Тёмный

ወንዶች አጥብቀው የሚጠሏቸው 6 የሴቶች ንግግሮች - ሁሉም ሊያዳምጠው የሚገባ  

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Подписаться 157 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

18 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 41   
@user-he9vh8wp5j
@user-he9vh8wp5j 5 месяцев назад
እውነት ለመናገር በጣም የማፈቅረው ልጅ አለ ግን አሁን አሁን እያመንኩት አይደለም ምን እንደማደርግ አላውቅም ብቻ እሱን ማጣት አልፈልግም 😢
@user-ie1uc3gz2p
@user-ie1uc3gz2p Год назад
🔴@አልሀምዱሊላ ሱመ አልሀምዱሊላ@🔴 የዛሪዋን ውብ የተባረከች ቀን ለማየት ለወፈቀን ጌታ የተደራረበ ምስጋና ይገባው። 🔻 ስንቱ በተኛበት ቀርቷል 🔻 ስራን ትቶ ወዴ ሂሳብ ተሸጋግሯል 🔻የዛሬዋን ብርሃን ለማየት ተነፍጓል 🔻የመጨረሻ መለየትን ተለይቷል ታዳ እኛን በሰላም አሳድሮ ሙሉ ጤናችንን ጠብቆ መንፈሳችንን አድሶ የዛሬዋን ቀን ስጦታ ያበረከተልን ጌታ አናመሰግንምን።ፕሮፋይሉን #ቤተሰብ ይሁኑ ይቀላቀሉ👈👈👈👈
@user-he9vh8wp5j
@user-he9vh8wp5j 5 месяцев назад
የኔ እናት እድሜሽን ያርዝምልን
@user-rl4le9sz6i
@user-rl4le9sz6i Год назад
እውነትሽን ነው ፍቅር ሆሆሆሆ ጭራሽ መንገድ ላይ ከሚናገሩት ተራ ሰዎች ጋር መነጋገር አያስፈልግም ወንድነት በዚህ አይለካም
@user-to1th1rj2t
@user-to1th1rj2t Год назад
ፍቅር የኔ ቆጆ ስወድሽ እኮ🥰🥰🥰💐
@bezaelyas4871
@bezaelyas4871 Год назад
የኔ ቆጆ የምትናገሪቸው ነገሮችሺ በጣም ደስ ይላሉ እወዲሻለሁ ቀጥይበት
@azizainternational9719
@azizainternational9719 Год назад
እሽ እናመሠግናለን በርች
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Год назад
ሴት የላከው ሞት አይፈራም ሲባል ሰምቶ አንበሳ ሊገድል ወጥቶ ዱካው ጠፋ አሉ::ለዚያ መሰለኝ ወንድ ልጅ ቆረጠ እንደ ወጣ ቀረ የተባለው ነፍሱን ይማረውና::
@tigistiabraham2499
@tigistiabraham2499 Год назад
ጥሩ ስራ👏👏👏
@shkuriyaumer1404
@shkuriyaumer1404 Год назад
ታምሪኛለሽ የኔ ፍቅር❤🥰
@betelhemamare4213
@betelhemamare4213 Год назад
ስታምሪ
@ggh3095
@ggh3095 10 месяцев назад
Melktochishn begugut new metkbew❤❤❤❤
@tibakoo1177
@tibakoo1177 Год назад
hulunim etelalewu betam tikikil
@betelihemamare4345
@betelihemamare4345 Год назад
የኔ ቆንጆ ስወድሽ 😘😘😘😘
@thebeyayneth5730
@thebeyayneth5730 Год назад
ፍቅር ጎበዝ
@ggh3095
@ggh3095 10 месяцев назад
Sewodish eko❤❤❤
@abelhagos1673
@abelhagos1673 Год назад
እንኳን ወንድ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እራሱ አልቅሷል... ስለዚህ ማልቀስ የራሱ ጥቅም አለው
@besttube8710
@besttube8710 Год назад
አይ ምሳሌ የምናደርገውን ነገር እንለይ።ጌታ ያለቀሰው በባሕሪው የሚያለቅስ ሆኖ አይደለም።እዚሁ እንጨርስ ጉዳያችንን
@tisyonadebabaye9033
@tisyonadebabaye9033 Год назад
Tefashe
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 Год назад
ስወድሽኮ የኔ ምርጥ እናመሰግናለን💖💖💖
@anagedefa5744
@anagedefa5744 Год назад
U r so cute 😍
@topviews1428
@topviews1428 Год назад
Fkrye download medereg endichal adrgiw yene mar Betam ewedshalew nurilgn yene yeset kmem
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@titilotise2267
@titilotise2267 Год назад
Slam slam
@YordanosKefyalew
@YordanosKefyalew Год назад
ዛሬ በጣም አሳቅሺኝ😂😂😂😂😂
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj Год назад
Ye anchin mikir yemitsema mist yisten!
@love-xy2pw
@love-xy2pw Год назад
5 ቁጥር እውነትሽን ነው ውይኔ ቡግ ነበር ማድርገው እንደዛ እያልኩኝ
@destasoreto6551
@destasoreto6551 Год назад
ፍቅር ሰላም ሰላም🥰
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Год назад
😍🙏
@henokdior3943
@henokdior3943 Год назад
የኔ ችግር ብቻ ነው ግን አንድ ሴት ስወድ አብረን ብዙ አልቆይም የሚርቀኝ ነው የምወደው ለምንድነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አብሬያት ከሆንኩ በኋላ እተዋታለሁ 🙏ምንድነው የማረገው 😩
@user-qk3df7sf8m
@user-qk3df7sf8m Год назад
ሄኖክ ሀሀሀሀ
@user-to1th1rj2t
@user-to1th1rj2t Год назад
መጀመሪያም አልወደድካትም ከልብክ ብትወዳት መቸም አትርቃትም እሷብታጠፋም እንኳን አተ ይቅር ትላለህ ማጣት አትፈልግም ግን ከልብክ አልወደድካትም! እግዚአብሔር መጨረሻክን ያሳምርልክ! ሄኖክ ወድሜ።
@henokdior3943
@henokdior3943 Год назад
@@user-to1th1rj2t amen sis
@henokdior3943
@henokdior3943 Год назад
@@user-qk3df7sf8m????
@Nejat197
@Nejat197 Год назад
እ እኒም እንዳንተ ነኝ ጠብሸ አብስየ ግን እበቃለሁ 😊
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 Год назад
ወረቢ ገና መግቢያሽ ላይ እኔ እደውም የሚያለቅስ ወንድ እወዳለሁ ስትይ ወዲያው የመጣልኝ ሰሌ ነበር ጭራሽ ኣች እራስሽ ስትናገሪ ድንግጥ ነው ያልኩት ሚገርም መገጣጠም
@rinaskasahun7176
@rinaskasahun7176 Год назад
Where is ur friend ?
@user-hv5gw5ec1k
@user-hv5gw5ec1k Год назад
ጥሩ ነው ግን ስታዬልሽን ቀይረሽ መጠሽው
@user-ie1uc3gz2p
@user-ie1uc3gz2p Год назад
😂😂😂
@badradiinahmed1048
@badradiinahmed1048 Год назад
ኧሬ ተይ ብናለቅስ የኞን ኡባ ልትገዲብ ነው ክክክክክክክክክ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal Год назад
😂😂
Далее
ፍቅርን የሚያጣፍጡ ቅመሞች
21:44
Просмотров 77 тыс.
ለመጀመሪያ ጊዜ የት ተዋወቅን😳?
22:30