Тёмный
Tikus Neger
Tikus Neger
Tikus Neger
Подписаться
ሰላም እና ጤና ከናንተ ጋር ይሁን እያልኩ፣ በዚህ "ትኩስ ነገር" በሚባለው ቻናሌ አስተማሪ፤ አዝናኝ እንዲሁም ትክክለኛ የሆኑ መረጃዎችን አቀርብላቹሀለው።
በተጨማሪም የተለያዩ የሚድያ ድህረገፅ ስራዎቻቸውን እየቃኘሁ ሀሳቤን የማካፍላቸኋለሁ ሲሆን እናንተም ስብስክራይብ በማድረግ በየጊዜው የምለቃቸውን ዝግጅቶቼን እንድትመለከቱ እየጋበዝኩኝ ስለስራዬ አስተያየታችሁ እንዳይለየኝ በአክብሮ እጠይቃለው።

I react to various stuff like memes, vlogs, songs, trailers, latest celebrity news, relationship compilations, and reality TV updates as well as non-original (tik-tok) videos delivering trending and viral issues from around the web.
Комментарии
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 55 минут назад
360 ዎች አሁንስ ዘቀጣችሁ ።
@birukgirma8600
@birukgirma8600 2 часа назад
mindnew iyalu yalut koy algebagnim ,yeftena mels situn new milut ?
@user-ih5xj8iv5z
@user-ih5xj8iv5z 23 часа назад
መውደቅ ሲያሳችሁ ነው እድሜ ልክ መገረፍ ያለባችሁ
@user-ih5xj8iv5z
@user-ih5xj8iv5z 23 часа назад
እረ ከብርሃኑ ላይ ተነሱና አጥኑ የሚያዋጣችሁ ጥናት እንጂ ቶርክ እይደለም
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki 23 часа назад
ብርሃኑ ናከብርሃለን ጀግና ነህ
@BD-rn8vc
@BD-rn8vc День назад
ልጁ እና ልጅቱን የተሳደበው እነሱ ሳይሆኑ አንተነህ ደንቆሮ ት/ ምን ያህልህል ነው ተስፋ ያስቆርጠው አንተ አሽቃባጭ ሁሉ ስልየትኛው ትምህርት ነው የምታወሩት አሽቃባጭ ናችሁ::
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 День назад
አይ ማማ ዝናሽዬ😂
@YesuefeBehaga
@YesuefeBehaga День назад
እኔ የጉራጌ ልጅ ነኝ አዲስ አበባ ውስጥ ጋራዥ አለኝ ለሀያ አምስት የኢትዮጵያ ልጆች የስራ እድል ፈጥሪያለው
@user-fw5zl8hz5y
@user-fw5zl8hz5y День назад
አረ ባረገው በሞተ
@amanSh-hj9vm
@amanSh-hj9vm День назад
ሥራቸውን ምንም ባልደግፍ የነዚህ ተቆርቋሪ መሳዮቹ ግን ይገርመኛል ምናልባት ልጆቹ በትምህርት ፖሊሲው ላይ ተስፋ ቆርጠውስ ቢሆን
@fikadukiflu7437
@fikadukiflu7437 День назад
ይህፕሮግራም ይመቸኛል ግራ አያጋባም በአንድ ጉዳይ ላይ ማጠንጠኑን እወደዋለሁ
@yorted7529
@yorted7529 День назад
ወይ ጉድ!! "ኣንድ ተማሪ መጽሃፍ ላይ ፊቱን ታጠበ" ብላችሁ ኮ እናቱ እንደሞተበት ልጅ አለቀሳችሁ:: ስሕተት ቢሆንም ማለቴ ነው:: ነገር ግን: መጽሃፍ ላይ መታጠብ የ 50 ብር ጥፋት ይቆይና: ትግራይ ውስጥ መንግስታችሁ ያወደመው በ ቢልዮን የሚገመት ከ kg እስከ ዩንቨርስቲስ? አማራ ውስጥ የወደሙት ና እየወደሙ ያሉ ትምህርት ቤቶችስ? ወለጋ እየወደሙ ያሉ ትምህርት ቤቶችስ? ለምን ለነሱ ኣታለቅሱም? ነው ወይስ ትምህርት ቤቶች ና መፃህፍቶች ም ብሄር ወጣላቸው?
@tadelem.kenore7368
@tadelem.kenore7368 День назад
እንደዚህ ዓይነት ዋልጌ ተማሪዎችን መንግስት እርምጃ ልወስድባቸው ይገባል፡፡
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 День назад
ያማል ያማል 🙏🙏🙏😭😭😭😭
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 День назад
10/08/2016 - 06/11/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 День назад
Fake evonomist Ethiopians must follow him He should not escape this time He is responsible for the whole messes for the last six years
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 День назад
Yihe agasese ande kene yigegnal 10 mln Dollars ke diaspora laye zerfu new gebeto ODP kite wust yetedebejew
@derejebekele4147
@derejebekele4147 День назад
የህውሀት ትውልድ ገዳይ ውጤት ነው ብሬ ያክመዋል
@user-os5fn6jp8e
@user-os5fn6jp8e День назад
Blame the govt who is going against all the people except its servants! The students are unhappy simple! They want responsible leaders not corrupt power and money loving beasts !so if the adults who are assumed power don't care or don't have any responsibility for their roles whatsoever why are u expecting any better from the students. Masteyaga adults donqoro enate nachihu endahya yemitneda
@alexbirhanu
@alexbirhanu День назад
በቃ ትውልድ ማለት ይኤነው ደብተር🙈 መፀአፍ🙊 ላይ በዛላይ ገላን🙆🙈 ማራከስ😡😡😡 ነው አንድ ዓመት ሙሉ የተማሩቱ 😡😡😡ምን አለ ኢሄን እንደቻሉት እውቀትንም እንዲ ቢያሳዩን በቁሙ የሞተ ትውልድ እየተፈጠረ ነው
@user-os5fn6jp8e
@user-os5fn6jp8e День назад
Woregna Hager eyaferesu yalun tset blek donqoros enante nachihu
@user-os5fn6jp8e
@user-os5fn6jp8e День назад
Ethiopia students are adopting other country's culture! Great job. Ethiopia has no culture 😢 failed parents
@ghuiHjkl-jv6qy
@ghuiHjkl-jv6qy День назад
እኔ ከመምህሮች ሳይሆን ችግሩ ከቤተሰብ ነው እኔ እስከ 8ኛ ክፍል ገጠር ነው የማርኩት እኔ በምማርበት ግዜ የተማሪው ስንፍና ካልሆነ በስተቀር መምህሮች አስተምረው ሲጨርሱ ጥያቄ ያለው ማነው ብለው ጥያቄ ተቀብለው ያልገባችሁን ጠይቁ ብለው ባለመጠየቃችን እንደውም ተናደው የክፍል ተሳትፎ የሚያዩበት ነበር ተማሪው የቤት ስራ ተሰቶን ሳንሰራ ስንመጣ በጣም ነበር የሚቆጡት የተማሪ ችግር ካልሆነ በስተቀር እኔ በምማርበት ግዜ አንድም የመምህር ድክመት አላየሁም ። በአሁን ሰአት ያሉት መምህሮች እንደውም ከበፊቶቹ ቢበልጡ እንጅ አያንሱም ያሁኖቹ ጎግል እንኳን ማየት ይችላሉ።
@dianarier8746
@dianarier8746 День назад
Product of Weyane Rule , not surprising they came to power by force with no educational background and without a high school education or diploma, all of a sudden Master's and PhD's holders started poping a dime a dozen ...So every other jokester followed the leader... Absolute. Disaster!!!😏🥴🥴😰😳
@Amsale-sl6ek
@Amsale-sl6ek День назад
መምህር በአሁኑ ዘመን አንጀቱ እያረረ የማንንምባለጌ የመማር ፍላጎት የሌላቸውን በግድ ወደክፍል አሰገብቶ እያቅለሸለሸው። እንደሚያስተምር የገባው ቢኖር ስንቶቻችን ተረድተናል?
@wubitji3349
@wubitji3349 День назад
ልጆቹ ምን ያደረጉ ዋናው ቤተሰብ ነዉ ስነስርዓት ማስተማር የእሱ ድርሻ ነዉ ጋጠወጥነትን እንድ እውቀት እየተመለከቱ አሳድገው ዛሬ ይሂው የህዝብ እና የሀገር ንብረት ላይ እግራቸውን እና እጃቸውን ይታጠባሉ ሁሉም ለፍርድ ይቅረቡ ፍትህ ለመፃፍ እና ለትምህርት ወንበር 😢😢😢
@rlrf895
@rlrf895 День назад
❤ል
@MaDN4161TB
@MaDN4161TB День назад
Wow Amazing! 😻
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i День назад
ልደቱ እውነቱን ነው::አዳንች የጎደለው ነግርማ አለ::ሰው በጤናው በዚ ደረጃ አይደነዝዝም::
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 День назад
We love you good job 💕💕💕
@AmiGetachew
@AmiGetachew День назад
የሰለጠኑ እመሰላቸው የደንቆሮ ስራቸውን ይፋ ያወጡት
@tesfayehabtamu2873
@tesfayehabtamu2873 День назад
እግዚአብሔር ይርዳቸው ደስ ይላል። የሞተን ሰው ቀብሮ እግዚአብሔር ይርዳህ ማለት በሞተው ሰው መቅናት ነው የሚመስለኝ።
@AmiGetachew
@AmiGetachew День назад
ጋጠወጥ የሆኑ ጨዋዎችም አሉ
@AmiGetachew
@AmiGetachew День назад
ሚንስትሩን የምወቅሰው መስመር ለቀው ካደጉ በኋላ ሳይሆን ከስር ነው ኮትኩቶ ስርአት አስይዞ ማሳደግ
@AmiGetachew
@AmiGetachew День назад
እኔ ዶ/ር ብርሀኑን አደግፈዋለሁ የትምህርት ጥራትን ቢያስጠብ
@Badema1991
@Badema1991 День назад
ይሄ ሁሉ የአብዮት አሕመድ ስራ ነው 😢 እሱ የሚጨነቀው ስለኮሪደር ልማትና ለአዲሱ ቤተመንግስት ነው😢 ሰዉ ከዚህ በላይ ምን ትጠብቃለህ ከጎረቤት ኬንያ ምን ትማራላችሁ በጣም ያሳዝናል
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw День назад
BKATAFTUTU.DBETRUN.YHONALU.YATBWE.YLFBTEN...DAGAREGE..WARGAHULLA..
@Mimi12216
@Mimi12216 День назад
እኔ እኮ የምለው ለምን አልተኮራረጅንም ነው??
@etagegndagne2979
@etagegndagne2979 День назад
ይሄ ትውልድ ለአስተማሩት መምህራን ክብር የሌላቸው በተወደደ ደብተር ጭቃ ላይ መጫወት ከዚህ ሁሉ ተማሪዎች ብታጠኑ እናንተም ሰው ትሆናላችሁ ለወላጅም ለሃገርም ኩራት ትሆናላችሁ ያለበለዚያ እንዳልገጣችሁ ኑሮ ያላግጥብሃል
@TekusNeger
@TekusNeger День назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k День назад
የተበላሸ ትውልድ ከትምህርት ምን ይገኛል እያሉ ስራቸው ቲክቶክ ነው ተስፋ መቁረጥ ይሆን ወይስ ብልግና ጋጠወጥነት
@TekusNeger
@TekusNeger День назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@dawitlulit8293
@dawitlulit8293 День назад
የመንግስት አለቅላቂ ሁሉ ለመንግስት እውነት ለመናገር ነው እናተ ከንቱ ናቹ እናንተ የብራኑ አለቅላቂ ናቹ እነሱን ተረዱ የአብይ ውላጆች ገጠር ገጠር አትበሉ የነሱን አትረድም የመንግስት አለቅላቂ ሁላ
@aboodygg3983
@aboodygg3983 День назад
ምንም አዲስ ነገር የለም ጠንክሮ ያጠና የተማረ በወረቀት በታብሌ በኮፒተ ወዘተ መሰጠት የተማረ ነው ሰነፍ ተማሪ የሚኮርጅ.. ወዘተ አይመች ...
@fantahunareda894
@fantahunareda894 День назад
እግዚአብሔር ከአገራችን ይንቀለዋል ዘረኝነት
@FasilHabtamu-eo9wf
@FasilHabtamu-eo9wf День назад
Berta Bro Ethiopiachin Tilemlem !
@TekusNeger
@TekusNeger День назад
ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን በተመልካቾቼ ስም ከልብ አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏
@fantahunareda894
@fantahunareda894 День назад
እባካችሁ በዘር ከምንጣላ ይልቅ አገር ለማሳደግ ብንጥር ይሻላል ከድባይ እንማር
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o День назад
bewenet yammal koshasha sew new
@davidabrham6371
@davidabrham6371 День назад
Dansu South Africa high school
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o День назад
ere surewin awelkow mgeref new
@user-cy6hf6cr4h
@user-cy6hf6cr4h День назад
ስለሰው ፊት የምታወሪው አንተ ደግሞ ፈረስ ፊት ነሽ
@shemsiahaji4854
@shemsiahaji4854 День назад
I’m so sorry. So sad God help you guys.😢😢😢😢😢