Тёмный

ሳምሪ በድንገት ሰፕራይዝ አረገችን //በመጀመሪያ ደሞዝ\\ 

Fani Samri
Подписаться 478 тыс.
Просмотров 74 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

11 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 207   
@fanisamri4394
@fanisamri4394 11 месяцев назад
የፋኒ ነው አንድ ሰድስክራይብ አንድ ብር Challenge 🎉 100k ሲሞላ 100ሺ ብር ሸልማለው🙌🙌 youtube.com/@fanisfamily?si=4aZvABWzlTztLUwy
@natanemu9304
@natanemu9304 11 месяцев назад
ፋኒና ሳምሪ እባካቹ በማሪያም 25 ኪሎ ጤፍ ግዙልኝ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ 11 месяцев назад
ግን ለምን ይቱብ ታበዛላችሁ አንዱ ላይ ጠክራችሁ አሰሩም
@tsionwasihun3512
@tsionwasihun3512 11 месяцев назад
በል እንጊዲ ሽልማቱን እንዳትረሳ
@የሀፊዝእናት
@የሀፊዝእናት 11 месяцев назад
ፋኒ ይገባሃል ምርጥ ባል ጠንካራ አባት ነህ ሳምሪዬ ትልቅ ልብ አለሽ ታድለሽ ❤
@memeyilma6409
@memeyilma6409 11 месяцев назад
ማነው እንደኔ ፊሊን የምወደው ላይክ ውድድድድድ እደጊልኝ❤❤❤❤❤❤
@salamabara6901
@salamabara6901 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@أميجنتي-خ9ع
@أميجنتي-خ9ع 11 месяцев назад
ለብሰህ አሳየን
@senaytsenayt9977
@senaytsenayt9977 11 месяцев назад
እነ❤❤❤❤❤
@mbet1840
@mbet1840 11 месяцев назад
ሳምሪ የኔ ጀግና ክዚህ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ደርስሽ ቤተሰብሽን ሁሌ እደምታስደስቻቸው አምናለሁ በርች ከአንች ብዙ እጠብቃለን ❤
@ספרזאודה-נ3ד
@ספרזאודה-נ3ד 11 месяцев назад
ሳምሪዬ የፍቅር ንግሥት ከባልሽ ከልጆች ጋር በሰላም ያኑራችሁ የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ❤❤
@elsabetgrmea9531
@elsabetgrmea9531 11 месяцев назад
ሳምሪ ፍቅር እኮ ነሽ የምድር የሰማይ በረከት ሁሉ ወደቤታቹ ይግባ❤❤❤❤❤❤
@hilinasolomon
@hilinasolomon 11 месяцев назад
ሳምሪ ከምንም በላይ እናትሽን ደስ አሰኚ እናትን የሚተካ ምንም የለምና ከምንም በላይ ለእናት ቅድሚያ ስጪ አመሰግናለው
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 11 месяцев назад
ምን አሥበሺ ነው😅😅😅 እናቷ በራሷ አለም ከጀርመን ቱርክ እየተሸራሸረች አደለ ሥላላት እኮ ነው ሠውነቷን የተቆረጠችው በሉ እደዚህ አይነት ወሬ አታውሩ የልጆች እናት ነች ለልጆቿ ነው መኖር ያለባት
@hilinasolomon
@hilinasolomon 11 месяцев назад
ለልጆቿ እንድትኖር ያደረገቻት ዋና መሠረቷ እናቷ ነች ቢገባሽ እና ደሞ ስለገንዘብ አላወራሁም
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 11 месяцев назад
@@hilinasolomon እኛ ብናወራው እዚህ ነው የሚቀረው እሷ ታቃለች ሶሪ😂💔
@newid5082
@newid5082 11 месяцев назад
​@@hilinasolomonእዉነትነዉ እነትነት ከሁሉም ቀዳሚይቱ ይኑራትም አይኑራትም
@sifenshume7726
@sifenshume7726 11 месяцев назад
ዋው ሳምሪ እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ የኔ ዉድ አንቺ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ እውነት እግዚአብሔር ትዳራቹን ልጆቻቹን ይባርክላችሁ🙏 የሚገርም ነው የሰለጠነ አገር እንዲህ ነው ደሞዝ እየከፈሉ በነፃ ያስተምራሉ እውነት ምን አለ ኢትዮጵያ እንዲህ በሆነች ብዬ ተመኘው ለዩንቨርስቲ ተማሪዎች
@babydoll3635
@babydoll3635 11 месяцев назад
እናትሽ ደሞ ሰፕራይዝ አርጊ እስኪ ምንም ሞልቶ ቢተርፋት በልጆ ሰብራይዝ መደረግ ያስደስታታል
@birhanemengistu
@birhanemengistu 11 месяцев назад
Ewnet naw ❤❤❤
@DhbfDjcft-eb9uf
@DhbfDjcft-eb9uf 11 месяцев назад
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች አቤት ስወዳችሁ ሳምሪና ፋኒ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ እወዳችኃለሁ!!!💚💛❤
@swiz_good
@swiz_good 11 месяцев назад
ፊሎን እኔም ሱስ ነው የሁነችብኝ ልጅ የለኝም ግን ፊሎን በጣም ነው የምወዳት ሳያት አንጀቴ ስፈስፈ ነው የሚለው የሳምሪን ቁጥር ባጀኝና የፊሎን ድምፅ ብስማ ደስ ይለኛል ልክ የወለድኳት ልጂ ትመስለኛለች ፊሎን ለማየት ነው ዠነ ሳምሪን ይቲዪብ የማየው እግዛብሄር በፀጋው በሙገሱ ያሳድግላችው ሁሌ ጸሎቴ ነው ለፊሎ በእውነት ቤቴሰቤ ነው የምትመስለኝ እመብርሀን የፊሎን ቁም ነገር የርሳያሳየኝ በእውነት
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 11 месяцев назад
❤😂😂ፋኒ ይስራ ሳምሪ ተባረኪ ምርጥጥንዶች ፌሉ ማር ቤቢ ጌታ ያሳድጋቹ
@newcyberia3330
@newcyberia3330 11 месяцев назад
lijochun ma yiyizal siketel esuwako timert nw mitmarewu engdi wey scheris kalhon
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 11 месяцев назад
ለሁሉም ዓርአያ የምትሆኑ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ መልካም ሰንበት ይሁንላችሁ ; አንድ ቀን ጀርመን ስንመጣ እኛንም ትጋብዙናላችሁ 🤲🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@yenemedia913
@yenemedia913 11 месяцев назад
ባክሽ ተይኚ ሳምሪ እኔ በፊሎ ፍቅር ላብድ ነው የሆነች የልጅ ቅመም አዋቂ ናት እኮ የኔጣፋጭ ስወዳት❤
@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ 11 месяцев назад
መቸ ነው እንደዚህ ሰላም ያለው ሂወት ሚኖረኝ አምላኬ እርዳኝ ባክህ ስደት አውጣኝ😥🙏በጣም ምወዳችሁ ጥዶች ናቸሁ ሳምሪዬ የሴት ልክ❤❤❤
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 11 месяцев назад
የኔ ቆንጆዎች ስወዳችሁ ፊሎዬ ባባዬ እድግ በሉልን ❤❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 11 месяцев назад
ምርጥ ጥንዶች እኮ ናችሁ ፊኒእናሳምሪ🙏❤😘ዋው ሺር አረግሻቸው እኮ🙏❤😘
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 11 месяцев назад
እንደ ወይን ተወዳጅ ነሽ በቀን በቀን የባለልሽ ሀላንቺ ነው ሳምሪና አላህ ከዚህ በላይ ፍቅራቹን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ ❤አዳም ወንድሜ I LOVE የኔ ዲሽታ ጊና😘🔥😊 ፌሎ የኔ ጨጨብሳ 😘😘😘
@amhara74
@amhara74 11 месяцев назад
ሳምሪ ብልህ ሴት ነሽ ዋው❤❤❤❤
@youtube3789
@youtube3789 11 месяцев назад
ምርጥ ሚስትምርጥ ብስል ፍቅራችሁ ደስ ይላል
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 11 месяцев назад
እንዴት ናችሁ ፌሎ አዳምዬ አደጉብኝ እስይ ::ስላየህዋችሁ ደስ ብሎኛል::የመጀመሪያ ደመወዝ ደስይላል ለሁሉም ስው ትጋብዥናለሽ ምን ታደርጊልናለሽ ይላል:: ጋብዞ አልብሶ መንበሽበሽ ነው::ሳምሪ እንክዋን ደስአለሽ ተባረኪ ፍዋ ፍዋ አደርግሻቸው:: ፋኒ ይገባሀል ማቺንጉ ተማምቶኛል:: እራት ግብዣው እጅግ ደስ ይላል ::በስውሀገር ያገርን ሪስቶራንት ማግኘት ኢቭን የባህል ልብስ ማየት ራሱ ደስየሚል ስሜት አለው ::እምዬ ጀርመን መንገድዋም ይናፍቃል እኮ::ደስ የሚል ግዜ ነው ያሳለፋችሁት እግዚአብሔር ይመስገን ::
@fikirtewoldesilassie7983
@fikirtewoldesilassie7983 11 месяцев назад
የምወዳችሁ ጥንዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 11 месяцев назад
ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት ❤❤❤አይለያችሁ
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 11 месяцев назад
በፍቅር ያኑራችሁ ስወዳችሁ ሰላም ጤና ይስጣችሁ
@zabibalove9378
@zabibalove9378 11 месяцев назад
ውይ አዳምየ ቁርጥ አባቱን ፊሎየ ቀበጧ❤❤❤❤ እንደናትሽ ሳቂታ አሏህ ያሳድግላችሁ ከዚህም በላይ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ
@zuzu4528
@zuzu4528 11 месяцев назад
ጎበዝ ሳምሪ ቤተሰቦችሽን አሳመርሻቸው ፋኒ ይገባሀል የልብሱን ሾ ስራልን
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ 11 месяцев назад
ሳምርዬ ልባም ብልህ ሴት ነሽ ለትዳርሽ ያለሽ ክብር እግዚአብሔር ፈቅራችሁን ያብዘው
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 11 месяцев назад
ሳምሪ እና ፋኒ በጣም ነው የምወዳችሁ ልጆቻችሁንም እግዚአብሔር በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድግላችሁ❤❤
@rorororo7967
@rorororo7967 11 месяцев назад
የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ።
@hanahana1960
@hanahana1960 11 месяцев назад
Adamiye/የኔ ጌታ ዝምብሎ ይስቀል እሱ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ filo/ቅመም እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ደስ ስትሉ
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 11 месяцев назад
ፋኒ እሄ ላንተ ምንም ነው.አንተ ስንቴ ብዙድንቅ ነገሮች ሰርፕራይዝ አርገሀታል አይተናል ' እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ.
@beletetube_
@beletetube_ 11 месяцев назад
ሠላም በመላው አለም የምትኖሩ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤🎉🎉
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra 11 месяцев назад
አሚን😢😢😢
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
አሜንንን
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc 11 месяцев назад
አሚን
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 11 месяцев назад
ትክክል ሳምሪዬ ጓደኛዬ ነርሲንግ ነው የሚማረው ከሌሎች ክፍያ የነሱ ይሻላል አውሮፓ ላይ ተማሪ ስትሆኑ ይከፈላችኃል
@milli12354
@milli12354 11 месяцев назад
እንዴት ነው ተማሪ ሆነህ ይከፈለሃል ማለት ነው ??ተማሪውስ በነፃ ይማራል ማለት ነው እህቴ pls
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 11 месяцев назад
@@milli12354 አውሮፓ በማንኛውም ትምህርት መማር ስትጀምሪ ይከፈልሻል ስለምትማሪ በነፃ ነው የምትማሪው እየከፈሉሽ ሠቸስ አትከፍያቸው
@ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ
@ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ 11 месяцев назад
​@@Tube-nx9lrበጣም ድቅ ነው
@askidesta4271
@askidesta4271 11 месяцев назад
አቦ ፍቅር ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤
@አስቱየከፋልጅ21
@አስቱየከፋልጅ21 11 месяцев назад
እናመስግናለን በወጣው ይተካልሺ ❤❤❤ የኔ ሴት
@RahelPhone-s5s
@RahelPhone-s5s 11 месяцев назад
ፍቅራችሁ ያብዝላችሁ❤❤❤❤
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 11 месяцев назад
ሰላም ሳምሪዬ ስወድሽ እኮ የኔ መልካም ፈጣሪ ልጆቻቹን ያሳድግላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ
@ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ 11 месяцев назад
ስወዳችሁ እኮ ፋኒየ አምሮብሻል እኔም አምሮብኛል አላለም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hilamoo928
@hilamoo928 11 месяцев назад
ወይ ሳምሪየ ለጥቁሩ አበርሽ ደግ አረግሽ ነጮችኮ ዘረኛ ናቸዉ😂
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
የአላህ ያከሪም ተው እኔንም ተመልከተኝ 😢😢😢
@sameerak8582
@sameerak8582 11 месяцев назад
ሳምረየ የኔውደ ስወደሸ ❤❤❤❤❤❤❤ዋው ነው
@etaferahuasfaw9843
@etaferahuasfaw9843 11 месяцев назад
samri konjo edmena tena yenekonjo siwedish kumnegeregna nesh iwish the best
@youtubechanal6014
@youtubechanal6014 11 месяцев назад
ሳምሬ ፋኖ በምን ቃል ልፂናና የኔ ከርታታ ወንድሜን ገደሉች ምን ብየ ልፂናና እንዴት ብየ ላልቅስ😢😢😢💔😭😭😭✊
@يارباخبكيارباخبك
@يارباخبكيارباخبك 11 месяцев назад
አይዞሽ💔😢
@acysvhvuzkkkvauva4525
@acysvhvuzkkkvauva4525 11 месяцев назад
Fffff
@meseretabera8270
@meseretabera8270 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ
@ፋፊየወግዲዋቤተሰቦችንናፍ
አላህይሶብረሺውድ
@ፍትህወዴትአለሽ
@ፍትህወዴትአለሽ 11 месяцев назад
😢😢 ቅዱስ ሚካኤል ያፅናሽ
@بدريةهارون-خ9ي
@بدريةهارون-خ9ي 11 месяцев назад
ስወዳቹ ተባረኩ❤❤❤❤❤
@mintamir4333
@mintamir4333 11 месяцев назад
ተባረኪ ሳምሪዬ ❤
@nunugebeyehu6726
@nunugebeyehu6726 11 месяцев назад
ባልሽን አክብሪ።በጣም ጥሩ ልጅ ነው።
@Edeneye21
@Edeneye21 11 месяцев назад
ዋው ደስ ስትሎ❤❤❤❤
@tigsami9186
@tigsami9186 11 месяцев назад
ሳምሪዬ በጣም ደሰ ይለናል ❤❤❤ይሰራልን
@rozimuslimgirl1237
@rozimuslimgirl1237 11 месяцев назад
ፋኒ ይገባዋል❤❤❤
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 11 месяцев назад
Samereye konjooo set gobeze ❤❤❤
@zulfahussain852
@zulfahussain852 11 месяцев назад
የፋኒን የልብስ ሽሾማ ማየት እንፈልጋለን ሳምሪ ጀግኒት ጎበዝ ጠካራ እኔ የምር እናተን እምጠብቃቹከፍታለ በርቱ እንወዳቹለን
@mistrbelamo7405
@mistrbelamo7405 11 месяцев назад
Tebareku tamralachu samriye eski lenena lelije chama lakilen ehtesh adelew.
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 11 месяцев назад
ይቺን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ጠብቆ ያሰባቹትን ያሳካላቹ🙏🙏❤
@fuziyaademseid
@fuziyaademseid 11 месяцев назад
ሳምሪ የኔ ጎበዝ በርቺ
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 11 месяцев назад
my favorite youtuber samri and fani love u guys❤❤❤❤❤❤
@Athashi-c9m
@Athashi-c9m 11 месяцев назад
ፊሎዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤
@youtube3789
@youtube3789 11 месяцев назад
ማየት እንፈልጋለን ❤❤❤❤ ይልበስ እና ያሳየን
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 11 месяцев назад
ይስራልን ፋኒ እንፈልጋለን ❤❤❤❤ሁላችሁም እወዳችኋለሁ ❤❤❤
@ልዩየ
@ልዩየ 11 месяцев назад
Sameriye tadelesh yemer bewetatenet edemesh hulunm asaketesh desetegna nesh egziabeher hulem desetegna yaderegachehu Legnam tseleyulen bianes true love enednagegn 😍
@wubalemzewdu4763
@wubalemzewdu4763 11 месяцев назад
Ekife arige samat set lij keminim belay fikir tifeligalech
@qpqp8115
@qpqp8115 11 месяцев назад
Samri beweta yiteka fani gn kesah
@mesifkr-or
@mesifkr-or 11 месяцев назад
ሳምሪ ጎበዝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
@meretechhassni305
@meretechhassni305 11 месяцев назад
ኧረ ታድለችሁ ይከፈላል የልተደል ከፍሎ ይማርል ይመቻችሁ❤😀
@newid5082
@newid5082 11 месяцев назад
😂😂😂😂
@sus2475
@sus2475 11 месяцев назад
እኔም ተገርሜለሁ ሳኡድም የከፈላሉ ሲሉኝ ዩኒቨርስቲ የሚማሩት በወር 1000 ይሰጣቸዋል ይገርማል ምንም ሳይሰሩ ስለተማሩብቻ😂😂😂😂😂
@milli12354
@milli12354 11 месяцев назад
​@@sus2475ተማሪው ኣይከፍልም ማለት ነው?
@omuelhamtube3977
@omuelhamtube3977 11 месяцев назад
ፌሎዬ ❤❤❤ስዋድሽ ኣንድ ቃን ኣይቼ ባሳምኩሽ
@genetajman-jp1mc
@genetajman-jp1mc 11 месяцев назад
Sari Nama gaarii hin xuree maa fani rifachistaa😅😅❤❤❤
@user-tgiye
@user-tgiye 11 месяцев назад
Samriye የኔ ቆንጆ ከዚህ የበለጠ ከፍታን እመኝልሻለሁ 🙏 እና....... ምን ለማለት ፈልጌ ነው የሆነ ነገርሽ እኔን ይመስላል ይሉኛል 😜😜😜😜😜 አይ የምር ግን እየሰራን, ልጆች እያሳደግን, college ከፍለን..... እደግመዋለሁ 😔... ከፍለን ለምንማረው Ethio እናቶች ምን ትያለሽ 🙄🙄🙄🙄 አ ሳምርዬ... 🙄 Please try to make video, couse ባንች ሲወራ ያምራል, እና.... በጣም ነው የምወዳችሁ the hole family ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@zouditasama3211
@zouditasama3211 11 месяцев назад
ድሥ ይላል ጂጂ ከልጂ ልጆቿ ጋር ሥትጫወት ማየት ናፈቀኝ
@ana8712
@ana8712 11 месяцев назад
ye habesha gura yegermale nursing ye metelut aroget nappy mekeyere aydele enda
@wubalemzewdu4763
@wubalemzewdu4763 11 месяцев назад
Anid anide anetem enidesowa misite bele tirat
@youtube3789
@youtube3789 11 месяцев назад
ስላም ሳምሪ ፉኔ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤
@astertamiru3963
@astertamiru3963 11 месяцев назад
ወይኔ ሳምረ ሀዉስ ቢዉልዲግ ስታረጊ ብር ይከፈላል አደል
@firehiwotasrat
@firehiwotasrat 11 месяцев назад
ሰዎች ፋኒ በጣም እየከሳ ነው። ያስተዋለ ካለ እጁን ያውጣ።
@milli12354
@milli12354 11 месяцев назад
ትክክል ባይገርምሽ ሁሌ በውስጤ እንደዛ እያልኩ ነበር ፣፣
@mikelabbaakoo
@mikelabbaakoo 11 месяцев назад
Wow samari koo lecaa fani ati 😍😍😍
@selambelet6837
@selambelet6837 11 месяцев назад
የፍቅር ተምሳሌቶዎች
@Rozy908
@Rozy908 11 месяцев назад
ታድላቹ ተከፍሏቹ ነው ምትማሩት😎🙄☺
@SeniHaset-et2sj
@SeniHaset-et2sj 11 месяцев назад
ሳምሪ ፋኒ ብሬስ ይሰር የሚያምርበት ይመስለናል ይሰር
@ዜድ-ጨ9ለ
@ዜድ-ጨ9ለ 11 месяцев назад
ሳምሪ አርግዛለች አይኖቹዋ ያስታውቃል ድክምክም ብላለች
@aminathussen8595
@aminathussen8595 11 месяцев назад
አይመስለኝም ብታረግዝ ትምርት አጀምርም ነበር
@genetajman-jp1mc
@genetajman-jp1mc 11 месяцев назад
Sari bareedu galatoomi jiraadhu ❤❤❤
@OmaOma-xj2fs
@OmaOma-xj2fs 11 месяцев назад
Awo yasayeni fanime
@Sopeia-wy4jc
@Sopeia-wy4jc 11 месяцев назад
አራ ውሰዱኝ እዘ ሀግር 😢
@ገኒእህተማርያም-አ9ዐ
@ገኒእህተማርያም-አ9ዐ 11 месяцев назад
ልባም ሴት ለባሏ ዘውድ ናት ፍቅራችሁን ያብዛላቹሁ
@maymaymay4792
@maymaymay4792 11 месяцев назад
ስት ነው😂😂ምከፍቱት😅😅
@elsabettesfaye2704
@elsabettesfaye2704 11 месяцев назад
Feloya yena lelite kojo ❤❤
@Linaye05
@Linaye05 11 месяцев назад
Des tlalachw fetari ybarkachw❤
@kaleabGENEME-mw8yi
@kaleabGENEME-mw8yi 11 месяцев назад
ከ10 /1000
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ 11 месяцев назад
❤❤❤ሳምሬስወዳችሁ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 11 месяцев назад
እንዴ በደመወዝ ቀን 🥰🥰🥰🥰
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 11 месяцев назад
የምወዳችሁ እንኮን ደህና መጣችሁ!🙏🏾✌🏽🕊️🍁
@የበላይልጅሮዚራያ
@የበላይልጅሮዚራያ 11 месяцев назад
Wow Fani Samri Sewedachehu
@kaleabgeneme
@kaleabgeneme 11 месяцев назад
Samri yescrernu orenge mehon Tigermiyalesh ene ehew mastaweya orenge color meto germognal
@Saraa-s5h
@Saraa-s5h 11 месяцев назад
Enefalegalin ❤❤❤❤
@helensolabeba6548
@helensolabeba6548 11 месяцев назад
God 🙏🙏🙏 bless Ur family 💕
@selebekeleselebekele7562
@selebekeleselebekele7562 11 месяцев назад
Kefu Ayenkachehu yemewedachehu familiwoche:love u so much::nuruleghe::
@youtubenew209
@youtubenew209 11 месяцев назад
ታድለ ፋኒ 🔥🔥🔥
@debreworkafeworki6778
@debreworkafeworki6778 11 месяцев назад
Wow, so brilliant wife
@EThiopian1895
@EThiopian1895 11 месяцев назад
Samiye ❤❤❤fani amsgnalh blwall❤😁😁😁😁😁😁😁
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 11 месяцев назад
Muste, we love you
@destadesta4177
@destadesta4177 11 месяцев назад
WOO❤❤❤
@sphonetastic3796
@sphonetastic3796 11 месяцев назад
Adam natin yimaslal😮❤❤❤❤❤
@Georgia-f2d
@Georgia-f2d 11 месяцев назад
Ke timirt bet sint yikefelachual?
Далее
BRUTAL STREET FIGHT KNOCK OUT
00:20
Просмотров 1,3 млн
Oops 😅
00:10
Просмотров 6 млн
Alexን አስለቀስኩት
18:08
Просмотров 54 тыс.
ቤተሰቦቼ HIV አለባቸው…
21:09
Просмотров 442 тыс.
ጉዞ ወደ ኢትዮጵያ በድንገት ሄድን
11:41