Тёмный
No video :(

ሲሳይ አማረ ዝነኛው የወሎ አዝማሪ Best ethiopian Azmari Sisay Amare 

Hidmo  Entertainment ኽድሞ  ኢንተርቴንመንት
Просмотров 32 тыс.
50% 1

#ኽድሞ #መዝናኛ #ethiopian

Опубликовано:

 

26 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 9   
@keleabtsehaye4480
@keleabtsehaye4480 3 года назад
💚💙💚🙏🙏🙏 የፍቅር ሰው ሓበሻ ሊጅ በጣቃላይ ሰላም ብያለሁ 🇪🇷👍👍👍
@user-wt5xv5mj9f
@user-wt5xv5mj9f 2 года назад
Kahun zefagnoch ye drowechu yibeltalu♥♥♥
@getasewtesfaw3113
@getasewtesfaw3113 3 года назад
ሲሳይ እና ወንድሙ አማረ ወንድማማቾች ወሳኝ የባህል ተጫዋች ናቸዉ።
@user-rq7yi4uz8e
@user-rq7yi4uz8e Год назад
ወንድሙ አማረና ሲሳይ አወንድም ናቸው ይባላል እውነት ነው የሚውቃቸው ካለ?
@SisayDemewez
@SisayDemewez Год назад
ሲሳይ ታደሰ ይባላል ያደገው እራያ አማያ ጎላና ብጭሮ የሜባል የገጠረማው አካባቤ ባብዛኛው ትልቅ ፍቅር ያለው ነው ሲሳይም እነዚህም አካባቤ ለከነ ጥበቡ ትልቅ አስተዋፅኦ አላቼው እናቱ ግን ግዳን አይፈሩባ ከሜባል ቀበሊ ነው ያለችው በርነሽ አበበ ትባላለች የወንድሙ አማረ ደግሞ ሰቆጣ ነው የሁለታቼው የማሴንቆ አጨዋወት የተለየና ግሩም የሆነ ነው ይህን ስጦታ ይህን ድምፅ የፈጣሪ ስጦታም ቤሆን የራያና ላስታ ሰቆጣ ህዝብ ትልቅ የኪነጥቡ መውጣት አስተዋፅኦ አለው ምክንያቱም በተለይ የዘንድሮው የራያና አካባቤዋ በነበርው ጦርነት ያለምንም ዝግጅት ሴወረር የራያን አካባቤ ሲሳይ ታደሰ በነበርበት ዓመታት የህዝቡን ወግና ባህሉን ለየት ባለ የማሴንቆ አጨዋወት ያን ጀግና ህዝብ ሲያወድሰው ያለ መዋሸት ከለሊቱ 9 ስሀት እየተነሳሁ የዚህን የሲሳይ ታደሰን አጨዋወት እሰማና አልቅስ ነበር ስራየንም ዓንድ አመት ከስድስት ወር ዘግቼ ሁኔታውን ሁሉ እመለከት ነበር ከዚህ ልጅ ግምምም ሀገራቼው ዞብል ከትልቁ ጋራ ለሊት ገሎ ልጅመብ ቀን ገሎ ላሞራ እያለ የብዙ ሰዎች ስም እያወደሰ የራያና አካባቤውን ጀግነነት ሲያነሳው በነበርበት ወቅት የነበረውን ጀግነት ሲያነሳው እኔ እንቅልፊን አጥቼ ማንጋራ መግጠም እንዳለብኝ ውልክልክ እያለ ያጭደኝ ይቆላኝ ነበር እናም የወንድሙ አማረም ቅራርቶን እየከፈተክ አዳምጠው ነበር እናተም ይህን ኬነ ጥበብ በተለያየ ሜድያ አቆይታችሁ እዚህ ላደረሳችሁ ከፍ ያለ ምስጋ የ ይድረሳችሁ።
@DeDf-qt4me
@DeDf-qt4me 7 месяцев назад
ሲሳይ አማራ ነው እሚሉት እኛ ማሲንቆውን ነው እምናቀው
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 Месяц назад
በ15/11/2016 ዓ.ም በጎፋ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት /ናዳ/ ሰው ሰራሽ ነው ብላችሁ የእናንተ መልስ ምንድን ነው ከአደጋ ለማዳን ምን መደረግ አለበት ይህ የመሬት ናዳ በአለፈው አመትም በዚያው በደቡብ አካባቢ መከሰቱ ይታወቃል የሀገራችን የአደጋ ስጋት አካባቢዎች ተለይተዋል ወይ አሁንም ማሳሰቢያ አለኝ ወደፊትም ይከሰታል ምክንያቱም የሰው ልጅ ለመሬት ያለው ጥበቃ አለመደረጉ ያሳስቡኛል የሀገሪቱን የዮኒቨርሲቲ (50ዎቹን) ያላቸው ግንኙነት አለ ወይ
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 2 года назад
የድሮ ዘፈን አሪፍ ነው ...ይሄ ግን ሞዛዛ ነው ይቅርታ
@Azemari_cheweta
@Azemari_cheweta Год назад
Migerm nw 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Далее
🎙А не СПЕТЬ ли мне ПЕСНЮ?
3:09:39
Просмотров 1,6 млн
ደቂ ራያ ትግራይ
0:53
Просмотров 1,3 тыс.
🔴#ሰበር
Просмотров 200