Тёмный

ያላገባህ ላንተ ነው ስማው! 

Seya tube ሰያ ቲዩብ
Подписаться 185 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

✅Like ✅Share ✅Comment ✅Subscribe
✅ላይክ ✅ሼር ያድርጉ ✅አስተያየት ይስጡ ✅ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
ቪዲዮ ስትለቅ ማሳወቂያ አልመጣ አለን ለምትሉኝ ቤተሰቦቼ
ሰብስክራይብ ካረጋችሁኝ አንሱት እና በድጋሚ ሰብስክራይብ አድርጋችሁ የደውል ምልክቷን ተጫኑ
ሰበር መረጃ
ልዩ ፕሮግራም ሰያ ቱብ
አዲስ ነሺዳ ተከታታይ
ሰበር ዜና ኮሜዲ ኢትዮጲያ
አብይ አህመድ
ፕራክ አዲስ ፕራንክ
ትረካ
#ሰያ ቲዩብ
የቤትስብ
ጨዋታ
እረኛዬ ክፍል ቲዩብ መስገድ ተከለከለ
ተማሪዎች
ማሳጅ ቤቶች የሚሰሩት ግን ለምን
በ አዲስ አበባ ውስጥ ዋና ዋና የመንግስት ሀላፊዎች መንግስት እርምጃ
መሳጭ ኣሪክ መሳጭ ትረካዎች
Breaking information
Special Program
New Nashida Series
Breaking News Comedy Ethiopia
Abi Ahmed
Prank New Prank
Narrative
#seya Tube

Развлечения

Опубликовано:

 

17 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 791   
@SeyaTube1
@SeyaTube1 2 года назад
Like ✅Share ✅Comment ✅Subscribe ✅ላይክ ✅ሼር ያድርጉ ✅አስተያየት ይስጡ ✅ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@user-vk9he8ew6j
@user-vk9he8ew6j 2 года назад
እንሻአላህ ሳዬ
@mekibintedris
@mekibintedris 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ ፋዘር እንዴት ናቸው ተሻላቼው ወይ ??? ጀዛከላህ ኸይር
@fatemasaeed9913
@fatemasaeed9913 2 года назад
አይሰደት
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 2 года назад
ሳያ ማሻ አለሌክ ወላሂ ወሳኝ ጥያቄ ነው ወንድማችን በርታ በርታ አሏህ ያበርታህ አባትህን እንዴት ናቸው ተሻላቸው አሏህ ሙሉ አፍያቸው ይመልስላቸው
@sofiakader8692
@sofiakader8692 2 года назад
wa wr wb ጀዛኩመላ ኬህር አላህ ሙሉ አፋያ ይወፋቅህ
@fatumaomer5422
@fatumaomer5422 2 года назад
አልሀምዱሊላህ ያረህማኑ እናት አባት ወንዲም የሆነ ምርጥ ዘዋጂ ሠጥቶኛል
@dafa8658
@dafa8658 2 года назад
🌹💐💐💐👍👍👍
@sophiyasophiya3245
@sophiyasophiya3245 2 года назад
ማሻአላ
@zinetadem1813
@zinetadem1813 2 года назад
ማሻአላህ አላህ መጨረሻውን ያሣምርልሽ ሀቢብቲ አች ብቻ ጥሩባል ስትይ አየሁኝ ብዙወች የሚያወሩት ያስፈራራል
@user-mw5zn7yv5x
@user-mw5zn7yv5x 2 года назад
ማሻአላህውደታእሰከጀነትአላህይወፍቂቺሁ
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv 2 года назад
ማሻ አለህ
@user-lj2tk4nt2p
@user-lj2tk4nt2p 2 года назад
ውዷ እህቴ ትዳር ዘገየብኝ ብለሽ እማይሆን ወንድ ላይ እንዳትወድቂ አሏህ የተሻለን ፈልጎልሽ ቢሆን ጂ አልዘገየብሽም የሙዕሚኖች እናት ኽድጃን[ ረ,ዐ] አስታውሽ ስንቱን ወንድ መልሳ መጨረሻላይ የሰው ልጆች ሁሉ የበላይ የሆኑትን ነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም አገባች ተረጋጊ ለአንች የተፃፈው ወላሂ የትም አይቀርም
@zd9022
@zd9022 2 года назад
አሏሀምዱሊላሂ እኔም ዘገየብኝ ያልኩ አሏህን ለመኩት በዱኑ ጠካራ ብየ አሏሀምዱሊላሂ ጊታየ ስጠኝ ዱአ ያስፈልጋል ውዴቸ እንጅ በመጅናጅን ትዳር አይመጣም ተውበት ማድርግ ዱአ ማደረግ ሀራም የስራን ውደና ጡሩ ነገር አይመጣም አትጠራጠረ
@yousufaden2401
@yousufaden2401 2 года назад
perfect comment 👌 👏
@allahalrahman833
@allahalrahman833 2 года назад
ገን በመጣ ሰአት በደብ ድአ አድረጉ አደሉ ትንሸ ሳይን ማሰብ ጥሩ ነው
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g 2 года назад
@@zd9022 መሸአላህ ማር አላህ እስከጀነት ያድርግልሽ ውዴታቺሁን
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g 2 года назад
ኢሸአላህ አላህ ይስጠን ያረብብ
@awimanya1432
@awimanya1432 2 года назад
ያ ረቢ ሁሉን ነገር አግራልን በሰው ሀገር ሁነን ዛሬ ነገ እያልን ግዜአቺን አለፈ ወላሂ
@Fatima-cd8or
@Fatima-cd8or 2 года назад
ሣህወላሂአወ
@tube9664
@tube9664 2 года назад
አብሽሩ አላህ ያለው አይቀርም ለእኛ የተፃፈ አለ ጊዜው ይጠብቃል በአላህ ፍቃድ አንድ ቀን ምኞታችን ይሳካል ኢንሻአላህ
@user-vh5kp1un4d
@user-vh5kp1un4d 2 года назад
በአላህላይስበብ ማደርስ የእኛ ድርሻ ነው ግን እኛ ዱኒያን አብዝትንውድናል ሀቂቃ ስንት እህቶች በስድት ሂውትአቸውአልፋ ይህን እያልን ጌዜችንሂድአልህምዱሊላህ
@user-gx5zr8qs1v
@user-gx5zr8qs1v 2 года назад
ማማየ እ
@user-gx5zr8qs1v
@user-gx5zr8qs1v 2 года назад
ማማየ እንደማመር
@meryemtube3873
@meryemtube3873 2 года назад
ሰያ ልክ ነህኮ ግን የትኛው ወንድ የትኛዋን ሴት ያግባ? በጣም አስቸጋሪ ጊዜ ነውኮ ያለንበት አብዛኛው ወንድ የሚፈልጋት ሴት ለስሜቱ እንጅ ለትዳር አይደለም ትዳር ለስሜት ከሆነ ምኑ ነው ትዳር የሚያስብለው በተለይ ስደት ላይ ያላችሁ ሴቶች ተመልከቱ እኔ ብዙ ጊዜ እያየሁ ነው ካገባት ቡሃላ 2ወር እንኳን ሳይሞላ አይኑ ሌላዋ ጋ ነው ወላሂ ከማየውና ከምሰማው ነገር አንፃር ማግባት አይደለም ማሰብ እራሱ ያስፈራኛል ትዳር ማለት ከምትወዳት ወይ ከምትወደው ሰው ጋ እስከህይወት ፍሳፃሜህ አብረሃት ልትኖር መወሰን ነው ።ጭራሽ አንዳንዶች ወንዶች ምን ይላሉ ብንተሳሰብስ ይላሉ ምን ማለት ነው ትዳርኮ ጊዜያዊ ነገር አይደለም ወይም የዋና ገንዳ አይደለም ገብተው የሚወጡበት ማሳሰቢያው ለዎንዶች ነው ሴትን ለስሜቱ ብቻ ኒካ የሚያስር ከሆነ ባላገባ ምርጫዬ ነው ከማያቸው ሰዎች በየወሩ እኝኝኝ ነው ጭቅጭቅ ኸረ እኔ ነፃነቴን እወደዋለሁ ይህን ሳይ በተለይ በተለይ ስደት ያላችሁ ከ100/25ፐርሰንት እራሱ ትክክለኛ ትዳር ከሆነ ጥሩ ነው 75ፐርሰንቱ ፈትዋ ላይ ይገኛል ይሄን አደረገኝ ብሬ በላኝ ጥሎኝ አገባ ምናምን ሆ ታድያ ግራ ተጋባን እንጅ እንዴት እናግባ ሰያው
@EEe-kj3fc
@EEe-kj3fc 2 года назад
በትከከከከከከከከከከል ሀቢቢት እኔ ሰገባ ባል ሚሰት የለኝ ቢሎ 3አለ 4ልጀ አለ ሰሰማ በጣም ደነገጠሁ በቻ ሀሱባ አላህ ወናመወኪል
@user-pe2dx4sp7f
@user-pe2dx4sp7f 2 года назад
ማማየ አላህ ከካይሮ ይወፈቅን ያሪብ👐👐👐
@poll767
@poll767 2 года назад
አውነትነው
@mubeshir4566
@mubeshir4566 2 года назад
እህቴ አንች የምትይው ነገር ምነልበት አንችን ስለገጠመሺ ልሆን ይችለል ነገር ግን ሁሉም ወንድ አንችን እንደገጠመሺ አይነት ለይሆን ይችለል ነገር ግን ሁሉንም በአንድ ሰው አይን መየት ትክክል አይመስለኝም አንች የምትይው ነገር እውነት ነው ነገር ግን ከሴት ሆና ከወንድ መጥፎ ሰው አይጠፈም መጥፎ ወንድ እንደለ ሁሉ ጡሩ ወንድም አለ ስለዘህ በአንድ ሰው ምክንየት ሁሉም አንድ አይነት ነው መለት የተሰሰተ አመለካከት ነው
@meryemtube3873
@meryemtube3873 2 года назад
@@mubeshir4566 ልክ ነህ ያው በአላህ ተወክሎ ማግባት እንጅ የምታምነው ግን አለ ብዬ ማሰብ ይከብደኛል ሁሉም አይደለም በእርግጥ እንደገለፅኩት አብዛኛው እንድህ ነው በጣም ትንሾች ናቸው እውነተኞቹ እኔን ስለገጠመኝ አይደለም ካማየው ሁሉ አንፃር ነው አላህ ለሁላችንም ልብ ይስጠን
@hayuty5690
@hayuty5690 2 года назад
እኔ አልሀምዱ ሊላህ አግብቻለሁ ወልጃለሁ ያላገባችሁ አላህ ይዘዉጃችሁ ሀባይቢ
@user-fi5ll1zc1i
@user-fi5ll1zc1i 2 года назад
አሚን
@hayath9248
@hayath9248 2 года назад
ማሻአላህ
@lubabaali2025
@lubabaali2025 Год назад
አሚንያረብ
@maha-pu8kd
@maha-pu8kd Год назад
መሸ አለህ ለእኛም አለህ ዬዎፊቀን🤲🤲
@seada12a28
@seada12a28 2 месяца назад
❤አሚን ያርብ
@user-ew3ok5wu8s
@user-ew3ok5wu8s 2 года назад
አላህ ሷሊሁን ይስጠን እኛንም ሷሊህ ያድርገን
@Fatima-cd8or
@Fatima-cd8or 2 года назад
አሚንንያረብ
@user-xu3bk2us5p
@user-xu3bk2us5p 2 года назад
አሚን ያረብ
@zabibahassen8159
@zabibahassen8159 Год назад
አሚንን
@MohammedAbdu-rq7ye
@MohammedAbdu-rq7ye 9 месяцев назад
amin
@maryetube14585
@maryetube14585 2 года назад
"አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹በሶስት መስጊዶች ካልሆነ በቀር (ሌሎችን መስጊዶች) ለመጎብኘት ለጉዞ መነሳት አያስፈልግም፡፡ 1) ‹‹አል-መስጂደል ሐራም›› (መካ) 2) ‹‹መስጂደር-ረሱል›› (በመዲና ያለው የነቢዩ መስጊድ) 3) ‹‹መስጂደል አቅሷ›› (የእየሩሳሌሙ አቅሷ መስጊድ)፡፡ (ቡኻሪ ዘግበውታል) - ቡኸሪ ዘግበውታል🌴
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
ደምርይ ወደ
@user-dc7tm1uv2m
@user-dc7tm1uv2m Год назад
@@lztoutube8165 👍
@MohammedAbdu-rq7ye
@MohammedAbdu-rq7ye 9 месяцев назад
ኢነስ አላገባሁም እንሻ አላህ በአላህ ፍቃድ በቅርቡ አገባለሁ አላህ ያሳካልህ በሉኝ
@user-cb3gx7zj8j
@user-cb3gx7zj8j 4 месяца назад
አብሽሪአላህያሳካልሽ
@mahasa3601
@mahasa3601 21 день назад
አላህያሳካልህ
@user-bo2et7xp9m
@user-bo2et7xp9m Год назад
አረ ተወን ብዙ አለ ከሆዳቻን ትድር አድቱ ብፈልግ አዱ አይፈልግም ፈላጊና ተፈላጊ አይገናኝም😭😭አረ ተወኝ ብቻ ለኛ ያለውን ይስጠን
@mabubamohammad1517
@mabubamohammad1517 Год назад
😭😭
@MadynaAmman
@MadynaAmman Месяц назад
ውነትነውወላሂ😢😢😢😢
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 года назад
አይ ስያ እኛማ ያመደም ቅመሞች ጉልበተችን አለቀ እኮ አለህ ይሁነን ያርብ ድከመችን ያምንራስበት በለን ተብቀቅተን በእማን በፍቅር ያምያኖርን ያምንኖር ይስጠን ያርብ
@mume5831
@mume5831 Год назад
እኔ ለግበሺ
@user-nc1xu6jj9h
@user-nc1xu6jj9h 21 день назад
እኛንም ሷሊህ ያረገን ያርብ አላህም ሷሊህ የሆና ይወፍቀና
@rdzxdd7325
@rdzxdd7325 2 года назад
ጡሩ ወንድ ለማግኘት እኛ እሚጠበቅብን ጡሩ መሆንነው አላህ ሱብሀነወታአላእንድህ ይላል ጦይቡነ ሊጦይባት
@maha-pu8kd
@maha-pu8kd Год назад
አለህ ሰሊህ የዲሪገን የረብ🤲
@umiabdellahas-selefiya9613
@umiabdellahas-selefiya9613 2 года назад
ሷሊህ ሀፈዝ የሆነ ይስጠን ኢንሻ አሏህ እንዘወጃለን
@ramadantube
@ramadantube 2 года назад
በቅንነት ስብ አድርጊኝ ውድ
@subriaeman9557
@subriaeman9557 Год назад
ኣላሃሙዱሊላህ መርጦ ሰቶኛል❤❤
@MedinaSoalih
@MedinaSoalih 3 месяца назад
በዙሙት የሚወለድ ልጂ አላህ ይጠበቀን ከሙስሊም አጠበቀም የሀ አላህ ይጠበቀን ወላሂ
@ziynetcan6932
@ziynetcan6932 2 года назад
ጀዛ ከአሏህ ከይር ወንድማችን
@bintahmed
@bintahmed 2 года назад
🎀 ያ ኦኽታ 💎💎 ሁሉም የሚቆርጣት አበባ አትሁኚ 🎀 ❑✺ ያያት ሁሉ ሊቆርጣት የሚችል ቀላል ቦታ የበቀለች ርካሽ አበባ አትሁኚ!! ❑ምክኒያቱም የፈለጋት ሁሉ የሚቆርጣት አበባ ከጊዜ ጋር ነውና ቆሻሻ ቦታ ትጣልና ትሞታለች !! ➪ ኦኽታ ያየሽ ሁሉ የሚመኝሽ ዝርክርክ ሴት ሳትሆኚ ለሃላሏ ብቻ የምትታይ ውድ አበባ ሁኝ!! ➪ያ ኦኽታ ጥንቁቅና ቁጥብ ሁኝ ውድ ትሆኛለሽ!! መነሀጀ__-ሠለፍ _-___የጀነት ___-_መንገዴ-_ #ተውሂድ አንጋፋው አሊም ኢብኑ ተይሚያህ ረሂመሁሏህ እንድህ ይላል " #ተውሂድ፦ - የኢማን መሰረት ነው - የጀነትና የጅሃነም ሰዎችን መለያ ቃል ነው - የጀነት ዋጋ ነው - የአንድ ሰው እስልምና በተውሂድ እንጅ ትክክል አይሆንም [ መጅሙዑል ፈታዋ ቅጽ 24፤ገጽ 235
@muniras4197
@muniras4197 2 года назад
ልክ ነክ ግን የሁን ግዜ ወንዶች ስረቸው ጥቅም ብቻ ነው በትደር ነ በፍቅር ስም የምነግዱ ሰዎች በዝቶወሉ ይቀርበሉ የሆነ ነገር ግዥልኝ ይለሉ የንን ሰተሰከላቸው ስትቀር ምክንየት ይፈጥረሉ እኘ ሴቶች ጋ ስመጡ ለገንዘብ ነው ወይስ እኘን ፈልጎ ። አሁን ተቀረኒ ሆኖወል ሴቷ ሰይሆ ወንዱ ነው ከሴት የምፈልገው ከገበት ቦሀለ የለት ነገር ዬት ትወስደወለች ። ስለዚህ ከመይሆን ትደር ብቀር ይሸለል
@user-dz9oe3kw1s
@user-dz9oe3kw1s 2 года назад
ቢቻለኝ መቶ ጊዜ ላይክ ባረኩህ ኮሜንት አልኮምትም ግን እከታተልህ አለዉ ጀዛኩሙላህ በርታ
@ramadantube
@ramadantube 2 года назад
በቅንነት ስብ አድርጊኝ ውዴ
@anshaendris2080
@anshaendris2080 2 года назад
ሹክረን ትክክል ነህ
@zedmussa6903
@zedmussa6903 2 года назад
እስኪ ልብ ይስጠን ያረብ በሰማነው የምንሰራበት ያድርገን።
@hayath9248
@hayath9248 2 года назад
ትክክል ✅
@user-re3pn6jq4o
@user-re3pn6jq4o 2 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይር
@user-pd2sk5iz2y
@user-pd2sk5iz2y 2 года назад
@user-wl8kx1bv6y
@user-wl8kx1bv6y 2 года назад
አደኛ ነኝ ዛሬ አህለን ሰያችን አባትህ እዴት ሁኑ ተሻላቸው ወይ 💜 አንዳንዴ በህይወትህ ውስጥ ሁሉም አንተን ለመክዳት እንደተስማሙ የሚሰማህበት ጊዜ ትመጣለች ።
@ramzia3457
@ramzia3457 2 года назад
እኔም ጥያቄነው
@hawawihawawi5061
@hawawihawawi5061 2 года назад
አህለን ወስአህለን ወመረሀባን ጀዛኩም ለአሄራን ማሻአላህ ማሻአላህ✅✅✅✅✅✅✅🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@WasilaWasila-ps1mi
@WasilaWasila-ps1mi День назад
❤❤❤❤❤አላህ ሳአሊሂ የሆነው ይስጠን
@user-vn1lk5bt1u
@user-vn1lk5bt1u 2 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይረን አላህ ለኛ የሚበጀውን ይምረጥልን ያረብ ኢሻአላህ
@ramadantube
@ramadantube 2 года назад
በቅንነት ስብ አድርጊኝ ውዴ
@marlon1177
@marlon1177 2 года назад
አላህየ ለኔ ያልከዉን ሀላሌን ወፍቀኝ
@user-yx8ju2ed9z
@user-yx8ju2ed9z 2 года назад
ያረብ
@user-gk3le8wy3c
@user-gk3le8wy3c 3 месяца назад
እኔም አላገባሁ ኢሻአላ ድን ያለዉን ይወፍቀን እኔአግቢሲሉኝ እብነዉ የምለዉ ሰለምቴነኝ እኔ ግንከሰለምኩጀምሪ ድንያለዉማግባት ምኞቴነዉ ቤተሰቦቸየማመጡልኝ ደሞ ዝብለዉነዉ😢😢አሁንግንወደስደት በ17አመቴ ተሰደድኩ እስደትላይ 2አመትሆነኝ አልሀምዱሊላ ለድኔ ብዙነገርእየተማርኩነዉ አላህ መኡሚንየሆነዉን ይወፍቀን😊😊😊
@EThiopia765
@EThiopia765 2 месяца назад
ያሣካልሽእህቴ
@user-ve5zf4qe9x
@user-ve5zf4qe9x 25 дней назад
ሳለ እኔም እደዛ ነዉ
@kmlkml7765
@kmlkml7765 Год назад
ያረብ👍👍👍🥰🥰🥰
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 2 года назад
መሽአላህ መሽአላህ የኛጀግና
@user-xc5xw3kc3y
@user-xc5xw3kc3y Год назад
ትክክል❤❤❤❤
@smane5695
@smane5695 2 года назад
ትክክል ጀዛከአላህ
@zeinbatube6342
@zeinbatube6342 2 года назад
ጀዘከላሀህ
@kmlkml7765
@kmlkml7765 Год назад
ያረብ🥰🥰🥰👍👍👍
@tube1784
@tube1784 2 года назад
ያአለህ ሰሊው ወፍቀኝ
@user-lr2ju8hs7b
@user-lr2ju8hs7b 2 года назад
ጄዛከሏህ ኽይር
@nafessasaydi6432
@nafessasaydi6432 2 года назад
Ok
@Nesrw
@Nesrw 2 года назад
ልክ ነው ብር በመሰብሰብ ላይ ቢዚ ነን
@Kedija6466
@Kedija6466 2 года назад
ክክክክክክክክክ
@alimohmmif2328
@alimohmmif2328 2 года назад
እንሻ አላህ ሹክረን
@huwaip30lite24
@huwaip30lite24 4 месяца назад
ያርቡ ሶሊህ የሁነ ባልይስጠን ያርቡ
@semira8252
@semira8252 Год назад
ትክክል ወላሂ ትዳር ነው በዚህ ግዜ የሚጠቅመው ውድ እህቱቸ ዱአ አርጉልን ላላገባነው ሠው ላገባችሁት ሡልህ ባል ይሁንላችሁ ያረብ
@mume5831
@mume5831 Год назад
እኔ ለግበሺ
@lolo_5678
@lolo_5678 2 года назад
አላህ ይወፈቀን ያርብ ለወዶቹም ለሴቶችም ኢሻአላ
@habibahabiba6723
@habibahabiba6723 2 года назад
ጀዛከላህኸይር
@murdaabrar3415
@murdaabrar3415 Год назад
ጀዛከላህ ኸይር
@jamilahremeto5224
@jamilahremeto5224 2 года назад
ወአሌኩም አሳለም ወራመቱላሂ ወባራካቱሁ ሰአላአሏሁ አሌሂወሳልም ጃዛአአለህ ከይራን ወድምቺን የሰመነው ከምጥቅሙት የድራገን እንሻ አለለህ👍👍👏
@ramadantube
@ramadantube 2 года назад
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@Tube-if5xr
@Tube-if5xr 2 года назад
ጀዛከላህይርን ወንዲሚ ሳህ
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 2 года назад
እሰከ ጎንደር ጎንደር ሰትሉ የነበረችሁ የት ገባችሁ ምነው ዝም አላችሁ ማፈረወች ለ4/ አመት ሙሉ የደም መሬት በወለጋ ንፁሀንንን 💔💔💔💔💔💔😭😭😭❓
@user-ht6jd1ne8s
@user-ht6jd1ne8s 2 года назад
ያጀመዓ፣ ሲጀመር ያሁን ዘመን ወንዶች የሷን ንብረት አቅዶ እንጅ እሷን አስቦ አይደለም ሚቀርባት ኢትዮ ውስጥ ሚኖሩትን እሽ ግን በስደት ያሉ ሴቶች ፈራርሸው ይቀበሏቸው እና ከ2 3 ወር በሇላ መለየትን አቅዶ ስለሚገባ እንለያይ ለማለት የተለያዩ ጫናወችን ያደርስባታል ፍች እንድትጠይቀው ብዙ አክት ያሳያታል ፍታኝ ስትለው የኢትዮ ከ100ሺ በላይ ሁሉ ይጠይቃታል ( በግሏ )የገዛችውን መሬቷን ሳይቀር ስጭኝ ና እፈታሻለሁ ይላታል ታዳ ይሄስ ወደትዳር ለመግባት አያስፈራም ወይ ?ወሏሂ ብዙ ንብረት ያላቸው ከወንዱ ምንም የማይጠብቁ ሱመያወች ተቅዮች ትዳር ሲባሉ ስሙ ራሱ አስፈርቷቸው የተቀመጡ አሉ ። ምክንያቱም ህሌናቸው ተጎድቷል ብራቸውንም አጥተው ብዙ ልባቸው የተሰበሩ ሴቶችን ስለምናይ ወንዶች አጭበርባሪ ሆነዋል በሚል ርግፍ አድርገን ትተናል ሚሉ ብርቅየወች በርካታ ናቸው ተደብቀው ኪታብ እየቀሩ እያቀሩ ብቻ ምን ልበል ለወንዶች ? አንተያልከው እንዳለ ሆኖ የሱመያወቹን ማን ይረዳቸው።? ልጅ ህልም ብቻ ሆኗል ለነዚያ እንቁወች ለዚያውም ለድነኞቹ ተወኝ ባክህ። ወንድ ሞልቷል ግን ባል ሚሆን ከ100 /2 ነው ሌላው በፊልም እና በወረቀት ሆኖ ቀርቷል ።
@elfeelfe9104
@elfeelfe9104 2 года назад
mashalh alhi yimirilhi
@wahamobile6716
@wahamobile6716 2 года назад
ሽኩረን ዉስታዝ
@kadijaakadijaa421
@kadijaakadijaa421 2 года назад
Wl wr wb JZK ❤️
@user-bm3kl3wl9w
@user-bm3kl3wl9w 2 года назад
ያጀማአ በዱአችሁ አትርሱኝ ከአላህ ታገኙታላችሁ
@user-wx7oc2tj6u
@user-wx7oc2tj6u 2 года назад
አብሸሪ ሁቢ አላህ ያጀያሸን ያሳካልሸ
@zmzamzmzam6070
@zmzamzmzam6070 2 года назад
አላህ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ በኸይር ያበሽርሽ ከመጥፎ ይጠብቅሽ ለያቲ
@user-cj4td5ou8l
@user-cj4td5ou8l 2 года назад
አሰለም አለይኩም ሰያ ውድ ወድሜ ወላሂ እኔ ታተ ቡዙ ነገር ተምሬ አለሁ አላህ ይጠብቅህ አተ የምትለቃቸው ቪድወ አድም ቀን አልፈውኝ አያቁም የምትለቃቸው ምርጥ ምርጥ ትምህርት ነው አላህ ይጨምርልህ አላህ በዱኑ ጣንካራ የትዳት አጋር ይወፍቀን ውድ እህቶች ወይም ወድሞቸ አድ ገጠመኝ ላጫውታቹህ ለመጀመርያ ግዜ አረብ አገር እደመጣሁ ሴትዬየ ባልዋን ሀቢቢ ብላ ጠራቺው እኔም መልሺ እዳሳው የሳን ባል ሀቢቢ ብየ ጠራሁት ደግጦ ቆም ብሎ ቀር ከዛ ትርጉሙን ታወኩት ቡሀላ በጣም ደነገኩ ይሆን ልልያልኩበት ምክንያት እኛንም መልካም ትዳር ወፍቆን የራሳቺንን ባል ሀቢቢ የምንል ያድርገር
@user-nw9hh7ru3h
@user-nw9hh7ru3h 2 года назад
የእኔ ሚሰኪንን የሰዉባል እንኳን እሷ አልሰማችሸሀሀሀሀተትትሸ ነበር አሚን
@user-cj4td5ou8l
@user-cj4td5ou8l 2 года назад
@@user-nw9hh7ru3h በጣምጂ
@user-lj2tk4nt2p
@user-lj2tk4nt2p 2 года назад
ኧረ ወይኔ ያስቃልም ያስደነግጣልም
@user-cj4td5ou8l
@user-cj4td5ou8l 2 года назад
@@user-lj2tk4nt2p በጣም ቃቃ ስለማላቅ ያኔ በሰአቱ አልደነገኩም ነበር
@cashausse421
@cashausse421 2 года назад
ወላሒ አሣቅሽኝ
@Yareb708
@Yareb708 19 дней назад
ያአላህ
@madinazaynu7382
@madinazaynu7382 2 года назад
وعليك سلم ورحمة ألله
@madenamohammed301
@madenamohammed301 3 месяца назад
አላህ ይጠብቅህ
@hananhassan1304
@hananhassan1304 2 года назад
ትክክል
@user-vt1uo9lw2e
@user-vt1uo9lw2e 2 года назад
ያላገባቸሁ❤❤❤አላህ ሳሊህ ባልይወፊቃቸሁ።።።ያገባንዉንም ። ያገባንዉንምእሲከመጨርሻዉ።ጥሩያርግልን
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t 2 года назад
አሚን
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 9 месяцев назад
ጀዛክ አላህ ኸይረን
@user-qv4eg4qy6r
@user-qv4eg4qy6r 2 года назад
ጀዛኪላ ኸይር ሰያዉ
@mouslimrhouate7756
@mouslimrhouate7756 2 года назад
ኢሻአላህ✅✅✅✅✅✅✅✅
@Tube-wm4dl
@Tube-wm4dl 2 года назад
ውድ የነብያችን ሶለሏሂ ዓለይሂ ወሰለም ኡመቶች ድናችንን እንወቅ !እንማማር! የነብያችንን እና የሶሃባዎችን ታሪክ ለማወቅ ይፈልጋሉ? ፕሮፋይላችንን በመጫን ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@maha-pu8kd
@maha-pu8kd Год назад
ሹኪረን❤❤❤
@semira8807
@semira8807 2 года назад
ጀዛክአላህ ኸይር ሰያ መልካም ነገር ተናገርክ ለኛም ላላገባነው አላህ ይወፍቀን
@MohammedAbdu-rq7ye
@MohammedAbdu-rq7ye 9 месяцев назад
amin❤❤
@h.b1412
@h.b1412 2 года назад
ማሻአሏህ ጀዛኩምሏህ ኸይር ኡስታዝ ኤረ ወንዶችንም ምከርልን
@zinetyoutube5162
@zinetyoutube5162 Год назад
ያረብ
@iiff3757
@iiff3757 2 года назад
جزكلخ خيرن
@seadayemar5159
@seadayemar5159 2 года назад
ኢሻአላ
@user-kc5eh4ic5j
@user-kc5eh4ic5j 8 месяцев назад
ማሻአላሕ
@_______1911
@_______1911 2 года назад
አህለን ሠያ
@user-kp5ze7yc6j
@user-kp5ze7yc6j 2 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ሰያ እኔስ ወላሂ ለነፍሴ ፈራሁላት የወጣትነት እድሜዬን አላህ ሷሊህ ትዳር ይወፍቀን ያላገባን ያረብ
@zd9022
@zd9022 2 года назад
አብሽሪ የኔ ውዴ ያረብ እኔም አሏሀምዱሊላሂ ኒካ አስርኩ እናንተንም አላህ ይፍቃችሁ ዱአ አረጉ ዱአ አረጊ ነው ውላሂ ጊታየ የሰጠኝ አሏህን የሚፍራ አሏሀምዱሊላሂ
@zd2543
@zd2543 2 года назад
አሚን ያረብ የስደት ኑሮ ወጣትነታችንን ጨረሰዉ ወላ
@zd9022
@zd9022 2 года назад
@@zd2543 አብሽሪ እኔም ስደት ነኝ ማማየ ዱአ አረጊ ጤና ካለሶብር ካለ ውላሂ ሁሉም ነገር ኢንሽአሏህ ይሳካል እኔም እል ነበር ሳላገባ ውይ የሆነ ነገር ሳልስራ ያልኩ ሳጨናልቅ ራሴን ውላሂ ሁሉም ነገር ተሳካልኝ የተመኛሁት አሏሀምዱሊላሂ ሱመ አላሀምዱሊላሂ ዱአ አረግልሻለሁ ውዴ አብሽሪ
@user-kp5ze7yc6j
@user-kp5ze7yc6j 2 года назад
@@zd9022 ማሻላህ በጣም ደስ ይላል ኢንሻላህ አሁንም አሳብሽን አሳክቶልሽ ከባልሽ ወይም ከቤተሰሽ አላህ ይጨምርሽ 🌹
@user-kp5ze7yc6j
@user-kp5ze7yc6j 2 года назад
@@zd2543 አሚን ሆቢ
@radyiatube1266
@radyiatube1266 2 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም።ጀዛከሏሁ ኸይር
@sihamTube8091
@sihamTube8091 2 года назад
ሱለላሂ አሊሂ ወሰለም
@allahalrahman833
@allahalrahman833 Год назад
በረታልን
@hafsa-jo1ch
@hafsa-jo1ch 2 года назад
ጀዘክአላህኸይር
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
አላህ መልካም ትደር ይውፍቀን የሪብ❤🥰
@maha-pu8kd
@maha-pu8kd Год назад
አሚን🤲👌
@MohammedAbdu-rq7ye
@MohammedAbdu-rq7ye 9 месяцев назад
ላምን አንስማማም
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 2 года назад
ልክ ነህ ሰያ ጀዛኩም አላህ ኽይረን ያረቢ. በሰው ሀገር ቀጣይ ወር ቀጣይ ወር እየተባለ በሰው ሀገር እድሜ መጨረስ ሱብሀን አላህ መቼም ላትሞላ ዱንያ
@shukriyanassershukriya3833
@shukriyanassershukriya3833 Год назад
Y
@zhaerasharafa4661
@zhaerasharafa4661 2 года назад
እንሸአለህ
@momina1149
@momina1149 2 года назад
አይ አላህ ይወፍቀን ያኢላሂ አተን የሚፈራ ከቤተሠብ የተመረቀ የተወደደ የሆነውን አወ ጌታየ አተን የሚፈራ አተን የሚታዘዝን ከመጥፎ የተከለከለ የሆነውን ያኢላሂ ተምሮ የሚያሰተምረኝ ኢላሂ ወደ ቀጥተኛውን መንገድ ሚመራኝን ወደ መጥፎ ሰሄድ የሚከለክለኝ ያኢላህ አተ ታቃለህ መዘርዘር አይጠበቅብኝም ያኢላሂ ኸይር የሆነውን ሁሉ ወፍቀኝ አወ ኢላሂ ጥሩ ሀላል አተው ወፍቀን አወ ኢላሂ ከመጥፎ ነገር በአንተ እጠበቃለሁ ሀባይቢ ዱአ አድርጉል የ አላህ እዝነት አይለያቹሁ
@ramadantube
@ramadantube 2 года назад
በቅንነት ስብ አድርጊኝ ውዴ
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 года назад
ማሻ አላህ ሰያ ሶስተዬ ነው መላልሼ የሠማሁት ጀዛከላሁ ኸይረን አሏህ ኸይሩን ይምረጥልን ያረብ
@sailermoon6871
@sailermoon6871 2 года назад
እኔ ማግባት እፈልጋለሁ ግን ስደት ላይ ሆኜ ማግባት አልፈልግም
@user-qu3om3rb8e
@user-qu3om3rb8e Год назад
እድሜ ቁሞ አይጠብቅም ጥሩ ካገኘሺ አግቢ
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf 2 года назад
ኧረ አግቡ ውለዱ ዱኒያ አጭር ናት ወላሂ ያገሬ ልጅ ድንገት ሞቶ በጣም አዝኛለሁ
@user-wx7oc2tj6u
@user-wx7oc2tj6u 2 года назад
ኢንሻአላህ ስደት አስሮ ያዘን ዱኒያ ላይሞላ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 года назад
ድገተኝ ሞትበዝቶል አላህ ይራህመው ቀናች ከደረሰ ሁላችንም ወደዛውነን
@fatoomaahmed1354
@fatoomaahmed1354 2 года назад
አላህ ይዘንልን በስደት እድሜያችን ሄደ ያረብብ
@jfdhi3440
@jfdhi3440 2 года назад
ምክሮችህ በጣም ደስየሚሉናቸው ኑርልንወድም
@user-lr2ju8hs7b
@user-lr2ju8hs7b 2 года назад
ወድማችን አሏህ ይጠብቅህ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 2 года назад
ዝቅዝቅ ይበል ትዳር ያስብላል ጎበዝ የሚሰማው የሚታየው ከባድ ነው
@user-wx7oc2tj6u
@user-wx7oc2tj6u 2 года назад
ሀቅ አላህ መልካሙን ይሻልን ሁቢ
@it7djci621
@it7djci621 Год назад
አሏህ ይዘንልን ደረሣ ካልሆነ ብየ ቁጭ ብያለው ድን ያለው ከሆነ ከቻለ ያኖረኛል ካልቻለ በክብር ይሸኛል ልቤ ዛሬም የሚፈልገውን እሥኪያገኝ ይጠብቃል ታላቁ አሊም ሀሠነል በስሪ ጋ አንድ ሠው መጣና ልጀን ለምን አይነት ሰው ልዳራት አሏቸው ድን ላለው አሏህን ለሚፈራ ከቻለ ያኖራታል ካልቻለ አያንገላታትም በክብር ይሸኛታል አሉት
@allahalrahman833
@allahalrahman833 2 года назад
ኑረልን ገን በጣም ማሰብ ገደለን
@user-te8vy3gd6i
@user-te8vy3gd6i 2 года назад
ጀዛክአላህከይርሰያው
@fadilu4286
@fadilu4286 5 месяцев назад
እንሸአለህ አለህ ጡሩ ዘውጄ ይስጠን እኘንም ጡሩ የሪገን የራብ
@user-hb7ru1oq6w
@user-hb7ru1oq6w 2 года назад
ወአለዬኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ ጀዘክ አለህ ኸይር አለህ በሰመነው ያምንጠሸም ያዲርገን☝👍👍
@seadiyoutube1567
@seadiyoutube1567 2 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@naemahhawaa-uq2ss
@naemahhawaa-uq2ss 10 месяцев назад
ጀዛከሏህሀይረንባረካሏህወፊኩምኡስታዝ
@ammenaaeslh5403
@ammenaaeslh5403 2 года назад
ሹክርን,ሀቢቢ
@hayathayati4011
@hayathayati4011 Год назад
አልሃምዱሊላህ አባትም እናትም የሁን ባለ አለኝ 💋💋❤❤🌷🌷
@user-di2zl9ky3i
@user-di2zl9ky3i 2 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛ ከአላህ ኸይር ወድም አላህ ጥሩውን ትዳር ይወፍቀን ያረብ ላገባችሁም አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያርግላችሁ ውዶቸ ☝ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ♥🌷
@jumo2662
@jumo2662 2 года назад
ጥሩ ትዳር ፈላጊ ሴቶች እንደት እናግኛችሁ
@user-rm2hy3gd8c
@user-rm2hy3gd8c Год назад
@@jumo2662 ስሽ
@bestebeste448
@bestebeste448 Год назад
አላህ ለሁላችንም ሰልህ ትደር ይወፍቃን ያረብ🌺
@raheekaaman3914
@raheekaaman3914 2 года назад
አላህ ከ ሀላላችን በጊዜ ያገናኘን
@hayuty5690
@hayuty5690 2 года назад
ምክርህሮችህ እኮ ሰወዳቸዉ አላህ ይጠብቅህ ሰያ ወንድሜ
Далее
亲生女儿这样做合适吗?
00:14
Просмотров 2,3 млн
መልካሟን ሴት ለምትፈልጉ ወንዶች
33:00