Тёмный

ወሳኝ ወሳኝ የፈታዋ ጥያቄና መልሶች በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን| ለጥያቄዎ|| Letyakewo by Sheikh Mohammed Hamiddin 

Sunnah Multimedia
Подписаться 86 тыс.
Просмотров 67 тыс.
50% 1

ይገናኙን!
_____________________
RU-vid:- / sunnahmultimedia
Telegram:- telegram.me/Su...
Facebook:- Sunnah Multimedia

“ጉዟችንን ከስንቅ ጋር!”
•ሱና መልቲሚዲያ•

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 230   
@አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ
_*ወላሂ ሱመ ወላሂ እኒህን ውስታዝ ስወዳቸው ከልቤ ነው አልህ ይውደድልኝ ያሸኽ እርጅም እድሜእና ጤና ይስጥልኝ እስኪ እንደኔ ሽህ ሙሀመድ ሀሚድን የሚወድ ላይክ ተጫኑ እንድሁም ሁሉንም ኦለሞች ውስታዞች ዳኢወች በኽይር ስራ ላይ የተሰማሩትን ሁሉ*
@ረበናኢህድናቁሉበና
as,wr,wb የጀመኣ፣እስኪየፈተዋመጠየቂያቁጥርላኩልኝ፣
@nehan8160
@nehan8160 5 лет назад
@@ረበናኢህድናቁሉበና ወላሂ እኔም በጣም ነው የምወዳቸው አላህ እረሜና ሀያት ይሰጣቸው
@ረበናኢህድናቁሉበና
የጀመኣ፣የፈተዋመጠየቂያቁጥርተባበሩኝበአላህ
@uijj7102
@uijj7102 5 лет назад
چ
@saboodabo6085
@saboodabo6085 5 лет назад
አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀሊን
@hawisheleme6053
@hawisheleme6053 5 лет назад
ኡስታዜ እያሳቁ ነው ፈታዋ ሚሰጡት አላህ ይጠብቂልኝ ኑሩልኝ
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 4 года назад
አሚንንን ያረብብ
@naemayou.5880
@naemayou.5880 5 лет назад
ኢላሂ በሂጃባችን አፅናን ኢላሂ ወንድሞቻችን ከመፈተን አንተው ጠብቀን ኢላሂ። ኢላሂ ከሰማን ጥሩ ምክርነው ጀዛከላኽይር። አላህ ይጠብቃቹ ውድ ኡስታዛችን
@እሙዙመራ
@እሙዙመራ 5 лет назад
Ameen 🍒🤩🍓dewa argilgi Hager Ligba. New nekab libashi negi
@ሀዪነኝየሱማር
@ሀዪነኝየሱማር 5 лет назад
ኦስታዝ ኑርልን ጀዛከላህ
@saboodabo6085
@saboodabo6085 5 лет назад
Naema Saman
@انموسليمالحمدللهربيلالمين
ጀዛኩምአላሁኸይር ኡስታዛችንንንን በስማነው እምንጠቀም ያድርገን እናንተም ባስተማራችሁት አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይመንዳችሁ
@lbrodx2799
@lbrodx2799 5 лет назад
ወለይኩም አሰለም ዉድ የእዉቀት አበቶቸችን እድሜ ጤነ ለኔንተ ለኝም ይሁን በሰመነዉ አለህ ተጠቀሚ የድርገን። ጀዘክሙ አለህ ከይር!!!
@አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ
*እንደው ለአረቦች ነበር ይህን ትምህርት ማስተላለፍ በአረበኛ ሱብሀን አላህ ሰላሳ ዱቂት ተቀብተው ጸጉራቸው ከፊት ለፊት ግማሹን አዝልቀው ከኃላም ረጅም ከሆነ ከሻርባቸው ይወጣል ይህ እያደረጉ ሳይ ደሜ ይፈላል አባያቸው ከፊት ለፊት ክፍት ነው ሲሄድ ልክ ልትበር የተዘጋጀች ወፍ ይመስላሉ*
@h.h9159
@h.h9159 5 лет назад
ተያቸው ስለራስሺ ተጨነቂ በአንዱ ወንጀል ሌላው ተጠያቂ አይደለም ራሳችንን እንድንፈትሺ ነው ትምርት እየሰጡን ያሉት እነሱ እያወቁ ነው እሚያጠፉት አረቦች
@kiloyamukleblakulubisebitk8497
ተያቸው እንዴ ፍልጉ አሁንማ ጭራሺ ነጻነቱ አሳብዶቸዋል
@aayshayimam5323
@aayshayimam5323 5 лет назад
Allah hidya ystachew legnam yisten
@leilamohammadh8298
@leilamohammadh8298 5 лет назад
ጀዛ ኩምአላህኸርን አላህ እርሜናጤናጨምሮ ጨማሜሮይስጣቺሁ
@cgcgj6403
@cgcgj6403 5 лет назад
እህትወንድሞች ኡዝታዞቼ እስቲ መልካምትዳር እንዲሠጠኝ ዱአ አርጉልኝ
@የትምርትዩትብ
@የትምርትዩትብ 5 лет назад
ሀይ
@cgcgj6403
@cgcgj6403 5 лет назад
ሠላም
@tube3251
@tube3251 4 года назад
አላህ ይወፍቃችሁ መልካም ትዳርን መረጋጋትንና ደስታ ያለበትን ይወፍቃችሁ
@cgcgj6403
@cgcgj6403 4 года назад
አሚን ያረብ
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ 3 года назад
አላህ ይወፍቅሽ የልብሽን መሻት ውዴ
@كريمهمحمد-ظ3م9ز
@كريمهمحمد-ظ3م9ز 5 лет назад
ጀዛኩምከላኸይረን ኡስታዝ የአረቢ በሂጃባችን ያፅናን እህቶቸ
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 4 года назад
በጣም ነው የምዎደቹሁ አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠችሁ የረብ ጀዛኩሙላህ ኸይር
@ዙባይዳአሊ
@ዙባይዳአሊ 3 года назад
ኡስታዚ አላህ ይጠብቃችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@erahmeterahmet4434
@erahmeterahmet4434 5 лет назад
ጀዛኩም አላኸያር ዉስታዝና አላህ ሀያታቹ ያርዝምልን እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን
@አስታውስ
@አስታውስ 5 лет назад
جزاكم الله خيرا شكرا لكم እኔ በንካህ በኩል ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ላይ ትንሽ አስተያየት አለኝ ወናው ችግር የሚኖረው እኛው ሴቶቹ ለይ ነው ምክንያቱም ሸኻችን እንደሉት ለሂጃቡ ሂጃብ በምያስፈልገው ሁኔተ ለይ ሁነን ተበጃጅተንለት ወደ ወንዱ እንቀርባለን ታደ ወንዱ ምን ያድርግ እኛ ሴቶች በኢማነችን ጠንከራ ብንሆን ዚና ሚበል ነገር በአለማችን ላይ አይኖርም ነበር ደግሞ ፃድቅ እንደ ሰራ ሰው አደበበይ ላይ በጣም ቀላል አድርገነው ስንናገር በጣም ይገርማል ። አሁን በአካል ዚና የሰሩት ነው ጥያቄ የሚጠይቁት ግን በስልከቸው ከወንዶች ጋር ተደዋውለው የምላስን ዚና የሚሰሩ ስንቶቹ ናቸው ግን ለምን ግዜየችንን በሀራም እናቃጥለለን ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዳስተማሩት አዱንያ ላይ ስንኖር እንደ መንገደኛ ነው ብለዋል አላህን እንፍራ ለማግባት ከፈለገቹ ቶሎ የሚሆናችሁን መርጣቹ አግቡ ግንኙነት ለማድረግ አትቸኩሉ ከንከህ በኋላ ይደርሳል እንዲህ ቸኩለሽ ዚነ ሰርተሽ ትዳሩ ለይ ገብተሽበም ነገ አቅሙ ችሎ ሌላ ምስት ማግባት እፈልገለው ብሎ ቢልሽ ፊቺ ትጠይቅያለሽ በጣም ይገርማል እኛ ሴቶች ስንባል አላህ የከለከለውን እንዳፈራለን አላህ የፈቀደውን ግን እንከለክላለን አላህ ዩስቱር አላህ ከንደዚ አይነት ስህተት ነጃ ይበለን
@ሉባባወለየዋ-ተ8ዘ
@ሉባባወለየዋ-ተ8ዘ 5 лет назад
ትክክል ነሽ እህት ይሄ ሥልክ የያዘው በላ ነጃ በለን ያረብ
@rukyr3270
@rukyr3270 5 лет назад
ጄዘኩሙለ ሀይረን ሼሀና ሥልከችሁን ፀፉልን ጥያቄ አለኝ
@salwaalmzroo3i809
@salwaalmzroo3i809 5 лет назад
ጀዛከላህ ኸይረን ሸኽ አላህ ጤና እድሜ ይለግሳችሁ
@zubermohammed1874
@zubermohammed1874 5 лет назад
ሴት እሂቶቻችን አላህ ኢማን ይስጥልን ኢማን ካሌ አለባበሳቸውን አያበላሹትም አላህ ተቅዋ ይስጠን ለሁላቸን
@እምእስማኢልሙሀመድ
አሚን
@ኡሙረምላነኝየራያዋኡሙረም
ዋአሊኩምሠላም ወረህመቱሏህ ወበረካቱሁ አህለንፊኩም ዉድ የኢሥላም እንቁዎች አሏህ ይጠብቃችሁ የኔ ምርጦች ጀዛኩምአሏህ ኸይረን ኡሥታዞቻችን!!!!!!!!!!!!
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 5 лет назад
ጀዛኩሙላኸይር🌹🌹 ኡስታዞቻችንን አላህ ይጠብቅልን
@jilaloahmed7588
@jilaloahmed7588 5 лет назад
ጀዛአኩሙሏሁ ኸይረን ሸኻኝ አላህ ይጠብቆት እድሜና ጤናው ይሥጦት
@fatuma8004
@fatuma8004 5 лет назад
ረዥም እድሜ አላህ ይስጥልን ሸኻችን
@Tube-bq4qc
@Tube-bq4qc 5 лет назад
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካተሁ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር አሏህ ያቆይልን ረዥም እድሜ ሙሉ አፊያ ይስጥልን
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 4 года назад
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ዩተከበራችሁ የኢስላም ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ እና ውድ ኡስታዜ አላህ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ ጀዛኩምላህ ኸይረን ወጄዛ
@taybaendris1931
@taybaendris1931 5 лет назад
ኡስታዞቸ ቁራአን እድግራኝ ዱአ አድርጉልኝ አላህ ያግራልኝ አሚን
@ኡሙረምላነኝየራያዋኡሙረም
አሚን ያረብ ለሁላችንም አለህ ያግራልን ሀያቲ እሥኪ በመሥገጃሽ ላይሆነሽ እኔንም በዱዓሽ አሥታዉሽኝ ቁርአንን እንድሀፍዝ ማማየ እኔም አሥታዉሥሻለሁ اللهم إني اسالك عيلمنافييا ورزقن موتقبلا امين يارب
@taybaendris1931
@taybaendris1931 5 лет назад
@@ኡሙረምላነኝየራያዋኡሙረም ኢንሻአላህ ማማየ አንረሳሳ
@ኡሙረምላነኝየራያዋኡሙረም
@@taybaendris1931 እሽ የኔዉዴ ባረካሏፊኪ ጀዛኪአሏህ ኸይረን ሁቢ
@dfhggh133
@dfhggh133 5 лет назад
شيخ غالي.حفظكم.الله..بارك.الله.فيكم.أستزي.أربي.ياحفظكم.فيدنياولأخير🕋⚘
@AaAa-mo3fx
@AaAa-mo3fx 3 года назад
በሰማነው የምንጠቀም አድርገን ጀዛከላኸ ኸይር
@صفيمحمد-ر1خ
@صفيمحمد-ر1خ 5 лет назад
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካቱ ጀዛኩም አሏህ ኸይር አሏህ ይጠብቃችሁ መሰላችሁንም ያብዛልን
@አላሁአክበርቢንትሙሀመድ
አላህ ዱኒያ አኼራችሁን ያሣምርላችሁ ኢንሸአላህ ያረብ እኛንም አላህ ቅኑን መንገድ ይምራን
@አልሀምዱሊላህአላህአክበር
ወላሂ አሃብክፊላህ ኡስታዙና አንደበተ ጣፋጭ
@AA-gl5cm
@AA-gl5cm 5 лет назад
ጃዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዙነ
@gemanis8221
@gemanis8221 5 лет назад
አሠላሙ አለይኩ ወረህመቱለ እህቶ ቸ በኒቃባች እንጠክ ኡሥታዝ ጀዛከ ላህ ኸይር ይጠዉል ኡምር አልሀምዱ ሊላህ አላኩሊ ሀል
@zuleycajemal8019
@zuleycajemal8019 5 лет назад
ጀዛኩም አላሁ ኸይር ያሼክ
@susu-js3wk
@susu-js3wk 5 лет назад
ጀዛከለሁኸይረን ሽክ አላህ አረጀም አደሚ ቀጤናጋር
@ማሪፍወሎየዋ
@ማሪፍወሎየዋ 3 года назад
ጀዘኩም አለህ ከይር
@ሰላምለሁሉም-ኈ1ወ
@ሰላምለሁሉም-ኈ1ወ 5 лет назад
ጀዛ ካላሁ ኸይር ጥያቄ መጠየቅ የሚቻለው እደት ነው ? ማለቴ የሚገኙበት አድራሻ ?
@ፎዚያቢትሠኢድየአላህባሪያ
ማሻአላህጀዛኩምአላሕኸይርኡስታዝ
@ሀይርያሸሪፍሀይርያ
ጠቃሚ፣ትምርት፣ናዉ፣አለሃ፣ሰምቶ፣ተጣቃሚ፣የድርጋን
@raheemakadri3583
@raheemakadri3583 5 лет назад
ያሽህ ጀዛኩምላህ ከይራ ይጠውል ኡምርኩም
@naemayou.5880
@naemayou.5880 5 лет назад
አህለን ውድ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቃቹ ጀዛከላኽይር
@ቢትኢሥላምቢትኢሥላም
ጀዛኩምላህኸይረሠምተን የምንተገብረበትያድረገን
@HawaHawa-om1zl
@HawaHawa-om1zl 5 лет назад
ጀዛኩምሏህኸይርኡስታዞቸ
@seidmohammed63
@seidmohammed63 5 лет назад
ጀዛከላህ ኸይር
@galaxyyppp287
@galaxyyppp287 5 лет назад
ጀዛክ አሎህ ኸይር ያሸኽና
@joinabjoinab756
@joinabjoinab756 5 лет назад
Jazakum aallaah Kieran inshaa aallaah wstazee aallaah yixabiqachuu takafuu inshaa aallaah YaaRaabii
@mediyayoutube8236
@mediyayoutube8236 5 лет назад
ሼሀችን አላህ እድሚ ጤና ይሥጣቹ ጀዛአኩም አላህ ኸይር
@gshdhvdhdhdhd9407
@gshdhvdhdhdhd9407 5 лет назад
የጥያቄመጠየቄዉንላኩልኝ0593877361በዚህላኪልኝበአሏህ
@حسينحبش-ص9ط
@حسينحبش-ص9ط 5 лет назад
ኡሥታዞቻችንአላሕይጠብቅልን። እኛንምበሠማነውእንጠቀም
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 4 года назад
አልሃምዱልላህ ሙስሊም ለደረገን ጌታ ኢስላም ሙሉ ሃይመኖት ነው ለሁሉም ነገር መፍትሄ አለው መልስ አለው ኢስላም የልደሰሰው ነገር ዬለም አላህ አክባር። የአላህ ህግህን የምንጠብቅ አድርገን
@sofiaseid3029
@sofiaseid3029 5 лет назад
ኢሻአላህ አላህ ሂድያ ይስጠን ዱአ አድርጉልን ኡዝታዝ እድሜ ጤናሰላም ምንግዜም ካቱ ጋር ይሁን
@ሰሚራነኝየአላህባሪያ-ፈ8ቨ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስጣዞች ጀዛኩም አልላህ ኸይረን
@nejathassen6439
@nejathassen6439 5 лет назад
Jezakumulah Heyren Allah yitebkachihu Ya allah ketegnawn menged mran besemanew Tetekami Adrgen
@اممحمد-ت2ب7ك
@اممحمد-ت2ب7ك 5 лет назад
Ustaz jezak Allah kayren Allah yetebeqhe
@sihamahmed6073
@sihamahmed6073 5 лет назад
አላህ ኸይር ጀዛአቹን ይክፈላቹ ያሼኸ
@Asd-xq4wu
@Asd-xq4wu 5 лет назад
ዋአለይኩም አስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይጠብቀን
@أميرةأميرة-ع3ق
@أميرةأميرة-ع3ق 5 лет назад
ጀዛ ኩመላ ኸይር
@asmasaifuasma2485
@asmasaifuasma2485 5 лет назад
Masha Allah jezzakumullah keyiran gin bedambi ayesamem
@عبدربكحتىياتيكاليقين
አላህ የህዲና ጀዛኩም አላህ ኻይር ያሼኽ
@AaAa-mo3fx
@AaAa-mo3fx 3 года назад
አላህ ይጠብቀን
@እሙአብድረሂማንነኝየእኔYo
ጂዛኩም አላህ ኼይራን ኡስታዝች አላህ ይጠብቅን
@ዘቢባጀማል-ጸ2ሸ
@ዘቢባጀማል-ጸ2ሸ 2 года назад
ማሻ አላህ👍👍👍👍👍
@anshaabebe5510
@anshaabebe5510 3 года назад
ዋለይኩሰላምወረህመቱላህወበረካቱውጀዛክላውከይረን
@createhawaarega8739
@createhawaarega8739 4 года назад
አላህእዲሜወንያርዝምሎትሸሀችን
@cfffddddff52
@cfffddddff52 4 года назад
አላህይጠብቃችሁ
@fozeyamohamed4473
@fozeyamohamed4473 4 года назад
وعليكم السلام ورحمته الله وبركاته جزاكم الله خير
@ዙባይዳአሊ
@ዙባይዳአሊ 3 года назад
እረጅም እድሜ ለኡስታዞቻችን ያረብ
@dndbddnd1875
@dndbddnd1875 3 года назад
አሚን
@luluali3758
@luluali3758 5 лет назад
ወላሂ ሸህ ሙሀመድ ሀሚድን ገና ህፃን እያለሁ አፍሪካ ቲቢ እከታተላቸው ነበረ ኢትዮጵያ እያለሁ ሁሊም እወዳቸዋለሁ ረበና ይጠቅልን ኡሰታዝና
@habyibeetoumuhaalyi5820
@habyibeetoumuhaalyi5820 5 лет назад
الله يحفظك شيخنا 👌
@aleweyamuzemil5671
@aleweyamuzemil5671 5 лет назад
ጀዛከሏሁ ኸይረን
@zeytuuannolee9552
@zeytuuannolee9552 3 года назад
Mashaallah mashaallah mashaallah tabarakallah
@nefisamehmmed9853
@nefisamehmmed9853 5 лет назад
ሼህ ጄዘክ አለህ ኸይር
@hawahassan9677
@hawahassan9677 3 года назад
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዞቸ ለምን ድስላይክ የምታደረጉት
@zedyaggarolijzedyaggarolij3660
ጀዛኩምአላህኸይር
@فايداجمال
@فايداجمال 5 лет назад
بارك الله فيكم جزاكم الله خيرا وحسن الجزء الله يعطيكم
@fatumayimam2508
@fatumayimam2508 5 лет назад
Jazakalah heyiran
@ኢስላምነዉሂወቴH
@ኢስላምነዉሂወቴH 5 лет назад
አሰላሙአሊኩም ኡስታሴ ጥያቄ ነበረኝ ሴትዮየ ብር ትበደረኛለች ስትመልስ ጨምራ ትሰጠኛለች ግን እኔን ደስ እድለኝ ነዉ ከዉጪም እቃ ስገዛ ጨምራ ትሰጣለች መስጠት ስለምወድነዉ እና ለኔ ጨምራ የምሰጠኝ ብር እደት ይታያል ግን ስትበደረኝ ጨምሬ ምናምን አትለኝም ዝብላ ትወስዳለች እዳደየ ብሬን ብቻ እዳደየ ጨምራ ትሰጠኛለ እደት ይታያል😍
@nuryahussn8461
@nuryahussn8461 5 лет назад
ጀዛኩም አላሁ ኸይር
@kuwait6248
@kuwait6248 5 лет назад
ጀዛኩም ኸይርን አላህ ይጠብቃቹ
@RR-rh4kc
@RR-rh4kc 5 лет назад
ጀዛክ ሏሁ ኽይርን
@mekiyamekiiyaallahbariyabo7856
jazek Allah khayrene
@jgjng315
@jgjng315 5 лет назад
አለህ ቃልብ ይስጠን
@سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
جزكالله الله
@oumuhafswa1617
@oumuhafswa1617 5 лет назад
ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ
@fatmaadem860
@fatmaadem860 5 лет назад
ወአለኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዙና ቁጥረ ተባበሩኝ ፈትዋ ለመጠየቅ ፈልግነው
@fateyahumayira8896
@fateyahumayira8896 5 лет назад
Welekumseleme worehamatullah woberketu
@saneyamohammed5719
@saneyamohammed5719 5 лет назад
Mashaih
@waka4357
@waka4357 5 лет назад
Masha Allah tebarekellah
@mahabobayalahbariya539
@mahabobayalahbariya539 4 года назад
አሰለሙ ወለዪኩም ወረህማቱለሂ ወበረካትሁ የሼህ የለህ ሰለም አይለዯት እድሜ እና ጤና ይስጧት መህቡበ ጀማል ነኝ ከገብፇ ፆም ለይሌሊ አገር ሰለሰው ቀን አልቆ እድ ሰወል ኤኔ የለው በትእፇማል ኤኔ በለውበት ነው መፆም ወይስ መፍጠር የለብኝ
@dubaidubai1915
@dubaidubai1915 5 лет назад
gezakelah ousetaze
@zulfaabdlwhab5929
@zulfaabdlwhab5929 5 лет назад
وعليكم اسلام ورحمة الله وبركاته صلى الله عليه وسلم جزاكم الله خيرا
@kadraadam8546
@kadraadam8546 4 года назад
ማሻኣለሠሕ
@leilamohammadh8298
@leilamohammadh8298 5 лет назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመትላሂ ወበረካተሁ ዲምጥአይሰማም በደብ
@jamelakader2481
@jamelakader2481 5 лет назад
شكرا باراك الله فيكم
@yussraamedia3452
@yussraamedia3452 5 лет назад
Hasbunalahu wani'mal wakil 😢Ya rabbii satiregne🤲
@zbintbaba5979
@zbintbaba5979 5 лет назад
_ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ኡስጣዜ ረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ያረብ ግን ለምን ይሆን ክስት ጥቁር ምትሉብኝ?? ስለምሳሳ ላችሁ መሠለኝ ግን ለኔ ብቻ ወይስ??_
@salwaalmzroo3i809
@salwaalmzroo3i809 5 лет назад
ካሜራው ይሆናል ዜድ
@maiy3764
@maiy3764 5 лет назад
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላህ ኸይር ያጀማአ ጥያቄ ነበረኝ ቀጥታ መስመር እዴት ነው ማግኘት የሚቻለው ንገሩኝ ወይም ላኩልኝ ጀዛከላሁ
@oumuhafswa1617
@oumuhafswa1617 5 лет назад
በአላህ መልሱልኝ ዘካተል ፍጥር ከኢድ ሶላት በፊት ነበር የሚከፈለው ለማውጣት እንዳሰብን ለሊት ላይ ከቤተሰብ ሰው ሞተብን በዛው ተደናግጠን ሳናወጣ አለፈን እና አሁን ምን እናድርግ በአላህ መልሱልኝ ጀዘአችሁን አላህ ይክፈላችሁ
@አለህከዐርሽበለይነው
00971586794798
@አለህከዐርሽበለይነው
ባዝቁጥር ባዋሳፕ ናይ ባውስጥ አስጣይቄ እናግሪሻላው መርር
@oumuhafswa1617
@oumuhafswa1617 5 лет назад
@@አለህከዐርሽበለይነው የት አለ ቁጥሩ እህቴ
@zeynedarsebo6736
@zeynedarsebo6736 5 лет назад
አለህ ይጫምሪለችሁ
@rabiajaberi8081
@rabiajaberi8081 5 лет назад
ማሻአላህ አላህ የጠበቀች
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 3 года назад
ጀዛኮሞአላህከር
@nieimamuruts9502
@nieimamuruts9502 5 лет назад
ወአለይኩም ሠለም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@መልካም.ወሎዬዋ
@መልካም.ወሎዬዋ 5 лет назад
ጀዛካሏህ
@mohammedseid8921
@mohammedseid8921 5 лет назад
ሹክረን
@ggrhhggxhdh1830
@ggrhhggxhdh1830 5 лет назад
ጀዛከላህ ከይር ውስታዝ
@ኬይነኝየሀይቋ
@ኬይነኝየሀይቋ 5 лет назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@ረዥምእድሜለናቴ
@ረዥምእድሜለናቴ 5 лет назад
አላህ እድሜያቹን ያርዝመው
@leylam.d1316
@leylam.d1316 5 лет назад
جزاكم الله خيرا الله يحفظكم
@xhhdhhdhd6714
@xhhdhhdhd6714 5 лет назад
መሸአላህ
@riyadh1751
@riyadh1751 5 лет назад
ጀዛኩሙአላሁኩይር አላህ በጀነት ይሰብስበን ያረብ
@sasa-gi4lp
@sasa-gi4lp 5 лет назад
جزكماء لله خيرن
@hayukamal6520
@hayukamal6520 5 лет назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህጀዛከላህ
Далее