Тёмный

"ሳምራዊቷ ሴት"-"ኢየሱስ ክርስቶስ ያነጋገራቸው ሰዎች"-ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ክፍል 2 | New Series Sermon by Deacon Henok Haile 

ማኅበረ ጽዮን
Подписаться 142 тыс.
Просмотров 160 тыс.
50% 1

✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
ru-vid.com/show-UCol_...
እግዚአብሔር ያክብርልን

Опубликовано:

 

29 мар 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 301   
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 года назад
አቤት እርጋታው ትህትናው እመቤታችን እሚገልፅበት መንገድ ደስስስስስስስ ይላል።
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w 2 года назад
እጅግ በጣጣጣም
@mariouset142
@mariouset142 2 года назад
በጣም ነው የምወደው እረጋታው ደስ ይላል
@desalegnmaru6498
@desalegnmaru6498 2 года назад
በጣምምም
@emano5974
@emano5974 10 месяцев назад
በጣም❤❤❤❤
@uaere4452
@uaere4452 5 месяцев назад
Bexam ❤❤❤❤
@tirsithailu1249
@tirsithailu1249 7 месяцев назад
እኛ ደካሞች ከቤቱ እንዳንጠፋ እናንተን የመሳሰሉ ድንቅ መምህራንን ስላስነሳልን ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን። መምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማህ
@SB-mq2eb
@SB-mq2eb 2 года назад
በጣም ድንቅ ትምህርት ኦርቶዶክዶክሳውያን ሁላችንም ለቤተሰቦቻችን እና ለጋደኞቻችን እናካፍል share በማረግ እርስበርሳችን እንድንነቃቃ.እኔ ቢያንስ 10 ጋደኞቼ ልኬያለው።አባካቹ ይሄን የምናይ ኦርቶዶክሳዉያን ሀላፊነታችንን እንወጣ፡እያያንዳንዳችን ለ አምስት አስር ሰው ብንልክ ተነቃቃን ስለ እምነታችን አወቅን ፡ተሳተፍን ምንችለውን አረግን ማለት ነው like &share አርጉ ኦርቶዶክሳዉያን የራሳችንን እናበረታታ።
@user-qx3th3gk5p
@user-qx3th3gk5p 2 года назад
በእውነት ተዋህዶ ሀይማኖቴ ህይወቴ አንተን የሰጠን መዲኃኒዓለም ክብር ይስፋው ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ኑሪልን❤❤
@user-yk4me4cv7i
@user-yk4me4cv7i 3 месяца назад
አምላኬ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ ቃልህን እወደዋለሁ ቃልህ ያፀናናኛል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 года назад
በውነት ዲያቆን ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደሌሎቹ ከሌላ እምነትተከታዬች ጋር መመላለስ ሳይሆን ትክክለኛ አስተምሮ ነው ያለህ
@frehiwettesfaye5941
@frehiwettesfaye5941 2 года назад
ዲያቆን ሀይሌ በእውነት አንተ ልዩ ነክ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ያድልልን እንዲሁም ማህበረ ፅዮን እግዚአብሔር ያክብርልን በዚህ መልኩ ስለምታደርሱን
@user-bp9pr4wq3r
@user-bp9pr4wq3r 7 месяцев назад
በእውነት መምህር ቃል ህይወትን ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልክ
@user-vl3ec9bk8v
@user-vl3ec9bk8v 2 года назад
ቃል ህይወት የስመዐልና መምህር ብጣዕሚ ጽቡቅ ትምህርቲ ፀጉኡ የብዘሐልካ ብሓቂ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 2 года назад
ልቤን ብቻ ክፈትልኝ ቃልህንም ልስማ የኔ ጌታ።
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጡ በእውነት ነፍስን የሚአረሴርስ ስብከት ነው ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልህን እኛም ቅዱስ ቃሉን ሰምተን 30 60 100 🍇🍇🍇 ፍረ አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ እንዲንሆን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u 2 года назад
የማይጠገብ ትምርህት የደጉዋ ሴት የቀየረው ሂወት ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሂወታችንን ይቀይርልን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ። ጌታየ መድሃኒቴ ሁሉ ግዜ ይህን ጽሑፍ አንብባት ሃጢአተኛ ነሽ ብለሽ አትናቀኝ አምላኬ ሃጥአንን የማንጻት ልማድህ ነውና።ሰላምህ አድለን
@rahwaweldegers5866
@rahwaweldegers5866 2 года назад
Yezemena Afe'werku tebarek...Eritrea 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
@emano5974
@emano5974 10 месяцев назад
እኛን በሚገባን መልኩ ስለምታስተምረን ወላድተ አምላክትጠብቅልን እድሜና ጤና ጸጋውን ያድልልን እናንተን ለሰጠን የንግል ማርያም❤ልጅ❤❤❤
@salamrita2646
@salamrita2646 2 года назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@AGAPEERI
@AGAPEERI 2 года назад
Aseyyyyy qale hiwet yasamalin.
@whabetsega4832
@whabetsega4832 Год назад
መ ምህር አንተን የተሸከመች ማህጸን አንተን ያያገባች እህት ከንተ የተፈጠሩ ልጆች እንዴት የተባረኩና የታደሉ ናቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@estifanosabera162
@estifanosabera162 2 года назад
kale hiwot yamesemalen.....endmey na tena yesteh memeher
@user-cm1cu3su3m
@user-cm1cu3su3m 2 года назад
ቃለ ሄወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይሰጠልን😍⛪
@tamratgetu1158
@tamratgetu1158 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ እኛንም እንደ ሳምራዊቷ ሴት ዳግም የማንጠማበትን የህይወት ውሃ እንድናገኝ እሱ በቅዱስ ቃሉ ውስጣችን ይሙላው፡፡
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 Год назад
ኣሜን🤲
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 2 года назад
Kale Hewit yasemalen bereketwo yedarbin memhere 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@lulishiferaw2876
@lulishiferaw2876 2 года назад
ውይ ስጠብቀው የነበረ ጉባዬ ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን
@ayantugirma8947
@ayantugirma8947 2 года назад
Kal hiwot yasemalen lemengest semayat yabkalen bebetu yatsenalen be edme betena yakoyelen...egnam yesemanewun kal 30,,60 100 yamare fere edenafera ye egziyabher fikaddu yehun amennn
@wubetuelsy8888
@wubetuelsy8888 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቀለ ህወት ያሰማልን ግሩም ትምርት ነው እግዝአብሔር ፀጋው ያብዛልንነ🙏🙏🙏
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ ዲያቆን ናችን ድንቅ ቃል ነዉ ጆሮ ያለዉ ይስማሃ
@eyobkasahun4235
@eyobkasahun4235 2 года назад
ድንቅ ትምህርት ነዉ ይቀጥል ቃለ ሕይወት ያሰማልን መመህር ሄኖክ
@bathelreshad1812
@bathelreshad1812 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@tube8199
@tube8199 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
@genettube1107
@genettube1107 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ህይወት
@tube8199
@tube8199 2 года назад
@@genettube1107 እሺ ቤተሰብ ያደረገኝን መልሳለሁ
@user-qu2kf2yi9l
@user-qu2kf2yi9l 2 года назад
Egziabher yagelgelot zemenehen yibarkeleh wandimachin kaleheweten yasemalen
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 4 месяца назад
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን እግዚአብሄር አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@abyemariam8531
@abyemariam8531 2 года назад
Amen kalehiwot yasemalen memhrachen
@selmawetselmawet7769
@selmawetselmawet7769 2 года назад
ቃሌውትያስ ማልን ውንድማችን እረጀም አገልግሎት እድሜ ከጤናጋረ ዩስጥልን እግዚሄቤረ
@bezakebede8029
@bezakebede8029 2 года назад
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልንእኛንም ቃሉ ሰምተን 30 60 100 ያማር ፍሬ እንድንናፈራየርሱ መልካም ቅዱስፍቃድ ይሁን አሜን 🤲🤲🤲
@abebakahsay1228
@abebakahsay1228 2 года назад
Kale hiwetn yasemalen tsegawen yabzalh wendmachen 👏💖
@user-zl9yd8fy9q
@user-zl9yd8fy9q 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እማምላክ ወላዲት አምላክ ትጠብቅልን🙏🙏💒🍃🌿💒🛐
@enatfantaergoya
@enatfantaergoya 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ እግዚአብሔር አምላክ ይጻፍብን አሜን
@user-qc2lk7vj2o
@user-qc2lk7vj2o 2 месяца назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልክ
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@kidistyemanebirhan6185
@kidistyemanebirhan6185 2 года назад
እግዚአብሔር ቅዱስ አንደበት ስጥቶሃል ረጅም የአገልግሎት ዕድሜ ይስጥህ ልጃችን እስተማሪያችን ዲያቆን ሄኖክ እንዴት እንደወደድኩህ
@janetkassay2555
@janetkassay2555 2 года назад
አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@alemtsehayzewdie5942
@alemtsehayzewdie5942 2 года назад
Amen Amen Amen! Kalhiwot yasmah dear bro Dn . Henok H.
@user-op5yx7mx6u
@user-op5yx7mx6u 2 года назад
amen amen amen kale hiyiwetin yasemalen
@novabellatrixs421
@novabellatrixs421 2 года назад
አሜን አግዚአብሔር ይባርክህ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 года назад
Egzibher yimsegn diyacon 💚💛❤ Amen (3) kale hiwot yesemalen ጸሎት ወደ ቅዱስ ሚካኤል በስማአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለምንልን :የሉኡል እግዚአብሄር መላክ ሚካኤ ሆይ ታደገን:እስራኤልን በምድረ በዳ የመገብክና በደመና አምድ የመራክ ሚካኤል ሆይ በዝች ሰአት ጸሎቴን ስማ:የአለም አስተዳዳሪ ሹም ሚካኤል ሆይ የሰማይን መና ትመግበን ዘንድ ናልን:ለሚፃረሩን መሪያቸዉ የሆክ ሚካኤል ሆይ በዝች በቤተ መቅደስ (ስፍራ) ጸሎታችንን ተቀብለህ አሳርግልን: ሰዉን ለመርዳት ሁልጊዜ ፈጣን የሆክ ረዳታችን ሚካኤል ሆይ ዘዶዉን ተዋግተህ ወደ ጥልቁ እደጣልከዉ ዛሬም በእኛ ህይወት ላይ ሰልጥኖ የሚፈታተነን ሰይጣን ወደጥልቁ ወርዉርልን: ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ሆይ ሰይጣን በሚዋጋን ጊዜ ፈጥነህ ተከላከልልን: ከዳቢሎስ ወጥመድና ክፋት እኛን ለማዳን እረዳታችን ሁን: የሰማይ ሰራዊት አለቃ የሆክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰወችን ለማጥፋት በአለም ላይ የሚዞሩትን አጋንትን ከአምላክ በተሰጠህ ሀይል ወደጋሃነም ወርዉረህ ጣላቸዉ: በኋለኛዉ ዘመን ለእኛ ለሰዉ ልጆች በመከራችንና በችግራችን ሁሉ አብረኸን ልትቆም የተሰጠኸን ሚካኤል ሆይ በስራችን: በንግግራችን: በትዳራችን: በከገልግሎታችን ሁሉ እኛ በማናዉቀዉና ባላሰብንዉ ባልጠበቅንዉም መንገድ ሊያጠቁን ከሚመጡት ክፉ አድራጊወች ሁሉ ጠብቀን: የእግዚአብሄር መላክ ተወዳጁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አይኖችህ የርግብ : ልብስህም አጸባራቂ ነዉ: ልመናንም በጌታ ፊት የምታቀርብልን መስዋዕታችን : እጣናችንን: ጸሎታችንንም የምታሳርግ ሰማያዊ ካህን ነህና ዛሬም ስለህይወት ጉድለታችን : ስለገጠመን መከራ : ስለከበደን የጊዜዉ ችግር ሁሉ የምናቀርበዉን ፀሎት አሳርግልን ደግና በጎ መልስም አምጣልን:: ዛሬም ደግሞ ተዋት ብለህ ስለ ስንፍናችን ጠበቃ ሆነህ አማልደን ለዘላአለሙ አሜን::
@user-ff6do1ri9x
@user-ff6do1ri9x 2 года назад
መምህሬ 💚👏
@alambekallah7541
@alambekallah7541 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 2 года назад
IGZIABIHER Amlak Betsega lay tsegan lememihirachin yadililin!!!
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ኣሜን(፫)
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 2 года назад
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ዳ/ን ሔኖክ
@koigatu615
@koigatu615 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህር አሜን
@meronzeleke5906
@meronzeleke5906 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን።
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ከእግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ
@user-oh6rc3mv6w
@user-oh6rc3mv6w 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💐🌾❤️
@abebebelie1955
@abebebelie1955 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@senaitkelemework2034
@senaitkelemework2034 Год назад
አግዛበሄረ አንተን ሰለሰተን ሰሙ ይባረክ : ሺ ዓመት ኑረልን : ወንደማቺን ያገለገሎት ዘመነህ ይ ባረከ .
@maregmareg2190
@maregmareg2190 2 года назад
ግሩም ድንቅ ነው አደበተ እርቱ የተዋህዶ አርበኛ እውነት ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህወትን ያስማልን እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ያድልህ 💕🍃 *በቅዱስ ቃሉ እድንጽናና እና እድናርፍ ያርጋችሁን ማህበር ጽዎን ሚዲያ እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን💕🍃*
@genetassefa619
@genetassefa619 2 года назад
Amen 🙏 🙏
@desalegnmaru6498
@desalegnmaru6498 2 года назад
አሜን ረጅም እድሜ ይስጥህ
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@letaykahsay3394
@letaykahsay3394 2 года назад
ሰለም መምህር አሜን 🙏🙏🙏🤲🙏
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ ድንቅ ስብከት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 💚💛❤ዘረኝነትን ያጥፋልን ::
@user-ys4vi4ev6j
@user-ys4vi4ev6j 6 месяцев назад
መምህሪችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-hw4rc5cb9u
@user-hw4rc5cb9u 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን❤❤❤
@jessyethiopiaxhdhjxjdudidi5435
@jessyethiopiaxhdhjxjdudidi5435 2 года назад
ቃል ህይወት ያስማልን
@zebenaygirma3311
@zebenaygirma3311 2 года назад
አሜን ቃለህይወት ያስማልን መምህር እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናህ!!!
@user-ih9ww9lx5r
@user-ih9ww9lx5r 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤነውን ይስጥልን ወንድማቻን
@aass5403
@aass5403 Год назад
አቤት አጋለልፀ በእውነት እግዚበሔር የጥቡቅልን መምህርችን ቃለ ህወት ያሰማልን😘😘😘😍😍
@SolomonVA
@SolomonVA 2 года назад
የዋህዶ ኃይማኖቴ፡ እውነት የተዋህዶ ልጅ መሆን መታደል ነው፡ መጽሐፍ ቅዱስ ሁላችንም አለን ግን እንዲህ የሚያብራራልን ካላገኜን በፍጹም አይገባንም፡ ወንድማችን ዲያቆን ሔኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ ጸጋውን ያብዛልህ።
@desalegnmaru6498
@desalegnmaru6498 2 года назад
እንዳንተ አይነት መምህር ያፈራች ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ፡፡we love u.
@myandtgtube4887
@myandtgtube4887 2 года назад
እድሜና ጤናን ያድልልን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 7 месяцев назад
ቃልሂወትን ያሰማልን መምህር በእውነት አስተዋይ ልቦና ያድለን 😢😢😢
@yonasasres7800
@yonasasres7800 2 года назад
Amen Amen Amen
@heptamesh4797
@heptamesh4797 2 года назад
Elelelelelelelelelelel
@amethiopian2360
@amethiopian2360 Год назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ❤️🙏
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 2 года назад
Amen amen amen amen amen amen amen 🤲🙏🕯🤲🙏🕯
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 года назад
God bless you more thank you
@tigstshewafra7683
@tigstshewafra7683 2 года назад
የሂወትን ቃል ያሰማልን❤
@habtamdetso5430
@habtamdetso5430 2 года назад
ቃል ሂይውት ያስማልን መምህራችን ፀጋ እግዚአብሔር ተብዛልክ
@amsalselassie6773
@amsalselassie6773 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@user-qg2oq1fz4p
@user-qg2oq1fz4p 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@girmachewatalo5456
@girmachewatalo5456 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
@---vx9lf
@---vx9lf 2 года назад
ቃለ ህይወት የስምዓልና ፀጋኡ የብዝሐልካ
@user-nq9ds6cm3x
@user-nq9ds6cm3x 2 года назад
እንቁ መምህሬ🥰😍
@akliloualmasegedaklilou
@akliloualmasegedaklilou 7 месяцев назад
ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ❤🙏❤
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@soliyanatesfagergish1005
@soliyanatesfagergish1005 2 года назад
ቃለ ሂወት የስመዓልና።እውነት ትለያለህ ምትገልጥበት ነገር ግሩም ድንቅ ነህ ጸጋው ያብዛልክ መምህሬ ባንተ ስብከት ኣዲስ ይሆነናል ይጣፍጣል🤍🙏⛪️
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 2 года назад
በእውነት ቃለህይወት ያስማልን መምህር አቤቱ ለንስሃ ሞት አብቃኝ።
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰሰማልን
@aseiefechdedu6717
@aseiefechdedu6717 2 года назад
ቃልሕውትያስማልን
@zinataa8371
@zinataa8371 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት የሰማልን ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ መምህራችን🙏🙏🙏🙏
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@edenhabeshawit924
@edenhabeshawit924 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሠማልን የምትወዳት ድንግል ማርያም ፀጋውን ታብዛልህ !!!🙏
@getiatunna3830
@getiatunna3830 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አቤቱ አስብን ይፋጣሪ
@zedyamaryamleg3097
@zedyamaryamleg3097 2 года назад
Memeher bewunet tetena uuuuufff bedeme besga yakonelen kale hiwote yasemalen ❤❤❤
@saratsegay6095
@saratsegay6095 2 года назад
Amen Amen Amen Kala hiwet yesmalna Memhre Amlke Edman Tenne Yehbelna 🙏❤️
@weltetinsaye80
@weltetinsaye80 2 года назад
Amnnn amnnn amnnn kale Hiwet yasmaln mengste semaytn yawrsln memhrachn Edmana Tena yestk yaglgilot zemnkn yebark Tsegawen yabzalk ewnt endzy Aynt yewtat muhier 🌹🌺🌿🌿💚💚💚🙏🙏🙏👍👍👍👏👏💐💐💐💙💙🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@biniammoges1507
@biniammoges1507 2 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያውርስልን።
@henokmerhatsidk4892
@henokmerhatsidk4892 2 года назад
TIHITINA KE TSEGA GAR YABZALEH MEMEHER
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 2 года назад
ቃል ህይወት ያስማልን መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይበርክልን አሜን
Далее
Olive can see you 😱
01:00
Просмотров 19 млн