Тёмный
No video :(

ሴቶች ጨዋ ወንድ እንወዳለን?| ጨዋ ገፍተን ከ"ሴሰኛ"(player) ወንድ ጋር ፍቅር የሚይዘን ለምንድን ነው?  

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Подписаться 163 тыс.
Просмотров 43 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 162   
@psitutor16
@psitutor16 2 года назад
Fikir, very glad that you brought this topic on your channel. You should have made this video long ago. This is my view on the topic. Most women in their 2o's are totally blind, and lost their consciousness when it comes to dating. Dating is a very hard thing for GOOD men these days. Sad. Most women NEED to spend their 20's with the bad boys (players), lose their virginity and buity to them, give all the good stuff they are given from God for these bad guys just for free. The bad guys then leave them when they hit 30 yrs old cause they don't want them anymore. What's left with them is misery, and regret. Now they can't go back and fix things. It's too late. The good men that they ignored in their 20's are now with the good women. And that's how modern women ruin their lives. Thank you Fikir for telling the truth.
@demissiemamulo5796
@demissiemamulo5796 2 года назад
ለብዙ ሴቶች የፍቅር መስፈርት ገንዘብ፥ መዝናናት፥ ቁምጣ ለብሶ ወንዝ ዳር ፎቶ መናሳት፥ ያንኑ ፌስ ቡክ ላይ ፖስት ማድረግ፥ ጭንቅላታቸው ባዶ ሆኖ ንግግር ማቀላጠፍ፥ በቃ ብብዛት እራሳቸውን ፈልገው ያላገኙ ፍጥረት ናቸው፡፡ ፈጣሪ ይፈውሳችው፡፡
@birhanjommy
@birhanjommy 2 года назад
ጎሽ እውነትክን ነው። የሚፈልጉትን የማያውቁ ባዝነው ከንቱ የሚቀሩ።
@darejehundito2940
@darejehundito2940 2 года назад
በትክክል ምርጥ ንግግር
@bekideresetube8178
@bekideresetube8178 2 года назад
እውነት ነው ከተመለከተክው እሱ ብቻ ሳይሆን መጨረሻቸው አያምርም የብዙዎች በፍች እና በብጥብጥ ይጠናቀቃል ።
@yaikobkuta1437
@yaikobkuta1437 2 года назад
በጣም ልክ ነሽ እውነትሽ ነው ሴት ልጅ ክብር አትወድም you are sure
@breakthroughmedia8768
@breakthroughmedia8768 2 года назад
ምን እንደምልሽ አላውቅም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ተመኝውልሽ❤️
@yonman9437
@yonman9437 2 года назад
ልክ ነሽ ይህ የሴቶች የዘወትር በሽታ ነው ግን ጉዳቱ በስተመጨረሻ ለራሳቸው ነው።ዱርዬ ወንድ ተከትለው የትም ሲዛለሉ ይከርሙና እድሜያቸው ሲከንፍ ሲገሰግስባቸው ትዳር ፈላጊ ነኝ የምፈልገው ወንድ የማይጠጣ የማያጨስ የማይቅም የማያመሽ ገለመሌ እያሉ መስፈርት ሊያወጡ ይሞክራሉ ያኔ ደግሞ ወንድ ማግኘት ጥቅጥቅ ካለ ጫካ ውስጥ መርፌ የመፈለግ ያህል ከባድ ይሆናል ከተገኘም ወንዱ ቀድሞ ስለበሰለ ለትዳር ያለው ዝግጅትና አስተሳሰብ ከነርሱ አስተሳሰብ ጋር አይመጣጠንም ለዚህ ነው ወይ በእርሱ ልክ የበሰለችዋን ወይ ደግሞ ብዙ ህይወት ያላየችዋን ለጋ ወጣት መርጦ የሚያገባው።ስለዚህ መሰል ሴቶች ምንም እድል ሳያገኙ ቆመው ይቀራሉ ለራሳቸው ሲሉ ቢነቁ ጥሩ ነው።
@suraman6512
@suraman6512 2 года назад
ምርጥ አገላለጽ ነው ተመችቶኛል 👏👏
@michaelg275
@michaelg275 2 года назад
it's a little bit sexist, the problem is not just only the women's, the nice guy himself has a share.
@yonman9437
@yonman9437 2 года назад
@@michaelg275 ጨዋ ወንድ ምን ያድርግ ያልሆነውን ሆኖ ማንነቱን ቀይሮ ገና ለገና እወደዳለሁና እፈለጋለሁ በሚል ስሌት ዱርዬ ባህሪይ መላበስ አለበት?? ሴቶች ጨዋ ወንድን ደካማና ልፍስፍስ አድርገው ያያሉ ከዱርዬ ወንድ ጋር ደግሞ ያለው የሳይኮሎጂ ጨዋታ ስለሚመቻቸው አሳዳጅ ተሳዳጅ ጨዋታ ውስጥ ገብተው የራሳቸውን ጊዜ በከንቱ ይገድላሉ በዚህ መንገድ ስንመለከተው ችግሩ ያለው ከሴቶች የአስተሳሰብ ስሪትና ቁመና (Mind Set) እንጂ ከወንዱ ነው ብዬ አላምንም።
@habtomgebre1523
@habtomgebre1523 2 года назад
good idea
@michaelg275
@michaelg275 2 года назад
@@yonman9437 you are right. The problem is the nice guy usually don't help them to understand his value and the harm of bad guys (players)for her. Most nice guys are just nice, instead of trying hard to communicate what he can offer beside his good character! I believe in trying hard to convince the women you like; that you deserve her attention, time respect and love.
@tidwuhamarkeshaw3732
@tidwuhamarkeshaw3732 2 года назад
ፍቅር ልክ ነሽ! በታማኝነት ልቡንና ህይወቱን የሰጠ ወንድ፣ እራስዋን ሆና ሳይሆን ተወርቶላት (ለጆሮ) እና ለታይታ (ዓይን ለመግባት) ለምትኖር ሴት፣ ለታማኝ ወንድ ክብርም ፍቅርም ትነፍገዋለች፡፡ በተለይ በሆነ ነገር ከበለጠችውማ! ምጧም ይበዛል፡፡ በግልባጩ ወንዶችም አሉ፡፡ ዘዋሪና የሚደበድባትን ወንድ ትወዳለች፡፡
@sintayewbeyu4297
@sintayewbeyu4297 2 года назад
በጣም ልክ ነሽ ብዙ ሴቶች ቅድሚያ የሚሰጡት ለወደዳቸው ሳይሆን ለሚዋሻቸው ቁም ነገር ለሌላቸው ወንዶች ነው
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide 2 года назад
Tebareki You are right! It is such great advice for our girls, but also for us.
@michaelnigussie5658
@michaelnigussie5658 2 года назад
ሴቶች ብዙ ጊዜ ምን እንደምትፈልጉ ራሱ አይታወቅም። ዛሬ ትልቅ ነገር ተናገርሽ!
@tensaeshiferawlemma4529
@tensaeshiferawlemma4529 2 года назад
ጥሩ ብለሻል።ሚዛናዊ አመራረጥ እና አያያዝ ያስፈልጋል።'ጨዋ'በሚባለውም መንገድ እነደ players ጭልጥ ያለውም boaring type ሆኖ ሊገኘባት ይችላል ።ሴት ልጅ በመጀመሪያ ልትጎዳ ሲቀጥል ሊደብራት አይገባም።ወንድ ደግሞ ምቾቱን እንዳያጣ።ሠላም ያብዛልን😊።
@solabestman6143
@solabestman6143 2 года назад
ምርጧ አንቺኮ ትለያለሽ 10000000.00000000 አመት ኑሪልን
@darejehundito2940
@darejehundito2940 2 года назад
ምርጥ ንግግር ነው ፍቅር ታባራክህ
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m 2 года назад
ፍቅር እንኳን ደህና መጣሽ ሁሌም ነው የምከታተልሽ በረችልን አንዳንዴም ስለሴቶች ስህተት ችግር ንገሪን
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 2 года назад
ፍቅርየ የኔ ፍቅረኛ በእድሜ እኩል ነን በጣም ይወደኛል እኔም እወደዋለሁ ግን ገንዘብ የለውም ሲሰራ የነበርው ስራም አክስሮት ምንም የለውም አስተሳሰቡ ግን ጎበዝ ነው ቤተሰቦቸ ደግሞ እንድንጋባ አይፈልጉም እኔ እንድንጋባ እፈልጋለሁ ምን እንደማደርግ እንጃ? በጣምም እንዋደዳለን እግዚአብሄር ፍቅራችንን ይባርክልንና ፍፃሜውን ያሳምርልን
@dag9073
@dag9073 2 года назад
አንቺስ ገንዘብ አለሽ? የግድ ወንዱ ብቻ ገንዘብ? አብራቹ ስሩ አግዢው አበረታቺው አንቺም በርቺ የዛኔ ገንዘብ ይኖራቸዋል::
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 2 года назад
@@dag9073 እሽ አመሰግናለሁ እህቴ😘
@Deramedia1933
@Deramedia1933 2 года назад
አንድ ነገር ልጠቁምሽ Dawit dreams RU-vid ላይ ባለሽ ግዜ ተመልከች ትልቅ ለውጥ ማምጣት ትችያለሽ
@user-te1wt1xg5e
@user-te1wt1xg5e 2 года назад
ብዙ ጊዜ ወንዶች በጣም ለሴት ልጅ የሚሽቆጠቆጡት የሆነ የጎደለ ነገር ሲኖራቸው ነው ማለቴ ወይ ጥሩ ገቢ የለውም ወይ confidence የልውም ወይም ደሞ ሴክስ ላይ ችግር ይኖርበታል ያን ድክመቱን ለመሸፈን ጥሩ ተንከባካቢ ለመሆን ይሞክራል ችግሩ ምንፈልገውን ሁሉ አንድ ሰው ላይ ማግኘት አይቻልም
@birhanjommy
@birhanjommy 2 года назад
እስቲ ሴክስ ላይ ችግር ያልሻቸው ምን እንደሆኑ ዘርዝሪልን። ወንድ ሆኖ እየወደዳት በዚያ ረገድ ምን ችግር ይኖራል? አለዚያማ ማፍቀርም አይችልም ነበር ብዬ አስባለሁ።
@redwannurbenur8542
@redwannurbenur8542 2 года назад
Wrong perception. Do not generalize please.
@nestaneteamsalu9872
@nestaneteamsalu9872 2 года назад
በአካል የማላቀው ልጅ እንዳልሽው በጣም ነው የሚሽቆጠቆጠው ችግረ ሊኖረበት ይችላል ማለትነው እውነት ሁሌ በአካል የማያቀኝ ስው እንዴት እንዲህ ያከብረኛል ይከባከበኛል የሚለው ለራሴ ጥያቄየ አልተመለስልኝም
@cassiopeiawisdom517
@cassiopeiawisdom517 2 года назад
In my opinion, absolutely you got the points!!!
@getuwulchafo4586
@getuwulchafo4586 2 года назад
100%ትክክል ብለሻል አላህ ይጠብቅሽ::
@hailubelayneh6888
@hailubelayneh6888 2 года назад
you are as good as usual may god bless you!!!
@fllove5159
@fllove5159 2 года назад
በትክክል የኔ እህት ጌታ አይነ ልቡናሽ አብዝቶ ያብራልሽ በአሁኑ ሰአት ሰዉ ከፈጣርያችን በጣም ስለራቅን የሰይጣን መጫወቻ እንሆናለን
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 2 года назад
በርች ጠቃሚ ምክር ነው ፍቅር
@binyamsolomon2352
@binyamsolomon2352 2 года назад
ሁሉም ትምህርትሽ ይመቸኛ ግን በይበልጥ ይሄንን ወደድኩት እህቴ ንገሬልኝ አቦ
@zerihunchekol3860
@zerihunchekol3860 2 года назад
በሴቶች አይን ጥሩ ወንድ ጥሩ ወንድም እንጂ ጥሩ የፍቅር አጋር አይሆንም
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m 2 года назад
በጣም ትክክል ነሽ ክበሪልኝ የኔ ቅመም
@melakumulugeta
@melakumulugeta 2 года назад
Alright, This is a great message. Thank you sister
@lulsegedwoldetensay4041
@lulsegedwoldetensay4041 2 года назад
አህታችን ጥሩ ትምህርት ምከር ነዉ አናመመሰግናለን
@onetiger7163
@onetiger7163 2 года назад
ጀግና እኮ ነሽ ንገሪልኝ እስኪ ለወንዱም በተለይ ለሴቶች
@solehamohammed33
@solehamohammed33 2 года назад
ልክ ነሽ ግን ኮ ፀባያችን እንደመልካችን ይለያያል ወላሂ ጥሩ ሰው አገኜሁ ሲሉ ውስጡ መጥፎ ሊሆን ይችላል መጥፎ ነው ሲባል ውስጡ ጥሩ ይሆናል
@esayiyasmengistu5516
@esayiyasmengistu5516 2 года назад
wow...............God bless you sister...you are correct 100%,
@zenbabatv-9535
@zenbabatv-9535 2 года назад
you so smart keep going ...
@fissehamalele2279
@fissehamalele2279 2 года назад
You provide the real information. Thank you!
@user-sf6vc9tw8f
@user-sf6vc9tw8f 2 года назад
ፍቅር የኔ ልዩ የኔ ውድ ነገር ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ በርቺ ዘወትር ተከታታይሽ ነኝ ውዴ
@tekiy1690
@tekiy1690 2 года назад
Fikir dimtsish mindinew Really eskehun keclinical endalwotesh new mitstemiri negeroch,keep it up U are the great
@issofapapi5154
@issofapapi5154 2 года назад
ልክ ነሽ ሴት ልጅ የሚንቃት ሰውን ነው እምትወደው
@namrudkush6127
@namrudkush6127 2 года назад
በሒወቴ አንዴ የዋህ አፍቃሪ ሆኜ ነበር ብዙ ነገሬን ሠጥቼ ነብሴ እስኪቀር ነበር ያፈቀርኳት ከኔ ምንም እንዳልጎደለ ያወኩት ከተለየቺኝ በሗላ የወጣልኝ አስመሳይ አአፍቃሪ እና ብዙ ሴቶችን ስቀያይር ነው ያዘንኩት ግን ዳግም ማፍቀር ባለመቻሌ እና ትዳር የመያዝ እምነት በማጣቴ ነው ።
@breakthroughmedia8768
@breakthroughmedia8768 2 года назад
100% ትክክል ነሽ::
@getch1145
@getch1145 2 года назад
Fiker that a very wise observation....thank you!!!
@mohammedseid8224
@mohammedseid8224 2 года назад
ትክክል ነሽ ውድ እህቴ
@fikergonderewa1478
@fikergonderewa1478 2 года назад
ማርያምን ያስቸገረኝ ነገር ይህ ነዉ የሚፈቅረኝን እየገፋሁ የማይሆነኝ ደሞ እወደዋለሁ ልሞትልሽ የሚለኝን ግን ገና ሲደውል ስልክ ዘግቸበት እወጣለሁ ቦታ ልስጠዉ ብልም አልቻልኩም ቤተስቦቸም ይፈልጉታል እኔ ግን ልቤ እንቢ አለኝ
@estifmidia3504
@estifmidia3504 2 года назад
ፍቅር የቆቅ መረቁዋ ነፍስ እኮ ነሽ እውነት ማውራት ስትወጅ ለዚህ እኮ ነው ምንወድሽ ።
@user-gg5do7yp6e
@user-gg5do7yp6e 2 года назад
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ!!! የተማረ ይግደለኝ መሰልጠን እንደዚ ነው።
@ahmed-ud9su
@ahmed-ud9su 2 года назад
እርግጠነኛ ነኝ ብዙ ሴት እህቶቻችን እናቶቻችን ከዚህች በሳል ማር የሆነች ልጅ ብዙ እንደምትማሩ እርግጠነኛ ነኝ ይህ ርእስ በኢቲቪ ዜና መነገር አለበት!!! አይመሰላቹም
@user-lf5wp8ns6c
@user-lf5wp8ns6c 2 года назад
ትክክልነሽ እዳችያለው ይብዛልን
@rora3757
@rora3757 2 года назад
ጠቃሚ ኣርእስት ከየት እንደምታመጭም እኔ እንጃ ጎበዝ ነሽ ሁሌ ይማስባት ናት ስትመክራቸው ሰቶቹ ኣይወድም
@deginetamado4686
@deginetamado4686 2 года назад
It is fact what U said God bless U
@beautyfulnature4313
@beautyfulnature4313 2 года назад
Change the classical behind
@user-hd4hm9uf9r
@user-hd4hm9uf9r 2 года назад
ወላሂ ትክክልነሺ ውደ ግን ልቡን የሠበርነውን ሠው እንደት አድርገን መመለሥ እንችላለን😭
@birhanjommy
@birhanjommy 2 года назад
በቃ ልቡ ከተሰበረ እኮ እሱ ሞተ እንዴት ትመልሽዋለሽ? ለወደፊቱ ልብ አትስበሪ። ባይሆን እግሩን ስበሪው።
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 2 года назад
@@birhanjommy 😭😭
@zengenamedia2922
@zengenamedia2922 2 года назад
Great thanks!!
@getachewbelay3652
@getachewbelay3652 2 года назад
በጣም ትክክል ነሽ ይህ ችግር ጎልቶ ይታያል::
@adenewmengistu1222
@adenewmengistu1222 2 года назад
እህቴ ጌታ ይባርክሽ ትክክል ኦብዘርቭ አርገሻል ሴቶች ዉሸታም ወንድ ሥለወደፊት የማያሥብ ወንዶችን ይወዳሉ
@dawitgetachew9048
@dawitgetachew9048 2 года назад
በጣም ትክክል ነሽ ግን እንደዚህ ያለች ሴት እንዴት ነው የሚገኘው ???????
@abiyousolomon8403
@abiyousolomon8403 2 года назад
setoch 100% aned nachu. katachu beker metamen atchlum.
@yosephminda8455
@yosephminda8455 2 года назад
you are right
@tarikusirabizu4612
@tarikusirabizu4612 2 года назад
በጣም የእዉነት ነሽ አድናቅሽ ነኝ
@shumetnecho1471
@shumetnecho1471 2 года назад
Fiker Betam Ewodeshalhu
@sefinewferede8291
@sefinewferede8291 2 года назад
በትክክል
@Solomon-vy2kh
@Solomon-vy2kh 2 года назад
ይሄን ዝግጅት ከዚህ በፊት አቅርበሽው ነበር። ንግግርሽ ደግሞ እርስ በርሱ ይቃረናል። የዋህ ያልሽው ወንድ የሚያደርገውን አያውቅም ያልሽው ስህተት ነው ልዩነቱ እንደ ሌሎቹ ማስመሰል ላይችል ይሆናል ፍቅሩ እውነተኛ ስለሆነ። አገላለፅሽም ራሱ ችግር አለበት።
@tidwuhamarkeshaw3732
@tidwuhamarkeshaw3732 2 года назад
ስታበላ እንደ እናት፣ ስታለብስ እንደ ጉም፤ ለበቅሎና ለሴት፣ ከልብ አይዘነጉም፡፡ ሴት ከ 8 አስከ 12 የአእምሮ ክፍሎች አላት፡፡ ወንድ ግ 1 አእምሮ ብቻ አለው፡፡ በአብዛኛው ሴት ትውልድ ለመተከት ብቻ፡፡
@yabsirabelay4266
@yabsirabelay4266 2 года назад
አውነት ነው እደዚህ አይነት ችግር የሚታየው ከሁለቱም ወገን ነው ማለት ከሴቱም ከወዱም ማለቴ ነው እኔ በራሴ ያየሁት ነው 🦹‍♂ስበው በጣም ነው የሚገርመኝ
@kaasaasageetawey5836
@kaasaasageetawey5836 2 года назад
your voice is not listened well.....would you mind if you slightly increase your voice?
@semimustofa6921
@semimustofa6921 2 года назад
Leny betam michenkilig miwedeg minkebakebeg lij ale gin cherash mewedew alcalkum ena min ladreg eski mekrug leny bota mayseteg gin lesu betam new memotlet yegermal
@getanehfentie6884
@getanehfentie6884 2 года назад
Mostly you are right(not generally)!!!
@etsubg9932
@etsubg9932 2 года назад
Fkrye bexm tekekele nash,bane hono sayehon bazuriyaye yaluten ayechalew,emimaselgn gen manaqe selamanode yehonal ya sw, talawexo manekabakeb bijamere letetawawe techlalch malt nw, fixari yemasegen ene endaza ayente amelchlew,bexm chew, yaminkabakeb fkrgn nw yalegn... andegn nash fkr
@yirmednigusie181
@yirmednigusie181 2 года назад
የሴቶች የዘላለም በሽታ ነው፡፡
@user-yb4bj5dz8n
@user-yb4bj5dz8n 2 года назад
ሴቶች ምላሳም ወንድ ነው የሚወዱት ቁም ነገር ያለው ወንድ አያወራም ግን ቁም ነገረኛ ታማኝ ሰው ነው ስራው ይሰራል ለቤቱ ታማኝ ወንድ ሊሆን ይችላል ወረኛ ወንድ ግን ወሬ እንጂ ቁም ነገር የለውም በምላሱ ሴቶች ያታልላል ላባቸው አንጠልጥሎ ወደሱ እንዲ ያዘነብሉ ያደርጋቸዋል ግን ቁም ነገር የለውም ታማኝ ወንድ ብዙ ወሬ አይወድም ስራው ላይ ነው የሚያተኩረው ያን አይነት ወንድ ሴቶች አይወዱትም ምክንያቱም ብዙ ስለ ማይለፈልፍ ነው እና አክክ ለሽ ያልሽው ትክክል ነው ለማለት ነው ሴቶች ከሰሙ አሪፍ ምክር ነው ።
@solehamohammed33
@solehamohammed33 2 года назад
አፍ ያለው ያግባሽ ሐብት ያለው አሉ አፍ ያለው ያግባኝ አለች ይባላል
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 года назад
😂😂
@huseenmuhemed1658
@huseenmuhemed1658 2 года назад
ክክክ
@luelentertaimentarts843
@luelentertaimentarts843 2 года назад
I'm disagree with your idea...,how we can know(decided) that is true love or not .
@zeynebshemsu7520
@zeynebshemsu7520 2 года назад
እኔ የለሁበትም የወደደኝ እወዳለሁ🌹
@birhanjommy
@birhanjommy 2 года назад
ሁሉንም እንደ አንቺ ባደረገልን።
@habeshawit9927
@habeshawit9927 2 года назад
Welcome back 🙂
@amrashad387
@amrashad387 2 года назад
100% u r right
@Addistoday
@Addistoday 2 года назад
ፍቅር ኩራት ኩራት ብሎሻል! amariya 28ን ምነው ተውሻት😁 መልካም የገና በአል ለአንቺና ለሷ😜😁
@adaneararso9637
@adaneararso9637 2 года назад
Fikir tefeteshal iko enkuwa dehna metash!!
@DanielTilahun-or7vc
@DanielTilahun-or7vc 2 года назад
እንግዳ አድርገሽ ከጋበሽኝ ሴቶች ለምን እንዲህ አንደሚያደርጉ በቂ መልስ አቀርባለሁ
@temesgenbizuayehu1515
@temesgenbizuayehu1515 2 года назад
አብዛኞቹ ሴቶች ነገ የልጃቸው አባት ሊሆን ከሚችል ወንድ ይልቅ ጊዚያዊ ደስታ ሰጥቶ ልጅ አሳቅፎአቸው በሚሄድ ወንድ ይማረካሉ
@michaelg275
@michaelg275 2 года назад
why nice guys finish last? listen to Jordan Peterson's podcast. he talks a lot about this issue.
@ashity2539
@ashity2539 2 года назад
ትክክል ሴቶች ፋሽን ተከታይ ነው ሚወዱት
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 2 года назад
ይገርማል
@user-lf5wp8ns6c
@user-lf5wp8ns6c 2 года назад
እኔም ይኸ ነገር እየገርመኝ ነው
@elyanaelu5170
@elyanaelu5170 2 года назад
ንገሪልን እስቲ ፍቅር
@fasilfekade8816
@fasilfekade8816 2 года назад
ፍቅር እንዴት ሰነበትሽ፣ የዚህ ሰሞን ቀረፃሽ 1/ ድምፁ በጣም የቀነሰ ነዉ፣ 2/ የዚህ ሰሞን የፀጉር እስታይልሽ አይመችምና ከቻልሽ እንደቀድሞዉ ብትመጭ፡፡
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 2 года назад
🤐
@amanfre3254
@amanfre3254 2 года назад
Betam lk nesh😘
@habeshawimekuria2410
@habeshawimekuria2410 2 года назад
betam tru program new keteyebet yetnagershu neger hulu betam constractive information nw
@KELOEBAN
@KELOEBAN 2 года назад
to begin with Lady always like player boy who understands what she want & play with that key point. Then 🔐 guide men to control women rather than anything. …. Women doesn’t have eye, & intel to figureout what kind of men is good for them specially in their 20th.
@beniaminofile149
@beniaminofile149 2 года назад
100 % correct
@amanueltsegaye8755
@amanueltsegaye8755 2 года назад
ውይ የኛ ውድ አንዴት ነሽልን።
@yidnekachewharegot6299
@yidnekachewharegot6299 2 года назад
🙏እንኳን አደረሰሽ🙏
@getachewgeleta8108
@getachewgeleta8108 2 года назад
feker ewent new buzune geze yewa ayewededem
@yemanesiltan5767
@yemanesiltan5767 2 года назад
True
@goattube6084
@goattube6084 2 года назад
kal egbalshalhu kzih bhuala am gonna be the worest bad boy
@woldesenbet4462
@woldesenbet4462 2 года назад
Personally my view ከለላ ወንድ ስለተጎዳች ነው የምታገኘውም እንደዛ ነው ብላ የምታስበው
@teklomkelete7404
@teklomkelete7404 2 года назад
Yes 👍 you right they like bad boys way ???
@meridtefera1552
@meridtefera1552 2 года назад
ሴት ማለት ትርጉሙ ይሔ ነው,
@kaasaasageetawey5836
@kaasaasageetawey5836 2 года назад
no voice
@tewoderosmeseret121
@tewoderosmeseret121 2 года назад
ፍቅሬን አልገልፅልሽም ስለማላገኝሽ
@haderat
@haderat 2 года назад
ዋውው መስክን ወድዎች ተደሰቱ ዛሬ።
@ameramika6684
@ameramika6684 2 года назад
እንዳቺ አይነት ሰው ለዚች ሀገር ያስፈልጋል እድሜሽን ያርዝመው አስታጥቀሽልናል
@habhailu3312
@habhailu3312 2 года назад
ጎሽ እንዲህ ንገሪልን ተባረኪ አቦ
@mehatmehaile9133
@mehatmehaile9133 2 года назад
በዚህ ጉዳይ ሴቶች ሀሳብ ብትሰጡ መልካም ነው ምን ያህል እንደተማማራችሁበት ይታወቃል
@samtsegay9155
@samtsegay9155 2 года назад
እኔ ከሴት ጋር ከምተኛ እራሴን በራሴ ነው የማረካው
@misganuadugna8880
@misganuadugna8880 2 года назад
ewunet new yebizuwechachin abizto mafker waga endemiyaskefl yederesebet......................:???????????
@kenzaemohamed6857
@kenzaemohamed6857 2 года назад
Amrobishal Fikir ke ayn yitebikish tu tu tu ....
@humanityfirst6026
@humanityfirst6026 Год назад
there is No Girls in comment
@chalchisaenkossa1178
@chalchisaenkossa1178 2 года назад
An excellent topic! Sorry! You know, I take girl just like not human beings b/c of that your topic...
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 года назад
Don't get me wrong but I think what you said about girls is "rude..." Let's not forget the fact that not every person is the same. 🙏 Thank You !
@chalchisaenkossa1178
@chalchisaenkossa1178 2 года назад
Yes it is rude, and I said "sorry" before! And I wanna appreciate your work, thanks go ahead!!
@chalchisaenkossa1178
@chalchisaenkossa1178 2 года назад
Yes it is rude, and I said "sorry" before! And I wanna appreciate your work, thanks go ahead!!
@freidahmed2613
@freidahmed2613 2 года назад
አንዷ አንቺ አይደልሽም
Далее
ЛОВИМ НОВЫХ МОНСТРОВ В LETHAL COMPANY
2:42:22
የምታስቀናኝ ሴት! #relationship #love
15:16
Dealing with Failure and Self-Love with Salama Mohamed
35:27