Тёмный

🔴Live ሙስሊሞች ሚይቃርናቸው ምንድነው ጥያቄ እና መልስ 

Fasika Tube
Подписаться 134 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 258   
@fasikatube9475
@fasikatube9475 3 года назад
የማሜ.ቻናል ነው ru-vid.com/show-UCK31Gx9ujqvDqZYctzGv8fA
@ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው
አላህ የቅረሀ የበዴ ጩሎ
@henanmedia2264
@henanmedia2264 3 года назад
WL as wr wb frdos felghash neber kuthrsh askmthilgh
@ኡሙእማን
@ኡሙእማን 3 года назад
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته مجموعه مدرسه السلام 🌳ዓሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ☂ 👉ውድና የተከበራችሁ ኸይር ፈላጊ ቢላልና ሱመያዎች እህትና ወንድሞች ሙስሊም ሙስሊማት ሙዕሚን ሙዕሚናት እነሆ በሚያልቀው ብራችን ለነገው ቤታችን ስንቅ ምንሰንቅበት አንድ የመልካም ስራ የሰደቃ ጥሪ ስለመጥራት ይሆናል 👉 በስልጤ ብሔረሰብ ሳንኩራ ወረዳ ዓለም ገበያ ልዩ ስሙ ማልሲ ወይም ሰንሻይን ሰፈር በሚባለው ሰፈር የሚገነባውን ሰላም መድረሳን እንድትደግፉ የትብብር ጥሪ ስለመጥራት ይሆናል 👉መድረሳው ትውልድን በዲናዊ ዕውቀት ቀርፆ ዘመን ተሻጋሪ ለትውልድ ትውልድ የሚተላለፍ የዕውቀት ምንጭን ለማቋቋም በባለሞያ ተጠንቶ 10 000000 አስር ሚሊየን የኢትዮጵያ ብር ለግንባታው ስለሚያስፈልግ ያንተም የኔም ያንቺም የናንተም የኛም ትብብር ወሳኝ ነውና ኑ ተባብረን ሰላም መድረሳን በጋራ እንገንባ 👉ድጋፈችሁን ለምታደርጉ ከታች በሚለቀቀው አካውንት በማስገባት ፈቱራችሁን ለግሩፖቹ ማሳወቅ ብቻ (((🌹1000347877615 ንግድ ባንክ )))) ☂2932118626911 ዳሽን ባንክ Neja Hemecha Husen Mogoro Bedru mohamed በተከፈተው በመድረሳው አካውንት በማስገባት ደረሰኛችሁን ወደ ዋትሳፕ እና ቴሌግራም ግሩፕ መልቀቅ ይቻላል 👉 ገንዘብ በካርድ መላክ ለምትፈልጉ ወይም ቢጣቃ መላክ ለምትፈልጉ በሰውዲ ዓረቢያ የካርድ ተቀባይ ስም 👉ዴተሜ ኡልጊቾ ስልክ ቁጥር 0594532930 👉አብድልአዚዝ ሙሳ ስልክ ቁጥር 0598375716 ሃሎ ይበሉ ፈጣን አገልግሎት ያገኛሉ በሚያልቀው ብራችን የማያልቅ አኼራ ኸይር ፈላጊዎች ኑ በጋራ እንስራ 👉ማሳሰቢያ ማንኛውም ግልፅ ያልሆነልዎትን ያልገባዎትን ነገር ጠይቆ መረዳት ይቻላል የመድረሳው ዋና ተጠሪ ኡስታዝ ሸምሱ ጀማል ከኢትዮጵያ ስ ቁ +251913346593 👉 ከውጭ ሀገር ኡስታዝ አብድልፈታህ ከድር ስቁ 0509654283 መድረሰቱ ሰላምን አስመልክቶ የፈለጉትን ይጠይቁ ፈጣን ምላሽ ያገኛሉ ጥሪው የአሊሞቻችን ነው ለጥሪያቸው ምላሽ መስጠት ዑለማዎችን ማክበር ልማዳችን ይሁን ☂☂☂☂☂☂☂☂
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 2 года назад
👍👍👍👍
@ተዘግቷልቻናል
@ተዘግቷልቻናል 3 года назад
ማሜ የኛጀግና እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን የማሜ አድናቂወች ላይክ👍👍👍👍👍👈
@messitube4145
@messitube4145 3 года назад
እንደማመር
@furqanmedia9604
@furqanmedia9604 3 года назад
*ፋሲካ የማሜን አድራሻ ተባበሪኝ ምክንያቱም ከባድ ስህተት ተናግሯል በውስጥ ተነጋግረን ለማስተካከል* ኢንሻ አላህ 👇👇👆👆 ኮመንቶች መቼም ምንም ቢሏችሁ ማሻ አላህ ብቻ ነው እንጅ እዚህ ጋግ ስህተት አለህ የሚል ጀግና ጠፍቷችኃ*
@erahmetseidassen1617
@erahmetseidassen1617 3 года назад
ደረሳው ሙራድ ጀዛከላህ. ኸይርን. እኔም ሰምቻለሁ ስተት አለ
@hayulove8212
@hayulove8212 3 года назад
እኔ አልሰማሁትም ቆይ ስጨርስ አድራሻው ስላለኝ አናግረዋለው።
@አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ቐ8በ
ትክክል ትልቅ ሥተትአለ ግን ሁሉም እየሰማ ዝም ነው ሡባሀን አሏህ
@ኡሙሀናን-ዸ3ከ
@ኡሙሀናን-ዸ3ከ 3 года назад
እመታ ጠይቂው ብየትነበር እስከሁን የልሰመሁቱ ረሱል ሶለለሁአለይሂ ወሰልም ከፊርነ አግብተወል የለው ለኔ በጠም ጥየቄ ፈጥሮብኛል ምክንየቱም ሰምቼ ስለመለወቅ ትክክልም ከሆነ ስመን ጠቅሶ ቢየስረደን አሪፍነበር አለሁ አለም
@ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
@@ኡሙሀናን-ዸ3ከ *ለኔም ማሬ እረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ካፊር አግብተዋል ያለው ምናልባት እናታችን ኸድጃን እንደሆነ እሷንም በነብይነት አላህ ሳይመርጣቸው በፊት ነው ያገቧት ነብይ ሁነው ወደ ኢስላም ጥሪ ሲያደርጉ እናታችን ኸድጃ ወዳው ነው እስልምናን የተቀበለችው ያማለት ደግሞ እረሱል ካፊር አግብተው በተግባር አሳይተዋል የሚያስብል አይደለም ብቻ ለኔም ጥያቄ ሆኖብኛል 🤔*
@fafimagnatube143
@fafimagnatube143 3 года назад
አፊያ እናመሰግናለን ማሜ ወንድማችን ጀዛክ አላህ ኽይር ሀሪፍ ቆይታ ነበር 🥰 ማሚ ሲቀር ተሰቀሉ ሀሳብ ስጡ ስትይ ብዙ ጊዜ ሀሳብ ለመስጠት መጥቸ ደጋግሜ ብመጣም አትቀበይም ተሳስተሻል ብለን ቪደወ የሰራንብሺን ልጆች ቂም ይዘሺብናል ይሄን ያክል ቂመኛ አትሁኝ እንደ ይቱበር እንድሁም እንደ ተመልካች ስትሳሳች የመሰለንን ነገር ወደፊትም ባንችም በኛል ላይ ይደርሳል በሁሉም ይቱበር የሚፈጠር ነገር ነው ስለዚህ መጩ ረመዷን ነው አፍተሊላህ በርች የሀሳብ ልዩነት ወደፊትም ይኖራል🙏
@ሀያትጉራጌዋ
@ሀያትጉራጌዋ 3 года назад
ማሻአላህ አፊያዬ ብርቺ
@ሂክማየማሜታናሽ-ቐ1ኈ
ኮሜት ፅፌ አላቅም በጣም ነው ደስ ነው ያለው በርቺ አፍያዬ
@saredahsaredah6147
@saredahsaredah6147 3 года назад
ማሻአላህ ተባረክ አላህ በጣም ደስ ይሚል መልስ አላህ በመንሀጀ ሰለፍ ቀጥ ያድርገን ጀዛኩም አላህ ኽይረን እህት አፊያ እንደዚ አይነት ጥያቄሆችን በብሮግራም እያደረግሽ ኡሌም ለማቅረብ ሞክሪ በጣም ብዙ ሰው እይተጠቀመበት ነው أحسنتو
@tube9602
@tube9602 3 года назад
ብዙ ሰው ላይ ለውጥ ታመጣላችሁ በርቱ ማሜ የልጅ አዋቅ ፍልቅልቅ ነህ እድግ በል ሀቢቢ የኡስታዞቻችን ምትክ ብየሀለሁ
@nagiba4432
@nagiba4432 3 года назад
ማነው እንደኔ ማሜን የሚወድ 👍👈
@muridabereka7083
@muridabereka7083 3 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውዶቹ ሁላቹም ዱአ አድረጉል እናት ታማብኝልቺ በዱዋቹ አስታውሱኝ 😭😭
@emureyan4173
@emureyan4173 3 года назад
አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው ያረብ 🤲 አብሽሪ ማማየ
@tube-rr2bz
@tube-rr2bz 3 года назад
አላህ አፉያዋን ይመልስልሽ እህቴ እናትን ክፉ አይካት
@tube-no4ov
@tube-no4ov 3 года назад
አላህ አፊያ ያደርግልሸ ያረብ
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 3 года назад
አላህ አፊየ የርገን አብሽር
@ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች
አላህ አፊያ ያርግልሽ እህት አብሽሪ
@emantube9804
@emantube9804 3 года назад
ሙስሊም ስትሆኝ ውበትሽ ጎላ😳
@hijratube8879
@hijratube8879 3 года назад
ማሻአሏህ ቆንጆ ቆይታ ነበር ጀዛችሁን አሏህ ይክፈላችሁ
@sultanalkurdi1245
@sultanalkurdi1245 3 года назад
ማሻአላህ የኔ ምርጥ ሰዎች
@hayatwollotube4154
@hayatwollotube4154 3 года назад
ትክክል ማሜ ጀዛከሏህ ኸይር
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 3 года назад
ፋሲካዬን ያምትዋዱ እባካችሁ በለይክአሳዉቁኝ 👍
@messitube4145
@messitube4145 3 года назад
እንደማመር
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 3 года назад
@@messitube4145 እሺ
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 3 года назад
@@messitube4145 ደማርኩሽ
@ወሎየውነኝሳዳም
@ወሎየውነኝሳዳም 3 года назад
በርቺ በጣም አሪፍ ነው ማሜ አንተም ጀግና ነህ ማሻ አላህ 👍👍👍💪💪💪
@sentuet143
@sentuet143 3 года назад
Masah allah Masah allah Masah allah 👍👍👍💪💞💞💞💞🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀💓💐🌀
@mohammadsilte8249
@mohammadsilte8249 3 года назад
ፊርዶስ አህለን መሸአለህ ሲረይሽ ና ፀበይሽ ደስ ደስ ሲል ቢገኝማ አነችን የራስ ማድረግ ነበር
@ancharotube7658
@ancharotube7658 3 года назад
ማሻአላህ ጥሩ ዝግጅት ነበር። አላህ ይጨምርላችሁ።
@smirasmira473
@smirasmira473 3 года назад
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምረልህ
@zubeydaahuseen524
@zubeydaahuseen524 3 года назад
ماشاء الله تبارك الله ❤❤❤❤
@mmedina6068
@mmedina6068 3 года назад
ማሜ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ
@kdejhahmad7225
@kdejhahmad7225 3 года назад
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ አሪፍ ዉይይት በርቱ ዉዶች አላህ አገራችን ሰላም ያድርግልን አሚን ያረብ ረመዳን ተቀራረበ ለአላህ ብለን አፉ እንባባል እኔም ለአላህ ብዬ አፉ ብዬያቿለሁ ከኔ የበለጠ አላህ አፉ ይበላቹሁ
@ተዘግቷልቻናል
@ተዘግቷልቻናል 3 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እህት አፊያየ ሰላምሽ ይብዛ በርች ዉዴ
@ሀድራኮረሪማነኝ
@ሀድራኮረሪማነኝ 3 года назад
ይህ ፕሮግራም ይቀጥል የምትሉ እጅ ወደላይ 👍
@neju9310
@neju9310 3 года назад
ስተት አለ ኮሜታተሮች ዝብላችሁ ማሻ አላህ ያረቢ ምን ይሻላችኋል ሳታቁም ስታቁም ማሻ አላህ ትላላችሁ ወንድ ልጂ አህለል ኪታብ ነውጂ ማግባት የሚችለው ካፊር ሴት አይደለም ነብዩም አላገቡም
@getget8003
@getget8003 3 года назад
ትክክል መሜ
@አልሀምዱሊላህ-ቘ1ጠ
@አልሀምዱሊላህ-ቘ1ጠ 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኪላህ ኸይር በርቺ
@اللهماهديقلبيٱمنبيحا
ውድ እህቴ በርች ጀዛኪላህ ኸየር
@emantube1007
@emantube1007 3 года назад
የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ በሙሉ ቅን የሀገሬ ልጆች ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰቤ ሁኑ እና ደስ ይበለኝ ስወዳቹ
@zbenteyasin1283
@zbenteyasin1283 3 года назад
ደመርኩሽ ደምሪኝ ሁቢ
@emantube1007
@emantube1007 3 года назад
@@zbenteyasin1283 ደመርኩሽ ውዴ
@muhye4848
@muhye4848 3 года назад
ማሻአላህ ጥሩ ትምህርት ነው አላህ ይጠብቃቺሁ
@Salsibel
@Salsibel 3 года назад
ማሻ'አላህ አፋያ መሀመዳሚን አላህ ይጨምርልህ በርታ አሂ እደዚህ ትምህርት ልናገኝበት ምችለው እግዶች እየጋበዝሽ ጠይቂ እጂ ስለግል ሂይወታቸው የተለያዩ ማይጠቅሙ ነገሮች አጠይቂ ልንማርባቸው ማንችላቸው ሰዎችም እግዳ አታርጊ
@ethioayushyoutube7834
@ethioayushyoutube7834 3 года назад
Masha Allah 👍👍👍🙏🙏👍👍
@emureyan4173
@emureyan4173 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ውዴ
@KuwaitKuwait-fl8js
@KuwaitKuwait-fl8js 3 года назад
ፋስካዬ በጣም አመሰግናለው ጥያቄ ማሜን የጠየቅሺው የነም ጥያቄ ነበር ሹክራን
@hayatfiker4391
@hayatfiker4391 3 года назад
ማሻኣላህ፧፧በረቱ፧፧ማሻኣላህ፧፧🌹🌹🌹🌹🌹
@messitube4145
@messitube4145 3 года назад
እንደማመር
@aminasirat7
@aminasirat7 3 года назад
ማሻአላህመሰሎችህያበዛልን
@saadabogale6098
@saadabogale6098 3 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይረን
@hanatoum4994
@hanatoum4994 3 года назад
Mashallah Allah always with you and your family
@hanatoum4994
@hanatoum4994 3 года назад
Mashallah mashallah mashallah
@اللهماهديقلبيٱمنبيحا
ወድማችን አላህ ይጨምርልህ ጀዛህን ይክፈልህ በዴብ አብራርትልናል በርታ የኔ ውድም
@misamina2014
@misamina2014 3 года назад
ሱራቱል መሪያምን
@yasminabubeker6730
@yasminabubeker6730 3 года назад
Allah bereka yargih yewistenew yetenagerkew
@omu.mubrakhabshwe2487
@omu.mubrakhabshwe2487 3 года назад
ማሻ አላህህ
@አልሃምዱሊላህ-ኸ7ቈ
@አልሃምዱሊላህ-ኸ7ቈ 3 года назад
አስፍለግ ጥያቄ ነው ሹክረን ሀያት ቀጥይበት መሜ ምርጥ ወንድማችን ነው አለሀ ይጠብቅህ
@messitube4145
@messitube4145 3 года назад
እንደማመር
@aaii2973
@aaii2973 3 года назад
ጎበዝ ማሜ በርታ ጀግና ፋዚካ በዚሁ ቀጥይ ጥሩ ጥያቄ ነው እናውቅበታለን
@sofiabaze677
@sofiabaze677 3 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته يا أختي اللهم صلي وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم ونعم بالله العلي العظيم يا أخي محمد
@haj9623
@haj9623 3 года назад
ማሜ ትንሹ ውስታዝ ብዬሀለው ጀግና ማሻ አላህ አላህ እውቀቱ ይጨምርልህ ፋሲካዬ ደሞ ስወድሽ
@rakrak6379
@rakrak6379 3 года назад
Mashaa allah mahamedamin'berta
@ቢትሙሐመዲላሀውለወላቁወተ
እህ አላህይጠብቃችሁ ውዶቸ አችንም አላህ ያፆናሽ ቀጥሉበት
@Akihayat
@Akihayat 3 года назад
ጀዘክአለሀ ከይር ውድ
@حياتبنتبابا
@حياتبنتبابا 3 года назад
ወአለይኩም ሠለም ወረህመቱለህ ወበረከቱሁ አህለን አለህ ይጭምርልሽ ማር በርች በዲንሽም ጠንክር
@rahmahussain7957
@rahmahussain7957 3 года назад
ማሜ ጅግና መሻአላህ ሁላቺሁም👍👍👍
@dubaidxb6135
@dubaidxb6135 3 года назад
ወአላይኩም አሳላም ወረማቱላህ ወበራከቱሁ አህለን አፊያዬ ባርቱ ያእስላም ልጆች አላህ ይጣቡቃቹ
@የምነቴጠላትለኔምጠላቴነው
በርቺ ፊርዶስዩ
@فاطمهمحمد-ذ4ن1ق
ماشا الله
@tube5121
@tube5121 3 года назад
መሻአሏህ ታምሪአለሺ
@erahmetseidassen1617
@erahmetseidassen1617 3 года назад
ይድርስ ለማሜ ፈተዋ ለኦሎሞች ተው ኡስታዝ አቡ ጀወይሪ እንኳን. እኔ ለፈተዋ አልድርስኩኝም ብሎል 2 ሁክሞችን አስታለህ ነበር. ግን ለኦሎሞች ተው. አድርሱልኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ለማሚ
@አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ቐ8በ
ትክክል በደንብ ታዳመጥሽው ከባድ ሥተት አለበት
@neju9310
@neju9310 3 года назад
ትክክል ስተት አለ በጣጣጣጣምምምም
@imranabdurehman887
@imranabdurehman887 3 года назад
አሠላሙአለይኩም እህታችን በጣም ጎበዝ ቀጥይበት
@asdmnnn3065
@asdmnnn3065 3 года назад
የኛ ጀግነ። ቃጥልበት☝☝☝👌👌👍👍👍
@samirabinthuseen449
@samirabinthuseen449 3 года назад
Maasha allha👍👍👍
@leylatube1746
@leylatube1746 3 года назад
ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ ተተኪ ይሉሀል አተ ነህ እኔ እምላችሁ ዩቱበሮች የእስታዝ አቡ ጂወይራን ሊክ ሺር አርጉለት በአላህ
@ያልተኖረውልጅነቴበስደትአ
የኔም ጥያቄ ነበር ስላስረዳህን እናመሰግናለን ውድም
@misamina2014
@misamina2014 3 года назад
ማሻ አሏህ
@ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው
መሻ አላህ ሁለተቹሁም ጀግነ ናቹ
@ሪሀናዩቲብ
@ሪሀናዩቲብ 3 года назад
በርች ሁቤ
@mohammededris7491
@mohammededris7491 3 года назад
ማሻአላህ በርቱ በጣም ደስ ይላል
@messitube4145
@messitube4145 3 года назад
እንደማመር
@zizumohammed3065
@zizumohammed3065 3 года назад
ማሻ አላህ ሀሪፍ ስራ ነው ቀጥይበት
@zubeydaahuseen524
@zubeydaahuseen524 3 года назад
Mashaa Allah
@mloud8953
@mloud8953 3 года назад
አድናቂህ ነኝ ማሜ
@amanuelgeber8070
@amanuelgeber8070 3 года назад
ማሜ ማሻ አለህ አለህ ይጨምርልህ ግን እኔ አንድ ነገር ልምከርህ የምትጠቀመቻውን ቃለቶች አስተከክል
@mmedina6068
@mmedina6068 3 года назад
አፊያየ በርች እማ እሄን ፕሮግራም ቀጥይበት ውደ በጣም ነው የተመቸኝ ለኛም በጣም ትምህርት ነው ማሜ ማሻ አላህ ቁረአን ሲቀራ ደስ ሲል 👍👍👍👍👍
@radyahhmohammed491
@radyahhmohammed491 3 года назад
ማሸኣህ አላህ ይጠብቃቹ ውዶች
@zubeydaahuseen524
@zubeydaahuseen524 3 года назад
Mashaa Allah meme jagnachin 😍😍😍😍😍😘😘
@misamina2014
@misamina2014 3 года назад
አሚንንንንንን
@ሀዋሽኮቦልቻሀራቲዩብ
በርች ማማየ ጀዛኩመሏህ ኸይር👍👍👍👍👍👍
@messitube4145
@messitube4145 3 года назад
እንደማመር
@ሀዋሽኮቦልቻሀራቲዩብ
@@messitube4145 እሽ
@Binotube864
@Binotube864 3 года назад
ዋአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቲ ማሻአላህ አሪፍ ነው ፍርዶስዬ ቀጢይበት
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 3 года назад
ማሜ አላህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና
@ethiopiaethiopia8514
@ethiopiaethiopia8514 3 года назад
ውዴ የተሰማሽን ሁሉ ጠይቂ ለኛም ትምርት ይሆናን 👍👍
@hadranasr9656
@hadranasr9656 3 года назад
ማሽ አላህ
@سبحانالله-ح4ص3ي
@سبحانالله-ح4ص3ي 3 года назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ 🌹
@m.mm.m3034
@m.mm.m3034 3 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወረሀመቱ ላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ
@mmedina6068
@mmedina6068 3 года назад
አይ ማሜ አሳቀኝ በመጨረሻ ክክክክክክክክክክክ አላህ ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ
@ذلكذلكذلكرمتارمتاحسباللهونملاؤ
ሟሿአሏህ ማሜ አሏህ ይጨምሪልክ በሪታ ጀግነዉ ከአሏህ በታች ከታ ቡዙን ኢጣብቃልንንንንን በሪታ ጇግነዉ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ልኑርበራሴአለም-ቨ1ቘ
ቆዮ ፋሲካ አንድ ጥያቄ ለምንድን ነው ሰላምታ ስትሰጭ አልሀምዱሊላህ ለማለት ይከብድሻል ቆይ ሰልሜአለሁ ብለሽ መስሎኝ ለምንድን ነው አልሀምዱሊላህ የማትይ????????
@aminasirat7
@aminasirat7 3 года назад
መሰሌችህንያበዛልን
@ሀያትረታ
@ሀያትረታ 3 года назад
የእኔወንዲም አላህ ይጨምርልህ ጄዘከአላህ አላህ ይጨምርልህ
@semeriyasehmsu4674
@semeriyasehmsu4674 3 года назад
መሜ አብሽር አለህ ያቂረሀ ማሽአለህ አለህ መጫረሸነሀ ያሰምርከ አብሽር አብሽር
@zinetsied5363
@zinetsied5363 3 года назад
ማሻአላህ በርቱ
@ffss4488
@ffss4488 3 года назад
ትክክል ሀጂ ሙፉቲ አላህ ያሳዉቀዉ
@bd2971
@bd2971 3 года назад
*_ማሻአላህ ውብ የሆነ ፕሮግራም ነው ከሸምሰዲንምጋ ያደረጋችሁትን ቆይታ ተከታትየዋለሁኝ ብልጥሰው ይማርበታልና ሹክረን ብዙ እውቀት ያስጨብጣል ፕ ሮግራሙ ወንድሞች መሰሎቻችሁ ይብዙልን የአላህ ጥበቃ ሁሌ አይለያችሁ_*
@neju9310
@neju9310 3 года назад
ኧረ ማሜ ስተት ፈፀም ወላሂ ኡስታዝ አቡ ጀወይሪያ ጀማል ሙሀመድ አህለል ኪታብ የሆነችን ነውጂ ደሞ እኔ ክርስቲያን ሴት ሳያሰልም አልሰማሁም እስካሁን ግልፅ አላደረክም ሀቂቃ እ
@newassong3624
@newassong3624 3 года назад
እህት በቪዲዮ ለይቭ መዉጠት ይቻለል ወይ
@zubeydaahuseen524
@zubeydaahuseen524 3 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
@ፈቲነኝየአላህባሪያ
አህለን ፊርዶስዬ በአላህ አዲስ ነኝ አስተዋውቂልኝ
@tebah1247
@tebah1247 3 года назад
አህሊን
@fatmaibrahim939
@fatmaibrahim939 3 года назад
ማሻአለህ👍👍👍👍👍👍👌👌👌✅✅✅✅🌹🛍😘😘😘😘😘❤❤❤
@ffss4488
@ffss4488 3 года назад
አላህ ይጨምርልህ
@MechareMedaTube_YT
@MechareMedaTube_YT 3 года назад
አሰላሙአሊኩም ኻለቱ ፋሲካ እንደት ነሽ አላህ ሁላችንንም ባለንበት ይጠብቀን 💕💕💕
@ዘይነባአደም-ለ5ሐ
@ዘይነባአደም-ለ5ሐ 3 года назад
ዋአላይኩም. ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ። እህት. እደነሽ. አብሽሪ. ጤናሽን. ደህና. ተሆሽ ውፍረት ምንም. አያረግ ጥያቄ ስለይቃም ስራ. ሳናግር. አንፈልግም. እያሉ ነው መልስ ቶሎ እፈልጋለሁ
@fhfj9109
@fhfj9109 2 года назад
መሸ አለ አለ ይጠብቅ መሀመድ አምን ሁነትም ይሄ ሲም ይገበሀል ሁነትም መሀመድ አምነ አለሁ አክበር የኔንም ልጆች አለሀ እንደ መሀመድ አምንነ ሸምሰድን ጀገነ የድርግልኝ አምን አለሁመ አምን
@azizaabubeker4858
@azizaabubeker4858 3 года назад
Good question
@zekiyanasre613
@zekiyanasre613 3 года назад
ጎበዝ ነህ
Далее
НЕ БУДИТЕ КОТЯТ#cat
00:21
Просмотров 600 тыс.
PERFECT PITCH FILTER.. (CR7 EDITION) 🙈😅
00:21
Просмотров 3,3 млн
КОТЯТА НАУЧИЛИСЬ ГОВОРИТЬ#cat
00:13
МАЛОЙ ГАИШНИК
00:35
Просмотров 553 тыс.
ቆይታ ከሸምሰዲን ጋር
2:00:47
Просмотров 113 тыс.
НЕ БУДИТЕ КОТЯТ#cat
00:21
Просмотров 600 тыс.