Тёмный
No video :(

ሴት ልጅ እድሜ ወንድን ስትበልጥ ነው ስትበለጥ ጥሩ? 

Leyu & Mahi
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 72 тыс.
50% 1

Talking about older women dating guys who are younger than them with the beloved brook.‪@Gugutpodcast‬ (@missleyu @mahi_masr/instagram)

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 235   
@tofikshifa9001
@tofikshifa9001 2 года назад
በመጀመሪያ እሄን ጉዳይ በማንሳታችሁ አመሰኛቹዋለው. ባነሳችሁት የሕይወት መንገድ ላይ ነው ያለውት. ምስቴ እኔን በ6 ዓመት ጥበልጠኛለች. ከተጋባን አሁን አራት አመታችን ነው. አኔ ለወንዶች የመምክረው በእድሜ የምትበልጣቸውን እንዲያገቡ ነው. እወነተኛ ፍቅር ያለው እነሱ ጋ ነው. አኔ አሁን በጣም ደስተኛ ነኝ. በነገራቺን ላይ ምስቴም እንደናንተ ነበረች. በእድሜ የምያንሳትን ማግባት አትፈልግም ነበር. ግን ወንዱ ጋ ያለው ማንነት ነው ወሳኙ. ባጠቃላይ እድሜ ፍቅር ላይ matter አያድርግም!!
@jerusalemalemu7126
@jerusalemalemu7126 2 года назад
enem fikregnayen 4 amet ebeletewalew gin betam destegnoch nen
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 Год назад
Egzibher yisth ewunet blehal mnew endante aynet wendochn biabezaln.moralen ckeshksho tlogn new yehedew.
@asnakenegash7963
@asnakenegash7963 Год назад
Perfect
@enable7892
@enable7892 10 месяцев назад
​@@mebatsiyon1561Wanaw megbabat mechal new. Edme kutir new.❤❤
@madesign21
@madesign21 2 года назад
ወንድ መብለጥ አለበት እንደ ኦርቶዶክስ አስተምህሮ አዳምና ሔዋንን በእድሜ ይበልጣታል .. ይህ ግን እንደዘመኑ ሊታይ ይችላል ፍቅር ከእድሜ በላይ ነው ግን ፍቅር የምንለው ብዙዎቻችን ለመፅደቅ ሳይሆን የምንጋባ ለወሲብ አልያም ለመረዳዳት ብቻ ነው ግን ጋብቻ ዋነው ቁም ነገሩ በጋብቻ ውስጥ ያለ የፅድቅ እና የደስታ ህይዎት ነው :: ይህን ካሰብን እድሜ ሊያስጨንቀን አይችም ምክንያቱም ሁላችን እናረጃለን እንሞታለንም👌
@21MarYam
@21MarYam 2 года назад
ሳህ
@habeshaqueen3398
@habeshaqueen3398 2 года назад
በድሜ በለጠችም አነሠችም ወሳኙ ፍቅር ነው በፍቅር ውስጥ ሁሉም ቀላል ነው ነብሶቼ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 года назад
ፍቅር ያልቃል ነፍስ። ለሁሉም ሴት ቶሎ ስለምታረጅ በዕድሜ የሚበልጣትን ወንድ ብታገባ ይመረጣል።
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 года назад
አይ ነጮች አዎ ኢትዮ ግን ይቅር
@ethiopiaethiopia1830
@ethiopiaethiopia1830 2 года назад
አሁን 34 አመቴ ነው በህይወቴ በተለያየ ጊዜያት አራት ገርል ፍሬንዶች ነበሩኝ አራቱም ታላላቆቼ ነበሩ አሁን ግን am single የምታነሱት ሃሳቦች ማህበረሰቡን በተለይ ለሴት እህቶቻችን የህይወት መንገድ የሚቀይር ነው በርቱ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 года назад
ከአራቱ አንዷን ለምን አላስቀረካትም ነበር😡
@ethiopiaethiopia1830
@ethiopiaethiopia1830 2 года назад
እህል ውሃ የሚባል ነገር አለ።
@bentsiraji6300
@bentsiraji6300 2 года назад
@@GgGg-zi5mg ምን አልባት ለግዚያዊይ ይሆናላ ይፈልጋቸው የነበረው😏
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 года назад
ወዲወችዬዬዬይይይ
@asterdebebe6200
@asterdebebe6200 2 года назад
ገጠመኝ በመምህር ተስፋዬ አበራ አዳምጥ
@mulugetawerede
@mulugetawerede 2 года назад
ሴት ልጅ እንኳን በዕድሜ በቁመት ብትበልጠን ቅር ይለናል። አልፎ አልፎ ግን ከዕድሜቸው ይልቅ የአናናር ዜቤቸው እና አስተሳሰባቸው ሊማርከን ይችላል። ለምሳሌ የ18 ዓመት ሴት ሁና ቦርጫም (ልዩ ይቅርታ ) ዝርግፍግፍ ያለ ሰውነት ብኖራት አንመርጣትም። ነገር ግን 28ዓመት ሁና ራስዋን የምትጠብቅ ሸንቃጣ ብትሆን ለወደፉት ብገባት እንኳን ራስዋ ትጠብቃለች ቀድማን አታረጅም ብለን ልናስብ እንችላለን ወንዱም ወጣት ሁኖ እንደ ሽማግሌ ትሪይ ከሚያደርግሽ ሽማግሌ ሁኖ እንደ ወጣት ትሪት የሚደርግሽ ምርጫ ይመስለኛል።
@samerawittegegn2733
@samerawittegegn2733 2 года назад
Lol ልዩ የሆነ ነርቭህን ነክታሀለች ማለት ነው። ባንተ ቤት ፖላይትሊ አታክ ማረግህ ነው ዱዝ
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 года назад
አሬፋ አስበሀል,,,እዉነትነዉ
@yeenatuwanafaki4802
@yeenatuwanafaki4802 2 года назад
ህይወት ትመራለች እንጂ አትመራም! እኔም እንደናንተ ስል ነበር ስንት ሰው በህወቴ መልሻለሁ ግን አልሆነም የፍቅር አጋሬ ከእኔ የሚያንስ ነው ግን በጣም አስተዋይ ልጅ ነው። ሁለት አመታችን ነው እንደ እግዝአብሔር ፈቃድ በቅርቡ እንጋባለን።
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 Год назад
Edlegna nesh abrachu arju fkrachun yabzaw.ene morale tenekto yemiansegn wend sikerbegn eferalehu.
@enable7892
@enable7892 10 месяцев назад
​@@mebatsiyon1561ene degmo yemibelugnin enji.....😂😂
@therapysounds9542
@therapysounds9542 2 года назад
28 አመቴ ነው ፤ ገንዘብ አያስጨንቀኝም፣ አውሮፓ ነው ምኖረው ፤የሴት ጓደኛ ኖሮኝ አያውቅም ፣ አሁን ላይ ግራ ይገባኛል በእድሜ ትልቅ ወይስ ትንሽ ወይስ እኩያ ጓደኛ / ሚስት ሚያስፈልገኝ የሚለው ። ምንም ልምድ ስለለለኝ ይመስለኛል፣ ደስ ይላል እንደዚህ ስትወያዩ ማየቴ ፣ ቀጥሉብት።
@bisrathailu7419
@bisrathailu7419 2 года назад
የ እድሜ ልዩነት ቢኖር ጥሩ ነው ግን የሰፋ ሲሆን ደስ አይልም.... አሁን ላይ ግን ሴቶቹ የ Century ያህል እሚበልጣቸዉን ወንድ ማሳደድ ጀምረዋል.... በተሰራ ቤት ላይ መግባት አንጂ አብረው ለፍተው የጋራ Empire መገንባት አይፈልጉም!!
@Foz821
@Foz821 2 года назад
ምርጥ ነብይ❤️ ምርጥ አባት❤️ ምርጥ ባል❤️ ምርጥ መሪ❤️ ምርጥ አፍቃሪ❤️ •♥•♥•♥ ነቢዩ ﷺ ስለአሏሁ አለይሂ ወሰለም ♥•♥•♥• ስለዎት ለማውረድ የሚፈጀው ጊዜ 3 ሰከንድ ብቻ በነቢዩ ﷺ online የሆነ ሰለዋት ያውርድ ♥ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ ♥ كَمَا صَلَّیْتَ عَلَى إِبْرَاهِیمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِیمَ إِنَّكَ حَمِیدٌ مَجِیدٌ ♥
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 года назад
4 wife
@genetgenet6184
@genetgenet6184 2 года назад
ማርያምን ሲያሳስበኝየነበረውነገር በማሳታቹህ ደስብሎኛል❤❤❤
@instrumentalinfinitebrooks1470
@instrumentalinfinitebrooks1470 2 года назад
እህቶቼ በመጀመርያ ኘሮግራማችሁ ጥሩ ነው በርቱ። በዚህ ቪዲዮ በተመለከተ ያለኝ ሀሣብአንድ ሰው በመጽሀፍ ቅዱስ ትምህርት ጥልቅ ዕውቀት ካለውና በዚያም ትምህርት በተግባር የሚመራ ከሆነ ብቻ ነው በህይወቱ ሁሉ እውነተኛ ብስለት የሚኖረው።መልካም ቀን
@melitube7785
@melitube7785 2 года назад
እዉነት ነው ማንም ሰው የቤተክርስቲያን እና የመጽሐፍ ቅዱስ እዉቅና ካለው finish ነገሮች ቀኑ
@KokobYasus
@KokobYasus 2 года назад
Amen Amen God bless you 🙏
@kidistyimer2966
@kidistyimer2966 2 года назад
የ20 አመት ሴትና የ25 አመት ወንድ አስተሳሰባቸው አንድ ነው ስለዚህ እንኳን ታናሸ ሆነው ታላቅ ሆነውም ጨጓራ ይልጣሉ ስለዚህ መብለጥ አለባቸው
@melitube7785
@melitube7785 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ልዩ and ማሂ በዚ ዙርያ ጥያቄ ጠይቄ ነበር የብዙ ሰዉም ሊኖር ይችላል ለመልሳችሁ እናመሰግናለን እና 25 ሞላሽ ዉይይ አረጅሽ የሚሉም አሉ እና የወንድማችን አስተሳሰብ ወድጄዋለው ግን የእናንተስ ምርጫ እናም like ስታወሩ በቁም ነገር ስለሆነ ብዙም ተደራርባችሁ ባትናገሩ ቀልዱ እና ቁምነገሩ እንድንለየው በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ
@mullerdada
@mullerdada 2 года назад
ልዩና ማሂ የምታነሱትን ሀሳብ ሌሎቹንም አያለሁ ጥሩ ነገር ላይ ያላችሁ ግን እናተ በስለናል የምትሉትን ያህል አይደላችሁም በዚህ ቪዲዮ ላይ ሁለት ነገር ተረድቻለሁ ከናንተ አንድ የትዳረና የፍቅርን የህይዎት መንገድ አላወቃችሁትም ወይም የሴትነታችሁን ልክ አልተረዳችሁትም።በርእግጥ እድሜ ቁጥር ብቻ አይደለም የአንድ ሰው እድሜ የሚገልፀው በእድሜው ልክ ምን ሰራ ምንተማረ ምን ፈታ አለፈ መንስ ወደቀ ከዛስ ተነስቶ አለፈ ወይ ሌላም ነው እናም ሁለት ሰዎች ሲጋቡ መሆን አለበት የሚባለው ነገር ፍቅራቸውና መግባባታቸው ነው ከዛ ነው በመንገዳቸው ላይ ልዩነታቸውን አጥበው ወደጋራ የህይወት መንገድ የሚያመጡት።ያ ማለት ሴቷ እድሜዋ ከፍ ማለቱ እሱ የተረዳበት እሱ የወደደበት አንዱ መስፈርቱ ሊሆን ይችላል።እሷ ደግሞ እሱን ቷናሿ መሆኑን እያወቀች የምታገባው እሷ በምታስብበት ወይም በሷ ብስለት ልክ ሲሆን ነው ሁለት የቀረው ነገር ቢኖር እንኳን ይዋደዱ እንጂ ልባም ሴት ከህነች በፍጥነት ታስተምረዋለች መንገዱን ትመራዋለች።ይሄ ነው አንዱ እኩልነትም የሴትነት ብለሀትም።በተረፈው በአካል ቢሆን ይበልጡኑ እንነጋገር ነበር።ለማንኛውም በርቱ በአለባበስ እንጂ በአመለካከት ያልተለወጥን ስለሆነ ንቃተ ህሊና ላይ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት እንደኛ ሀገር አስፈላጊ ነው ቀጥሉ
@abi9263
@abi9263 2 года назад
One of my fav. Channel ,we love you guys. Keep goin💛 , next time I wanna see Atrons again.
@mesfingebru3224
@mesfingebru3224 2 года назад
One of my favourite channel, we love you guys, keep going ❤
@Kali-ps5sp
@Kali-ps5sp 2 года назад
agree
@eldana305
@eldana305 2 года назад
Wdoche😍 Next demo ke buna chewata lay 1 sew gabzu pls
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 2 года назад
እኔ ባሌን በአምስት አመት አመት እበልጠዋለሁ ፍቅራችን ደግሞ አልሀምዱሊላህ
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 года назад
ዋዉዉዉዉዊዊ ደስ ይላልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 года назад
እኔም ላገባ ነበረ,,,በ2,,አመት እበልጠዋለሁ,,,ተዉ ብለዉ እሞታለሁ አልለይም አለ
@semyelgnim1145
@semyelgnim1145 2 года назад
Set lje be 20 ametwa yalat yeastesaseb ewket ena wend lje 35 yalw beselet yimetatenal so yeged wend mebelet albet same age rasu yidberal.
@user-rb4hj2xy4d
@user-rb4hj2xy4d 2 года назад
ኧረ ውዶችየ እንኳን ትንሼን እኩያየንም አልነካውም 2 አመት የሚበልጡኝንም እንቃቸዋለሁ ከ3 እስከ 10 የሚበልጠኝን ነው ደስ የሚለኝ አሁንላይግን አስተሳሰብ መግባባቱ ካለ ወደሚለው እያዘነበልኩነው
@saras8158
@saras8158 2 года назад
10 አይበዛም ቢያንስ ከ 3 እስከ 4 ባለው አሪፍ ነው ግን አስተሳስብ ነው ቲንሽ ትልቅ የሚያረገው ??
@user-qc9ij6bg3b
@user-qc9ij6bg3b 2 года назад
ትክክል እህቴ ኤጭ ንቀቴ ላቅ ያለ ነው ታላቁ መሆን አለበት እሽ
@nahomtesfaye1999
@nahomtesfaye1999 2 года назад
አሁንማ አረጀሽ!! ቆመሽ ቀረሽ
@user-rb4hj2xy4d
@user-rb4hj2xy4d 2 года назад
@@nahomtesfaye1999 እ😏
@tsionhaile3593
@tsionhaile3593 2 года назад
yes Age matter!!But love is the key of relationships
@haymi-Ju3Hz7
@haymi-Ju3Hz7 2 года назад
በብዛት ለ ሴት ልጅ ከ ታናሽዋ ጋር ግኑኝነት መጀመር ይከብዳል .... መቀጠል ከብዶኝ ያቆምኩት የ relationship አይነት ነው እኔ ።
@abelbelete8003
@abelbelete8003 2 года назад
I liked the conversation . In general, a girl does not marry more than nine years older boy and a boy does not marry more than five years older girl .
@forless7511
@forless7511 2 года назад
the sound was so low next time fix it
@AD-st2bi
@AD-st2bi 2 года назад
ማቹሪቲ በእድሜ ብቻ አይወሰንም ። የፍቅርን ጥልቀት አስባችሁ እድሜን ብታስቡ እድሜ ቦታ አይኖረውም ፍቅር ኮንዲሽናል አይደለም እናም እነ ልዩ ወንድ መብለጥ አለበት ብላችሁ አትደምድሙ።
@AD-st2bi
@AD-st2bi 2 года назад
ልጨምርላችሁ እና የፈረንሳዩን ፕሪዘዳንት አስቡት።
@lhemhaile8296
@lhemhaile8296 2 года назад
The thing you said about korea drams touched my heart don't be so hater about them they are better than our country movies and for me better than some Hollywood movies but i really want to know about what you think about them and why
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 2 года назад
ሴቶች ይመርጡና ይመርጡና እንደቅርጫ ላይፋቸው ያልፍና እድሜያቸው ሲያልፍ ወይኔ ብቻ ማለት ዋናው የሰው ልጅ እንደሰው ከአፈቀረሽ በፍቅር ብትኖሪ ላንቺ መልካም ነው ከአንቺ አስር አመት 3አሙት በለጠሽ ጭንቅላቱ ድፍን ከሆነ በእርሱም ማማረርና የማይሆን ላይፍ ውስጥ መግባት ነው።
@beletedejen1210
@beletedejen1210 2 года назад
የምታቀርቡት ፕሮግራም ጥሩ ነው ነገር ግን ማስተካከል ያለባችሁ ነገር አንደኛ እንግሊዝኛ ባትቀላቅሉ ቅድሚያ ለቋንቋችሁ ክብር ይኑራችሁ ፕሮግራሙ ወይ በእንግሊዝኛ አድርጉት ካልሆነ መቀላቀሉ እውቀትን አያሳይም ምናልባት ለምዶብን ነው ትሉ ይሆናል ቢሆንም ለማስተካከል ሞክሩ ሌላው ለመደማመጥ ሞክሩ
@getnetminale8352
@getnetminale8352 2 года назад
Even if age matters, it is just a number. The key point is the ''foundation'' where their relations built.
@niserekana
@niserekana 2 года назад
no, don't be mistaken!
@arristamirat859
@arristamirat859 2 года назад
great discussion as usual...balsmamabetim i loved his perception. recommendation...Henok from Dama podcast
@kibi9721
@kibi9721 2 года назад
እንዴት ናችሁ ግን ?እረ የናተው ነገር ይህ እኮ ግልፅ ነው በቅዱስ መፀሃፍም እንዲሁም በንሮ ሂወትም ወንድ ልዩነቱ እይጋነን እንጅ መብለጥ መቻል አለበት እና ምን ለማት ነው የዛሬው ርዕስ አመራረጣችሁ ብዙም አለደላኝም ።በነገራችን ላይ በጣም ነው የምወዳችሁ እሽ
@hasinamuhammad1680
@hasinamuhammad1680 2 года назад
በኛ በእስልምና ይቻላል ነብያችን ሰለሏህ ወአለይ ወሰለም ኸዲጃ በእድሜ ትበልጠው ነበር ግን ተጋብተዋል ይቻላል
@seregelamedia-Ethiopia-Habesha
@seregelamedia-Ethiopia-Habesha 2 года назад
U are really raising very important topic, however the guy is not going with your energy and pace. He may have great ideas in him but he couldn’t express his idea well due to that your show couldn’t cover a lot of points as expected in the topic, but it was really great topic and conversation 🤞
@dendirmuaraga9882
@dendirmuaraga9882 2 года назад
በምዕራቡ አለም እንኳን ወንድ ልጅ ከ10--15 ዓመት በእድሜ ቢበልጥ ችግር የለውም።በእድሜ ሴት ከገፋች የምትፈልገውን ታውቃለች አጥባቂ ሽፋን የተሳሳ ይመስለኛል አልፎ አልፎ ሊከሰት ቢችልም።
@saron2201
@saron2201 2 года назад
Eski ጉዴን ባየሁ እናንተ ጋር ቀርቤ በጣም ወዳችዃለው so goin argug ena let's talk about something 😊
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 2 года назад
በ5 አመት ቢበልጠኝ it’s okay ግን እኩያዬ እና ከኔ ታናሽ ከሆነ he can’t be my boyfriend 🥴ሌላው ቀርቶ የፍቅር ጥያቄ ሲጠይቀኝ ያናድደኝል 🤣🤣
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 года назад
እኔ ላገባዉ ነዉ በሁለት አመት እበልጠዋለሁ,,,ምን ይመሥልሻል😘😘😘
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 2 года назад
@@shadiuae5761 ፍላጎትሽ ነው ውዴ የሁላችንም ፍላጎት ይለያያል🥰
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 года назад
ብሥለቱን ነው የሚወስነው እድሜ ቁጥር ነው
@user-rl4le9sz6i
@user-rl4le9sz6i 2 года назад
ችግር የለውም ዋናው ፍቅር ነው የኔ ጓደኛ እሷ እሷ እምትበልጠውን ነው ያገባችው ግን ከሪፍ ትዳር ነው ያላቸው
@user-bg5ml5rd7y
@user-bg5ml5rd7y 2 года назад
Gugutን ወይም ብሩኬን ስላየሁ ነው የነጣሁት ጓደኛዬ ግን ደንበኛቹ ናት ልታብድ ነው
@merongebreyohannes134
@merongebreyohannes134 2 года назад
አሪፍ ሀሳብ አንስታችኃል በዛው ልክ በነፃነትና በግልፅነት ነው የተወያያችሁት ተመችቶኛል:: በኔ በኩል የሚያምረኝንና እና የሚስበኝን ነገር ካላት በዕድሜ መብለጧ ይበልጥ ህይወትን እንዲያምር ያደርገዋል ባይ ነኝ ምክንያቱም she's wisely enough....leyu mahi❤
@bffboss7901
@bffboss7901 2 года назад
Girls your voice so lower your microphone not working???
@maedinmuniyelet9878
@maedinmuniyelet9878 2 года назад
betam arif yehone yehibiretesebun filagot yemiwekil pirogiram new lela edititeyikulin yeminfeligew andn set liyagebat yemifelig wendi edemitwedewina lelam neger ergitegna yemihonibat min siyayibat new ehenin tiyake bititeyikulin dess yilanal
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 2 года назад
16:05 Gobez yena gegna! I like his perspective!!!!
@user-hi8hd3sg6x
@user-hi8hd3sg6x 2 года назад
እኔ 26 እሱ 30 ነው በ4 አመት ይበልጠኛል ግን ከዛ በላይም ቢበልጠኝ እላለሁ ለኔ አላደገም 😀
@CR7MagicZone
@CR7MagicZone 4 месяца назад
እንደ እኔ ወንድ ልጅ በእድሜ የምትበልጠዉን ቀርቶ በእድሜ እኩያዉን ዴት ማድረግ የለበትም፡ ስሜት ሊኖረዉ ይችላል ግን ያ ስሜት ሊስማዉ የሚችለዉ ለጊዜዉ ነዉ ፍቅር ነዉ ያልነዉ ስሜት ሲቀዘቅዝ እዉነታዉ ሲታየዉ ይሸሻል። ወንድ ልጅ ቢፈጥን 27 አመትና ከዛ በዋላ ነዉ የሚፈልገዉን ግልጽ አድርጎ የሚረዳዉ financially የሆነ መስመር ዉስጥ በደንብ የሚገባዉ እና በዚ እድሜዉ ከሱ ሴቷ በለጠች ማለት 30+ ይሆናታል ይህ ማለት physical የሴት ዉብት መደብዘዝ የሚጀምርበት እድሜ ነዉ፡ sexual ፍላጎት በጥቂት አመት ዉስት በጣም ይቀንሳል፡ ልጅ የመጸነስ እድሏ በጣም መቀነስ ይጀምራል ሌላም ሌላም..... እና ወንድ ልጅ መጀመርያ የተሰማዉ ስሜት ሲቀዘቅዝ እና እዉነታ መታየት ሲጀምር ችግር ይፈጠራል። በዛ ላይ ይሄ ልጅ (እንግዳችሁ) ከአነጋገሩ ነገሮችን/ህይወትን figure out አድርጎ ያልጨረሰ መሆኑን እና sexually aggressive መሆኑን ያሳያል (which is totally understandable he is young) ስለዚህ የሚለዉን ቃል በቃል አትቀበሉት። የተረጋጋ ወንድ በእድሜ የምትበልጠዉን ነገር ለትዳር አስቦ አይቀርባትም። ለማንኛዉም ልዩና ማሂ ትመቹኛላችሁ በርቱልን
@endrisalemeyie
@endrisalemeyie 2 года назад
Bakih be idme mibeltih telo tarejalech asibibet... Hope yimechal. He was decisive communicator.
@user-zs1ef6jv3e
@user-zs1ef6jv3e 2 года назад
ጥሩ ጥሩ ሀሳቦች ነው የምታነሱት ግን ብዙ ሴቶች ታናሻቸውን አግብተው በጣም ደስተኛ ናቸው ግን መፅሀፍ ቅዱሳዊ አይደለም ምክንያቱም ሄዋን ከአዳም ጎን ስለተፈጠረች ወንድ ወይም ባል ሁልጊዜ ታላቅ መሆን ይኖርበታል መፅሀፍ እሚለን ይሄን ስለሆነ
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 дня назад
መጻፍ ቅዱስ በዚህ እድሜ ተጋብ አትጋብ ያለ አንድም ቦታ የለም አዳምና ሄዋን እድሜ ተናገረ እንጂ ትዳር ከእግዚአብሔር ብቻና ብቻ ነው እርሱ ከሰጠ በየትኛውም እድሜ ይሆናል
@yonatanekidane-r2i
@yonatanekidane-r2i 4 дня назад
reality is reality.we talk real feeling.age no matter at all
@funnyclips4661
@funnyclips4661 2 года назад
ጠና ያለች ሚስት ታጋሽ ናት አምሽቶ ሲመጣ እንኳን ልጄ ማምሸት ጥሩ አይደለም በግዜ ግባ ብላ ምክሯን ትለግሳለች እና ቃ ያለች ሚስት ጥሩ ነች😀
@lidiyamare9068
@lidiyamare9068 2 года назад
😂😂😂😂
@user-hv6ke1nh3p
@user-hv6ke1nh3p 2 года назад
እህቶቸሀሳባችሁጥሩነውነገርግንእኔለምሳሌአሁንያገባሇትሴት3ኛየነትነገርግንከሁሉበእድሜየእደእሶየምወደውየለም3ኛዋቢያንስ10አመትትበልጠኛለችግንእድሜዋንአስቤውአላውቅምበጣምእወዳትነበረከብዙግዜበኾላእሶእደናተሀሳብባላሰብኩትነገርእሶእኔንሳይሆሌላፈልጋለችአሉኝእሶነግራቸውእኔአሁንምቢሆንእወዳትነበረእድሜዋንአላስብምግንአሁንሳስብከናተምስረዳእድሜመሰለኝየሚፈለገውግንዋናውእድሜሳይሆንፊቅርይበልጣል?
@umarabrar9798
@umarabrar9798 2 года назад
ወሳኙ ነገር ፍቅር ነው ዕድሜ ምንም ነው።
@yayaabila86
@yayaabila86 2 года назад
arif hasab nw yansachehut le eni set lij be edemwa btanse yeshalegnle
@seniethio5523
@seniethio5523 2 года назад
የሰዉ ደስታ ማያስደስተዉ ይደምሩኝ🙏
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 2 года назад
ውሸት ነው ምድር ላይ ሤቶችም በእድሜ የሚያንሥቸውን ይንቃሉ ወንዱም ለምኖ እንዳላገባት እንደናቱ እንዲሠማት ያደርጋሉ
@ahmedalraeeini2105
@ahmedalraeeini2105 2 года назад
ባል በእድሜም በገቢም ቀደም ቢል አይከፋም። ግን መስፈርት ሊሆን አይችልም። ሌላው ነጥብ ሴት ከወለደች በኋላ በእድሜ የቀደማትን ትደርስበታለች በሚል ይሆናል ቅድመ አያቶቻችን የቀመሩት። ይህን የእድሜ መበላለጥ የሚሽሩት ሁለት ናቸው። ፍቅር (ሃርሞኒ) እና ጥቅማ ጥቅም። ፍቅር ጥንግርግር ብሎ አስገዳጅ ሆኖ ሲመጣ በአፍጢም ይተክል የለ! ፍቅር እድሜ የማይለይበት ቅፅበት አለ! ዘመኑ ደግሞ ጭራሽ ፍቅር ፆታ አይለይም ይለናል። ስለዚህ በእድሜም ካለፈን ተመስገን ነው።
@yiradalgeta4915
@yiradalgeta4915 Год назад
I like your ideas&approach SMILE.Setanin tabariralachihu!!!10q
@user-tr5dp5mk8t
@user-tr5dp5mk8t 2 года назад
ደስ የምትሉ እብዶች እኔ ግን ታናሼን ኡኡኡ አላረገውም
@wudyemulat2494
@wudyemulat2494 2 года назад
ዛሬ ነው ማስወጣው
@mitu4533
@mitu4533 2 года назад
😳😳😳😳😳😳😳😳😳😀😀😀😀😀😀
@negestchaka4376
@negestchaka4376 2 года назад
ቢገርማቹ እኔ የጠበስኩት በጣም ታናሼ ነዉ ግን በሴክስ እኩል ነን ግን ሁሌ ፈታ ማለት ይፈልጋል
@nardi6875
@nardi6875 2 года назад
Ene godegnochi neberugn liyu tkikl neshi seto enat new yemtmeslewu
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 2 года назад
የኔ 7አመት ይበልጠኛል ገና አልተጋባንም ምን ትመክሩኛላቺሁ ጓድኞቸ
@antenehmoges2258
@antenehmoges2258 2 года назад
Probably gonna watch Succession
@hiwi7548
@hiwi7548 2 года назад
እኔ አንድ ቀን በ እድሜ የሚያንሰኝን ወንድ በ ፍቅር ጉዳይ ማዉራት አልፈልግም it’s my opinion.
@Samirwyi
@Samirwyi 2 года назад
So amazing thnak you sherngh theis video 📹 ❤ 😍 💖 yen konjooooooche
@HannaLemessaOfficial
@HannaLemessaOfficial Год назад
ኦው😯 ህይወት የመረጠልንን ነው የምንሆነው ። ፍቅር እና መግባባት ይበልጣል። እድሜ ሴትም ብትበልጥ ወንድ ቢበልጥ ችግር አለው ብዬ አላስብም።
@taychmechal348
@taychmechal348 2 года назад
ውይ ተረጋጉ መደማመጥ ልመዱ።
@afts6413
@afts6413 Год назад
ስታቀርቡ በመደማመጥ ቢሆን የተመረጠ ነው።ምክነያቱም ሳይገባን ትስቃላችሁ ምክነያቱም የምታስተላልፉት ነገር አስተማሪ ስለሆነ ብታስቡበት ሁለተኛ እንግሊዘኛ ካማሪኛ ባታቀላቅሉ
@yz6298
@yz6298 2 года назад
Excellent topics and love this guy :)
@eyoba7465
@eyoba7465 2 года назад
Bas G that cool and matured boy huuuh. Please invite him 👌🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤✅✅✅
@messymeesy4350
@messymeesy4350 2 года назад
እኔ አሁን ላይ የማዎራው ልጅ አለ በእድሜ በብዙ እበልጠዋለሁ ግን በጣም ጨንቆኛል ልጁን በምንም ምክንያት ማጣት አልፈልግም 😌😌😌😌
@user-em9sk2ld7n
@user-em9sk2ld7n 2 года назад
እና ታዳ ከባድ ነዉ በጌዜ አስቤ በት
@akliluaki2650
@akliluaki2650 2 года назад
Le 30 ametu adam ye 15 amet hewan yetesetch bemknyat nw so😀😀😀
@eyosiyaszerihun7373
@eyosiyaszerihun7373 2 года назад
I appreciate him he has a point
@Firo317
@Firo317 2 года назад
Bro ትችላለህ በቃ ይሆ ነው አዲሱ ትውልድ 👈👌
@tameratsisay5027
@tameratsisay5027 2 года назад
Nice topic
@liyukassahun4390
@liyukassahun4390 2 года назад
የሴቶች ሀሣብ አልተመቸኝም አሻሽሉ ያን ያህል ልዩነት ከሌለ ምንም ችግር የለውም local ሆነብኝ
@seadasirgota7455
@seadasirgota7455 2 года назад
ዛሬ ምርጥ ሰው አቅርባቹሃል
@sitrazee13
@sitrazee13 2 года назад
ፍቅር ካለ ሁሉም ቀላል ይሆናል
@endalkachewbeshir4953
@endalkachewbeshir4953 2 года назад
We love u guys keep doing the right thing we support u
@messeletamirat5274
@messeletamirat5274 2 года назад
Bezu bayganen teru new set 15 wende 30 new kalu yemilew
@dont3222
@dont3222 2 года назад
Mileage really matter. Who the heck want to date high mileage human being?
@libebelihu5461
@libebelihu5461 2 года назад
Betam arif hasab new bertu 👍👍 Eshi sile timirt dereja sile economy dereja liyunet esti awrubet bezi guday.... set lij be economy be timirt dereja bitibelit min ayinet hunetawich yifeteralu ??
@user-uh6vx3js3y
@user-uh6vx3js3y 2 года назад
ተው ወንድሜ ሲምፕ አትሁን 100% ሴት ከወንድ ታናሽ መሆን አለባት። የሴት ፍርያምነት ኤክስፓየር ዴት አለው።
@mesayhana7706
@mesayhana7706 2 года назад
leyu 20 amete nw yelale gebda nw yememslw 48 fre tsim algn eee banchi memret alchilm
@yewawabush6221
@yewawabush6221 2 года назад
በጣም የምወዳቹና የማከብራቹ ናቹ።ብቀርባቹና ባወራቹ ደስ ይለኛል
@foziyamohammad7257
@foziyamohammad7257 2 года назад
የኔ ፈላስፋዎች ስወዳቺሁ
@teketseltsige2011
@teketseltsige2011 2 года назад
እንኳን ወደ ተቀጸል ጽጌ ቻናል በደህና መጡ። ሁሉንም አዳዲስ ቪዲዮዎች ለማግኘት ሰብስክራይብ ማድረግን አይርሱ። አመሰግናለሁ👐
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 года назад
እንኳን መጣችሁ ውዶች "የምኑም ለምኑም ፎጦ መድሃኒት ነው" ለክፉም ለደጉም ወንድ ከ5 ዓመት ያላነሰ መብለጥ አለበት
@mekuriagebru5087
@mekuriagebru5087 2 года назад
Like,just ነጋዴ ነው ምትመስሉኝ
@foziyamohammad7257
@foziyamohammad7257 2 года назад
እኔ ትልቄን እንጂ ታናሼን it’s like no way!!! ሺ ጊዜ ትንሼ እንደሆነ ወይም በሁኔታዎች እያስታወሰ የሚያሸማቀኝ ስለሚመስለኝ ሲያልፍ አልነካውም ታናሼን
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 2 года назад
እር ማሪ እስከ አምስት አመት ከሆነ ችግር የለውም ይህ በራስ መተማመን ጉድለትን ነው እሚሳየው እጅ ሁለየም ወድ መብለጥ የለበትም እኔ አያቴ አስር አመት ትበልጠው አለች አሁንም የልጅ ልጅ ልጅ አይተው አለች አላርጀችም እና ሁሉም ወድ አደለም ይህ ልክ ታገባኝ አለህ ተበልው ልክ እደሚቀባርሩት ወዶች ናቸው ፍቅር እሚቀበሉም አሉ እናዛ ጅሎች ናቸው
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 года назад
ወይኔ እኔም እየፈራሁ ነዉ ይቅረብኝ መሰል,,እበልጠዋለሁ በ1&2
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 2 года назад
@@shadiuae5761 እር በራስሽ ተማመኝ ና አግቢ ይህ ብላጫ አይባልም ተዎደሽ እጅ አስገድድሽ እስካላገባሽ ድርስ ምን አገባሽ ብሀላ እፎቃፎቃለሁ ታለ አፍ አፎን እያልሽ ሂወትሽን ትቀጥይ አለሽ ለማን አባቱ ብለሽ ነው ደሞ ፈታ በይ እይቶ ክክክ
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 года назад
@@aiqutbano1845 ክክክክክክክክክ,,,ብሀላ አች አሮዬ ያለደሆነ መቃጠሌ ነዉ,,,,ተዉ ትልቅነኝ ብለዉ አፈቅረሻለሁ አገባሻለሁ አለ
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 2 года назад
@@shadiuae5761 አናቱላይ እየወጣሽ ዘንጭበት እሚካል ወላሂ ቀልድ አደለም ሴቶች እኛ አገር እጅ ሊላ አገር እስከ አስር አመት ይጋባሉ እኛ ባል ልጅ እያልን ለነሱ ስንኖር ተሎ ግርጅፍ ብለን ቁጭ እንላለን አብሽሪ እራስሽን ጠብቀሽ አገቢ
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 года назад
እረ በስመአም እኔማ ፈልፈላ ነው ሚገጥመኝ ግን ህኩያዬን እስካሁንአልገጠመኝም
@gggali7977
@gggali7977 2 года назад
አሳቡ ጡሩነው ወድልጅ ቢበልጥ ነው እሚሻለው ምክኒቱም ቡሀላ ይንቃታን
@Tube-hb2hc
@Tube-hb2hc 2 года назад
ምርጥ አበት🌷ምርጥ በል🌷ምርጥ አፍቀሪ🌷ምርጥ መሪ🌷ምርጥ አስተማሪ🌷ምርጥ ነቢያ መሀመድ ሶለለሁአለይሂወሰልም ኑወደ ቤቴ ፕሮፈይሌን በመጨን
@kiru_bela
@kiru_bela 2 года назад
Next እገሌ ቢቀርብ ደስ ይለኛል I really want to know him
@anifogi1766
@anifogi1766 2 года назад
Betam nw yemitmechign gilesinetachihu wow nw
@ebrahimahmed6269
@ebrahimahmed6269 2 года назад
የልዩ ልጅ ግን ታድሎ
@yonaseshetie1049
@yonaseshetie1049 2 года назад
i am with brook.
@abrham9613
@abrham9613 2 года назад
Dude; hiwotish endet endezih endemigeba Mahi; lezih eko new tanashochen yemalagebaw (sarcastic laugh)🥶🥶 Leyu; wtf he is not younger 😂😂 You guys owe him an apology ende wendmen lool
@leyuandmahi
@leyuandmahi 2 года назад
🤣🤣
@yitbarekgebre226
@yitbarekgebre226 2 года назад
በቃ እውነት ያንቺን መስፈርት እኔ ነኝ ማሟላው።
@tesfayeabera5655
@tesfayeabera5655 2 года назад
በዚህ ቪዲዮ ማድመጥ መደማጥ የሚለውን ተቀብላችኋል ፤ፕሮግራማችሁ ጥሩ ነው
@mekdestamru2652
@mekdestamru2652 2 года назад
Ene kezi befit yanebebkut neger set 30 amet wed 20 amet beftnet luz yemiyaregew wed new set edmewa bechemere kutr yeteshale hasab tafelkalech
@asmayimam5081
@asmayimam5081 2 года назад
እኔ ግን 2 አመት 1አመት የሚበልጠኝ ወይም እኩል ደስስስይለናል
@heniheni7495
@heniheni7495 2 года назад
የትውልድ አተላ
Далее
ትዳር እድሜ ይገድበዋል?
23:38
Reforged | Update 0.30.0 Trailer | Standoff 2
02:05
Просмотров 413 тыс.
娜美这是在浪费食物 #路飞#海贼王
00:20
Просмотров 4,8 млн
ሀሜት መጥፎ ነው????
30:44
Просмотров 15 тыс.
60 ሺ ብር ሽቶ ይቀባል ለኔ ግን 🤨
19:15