Тёмный
Saba Ethio tube
Saba Ethio tube
Saba Ethio tube
Подписаться
Hello people, I'm saba ethio tube from ethiopia first of all, welcome to our channel. This channel is a channel where we can present any useful programs you get more benefits.that we can find in the country and abroad, such as news,bloggimg, jokes,information,vine, about beauty, unique cultural and modern pranks, etc...all Entertainment are availabel im my channel So subscribe to this channel and become a family. Supplier Saba Ethio Tube


ሰላም ውድ የሃግሬ ልጆች በያለንበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለየን መልካም ስራ የህይወት ስንቅ ነች እያልኩ Saba እባላለሁ ይህ የእኔ Saba ethio tube Channel ነው 👀 በዚህ ቻናል በየ ቀኑ እለታዊ እና ወቅታዊ መርጃወችን በፍጥነት ያገኛሉ በተላይ በስደት በአርብ ሃገር በየጊዜው የሚወጡ መርጃወችን እና ህጎችን በየጊዜው በፍጥነት ይደርሰዎታል ሰብስክራይብ በማድርግ ይቀላቀሉ የደወል ምልክቷንም መጫነዎትን አይዘንጉ 👏አመሰግናለሁ አብርን እንዝልቅ🤝
እልልል ሳባ አሸነፈች congra saba
10:59
6 месяцев назад
Комментарии
@FhNv-cg7zo
@FhNv-cg7zo 2 часа назад
🫶🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🕊🌹🌹🕊🕊
@user-lw6id3lk1f
@user-lw6id3lk1f 7 часов назад
አሁን የገለጥሻቸው ነገሮች ጭጋራ ያለበትስ
@adanchyoutube8950
@adanchyoutube8950 8 часов назад
ሰላም ሳባይ እረ እኔ አንደኛ ልጄን ሁለተኛ እናታን ነው
@user-sd1rp5gq5z
@user-sd1rp5gq5z 16 часов назад
እህቴ ኣንችም ምህረቱን ይስጥሽ ደህና ኣትመስይም እና እናንተ ደህናነን ትያለሽ ግን ለሱ የምትከፍዩ መስዋእት ፍቃደኛ ኣይደለሽም ደሞ በወላጆቹ ፊት እሱን መማናጨቅ ማን ሲያደርግ ኣይተሽ ነው
@user-sd1rp5gq5z
@user-sd1rp5gq5z 16 часов назад
ግንኮ ባሁኑ ግዜ እህት ወንድም እሚባል ጨካኝ ሁኖዋል ኣንቺ ስለ ስራ እንጂ ስለ ጤናውን ምንም ሃሳብ ይለሽም ማለት ነው መርጠሽ ኣትውደጂ እሱም እኮ ፈጣሪ ይወደዋል ስያሳዝን የኔ ጌታ ክርስቶስ ይርዳው የኔ ወንድም ኣንቺ ስራችን ኣቁመሽ ወይ ኣስጠሚቂው ወይም ኢሄ ስራ ይምትይው ህዝብ ራስሽን ስሪው እረ ጭካኔ በዛ ወዴት እንሂድ በሽተኛ የሚጠላ ግዜ ነው ደሞ ድፍረት ግን ልክ እንደወለድሹ በወላጆቹ ፊት ደፍረሽ ኣታማናጭቂው ግን እኮ በሽታው ካንችም ጋር ነው እኮ ያለው ለወንድምሽ መስዋእት መክፈል እንዴት ኣቃተሽ ምን ጉድ ነሽ እህቴ
@user-sd1rp5gq5z
@user-sd1rp5gq5z 16 часов назад
እህቴ ተረጋጊ በፀሎት ኣስበት እናንተ ጤነኛ ከሆናቹ ስለ ትምህርት ኣትጨነቂ መጨረሻ እንኻን ለራሱ ለሌላው ያስተምራል ኣሁን በ ኣጋንንት በተሳቃየበትን ግዜ ኣታማናጭቂው እባክሽን እህቴ የማያልፍ የለም ግን ተይ እህቴ ከዛም በላይ ችለን ነው የምንነሮው
@MESOBEWORKMEDIA-
@MESOBEWORKMEDIA- 18 часов назад
ምነው🎉🎉🎉🎉
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 День назад
በመጀመሪያ እልልልልልልል። አልኳቸዉ ቀጣይነት ያለዉ ያድርግልን አሣይተዉ እዳይነሡን
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u День назад
የአማራ መከራ አላልቅ አለ! በቃን መርናል ድል ለአማራ ፍኖ
@user-gq1qk6kv8l
@user-gq1qk6kv8l День назад
በአረንጔዴ አላችሁ ወይ
@Maza-cf5ln
@Maza-cf5ln День назад
Sabe felgeshe neber telegram kalsh
@bezawitzemdkun
@bezawitzemdkun День назад
❤❤መቼ ነዉ የምንታ ጠበዉ ስት ደቂቃ በሃላ ነዉ ማርየ
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f День назад
በእናት ና አባቴን እህት ወንድሜን ህይወቴ ናቸው በእነሱ ቀልድ የለም
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f День назад
እናት መቸም አትረሳም
@maritubogale771
@maritubogale771 День назад
ተገናኘን አደል አልኳትና አንባዬ መጣ እሷም አለቀሰች
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 День назад
እማራ ክልል ስላም ይብዛ ደስ ይላል ደስ ብሎነል
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 День назад
ልልልልልልልልልልል እንካን ደስ እላቹ ደስ ይላል ልልልልልልልልል
@sikosilo5729
@sikosilo5729 День назад
ምነው እኛን የዩቶቢ አደላቹህም አላቹህ 😭😭😭😭😭
@sikosilo5729
@sikosilo5729 День назад
እኩን ድስ አላቹህ ለናት እኛ ዝድ ውፍ የለም
@tube-eq2uj
@tube-eq2uj День назад
ከምትሸጭዉ ለእህት ወይም ለወንድምሽ ስጫቸዉ ሰርተዉ ይደጉበት
@fousiadxb987
@fousiadxb987 День назад
እኛ ጋር የለም
@salmaalyousfi5364
@salmaalyousfi5364 День назад
❤❤😂😂😂😂
@yeshealemuabegaz8738
@yeshealemuabegaz8738 День назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MazaMaza-iu9im
@MazaMaza-iu9im День назад
ተመስገን እናቴ በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር
@bitibahrain
@bitibahrain День назад
መራቤቴን ምነው እረሱት-👈
@Warka1010
@Warka1010 День назад
በአንዳንድ ዘረኞች ይዘጋል አሁን ከአሁኑ ከመከፈቱ fb ገብተው ጎጃም ጎንደር ብቻ ሀይ በሉኝ ምናምን እያሉ ምድረ ዘረኛ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 День назад
ሁሉቤተሠብሰላምነችሁ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 День назад
የትጠፈተሽነው ሰላምነሽወይ ፋዘረሽ ዴህናናቸው
@amamaamm7728
@amamaamm7728 День назад
ለስንት ቀን ነው ተተለቀቀው😢❤
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 День назад
ይህን የምታንቡ በሙሉ ፍጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ለአዲሰ አመት 3kአሰገቡኝ
@user-pw7js3or7c
@user-pw7js3or7c День назад
ምርጥ ነው ሞክሪየዋለሁ ምርጥ ለውጥአለው
@Sable-yu2rn
@Sable-yu2rn День назад
እስኪ በማርያም እኔንም አበረታቱኝ 🙏🙏🙏
@user-ef3ux4bz2d
@user-ef3ux4bz2d День назад
دو ❤❤
@Mshawaab
@Mshawaab День назад
እኔ የምለው ባላቅም ግን እናቴ አሟት በሞት እና በመሻር መሀል አለች እና አላህ ያድንልሺ በሉኝ
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g День назад
እግዚአብሔር ይማርልሺ አይዞሺ እህት😢
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን День назад
😢እኛጋ አይሠራም ከፍቶኛል😢 እኳን ደስ አላችሁ ቤተሠቦቻችሁን ላገኛችሁ እህቶቸ
@Merema-b4v
@Merema-b4v День назад
ጥቋቁር ነጠብጣብ ያጠፋል
@user-eh9tu4wo2c
@user-eh9tu4wo2c День назад
እኔ እኔም ተጨነኩ ስብሀንአላህ እኔክአዉልቂሳልልሽ እዳታወቂብላ ስአት ሰታኛለች ዉሀ ይገባበታል ብላት እግባበትአለች ገባበት ተበላሸ ለምን ይሖን። ያረብ አላህይጠብቀን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 День назад
የማትረቢ ድልብ ኢንተርኔት ያለ ሰላም ምን ያደርጋል
@BanchuWubetu
@BanchuWubetu День назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@user-yu1br7pv5h
@user-yu1br7pv5h День назад
ተመስገን ነው የሚለው
@newsyoutube-ve9cf
@newsyoutube-ve9cf День назад
አላምዱሊላህ ደስ ብሎኛል
@MsKarima-yl7eq
@MsKarima-yl7eq День назад
ያረብ ወግዲወች ዱአአድርጉ ለኛም አላህ ያስለቅቅልን
@hayatthayatt4038
@hayatthayatt4038 День назад
Lije😢😢😢😢❤❤
@AshaAsha-uq4bp
@AshaAsha-uq4bp День назад
ሀይቅ ነዉ ያልሽዉ ወይኔ እዉነት ባረገዉ❤❤❤❤❤❤
@Tiruye.Muluken
@Tiruye.Muluken День назад
Gander tekfte Enda?