Тёмный

ሴቶች አላህን ፍሩ ጭራሽ እንዲም ጀመራቹ፣ ኡስታዝ ሳዳት ከማል ለእዩ ጩፋ በድጋሚ አስጠነቀቀው  

Anun 2
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ያጀምዓ ሰላም ጤና ፍቅር በያላቹበት የአለም ጥግ ዳር ድንበር ይድረስ አኑን ነኝ የቁምነገር ቤት በቁምነገር ቤት ተመልሶ መቷል መልካም ቆይታ ። ሰብስክራይብ እዳይረሳ ሹክረን ያጀምዓ
ያጀምዓ ይህ ቻናል በየሰዓቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ የተመረጡ ኢስላማዊ ቪዲዮች የሚቀርብበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ ላይክ ሼር እያደረጋቹ በኮመንትም እየተሳተፋቹ ሹክረን ።
ታማሚዋ እህታችንን ለመርዳት ይህንን አካውንት ይጠቀሙ በአላህ ስም ከልብ እናመሰግናለን
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000069887043
Sitti Hayredin Mohammed
+251991737326
ሴቶች አላህን ፍሩ ጭራሽ እንዲም ጀመራቹ፣ ኡስታዝ ሳዳት ከማል ለእዩ ጩፋ በድጋሚ አስጠነቀቀው #የተመረጡ_ኢስላማዊ_ቪዲዮ_ስብስብ | Anun 2 | anun | አኑን
#አኑን_2 #Anun_2 #Anun

Развлечения

Опубликовано:

 

28 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 70   
@Anun2
@Anun2 4 месяца назад
ታማሚዋ እህታችንን ለመርዳት ይህንን አካውንት ይጠቀሙ በአላህ ስም ከልብ እናመሰግናለን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000069887043 Sitti Hayredin Mohammed +251991737326
@sofyasoso3084
@sofyasoso3084 4 месяца назад
ሡብሀን አላህ የመረጠችዉ የቁረአን አያ ተፍሲሩን ያወቀችዉ አይመስለኝም ልጁ ትክክል ነዉ በጣም ወንዶች ይፈተናሉ አላህ ልቦና ይስጠን
@LoubeKadir-cb4uz
@LoubeKadir-cb4uz 4 месяца назад
ትክክል ወድሜ ሴቶችየ አላህን እንፍራ
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 4 месяца назад
ሴቶች አለህ ልቦነ ይስጠን ትክክል ብለሀል ወዲሜ✅✅
@SmilingBlackberries-tq4ks
@SmilingBlackberries-tq4ks 4 месяца назад
ሱብሀን አላህ ወላሂ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን በቁርዓን ባንቀልድ የተሻለ ነው ለኛ❤❤❤😢
@user-pm5ql8sv6o
@user-pm5ql8sv6o 4 месяца назад
አልኸምዱሊላህ ኒያመት ኢስላም ኢሻ አላህ
@user-so7iu2lk7c
@user-so7iu2lk7c 4 месяца назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
@user-so7iu2lk7c
@user-so7iu2lk7c 4 месяца назад
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@ramzia3457
@ramzia3457 4 месяца назад
አላህ ይጨምርልህ አኑን
@fatyahusen5470
@fatyahusen5470 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 4 месяца назад
አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን😢😢😢😢
@Rich-lh8py
@Rich-lh8py 4 месяца назад
ቺግሩኮ ቁርአንን እናነባለንጂ ትርጉሙን አንረዳወም ያከሪም ቁርአኑን ከምንቀራው በላይ ትርጉሙን የምንረዳ አድርገን ያረቢ😢😢
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 4 месяца назад
ኢይ ሳህ አላህ ያግራልን ያረብ
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd 4 месяца назад
አሚን ያረብ
@JgBvv
@JgBvv 3 месяца назад
አላሁመ አሚንን😢😢😢
@zaeynbibrhem3281
@zaeynbibrhem3281 4 месяца назад
ሡብሀን አሏህ አዘንኩምም ሳኩምም የኡስታዝ ሳዳት ካማል ንግግር አሳቀኝ ኑርልን ወላሂ ኡስታዛችን አንዋረ ጂዛክ አሏሁ ኸየረ ወድሜ በጣም የሚጠቅምነገረ ስለምትለቅልን አላህ ይቀበልህ ወድማችን
@radicheru2236
@radicheru2236 4 месяца назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@MubrakBusera
@MubrakBusera 4 месяца назад
ወሌኩምሰላም ወረህማቱለሂ ወባረከቱ ወድሞ ታሸለህ🎉🎉🎉
@user-ip8db2do5d
@user-ip8db2do5d 4 месяца назад
ኡዝታዜ አላህ ይጠብቅህ
@user-nz6uk7vy9f
@user-nz6uk7vy9f 4 месяца назад
ወአላይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ,
@Ruqiyaabdellah
@Ruqiyaabdellah 4 месяца назад
Wealeykum aselam werahmetullahi weberekathu
@Rawida-dx1qw
@Rawida-dx1qw 4 месяца назад
ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ
@ajman9189
@ajman9189 4 месяца назад
ማሻአላህ❤❤❤❤
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 4 месяца назад
አላህ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
@user-lz3ib7kj7q
@user-lz3ib7kj7q 4 месяца назад
አሚንየረቢ
@Habibadegu
@Habibadegu 4 месяца назад
ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን አኗር🎉 ሡበሀነክ
@user-bz4lu2lx1u
@user-bz4lu2lx1u 4 месяца назад
አላህሂዲያይሥጠን
@user-ko4dx3bk1q
@user-ko4dx3bk1q 4 месяца назад
ዎሌኩም አሰለም ዎራመትለሂ ዎበራከት ❤❤❤❤❤
@Aisha-hq2vl
@Aisha-hq2vl 4 месяца назад
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ip8db2do5d
@user-ip8db2do5d 4 месяца назад
ዋሌኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ክክክክክክክ እረ ወድሜ አሳከኝ እኔ ስላቺ ከፈር እያሰብኩ ነዉ አላለም😂😂 ግን ስብሀን አላህ ልክ ነክ አላህ ቀልብ የስጠን 😢
@aminattube4607
@aminattube4607 4 месяца назад
ሱበሀንአላህብቻ
@user-db8ih9si7z
@user-db8ih9si7z 4 месяца назад
ቁራን እኮ የስዋ የቲክ ቶክ መነገጃ አይደለም የተከበረ የአላህ ቃል ነው አላህ ይድረስልሽ
@rozaqatar1653
@rozaqatar1653 4 месяца назад
Walyekume. Aselame. Werahamatulhi. Webarekatu. Anune. Teshalke. En date. Nawe
@user-dh3bp1oz8f
@user-dh3bp1oz8f 4 месяца назад
አህለን🥰🥰🥰🥰
@user-so7iu2lk7c
@user-so7iu2lk7c 4 месяца назад
አህለን ወሰህለን
@ZarahZarah-rt8yb
@ZarahZarah-rt8yb 4 месяца назад
እረእህቶችተውአላህንፈሩ
@zeharazehara9372
@zeharazehara9372 4 месяца назад
Ws wr wb
@user-kc1zr7pi3n
@user-kc1zr7pi3n 4 месяца назад
❤❤❤❤
@YoumeYoume-rj3th
@YoumeYoume-rj3th 4 месяца назад
he is right about the woman who recited the quran she pushed us into fitna may Allah guide us also the woman
@ZaharaTube
@ZaharaTube 4 месяца назад
ኮባነውዴ ደሥ ይላል😂😂😂😂😂
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 4 месяца назад
ዋአሊኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውንድም አኑን
@nuriyahassan7949
@nuriyahassan7949 4 месяца назад
ላሀለወላህ
@nuriyahassan7949
@nuriyahassan7949 4 месяца назад
እውነት ነው በአማሪኛ ቢሆን ትርጉሙ አውዙቢላህ
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 4 месяца назад
እያማለልሽነው እየቀራሽነው ጥያቄው እውነትነው አላህ ሂዳያ ይሥጣችሁ በየሚዳ እየወጣችሁ ወንዲ ልጂን የምትፈታተኑ ሴቶች እባካችሁ ጨዋ ሴቶችንም እስልምናንም ባህላችሁንም አታሠድብ አደብ ግዙ ሴትልጂ ሥትሰተር ነው የሚያምርባት
@user-ln7kg9vz9d
@user-ln7kg9vz9d 4 месяца назад
ሴቶች አላህን እንፋራ ስንቀራ በቤታችን እናድርገዉ እዩኒ እዩኒ አንበል
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 4 месяца назад
የእዩጭፋቅጥፍትአይለልቅም አላህይጠብቅህኡስታዜ የተውሂድጀግና
@naimaberkit3883
@naimaberkit3883 4 месяца назад
ሳዲ እረበላአለሚን ይጠብቅክ ሀቢቢ
@Aisha-hq2vl
@Aisha-hq2vl 4 месяца назад
ሲጀመር ቁራን ሲቀራ ማዳመጥ እጂ ማጓራጓር አይቻልም
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 4 месяца назад
ትክክል
@rukiya6481
@rukiya6481 4 месяца назад
እኔስ እቢ ብሎኛል ፀጥ ብየ አላዳምጥም በተለይማ ትንሽ የማቀዉ አያ ከሆነ አላህ ይዘንልኝ ያርብ
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 4 месяца назад
@@rukiya6481 አላህ አዘወጀል ቁርአን ሲቀራ ፅጥ ብላችሁ አዳምጡ ነው ያለን እኔም እደዛው ነኝ አላህ ይዘንልን
@dohadoha8116
@dohadoha8116 4 месяца назад
አረ ልጁ ትክክል ነወ እንኳን ለሱ እኔ ሴቷ ለራሱ ከፈር ከፈሯን ነበር ሳይ የነበረወ ምን ያህል እንዴምፈትን እያሰታወሰኩ
@The-lj7yh
@The-lj7yh 3 месяца назад
😂😂😂😂😂ሀራም
@sefasefa-rp5gq
@sefasefa-rp5gq 4 месяца назад
ወንድሜ ለጥያቄ የሚቀርብ አይደለም ቁርአኑ ራሱ ይፋረዳት አላህ ለመሠሎቿም መማሪያ ያድርጋት
@saadahsaadah2535
@saadahsaadah2535 4 месяца назад
አላህ ያህዲና ያህዲኩም
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 4 месяца назад
ሰላምዋለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
@user-so7iu2lk7c
@user-so7iu2lk7c 4 месяца назад
😂😂😂😂😂
@user-pm5ql8sv6o
@user-pm5ql8sv6o 4 месяца назад
ዋለይኩም ሰላም አህለን ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይምራን አላህ ይድረስልሽ አላህ ይሽፊሽ ያረብ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 4 месяца назад
እነዚህ ግን ካሜራ ፊት ቀርበወ ቁረአንም ሆነ ማንኛውንም ነገር የማረጉ ህግ መባል አለባቸወ ለሰወ ነወ ለጌታቸወ ፅዲቁ መጀመሪ አካባባችን ላለው ማህበረሰብ ሳናሰተምር ለሚዲያ እንሮጣለን ለመፈተነወ ለመፅዴቅ አላቅም
@rozaqatar1653
@rozaqatar1653 4 месяца назад
Ye. Allah. Bate. Yande gelasabe. Yetakelawe. Aye tane. Anweqeme
@huda._.010
@huda._.010 4 месяца назад
Setoch bequran zinan midiya lay zina iyeserahcihu mehonun iwequ alah in firu
@user-vc3jw8om1o
@user-vc3jw8om1o 4 месяца назад
እያማለለች ነውጂ አይ መከራ
@Ruqiyaabdellah
@Ruqiyaabdellah 4 месяца назад
የራሱ አዛን ነው የሚለው😂 በቃ ፈታ ይበሉ ግርም የሚለኝ የሰዎቹ ነገር ነው ወይስ ሁሉም ተዋናይ ናቸው
@ramzia3457
@ramzia3457 4 месяца назад
የእዩጩፌ ስራማ ክክክ
@sadya-qh5db
@sadya-qh5db 4 месяца назад
Ws Wr Wb Wandimachn Unkkani Badan Maxakk Subhan Allah Subhan Allah Allah Macrshachin Yasmirilin Amiiiiiiiiiin Yaa Rabiii 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@aqefjdkk
@aqefjdkk 4 месяца назад
እንደትነክአንዋሬ
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 4 месяца назад
ሴቶችተሰተሩ ነገጥያቄእዳለአስታውሱ በአደባባይማንእድትወጪ ማንአዘዘሽ በሜካብ አላህልብይስጣችሁ
@user-ph5jf5jg8i
@user-ph5jf5jg8i 4 месяца назад
እባካቹ ሴቶች በእኛ ምንም አያምርም በሶሻል ምዲያ ላይ እንረፍ ይደብራል
@user-bj8xv7vb8t
@user-bj8xv7vb8t 3 месяца назад
አረ ሴቶች አደብ እነርግ ተዉዉዉ
Далее
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Просмотров 10 млн
ДВЕ МЕДИЦИНЫ В ОДНОЙ СТРАНЕ
43:03
Какая Милота ❤️
0:10
Просмотров 3,5 млн