Тёмный
No video :(

ሳይነግሩን ተጋቡ || ድንገት በተፈጠር አጋጣሚ ሳያስቡት የተዳሩት ጥንዶች 

ክህሎት
Подписаться 266 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

ሳይነግሩን ተጋቡ || ድንገት በተፈጠር አጋጣሚ ሳያስቡት የተዳሩት ጥንዶች ‪@SAMANDLIHA‬
#eyohamedia ##ክህሎት #kehelot

Опубликовано:

 

17 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 62   
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
ሳይታስብ ትዳር አለ እንደ ? ትዳር ትልቅ የእግዚአብሔር ተቋም ነው እግዚአብሔር ከቤተክርስቲያን ቀጥሎ ለትዳር ትልቅ ቦታ አለው ስውን ፈጥሮ ሁሉን ሲስጠው ትዳርንም አብሮ ስጠው ክብር ለስሙ ይሁን ።የሚያሳዝነው በትውልዱ ዘንድ ትዳር ጨዋታ ተደርጎ ይታያል ሳይፀልዩ ፣ ሳያስቡ ፣ ሳይጠናኑ ይጋባሉ ወዳውኑ ይፋታሉ እግዚአብሔር ፍችን ይጠላል በክርስትና መፋታት አይቻልም እባካችሁ ተርጋግታችሁ ጸልያችሁ አስባችሁ አስላስላችሁ ተጋቡ ትዳር ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔርን የሚያገለግል ፣ ትውልድን የሚያንፅ ስው የሚመጣው በትዳር ነው ይህ ደግሞ ከመጋባት ጀምሮ እጮኛንም ከመምርጥ የሚጀምር ነው ።
@yourdiyourdi5754
@yourdiyourdi5754 Год назад
አላሰብነውም አላሉም ግን ትንሽ እንቆይ ነበር ያሉት
@meqdesmengste2329
@meqdesmengste2329 Год назад
❤❤👍👌
@tsinatweldemariyam3266
@tsinatweldemariyam3266 Год назад
You talk too much የሚያወሩትን ስሚ መጀመሪያ ብዙ ከመለፍለፍ።! ደርሶ ፃድቅ ትሆናላችሁ እዚ ላይ የቤታችሁን ጉድ አስቀምጣችሁ ወገኛ።!
@hanibee2831
@hanibee2831 Год назад
አዳምጫቸው ለመጥፎ ነገር አትሩጪ
@mahiletberhane5042
@mahiletberhane5042 Год назад
Selalawek weyi selalaweshe yihonal ebezi lejoche bezu amet nonuachual wede 5 amet koyitewale kezi belayi metenanat edat nw
@user-vi1ku7vt8g
@user-vi1ku7vt8g Год назад
እንኳን ለዚህ ቀን አበቃቹ መጨረሻቹ ይመር ስታምሩ ውለዱ ክበዱ ሳምና ሊይቾ❤❤❤❤❤
@zahara122w8
@zahara122w8 Год назад
ትክክል ነች ሰርግ ምንም አይጠቅምም 👌
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
እንኳን ለዚህ በቃችሁ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤አምሮባችኋል 🥰💖💐
@abigailgizachew440
@abigailgizachew440 Год назад
She is getting calmer because she knows he is hers only now
@Streetvlog1232
@Streetvlog1232 Год назад
እንኳን ደስ አላቹ እናንተ ዮቱበር ናቹ አሁን የተወዳደራቹሁት እራሱ ምርጥ ኮንቴንት ይወጣውል እና በራሳቹ ትለቁታላቹ እንጠብቃለን
@user-nt8mp6gn8j
@user-nt8mp6gn8j Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ደስ አላቹ በጣም የምታምሩ ደሞ ለሌችም ትምህርት የምትሰጡ ናቹ እኔ ከልቤ ነው ምወዳቹ ስብናቹ ሁሉ ነገራቹ ይገዛል እግዚአብሔር ይባርካቹ ውለዱ ክበዱ ❤ የአብርሃም የሳራ ትዳር ያርግላቹ ❤❤🎉🎉🎉🎉
@SSs-ks2wh
@SSs-ks2wh Год назад
ጰጰጰጨ
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 Год назад
ልትጋቡማ ነው ሃሳባችሁ ስትገናኙ ነገር ግን ቀን አልቆረጣችሁም ነበር መሰል እንዳላችሁት አፋጣኝ ነገር መቶ ተጋባቹ መልካም ትዳር ጀማሪ ሳትሆኑ ፈፃሚ ያድርጋችሁ
@saraseid-ds8qw
@saraseid-ds8qw Год назад
የኔ ዉድ ልጅ በጣም ደሰ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ አይለያችሁ
@qamuti1
@qamuti1 Год назад
ክሎቶች ስራቹ ጥዶችን ከሆነ ምትገብዙት እኔንም ከና የጥቴ ፍለጭ ገብዙኝ😂😂😂
@ayuniayuni7145
@ayuniayuni7145 Год назад
ግን የምር ደስ ነዉ ያለኝ ሳየዉ እንኩዋን ተጋባቹ የሰርጉ ነገር ግን😂 🎉🎉🎉
@riyakosnahom794
@riyakosnahom794 Год назад
እኔ ሠርግ በጣም እጠላለሁ ባለቤቴ ደግሞ በጣም ይወድ ነበር አሁን ልጆች ወልደን ጊዜው ሲሔድ በጣም ይቆጨኛል ሠርግ ባለማድረጋችን ::
@saraethiotube1262
@saraethiotube1262 Год назад
ሰርግ ይመቸኛል የሚል ወንድ አንተን አየው አብዛኛው ወንድ አይደግፈውም
@simretmequanent6081
@simretmequanent6081 Год назад
ምን ማለት ነው ሳያስቡት ማለት እና ታዲያ አስቦ የሚያጋባ ካለ ምን አሳሰባቸው እንዲ ከተገኘማ ድጋሚ ሁሉ ሰርጉን መድገም ነው
@aishataha2657
@aishataha2657 Год назад
ከጋብቻ በፊት አተኛም ብሎ ሰውን ሲያጃጅሉ አስቀውኝ ነበር ደሞኮ የኮሜታተሮቹ ማመን ጀግናነሽ ሲሏት አይ ህዝቤኮ የዋህ ነው ያምናል😂😂😂
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
እግዚአብሔር ያከበርውን አክብር ትዳርን እግዚአብሔር ያከበረው ትልቅ ተቋም ነው ጨዋታ አታድርገው ።
@user-zz9uv8ky3h
@user-zz9uv8ky3h Год назад
ወው ደስ ይላል የኔ ውዶች
@mekdi_62127
@mekdi_62127 Год назад
እኛ በላንዴ ? አልበላንም !!😂😂😂😂😂
@wintanamytube6530
@wintanamytube6530 Год назад
Congra❤❤❤❤❤❤
@SantaAbebe-ic6og
@SantaAbebe-ic6og Год назад
Yene lyuoche enkwan lezi ken adrsachu
@nardosarondidiye9413
@nardosarondidiye9413 Год назад
Oww
@user-sv6xs6zz6j
@user-sv6xs6zz6j Год назад
ጎበዝ
@mesretberhan2338
@mesretberhan2338 Год назад
Melkam yetedar zemen yewenlachwo
@hanlove412
@hanlove412 Год назад
ውጡ ግን አይባልም በስመአብ ደሞ ለክራይ ቤት😡😡😏😏😏😏 ካላረገዝሽ ምናቃጠለሽ ቆይ ሆ😤😤😤😤 እነ ሩትንም ውጡ ብላቹ ነበር 😏😏😏ቤት ብርቁ
@user-wc5ur9xr7l
@user-wc5ur9xr7l Год назад
አርግዛብህነው😅😅😅
@tigistdemeke1255
@tigistdemeke1255 Год назад
Siwodachu❤❤❤❤
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j Год назад
እርግጠኛ ነኝ አርግዛ ነዉ ሲዘላዘሉ የተጋቡት ድገት 😂😂
@uses-dw8bx
@uses-dw8bx Год назад
ቢሆንም ዋናው አብረው ናቸው
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 Год назад
እዴዛ ነው ክርስቲያኖች ሲያረግዙ ነው የሚጋቡት
@user-gf1zm8lr9n
@user-gf1zm8lr9n Год назад
@@ameensuiij8076 ክርስቲያኖች እንደዛ አይደለንም ሁሉምንም ነገር ከእምነት ጋር አታገናኙት😳😳😳😳
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Год назад
የእነዚህ ልጆች ጨዋ ስብእና ብዙ ነገር ይናገራል እግዚአብሔር ያክብራቸዉ!!
@gsuu5686
@gsuu5686 Год назад
😂
@frezersolomon3461
@frezersolomon3461 Год назад
ምነው በጣም አካበዳችሁት ሰው ተስሎ እንኳን ልጅ አላገኘም ነብሰ ጡር ተባልኩ ብለሽ ዘለልሽ
@hannagetaw1186
@hannagetaw1186 Год назад
Ke gabcha befit sratu slalhone newa Lij ko bekbr sigegn new enji endezhu ayfelefelm Yalawekshwu/kew enko anchi/ante neh/s
@genetshibeshi6946
@genetshibeshi6946 Год назад
Kezasi kasebu bewala min liyaregut yhun
@SSs-ks2wh
@SSs-ks2wh Год назад
❤❤
@user-ym1us8nz7v
@user-ym1us8nz7v Год назад
@SAMANDLIHA betam new yemitmesaselut gin
@martiterfa2503
@martiterfa2503 Год назад
Metelefelefu sewech gn eski mejemeriya mulwen semu ende mknyatachewen bedenb aberaru eko
@nafyadkedir956
@nafyadkedir956 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@msertdaig5134
@msertdaig5134 Год назад
ሊች አርገዝሺ እዴ😅🎉🎉🎉❤
@mekdes9790
@mekdes9790 Год назад
መገለጫ እየሰጣቹ ነው
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Год назад
እኔ ሠርግ በጣም እጠላለሁ
@hannagetaw1186
@hannagetaw1186 Год назад
Behola endaykochsh behiwotsh ande new
@bezawitmulugeta9800
@bezawitmulugeta9800 Год назад
It is not a must to speak in English, yaa
@ARSEMAENATE
@ARSEMAENATE Год назад
ምቾት ላይ ነው በ2 ወር ትዳር ጥሩ ነው አላለም 20 አመት የቆዩት ምን ይበሉ
@hannagetaw1186
@hannagetaw1186 Год назад
yalebetn new menager michlew esun ke 20 amet behola ynegrshal Complexam
@user-nt8mp6gn8j
@user-nt8mp6gn8j Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ደስ አላቹ በጣም የምታምሩ ደሞ ለሌችም ትምህርት የምትሰጡ ናቹ እኔ ከልቤ ነው ምወዳቹ ስብናቹ ሁሉ ነገራቹ ይገዛል እግዚአብሔር ይባርካቹ ውለዱ ክበዱ ❤ የአብርሃም የሳራ ትዳር ያርግላቹ ❤❤🎉🎉🎉🎉
Далее
would you eat this? #shorts
00:39
Просмотров 1,2 млн