Тёмный

ሳቄ ኩርፊያዬ ን ወሰደው እኔ አልወርድም ሸቤ - Ethiopian Funny TikTok Videos -  

Tikus Neger
Подписаться 121 тыс.
Просмотров 62 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 322   
@junefirst500
@junefirst500 2 месяца назад
ዘና፥ ፈታ፥ ሰላም፥ ደስታ፡ ከሱስ፡ ውጭ! አረንጋዴ፡ አገራችንን፡ ያለበስክ፡ ተባረክ!
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@abibekele4680
@abibekele4680 2 месяца назад
ዘመድኩን የሚሉት በቃ ለየለት
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 2 месяца назад
ዘመዴ ይመችህ እውነት በመናገርህ አገሪቱ ሰው ሳይሆን ዝጀሮ ሞልቶታል ፈጣሪ ሠው አርገን አዝናለሁ ለአገሩ አካሉ የጎደለውማ የሚያየው የለም
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 2 месяца назад
እውነት እርስ በርስ ማዋረድ መዘመን ነው ወገኖቼ⁉️ ይህ ከሆነ ዘመናዊነትን አልፈልግም💔 ኢትዮጵያን የሚጠሉ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ይጠላሉ ለእኔ ግን የኢትዮጵያ አውሮፕላን የአገሪቱ ምልክት ነው💚💛❤️ እና የእኛ አብራሪዎች እንዲሁ በመንገድ በአየር ላይ በጣም ድንቅ ናቸው👏 በእግዚአብሔር ጥበቃ ሥር ጉዞውን አስተማማኝ ለማድረግ የተቻላቸውን ሁሉ ያደርጋሉ በዚህ ሥራ ውስጥ ያሉትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው እና ሥራቸውን ይባርክ🤲 አሜን🙏🙏🙏
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@SentayewSentayew-g1c
@SentayewSentayew-g1c 2 месяца назад
ሰዉ ሁኖ የማይሳሳት የለም አይ አበሻ ሰዉ ስወድቅ ደስ የሚለን ለምን ይሆን በቃ አጠፋ ይቅር ማለት ማንን ገደለ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ሰው ወንጀል ሰርቶ በነጻ ከተባለ የደፈረውንም ልትለቁ ነዋ!
@elizabethyimer237
@elizabethyimer237 2 месяца назад
የኢትዮጵያን አየር መንገድ ማቆሸሸ ማለት የኢትዮጵያን ክቡር ማቆሸሸ ማለት ነው ሁላችንም ይህንን የሚያደርጉት ማውገዝ እንጂ በዚህ መሳቅም ሆነ መቀለድ አሰፈላጊ አይደለም ልቦና ይሰጠን።
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@selamethio8557
@selamethio8557 2 месяца назад
የማይሰማ ነገር የለም ዘንድሮ። እናመሰግናለን ትኩስ ነገር። 👌👏😊🤣
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 месяца назад
ሰመረ ባሪያው ይናገር የወሎ ፈረስ መስለክ አለ አይ አለማወቅ ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር መልካም ትውልድ ይስጠን 💚💚💛💛❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@peacelove4778
@peacelove4778 2 месяца назад
ጆን ዳንኤልን እስሩን ፈጣሪ ያቅልላቸው ለቤተሰቦቻቸው ሲል ፈጣሪ🙏. አሱን ትተን የሔቨንን ጉዳይ አንርሳ ፍትህ👍😢😢😢😢😢
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 2 месяца назад
ውይ የአገሬ ሰው ጨዋታም ያውቃል ከቁም ነገር ጋር በሳቅ ገደሉኝ 😳😂😂😂😂…..
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 2 месяца назад
አብዛኛዎች ምርጥ አስተያየት ነው፣ በርቱ አዘጋጁም በርታ ሰላም ይብዛላችሁ!!!
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
@nuniguebrehiwot7
@nuniguebrehiwot7 2 месяца назад
ያገሬ ልጅ ፕሮግራም በጣም አዝናኝና አስተማሪ ነው ጎበዝ በርታ ቀጥልበት❤❤❤💚💛❤️🙏🙏🙏
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
@hanniks-if4yy
@hanniks-if4yy 2 месяца назад
ዛሬ የሀገራችን አየር መንገድ በጎረቤት ሀገራት አድማ ተደርጎበት በየቀኑ ወቀሳ እየቀረበበት ባለበት ወቅት ብንችል ያላቸዉንእዉቅና ተጠቅመዉ ሰፖርት ማድረግ ሲገባቸዉ በተቃራኒዉ እየቀረፁ አዎርዶ ለአዎራጆች ሰሳልፎ መስጠቱ በጣም ያናድዳል😢
@Deborajesus-ts4jt
@Deborajesus-ts4jt 2 месяца назад
Kkkkkkkkkkk abettt Ethiopia 🇪🇹 wi mhon enkuwanm ye mideya sawi alhonku hoho b geza selke lesdb ende abtte milase habsha wiyyy geta eyesus yirdagn
@TigistTekle-pr9eu
@TigistTekle-pr9eu 2 месяца назад
🚌🚍🚍ባስ መስሎት ይሆናል አትፍረዱበት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@QwQw-f2k
@QwQw-f2k 2 месяца назад
አየ ህዝቤ የወደቀን እነጨት ምሳር ይበዛበታል ይላል ያገሬ ሰው
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@BinaHaylu
@BinaHaylu 2 месяца назад
Betam yane eco ayzoh berta silu never ahun degmo zurew enesun wekesa yasaznal😢
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 месяца назад
@@TekusNegerኮሜንት መርጠህ ነው አመሰግናለሁ ማለት የወደቀ እንጨት የሚባል ተረት የአጥፊዎች ግሩፕ ነው
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 месяца назад
ተረቱ ያለቦታው
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 2 месяца назад
ክክክክክክ ወይአልወርድም ህዝብኮ ሞድአያዝ አረድንቃድንቅ የትሔድህ😂😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Месяц назад
ዘና ፈታማ አስፈላጊ ነው ካልሆናማ አእምሮችን እኮ ከምን ችለው በላይ ሸክም ተሽክመናል
@KedirShafi
@KedirShafi 2 месяца назад
ከነ አባሪው አንደር ግራውንድ መውረድ አለባቸው ፓስፖርቱ መቀማት አለበት መሶብላይ የሚሸና እርኩስ ሀገርን የሚያዋርድ ዋጋቸውን ያገኛሉ።
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 2 месяца назад
ይህ በጠጣም ተጠያቂ መሆን አለበት😡 የኢትዮጵያ አየር መንገድን ችላ ልንላቸው ከማንችላቸው አንዳንድ ቅርሶቻችን አንዱ ነው ገደብ አለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️
@Daniel_ss4
@Daniel_ss4 2 месяца назад
Tseguren lacheto ande 3 wer gerfo melkek new he was being young & dumb
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@doyo5683
@doyo5683 2 месяца назад
ለፕሬዘዳንቱ ክብር የነፈገው ገመዳነ ደደፉ ትታችው ለዚህ መበርታት ባለጊዜነት አያስመስልም
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 2 месяца назад
እንደው ይሄን ውርጋጥ የጁን ካልሰጡት የማያዳግም ቅጣት ካልተቀጣ የምርም መንግስት የለም 😢 የምር የማንም ጨምላቃ እንደት የሀገር ንብረት ላይ ያዙኝ ልቀቁኝ እኔ ብሆን እዛው እተቀመጠበት ወንበር ጋር አጋጭቸው ነበር የሰኪሪቲውን የፖሊሶቹን ትግስት ሳላደንቅ አልቀረሁም የምር 😢
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 2 месяца назад
አባቴ ይሄ በፍፁም በይቅርታ ሊታለፍ የማይችል ስህተት ነው በሰይጣን ምናምን አታሳብቡ ልጁ አደኩ አደኩ ብሏል ታዋቂ እና አዋቂ መሆን ተምታትተውበታል የሀገር ንብረት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ህፃንም ያውቃል በፍፁም ያለ ማወቅ ሳይሆን ተልኮን ተቀብሎ የሀገር አፍራሾችን መልክት ለማድረስ ነው ይሄማ በቀላል ሊታለፍ አይገባም ቂልንጦ መውረድ አለበት ይሄ ልጋጋም እንደት እንደተቃጠልኩ የምር ​@@TekusNeger
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 месяца назад
እናመስግናችኋለን አየር መንገዳችን ኩራታችን ነው
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 месяца назад
ቲክቶክ አየር መንገድ አዛዥ እና ታዛዥ🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እስር ቤት ስልክ የለም ቲክታክ የለም ዝም
@shararh6775
@shararh6775 2 месяца назад
ጥሩ ትምህርት ነው የሚሰጠው በርታልን
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
@sebelemesselebelay3456
@sebelemesselebelay3456 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ronsmc3355
@ronsmc3355 2 месяца назад
አቦይህንተዉትና ለሞተይዉ ህፃን ፍትህ እንበል ለሄቨን
@mimia7202
@mimia7202 2 месяца назад
ያ ሰገጤ ለስሙ ባለስልጣን ይመስላል ኢሺ ኢሺ ይላል ባለጌ
@jemalmohamed-wj8is
@jemalmohamed-wj8is 2 месяца назад
አባቴ አትውደቅና ሀበሻ አይጥመድህ ከበሬ በላይ ነው የሚያርስህ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 месяца назад
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk wey ke mezan mewred
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 2 месяца назад
ተቀበል😂😂😂
@TegistBiru
@TegistBiru 2 месяца назад
ትክክል ዘመድኩን
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@alreemalmarzouqi1514
@alreemalmarzouqi1514 2 месяца назад
በርታ 👍👍👍👍👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 2 месяца назад
ወይ ጉድ😂😂😂
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 2 месяца назад
ቆንጆ ስብስብ🙏 ይህ ልጅ ፈጣሪ ፈረደበት ከሱ በላይ የተከታዮቹ ድንቁርና የገረመኝ😅
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ትክክል! ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@ወለላደረሰየቬሮኒካእናት
እኔም አልወርም እዴ 😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 2 месяца назад
ሰዉ ከጠገበ ሚናገረዉ አያቅም😂😂
@BinaHaylu
@BinaHaylu 2 месяца назад
Lj tesasate mn yhun abezut kegha behula2plen hidal lemn yegha ayhedm new yalew tkkl new beka tefatut😢😢😢
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 2 месяца назад
አይይይአበሻየቅኔ ባለቤት😢😢 አልወርድ ይከስስከስ😢😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@junefirst500
@junefirst500 2 месяца назад
የእምነት፡ ቤቶች፡ ብዙ፡ ስራ፡ አለባችሁ! ባሕሪ፡ የሚታደሰው፡ በእግዚአብሔ፡ ቃል፡ ነውና፡ አ፡ ኪዳን፡ ጳውሎስ፥ ዮሐንስ፥ ጴጥሮስ፡ ት/ት!!!
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 месяца назад
ትክክል በመጀመሪያ ወላጅ ቀጥሎ ትምህርት ቤት ነበር ዛሬ መምህሩን የሚሰማ ተማሪ የለም እንጅ
@AniyoJekebo
@AniyoJekebo 2 месяца назад
ኤስቴልን ዛሬ ገና እውናት ተናጋራ😅😅😅😅😅
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ትክክል! ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 месяца назад
እኔም ገርሞኛል
@yafilms2169
@yafilms2169 2 месяца назад
ስታሊን ዛሬ የኢትዮጵያ አየርመንገድን ስም ያጠፋ ደነዝ ቲክቶከርን ለመውቀስ መነሳቱ ትክክል ቢሆንም ራሱ ከዚህ በፊት ኢትዮጵያ ስትፈርስ በማየቴ ያኮራኛል ያለ የዘቀጠ ከሃዲ ባንዳ ነው።
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 месяца назад
Wey TikTaker Famous ehonaleh belew ye werdet kaba ye gare feres meselh kkkk
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 2 месяца назад
እንኳን ደህና መጣክ ፋዘር አክባሪክ ነኝ አሪፉ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን
@viber907
@viber907 2 месяца назад
ፋዘር ????
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ዳን ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@FatuFatu-ys7vx
@FatuFatu-ys7vx 2 месяца назад
አለማወቅ ነው አላህ ያቅልላቸው
@TofikHassen-oe7th
@TofikHassen-oe7th 2 месяца назад
ኣይናችን ኣጠፋን እኮ ኣየር መንገዳችን ኣይናችን ነዉ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@MEsTAwET-ht7ff
@MEsTAwET-ht7ff 2 месяца назад
ዛሬስ በሣቅ ፈነዳውውውው እኔም በበኩሌ አሎርድም አሎርድም ከኳታር
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 месяца назад
ለዛውም ከኳታር 😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ሃሃሃሃ! ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@SolyanaAbush-pi8cv
@SolyanaAbush-pi8cv 2 месяца назад
Sewdeshi eko
@اياداسبر-ت5ذ
@اياداسبر-ت5ذ 2 месяца назад
Well come wendeme menew tefah eyasebkuh naber egzeabher yetebkeh kenemelaw betesebh🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አሜን አሜን ውድ ቤተሰቦቼ! ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@wubitji3349
@wubitji3349 2 месяца назад
አይ ሀበሻ 😂😂😂😂😂😂😂
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 месяца назад
Ewnt new denkoro Hager menm yalmeselachee
@hermelatewodroseenu
@hermelatewodroseenu 2 месяца назад
ከከከከከከከከከከከከከ ኧረ ሆዴን አመመኝ በሣቅ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@girumshimeles6138
@girumshimeles6138 2 месяца назад
ለምን የሱ ተከተዮች የግል ጀት አይከራዩለትም ትልቅ ዥልጥ
@emadazim3799
@emadazim3799 2 месяца назад
Kkkk jon
@NapollionJanot
@NapollionJanot Месяц назад
በዚህ ዘመን ትንሽ ፊደል ያልቆጠረ ሰገጤ ወጣት ሲታይና የሚከተሉት የአገር ደንቆሮዎች ደግሞ መደበቅ ሲገባቸው የሚያደርጉት ነገር የሚዘገንን ነው.
@ameley4768
@ameley4768 2 месяца назад
በርታ ወንድሜ ዘና ፈታ🎉🎉🎉
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
@ElhamAmir-es8gb
@ElhamAmir-es8gb 2 месяца назад
Kebr leastni wow angaher
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 месяца назад
Thanks ESTALEN YOU TELL THE TRUTH.
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@ኢትዮጵያ-ረ2መ
@ኢትዮጵያ-ረ2መ 2 месяца назад
ይከስክስው እና አየር መንገዳችንን አይንኩብን የኢትዮጵያ ኩራት ነው ለበጎ ነው አንድ አረገን ኢትዮጵያዊያንን
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@genetgebre3041
@genetgebre3041 2 месяца назад
"Correlativity of rights and duties"
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 2 месяца назад
Getaye kemewetere ena telik kememesel befit tenish temeheret yasefelegal betam fara newe
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@TigistFisehagiorgis-cd6hm
@TigistFisehagiorgis-cd6hm 2 месяца назад
Wow Romi temecheshign!
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@MelliMelli-v7m
@MelliMelli-v7m 2 месяца назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️
@BeletuBeletu-xz4mx
@BeletuBeletu-xz4mx 2 месяца назад
😂😂😂😂😂 አልዋርድም
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 2 месяца назад
የህውት መሪዎች ያስተማሯቸው ስነ ምግባር ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@sebleyemn9158
@sebleyemn9158 2 месяца назад
ስልጣኔ መስላቸው ባጌዎቾ አገራቸውንም ማደባቸዎን አላወቁሞ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@TheBex2007
@TheBex2007 2 месяца назад
ዝም ብየ ሳስበው በረራ የሚሰረዘው በቀዳሚነት መተኪያ የሌለው የሰው ህይወት እንዳይጠፋ ሲቀጥልም የአውሮፕላን ዋጋ የባጃጅ አይደለም አሁንም ሲቀጥል የአሮፕላን አደጋ በአውሮፕላኑ ብቻ አይበቃም ብዙ ጣጣ ያመጣል:: የአየር መንገዱን ደህንነት ጥያቄ ውስጥ ያስገባል አለፍ ሲልም የህይወት ካሳ ብዙ ጣጣ አለው:: ነገር ግን አሁን ሳስበው አንወርድም ካሉት ሰዎች ህይወት ይልቅ የአውሮፕላኑ ዋጋ ይበልጣል እናም ገልብጣችሁ አንብቡት::
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@yeshitadesse8134
@yeshitadesse8134 2 месяца назад
ተሳስቷል international aviation regulations በተወሰነ ደረጃ እንደተጠቃሚ ማወቅ ነበረበት ግን በማርያም ቅጣቱ እንዲቀለት እርዱት ቀን ጥሎት ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 месяца назад
በዚህ ሰአት ለዛውም ይሄ ሁሉ ህዝብ እየፈረደበት የሀገር ሀብት ስም አጥፍቶ ማየት ነው የፍርድ ሂደቱን 🤔
@Deborajesus-ts4jt
@Deborajesus-ts4jt 2 месяца назад
Kkkkkkkkk
@YesuefeBehaga
@YesuefeBehaga 2 месяца назад
መቀሌ ካላደርኩ ሸቤ አደርኩ ምን አጭሼ ነው ይሄ ገጀራ ኬት ነው የመጣው
@Deborajesus-ts4jt
@Deborajesus-ts4jt 2 месяца назад
Kkkkkkk
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 2 месяца назад
ክክክክክውነቷንነው ምንአይነትጫት
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@tg2750
@tg2750 2 месяца назад
Bravo እስታሊን ትክክል ነው የተናገረው ምነም ሚቀንስ የለውም የትግራይ ወጣት ሆድ ይፍጀው
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ትክክል! ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@neba1034
@neba1034 2 месяца назад
😘😘😘😘😘😅😅😅😅😍😍😍😍
@nuale23
@nuale23 2 месяца назад
Be Voice For Me😂😂😂😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@JemelaJemu
@JemelaJemu 2 месяца назад
ሁሁሁ እዲነወ አዳድ ወጣት እጭነዉ ወሰጥ ገብቸ ቁጥ ነበር ባለጊ ያተቁ ነጠጠ
@hanniks-if4yy
@hanniks-if4yy 2 месяца назад
አንድ የቀረንን ንብረታችንን በጥጋባቸዉ ሊያራክሱ?😢
@ja-ge6498
@ja-ge6498 2 месяца назад
ገደል ግባ እበት የሚል ከጆኒ የማይሻል
@عرنالدالدكاك
@عرنالدالدكاك 2 месяца назад
የመንጋ ጩኸት ብየዋለሁ ሰዎች ምን ይላሉ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@tilahunkereta6341
@tilahunkereta6341 2 месяца назад
Ganja ena lubanja fua adergo new alordem ? Enteleh yewred
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 месяца назад
Ye programu azegaj enamesegenaln zena feta belenal
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ነብያት ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
@JemelaJemu
@JemelaJemu 2 месяца назад
ሀሀሀሀሀሀሀ
@BinaHaylu
@BinaHaylu 2 месяца назад
Gon dane ye hevenn guday asresaw fth le heven fth le htanat😢😢😢😢😢😢
@rahelpaulospaulos1349
@rahelpaulospaulos1349 2 месяца назад
ስወድህኮ😊
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ዝግጅቴን አይታችሁ ስለወደዳችሁልን ደስ ብሎኛል። ለሰጣችሁኝም ኮሜንት እጅግ በጥም አመሰግናለው።
@tahseenabudahab5118
@tahseenabudahab5118 2 месяца назад
Bexam tasafralachu itopyawi endezi aydelem mekrAchu memeles eyalebachu menaynet asafarinet new
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ሽማግሌ የመከራል እንዴ?
@Mera-v2g
@Mera-v2g 2 месяца назад
እኛ ወላጆቹ አይደለን
@NezifSeid
@NezifSeid Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@MaberthMabeeth
@MaberthMabeeth 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ameley4768
@ameley4768 2 месяца назад
በእርግጠኝነት ጆን ዳንኤል የፖለቲካ አጀንዳ አለበት ::
@Deborajesus-ts4jt
@Deborajesus-ts4jt 2 месяца назад
Entsaliyi b eyesus seme yalut gin wow yasemamal
@nuniguebrehiwot7
@nuniguebrehiwot7 2 месяца назад
የአገሬ ልጅ አገሬ ሰው ደህና ነን❤❤❤❤❤❤
@radicalv2720
@radicalv2720 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 месяца назад
Betam yasazenal
@TsihoneTsega
@TsihoneTsega 2 месяца назад
ቀን ሲጥል ፈራጁ ብዙ ነው
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 2 месяца назад
እውነት ነው ጤነኛ ብለን ስንጠጋው እብድ ሆኖ እናገኘዋለን ወንድ ብለን ስንጠጋ ሴት ሂኖ እናገኛለን ምን አይነት እብደት ነው ስድ
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@jaitunazaiton3616
@jaitunazaiton3616 2 месяца назад
💝💝💝💝💝💝
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 2 месяца назад
እዉነት ብለሻል እህቴ
@S-G.19
@S-G.19 2 месяца назад
Sendekachin kef belo bealem yemetaye be Ethiopia ayer mengedu new. Yekerachihu esu new medre mehaym hula!
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 2 месяца назад
አገራችን የገባው ሴጣን ግን ነጭ ነው ጥቁር አልገባኝም ሠወ የበደው አንድሺ ራብተኛ አንድ ልክ ያለፈ ጥጋበኛ ስላለ ነው እኔ ለመኪና የምከፍለው ገዘብ ቢኖረኝ መሄድ እፈልጋለሁ ግን ለዳቦም ብር የለም አየሺ አገሬ ልዩነትሺ ስራሺ ያውጣሺ።
@Chaina88
@Chaina88 2 месяца назад
እውነት መንግስት ሀገራችን ላይ ካለ ይህን ዥልጥ ሠገጤ ሀገር ክዷልና እድሜ ልክ ይፈረድበት የአፍሪካ ኩራት የሆነ አየር መንገዳችንን አዋርዷል ይህ የሀገር ክህደት ነው በፍፁም ዝም ሊባል አይችልም ይሄ ከብት ዝቃጭ
@BeletuBeletu-xz4mx
@BeletuBeletu-xz4mx 2 месяца назад
እግዚያብሔር ይመስገን
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
አሜን! ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@S-G.19
@S-G.19 2 месяца назад
Yetabatu yihe segete, yehew shebe gebata.
@TekusNeger
@TekusNeger 2 месяца назад
ለሰጣችሁት ኮሜንት አመሰግናለሁ!👍
@HubelAlUZZA
@HubelAlUZZA 2 месяца назад
የዎያኔ ትግራይ ዘመን ትውልድ 😂😂😂😂 የቤት እንስሳ ውሻ ይበልጣቸዋል 😂😂😂😂😂
Далее
skibidi toilet 77 (part 4)
05:20
Просмотров 15 млн