Тёмный

ሳባ ለበአል ወደ ቤተሰብ ብትሄጂም ጠላሽን ይዘሽ ነው ቁጭ የምትይ እናትሽን አታግዣትም ላላችሁ ኑ እዮ 

Saba Ethio Tube
Подписаться 313 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 105   
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Год назад
መጀመሪያ አጥንት ንው የሚገባው ስጋው አይደለም አጥንቱ ትንሽ ከበስለበሃላ ስጋው ይገባል እውንትም ባለሙያ ደሞ ሽክላድስት ላይ ማንኪያውን በጣም መታሽው ቅቤውን ለማላቀቅ ሽክላ ድስቱ ይስንጠቃል ገና ብዙይቀርሻል ሙያ ሳትማሪ አርጀሽ
@bintawoke570
@bintawoke570 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉ጎበዝ እህቴ እናት ትንሽም ሲያግዟት ምርቃኗ ብዙነው የመዳም ነገርስ ብዙ ሠርተሽ ጭቅጭቋ ሠላማችሁ ይብዛ የኔ ውድ
@netsanetlayew8517
@netsanetlayew8517 Год назад
ሳባየ ሙያ እንኳ ተይው በግሩ ህዶል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ብቻ ይሆን
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
ዱለቱትላለቀሳ
@የአብርሽናየሩታአድናቂ
@የአብርሽናየሩታአድናቂ 11 месяцев назад
አላህ በሰላም ያአርግልሽ ጠቆርሽብኝ
@Ekr348
@Ekr348 Год назад
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ አላህ አገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ😢
@እናቴእወድሻለሁእናቴ-ሠ7ኈ
እጅሽ ይባረክ ሳባ የሴት ወይዞሮ ነሽ በርቺ👍👍
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Год назад
ማንም ለራሱ አንደኛ ነዉ::
@onelove1703
@onelove1703 Год назад
ስሙ ጥፋኝ ያ ቀጭኑ የበግ አንጀት ይገባል ዱለት ላይ ግን ድቅቅ ተደርጉ ነው መከተፍ ያለበት ያ ትቦ የሚመስለው ወይም የአንጀቱ ክፍተት እንደውም በፍፁም መታየት የለበትም
@mdmastar9175
@mdmastar9175 Год назад
በተክክል
@eid8059
@eid8059 Год назад
ት ክ ክ ል
@getuwoldtsadik2932
@getuwoldtsadik2932 Год назад
ሳባ እባክሽን ለነገሩ አንች ጎበዝ ነሽ የአበሻ ቀሚስ ቀለል ያለ አዲስ የመጣ አለ ውጭ ሙቀቱ ስለማያስለብስ እሳትን እስቲ ጥልቅ የሚል ጥልፋም ያልተካበደ እባክሽ
@alahamalaham
@alahamalaham Год назад
ግን ለምድነዉ ላላጣችሁት ቦታ ሣሉን ወጥ የመሠረተ የቤቱ ሽታ ከነሦፍዉ አጠናችሁት
@fentaye9663
@fentaye9663 Год назад
ወይኔ እድት እደምያምር ይህንስ ከየት ባገኛነዉ ሳባ ግን አትጥፊ በጣም ነዉ የጠፋሸዉ
@sartt3754
@sartt3754 Год назад
ባለፈዉ ዶሮወጥሰሰሩ የዶሮ ስብ ጨመራቺሁ አለ ዱለትላይ አጀት. ቀይወጡ።ላት።አይሙአትጎሬ ምንሺም አላማረኝ. ላቱ እየቀጠለ. አይሞያ።አትበጥረቂ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Год назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@tigist-tf8dt
@tigist-tf8dt Год назад
ለመጀመሪያ ጊዜ ከሆነ ምንም አይል ድለት እንደዚህ አይሰራም እሸ በመጀመሪያ ዱለቱን ሊጪዉ ከዛ በሎሚ ዘፍዝፊዉ ከዛ እንደ ከትፎ አደርገሸ መክተፍ ዱለት በጣም እሰት አይወድም ለብለብ ማርግነዉ
@feker122
@feker122 Год назад
ጀግኒት በርቺ ተምሳሌታችን ነሽ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
ጎበዝባለሙያ ነሽ በርች ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ
@ethiotube.27
@ethiotube.27 Год назад
ሰባ ግን ማርያምን በህልሜ አየሁሽ ምክንያቱም ባለውቅም በጣም ወድሻለሁ
@አወልፎዜዩቶብ
@አወልፎዜዩቶብ Год назад
አህቴ ደምሬኝ❤❤
@ethiotube.27
@ethiotube.27 Год назад
Eshi wude እኔንም እሽ
@እሙቲስሙቲዩቱብ-ጐ7ገ
ግን ሳባ ቀጭን አንጀት ይጎነግናል እሸ ዝምብሎ አይችልም እንጂ ይበላል ዱለት ጋረ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Год назад
አይ ሳባ እናተቤት ብቻ አደለም እኛገርም ነው ለስሙ ነው በግ ታረደ ፍየል ታረደ የሚባለው ገና ሳይጀመር ከየት ከየት እደሚሰበሰቡ አዳድግዜ ሽታነው የሚተርፈን
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Год назад
😂😂😂😂 ወይኔ ሳባ አችና ጠላ ጠላ አታብዥ አይይይ ማዘርማ ተጎዱ መሲ ከሄደች ጀምሮ አች እዛ ብትሆኝስ ቆይ እዴ መሲ ትምጣ ግን ቤቲን ለምን አታሳይንም የነኛ የምስኪኖቹ ቤትስ ምን ደረሰ
@MariyamMaari
@MariyamMaari Год назад
ትክክል
@አዳማናዝሬትአዳማ
ሳቢ እንኳን ሰላም መጣሽ ጎበዝ ባለሞያ ነሽ
@mariammaryam1642
@mariammaryam1642 Год назад
እንጀራውስ ምንሼ ነው
@NuorAhmd
@NuorAhmd Год назад
ሀይ ሳባ እንዴትነሽ ባህርዳር ኑሮ እዴትነው ቤት ኪራይ ኮንዶሚኒየምስ በአላ አንድ መኝታቤት ስንትነው ስራስ ምን ያዋጣል
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Год назад
እኔም የኔ ጥያቄ ነው
@FatimaFatima-ft4es
@FatimaFatima-ft4es Год назад
መጀመሪያ አጥንት ነዉ የሚገባዉ ክርት😂😂
@melkamgiwenawit9087
@melkamgiwenawit9087 Год назад
ባህርዳር ኢንተርኔት ተለቁዋል እንዴ ሳብየ❤
@habibah9637
@habibah9637 Год назад
ዉነት ሥላየኋችሁ በጣም ደሥ ብሎኛል
@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ
ሳባ እንዴት ደብረታቦር ኔቶርክ ሰራልሽ እ ባህርዳር እራሱ የለም የት አገኜሽ?
@ToybakemalToybakemal
@ToybakemalToybakemal Год назад
ሳባ እብናትን ሰዉረሽ አሳይን እስቲ
@beetyube
@beetyube Год назад
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ ሳባዬ ቤተሰብ አሪፍ አሰራር ነው በርቸልኝ
@mariammaryam1642
@mariammaryam1642 Год назад
እ ማማስያው
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 Год назад
እንኩዋን አደረሰሽ ሀገር እንዴት ነው ግን 🥺
@seadaashebir6808
@seadaashebir6808 Год назад
ወይጉድ ምንሸነው ጉራሽ
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Год назад
Wow. ግን ኢንተርኔት የት አገኘሽ ይሰራል እንዴ
@A12Galaxy-vp5hd
@A12Galaxy-vp5hd Год назад
ውዶቸበአላህበሀርዳር፡በመስመርይሰራልእደ፡፡፡ጎደኛየሀገርገብታነበርእቢአለኝ😢😢😢😢😢😢ንገሩኝ
@muluf7616
@muluf7616 Год назад
I miss you Sabay Yay happy new year.♥️♥️🙏🏽🙏🏽♥️♥️🙏🏽🙏🏽
@sadamuhammed9524
@sadamuhammed9524 Год назад
ሙያስ የለም ያለመኪብ ብቅ ባትይይ ደስ ይላል እድሜ ለሚካብ ሆሆ እህቶቸን 😂😂😂😂
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w Год назад
ንገሪልኝ ምንም አያያዟ እራሱ አያምርም ማማሳያውን ትፈራዋለች
@JAMilAEnderis-i5y
@JAMilAEnderis-i5y Год назад
ላት ወጥ ላይ ዪገባብ እደ ደመ
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f Год назад
ጉበት የሚመታው እንዲላጥ እንጂ እንዲጣፍጥ አይደለም
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Год назад
ኪኪኪኪ ባለሙያንቱዋን አስታወቀች
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Год назад
አረ ተይ ዝም በይ
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f Год назад
@@tigisttamiru5213 ጉበት ማለቴ ነው 😂😂😂
@እሙሂራ
@እሙሂራ Год назад
ጨጓራውአከታተፉይቀረዋልአልደቀቀም ሲቀጥለ አሰራሩምእድህአደለምሆ
@enanu7590
@enanu7590 Год назад
እርግጠኛ ነው አዲስ አበባ መጥተሽ ነው ቪዲዮ ምትለቂው እንጂ አማራ ክልል ኔቶርክ የለም
@እሙሂራ
@እሙሂራ Год назад
ኔትየሆነቦታላይይታሰራል አፋርክልልአለ
@meseretaymeseretay7199
@meseretaymeseretay7199 Год назад
ያሥተማሪዉ ብዛት ይኸም ሙያ ሖኖ ሚድያ ወጣ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fatumaseid3497
@fatumaseid3497 Год назад
😂😂😂
@toybamohammed497
@toybamohammed497 Год назад
ክክክክክ
@bateablneha5887
@bateablneha5887 Год назад
አይ ሳባ የማማሳየዉ ነገርስ😂😂😂ለማንኝዉም ሰላማቹ ይብዛ ❤❤
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
😂😂😂
@ekrammohammed259
@ekrammohammed259 Год назад
😂😂😂😂
@hadiamohammed9945
@hadiamohammed9945 Год назад
❤❤❤❤❤
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 Год назад
እንኳን አደረሰቹሁ ሰብዬ የኔ መልካም ዋውው ❤️🌻🌻🌻🌻ምራጥ ባለሙያ ነሽ በርች
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Год назад
በእውነት እንኳን ደሕና መጣሽ❤❤ኒቶርክ ተለቀቀ?😊
@betibeti5793
@betibeti5793 Год назад
Yeset wyzero neshe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 Год назад
ሳባየ ኔትርክ እዴት ሰራልሽ
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 Год назад
ጎበዝ ሳባየ ❤😂
@zuzu8077
@zuzu8077 Год назад
ሳባየ ዛሬ እዴት መጣሺ ኔት ተለቀቀ እዴ
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን Год назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@selemantiztatube5983
@selemantiztatube5983 Год назад
ዱለቱን ተይው አልቻልሽም በቃ😂
@ሚጣ
@ሚጣ Год назад
ምነውጠፍሽ😢😢❤
@አለህወኪልአለህወክል
ጎቦዝናሽ ዝምበያቻዉ ምድራ አሽቃባጭሁላ
@የሀይሚምርኮኛ
@የሀይሚምርኮኛ Год назад
ክክክእረእሡበጣምነውያሣቀኝ
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy Год назад
ዛሬ ሙያ ውፕቶሻል😂😂😂 እሰይ 😂😂 መስስ ሙያ መሲነች እጂ❤❤❤😅😅😅
@መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ
አየየ የሰራስ አላየሽም ሳባ ተጎረርሽጂ😂😂😂😂
@Abraham-n3s
@Abraham-n3s Год назад
ቤት ሀገር ነው ላት ወጥ ውስጥ የሚገባው በይ ተደበቂ እንደዚህ አይነት ሙያ የለም
@Bet1771
@Bet1771 Год назад
ትክክል። እኔም አይቼ አላውቅ
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n Год назад
ማቁላያ ከበርበሬ ጋር ይገባል
@Ummusumayya-v7l
@Ummusumayya-v7l Год назад
አይሙያ እቴ😂
@እሙሂራ
@እሙሂራ Год назад
የተላጠአይመስልምዱለቱየምርሆ
@workiemama2960
@workiemama2960 Год назад
ግን ሜካፕ ነው ሰው የሚያሥመሥልሽ😅ድመት መሥላለች😅
@sharjahsharjah-lj4gy
@sharjahsharjah-lj4gy Год назад
😂😂😂😂
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ
በእርግ በፈጣሪ ስራ አይገባም ግን መልክ አያንሳትም የደስደስ ሙሀባ የላትም ብለብስ ብትኳል የሚስብ ነገር የላትም
@workiemama2960
@workiemama2960 Год назад
@@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ አወ ነጠላ ነገር ናት😩
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Год назад
አይባልም
@suihccCfkkjcc
@suihccCfkkjcc Год назад
የመሰረው ሰው ሊላ ነው የመተወሪው አንች ነሸ
@ጎጃምሸበልበረታ
እግዳ ታጠሩ ይመጠል እንዴ ዘቡለሽ ወራም ነሺ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Год назад
😅😅በጣም ጀግናሽ😅😅
@wubalem6806
@wubalem6806 Год назад
Enkuan aderesen Egzabiher 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌼🌼🌼🌼🌼😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@ሠአዳሳይመሽብንእንተያይመ
ምን ጉድ ነው ፀጉርሽ
@madi2644
@madi2644 Год назад
ሰላምናችሁ
@asheirkatueb2416
@asheirkatueb2416 Год назад
سلام سلام ما شاء الله تبارك الله بالعافيه تنكري واو🎉🎉 الحمد لله🎉🎉🎉 سلام يا تركي🎉🎉🎉 دعاء دعاء الكرسي🎉🎉 برجي سيتي🎉🎉😂 مالتنا🎉🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Год назад
ሰላም ሽ ይብዛ ሳባዬ እንኳን አደረሰሽ አላሸተቱትም ብለሽ ነው አይደል ሽታ ሽታ የምትይ 🤣🤣🤣
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube Год назад
ክክክክ አወ
@almasbh6100
@almasbh6100 Год назад
​@@SabaEthiotubeዱለት ላይ እኮ ሣብዬ ላት ይጨመራል
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው
ሳባዬ በየኔውድ በጣም አሳቅሺኝ 😂😂😂😂 በቃ ይመችሽ ትችያለሽ ❤
@selamawitbekelwwsge2391
@selamawitbekelwwsge2391 Год назад
Temesgen
@እናቴህይወቴ-ከ2ነ
ቀዮ ወጥ በማማሰል አለቀ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w Год назад
😁🙈 ገፎ እራሱ እደዚህ አይገነፍም
@sifen5
@sifen5 Год назад
🎉🎉🎉💐💐💐🌺👍
@zuzutube3698
@zuzutube3698 Год назад
ሳባ እንጀራ የላቸውም እሳ ሳህን ይብሉ እንዴ
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube Год назад
Kkkk alnen
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው
ሰዎች አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ የከተማ ዱለት እንደ ገጠሩ ለምንድነው የማይጣፋጠው 😢
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Год назад
እናቶች የነኩት ነገር ሁሉ ይጣፍጣ ለዛ ነው የሚለየው
@tigisit2534
@tigisit2534 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@topiyanhelo6992
@topiyanhelo6992 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 Год назад
❤❤❤
Далее
ውሎ አዳር እናርጅ እናውጋ
30:24
Просмотров 211 тыс.
🎙А НЕ СПЕТЬ ли мне ПЕСНЮ?🕺🏼
3:06:10