Тёмный

ሴቶች ስለወንዶች የምትሸወዱት 5 ነጥቦች! 

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Подписаться 171 тыс.
Просмотров 77 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 436   
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 4 года назад
ድሮ ሴት የእግዚአብሔር ስጦታ ተብላ ሽማግሌ ተልኮ ጥሎሽ ተጥሎ የማያቃትን ሴት ግራ ጎኔ ብሎ አክብሮ የልጅ ልጅ አይቶ አብረው ይሸብታሉ አሁን ወንዱ ባዶ እጁን የሚመጣ ሳያንስ ሴቷ ሁሉ ነገር እንዲኖራት ይመኛሉ አይ ዘመን
@ethiopialovelove6090
@ethiopialovelove6090 4 года назад
በትክክል የኔ አስተዋይ የምር የድሮው ደስ ይል ነበር አሁን ዘመን ግን ምን ታረጊዋለሽ ምርጫ ሆነ😏😏
@rahimatube5792
@rahimatube5792 4 года назад
እኮ ባሁኑ ሰአት ባል ማግባት ማለት ሸክም መሸከም ነው ብቼኝነት ይሻላል ልጅ ለመውለድ ብቻ ነው እንጂ አህሰን ብቼኝነት
@አስቴርየማርያምልጅኢትዮጵ
lk bleshal eht
@jsskgew8350
@jsskgew8350 4 года назад
galthshywal yane konjo
@egzabheryemsgn2311
@egzabheryemsgn2311 4 года назад
Lek nesh Mar
@meriyteddase4167
@meriyteddase4167 4 года назад
ትክክልኛው ስው በ ትክክልኛው ሰአት የማጣል::Thank you for sharing bro....
@aminat5870
@aminat5870 4 года назад
እናተ እምወዱት ብረ ያላት ብቻነው ይህን እምታቁ ሴቶች ላይክ አረጉልኝ
@leilakoubeissy718
@leilakoubeissy718 4 года назад
No
@alemeyachew4525
@alemeyachew4525 4 года назад
😂😂😂😂
@ሀና-ኸ9ጘ
@ሀና-ኸ9ጘ 4 года назад
ትክክል
@ኣየማርርንንጌታ
@ኣየማርርንንጌታ 4 года назад
kkkk
@mebrat1337
@mebrat1337 4 года назад
ትክክል
@helenbb2077
@helenbb2077 4 года назад
እኛ ዘላለም ቀለል ብንል ሞኝ ነው ምንመስላቸው ወንዶች ባብዛኛው ውሸታም ናቸው የራሳቸው ጉዳይ እኔ አሁን ሚያሳስበኝ ጤናዬ እና ኮረና ነው
@tube-kb6ri
@tube-kb6ri 4 года назад
Eko corena betam ho
@saadakwt8620
@saadakwt8620 4 года назад
ከላይሁኔ ልስራልህ እደ ሞዛዛ
@tintagtube9953
@tintagtube9953 4 года назад
ayesh anche kelel yale baheri alsh malet nw ahun sebscribe adergi
@desstayrga2780
@desstayrga2780 4 года назад
እኮ ዝም ትይውም ክክክ
@madeenaqatar5826
@madeenaqatar5826 4 года назад
Tikikl.nw
@በላይሴትአበራ
@በላይሴትአበራ 4 года назад
የወንዶችን ነገር ዝም ነዉ እድሜ ለመዳም ስራ እኳን ስለወን ድ ላስብ ምክርህን እናመሰግናለን እህቶቸ ተጠንቀቁ ሆ አላማ እዳስቱ።
@Roze-tm7ry
@Roze-tm7ry 4 года назад
ትክክል
@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 4 года назад
በትክክል ማማየ
@simegntsegaye6381
@simegntsegaye6381 4 года назад
ትክክል የኔ ማር😁
@ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ
ትክክልነሽ
@fatimafatima6987
@fatimafatima6987 4 года назад
ሁሉም አለኝ አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለጌታየ ይገባዉ ይመችህህህህህህህ ግን አላህ ያለዉነዉ የሚሆነዉ ከትዳር በፊት እኳን ግንኙነት ፍቅር መጀመር አይመከርም ቴቶች ተጠቀቁ ከትዳር በፊት አስር ብቶጅዉ ዝሙት እዳሰሪ አላህ ይጠብቀን ከመሳሳት
@neimahussen7156
@neimahussen7156 4 года назад
አሚንንንንንንን
@meseretnega6441
@meseretnega6441 4 года назад
የተናገርካቸዉ ንግግሮች ጥሩ ናቸዉ።አዎ ሴቶችዬ በራስ መተማመን እጅግ በጣም አስፈላጊ ነዉ ።ሁሌም ተፈላጊ እንደሆንሽ ስለሚታወቀዉ ያፈቀረሽ ልጅ መቼም አንችን ማጣት አይፈልግም። ለአልጋ ላይ ጨዋታዉ ደግሞ መረጋጋቱ መልካም ነዉ ከጋብቻ በኃላ ቢሆን የወደፊቱ ህይወታችሁ ይጣፍጣል ትዳር ሕይወትን ስነስርዓት ማስያዝ ስለሆነ ፍቅር ሲጀመርም ጥንቃቄና ማስተዋል ይጠይቃል። ወንዶችን በጣም ምክራቸው እስኪ ወንድማ አመሰግናለሁ ምክሮችህ ያጠነክራሉ።
@marrrbafff1258
@marrrbafff1258 4 года назад
ባጭሩ ብር ያላትን የምንወደው አትሉም ውሸታሞች እደው ወዶችን ባቃጥላቸው ደስ ይለኝ ነበር ግን አባትና ወድሞች አሉኝ ይቅር
@Hana-bh3db
@Hana-bh3db 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ያልካቸው ነገሮች ትክክል ናቸው ፍቅር እናመሰግናለን ዛሬ በራሳቸው በወንዶች አንደበት ስላቀርብሽልን ምስጋናዬ ከልብ ነው ።
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
እኛም እናመሰግናለን
@haninegnyeeinatenafaki9687
@haninegnyeeinatenafaki9687 4 года назад
ቢኒ እኔ ለወንዶች ቀለል ያልኩኝ ነኝ እንደህትም እንደ ጓደኛም ሆኜ ነው ምቀርበው ግን በመጨርሻ ላገባው ያሰብኩት ልጅ ስደውልለት ቀልድ ሳወራው ሁሉም ሳደርግለት ጢባሩን ነፋብኝ ቀይ ሰጠሁት ስራ ላይ ነኝ ሲለኝ ስዌደውልለት አሞኛል ማለት ጀመረ እና ሁሉም ወንዶች አንድ አደሉም ሴቱም እንደዛው የሁሉም ባህሪ የተለያየ ነን
@bayechtaye5103
@bayechtaye5103 4 года назад
ያነሳሀቸው ነጥቦች ሁሉም ትክክል ናቸው እናመሰግናለን ወንድሜ አልጋ ላይ ያልከው ነገር ወንዶች ፊልም ላይ ያዩትን በተግባር ማድረግ ይፈልጋሉ ከባህላችን ወጣ ያለው ሴክስ ይሄ መሆን የለበትም እኔ ይሄን በጣም እቃወማለሁ እባክህ ይህን መልእክት ለወንዶች አስተላልፍልኝ በተረፈ ሁሉም ያልካቸው ነገሮች ለኛ ጠቃሚ ናቸው 😍😍
@beniamhaileslassie8229
@beniamhaileslassie8229 4 года назад
ጥሩ ሀሳብ ነው bayech ወደፊት እናወራበታለን! thanks
@zemenayabje2155
@zemenayabje2155 4 года назад
ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተክታየዋች እንኳን አደርሳችሁ ወንድማችን እናመሰግናለን ክዚህ ኮርና በሸታ ይጠብቀንእንጅ እናሰተካካላልን
@sambaba68
@sambaba68 4 года назад
arif netiboch nachew kedem bye aychew bihon betam arif neber ahunm arefedm lenegeru. thanks binisha
@እኔስአልፈራምድንግል-ሐ6ደ
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወንድም
@hsjabsvbsjaba712
@hsjabsvbsjaba712 4 года назад
ጥሩ ምክር ነው እነመሰግነለን ወንድሜ ለሁሉም ጥንቃቄ የስፈልገነል ማለት ነው።
@selamselam9188
@selamselam9188 4 года назад
አንድ አንድ ሴቶች አሉ በተለይ ያሁኑ ትውልድ ብር ካለኝ ጥሎኝ አይሄድም ሚሉት ለነሱ የሆነ ነገር በልልኝ ቢኒ በተረፈ ተመችቶኛል ቀጥልበት በርታ እና በብር ያልሆነ ማድረግ እንደማይቻል አስረዳቸው ብር ልብስ እጂ ጤና አይገዛም ብር አልጋ እጂ ፍቅር እንደማይገዛ አስረዳቸው ብዙ ሴቶች እየተሸወዱ ስለሆነ
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 4 года назад
ይህንማ ያዉቁታል እኮ ወንዱም ሴቶም ሁለቱም ብር አምላኪ ስለሆኑ እንጂ ።
@selamselam9188
@selamselam9188 4 года назад
@@bmherthebezatfiteheekomale621 እሱማ አዎ በእርግጥ በሁለቱ መካከል አለ ግን አብዛኞቹ ሴቶቻችን ግዜያቸውን ሚያባክኑትና ከፍቀረኛቸው ክፍተት ሚፈጥሩት በገንዘብ ምክንያት ነው ስልሽ ያው ሲኖረኝ ይመጣል እያሉ እሱን ያጡታል እና ትንሽ እንዲነግራቸው ፈልጌ ነው
@ethiopialovelove6090
@ethiopialovelove6090 4 года назад
በትክክል እንዳልሽው ገንዘብ ፍቅርን አይገዛም ግን አንዳንድ ሰው አለ ከወንዱም ከሴቱም ብር ካለኝ ትቶኝ አይሄድም የሚሉ ልቦና ይስጠን ደሞ ፍቅርን ይታደሉታል እንጂ አይገዙትም
@selamselam9188
@selamselam9188 4 года назад
@@ethiopialovelove6090 አዎ ማማየ ፍቅር ከእግዚአብሔር ነው ሁኖም ግን እኛ ካላገዝነው ከእግዚአብሔር በታች ሁነን መታጋገዝ ሲገባን በሌላ አርቴፊሻል እንማረካለን ገንዘብ ዛሬ ይገኛል ከሰአታት ይጠፋል ግን አይገባንም አብሶ ሴቶች ተጠቂ ነኝ ወንዱ ትእግስት የለውም ስንገፋው ጥሎን ይሄዳል ግን እኛ አናዳምጠውም ብር ካለኝ ይመጣል የሚል ሀሳብ ስላለ በአሁኑ ሰአት በተለይ በስደት ያለን እሴቶች
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 4 года назад
Leke Neshe Selinaye Bezi Hasab Biyastemru Teru New Gen Bemechershawe Zemn Sewoche Enkons Kesew Ke Egziabher Yelk Genzeb Endemiwedu tenbitu Yenageral Fetari Demo Leza New Genzebunem Mekenibis Yaregebn Miline Werket Eskimsel Waga Ata Eco Lesu Sigezulet Kikik
@biruktawiteya2181
@biruktawiteya2181 3 года назад
እስከዛሬ አንድም ሰው ራሳቹን ሆናቹ ቅረቡ የሚል ሰው ሰምቼ አላቅም ወንድ ልጅ እንዲወድሽ እንደዚ አድርጊ እንደዚ በይው በፍፁም የፍቅር ሂወት በጥናት በተደረግ ግኝት አይመሰረትም እሱ ደስ ይለዋል ብላ ሌላ ማንነት ውስጥ ነው የሚያስገባት ሁሉም ሰው እንደራሱ ነው መሆን ያለበት ብዬ አምናለው
@zaharmahammed7627
@zaharmahammed7627 4 года назад
ሁሉም የተናገርከው ንግግር አስተማሪ ነው ቀጥልበት ደስ ይላል💯👏
@zemenengamedia9472
@zemenengamedia9472 4 года назад
ወንዶች ሴቶቻችንን የመዉደድ፣የማክበርና የማጠንከር ግዴታ እንዳለብን ማወቅ ይኖርብናል! ብርቱና ጠንካራ ሴቶች ሲኖሩን ብርቱና ጠንካራ ማህበርሰብ መፍጠር እንችላለን!
@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
@ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 4 года назад
እናመሰግናለን ወንድም አሪፍ ትምህርት ነው እንግድህ ኑጹህ አፍቃሪ ፈጣሪ ለሁላችንም ይስጠን ከወረት የጸዳ ፍቅር እስከ መቃብር ካልሆነ ይቅር
@leilakoubeissy718
@leilakoubeissy718 4 года назад
Tenku
@semirahabash7548
@semirahabash7548 4 года назад
አንድ አንድ ዉንዱች አሎ ጥሩ ስተሆንላቸዉ ቀለል ስተላቸዉ የኑቅሀል ቀለል ያርጉሀል
@enatmesfin
@enatmesfin 4 года назад
በጣም
@selamtube6934
@selamtube6934 3 года назад
Lek Nesh Mar
@emuha5690
@emuha5690 4 года назад
wowww በጣም ጥሩ ትምርት ነው እናመሰግናለን በዚው ቀጥል
@getanie6591
@getanie6591 4 года назад
በቃ ተውን ለኛ ያለው አይቀርም
@hanaalem535
@hanaalem535 4 года назад
ሀቅ ነው
@ፀይሟነኝአባቷንወዳጅ
ኧር.ዉነትሽነዉ.ኮታክተትቢበዛ.ዋጋየለዉም.ፈጣሪያለዉመቸምአይቀር
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 4 года назад
እናመሰግናለን አሪፍ ትምህርት ነው👍
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 4 года назад
እውነት ቢኒ እኛ ሰዎች ስንባል ችግራችንን የሚነግርን አንወድም እና ቆም ብለን እስኪ እራሳችንን እንፈትሽ እንይ እላለሁ ለፍቅፍ ይበልጣል ላቅ ያለምስጋና አኝ እውነት ነው ቀጥልመት አመሰግናለሁ ከልብ!!!!!!
@kalberkanesh6007
@kalberkanesh6007 4 года назад
ምክርህ ደስ ይላል እናመሰግናለን እኔ ግንታድዬ ወንዶች እስከመጨረሻው ከኔ ጋ መሆን ይፈልጋሉ አንተ ያለከውን ሁሉ ነገር አለኝ
@እኔምበስምሽእለምናለሁአች
በእውነት እኔም እዳንችው ነኝ ከምር
@hiwderj4994
@hiwderj4994 4 года назад
ቢኒዬ በጣም አሪፍ ምክር ነው ቀላል የሚመሥሉ ግን በጣም አሥፈላጊ ናቸው ይመችህ የኔ ቆንጂዬ ደሞ ታምራለህ😍😍😘
@lifegood4862
@lifegood4862 4 года назад
እናመሰግናለን ወንድም
@truyejabbour1819
@truyejabbour1819 4 года назад
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድማለም
@sarayegojjamlig5942
@sarayegojjamlig5942 4 года назад
ፍቅር የትገባች ወንድሜ ለምክርህ እናመሠግናለን ከአሁን ዘመን ወንድ ብቸኛ ጥሩ አማራጭነው
@leilakoubeissy718
@leilakoubeissy718 4 года назад
Whay
@ከታገሡትሁሉምያልፍንከታገ
እኳን ደህና መጣህ ቢንየ ዛሬም በድጋሜ ፍቅርን ሠላም በልልኚ ትምህርታችሁ በጣም ጥሩ ነው እናመሠግናለን
@rutaaraya5666
@rutaaraya5666 4 года назад
አገላለጽህ በጣም ተመችቶኛል anyway እናመሰግናለን ወንድሜ
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ስለምክርክ በርታ አሪፍ ምክር ነው
@mastewalabebe1725
@mastewalabebe1725 4 года назад
ወድማችንበጣምአርፍትምህርትነው፡በርታልክልንገርልን፡ደስየምልአቄራሬብነውያለህ፡ደሞለሁለቱምስለሜታዳላ፡ትመቼናለህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 4 года назад
ትክክል ነህ እናመሰግናለን ደግሞ ቆንጆ ነህ
@abdosaid9450
@abdosaid9450 4 года назад
አቦ አዳምጡት ምርጥ ምክር እናመሠግናለን ቢኖ
@ቤቲነኝየተዋህዶልጂ
በጣም ምርጥ ትምህርት❤❤️
@shamsiyahshamsiyah5899
@shamsiyahshamsiyah5899 2 года назад
ወንድሜ ምክርክ በጣም ዴስ ይላል በቴለይ ስኔምግባርክ🙏🙏🙏
@عبدواسماعيب
@عبدواسماعيب 4 года назад
Waw mrt hasab new ymechk bro so tnxs
@yeshiworktube3267
@yeshiworktube3267 4 года назад
ልክ ነህ እናመሰግናለን💓💓
@tamrtiagobzie16
@tamrtiagobzie16 4 года назад
ወድሜ ስለምክርክ እናመሰግናለን ግን የዘመኑ ወደች ፍቅር ስትሰጣቸው አይገባቸውም ሞተችብኝ በፍቅሬ ልታብድ ነው ኪስ ልምጠጥ ነው ሚሉት ከፋም በጀም አምላክ ያዘጋጀልኝን እጠብቃለው ለስቱ ልብዘቅዘቅለት ወንዶች ክብረቢስ ናቸው ሲወደዱ አያውቁ ሲጠሉ አያውቁ አዝግ
@solomonberhanu2303
@solomonberhanu2303 3 года назад
Hey selam yekerta endeza hollnem mefrege yekebedal melkame wondiche alien eshe
@fikadutakele7025
@fikadutakele7025 4 года назад
ዋውው እንደስማችሁ ፍቅር ናችሁ ጥሩ ሀሳብ ነው ፍቅርን እንኳን አደረሰሽ በላት አደረሳችሁ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ ፡፡ እንኳን አብሮ አደረሰን
@enatmesfin
@enatmesfin 4 года назад
ይሄ ሰው ከፊልም አለም ወደ ስነ ልቦና ምክር አይቀብድም በፊልም ላይ እና በዘመኑ ድራማ ላይ ነበር የማውቀው ለማንኛውም አሪፍ ትምህርት ነው ቆንጆ
@derickderick852
@derickderick852 4 года назад
ጥሩ ሃሳብ ነው
@meseretmatewos1271
@meseretmatewos1271 3 года назад
Very nice you your advice
@ነጁየአላህባርያ
@ነጁየአላህባርያ 4 года назад
እናመሠግናለን
@deboradiyena8911
@deboradiyena8911 4 года назад
Woww tebareki
@tube-hz7ix
@tube-hz7ix 4 года назад
እናመሠግናለን ጦሩ ምክርነው በርታ
@ቀመሪያአህመድ
@ቀመሪያአህመድ 4 года назад
ገና ዛሬ ነው ቻናልህ ያየሁት ሰብስክራይ አርጌሀለው በርታ ጥሩ ምክር ነው ለመልካም አስተሳሰብህ አመሰግናለው
@serkalem5976
@serkalem5976 4 года назад
Ok thank you so much every time tabareke
@birtukantolla8986
@birtukantolla8986 4 года назад
Hi wendim bino 1 netib lay asteyayet alegn sewn balebabes. Ye tebocheke suri siladeregech. Beza letidar atihonim bilo masebu sihitet new wendim. Beterefe good job
@tsegayedinagde4188
@tsegayedinagde4188 4 года назад
I enjoyed Bini, Love the way he talks ያራዳ ልጅ ለዛ አለው ቀጥተኛነቱም ቁጥብነቱም አሪፍ ነው:: ነጥቦቻችሁን ጠቅ ጠቅ ከማረግ ባለፈ ግን ማብራርያ አታብዙ ችክ ያለ ማብራሪያ ሞመንተማችሁን ከመግደል ባለፈ አድማጫችሁም ሳትጨርሱ ይጨርሳችኃል::የሁሉ ነገር ፕሮፌሰርም ለመሆንም አትሞክሩ መስመራችሁን አትልቀቁ::በተረፈ ቢኒ ተመችቶኛል
@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ
ስለ ወንዶች ታወው ቢንዬ ስለ ሠጠከን ትምህርት እናመሠግናለን
@zemenengamedia9472
@zemenengamedia9472 4 года назад
ወንዶች ሁሉ ፎቶ ኮፒ አይደሉም ቲጁ!
@solomonberhanu2303
@solomonberhanu2303 3 года назад
Enda lemeni ?
@miliatimo5466
@miliatimo5466 3 года назад
Thank you 👍
@selamselam9188
@selamselam9188 4 года назад
ትክክል ነክ ወንድሜ አደራ አድምጡት ሴቶች
@zharazhara344
@zharazhara344 4 года назад
አመሰግናለሁ
@teejaay585
@teejaay585 4 года назад
ወድም ሥለ ምክርህ በጣም አመስግናለሁ ፍቅር ምርጥ ስው ዛሪ የለችም ባለሺበት ይመችሺ በጣም ተምሪበታለሁ በትምህርትሺ
@Lydia-fg6jc
@Lydia-fg6jc Год назад
ትክክልነህ ወንድሜ
@ድካምብቻ-ፐ5ዀ
@ድካምብቻ-ፐ5ዀ 4 года назад
ትክክል ነህ tnx
@qwerttylakamznzchei9582
@qwerttylakamznzchei9582 4 года назад
አንዳንድ ወንዶች ክብር አይወዱም ልካቸው ሲነገራቸው ነው ጥሩ ሚሆኑት ሶ
@wegf6808
@wegf6808 4 года назад
Qwertty Atishewgi yemitizertichiw wondi le fikri ayidelemi le tera godegnineti ayikerbishim. Lidiridri yematakerbiyachewi merihochi newi linorushi yemigebawi.
@shewit1307
@shewit1307 4 года назад
ምክርህ ደሥ ይላል እናመሠግናለን ግን ጥሩ ሴት ጥሩ ወንድ የሚሰጠው ፈጣሪ ብቻ ነው እመኑኝ ውንዶች ካልፈለጉን የፈለገ ነገር ቢኖረን ዞር ብለው አያዩንም እኔ በጣም የምወደው ልጅ በንጹ ማንነቱ ብቻ ነበር የምወድም ለ 5 አመታት አልቅሼ በሡ ፍቅር ታምሜ በተስፋ ጠበኩት ነገር ግን እሱ አይፈልገኝም ከዛ በሚካኤል ፊት ወድቄ አለቀስኩ እሱን ከልቤ አውጣልኝ ብዬ ተአምር ሰራልኝ ሚካኤል ከ 3 አመት በፊት ስራ ቦታ የማውቀው ልጅ ነበር እደ ሚወደኝ አላውቅም ነበር እኔ ተነስቼ ወደ ሥደት መጣሁ ልጁ አድራሻዬን አጣ ሊያገኘኝ አልቻለም ለ 3 አመታት ሲፈልገኝ ቆይቶ አሁን Fb ላይ አገኘኝ አወራን በጣም ሥፈልግሽ ነበር የዛኔ አልነገርኩሽም እደምወድሽ ከነገርኩሽ አጣሻለሁ በዬ ፈራሁ አለኝ ሚገርማቹ የበፊቱ ጓደኛዬ እህት የለውም እኔ እህት እሆንሀለው ብዬ ነው ወደ ፍቅር የተቀየረው ያሁኑም የሚወደኝን ልጅ እህት የለኝም ሲለኝ ደነገጥኩ አሰብኩ እሱ አንቺ እህት ሚሥት ሁሉ ነገሬ እድትሆኚ ነው የምፈልገው አለኝ እኛ ከመረጥነው ፈጣሪ የመረጠልንን ብንከተል መልካም ነው ያዝልቅልሽ በሉኝ
@liyab3730
@liyab3730 4 года назад
❣❤❣Amen 🙏🙏🙏eht lc nesh ena dmo edlegna nsh Egziabher melcam nw egna yeminifelgewn sayhon yemiyasfeligenin slemiyak rasu ysetenal """" Mengedihin le Egziabher adera sete berisum tamen erisum yaderigilihal"""""" Egziabher jemiresh letidar miyazelk fkr yargilish 🙏😘
@betsegalegesse5432
@betsegalegesse5432 Год назад
Amen yakoylesh
@elsadubaielsadubai2365
@elsadubaielsadubai2365 4 года назад
እኔ ምለው ያልጋላይ ጨዋታ ችሎታ ከለሌኝስ?
@nnnnbnegn326
@nnnnbnegn326 4 года назад
እር ደው ስለምክርህ እና መሰግናለን ውድምየ ግን እዚላይ ቆይወድ ፀባይ ያላት እማት ጨቃጨቅ ብቻ ምቹ የሆነች ሴት ሳገኙ አናት ላይ ነው እሚወጡት ግን ለምን ነው ሲቀጥል ወዶች በባህራቸው ለነሱ ደስታ እጅ ለኛ አይጨነቁም ምሳሌ ሴቱአ በደበራት ጊዜ ድብርቱአን እማስለቅቅ ነገር ለማርግ አይጥሩም ግን እነሱ ሲደብራቸው ለነሱ ደስታ እድንፈጥር ላቸው ይፈልጋሉ ባጠቃላይ ከ 100% ምናልባት25% ቢኖሩ ነው አስተሳሰባቸው ምርጥ የሆነ ከዛ ውጭ ያሉት ያው ናቸው
@samrichale1488
@samrichale1488 4 года назад
እናመሰግናለን
@masarath4258
@masarath4258 3 года назад
Ok wel come babaye thank you 🙏🙏♥️♥️
@jazeeraturkie31
@jazeeraturkie31 4 года назад
ፍቅር ይበልጣል እና አተ ብትጋብ አቤት ስታምሩ ዋው ነበር ለማኝውም የሁለታችሁም ትምርት ቸ ነው
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
እናመሰግናለን ቢኒይ ትክክል ብለሀል100%
@drawingbynati
@drawingbynati 4 года назад
Wow nice presentation 👍👍👍
@የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን
የሚገርመው ነገር ወንዶች ስንወዳችሁ አይወድላችሁም በአጎዳ የምትልና የምታከላፍታችሁን ነው ተከትላችሁ የምትዞሩት😁😁😜
@አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ
@አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ 4 года назад
ታዳ ለምን እኛም አናከላፍታቸዉም
@heedashedas5427
@heedashedas5427 4 года назад
እውነት ነው ቅብርር ነው 🤣🤣🤣🤣
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 года назад
@@አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ 🤣👍
@sarasweet9929
@sarasweet9929 4 года назад
U are amzinng
@Degu844
@Degu844 4 года назад
ይመችህ ወንድም በትክክል ብለሀል።
@hanababa3083
@hanababa3083 3 года назад
በትክክል
@worknehmulugeta3291
@worknehmulugeta3291 4 года назад
Bro dat are most precious Qualities difficult to get. Otherwise I like the way You Explained them.
@saidaabdullah5203
@saidaabdullah5203 4 года назад
Thanks
@CourageDearHeart316
@CourageDearHeart316 4 года назад
I just want to appreciate you putting the 4th point specifically in Marriage. 👏🏽Marriage first. Yes!
@zainabamman4308
@zainabamman4308 2 года назад
How are you
@tekalign3293
@tekalign3293 3 года назад
በርታልን Bro✌✌ ስለ አልጋ ላይ ጨዋታ በሰፊው ብታስረዳቸው ምኞቴ ነው።❤
@toplist3755
@toplist3755 4 года назад
ከላይ ነው ትዛዚ እነመሰግናለን ባሩ
@bezalove5936
@bezalove5936 4 года назад
Aligalay bakik enkilf ayiwesdegnim betam echegeralew
@selamyemariyamlij5630
@selamyemariyamlij5630 4 года назад
ቆንጆ ት/ት ነው በርታ ወንድም
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 4 года назад
Thanks ☕
@zniu2528
@zniu2528 4 года назад
Arife meker tnx
@andarega6800
@andarega6800 4 года назад
ጥሩነው ወንድሜ
@hawibest7572
@hawibest7572 4 года назад
Tnx🤩😘😍
@alawiaalawia9741
@alawiaalawia9741 4 года назад
በትክክክል
@susulove8522
@susulove8522 4 года назад
እሱ ህልምና ግብ ከለለው ምንድን ይሻለዋል መልስልኝ አስቸካይነው
@solomonberhanu2303
@solomonberhanu2303 3 года назад
Hey selam beka metewo newo
@salams503
@salams503 4 года назад
እኔ የስና ልቦና አስተማሪ መሆን እፈልጋለሁ እንድ ዶክተር ምህረት
@wegf6808
@wegf6808 4 года назад
Salam Tiru hasabi newi hilimishi ewin endihoni tenkireshi memari newi.
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 4 года назад
ትክክልነህ
@lubabaawolu3830
@lubabaawolu3830 3 года назад
እናመሠግናለነ
@genetbrhane5987
@genetbrhane5987 4 года назад
Bini betam temechitognal ketlbet
@جديد-و3ن
@جديد-و3ن 4 года назад
በትክክል ብለሀን ወድም
@tibletasfaw3923
@tibletasfaw3923 4 года назад
Enameseginalen bini
@lolleady2775
@lolleady2775 4 года назад
1;2;3 5አለሁበት።አልሀምዱሪላሒ። 4 አልሞ ከረኩም እናመስግናለን ለመልካም ትምህርትህ ።ወንድ ልጅ ;በኢኮኖሚ የምትበልጠውን አይወድም ።ሴት ደግሞ ለወንድ ሀብቷንና ሚስጥሯን ሁሉ ታካፈለች ወንድ ልጅ አይቀመጥም ተካፍሏት ይሄዳል።እሷ በኢኮኖሚና በእውቀት የምትበልጠው ከሆነ ለምን ይሽሻል ወንዱ ?
@mahdysaleh6024
@mahdysaleh6024 4 года назад
Nurelegn
@mahdysaleh6024
@mahdysaleh6024 4 года назад
💗💗😘
@lolleady2775
@lolleady2775 4 года назад
@@mahdysaleh6024 አቤት
@lolleady2775
@lolleady2775 4 года назад
@@mahdysaleh6024 ተው ባክህ ልቅርብህ ግደለህም
@kairyakairya6151
@kairyakairya6151 4 года назад
እውነት ነው
@GenetLove
@GenetLove 4 года назад
ወንድ ልብ እየወሰዱ ጨጓራ መውሰድ ጀምረዋል የዘመኑ ሰው ጥቅም ፈላጊ ብቻ ነው ስራሽ ምንድነው አቢት ጥያቄ ፍቅር የለም ጥቅም ብቻ ነው እኔ ለጥቅም የሚቀረብ ሰው በጣም ያስጠላኛል ንጹሕ ፍቅር ያለ የወደፊት አላማ ያለ ለሴት ልጅ ክብር ያለ ሰው አክባሪ በእምነቱ ጠንካራ የሆነ ወንድ ፈልጌ አጣው
@beniamhaileslassie8229
@beniamhaileslassie8229 4 года назад
ለሁሉም ጊዜ አለው ብዬ አስባለው ገነት! ስለዚህ ጊዜውን መጠበቅ ያስፈልጋል ጊዜውን ስትጠብቂ ግን አንቺ የምትፈልጊውን አይነት ወንድ ባህሪ ወንዶችም ስለሚጠብቁ አንቺም በዛው መሰረት ወደውስጥሽ እያየሽ ማስተካከል ያለብሽን ነገሮች በማስተካከል ውስጥ ከሆነ በእርግጠኝነት ግጣምሽን ታገኛለሽ ብዬ አምናለሁ! ይመችሽ
@GenetLove
@GenetLove 4 года назад
እሺ አመሰግናለሁ አወ ልክ ነህ ለሁሉም ጊዜ አለ በእኔ በኩል የሚጎል አለ ብዬ አብዬ አላስብም ማጠናከሩ አሪፍ ነው እሺ ለምክርህ አመሰግናለሁ
@ngsteyhabshawit8275
@ngsteyhabshawit8275 4 года назад
ተባረክ ብሮ
@አማላጀድንግልአማላጅ
ቢንየ እናመሰግናለን ፈቅር የት ሂዳ ነው
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አለች፡፡ ነገ ትመጣለች፡፡ አመሰግናለሁ
@አማላጀድንግልአማላጅ
የኔ ውብ ፍቅርን እወዳታለሁ ቤኒየ ይቅርታ ወንድ እዳይመስልህ ሴት ነኝግን በሳ ምክር የቀይራለሁ በጣም አመሰግናለሁ ፍቅራቹ የአብርሃም የሳራ ያርግላቹ ከዚህ ወረርሽኝ በሽታ እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቀን አሜን ፫🕯🕯🙏
@teztawortawu681
@teztawortawu681 4 года назад
@@አማላጀድንግልአማላጅ ባሏ ነዉ እዴ?
@jinacell5692
@jinacell5692 4 года назад
Waw tanke you
@solomonberhanu2303
@solomonberhanu2303 3 года назад
Hey selam
@fortnitemaster5463
@fortnitemaster5463 4 года назад
Thanks Biniyam fir you advise, 🙏🙏🙏. By the way your colourful socks are gives harmony for your garden. It reminds me mu moms house back home in Gondar 😂😂😂. Love watching sometimes, i know that you get from English version. It would be great based on our culture and sense of community. Your fan from England cheer you up 🙅. Happy Easter everyone🐔🐔🐔
@leilakoubeissy718
@leilakoubeissy718 4 года назад
Batimturnw
@TestTest-tn7ek
@TestTest-tn7ek 4 года назад
Thanks bero
@tigisttigist8445
@tigisttigist8445 4 года назад
Enameseginalen
@mitku1079
@mitku1079 4 года назад
ክክክክክክ ጥሩ ምክር ነዉ በርታ ወንድማችን!
Далее
Борщ в стиле высокой кухни!
00:57
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
ሴቶች ለትዳር የምንመርጠው ወንድ
16:55