Тёмный

"ኢየሱስ ክርስቶስ ያነጋገራቸው ሰዎች"-ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ- ክፍል 1 "መጻጉዕ"-New Series Sermon by Deacon Henok Haile 

ማኅበረ ጽዮን
Подписаться 142 тыс.
Просмотров 323 тыс.
50% 1

✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
ru-vid.com/show-UCol_...
እግዚአብሔር ያክብርልን

Опубликовано:

 

22 мар 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 494   
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 года назад
ወንድም ሄኖህ በትምህርትህ ፍቅር ወድቄያለሁ ቢያንስ በቀን አንድ ስብከት ሳልሰማ አድሬ አላውቅም ዘመንህ ይባረክ ወጣቶች ጠፍተናል ረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋውን አትረፍርፎ ይስጥህ አሜን❗️
@AMINADAB19
@AMINADAB19 10 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏እኛንም በተማርነው ትምህርት የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን🙏
@maregmareg2190
@maregmareg2190 2 года назад
ቢስማ ቢስማ የማይስለች አደበት ለመምህራችን ቃለህወትን ያስማልን እግዚአብሔር እርዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን👏💕
@ethiofacts4856
@ethiofacts4856 2 года назад
የእግዚአብሄር ቤተሰብ እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u 2 года назад
AMEN AMEN AMEN
@romanbetseha4206
@romanbetseha4206 2 года назад
ትምህርቱ የሚሰጠው የት ነው አድራሻውን የሚያውቅ ካለ
@alemgato3993
@alemgato3993 2 года назад
💘💘💘🤲🤲🤲🤲🤲🤲💘💘💘💘⛪🤲🤲🤲⛪⛪⛪⛪🤲🤲
@ermiyasgetachew6406
@ermiyasgetachew6406 2 года назад
C (##0
@lemlemtamiru1246
@lemlemtamiru1246 Год назад
ላስተማሩን ለመከሩን ለገጸጹን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፍ እርስት የሆነችውንም መንግስተ ሰማያትን ያዋርቅልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም ሰምተን የምንተገብርበትን እዝነ ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን አሜን አሜን❤
@user-ih9ww9lx5r
@user-ih9ww9lx5r 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት ወንድም አባቶች ስላሉን እድሜና ጤነውን ይስጥህ
@weleteyohannes7776
@weleteyohannes7776 2 года назад
አቤት መባረክ በዚህ ዘመን በወጣትነትህ ይህን የመንፈስን ህይወት የሚያለመልም ትምህርት ለመስጠት የቻልክ። ጠብቆ በቤቱ ያቆይህ ያፅናህ🙏
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u 2 года назад
AMEN AMEN AMEN
@hermela603
@hermela603 2 года назад
wendma menfsa yechinkal men maerg endalbgne alkm ke egzabher reka alhu ebakeh erdagne
@mazghana2269
@mazghana2269 2 года назад
@@hermela603 አሜን
@mazghana2269
@mazghana2269 2 года назад
ቃለህዎት።ያሰማል
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ጤና ከጸጋ ጋር ያድልልን በእውነቱ ድንቅ ስብከት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ❤🎉
@mekdigersu2035
@mekdigersu2035 2 года назад
የምትወዳት እመአምላክ አዛኝቷ ከዚ በላይ ፍቅሯን ታብዛልክ ለኛም
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-fg4zr7pd4l
@user-fg4zr7pd4l 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@MasaMasa-fk2ow
@MasaMasa-fk2ow 2 года назад
ቃለሂወትያሠማልንበድሜበፀጋያኖርልን
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 года назад
@@user-fg4zr7pd4l Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen
@yonasfeten2556
@yonasfeten2556 Год назад
ህይወቴን ሙሉ ወንጌ ሰምቻለሁ እንደዚህ ትምህርት እጅግ ደስ ያለ ውስጤን የኮረኮሩኝ መኖሩን እጠራጠራለሁ እግሒአብሔር እብዝቶ ይባርክል
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 года назад
ወይ ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ:: የ "ጠበል" እና የ "ፀበል" ነገር ስላስረዳህ እጅግ አመሰግናለሁ:: ፀበል: አፈር (ትቢያ) ጠበል: ውሃ መማር ደጉ የሚባለው ይህ አይደል:: Fantastic!! ቃለ ሂወትን ያሰማልን::
@ethiofacts4856
@ethiofacts4856 2 года назад
የእግዚአብሄር ቤተሰብ እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 9 месяцев назад
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን የማይጠገብ ትምህርት
@user-on1fk7wx2o
@user-on1fk7wx2o 2 года назад
የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ መድሃንያአለም ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ መምህር አሜን አሜን አሜን
@ethiofacts4856
@ethiofacts4856 2 года назад
የእግዚአብሄር ቤተሰብ እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ
@user-wj1tc2fb6n
@user-wj1tc2fb6n 7 месяцев назад
በስመአብ ወወልድ አሀዱ አምላክ አሜን ፈጣሪ እደናተ ያሉ መምህር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን መምህር በተለይ ለእኛ በስደት ለምንኖር እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏
@MesertNugse
@MesertNugse 3 дня назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ወድማችን ሔኖክ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤
@memeg3293
@memeg3293 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማን
@mesimuller3830
@mesimuller3830 2 года назад
ፈጣሪ እድሜክን ያስረዝምልኝ እና ከስርክ ቁጭ ብዬ የምማርበትን ፀጋን ይስጠኝ መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
@selamawitzewdu4341
@selamawitzewdu4341 2 года назад
በእውነት የማልጠግበው ትምህርቶች ናቸው የሚገርመው ትህትናው የሚያስተምርበት አስተምህሮ እንዳይገባህ ብትፈልግ እንኳን ሳትፈልግ አፍህን የሚያስፈልግ ተከታታይ ትምህርት ነው ይሄው ጾሙ አልቆ ስንት ወር ሆኖትም አይጠገብም ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ዘመንህ ይባረክ ጸጋውን ያልብስህ መጽሐፍ ቅዱስን ፍትፍት አርገህ ስለምታሳውቀን እናመሰግናለን
@lizanworkatnafu2809
@lizanworkatnafu2809 2 года назад
አሜን ክርስቶስ በነፍስም በስጋ ይፈውሰን! መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን! እድሜ እና ጤና ይስጥልን!
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 2 года назад
ተዋህዶዋችን ያሏት ነገሮች ሁሉ ምርጥ ናቸው!!! ዶግማ ቀኖናችን; ያሬዳዊ ዜማችን : ግእዛችን: ንዋየ ቅድሳታችን: ካህናት : ዲያቆናታችን : መምህራኖቻችን !!! ብናውቀው በጣም የታደልን ነን!!!
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 2 года назад
በትክክል ይሄ በአለም ልዩ የደረገን
@ayo7639
@ayo7639 2 года назад
ወንድም ዲ/ን ሔኖክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሕይወትክ የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ፡፡ እኛም በሰማነው ቃል ሕይወትን እንድናገኝ ጌታ ይርዳን፡፡
@ethiofacts4856
@ethiofacts4856 2 года назад
የእግዚአብሄር ቤተሰብ እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ
@user-bi4jg7ki8g
@user-bi4jg7ki8g 11 месяцев назад
ወንድሜ ዲያቆን ሄኖክ አመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጸጋውን ታብዛልህ በእውነት ኦርቶክስ መሆን እራሱ መመረጥ እኮ ነው
@honormobile9742
@honormobile9742 Год назад
መምህር ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት ትምህርቶችክ የተፈተፈቱ ናቸዉዉ ስርፅ ብለዉ ነዉ የሚገቡት እድሜህ ይርዘምልን ።እመ አምላክ ትጠብቅህ።
@gichaaboneh3933
@gichaaboneh3933 3 месяца назад
እፉ ልብን ያርሳል አቤቱ በምህረትህ ይቅር በለን
@ShetayTurki
@ShetayTurki 2 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤🎉🎉
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 4 месяца назад
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 8 месяцев назад
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen
@fikirbekele3051
@fikirbekele3051 2 года назад
✝✝✝ቃለ ሕይወት ያሰማልን✝✝✝
@ethiofacts4856
@ethiofacts4856 2 года назад
የእግዚአብሄር ቤተሰብ እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ
@itayodose6116
@itayodose6116 2 года назад
Amen..amen..amen kale..hiwet yasemal memhrachin
@goodlive1573
@goodlive1573 2 года назад
Amen Amen Amen
@asterzewdie-pz9ud
@asterzewdie-pz9ud Год назад
Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@amarechbekele1477
@amarechbekele1477 2 года назад
Amen amen amen qalehewet Yasemalen
@amirsad4113
@amirsad4113 2 года назад
አንተን የመሰለ መምህራን ስላለን ተመስገን ነው በርታልን ክርስቶስ ሞገስ ይሁንህ😍
@ethiofacts4856
@ethiofacts4856 2 года назад
የእግዚአብሄር ቤተሰብ እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ
@amirsad4113
@amirsad4113 2 года назад
@@ethiofacts4856 እሲ አባቴ አንተም ትምህርቱን በደንብ ስማ በርታም😍
@user-kf3uy8bk3r
@user-kf3uy8bk3r 4 месяца назад
Amenn amenn amenn
@dr.amarebekuretsion1585
@dr.amarebekuretsion1585 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ከክፉ ይሰውርህ እመብርሃን በምልጃዋ ትጠብቅህ:: የበለጠ የምታገለግልና ነፍሳትን የምታድን ያድርግህ::
@wubetmamo72
@wubetmamo72 2 года назад
Fetari yagelgilot zemenihin yibarkih wondimie
@dataa1056
@dataa1056 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
@tigistbiruk8062
@tigistbiruk8062 2 года назад
Amen Kale Heiwet yasemalen Egziabher tegawen yabezalen
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@hananmolla133
@hananmolla133 2 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን
@liyagashahun8632
@liyagashahun8632 2 года назад
"May the Lord, the God of Israel, under whose wings you have come to take refuge, reward you fully for what you have done.” (Ruth 2:12, NLT) Amen!
@ethiofacts4856
@ethiofacts4856 2 года назад
የእግዚአብሄር ቤተሰብ እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ
@hdtytee7117
@hdtytee7117 Год назад
​@@ethiofacts4856 ፣፣😮፣😅 15:02 😊😊😊
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 Месяц назад
አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣ በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ስብከቶት እንዳ ማር ይጣፍጣል 💚💛❤️✝️
@user-vq4bi2je7w
@user-vq4bi2je7w 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን። በእድሜ በጸጋ ጠብቆ በቤቱ ያኑርልን። ጌታ መንፈስ ቅዱስ ነገርህን ሁሉ ያከናውን....ተባረክ!!
@user-io4rc7gr3q
@user-io4rc7gr3q 2 месяца назад
AMeenn🙏🙏Ameenn🙌🙌💠🚼💒🎀💚
@zeharamohammed990
@zeharamohammed990 2 года назад
Kalehiwetin yasemalen Ameen🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@fggghjii4311
@fggghjii4311 Год назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህርየ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️💚💛❤💛💚
@Ethiott
@Ethiott 2 года назад
kale hiwot yasemalin memihrachn be Edimena Tena yakoylin
@blackviwblackviw7661
@blackviwblackviw7661 2 месяца назад
Amen amen amen 💒💒💒
@gosayeniguse
@gosayeniguse Год назад
ተባረክልን የልጅነት ጊዜህን ይባርክልህ
@zenebechmengste-wk7ce
@zenebechmengste-wk7ce Год назад
Amen kaleheywet yasemalen
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abrehamgebeyehu8464
@abrehamgebeyehu8464 2 месяца назад
ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ እግዚአብሔር ከዕቅፉ አያዉጣህ ወንድማችን 🙏🙏🙏
@meseretasafe3095
@meseretasafe3095 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!❤🙏
@henokmerhatsidk4892
@henokmerhatsidk4892 2 года назад
tsega ke tihetina ga yabzaleh my favorite memeher
@senayttberehan8968
@senayttberehan8968 2 года назад
Amen
@senayttberehan8968
@senayttberehan8968 2 года назад
Kaleheywet yasmalen
@natawesome5612
@natawesome5612 2 года назад
Abet Kale hiwot yasemalin wondimachin Egziabher mulu edmena tena yistih
@kikayejo9852
@kikayejo9852 2 года назад
Kale hiwet yasemale memeherchen ye agelegelote zemenhene yebarkelen 🙏🙏🙏
@user-xd3db4gc7q
@user-xd3db4gc7q Год назад
ቃሉን እንማር ዘንድ የመረጠን እግዚያብሔር ስሙ ለዘለአለም ይመስገን........
@sabaameha9207
@sabaameha9207 2 года назад
AMLAKE KIBER MISGNA YIGBAH ENEDEZIH AYNET ASTEMARI SLESETEHEN KALE HIWOT YASEMALN
@user-hw4rc5cb9u
@user-hw4rc5cb9u 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን❤❤❤
@user-zc8jx9di8e
@user-zc8jx9di8e 2 года назад
በውነት ቃለሕይውት ያሰማልንን
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የቃሉ በለቤት ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን. የእግዚአብሔር ቸርነት የድንግል ማርያም ምልጃ የቅዱሳን ፀሎት በረከት ይደርብን አሜን ለመምህራችን እድሜና ፀጋን ምስጥሩን ጥበቡን ያድልልን አሜን ወአሜን
@ethiofacts4856
@ethiofacts4856 2 года назад
የእግዚአብሄር ቤተሰብ እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 11 месяцев назад
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልንመምህራችን
@according6414
@according6414 2 года назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያሰማልን መምሕራችን
@ethiofacts4856
@ethiofacts4856 2 года назад
የእግዚአብሄር ቤተሰብ እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ
@aa11aa83
@aa11aa83 2 года назад
ዋውቃለህይወትያሠማልን
@SelamDesalegn-te6oz
@SelamDesalegn-te6oz 2 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜክን እጥፍ ያድርግልክ
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 2 года назад
አሜን ቃለ ሕይውት ያስማልን 🙏
@ethiofacts4856
@ethiofacts4856 2 года назад
የእግዚአብሄር ቤተሰብ እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ
@henoktebik7356
@henoktebik7356 2 года назад
ቃለ ህይዎት ቃለ በረከት ያሰማልን
@mitmitmi
@mitmitmi 2 года назад
አሜን ፫ ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛሎት
@mulukenalene2497
@mulukenalene2497 Год назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ጌታሆ ፈውሰኝ
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 11 месяцев назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን እኛንም በምህረቱ ይፈውሰን አሜን!!
@ruthgesesse3595
@ruthgesesse3595 2 года назад
Tebareklgn ❤️❤️❤️❤️
@breyhabeshawit8280
@breyhabeshawit8280 9 месяцев назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ትምርትህ ለነፍሴ ምግብ ነው እውነት ስሰማው ስሰማው ትምርትህ አልጠግበውም 😢❤❤❤❤❤❤❤
@blentube1484
@blentube1484 2 года назад
Weyyy wendimachin egziabhar yeagelglot zemenhn ybarklin
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን ደግመን ኃጢአያት እንዳንሰራ መድኃኔዓለም ይጠብቀን መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@salamrita2646
@salamrita2646 2 года назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@mekdi8871
@mekdi8871 Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን
@user-cq3cz4pq9i
@user-cq3cz4pq9i 2 года назад
ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔው ይመስገን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችንበእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ethiofacts4856
@ethiofacts4856 2 года назад
የእግዚአብሄር ቤተሰብ እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ
@solomonjima2097
@solomonjima2097 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን። ረጅም የአገልግሎት እድሜን ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ይስጥልን። በሌላ ተከታታይ ትምህርት በመምጣትህ በጣም ደስ ብሎናል። እግዚአብሄር ጉባኤያችንን ይባርክልን። አሜን።
@araraymezmur959
@araraymezmur959 2 года назад
ሰላም ለናንተ ውድ የተዋህዶ ልጆች ጾም የነብስን ቁስል ታድናለች የስጋ ምኞትንም ታስወግዳለች ሙሴ በሲና ተራራ እንደጾመው ለወጣቶችም ትእግስትን ታስተምራለች !!!!! መልካም የጾም ወክት !!!!
@ethiofacts4856
@ethiofacts4856 2 года назад
የእግዚአብሄር ቤተሰብ እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ
@user-rt2py3eh7c
@user-rt2py3eh7c Год назад
ቃል ህይወት ያስማልን
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q 2 года назад
በእዉነት የሰማነዉን በልቦናች ያሳድርልን አሜን ፫ መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ተስፋ የምናረጋትን መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን ፫ ❤
@AB-pd2rn
@AB-pd2rn 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@ethiofacts4856
@ethiofacts4856 2 года назад
የእግዚአብሄር ቤተሰብ እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ
@SaraaterefaSaraatarefa
@SaraaterefaSaraatarefa 7 месяцев назад
ቃል ሕዎት ያሰማልን ማምርህችን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@rehmatsaeed3850
@rehmatsaeed3850 2 года назад
ቃለሂወት ያሠማልን በእዉነት ❤❤❤በዴሜበፀጋያኑርልን የሠማነዉን በልቦናቺን ይፃፍልን❤❤❤
@POWER.....
@POWER..... 2 года назад
አሜን፤ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@chaltulemesaabera8840
@chaltulemesaabera8840 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን ፀጋውንም ያብዛሎት አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን
@eashaeasha4861
@eashaeasha4861 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@shewitsium5514
@shewitsium5514 Год назад
Qal hiwet yasemaln wendmachin.
@burtegirma757
@burtegirma757 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማልን እግዝአብሔር ጠጋዉን ያብአዞሎት
@user-vo3pl4zu6y
@user-vo3pl4zu6y 5 месяцев назад
ቃለ,,ህይወትያሠማልን,,መምህሮየ,,እድሜናጤና,,ይስጥልን❤❤
@user-xt8ho3sm2l
@user-xt8ho3sm2l 2 года назад
Amen kale hiwoten yasemalen
@andalemtedla1366
@andalemtedla1366 Год назад
አሜን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን
@user-pz8nl9sz6u
@user-pz8nl9sz6u 2 года назад
እግዚአብሔር ይሰባሕ መምህርነ💗"ኢየሱስ ክርስቶስ ያነጋገራቸው ሰዎች"💗 እግዚአብሔር የሀብከ ዘከመ ልብከ ወይፈጽም ለከ ኲሉ ስምረትከ መምህርየ 💗ጥቀ ንሴብሐከ 😍እግዚአብሔር የሀብ ለነ ጸጋ በድበ ጸጋ💗
@yohannesteffera4682
@yohannesteffera4682 2 года назад
ይሴባሕ ኵሎ ሥምረተከ የሀብ ለከ ጸጋ በዲበ ጸጋ
@ethiofacts4856
@ethiofacts4856 2 года назад
የእግዚአብሄር ቤተሰብ እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ
@user-pw4ji8qt3l
@user-pw4ji8qt3l 4 месяца назад
ቃለሂወትያሠማልን
@serkalemfikadu8512
@serkalemfikadu8512 2 года назад
Kale hiweten yasemalen tesfa mengeta semayaten yawerselen bertalege yena Geta
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 10 месяцев назад
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-wt5gh5ub2l
@user-wt5gh5ub2l Месяц назад
ቃለሂወት ያሰማልን
@ShegawDeires
@ShegawDeires 7 месяцев назад
ቃለሂወት ይስማልን
@arsemaarsema7114
@arsemaarsema7114 2 года назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@lilyshitu7921
@lilyshitu7921 2 года назад
Egzhibre amelak erjeme edema Ena Tena yesetslegn fetary be ewuntt hiwot yemelewots yamare fira temert neber qle hiwot yasemalen
Далее
💋🧠
00:38
Просмотров 34 тыс.
NAME THE EURO 2024 PLAYER OR SWIM 💦
00:35
Просмотров 11 млн
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
💋🧠
00:38
Просмотров 34 тыс.