Тёмный

ሴቶች ከወንዶች የሚወዷቸው 4 ባህሪያት/Addis Insight 

ADDIS INSIGHT
Подписаться 292 тыс.
Просмотров 408 тыс.
50% 1

#Ethiopia #Love #ፍቅር #ሴቶች #Ethiopianwomen
ሴቶች ከወንዶች የሚወዷቸው 4 ባህሪያት

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 653   
@yeshiethiopia8033
@yeshiethiopia8033 5 лет назад
እኔ ደሞ 5ኛ ልጨምርልሽ #ቆራጥ ወንድ ውስጤ ነው። ወንድ ቆራጥ መሆን አለበት!
@nationaltube-5882
@nationaltube-5882 5 лет назад
qoraxi setiyee aligebagnm laenam bamen laye nw??
@hshcfhshx8304
@hshcfhshx8304 5 лет назад
Yeshi ዘብሄረ Ethiopia ክክክክክክክክክክን
@eshete7662
@eshete7662 5 лет назад
እምኖረዉ እስራኤል ነወ ብዙ ጊዜ የምታቀርቤያቸዉን ቪዲዮች አዳምጫቸዋለሁ በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ የሁኑ ቪዲዮችን ናቸዉ ከልብ እናመሰግናለን በርች
@sabitaali5470
@sabitaali5470 5 лет назад
@@nationaltube-5882 በትክክል
@bbt911
@bbt911 5 лет назад
ይቆራርጥሽ ምንው አንቺን እራስሽ በቆራረጠሽ ታማጚ ስትሆጚ. አይደል መጀመሪያ ቆራጣ
@user-kx3gj8wn1l
@user-kx3gj8wn1l 5 лет назад
ሴቶች የሚወዱት ብዙሁን ጊዜ ውልውሌሁን አፈኛውን ነው፣ ታታሪ ሰራተኛውን አይፈልጉትም ለምን ታታሪ ፍቅር የሚሰጥበት ጊዜ የለሁም ብዙ ጊዜ የመግባባት ባህሪ አይኖረውም ቤት፣ ገንዘብ ና መኪና የሰው ገንዘብ ገንዘብ አይሆንም አብሮ ሰርቶ ያፈሩት ንብረት ደስ የሚለው ይህ የግሌ አስተያየት ነው።
@saadaahmed5146
@saadaahmed5146 5 лет назад
troom
@Ethiotwerk777
@Ethiotwerk777 5 лет назад
the only channnal I Watch regarding love coz ur always reasonable about what you talk ...thanks keep it up
@ADDISINSIGHT
@ADDISINSIGHT 5 лет назад
Thank you Lersuhun your comment help us grow more.
@ንሳሃአንግባሩብጉዳይሁነዋ
አውነት ነው የኔ ቆንጆ ሚያቀው ያቀዋል ማያቀው አንካን ተይው ብቻ ያሁን ወንዶች ገላዋን ያምራል ኣያምርም፣ኣለባበስዋን፣ውበትዋን ኣሁን ደሞ ምን ያህል ዶሞዝ አንዳለሽ ነው ማግኘት ሚፈልጉ ግን ለሁላችን ኩንትራት ከሆነ ፍቅር ፈጣሪ ይሰውረን ለሁላችን አንጂ ሰቶች ቶሎ ነው ወንድ ልጅ ምናምነው ግን ፈጣሪ ስከታማ የሆነ ፍቅር ያድለን።
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 5 лет назад
ትክክል ነሺ ወንድ ገቢሺን አይቶ አጣርቶ ነው ልቅረባት ብሎ ሚያስበው ሴት ከወደደ ወደደች ነው
@roudabrok694
@roudabrok694 5 лет назад
አሜንእህት ትክክልነሽ
@pcpc5242
@pcpc5242 5 лет назад
ket newu yemimexuti beye ayinetu ?
@pcpc5242
@pcpc5242 5 лет назад
ke sex shop eqa geziteshall ?
@geshatube4776
@geshatube4776 4 года назад
አንዳንዴም የቴክኖሎጂ ዜና መስማት ሲያምሮት ru-vid.com/show-UCD-hPZWGesbbWrRBNHvgr4w ቻናላችንን በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@kalebdemissew
@kalebdemissew 5 лет назад
እኛ በለፋነው እኮ ማለት ነው እኛ ወንዶችም ታታሪ ሴት እንወዳለል ተኝታ የምትበላ መሆን የለባትም 50/50
@saadasaadaa2489
@saadasaadaa2489 5 лет назад
😘
@alexsodagne4313
@alexsodagne4313 5 лет назад
ክክክክ
@zinet.melaku7865
@zinet.melaku7865 4 года назад
ባሁን ግዜተኝታ የምበላ ሴት የለችም 100%5 ፐርሰት ቢሆኑ በአሁኑ ዘመን
@hawahawa566
@hawahawa566 4 года назад
kkkkkkkk😁😁😁😁
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 4 года назад
ትክክል
@selammoges7607
@selammoges7607 5 лет назад
ልክ ነሽ ነገር ግን አብዛኛውን የሚሸፍነው የገንዘብ እና የቁስ ፍቅር ነው ታታሪ ሚለውን ቃል ሁላ ትዝ ማይላቸው ሴቶች አሉ መኪና እና ቤቱን ከየትም ያምጣው ብቻ ፍላጎትዋ ፈታ ብሎ መኖር እስከሆነ ስለ ስራው ምትጨነቅ ሴት ብዙም አትታይም
@shugag6973
@shugag6973 5 лет назад
good one
@pcpc5242
@pcpc5242 5 лет назад
selamye eqa geziteshall ?
@mimi5772
@mimi5772 5 лет назад
ትክክል ነሽ በርቺ ግን እንግሊዝኛ ቃላትን ለመቀነስ ሞክሪ በረንብ ለመረዳት ብዙም ሰውም ላይረዳው ይችላልና ደግሞ
@hugojumbo6658
@hugojumbo6658 5 лет назад
mimi ሚሚ ይመችሽ እህት ትክክል ብለሻል ድድኬት የምለውን እንግሊዝኛ ቃላት ጨምራበት ፍሬ ሃሣቡ ጠፋብኝ
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 5 лет назад
ሸህ መሃመድ አላሙዲን የሚወዱት ሴቶች በገንዘባቸው ሳይሆን በታታሪነታቸው ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-fk7pw6hl1l
@user-fk7pw6hl1l 5 лет назад
አባ ገዳ ETHIOPIA awo tayikilign esti hhhhhh
@tesfayesolato7235
@tesfayesolato7235 4 года назад
Wawo adinakish nagen.
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 3 года назад
ታታሪ ስለሆነ እኮ ነው ገንዘብ ያገኘው በል አንተም ታትር
@semiramohammed9231
@semiramohammed9231 5 лет назад
የኔ መልካም አጠር መጠን እደ መልክሸ ያለች ጥሩ መልእክት ነች በርችልን ወንዶች ፀጥታ በሠፈነበት ጊዜ ብታዳምጡት አሪፍ ነው እላለሁ ተበራች
@mamedelgaba3431
@mamedelgaba3431 Год назад
እስማርት
@lulutube5954
@lulutube5954 5 лет назад
እንደ እስከዛሬ አንችን ሠብስክራይብ ባለማድረጌ ቆጨኝ የት ነበርሽ ? ስንት አሠልች ወሬወችን ጆሮየ ሠምቶ ሊዘጋ ነበር እኮ በጆሮየ ደረሽ ትምህርተሽ በጣም አሪፍ ነው ዋውውው
@AsAs-jw1vf
@AsAs-jw1vf 5 лет назад
በጣም ሀሪፍ ትምህርትነዉ የምሰጭን ቀጥይበት
@imamjuhar8416
@imamjuhar8416 5 лет назад
ዋው ምርጥ ትምህርት ነው የነገርሽን እኔ በስራ እማምን በጣም ጎበዝ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ
@pcpc5242
@pcpc5242 5 лет назад
simi , eqa sint newu yemishexewu ?,,,qonjo woffiram eqa fellige nebber ,,,kalleshi abbedirrigni
@getentwoldmariam7548
@getentwoldmariam7548 5 лет назад
ተሳስተሻል እሱ የህንድ ፊልም ላይ ነው።በአገራችን እንክዋን ስንት የፊልም አክተሮች ናቸው ብር ፍለጋ እኛን ትተው ለሀብታም ግንባራቸውን ጉልበታቸውን እስኪነካ '''''ያሉት ለምን ይዋሻል አይነቀልም እንጂ አንዳንዶቹ ነቅለው ይሸጡት ነበር።
@deresgezahegn5288
@deresgezahegn5288 5 лет назад
ሴቶች ብዙ ጊዜ በቃላት ብዛት ሲሸነፉ ይስተዋላል
@sofibnetmohammed50
@sofibnetmohammed50 4 года назад
በትክክል
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 года назад
ትክክል
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 года назад
ትክልል ነህ
@Roze-tm7ry
@Roze-tm7ry 5 лет назад
በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ት/ት ነው ጎበዝ በርቺ አድናቂሽ ነኝ
@yonifirst9243
@yonifirst9243 5 лет назад
Women be honest ! You don’t care about men # you care about what he can provides for you . Period! No running around the bushes...
@user-db7rp3tx7z
@user-db7rp3tx7z 5 лет назад
በመጀመሪያ ቆጂዬ ነሽ ምክሮችሽ ሁሉ የበሰሉ ናቸው አቺ ስትናገሪ ደስ እያለኝ ነው የምሰማሽ አትጥፊ
@alah9386
@alah9386 5 лет назад
አረ ወዳ ወንዶቺ ውሸታሞቺ ናቸው
@aragaw172
@aragaw172 5 лет назад
menden new helemesh ?wend new ene alehush--
@aliseid1948
@aliseid1948 5 лет назад
የምትሰጭው ትምርት በጣም በጣም ጥሩ ነው እህታችን
@samuelademeh4210
@samuelademeh4210 5 лет назад
ነጭ ውሸት
@kasutube8310
@kasutube8310 5 лет назад
እናመሰግናለን የኔ ዉድ ትምህርትሺ ሁሉ አሪፍ ነዉ ❤❤
@tedroszeesnay5993
@tedroszeesnay5993 5 лет назад
.
@user-kc5mq8so7t
@user-kc5mq8so7t 5 лет назад
በጣም ደስ የሚል ትምህረት ነው እና መሠግናለን እህታችን
@user-rh8mz5if2h
@user-rh8mz5if2h 5 лет назад
ትክክልነሽ
@pcpc5242
@pcpc5242 5 лет назад
ke sex shop eqa geziteshall?
@yoni4ever220
@yoni4ever220 5 лет назад
ሴቶች 3 ባል ይፈልጋሉ ይባላል ፡ 1 ኛ ሃብታም በገንዘብ የሚረዳት 2ኛ ዝነኛ - ከጎኑ ሁና ለመሸራሸት( ለመዞር ) 3 ኛ ተጨዋች የሚያስቃት
@riyadabdulhakim7221
@riyadabdulhakim7221 4 года назад
😂 ተሳስተሀል ማለት አይቻልም
@hawastars3005
@hawastars3005 4 года назад
Kkkkkkkkkkk
@2worldtube326
@2worldtube326 5 лет назад
ግን አንዳንድ ሴቶች ባላቸው ስራው ላይ ሲያተኩር ጊዜ አልሰጠኝም እያሉ ይዎቅሳሉ እሄንስ ምን ትያለሽ
@saralove7453
@saralove7453 5 лет назад
#እናመሰግናለን የኔ#ውድ ትምህርትሽ #ሁሉ አሪፉ #ነው
@only7389
@only7389 5 лет назад
ስምሽ ፍቅር እምታወሪው ሰለ ፍቅር
@user-vk2dq8tx6q
@user-vk2dq8tx6q 5 лет назад
ትምርተሽ ሀሪፍ ነው እኔ ሌላው ቀርቶብኝ አህላቁ ባማረልኝ በቂ ነው
@Aa-pe8nz
@Aa-pe8nz 5 лет назад
እውነት እኔ በጣም ብዙ ትምህርት ነው የወሰድኩበት እናመሰግናለን
@gabikelati1078
@gabikelati1078 5 лет назад
ሜሪ የአያቴ ቀበጥ Aa enante setoch metwedut birr becha new
@akapp3507
@akapp3507 5 лет назад
በጣም ጡሩ
@hudamohammedmohammedhudamo3758
የኔ ቆንጆ ትክክል ነሽ ተከታታይሽ ነኝ በርችልኝ እህት አለም በሂውት ነገሮችን በሂዴት የሚከናውን ቆፍጠን ያለ ወንድ እውዳለሁ ለውንድ ልጅ ያለኝ ከብር ነበርኝ ግን .... በምላሱ ብቻ ብቃቱን አሳየኝ
@user-ik4zh7ln6j
@user-ik4zh7ln6j 5 лет назад
አይ ምላስ እኮ ትልቁን ትንሽ የምታደርግ ናት እኔም በበኩሌ ከሚያወራልኝ ይልቅ በተግባር የሚያሳየኝን ወንድ አከብራለሁ ግን ለወደፊቱ ነው እኔንም ምላስ ስብስብር አድርጎኝ አሁን እያገገምኩ ነው
@toyhamuheytoyhamuhey5014
@toyhamuheytoyhamuhey5014 5 лет назад
በጣም ትክክል ነሺ እህት ሴት ጠካራ በራሱ የሚተማመን ወድ ነው የምወደው ከኔ ጭምር ማሪ
@chalikoo7913
@chalikoo7913 4 года назад
Tikikl new betam yene konjo berchi
@wendmagenmusia6133
@wendmagenmusia6133 5 лет назад
የሚገርምሽ አንዳንድ ሴቶች ከሚለፋ ወንድ ይልቅ ቆዳውን አሳምሮ የሚንቀሳቀሰው ይመቻቸዋል
@henokalemu3826
@henokalemu3826 5 лет назад
betammmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmm
@makhmakh4405
@makhmakh4405 5 лет назад
ፍቅነሽ የኔማር ወድጀሻለሁ ማሬ
@user-dl6nm7lu2o
@user-dl6nm7lu2o 5 лет назад
ይህየአስተሳሰብ ጉድለት ነውእንጂ ቆዳው ፀባይ አይሆንም ትክክል ነሽ
@fullforever6686
@fullforever6686 5 лет назад
በትክክል
@endalebeyene1325
@endalebeyene1325 5 лет назад
Genzebma 100 1 kalhone genzeb tewedalachew dirag yemshet sera selehon new?
@tigistnerisho5527
@tigistnerisho5527 5 лет назад
ውድድ ነው የማረግሽ የኔ ቆንጆ ሱሴ ሆነሻል በርቺልን
@webshettaddse3443
@webshettaddse3443 5 лет назад
እናመሰግናለን እህታችን ምክርሽ ጥሩ ነው
@اااغاا-ج3ث
@اااغاا-ج3ث 5 лет назад
Fikir betam yemetemachagne mekerocheshem arife nachaw razam aragrew lalachum video enetabekaln bereche kemamawa
@adisadisadis8330
@adisadisadis8330 5 лет назад
Enamesegnalen
@Samireview97
@Samireview97 5 лет назад
Amazing ideas 👌
@meriyteddase4167
@meriyteddase4167 5 лет назад
Makarshe desiyelgnle...Eewent Tnxs....betame
@asegedgebremarlam5193
@asegedgebremarlam5193 5 лет назад
እዉነት ነዉ ቆንጆ ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመስግናለን
@Alex4hrt
@Alex4hrt 5 лет назад
እጅግ ጥሩ ትምህርት ነው፤ ነገር ግን ይህን ሁሉ የያዘ ወንድ...
@AMENTVHABESHA
@AMENTVHABESHA 5 лет назад
Bless you beautiful one. I love your an advice.
@daniel76298
@daniel76298 5 лет назад
No offence but you should give advise from our country perspective. Most of the advise copied and translated from foreign channels will not work here..............
@mekdatsega277
@mekdatsega277 5 лет назад
Yohannes Alemseged : very nice comments, We Habesha always strong on foto copy, our culture is way up different from western world. Most western woman don’t match with habesha, our ladies had many lack of knowledge on top that she wants him to complete all processes by himself .. that’s wrong she have to participate with him in all process .. She just mention tiny things
@mergiadebessa3668
@mergiadebessa3668 4 года назад
ይቅርታ ከመኪና፣ከቤት ጀርባ ያለውን ታታሪነቱን ነው ያልሻት ቃል ትንሽ አላሳመነኝም ።መጀመሪያ ያየችው መኪናውን እንጂ ታታሪነቱን አይደለም በአቋራጭ መንገድ አግኝቶ መሆኑንም አላወቀችም ይቺን ሴቶች የሚሳቡበትን መንገድ ለመሸፋፈን ነው የተጠቀምሽው በነገራችን ላይ አሪፍ ነገሮች እንደምታቀርቢ ሳልገልፅ አላልፍም በርቺ።
@teddymagnaw7103
@teddymagnaw7103 5 лет назад
በወሬ ደረጃ ሳይሆን በተግባር እያየነው ያለው ግን የሃበሻ ሴቶች መኪና ወይም ብራም ትወዳለች ሲቀጥል ደሞ ጡንቻም ተደባዳቢ ቢሆን ይመረጣል ወይም ምላሳም እትት ብሎ የሚያሰምጥ ወንድ ይመቻታል። ታታሪ ምናምን ያልሽው ግን ጥቂቶቹ ብቻ ናቸው የሚፈልጉት
@Yisaq777
@Yisaq777 5 лет назад
ምናልባትም በ ፊልም ለይ ይሆናል ያየሽው ብሮ !!
@user-nz4xd8oq4x
@user-nz4xd8oq4x 5 лет назад
አንዲት ሴት እንደዚህ ብትሆን ሁሉም ገንዘብ ይወዳሉ ማለት አይደለም የትኛዋም ሴት ለገንዘብ ገላዋን ብትሰጥ እንጂ ልቧን አትሰጥም
@TheoatStudio
@TheoatStudio 5 лет назад
Lik bilehal brother. Abzagnawochu endeza yemesilalu.
@dagnachewzemene6342
@dagnachewzemene6342 4 года назад
ጣፋጭና በእውቀት ላይ የመሰረተ ገለፃ ነው፤ በርቺልን!
@munnamunna587
@munnamunna587 5 лет назад
ልክ ነሽ የኔ መር በትክክል አለህ ይጣብቅሺ የኔ ቆንጆ
@munnamunna587
@munnamunna587 5 лет назад
የኔ ውድ እውነት ነው አለህ ይጫምሪሊሺ ከልቤ ነው የምውድሽ የኔ ቅመም
@2worldtube326
@2worldtube326 5 лет назад
ምርጥ ነሽ
@aweaman1497
@aweaman1497 5 лет назад
ልክነሽ
@user-gt7hy3nf2o
@user-gt7hy3nf2o 5 лет назад
እናመሰግናለን ❤
@user-ho4qd3zi5v
@user-ho4qd3zi5v 5 лет назад
ጎበዝ ነሺ በርችልን እናመስግናለን😍😍😍
@kidistashenafi9559
@kidistashenafi9559 5 лет назад
Yena konjo lik nesh Enamsegenalen😍😍
@awolnur182
@awolnur182 4 года назад
እህቴ ጡሩ ትምህርት ነው እነመሰግናልን አይዛን ቀጥይበት
@tamermohammed4647
@tamermohammed4647 5 лет назад
ትምህርትሽ ጥሩ ነበር ግን ወድ የለም ሰት ብቻ ነው ያለው ወዶች የሴትን ልብ ከማድማት ይልቅ ሌላ አላማ ያላቸውም እህቶቸ በስደት ላይ ያላችሁ እመኑኝ እዳታፈቅሮ ፍቅር የለም አርፈሽ ብትቀመጪ ይሻልሻል
@bezalove5936
@bezalove5936 5 лет назад
Winet new arife tekemetik haha
@user-ue1js6mp9y
@user-ue1js6mp9y 5 лет назад
እህ እንደ እኔ ጭብጥ ብላችሁ ቁጭ በሉ በስደት ያላችሁ እህቶቸ አደራ እኔ ጓደኞቸ እያገቡ መፍታት በልጅነት ቤተ ፈታ መባል እኔስ የስደት ፋቅር ይቅረብኝ
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 5 лет назад
ፍቅር ባይ ባይ ከአልኩ ሁለት አመት አለፈኝ ሁለተኛ እኳን ልትይዘኝ በአጠገቤ ዝር እንደትል ብዬዋለሁ እሱም እሺ ብሎኝ ተስመምተናል አልደርስብህም አትድረስብኝ ተበብለነል
@user-ik4zh7ln6j
@user-ik4zh7ln6j 5 лет назад
Tamer Mohammed እህቴ በስደት ላይ ሀሰተኛ ፍቅር በጣም ከባድ ነው እንዳልሽው ልብን ይሰብራል አላማን ያስታል ግን እውነተኛ ፍቅር ማለትም በአንድ ላይ ሳይሆኑ ለወደፊቱ አገር ገብተን ተጋብተን እንኖራለን በማለት ለፍቅራቸው መፅናት እየፀለዩ የሚኖሩ እውነተኛ ፍቅረኞች አሉ
@marantamaranata4883
@marantamaranata4883 5 лет назад
Tiruy Baley ልክ ነሽ እህቴ እንደሱ ይሻልል
@ቤዛየጅማዋ
@ቤዛየጅማዋ 5 лет назад
Thanks mr
@piytyhjgf7353
@piytyhjgf7353 5 лет назад
በትክክል ማር አንድ አንድ ወንዶች ቁጭ ብለው መብላትን ይፈልጋሉ
@pcpc5242
@pcpc5242 5 лет назад
eqa gezitteshall ?
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 4 года назад
የኔ ባል እንደዚህ ነው ሰርቸ አይልም ሰርተሽ ነው የሚለኝ
@birukland4918
@birukland4918 5 лет назад
arif new enam esmamalew
@teweldek19
@teweldek19 5 лет назад
ታታሪ ወንድ ምትወዱ ከሆነ ልምንድነው ታድያ የቀን ሰራተኛ ማግባት የሚከብዳችሁ? ጥቂት ማትባሉ ሰቶች ደግሞ ከተለያዩ ጥቃቶች የሚያስጥለኝ ወይም የሚከላከልልኝ ወንድ እወዳለሁ ትላላችሁ፤ በጋርድ ስራ የሚተዳደር ግን ማግባት አትደፍሩም? ለምንድነው?
@لاتحاولتفتحابداا
ጀግና ተመቸህኝ
@shikur4491
@shikur4491 5 лет назад
ቲች የሆንሽ በጥራቃ መስራት መልፋት ስለማትፈልጉ ነው እንጂ ሁለታችንም ሰርተን እናገኛለን አትሉም እሱ ባመጣው መኖር ስለምትፈልጉ ነው ምክንያቱም በሱ ንብረት ካለው ብሰሩ ባሰሩ ችግር ስለሌለው
@ያሬዶየተዋህዶልጅ
ትክክል ነክ ወንድሜ ኮሜንትክ ተመችቶኛል ከተሰራ ቤት መግባት ማን ይጠላል ብላ ነው ሃሃሃሃ ደሞ ሰርቶ ስላመጣው ነው እምትወደው ስንት ሴቶች አደሉ እንዴ ድሃ ስለ ሆኑ ብንጋባም ምን ተጨባጭ ነገር የለንም ነገ ለልጃችን እሚሆን ብር እንኳን የለንም ብላ ጭልጥ እምትለው ስንት መልካም ንግግር ነበረ ኮ ምንም ባይኖረንም ፍቅር ይበቃናል ደሞ አብረን ሁሉ እናመጣዋለን ማለት ኮ ይችሉ ነበረ።
@getachewsengal6767
@getachewsengal6767 5 лет назад
absha setoch anchberbary klik ywetu khadewoch bcha iahunu tweled
@Ss-ub2fx
@Ss-ub2fx 5 лет назад
ሀሀሀሀ ሲጀመር በአሁኑ ሰአት ወድ ከቤት ሴት ከዱር አደለ
@roudabrok694
@roudabrok694 5 лет назад
ተባረኪልኝ የኔቆንጆ ቀጥይበት እኔ በወንድልጅየምፈልገውን ነውየገለፅሽው ተባረኪ
@tigisteshtu8812
@tigisteshtu8812 4 года назад
ፍቅር ይልቃል በጣም ደሰ ትያለሸ ብዙ እወቀትን ካቺ ገብይቻለው በርቺልን
@getnettiruneh7070
@getnettiruneh7070 5 лет назад
Good way of expresion
@tewodroskebede2203
@tewodroskebede2203 2 года назад
betam enamesegnalen
@habimar7961
@habimar7961 5 лет назад
ደስ ትይያለሽ ትክክል ነሽ በርቺ!
@hailetewlde9517
@hailetewlde9517 5 лет назад
ልክ ነሽ ሴት ልጅ ታታሪ ወንድ ትወዳለች ምክንያቱ ሴት ልጅ መጠጋትን እንጂ ማስጠጋትን አትወድም ለራሱ ቁሞ የሜደግፍትን እንጂ እሳ ቆማ የምትደግፈው አትወድም በአጭሩ የሴት ልጅ ጠባይ እንዲ በቀላሉ የሚገለጽ አይደለም ከሚፈልጎት 12 ነገሮች 11 የምያማላ ወንድ አግኝተው 1 ጎደለብን ብለው ከባላችው የሚጣሉ ሲኖሩ በተቃራኒው ደሞ 12 ፍላጎቶች 2 የሚያምላ አግኝተው የጎደለውን ሳይሆን ባላችው አመስግነው ከባላችው ጋር ተከባብረው የሚኖሩ ደሞ አሉ ታታሪ ባል ያላቸው ሴቶች ከማይስሩ ወንዶች ጋር ሲማግጡ እናያለን የማይስራ ባል ያላችው ደሞ ከሚስራ ጋር ሲማግጡ አይተናል አረ ግራ ያጋባል በየትኛው ጠባይ ነው ፍላጎታችው የሚለካው ሀላፊነታችውን በሚገባ የሚወጡ ጥሩ ባሎች በሚስቶቻችው ተክድተው ትዳራችው ፈርሶ የቀረ ሞልቶዋል በሊላ መልኩ ደሞ ሀላፊነት የማይስማችው ስነፍ ባሎች ደሞ በሚስታችው ተከብረው ትዳራችው ሲቀጥል ታያልህ እና ይህን እንደ ክረምት ና በጋ እንደ ቀንና ጨለማ እንደ ሆድ ጀርባ የተለይየ ጠባይቹሁን አፍን ሞልቶ እንዲ ትወዳላቹ እንዲ ትጠላላቹ የሚባለው
@aazzddaaazzxx4281
@aazzddaaazzxx4281 5 лет назад
በትክክል እህት
@Ss-ub2fx
@Ss-ub2fx 5 лет назад
ትክክል ብለሻል እህትውይይይይይግን ስለወድ ሲወራ ከምንም በላይ ያመኛል ብቻ አለሀምዱሊላህ ኢተቂላህ
@ገነትየኪዳነምህረትልጅ
እናመሰግናለን ቆንጆ
@dinaalemu6923
@dinaalemu6923 5 лет назад
በጣም ልክ ነሽ ስሜቴን ነው የተናገርሽው
@pcpc5242
@pcpc5242 5 лет назад
dina eqawu alleshi betishi ? ene yellegnimm!!
@dinaalemu6923
@dinaalemu6923 5 лет назад
@Thabo Kolele በጣም የስራ ሰው የሆነ አላማ ያለው እቅድ ያለው ለቅዱ የሚጥር ቁጥብ ..ሴት ስር የሚውል እቤት የሚውል ዘልዛላ ወንድ እሎድም
@pcpc5242
@pcpc5242 5 лет назад
@@dinaalemu6923 ooouuuuu teyiwuu ene set sir newu miwllewu ,,,,,,zelzalawend gin alle endde ? jaljalla maletishi newu ?
@dinaalemu6923
@dinaalemu6923 5 лет назад
@Thabo Kolele hhhhh des yelgnal
@kenesatemesgen7900
@kenesatemesgen7900 5 лет назад
AWo des yilal
@bouzayab9270
@bouzayab9270 5 лет назад
ምላርግሽ ትልቅ ሃሳብ ነው ያነሳሽው እኔ በግሌ አመስግኛለው
@masterx842
@masterx842 4 года назад
Wub nesh
@aa-xd9nx
@aa-xd9nx 5 лет назад
አቤት ስወድሽ ትምህርት ዋዉ ነው ቆንጆ ውድድድድድድድድድ ጣፋጭ አንደበት ቀጥይበት።
@selamawitmengesha7134
@selamawitmengesha7134 5 лет назад
Enamesegenalen yene mare setamery
@ghenetalem7913
@ghenetalem7913 5 лет назад
Of course no question about it, we need Financial security, that’s why we like Hardworking men!
@nurtube9480
@nurtube9480 5 лет назад
ትክክል
@petrosdawit3206
@petrosdawit3206 5 лет назад
በጣም ትክክል ነሽ
@ferahabdulkadir1318
@ferahabdulkadir1318 5 лет назад
የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር የምታወሪው ነገር እና የሴቶች አስተሳሰብ አራንቦ እና ቆቦ ነው
@telaandtigi-b8x
@telaandtigi-b8x 5 лет назад
በትክክል የኔ ቆንጆ እኔም ጓደኛዬ ስራ ሲሰራና ስራ ሳቆም የሚሰማኝ ስሜት የተለያየ ነው ምንም እንዲያረግልኝ አደለም ግን ስራ ሲሰራ ቀላል አያስደስተኝም ግን ምን ዋጋ አለው እሱ ስራ አይወድም ይሁን ስራው እሱን አይወደው ይሁን አላውቅም ስራ ይንቃል
@user-ec8hg3yt3c
@user-ec8hg3yt3c 5 лет назад
ውይይ እንደኔው ታግሼ ታግሼ ምርር ሲለኝ ላሽ በል አልኩት
@madesign21
@madesign21 5 лет назад
Zahle Lebanon ከምር ግን አፈርኩባችሁ ግን ትፍቀራላችሁ ፍቅር ግን ምንድን ነው እስኪ ልምድ ካላችሁ ፍቅር አልገባኝ ያለኝ ደነዝ ነገር ነኝ
@user-ec8hg3yt3c
@user-ec8hg3yt3c 5 лет назад
የሚያሳፍረውስ እጁን አጣጥፍፎ ቁጭ ብሎ የሴትን እጅ የሚጠብቅ ወንድ ነው በጣም ሼም ነው ስራ ወዳድና ስራ ይኑረው እንጂ ግዴታ መኪና ቤት ሀብት ይኑረው አላልንም ዋናው ነገር ፍቅር ነው ሁሉም ነገር ተሰርቶ ይገኛል ግን እራሱን መሆን ካልቻለ ለማን ብዬ ብሎዋል ዘፈኑ
@madesign21
@madesign21 5 лет назад
ፍቅር የማርያም ስለዚህ ይህ ባልሽ ወይም ፍቅረኛሽ ሳይሆን ጡረታ የወደቀብሽ ሰው ነው ሶ ...ወይ አስተምሪው ምከሪው ወይ ጠበል አስጠሚቂው አለበለዚያ ስለፍቅር ካልሽ ያዝው ከዛ ውጭ የኔ ምናምን እያሉ ማለቃቀስ ደስ አይልም ..ሁለት ወዶ የለም ፍቅር ካለሽ ገበናውን እዚህ ላይ አትናገሪበትም ለእርሱ በግልፅ መንገር ነው እኔ እናንተ ብቻ አይደላችሁም በጣም ብዙ ሽህ ሴቶች ስለባሎቻቸው እሮሮ ሲናገሩ ሳይ ግርም ይለኛል ከምር ፍቅር ግን ምንድን ነው እስኪ አስረዱት ሳልገባበት ልጠንቀቅ ሊይዘኝ ብሎ አመለጥኩት ጉዴ ነው
@user-fr1fk8jw9q
@user-fr1fk8jw9q 5 лет назад
@@user-ec8hg3yt3c አቦ ይመችሽ ❤❤
@user-ht2dm7tm3d
@user-ht2dm7tm3d 5 лет назад
እናመሰግናለን የኔ ልእልት እውነት ብለሻል🙏🙏🙏
@sdty5762
@sdty5762 5 лет назад
እውነት. ነው. የኔ. ቆጆ
@Besintuu
@Besintuu 5 лет назад
1 tiyake ,enagni yemtakerbyachw nagroch ke exprience nw wayis be tinat (science based )nw ? What is ur source ?
@lilmei6955
@lilmei6955 5 лет назад
Wushet ... tadiya leminidin new baloch sikesru mistoch tilewu yemihedut . Yeeee esun teyw !!!! Emmmhhh new. Any ways good job 👍
@saramasershaw3400
@saramasershaw3400 5 лет назад
በትክክል የኔ ቆንጆ
@tedrosadhenom5056
@tedrosadhenom5056 5 лет назад
ምክርሽ ሁሉም ልክ ነው እናመሰግናለን
@gech1014
@gech1014 5 лет назад
First I would like to appreciate you my former undergraduate classmate F.Y. From the 4 criteria you mentioned I believe in in the second character, females need appreciation than action.
@fatumhauzen3599
@fatumhauzen3599 5 лет назад
ትክክክል ማማዬ
@zeed7938
@zeed7938 5 лет назад
Correction!!! Yene konjo Not all women are like that. when some women see what we drive or how nice we live they automatically wanna be with us without even getting to know us and of course sleep with us right away. Why? because they see the nice cars and nice home as a success(money) and therefore her happiness, but when everything is gone she will leave because she was in love with his success(money) not with him. So some are good and some are shitty.lol
@solomonmesafint3856
@solomonmesafint3856 5 лет назад
almost all they think as you said but you know they depend on wealth.
@user-gb2nz3vw4t
@user-gb2nz3vw4t 5 лет назад
ትክክል ነሽ ቆንጆ ትምህርት ደስ ይለል ወይ ፍቅር እኔስ አርፌ ቁጭ አልኩኝ የምየፈቅረኝ እንጄ እኔ መፍቀር አልቸልኩም መልሴ እምቢ እምቢ ነው እስቲ ምክር ስጡኝ ውዶቼ
@negasheamha9632
@negasheamha9632 5 лет назад
ሀሳብሽን ሙሉ በሙሉ ልቀበል አልችልም ምክንያቱም ሴት ልጅ የምወዳትንሳይሆን በገንዘብ የምታምን ናት ምን አለው ማን ነው ትጫዋች ነው ምላስ አለው የምለውን እንጅ በፍቅር የምያሽሞነሙኑዋትን ወይም ከልብ የምወዳትን አትወድም ስለዝህ ሴቶች ክብርና ዝና ጉሬኛ የሆኔ ወንድ ከማጥመድ ውጭ በምንም መልኩ ስለእሱ አፍቃርነት ወይም መልካም ባህርነት የማይመለከቱ ናቸውና አንዋዋሽ
@mohammedhussein139
@mohammedhussein139 5 лет назад
ፍቅር ይበልጻል እናመሰጊግናለን
@Addistoday
@Addistoday 4 года назад
Where did Feger go?
@bederyaseid9747
@bederyaseid9747 5 лет назад
ትክክልብለሻል
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ
እናመሰግናለን እህታችን ብዙግዜእከታተልሻለሁ እምሰጭውትምህርት በጣም አሪፍነው
@zittalove5618
@zittalove5618 5 лет назад
Tebereke
@alijinhua6655
@alijinhua6655 5 лет назад
U make m laugh tnx
@talajombaro675
@talajombaro675 5 лет назад
በትክክል
@haytmohammed5466
@haytmohammed5466 5 лет назад
ልክነሽ ፍቅር በርች ቅመምእየ
@abera-tisisha123
@abera-tisisha123 5 лет назад
wow fikire ene ewodedalo woyi eshi bertiche seralohugn
@bezinamesfin1218
@bezinamesfin1218 4 года назад
Fikir please yemitanebiyachewin metsahftoch share argin ingam indinaneb........ tebareki
@madesign21
@madesign21 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኔጋ ሁሉ ነገር አለ ግን ሴት ልጅን እስክስተዋወቃት እፈራለው ...😆
@atiyatu635
@atiyatu635 5 лет назад
Ene asilemdihalew
@madesign21
@madesign21 5 лет назад
atiy atu ኡኡኡ ኧረ ተይኝ ልኑርበት እፈራለሁ😃
@Roze-tm7ry
@Roze-tm7ry 5 лет назад
Designer Mhiret Tube ምን የሚያስፈራ ነገር አለ መተዋወቅ ማውራት አለቀ
@madesign21
@madesign21 5 лет назад
Bati Ethiopian አለቀ ትክክል በህፃንነቴ አንዷ ሴት ደብድባኝ አንደኛ ክፍል እያለው ከዛ ወዲህ ሴት ማፈር ጀመርኩ 😃
@user-ik4zh7ln6j
@user-ik4zh7ln6j 5 лет назад
@@madesign21 ክክክክክክክ
@momlove2688
@momlove2688 5 лет назад
እናመሰግናለን እህታችን እስከ ወንዶች ከሴቶች እሚፈልጉት ባህሪያትም ንገሪኝ
@kalkedummengesha2785
@kalkedummengesha2785 5 лет назад
Tank you mary
@ariesprogramming8444
@ariesprogramming8444 3 года назад
አንቺ ግን ምንድን ነው ወንዶች ስለሚያስፈልጋቸው ነገር አታወሪም እንዴ??? ሴቶች ለወንዶች ምን ማድረግ አለባቸው፣ ምን ቢያደርጉ የበለጠ ሊያስደስቷቸው ይችላሉ የሚለውንም ከግምት ውስጥ ብታስገቢ የተሻለ ነው፡፡
@sofialove6232
@sofialove6232 5 лет назад
እናመሰግናለን የኔ ውድ
Далее
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Просмотров 48 млн
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Просмотров 48 млн