Тёмный

ሴቶቾ መስማት የማንፈልጋቸው ንግግሮች...  

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Подписаться 157 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 48   
@sahle7029
@sahle7029 Год назад
ሴትን ልጅ ስንቀርብ ሁሌ ሂሳብ አስልተን ተጨንቀን ነው መሆን ያለበት ማለት ነው በእርግጥ ማንኛውንም ሰው በተገቢው መንገድ ማናገር ግደታ ነው አላስፈላጊ የሆኑ ቃላት መጠቀም ትልቅ የስነምግባር ግድፈት ነው ግን የአሁን ሴቶች ህይወትን ውስብስብ አታድርጓት
@abebehailu-eldani6886
@abebehailu-eldani6886 Год назад
ዋው,ከቀላትሽ በላይ የፊትሽ መግለጫው የሴትነትን ዋጋ ከፍ አድርጓል!!!!......beyond Amazing!.
@getachewdagne5626
@getachewdagne5626 Год назад
የድሮ ያልተማሩ ሴቶችና ናቸው ለሰው የሚያዝኑ ሩሕሩሖች ያሑኖች ግን ለሰው አትጠቅሙም ተማርን ብለው አሳዛኝ ስብእና ነው ያላቸው።
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Год назад
Yihenn yametaw be wendoch mistreated mederegachew new
@yemisrachababula6599
@yemisrachababula6599 Год назад
አሜሪካ በጣም ደስ እሚሉኝ ለብሰን ወይም ያዩትን የወደዱትን ነገር ሳያደንቁ አያልፋንም ሳስበው ባህላቸው ይሆን እላለው ጠርትው ሁሉ ይነግሩናል
@azizainternational9719
@azizainternational9719 Год назад
እንኳን ደናመጣሽ እናመሠግናለን
@destasoreto6551
@destasoreto6551 Год назад
Wow Thanks 🙏
@emusalhi
@emusalhi Год назад
እናመሰግናለን እህታችን
@ZerihunBirhane-vf2zx
@ZerihunBirhane-vf2zx 4 месяца назад
amazing skill
@saraabreham2729
@saraabreham2729 Год назад
አየ ፍቅርየ እኔ አንችን ባፈቅር ይሻለኝ ነበር : ጌታን በጣም ነው ምወድሽ !
@meskiayalew446
@meskiayalew446 Год назад
Thanks fikerye የእውቀት ማነስ ነው የሰው ቅስም የሚስም መስበር ቃል የሚናገሩት እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን
@umarharmaa4759
@umarharmaa4759 Год назад
Baga nagaa dhufte
@gemebekele4387
@gemebekele4387 Год назад
እውነትም ፍቅር
@KedirYasin441
@KedirYasin441 Год назад
fikir አንድ ጥያቄ ነበረኝ መጀመረያ የማቃትን ልጂእዴት ነዉፋቅሬን እምገልጥላት
@tagesselarebo8781
@tagesselarebo8781 Год назад
👍
@ramiuklove6532
@ramiuklove6532 Год назад
❤🙏😍
@Haimanotyibeltal-dz9rv
@Haimanotyibeltal-dz9rv 3 месяца назад
ewenet lemenager fiker teleyaleshi amesgnalehu
@ademnaser3130
@ademnaser3130 Год назад
ሚገርምሽ ሴቶች ናቸው በብዛት ለሴቶች ሸር........ብለው ሚሳደቡ ለንሱም የሆነ ነገር በያቸው
@ahelmatube7975
@ahelmatube7975 Год назад
አሰላም አሌኩም እራሕመቱላሒ ወበረከቱ ማሽአላሕ ተበረክ አላሕ
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 Год назад
💕💕💕😘😘😘
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 Год назад
ዛሬ የፋራ ተሳዳቢዎችን ሸም አስያዝሻቸው ንገሪያቸው ወንዶቹ ራሳቸው አደሉ እንዴ የሴቶቹን ገላ በገንዘብ የሚገዟቸው ገዢ ከሌለ እኮ ሻጭ የለም
@abenezerayehu5801
@abenezerayehu5801 Год назад
Melekame mikare new barichi!!!
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 Год назад
አመሰግናለው እኔ ከራሴ በላይ ማፈቅራት ልጅ እራሱ ስናደድ በተደጋጋሚ ሸርሙጣ ሚለውን ቃል እጠቀማለው ነበር
@ayanumer4645
@ayanumer4645 11 месяцев назад
wiy fikir igna damo nw min wadaw yihe yibrabin
@fitsumtewolde8189
@fitsumtewolde8189 4 месяца назад
የሀበሻ ሴት ሆዳም ነች
@dktube21
@dktube21 Год назад
ሰላም ሰላም
@birhan979
@birhan979 Год назад
ፍቅር እንደትነሺ፡ሴቶች፡ወንድ ወድሻለሁ ስትባሉ ፡ወንድ ሞልቶ የምትሉት ነገር፡ለምነው፡በጣም ያናዳል፡መልስ እፈልጋለሁ።
@YabsiraTeklu-kk2xs
@YabsiraTeklu-kk2xs Год назад
አዎ ሸር አይባልም
@henokT68
@henokT68 11 месяцев назад
ጃኬትሽ ያስጨንቃል
@ambachew27
@ambachew27 Год назад
ማህተብሽ የት ጣልሽው?
@daniwinner6815
@daniwinner6815 Год назад
Ye TikTok ema yesedebu lelochin nooo
@user-rk3yy7zr9p
@user-rk3yy7zr9p 6 месяцев назад
temchegn አይ እቃ
@DrkingTefera
@DrkingTefera Год назад
እንጋባ በናትሽ
@zemdembiyal9715
@zemdembiyal9715 Год назад
ለምን ተቀባባለች ለምን ስርዓት ያለው አለባበስ አትለብስም ?
@abelhagos1673
@abelhagos1673 Год назад
ፕሮግራምሽ አሪፍ ነው አይባልም ማለትሽ ድንቅ ቢሆንም... እንዴት እንደሚባል እና ምን እንደሚባል በግልጽ ብትነግሪን ኖሮ የበለጠ እፁብ ድንቅ ይሆን ነበር ለወደፊቱ ሙሉ ትምህርት ብትሰጪን የበለጠ አሪፍ ነው
@ticktalk2834
@ticktalk2834 Год назад
Fikirye Fake Nesh sinil eko Ye Wistawiwn Enji Anchi BAsredashw Makeup Zurya Adele, Andandem Simu Enji
@gashahunkasaye4438
@gashahunkasaye4438 Год назад
Ena yikeyemalu belen wushet enawurachewu?
@getachewdagne5626
@getachewdagne5626 Год назад
ሴትን ሴት የሢያሰኛት እናት ስትሖን ነው።ከዚያ ውጭ አላርጅክ ናችሑ የአጋንንት ውላጅ ለሠው ጤና አሰጡም ርሕራሔ የላችሑም በተለይ አሑን ተምረናል የሚሉ ሴቶች ጨካኝ ናቸው በቢሮ ውስጥም ሖነ በሕክምና ቦታ አላርጂ ናቸው።
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Год назад
🤔🤔🤔🤔
@abtawkasa7306
@abtawkasa7306 Год назад
libdash bilushis|?
@Daniman843
@Daniman843 Год назад
እሺ ፍቅር
@biruktamire5003
@biruktamire5003 Год назад
make up መቀባት ምርጫ ነዉ?? ተሳስትሻል ሸቃሊት የህልዉናቹ ጉዳይ ነዉ!!
@legese103
@legese103 Год назад
አንቺ ራሰሸ ምን መሰለሻል? ሀሀሀ
@milkilion696
@milkilion696 Год назад
Anchi eraseshe fake nashe 😂😆😂
@umarharmaa4759
@umarharmaa4759 Год назад
Sharmuxa
@baya5256
@baya5256 Год назад
አይ እቃ እኮ ለወንደም ይሆናል እኛ ወንዶች እንጠቀምበታለን እንትና እኮ እቃው ወይም ሸቀጡ የ አህያ ነው ምናምን እንላለን አታካብዱ
@biruktamire5003
@biruktamire5003 Год назад
ለሰማይ አክሊሊ ነዋ እንዲ ዘንጣቹ ምትወጡት?? idiot ነሽ
@umarharmaa4759
@umarharmaa4759 Год назад
Baga nagaa dhufte
Далее
Кто сделал Катар богатым? #shorts
0:59
Собираю Фигурку Из Лего! 🧩
0:52
ለመጀመሪያ ጊዜ የት ተዋወቅን😳?
22:30
5 የሚማግጡ ሰዎች ባህሪያት
6:53
Просмотров 228 тыс.