Тёмный

ተማሪዬ ያልኳት ልጅ ለካ የዶክተሮች አስተማሪ ነች!  

Donkey Tube
Подписаться 2,4 млн
Просмотров 154 тыс.
50% 1

Subscribe Selam Stories
/ @selamstories
የዛሬዋ የአንድ ሰው ሂወት እንግዳችን ሰላማዊት በለጠ ትባላለች ተወልዳ ያደገቺው ከ ፍቅር ከተማዋ ሀረር ነው ከኤለመንተሪ ጀምራ እሰከ ዩኒቨርስቲ እዛው ሀረር በጥሩ ውጤት አጠናቃለች በምትወደው ሞያ የጤና መኮንን ሆና በሚያምረው ደኖች በተከበበው የባሌ ተራሮች መካከል አልፋ በምትገኝ የገጠር ክፍል ውስጥ በደስታ አገልግላለች ከዛም በ መደወላቡ ዩኒቨርስቲ መምህርት ሆና የጤና ባለሞያዎችን አስተምራለች በወጣትነቷም የ ሶስት ልጆች እናት ሆናለች የዩኒቨርስቲ መምህርነቷን ግን ትታ ህልሟን ለመኖር የወጌሻ የዩቱብ ተማሪ ሆና በከፍተኛ ውጤት ሁለተኛ ወታለች ቀሪውን ከቪዲዮ እንከታተል።
our guest is selam belete . She was born and raised in Harar, the city of love. She started from elementary school and graduated from University. She taught and became a mother of three children at a young age. But she left her job as a university teacher to live her dream. She became a RU-vid student in Wegesha.
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese

Приколы

Опубликовано:

 

19 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 197   
@comedianeshetu
@comedianeshetu 13 дней назад
Subscribe Selam Stories youtube.com/@Selamstories?si=ots49Uzk2mA7k5NJ
@user-so8dg7yx4k
@user-so8dg7yx4k 13 дней назад
የኔ ልባም ሴት እ/ር ይስጥሽ።ማነዉ እንደኔ ከነ ማተባቸዉ ስያይ ደስ የሚለዉ።
@abt1292
@abt1292 9 дней назад
እግዚአብሔር የሚለዉን ቃል በአጭር ባንፅፈዉ መልካም ነዉ ይቅርታ👏
@user-so8dg7yx4k
@user-so8dg7yx4k 9 дней назад
@@abt1292 እሺ እ/ር ያክብርልኝ።
@takelederesa
@takelederesa 14 дней назад
ጠንካራ ሴት ነሽ የሚገርም ነው የፈጣሪ ሰራ ድንቅና ተአምር ነው አፈጣጠራችን ሰው አርጎን በስትፋሱ ለፈጣረን ክብር ምስጋና ይሁን::
@agddag4626
@agddag4626 13 дней назад
ለቤተሰቦችሽ ክብር አለኝ!! በነሱ ተግሳፅ ጥሩ አስተዳደግ ነው አንቺን ያግኘነው!!!
@FatoomaAk
@FatoomaAk 11 дней назад
betikikil❤
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 14 дней назад
ብናስተውል የሰው ልጅ ላይ በሰውነቱ ልክ መማር እንችል ነበር የእግዚአብሔር ስራው እጹብ ድንቅ ነው የሱን ስራ መጀመር እንጅ አውቀን አንጨርሰውም 😢❤
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 14 дней назад
በትክክል
@user-od3gs5uy1d
@user-od3gs5uy1d 14 дней назад
ጦርነት ይብቃ ዘርኘት ይውደም ሰላም ይመለስ አሚም 😀 የምትሉ like????
@melkimelki1671
@melkimelki1671 14 дней назад
አሜንንንን በእውነት❤❤❤
@sadiyakedir-qg9we
@sadiyakedir-qg9we 14 дней назад
አሚን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 14 дней назад
የሰው ዘር በሙሉ ውድ ኢትዮጵያን የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ
@RahelHeyimanot
@RahelHeyimanot 14 дней назад
Ame❤❤❤❤❤🎉
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 14 дней назад
Ameen Ameen Ameen 🙏
@melkimelki1671
@melkimelki1671 14 дней назад
አሜንንንን❤
@leleyimer8783
@leleyimer8783 14 дней назад
አሜን❤❤🙏🙏
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 12 дней назад
አሜን
@enat1821
@enat1821 14 дней назад
የኔ ጎበዝ የኢትዮጵያ ልጅ በርችልን ሴት ልጆችን የምታጠነክሪ ነሽ በርች😘😘❤
@teorin_shiekh
@teorin_shiekh 13 дней назад
👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼 ለባለቤቷ 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼ለጤና እከሰተነሸን
@user-ov5hl8qi6n
@user-ov5hl8qi6n 5 дней назад
እሼ እንዴት ነህ ያንተ አድናቂ እና ተከታይ ነኝ እሼ አንተ በጣም ጀግና እና ታታሪ ሰው ነህ ዓላማህን ያሳካህ ሰው ነህ ከፈጣሪ ጋር እሼ አንድ ነገር ልነግርህ ፈልጌ ነው ስሜ ጋሻው እባላለው በ computer science ከ ደብረ ታቦር university degree ይዣለሁ ከተመረኩ 5 ዓመት ሆነኝ እዚህ አገር ስራ የሚገኘው ሰው ካለህ ወይም ገንዘብ ካለህ ነው እኔ ደግሞ ከነዚህ ነገሮች የራኩ ነኝ እሼ እባክህ ስለ ድንግል ማርያም ስራ ስጠኝ ወይም ፈልግልኝ መኖር አቅቶኛል እሼ ምንም አይነት ሱስ የሌለብኝ sport እና ሙዚቃ በጣም የምወድ ሰውነቴም በsport ወፈር ያልኩ ከሰው ጋር በፍቅር መኖር የምችል ደግነት እንጂ ክፋት የሌለኝ ምስጊን ሰው ነኝ እንደዚህ የምልህ ላንተ በደንብ እራሴን ማሳወቅ ስላለብኝ እንጂ እራሴ ለእራሴ ልመሰክር አደለም እሼ ተኝቼ ምን ላድርግ ጌታየ ብየ ስጨነቅ ነው የማድረው ቤተክርስቲያንም ሂጀ አለቅሳለሁ ግን ጠብ ያለልኝ ነገር የለም ሰሞኑን ግን ተኝቼ እስኪ እሸቱ ጥሩ ሰው እና ሰውን የሚረዳ ሰው ነው ፈጣሪ በሱ ላይ አድሮ ህይወቴ ቢቀየርስ ብየ አሰብኩ እሼ ሌላ አደለም የምፈልገው ስራ ብቻ ነው ይሄንን ሁሉ የምታነብበት ጊዜ ላይኖርህ ይችላል ፈጣሪ ካለ ግን አንብበህ ትደውልልኝ ይሆናል 0962000919/0955190338 esh alayehew kehone beya new ezeh befet comment aderegaleh neber ebakeh abatea
@user-fx9ri6gy2g
@user-fx9ri6gy2g 14 дней назад
ጎበዝ እህታችን በርቺ ቀጥይ ህልምሽን እግዚአብሔር ያስተካክልልሽ እሼ እናመሰግናለን እንደዚህ አይነቶች ሰዎችን ስለምታቀርብልን❤❤
@NesibuaBereket122
@NesibuaBereket122 13 дней назад
ሰላምዬ እንክዋን ለዚ በቃሽ ለናትሽ ና ለአባትሽ ለዚ ላበቁሽ ክብር ይገባቸዋል በርቺ ❤❤
@tsigetube2430
@tsigetube2430 14 дней назад
በስማም ጀግና ሴት ነሺ እናመሰግን አለን እሸ የማዳም ቅመሞችየ የእርፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 14 дней назад
Ameen Ameen Ameen 🙏
@melkimelki1671
@melkimelki1671 14 дней назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት❤❤
@user-lk3jn2dt8p
@user-lk3jn2dt8p 13 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t 12 дней назад
Amen amen amen❤
@lamrotmamusha4824
@lamrotmamusha4824 2 дня назад
ኣሜን
@AlebachewTadie
@AlebachewTadie 10 дней назад
በጣም እናመሰግናለን እሼ፡፡ ድንቅ ሴት፡፡ ሌላ እሸቱን በቅርብ ጊዜ ካንች እንጠብቃለን፡፡ መልካም ዘመን!
@leleyimer8783
@leleyimer8783 14 дней назад
ዋው የምር በጣም ጠንካራ ባለ ብሩህ አእምሮ ድንቅ ሴት ነሸ መልካም ነገርሸን ያብዛልሸ እሼ ተባረክ በብዙ ወንድምዬ❤❤🙏🙏
@user-nc1jy6gy7v
@user-nc1jy6gy7v 14 дней назад
አምላክ ሆይ ስራህ ድንቅ ነው ተመስገን ነው እንጂ ሌላ ምን ይባላል አመሰግናለሁ ስለሰጠኸኝ ሁሉ
@helengtsadike8008
@helengtsadike8008 14 дней назад
Amen Amen Amen
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 14 дней назад
እግዚአብሔር ስራው ዕጹብ ድንቅ ነው ።
@user-yegles7dp9z
@user-yegles7dp9z 14 дней назад
,ይሄን መልክት የምታዩ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ስራየን እየገባቻሁ በማየት አበረታቱኝ
@boairdrop121
@boairdrop121 14 дней назад
ጦርነት ይብቃ ዘርኘት ይውደም ሰላም ይመለስ አሚም የምትሉ like????
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 14 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@melkimelki1671
@melkimelki1671 14 дней назад
አሜንንንን በእውነት❤
@zainahz3697
@zainahz3697 14 дней назад
👏👏👏👏👏👏 ለጤና ባለሙያዎች
@HSEconsultingservices
@HSEconsultingservices 14 дней назад
Congratulations! You are the best
@user-uv5mb3ek8z
@user-uv5mb3ek8z 11 дней назад
ያማሊከል ሙልክ ስራህ ሁሉ ድቅነው ሱብሀነክ
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 13 дней назад
ዋው ጀግና ሴት ነሽ እህቴ በርቺ👏👏👏
@grumieayele2022
@grumieayele2022 13 дней назад
wow She is right i have been there for more than 2 years for for field work. ሁሌ አመሻሽ ላይ ከስራ ባል ደረቦቸ ጋር በካው ውስጥ ወክ እና ደርግ ነበር። እናም ሁሌ ለጓደኞቸ ይህንን ጫካ እኮ በነፃ በውስጡ መኖርና እንዲህ ወክ ማድረግ አላወቅነውም እንጅ Blessiበg ነው እላቸው ነበር :: የእውነት ዛሬ ይህንን ቪድዮ ሳይና ሰላማዊት ሰላጫቃው ድንቅነት ስታወራ የምር ውስጤ ነዘረው ፣ ጫካው የበለጠ ናፈቀኝ እሸ እንደዚህ አይነት ቦታዎችንና በመስክ ስራ ላይ ያሉን ሰዎች ላይ ብትሰራ በእጃችን ላይ እያሉ ያለወቅናቸውን ብዙ ድንቅ ስጦታዎች እንድንመር ምር እንድንነቃ ፣ እና የነቃ ትውልድን መፍጠር ላይ አሻራህን በሌላ መንገድ ማይረፋን ይፈጥርልናል ::
@AsheteAdere
@AsheteAdere 13 дней назад
Well done Selam, It was an amazing interview 🎉🎉
@wollokocha
@wollokocha 14 дней назад
ስራህ ሁሉ ድንቅ ነው የኔ ጌታ❤ሱብሀነክ ያረቢ❤ማ አበድናከ ሀቀ ኢባድክ❤ረቢ ሆይ ጥራት ይገባህ❤
@user-hy6nx8im2l
@user-hy6nx8im2l 14 дней назад
صح والله
@Doroshe16719
@Doroshe16719 14 дней назад
smart lady, instructor. long distance from Angetu to Goba, Addis. wish you all the best!!!!!
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 12 дней назад
ውውው አንበሳ ሴት እግዚአብሔር አይምሮሽን ይባርክልሽ
@qweqwe444
@qweqwe444 14 дней назад
እንኳን ሰላም መጣህ❤❤
@amanyohannes8271
@amanyohannes8271 14 дней назад
Selam you are nice& you are sususefull nice family Honesty
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 12 дней назад
እውቀት ሰራት ውበት ሁሉም አሟልቶ የሰጣት ድንቅ ወጣት ጀግና ሴት እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ከፍ ያደረግሸ ከዘመኑ ከዘረኝነት ግንፏን በሸታ ይሰወረሸ የእኔዋ ባለ ማዕተብ⛪❤
@amanyohannes8271
@amanyohannes8271 14 дней назад
Amazing fantastic respect 🎉🎉🎉🎉🎉🎉yohannes Germany
@wubitzergaw493
@wubitzergaw493 14 дней назад
ጎበዝ ሴት ❤❤❤
@hanalegesse84
@hanalegesse84 12 дней назад
Your so best God bless you
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 14 дней назад
ስራው ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@MiliyonMamo-bc9fo
@MiliyonMamo-bc9fo 5 дней назад
በየእለቱ የሚአድግ ባለእውቀት ሰው አቃለው እሸቱ መለሰ❤
@SINANDAD
@SINANDAD 14 дней назад
Manew Ende Ene Ye Eshen Progira Andi Yemayameltewu😂 Really Yemiren Nw I Love You So Much Eshe
@yabsiramitiku8611
@yabsiramitiku8611 14 дней назад
ጎበዝ እና ቆንጅዬ ልጅ በርቺ
@yeshiworkgashu3192
@yeshiworkgashu3192 14 дней назад
❤❤❤❤ she should teach continuous brilliant ❤
@melkechekol9404
@melkechekol9404 14 дней назад
Sister I am proud of hou
@maryamemne
@maryamemne 14 дней назад
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በእውነቱ ስራ በተፈጥሮ መማር ያለብንብዙ የማናውቃቸው ነገሮች እያሉ የለ ነግር ስንፈልግ ተፈጥሮ ጋር ይጋጭና ሌላ ህመም እንፈጥራለን
@michaelgetachew1541
@michaelgetachew1541 14 дней назад
Ay eshe ante eko teleyalehu Egziabhair keri zemenehn yebarkeleh
@abiylisanework6026
@abiylisanework6026 14 дней назад
እግዚአብሔር ድንቅ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው
@desalegnkiros6050
@desalegnkiros6050 10 дней назад
በጣም ኣደነቅኩህ! በርታ ወንድሜ
@agddag4626
@agddag4626 13 дней назад
👍🙏💪 ጀግናችን!!!
@user-kr3eb3hx6t
@user-kr3eb3hx6t 12 дней назад
Wow esha bemhal selwechiwa lij yawerakwe ❤😢
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 14 дней назад
አሼ እዳህን ከፍያለሁ የኔ ጎበዝ
@tigistderese3899
@tigistderese3899 11 дней назад
Selamye silayehush betam desbilognal! Berchilgn.
@user-fk6im9gz4p
@user-fk6im9gz4p 13 дней назад
Absolutely my sister ❤❤❤❤
@tenayedigillij6188
@tenayedigillij6188 14 дней назад
መድሃኒአለም ስራህ ብዙ 🙏🙏🙏
@user-uz6gt5fb1b
@user-uz6gt5fb1b 13 дней назад
ሱብሀን አላህ እጅግ በጣም ይገርማል
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 14 дней назад
ዋውውውውው ግን አጠረ ፕሮግራሙ
@teorin_shiekh
@teorin_shiekh 13 дней назад
😂😂😂 አፉ በይኝ አላለም ተሼ ጎበዝ ሴት ነሽ ❤
@MiliyonMamo-bc9fo
@MiliyonMamo-bc9fo 5 дней назад
እሺ ❤
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 14 дней назад
እግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው ይመስገን ❤❤❤
@RahelHeyimanot
@RahelHeyimanot 14 дней назад
ዋው ይለያል ብሮ
@abiylisanework6026
@abiylisanework6026 14 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 14 дней назад
Errea eshye atfeten lejetwa tenagerebat.
@filmondemerew298
@filmondemerew298 14 дней назад
Ewnet naw ye rasen kemenak belay besheta yellem
@SarahAle-bi4sm
@SarahAle-bi4sm 14 дней назад
I already subscribe,degmo ante teikeh, ❤
@rahel6046
@rahel6046 14 дней назад
ጎበዝ ናት ታድላ❤
@FatoomaAk
@FatoomaAk 11 дней назад
betam
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 14 дней назад
ቲክቴከሬችማ ጨድደዋል ከምድረገፅያጥፈው
@MrAsaye
@MrAsaye 14 дней назад
Subscribed
@yonasteshome-3831
@yonasteshome-3831 13 дней назад
👏👏👏👏 coment ላይ እናጨብጭብ አለልክም😂😂😂😂
@aregashqtr9858
@aregashqtr9858 14 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ጀግና ሴት
@BitaBerhanu
@BitaBerhanu 14 дней назад
My first comment 😄
@jh2195
@jh2195 14 дней назад
አንደንዴ ግርም ይለኛል የሆነ ሰው ስለፃፈ ብቻ አብዘሀኛው ሰው ያችን ይደጋግማል የራሰቹሁን ሀሳፅ ፃፉ ከልሆነ ዝምምምምም እንበል ተውቃለቹ ኮሜዲ መኖኑን በጫወታ እንድታውቁ ፈልጎ እንጂ ለሌለ አይደለም ደሞ በደምብ አርታለችም እንዲገበው ለፈለገም ሰው ገብቶታል አሁን ምኑ ነው የልገባቹ ራሳቹሁን ሁኑ ለማለት ነው
@tadelakidane101
@tadelakidane101 13 дней назад
Egzabeher yemesegen Egzabeher denke Amlake Amen 🙏
@user-to8le5uf3r
@user-to8le5uf3r 13 дней назад
Betam goboz nesh ehite❤❤❤❤❤
@phoenix_et
@phoenix_et 12 дней назад
ሰላም 🔥🔥
@user-nu4fh3im8w
@user-nu4fh3im8w 13 дней назад
ሰላም ሰላም ዶንኪ ቱብ ሚድያ ሰራተኞች ሁሌም እካታተላቹዋለው በኢትዮጵያ እስካሁን ትወዳዳሪ የሌለበት ቻነል ነው ለኔ። ተክለወይኒ በርሀ እባላለው ከሽሬ ነኝ እና ለእሸቱ ባስፈልስጊ ጉዳይ ፈልጌው ነበር እንዴት ልታጋናኙኝ ትችላላቹ
@kidistkid4262
@kidistkid4262 9 дней назад
👏👏👏👏
@mametohem7990
@mametohem7990 13 дней назад
ዋው ጀግናብዪሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@etsegenetlemma4898
@etsegenetlemma4898 15 часов назад
👏
@JagamaKelo
@JagamaKelo 13 дней назад
Eshi. Felegiehe. Ebakehe. Dewulelegne
@negelieashim9776
@negelieashim9776 11 дней назад
I appreciate what comment on tenager.
@hanokfisahaye7097
@hanokfisahaye7097 13 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Ashye Agzabher Amlak Abzto Admena Tena Ysteh ken betseboch
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 13 дней назад
ብሪቺይ ኢናትይ
@MohamedMohamed-yi5gj
@MohamedMohamed-yi5gj 14 дней назад
👏👏👏👏👏👏👏👏
@yaredmanfun
@yaredmanfun 13 дней назад
Wow
@nahoohadish3643
@nahoohadish3643 14 дней назад
👏👏👏
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 11 дней назад
Asha...sebskrayb..enadergalen❤❤
@tenaz121
@tenaz121 14 дней назад
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Nahom258
@Nahom258 12 дней назад
When will you post dire dawa stand up comedy?????
@ruthalemayehu5823
@ruthalemayehu5823 14 дней назад
👏👏👏👏👏
@user-ny9gx9bu3w
@user-ny9gx9bu3w 14 дней назад
I live in Europe when ever I have a health problem the first treatment is Feto and dama kese. when ever I go to Ethiopia I always bring Dama kese and keep them in a freezer and use them as my first aid treatments
@MohamedMohamed-yi5gj
@MohamedMohamed-yi5gj 14 дней назад
አየ እሽ❤❤😂😂😂😂
@MatherAbiye
@MatherAbiye 14 дней назад
ሰላም። እደም ነህ።። እሸቱ።።።። 🙏🙏🙏🙏🙏
@birukendalkachew
@birukendalkachew 14 дней назад
ሰሊና❤ ሲስ💪🙏😊
@elsatesfaye312
@elsatesfaye312 14 дней назад
Brava 👍👍👍👍👍👍
@amsaleyirga1180
@amsaleyirga1180 13 дней назад
4:51
@EthiopiaEth-yn4yp
@EthiopiaEth-yn4yp 10 дней назад
Bio tasetemiren??
@Wendmnew
@Wendmnew 10 дней назад
የግቢዬን ጉዳይ ቀሰቀስሽብኝ
@demerehimariam7451
@demerehimariam7451 10 дней назад
እሽት፦ዝምተኛና ብቸኛ የሆነሰው እጅግ አዋቂ ነው (ፍሎዘፈሮች)! ከውጪ የመጣችውን ልጅ በጣም አሳስተሀታል
@biniyamaskenaw4336
@biniyamaskenaw4336 10 дней назад
she lemi wegeshan gondar atisetim
@betzerhi1717
@betzerhi1717 9 дней назад
🙏🙏🙏
@Aemiro789
@Aemiro789 14 дней назад
ሰው ክቡር ፍጡር ነው።
@LimarnBars
@LimarnBars 11 дней назад
❤❤❤
@HawetTerefe
@HawetTerefe 13 дней назад
Enate bemehonesh ekoralehu
@huleyeayele8729
@huleyeayele8729 14 дней назад
🙏
Далее
Balloon Pop Racing Is INTENSE!!!
01:00
Просмотров 6 млн
Tech Trending | Hook Roof Line
0:11
Просмотров 17 млн
У ВАС ТОВАР, У НАС КУПЕЦ 🤣🤣
0:59
Мама и Чебурашка 🤪#shorts
0:33
Просмотров 3,1 млн
Minnatchi xotin
1:00
Просмотров 6 млн