Тёмный

ሳሞራ እንደወጣ ቀረ ፤ ባሏን ፍለጋ ወጥታ ባል ያገባችው ወይዘሮ|ETHIO FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 768 тыс.
Просмотров 303 тыс.
50% 1

www.gofundme.com/f/ethio-foru...

Опубликовано:

 

8 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 284   
@senaitdemisse9177
@senaitdemisse9177 5 месяцев назад
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነዉ ደሞ የሚሰማ ካለ ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ❤
@Aboshemane-wk6fk
@Aboshemane-wk6fk 4 месяца назад
ታላቁን የነፃነት ታገይና የጨቋኝ ቅኝ ገዢዎችን አሰወጋጅ አምባገነን እያለ በማያውቀው ገበቶ ከመዘላበድ ሰለሚያውቀው አማራ ጠሉ ዘረኛውና ጨፍጫፈው ፉል ሰታር ጄኔራል ተብዬ ሳሞራየኑሰን እንደ ተለመደው የወያኔያዊ ውዳሴ ትንተና ብሎ ቢያቀርብ ይሻለው ነበር
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ይሔን ክፉ አረመኔ አገዛዝ ከምድራችን ነቅለህ አውጣልን ወገኔን ጨረሳቸው 💚💛❤️🥹😭😭🙏
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 5 месяцев назад
አሜን
@yonasassefa8552
@yonasassefa8552 5 месяцев назад
አሜን
@fish618
@fish618 5 месяцев назад
Anen
@user-cx9uy7pq8p
@user-cx9uy7pq8p 5 месяцев назад
ይህ ስራአት የሚወዲቀው አማራናትግሬ ሲታረቁ ነው ሁለቱ ትልቅ ህዝቦች አንዲ እዲሆኑ እንፀልይ
@user-cx9uy7pq8p
@user-cx9uy7pq8p 5 месяцев назад
አሜን
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 5 месяцев назад
እነዚን የትግራይ ህዝብ ግፈ ደም ይፋረዳቸው አርከበና ሳሞራ
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 5 месяцев назад
​@@user-bc5gs9bk8eሌላውኮ በውጭ ሐይል አልተገደለም። ለምን ንገሩን ትላላችሁ? እነሱ በልባቸው ምን እንደሚያስቡ ባላውቅም በኤርትራ ሐይሎች ተባብረን የትግራይን ሕዝብ መውጋታችን አሳፋሪ ታሪካችን ሆኗል። እና ውርደታችንን ተቀብለን ዝም ብንል አይሻልም? እኔ አፍሬአለሁ።
@abebechimbae7252
@abebechimbae7252 5 месяцев назад
​@@user-bc5gs9bk8eአናንተ አርሰብራሳቹህ ነው የምትገድዳሉ ያላቹህ ትግራይ ሕዝብ ግን አገሬ የምንላት የነብረቹ ጦጰያ 15 ባአድ አገር ጋብዛ ውራን በአለም ታዬቶና ተሰምቶ የማይቅ ግፍ አድርሳቹህልን አብያተክርስቲያናት መሰግዶች ገዳማት በመድፍና በዶሮን አፍርሳቹህ ቅርሰ የሰረቃቹህ ውረዳች ካህዲዎች ባንዳዎች ናቹህ አሺ የጉሬቤት ሰው ፅሕፅሕቲ
@meharugirma5318
@meharugirma5318 5 месяцев назад
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን ? የሀገራችን የሰላም ጉደይም በእጅህ ነው 🙏
@frezerkebe8164
@frezerkebe8164 5 месяцев назад
🙏 God is able
@etheth5034
@etheth5034 5 месяцев назад
አረ ጌታሆይ ቶሎ ና እኛ ደክሞናል ቶሎና የደሀው ንፁሀን እልቂት በዛ 😭😭😭😭😭😭
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 5 месяцев назад
በጣም እንጂ ኡፍፍፍ 😭💔😭😭💔😭
@denk_tube2292
@denk_tube2292 5 месяцев назад
አሜን ቶሎ ይምጣ መሮናል ይገላግለን
@user-md9rh7kz5k
@user-md9rh7kz5k 5 месяцев назад
@etheth5034ሙስያቹ ና ካላለዉ አይመጣም😂
@Shewit_Weyane
@Shewit_Weyane 5 месяцев назад
995 አመት ይቀረዋል። ትግራይ ላይ ግፍ ሲያወርድ ንጉስ ሆይ ሺህ አመት ግዛን ብላችሁት የለ?
@abrhamkebede4256
@abrhamkebede4256 5 месяцев назад
TDF and ethio forum ,ወስጤ ናቸዉ
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 5 месяцев назад
ኢትዮ ፎረም እኳን ደና መጣቹ ክፉ መሬዎች የእጃቸው ያገኙ 😢😢
@asebewojilove-sx7cz
@asebewojilove-sx7cz 5 месяцев назад
ያየ ሰው ብለውካል ቤተሰቦችህ እውነት ነው የምታቀርባቸው ትንታኔዎች ልብን የሚመስጡ ሰርፆ የሚገባ በጉጉት የሚጠበቅ ነው ቀጥልበት በርታ
@nejatliben6293
@nejatliben6293 5 месяцев назад
የአምባገነኖች መጨረሻ አንድ አይነት ነዉ መጨረሻቸው አያምርም ለአብይ ተብዬዉም አዉሬ ቀን ይጨልምበት🙏
@KibretKebede-fg6re
@KibretKebede-fg6re 5 месяцев назад
የትግራይ ሕዘብ ለፍረድ ሊያቀርባቸው የሚገቡ 3 ጀነራሎች አሉ
@lovem7635
@lovem7635 5 месяцев назад
all Ethiopan
@NaniEset
@NaniEset 5 месяцев назад
Yes
@mandefrohabtewolde4197
@mandefrohabtewolde4197 5 месяцев назад
ይቅርታ የኔ ወንድም 3 ጀኔራሎች ሥላልከው ነው 3 ሢባዛ በመቶ ይሆናል ወይም ይበልጣል
@redaewayu7622
@redaewayu7622 5 месяцев назад
ኢትዮጵያም ከዛ በላይ ዋጋ ትከፍላለች ምክንያቱም በሰይጣን አምላኪ እየተመራች ነውና ። ብቻ እንጠብቅ ሁሉም እናያለን
@yadyado7120
@yadyado7120 5 месяцев назад
ጠንቋይ እና መተተኛ ደብተራ እየቀነሰ በሄደበት በዚህ ጊዜ ኮመንትህ ተራ ተረት ነዉ ። ሰይጣንን እንደሚያመልክ የነገረህ ሰይጣንህ መሆን አለበት። የመንደር ልጅ
@leylam.d2945
@leylam.d2945 5 месяцев назад
wel come yaye 👍 ያንባ ገነኖች ነገር ይገርማል አንዳይነት ያአንድ ሰዉ ልጅኳ እንደነሱ አይመሳሰልም
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 5 месяцев назад
ይገርማል ሁሌ አቀራረብህ ማራኪ ነው ።የገረመኝ ግን እንዴት ጨቋኝ ይወደሳል በዚች አለም💚💛❤🙏👏
@filimonatsba9833
@filimonatsba9833 5 месяцев назад
Sima bro ehe ayiresam awoo liki neh endet cheqagni yiwedesal bezich Ethiopian yemitibal ager hulum neger eyetederege now yeqiribi tiwisitachin tinanitina betigray hizib torinet sitawej mulu ye amara kilil torinetun degefew beye adebabayu yetoeinet digaf degimo degagimo digaf aderegu ehem alibekam yeamara belehaptich senga bere fiyel beg eyawata melak siraye bilo qetelu ehem alibeqam qesum papasum torinetun barekut qedesut letorinet tenesu kitet zimet bilo torinet awedash qedash hone kefit teselefu tinantina yetigray hizibi betank bejet behelokopter bemedif be zu 27 tedebedebe ye amara elit belew midia belew higi maskeber eyalu sayalamitu eyawatu beyemidiyachew astegabut ehem alibeqam ye Ethiopia mekelakiya mulu ye Shaebiya zerafi qemagni wetader ashebariw zerafiw fanoo ye amara liyu hayil ye amara milisha mulu ye kililoch liyu hayli yetigray hizibi beyemagoriya betiqoma andegna ediyaz tesatafi yeneberu ye amara sewich nachew Tigray be Drone sitidebedeb belayinesh amede zare tiliq sira serach eyalu tesalequbin qeledubin afezubin ye Tigray hizibi endi rab berab endiyaliq qutur and menged yemizegabin yenebere ashebariw fanoo now ehen menged mezigat ahunum endeqetele now bichaaa ayaliqim tenegrew kehulum belay eza sefer emigerimegni neger geday tewedash mowach tewedash now
@yabufikir
@yabufikir 5 месяцев назад
ትግራይ ኧደይ ይህ ልባም ጅግና ህዝቤን የነካ ሆዱ መሬት ይንካ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abderehimseid1226
@abderehimseid1226 5 месяцев назад
እኛም ጋር እንዲህ ዓይነት መገላገያ ቢፈጠር ብለን ፀሎት እናርግ ሞት ለእብሪተኞችና ደናቁርት መሪዎች:: ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!
@lovem7635
@lovem7635 5 месяцев назад
Ethiopia is in dip worst place it will not be easy to come out
@abderehimseid1226
@abderehimseid1226 5 месяцев назад
@@lovem7635 even if hell it is our country we wish to comes better......
@user-xh3cl2li3y
@user-xh3cl2li3y 5 месяцев назад
ወይኔ! የዘገባው ርእስ እንደወጣ ቀረ ሲል ከሃዲውና የተጋሩ የደም ባለ ዕዳው ሳሞራ የኑስ መስሎኝ ምን እሰማ ይሆን ብዬ ነበር።
@abrehetwoldemariam7460
@abrehetwoldemariam7460 5 месяцев назад
እሱም ኣይቀርለትም ክፉ የሰራ የስራውን ያግኛል
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 5 месяцев назад
​@@abrehetwoldemariam7460ማን ይለቀዋል። ይሄ ከሀዲ!
@user-on8dw8fw5j
@user-on8dw8fw5j 5 месяцев назад
ያዬ ተደምጠህ የማትጠገብ ድንቅ ጋዜጠኛ ተንታኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤
@Ethio575
@Ethio575 5 месяцев назад
ይድነካቸው ከበደ የነጋሪ ሚዲያ ባለቤት አራተኛ ፖሊስ መምሪያ መርካቶ ታስሯል እማካቹህ ለህዝብ አሰሙልን ኤትዮ ፎረም ሚዲያዎች ስወድክ ወንድሜ💚💛❤💪💪💪
@jimmyabriha6198
@jimmyabriha6198 5 месяцев назад
abiy yasfetawe
@user-nl2ie7wk1p
@user-nl2ie7wk1p 5 месяцев назад
❤❤❤ያየ ሠው(ኢትዮ ፎረም ናይ ሓቂ መንገዲ❤❤❤❤
@user-su7yo8nw8s
@user-su7yo8nw8s 5 месяцев назад
አንደበትህ ይባረክ
@kebronakililu9613
@kebronakililu9613 5 месяцев назад
ሰላም! ሰላም! ያየስው፥ ተንታኝ ነህ ክሽገሩ እሽቴ አስፋ ቀጥሎ አላውቅም እንትን ነው የምወድና የማዳምጠው ፤የአርስት ምርጫህንም አወደዋለሁ❤ ለሁሉም እናንተን የመስሉ ጋዜጠኞች ስላሉን ደስይለኛል ከናንተም ብዙ አናማራለን!!! ❤
@aaabbb-xx1tq
@aaabbb-xx1tq 5 месяцев назад
እህምምምምም የሚገርም ታሪክ ነው። በነካው እጅህ ስል ሳሞራ የኑስ ኣንድ ሁለት በለን። የህወሓት ታጋዮች እያባረረ ኦሮሞዎች ሲሾም የነበረው በሙስና የተጨማለቀው ሳሞራ የኑስ፡።
@nejatliben6293
@nejatliben6293 5 месяцев назад
ያዬ ስጠብቅህ እኮ 🙏
@user-hy8ce1xv4s
@user-hy8ce1xv4s 3 месяца назад
በጣም የሚወደድ ፕሮግራም ነው የራሳችሁ ፔጅ ቢኖር ደስ ይላልይ ከዜናጋ እየሆነ መለየት አልቻልንም በጣም ነው ምወደው ችሎታችሁ የሌለ ነው
@jahjira3135
@jahjira3135 5 месяцев назад
ስለ ሳሞራ የኑስ መስሎት የመጣ እጅ አውጡ 😅
@Saha598
@Saha598 5 месяцев назад
He is was the best general in Ethiopia 😢❤
@wondesnderese3667
@wondesnderese3667 5 месяцев назад
ሰላም ኢትዮ ፎረም ብዙ ትንተናህን ሰምቻለው ሚዛናዊነትህ በተለይ ጠይቀህ የምታልፋቸው መረጃዎችህ አቀራረብህ በቃ ምን ልበልህ በርታልን በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 5 месяцев назад
እንደ አምባገነኖች መጨረሻ የብልፅግናው መሪ መሆኑ እየቀረበ ነው።💪💪💪💪
@bahirdartribune287
@bahirdartribune287 5 месяцев назад
ቅዳሜን ይበልጥ እንድወዳትና በጉጉት እንድጠብቃት ሆንኩ። ኢትዮ ፎረም በርግጥም ትለያለች !!!
@admasualemayehu5626
@admasualemayehu5626 3 месяца назад
ጥሩ ትንታኔ ነው………….የጨቋኞች መጨረሻ ሁሌም ይህ ነው፡፡ አይቀርም፡፡
@eshetubelachew1740
@eshetubelachew1740 5 месяцев назад
ድንቅ ትንታኔ ጄሮ ያለው ይስማ ስአቱ ደርሶአል።
@albehidseidalbehid1143
@albehidseidalbehid1143 5 месяцев назад
❤የመጀመሪያ እና የመጨረሻ የሚከታተለው ብቸኛ ሚዲያ
@kiflubeyene149
@kiflubeyene149 5 месяцев назад
የሚገርም ፖስት ነው ሰለኛ ሀገር ሳሞራ ምን ሊሉን ነው ብለን ሰፍ ስንል የሞዛብኩን መሪ መዘከራችሁ አባገነኖች ዋ አያላችሁ ይሆን ገራሚ ነው
@shime9317
@shime9317 5 месяцев назад
wow....impressive story. T hank you ethioform
@Dani-pp2wg
@Dani-pp2wg 5 месяцев назад
ሳሞራ በስተ መጨረሻ መጫወቻ ልጆች ሆነ ቀረ ዝለጥ ታረኩን ያበላሸ ሸማግሌ
@tejubellete615
@tejubellete615 5 месяцев назад
ለእግዚያብሄር የሚሳነዉ የለምና የኢትዮጲያንም መሪ ነን ባዮች እንደነሱ አድርጎ በገላገለን!!!
@okdf6826
@okdf6826 5 месяцев назад
ነፍስ በላው አብይ አህመድ """እንደነዚ አይነት እያጠና ያደገ ይሆን ብዙ የሚያመሳስል ታሪክ ለው"""😅😅😅
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn 5 месяцев назад
ሳይሆን አይቀርም ይሔ መርገምት
@AhmedMohmed-gf3tw
@AhmedMohmed-gf3tw 5 месяцев назад
ጀግና እንደዚህነው
@alemayehuhaileselassie3378
@alemayehuhaileselassie3378 5 месяцев назад
Interesting story. Keep it up.
@sabatesfaye3361
@sabatesfaye3361 5 месяцев назад
Africa yeregemesh man yehon 💔
@alemashabreham5735
@alemashabreham5735 5 месяцев назад
Ethio forum deserves much better = One million subscribers until 31st December.
@selamfranklin3930
@selamfranklin3930 5 месяцев назад
Another masterpiece report! You are an amazing reporter 👏🏼👏🏼👏🏼keep it up!
@peaceisgood9639
@peaceisgood9639 5 месяцев назад
የኢትዮጵያው ጄኔራል ሳሞራ ስሙን ከሞዛምቢኩ ሳሞራ ቢወስድም ጨካኝ ኣልነበረም:: ይልቅስ ጀግናና ሩህሩህ ነበር:: በሰላምም ስልጣኑን ኣስረክቦ ተሰናበተ:: የሚያሳዝነው ግን እሱን የተካውን ጄነራል ሰዓረ መኮንን ባለጌው ብልጽግና ፓርቲ ከጓዱ ጀነራል ገዛኢ ኣብርሃ ጋር ቤቱ ውስጥ ኣስረሸነው :: እስከዛሬም ገደለው የተባለው ጠባቂም ሆነ ሌላ ሰው ለፍር ኣልቀረበም::
@abdulkerimnure922
@abdulkerimnure922 5 месяцев назад
ስተቶች ቢኖሩበትም ከማደንቃቸው መሪዎች አንዱ ነው። የሚስቱ ነገር እውነታው ግልፅ ያደርገዋል!!!
@Sunny-rt3cp
@Sunny-rt3cp 5 месяцев назад
Thank you very much ያዬ; I get to lean a lot about all those African leadership influence & motivations. I know it requires your dedications and patience to prepared. But,I wanted to express my gratitude for the cooperations and hard works you put in is greatly appreciated!!!
@EthioAlem9
@EthioAlem9 5 месяцев назад
ምርጥና አቀራረብ ሁሌም ። Ethio Alem።
@GNegasi
@GNegasi 5 месяцев назад
What Abiy feels now when his legacy will be narrated as dictator and how shameful will be his daughters listen their father was dictator.
@eritreainfo710
@eritreainfo710 5 месяцев назад
ወይ ትረካ ፡ ልብ ሚነካ ፡ ❤
@biniyamabera2379
@biniyamabera2379 5 месяцев назад
I really enjoyed the video. It was engaging and the entertaining. Thanks
@goytomtesfay9088
@goytomtesfay9088 5 месяцев назад
ያያስው አንተ ትለያለህ መግለፅ ቃላት አይገኝም ከጋዜጤኝ በላይ ነህ ቤት መፅህፉ ነው እድሜ ና ጤና 🙏
@berhanearaya-jh3ei
@berhanearaya-jh3ei 5 месяцев назад
ባሏን ፍለጋ ወጥታ ባል ኣገባች😂😂😂 ወይ ሴቶች ልክ ዉሀ እንዳየች እንቁራሪት ዉሀ ዉስጥ ዘሎ መግባት።
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 5 месяцев назад
Amazing 🧐
@betremussie4973
@betremussie4973 5 месяцев назад
Great explanation!
@bahirugossaye159
@bahirugossaye159 5 месяцев назад
I am happy for more than 600,000 subscribers....❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-il9ev7il7l
@user-il9ev7il7l 5 месяцев назад
#ትግራይ 💛❤️💎🙏
@user-il9ev7il7l
@user-il9ev7il7l 5 месяцев назад
@@user-cl2lj6mo1e 🙄😴😠😠🤐
@AbenezeratnafuAbenu
@AbenezeratnafuAbenu 5 месяцев назад
​@@user-cl2lj6mo1e jawisaw😂😂😂
@dawitargaw8088
@dawitargaw8088 5 месяцев назад
​@@AbenezeratnafuAbenuትግራይ የባዳ ሀገር ትውደም
@AbenezeratnafuAbenu
@AbenezeratnafuAbenu 5 месяцев назад
@@dawitargaw8088 ke enante belay banda ale ende kegorebet hager gar tazlachu le tigray yewegachat enante aydelachum ende ahun demo beseferut kuna new negeru belu chalut jawisaw😜
@alemashabreham5735
@alemashabreham5735 5 месяцев назад
Yaye is a VIP.
@gimjaamare509
@gimjaamare509 5 месяцев назад
Thanks Ethio Forum for your great deed findings of the African leaders .I wonder all are hunger of power and evil 😈.
@brianwagner6714
@brianwagner6714 5 месяцев назад
አቢይ አህመድ ይህ እድል ይገጥመዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
@abe8141
@abe8141 5 месяцев назад
የኛን ህፃን መሪም ቢደፋው::
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 5 месяцев назад
ፕሌኑ ሲወድቅ ለደቡብ አፍሪካው የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ የተደወለለት ከማለዳው 10 ሰአት ነው ይስተካከል ሶሪ እስከ መጨረሻ ሰላዳመጥኩ የምለው ስሌለኝ ነው 🙏😂😂😂 በዚህ አጋጣሚ የአቀራረብህ አድንቂ ነኝ♥♥♥
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 5 месяцев назад
በርቱ❤❤❤
@yemarma
@yemarma 5 месяцев назад
ከሁሉም አንባገነኖች ተወጣቶ የተሰራው ለስላሰሳዉ እባብ አብይ አህመድ
@user-oi3if8wp7r
@user-oi3if8wp7r 5 месяцев назад
ያያሰው በርታ
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 5 месяцев назад
Selamachu Yebza hullem ethio forum ❤❤❤❤❤❤❤
@rigbeamare1971
@rigbeamare1971 5 месяцев назад
Thanks
@user-wt2uy2jh8n
@user-wt2uy2jh8n 5 месяцев назад
Please make your video's Playlist.
@YosepheYehdego-cc8zw
@YosepheYehdego-cc8zw 5 месяцев назад
Africa mama. Never let you go. Abiy AHMED government should see 👀 it. Thanks
@grmaylemlem9951
@grmaylemlem9951 5 месяцев назад
Welcome EF
@yonasabdu134
@yonasabdu134 5 месяцев назад
አይ የአፍሪካ መሪዎች በጣም ነው የሚገርሙት ከስውዬው ጨካኔ በላይ ፍትህ ፍለጋ የወጡት ባለቤታቸው እንዴት እንዳዝናኑኝ 😅😅😅😅😅😅😅ልዩ ዘገባ ነው ብርቱ
@Simonenawgaw
@Simonenawgaw 5 месяцев назад
Amazing story similar to Ethiopia exactly this time
@TesfishNegni-zw6pv
@TesfishNegni-zw6pv 5 месяцев назад
እግዚአብሔር የአብይን መጨረሻ እንደዚህ ሰዉ ያድርግልን አሜን🙏
@user-rs2iq9pb4f
@user-rs2iq9pb4f 5 месяцев назад
ጀግና ❤ምርጥ ዘገባ
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 5 месяцев назад
ትዝ ይለኛል መንጌ " ሳሞራ አልሞተም" ተራቢዎች "የለም ተኝቶ ነዉ"😂
@atsion7214
@atsion7214 5 месяцев назад
Tanks ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yaredzetewahdo3965
@yaredzetewahdo3965 5 месяцев назад
የቪድዮው ይዘትና የተሰጠው ርዕስ ግን አይገናኝም ማስተካከያ ቢደረግበት
@soresa5238
@soresa5238 5 месяцев назад
ይሄ የሁሉም አፍሪካውያን ችግር ነው
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o 5 месяцев назад
እኛ ኢትዮጵያዊያን ሀገራችንን በውስጥ ጉዳያችን እየገቡ እያመሱትን የምራባውያንን መረጃ ተቀብለን ባናቀነቅን እላለው ምእራባውያን ለነሱ የማይታዘዝ መሪ አምባገነን የሚል ስም ይለጥፉበታል. ከነዚ ሁሉ መንግስታት መሀመድ ጋዳፊ በፍፁም የተለየ በአፍሪካዊነቱ ያልተደራደረ ህዝቡን ያልበዘበዘ ግን ለምእራባዊያን እጅ ያልሰጠ ጀግና መሪ ነበር የሊቢያን ህዝብ ያህል የደላውና በምቾት የኖረ ህዝብ የለም እያንዳንዱን ወጪ በመንግስት ነበር ሚሸፈንለት ከቤት ስጦታ ከመኪና እስከ ጎጆ መውጫ በመንግስት ነበር ሚሸፈንለት መሀመድ ጋዳፊ እንደ ሌሎቹ መሪዎች በውጭ ሀገር ያሸሸው ሀብት የለውም አፍሪካ ባላት ሀብት በወርቅ ትገበያይ ሲል አሜሪካ. እቺ ያደረች ቆሎ ሳትቆረጠም ብላ ኔቶን አስከትላ ሊቢያን አፈራረሰች መሀመድ ጋዳፊን ገደለች እውንታው ይህ ነው ያኔ የምእራባውያን. ሚድያ አምነው ሀቅላቸውን የሳቱ ሊቢያውያን መሀመድ ጋዳፊን እውነታ ገባቸው ምን ዋጋ አለው አለፈ ሊቢያውያን ዛሬም ይቆጫሉ መሀመድ ጋዳፊ ጀግና መሪ ነበር።
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 5 месяцев назад
ዲክታተር ሆነው አገራቸውንና ሕዝባቸውን ማሻሻል ያባት ነው። የእኛ ለየት የሚያደርገውኮ የምንበላው እንኳ ሳይኖረን እንደገና መቀጥቀጣችን ነው። Tplf የራሱ ችግሮች እንደነበሩት እረዳለው ግን ኢኮኖሚያችን dynamic ሕዝቡም ከአንድ ደረጃ ወደ ሌላ ከፍ ሲል እንደነበር የታወቀ ነው። መለሰ ሲሞት ሁሉም አብሮ ሞተ። እኔ ይሄንን አይቻለሁ።
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o 5 месяцев назад
@@woinshetkassaye7174 ትክክል ነሽ ያኛን ሀገር መሪ ተይው ግራ የተጋባ ወላዋይ ነው እኔ ሁልግዜ መሀመድ ጋዳፊ በአምባገነንነት ሲተች ይገርመኛል የምእራባውያን ተላላኪ ያልሆነ መሪ ለነሱ አንባገነን ነው።
@rising1786
@rising1786 5 месяцев назад
"ህዝቡን ያልበዘበዘ" ስትል ማንበብ አቆምኩ... ደርግ ኢሰፖዊ አመለካከት መሰለ በል ጏድ መግስቱም ዲሞክራት ህዝብ ያልበዘበዙና ያልጨፈጨፉ ነበሩ በለና...!
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o 5 месяцев назад
@@rising1786 እኔ ስለ የቀድሞው መሪ መሀመድ ጋዳፊ ነው የፃፍኩት በደንብ ለመረዳት አንብቢው
@rising1786
@rising1786 5 месяцев назад
@@user-bf7rp9qj4o እኔም ስለመሀመፍ ጋዳፊ ነው የመለስኩት
@henokalemu1917
@henokalemu1917 5 месяцев назад
ያማል ቅኔው
@user-nk7wt9kg1l
@user-nk7wt9kg1l 5 месяцев назад
One million subscribers until juanuary
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 5 месяцев назад
ETHIO FORUM ❤
@phoenix0000
@phoenix0000 5 месяцев назад
አርከበና ሳሞራ ከትግራዋይ የማይጠበቅ ስነ ምግባር ነዉ ያሳዩት:: ህወሀትን መቃወምና ተጋሩ ሲሰቃዩ ዝምታን መምረጥ ይለያያሉ:: ዝምታቸዉ ክህደት ነዉ::
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 5 месяцев назад
የትግራይ ሕዝብ አጥብቆ የሚጠላው ቢኖር "ባንዳ"ን ነው። ሞት ካልቀደመው አሟሟቱ አስጠሊታ ነው የሚሆነው።
@user-fe3gd6tc1s
@user-fe3gd6tc1s 5 месяцев назад
Our voice ❤❤❤
@selamfranklin3930
@selamfranklin3930 5 месяцев назад
You are proving that Africa is a doomed continent! Even now in 21st we still have people like him! Sad! May God helps us in a near future to listen a narration of Abiy Ahamed !!
@tsigefeseha5178
@tsigefeseha5178 4 месяца назад
Ethio Forum egna tegaru betam new yemnwedachu mknyatu 3 ena 4 ametat yechelemaw dkdku gize dmts sthonun neber egziabher udmena tena ystachu!
@Tibebe-zt8hv
@Tibebe-zt8hv 5 месяцев назад
አሪፍ ነው ለሚሰማ ልብ ይስጠው.....
@DT-01
@DT-01 5 месяцев назад
❤❤❤
@sabamarkorios1574
@sabamarkorios1574 5 месяцев назад
Yes
@shitaberhe3024
@shitaberhe3024 5 месяцев назад
ሁለቱም እንደወጥ ቀሩ🤭
@ZionAddis
@ZionAddis 5 месяцев назад
ለመሆኑ ይሄ ዘጋቢ እና ተንታኝ ስሙ ማን ይባላል ? ብቻ ብዙ ማለት አልፈልግም ብቻ ድንቅ ብሎም ገራሚ ተንታኝ ነዉ ለማለት እወዳለሁ 🎉
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 5 месяцев назад
ያየህ ሰው የጋዜጠኛ ውሀ ልክ ምርጥ ችሎታ ተሰጥኦ እና ስጦታን ታድለኸዋል
@gizachewregassa1067
@gizachewregassa1067 4 месяца назад
አንተ ነፍሰ ገዳይ ጋዜጠኛ የሀገራችንን መሪ የሚጠብቀውን አለማወቅህ ያሣዝነኛል።
@alemashabreham5735
@alemashabreham5735 5 месяцев назад
ይህ የአራት ኪሎ ሰውዬ የሚሊዮኖች ደም በእጁ ላይ አለ። እጁ በደም ጨቅይቷል።
@habtamukifle2406
@habtamukifle2406 4 месяца назад
ልክ እንዳባቴ መለስ ብለህ ብትዘጋው ዘገባህ ትክክል እልህ ነበር አይ ያየ ሰው ቅቅቅቅ
@alemashabreham5735
@alemashabreham5735 5 месяцев назад
ሳሞራ ማሼል ነፃ አውጪ አርበኛ መሆኑን ነበር የማዉቀው።እሰከማውቀው ድረስ ካልተሳሳትኩ ግራሺያ ማሼል በአለማችን ላይ ሁለት ጊዜ ለተለያዪ አገሮች ቀዳማዊ እመቤት የሆነች ብቸኛ ሴት ነች።
@BezuayehuBekele-ef8ro
@BezuayehuBekele-ef8ro 5 месяцев назад
ያየሰው ሰላም ሰላም!!!
@solomonraya8823
@solomonraya8823 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@amanuelgebrerufael9540
@amanuelgebrerufael9540 5 месяцев назад
ታሪኩ ከኢትዮጱያዊው እና ከሃዲው ሳሞራ ዮኑስ ትስስር የለውም
@paulosh6916
@paulosh6916 5 месяцев назад
EF: So much for posing Samora Yonuis’ picture when you have to say practically nothing about him. That is dishonest!
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 5 месяцев назад
ያዬ ሰው 👌
@AbdurehmanGetachew
@AbdurehmanGetachew 5 месяцев назад
፡bro. Gadafe ab genen adelm. Adadey atesasat
@user-ch1se9hy7z
@user-ch1se9hy7z 5 месяцев назад
What a resemblance . So sorry Ethiopia.
@hirayeselasse
@hirayeselasse 5 месяцев назад
ከፍትፍቱ ፊቱ እንዲሉ ርዕሱ (ፊቱ) ግቡብኝ ሲል ፍትፍቱ ደሞ ጥብስ ነው አባቴ ይመችህ ። አሉታ ኮንቲኒዋ እንላለን እኛም ✊
Далее
Прилетели в Дубай
00:17
Просмотров 75 тыс.
Arigato !! 😂
00:11
Просмотров 3,1 млн
Прилетели в Дубай
00:17
Просмотров 75 тыс.