Тёмный

"ሴጣን በስሜ እየተጭበረበረ ነዉ" መጋቤ ሀዲስ እሸቱ /መተት እና ተያያዥ ጉዳዮች / 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 376 тыс.
50% 1

Kedame Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
Facebook: / ebstv
Watch EBS TV on NILESAT / EUTELSAT
Frequency: 11511, 11512, 11513, 11514
Symbol rate: 27500
Polarization: vertical
FEC: 5/6
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

Развлечения

Опубликовано:

 

7 авг 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 540   
@user-ul4qc9ot7j
@user-ul4qc9ot7j 3 года назад
እስኪ ሁሌ እንደዚህ አይነት አባቶችን አቅርቡልን! የእኛ ድንቅ መምህር መጋቤ ሐዲስ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን!
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 3 года назад
አሜን !
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 3 года назад
Amen Amen Amen bwenati
@genetbiru4275
@genetbiru4275 3 года назад
amen amen amen!
@elfuamenamenamenethio4534
@elfuamenamenamenethio4534 3 года назад
AMEN
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Ewntsen blsal
@dahab7484
@dahab7484 3 года назад
እንደው ይህን ሰውዬ ስዎዳቸው ። አላህ እውቀት ይጨምርላችሁ
@genetchane4007
@genetchane4007 3 года назад
አሜን እህትአለም
@merryvlogs7963
@merryvlogs7963 3 года назад
አሜን
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 года назад
አሜን እህቴዋ ቅን ልቦና ስላለሽ ነው የምትወጃቸው ፈጣሪ ይውደድሽ 🙏❤
@user-us2yk2wo6d
@user-us2yk2wo6d 3 года назад
አባቶቻችንኮ ልዩ ናቸው በእውነት። ሐጂሙፍቲን እኔ ከልክ በላይ እወዳቸዋለሁ በስስት ነው የማያቸው። ሰው ሆኖ ለተገኘ ሁሉ ትልቅ ክብር አለኝ ይኑሩልን
@entertainmentjunkies9926
@entertainmentjunkies9926 3 года назад
Megabiwen new ehan seweya yalshiw ☹️😭
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 года назад
መጋቢ እንቁ የቤተክርስቲያን የአገር ልጅ እድሜ ይስጦት ምክሮት ድንቅ ነው ፀጋውን ይጨምርሎት
@merryvlogs7963
@merryvlogs7963 3 года назад
አሜንንንን
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 года назад
ሀይ እህት/ወንድም ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ/ለሁ፡፡ Subscribe አድርጊኝ/ገኝ፡፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xnYfUTq0neU.html
@alemgenanaw5840
@alemgenanaw5840 3 года назад
እውቀት፣ሥነ ስርዓት፣ቁንጅና አቤት አንቺን ያሳደጉ ቤተሰቦችሽ ይባረኩ በአንቺ ውስጥ እነሱ ይታያሉና።
@21MarYam
@21MarYam 3 года назад
እውነት ስወዳት
@seadaahmed6228
@seadaahmed6228 3 года назад
@@user-sd1wb3bk8k )jl4.
@saraalemayehu8998
@saraalemayehu8998 3 года назад
@@user-sd1wb3bk8k ENDE YOU ARE EVERY WHERE
@totit_t1445
@totit_t1445 3 года назад
@@saraalemayehu8998 she seems desperare for subscribers. 🤪
@zgetahun
@zgetahun 3 года назад
ቆንጆ ❣️
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 3 года назад
ወላሂ ለመጋቢ ሃዲስ ክብር አለኝ
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 года назад
ሀይ እህት/ወንድም ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ/ለሁ፡፡ Subscribe አድርጊኝ/ገኝ፡፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xnYfUTq0neU.html
@abushhaftu1638
@abushhaftu1638 3 года назад
tebarekiy
@hanatsgie2226
@hanatsgie2226 2 года назад
❤❤❤
@kidstyicheneckulema
@kidstyicheneckulema 2 года назад
ሁሌም ብሰማ ያማይስለቹሁ አባት ናቸው እግዚአብሔር ራጅም እድሜ ያድልልን በርች ትጂዬ
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m 3 года назад
የጋዜጠኛዋ ስነስረአት የመጋቢ ሃዲስ እሸቱ ምርጥ ትምህርት እንዴ ደስ እንደሚል እንደዚ አይነቶቹን አባቶች አቅርቡልን
@user-us5sk6fi4j
@user-us5sk6fi4j 2 года назад
የዝህ ሰው ንግግር ምግብ ነው አላህ ረጅም አድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ቀን ሙሉ በስማህ አይስለቸኝም
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 года назад
እጥር ምጥን ጥፍጥ ያለች ትምህርት ይልመድባችሁ መምህር መጋቢ አዲስ እሸቱ እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን
@myloveethiopiatube5614
@myloveethiopiatube5614 3 года назад
እንደዚህ አይነት አስተማሪ የሆኑ ሰዎችን እያቀረባቹ ይህን የጠፋውን ትውልድ ፈልጉ መልካም ስራ መልካም ነው እና። 💚💛❤
@litawolde5299
@litawolde5299 3 года назад
ቲጂዬ ፕሮግራምሽ መልካም እና አስተማሪ ሆኖ ሳለ ግን ሰዓት በጣም አጭር ነው ትንሽ ሰዓቱን ብታስተካክሉ መልካም ነው በተረፈ በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ነው አመሰግናለሁ
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 года назад
ሀይ እህት/ወንድም ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ/ለሁ፡፡ Subscribe አድርጊኝ/ገኝ፡፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xnYfUTq0neU.html
@sabakidane4051
@sabakidane4051 3 года назад
ይሄንን መልካም አንደበት እንድንሰማ መጋቢ ሀዲስ እድሜዎትን ያርዝምልን
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 года назад
የተጠየቁት አንድ ጥያቄ ነው ግን እንዴት አርገው እንደተነተኑት ገራሚ ነው ሁሉ ነገር ከእውቀት ጋር ሲሆን ደስ ይላል መጋቤ አዲስ በሚገባ አስረድተውናል እድሜ ይስጥልን ። ቲጂዬ ቆንጆ ከልብ እናመሰግናለን
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 3 года назад
እግዚእግዚአብሐር ይመስገን እንካን አብሮን አድረሠን የተዋህዶ ቤተሰቦች በእዉነት ኑሪልን ይቀጥል ስጠን ስልጠን የለሁዉም እኝ ድከማ ሆንን ነዉ እንጂ👏👏👏👏👏👌👌👌
@user-mj7gd5yo5n
@user-mj7gd5yo5n 3 года назад
እናመሠግናለን ቲጂ በርችልኝ የዉነትእዳችያለጋዜጠኛ ያብዛልን በርች መምሕርም አይነልቦናዉ ብርሑየሆነ አባት እድሜይሥልን
@merryvlogs7963
@merryvlogs7963 3 года назад
በጣምምምምምምም
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 года назад
ሀይ እህት/ወንድም ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ/ለሁ፡፡ Subscribe አድርጊኝ/ገኝ፡፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xnYfUTq0neU.html
@yeteshagebrehiwot1149
@yeteshagebrehiwot1149 3 года назад
እንመካከር እውነትም እንመካከር በጣም በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እና ሁሌም እንደዚህ ግብረገብነትን የሚያስተምሩ መምህር ብታቀርቡልን?!አመሰግናለሁ።
@user-gh2ln5jv8x
@user-gh2ln5jv8x 3 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ጋዜጠኛዋ አንድኛ ነሽ
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 года назад
ሀይ እህት/ወንድም ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ/ለሁ፡፡ Subscribe አድርጊኝ/ገኝ፡፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xnYfUTq0neU.html
@user-pk6xr2xp5s
@user-pk6xr2xp5s 3 года назад
ቲጂዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በእርቅ ማዕድ ድምፅሽን ብቻ ነበር ስሰማ የነበረዉ ቲጂዬ ደስ ትያለሽ ለመምህራችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 года назад
ሀይ እህት/ወንድም ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ/ለሁ፡፡ Subscribe አድርጊኝ/ገኝ፡፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xnYfUTq0neU.html
@gfbh4631
@gfbh4631 3 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@tubeofficial3188
@tubeofficial3188 3 года назад
መጋቢ ሃዲስ ረጅሙን እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን
@niyazdashti930
@niyazdashti930 3 года назад
መምህራችን የኛ አንደበተ ርቱዕ ኑሩልን
@merryvlogs7963
@merryvlogs7963 3 года назад
አሜንንን
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 года назад
አሜንአሜን አሜንአሜን አሜንአሜን
@Tg-ym8ec
@Tg-ym8ec 3 года назад
መጋቢ አዲስ እርሶ እኮ መጸሐፍ ኖት እጅግ በጣም ነው የማከብሮዎትና የምወዶት ረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት
@bezuasefa1648
@bezuasefa1648 Год назад
መጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ በጣም የማደንቃቸው ባለ ብሩህ አእምሮ የተዋህዶ ፍሬ ናቸው ቲጂየ አንችም በሳል ባለሙያ ነሽ በርቺ
@hfifj2228
@hfifj2228 3 года назад
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ስወዶት ኑሩልን. እመብርሐን ትጠብቅልን ስብከቶችሕ ምክሮት በእውነት የማይጠከቡ ናቸው እድሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ያድልልን
@maledemekonen4149
@maledemekonen4149 2 года назад
ለዝግጅት ክፍሉ አክብሮቴን እየገለጽኩ! በአለም እና በመንፈሳዊ ህይወት ለመኖር የሚያስችለውን ሁለት ሰይፍ የታጠቁትን ሊቁን መጋቢ ሐዲስ እሽቱ በእግዚአብሔር ስም ሳላመስግን አላልፍም!!! ዛሬ ዘርፈ ብዙ ፈተናውች በህብረተስባችን ውስጥ ተፈጥሮ ሳለ ትንሽ እኩዮች በተከበረው ትዳርና በኑሮአቸው ከነርሱ በተሻሉ ሰውች በመቅናት ሰይጣናዊ ስራ በመለማመድና በማይረባ ክፍያ በወንድሞቻቸውና በህቶቻቸው ላይ ይህንን ክፉ ድርጊት ሲፈጽሙ ይታያሉ!!! አስቀድሞ ጌታችን አምላካችን መድሕን አለም እየሱስ ክርስቶስ ለአይሁድ ካህናት ሶዶቃያዊያን ፈሪሳዊያን የአብርሐምስ ልጆችስ ብትሆኑ የአብርሐምን ስራ ትሰሩ ነበር እንዳላቸው በዛ ዘመን ዛሬም ከላይ የተጠቀሰውን እና ለሰው ልጅ የማይበጅ ስራ የሚሰሩ ሁሉ የዲያቢሎስ የግብር ልጆች መገለጫ መሆናችርውን በስራቸው ይታወቃል!!! እንደተባለው ከዚሁ ሁሉ ማምለጥ የሚቻለው ( እኔ አለምን ሁሉ አሽንፌዋለሁ! ሐሳባችሁን በኔ ላይ ጣሉት!!!) ያለውን አምላክ የጌቶችን ጌታ የአማልክትን አምላክ የነገስታትን ንጉስ የሐያላንን ሐያል ልዑለ ባሐሪ እግዚአብሔርን በመታመን ነው!!! (ቅዱሳን ሐዋርያት እምነት ጨምርልን!!!) እንዳሉ በቅዱሱ መጻሐፍ በጸሎት እየበረቱ ችግር ቢኖር ወደ ጸበል መቅረብ ነው!!! አገራችንን ኢትዮጽያን እግዚአብሔር ያስባት!!!
@tekleweldyetewahdoljitekle4752
@tekleweldyetewahdoljitekle4752 3 года назад
በእውነት ዛሬ የእውነት ጋዜጠኞች ልቧናችሁን እንዲህው ያብራላችሁ የእውነትን መካሪዎች መጋበዝ ብትችሉ እዲህ አይነት አባት በእውቀት ይገነቡን ነበር የኔታ እግዚአብሔር ጤናዎን እና እድሜዎን ይስጦት
@destabuzayehu1191
@destabuzayehu1191 2 года назад
መጋቢ በጣም የሚገርም እውቀት አላቸው እድሜና ጤና ይስጥልን
@selamtube4207
@selamtube4207 3 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ምክር ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏 ቲጂዬ እግዚዓብሄር ይባርክሽ እናመሰግናለን🙏
@merryvlogs7963
@merryvlogs7963 3 года назад
አሜንንንንን
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 года назад
ሀይ እህት/ወንድም ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ/ለሁ፡፡ Subscribe አድርጊኝ/ገኝ፡፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xnYfUTq0neU.html
@enatmesfin
@enatmesfin 3 года назад
እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ እነኝህ አባት በጣም ነው የምወዳቸው መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ የበረከት ጾም ታድርግልን። የባለትዳሩ ነገር ሰውየው በጣም ነው የሚገርመው በነገራችን ላይ በሁለት በሚዋደዱት በባለ ትዳሮች መካከል ቤተሰብ ሆነ ሶስተኛ ወገን መግባት የለባቸውም ለማስታረቅ ካልሆነ በቀር ለነገሩ በዚህ ጊዜ የሚያጣላ እንጂ የሚያፋቅር አዛውንት እንደ ድሮ የለም። ጋዜጠኛዋ ሳላደንቅሽ አላልፍም ረጋ ያልሽ ቆንጂዬ ነሽ
@user-qb2ib8ts6z
@user-qb2ib8ts6z 3 года назад
አባታችን ቅመም እኮ ኖት እረጅም እድሜና ጤና ሀያሉ አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ያድሎት
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 года назад
ሀይ እህት/ወንድም ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ/ለሁ፡፡ Subscribe አድርጊኝ/ገኝ፡፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xnYfUTq0neU.html
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 3 года назад
አሜን። እንካን አብሮ አደረስን !!! የቅዳሜ ፕሮግራም አሁን ገና ጥሩ ነገር አቀረባችሁልን ክብር እናመስግናለን !!!!!
@tadefikre1307
@tadefikre1307 2 года назад
በእውነት ብዙ ነገር ተምሬያለው አመሰግናለው!
@sindewayehu4863
@sindewayehu4863 3 года назад
በጣም የምወዳቸው መንፈሳዊ ሰባኪ መምህር ናቸው፡፡ ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@romanmekonnen8872
@romanmekonnen8872 2 года назад
ትጊ በጣም ነው፣ የምንወድሽ ተባረኪልኝ መጋቢ ሐዲስ በጣም እንወዳቸዋለን።ተባረኩልን።
@selomebelete485
@selomebelete485 3 года назад
አባታችን መጋቢ ሃዲስ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@SejeeSselamiS
@SejeeSselamiS 3 года назад
ትጂ እንኳን ደህና መጣሽ በእርቅ መኢአድ ድምፅሽን ነበር የምሰማዉ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@liyaliya4023
@liyaliya4023 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Amennn
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 3 года назад
የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እግዚያብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏መጋቢ ሀዲስ እረጅም እድሜ ስዎዶት
@senitube2278
@senitube2278 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የክርስቶስ ሰላም ይብዛሎት በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 3 года назад
አባታችን መምህር መጋቤ እረጅም እድሜና ጤና ኢስጦሆት በጣም ነው የምወዶሆት አባታችን ዘንድሮሆስ አልታደልኩም ለፆም የምፆሙ ስውች በፀሎት አስቡን ሕግዚያአብኤር ለአገራችን ስላም አንድን ፍቅርን ያብዛልን
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 года назад
ሀይ እህት/ወንድም ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ/ለሁ፡፡ Subscribe አድርጊኝ/ገኝ፡፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xnYfUTq0neU.html
@saranoora5692
@saranoora5692 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መጋቤ ሀዲስ የኔታ እሸቱ በጣም ናፍቀውኝ ነበር የእውነት ልብ የሚያርስ አንደበት ቤተክርስቲያን እርሶን የመሰለ እንቁ ስላፈራች ክብር ለእግዚአብሔር
@merryvlogs7963
@merryvlogs7963 3 года назад
አሜንንንን
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 года назад
አሜንአሜን አሜንአሜን አሜንአሜን
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 3 года назад
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ በእውነት ክልቤ የማከብርው መምህሬ እንዲህ የተወደዱ መምህራንን አቅርቡልን ቃለ ህይወት ያሰማል
@dagialax
@dagialax 3 года назад
ምርጥ ትምህርት ለሁሉም እሚጠቅም 👏👏👌
@merryvlogs7963
@merryvlogs7963 3 года назад
በጣምምምምም
@bettyg5882
@bettyg5882 3 года назад
አስደሳች ቃለ ምልልስ ተባርኬያለሁ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ elelelele Elelelele Egizabhire yemesgen
@merryvlogs7963
@merryvlogs7963 3 года назад
አሜን
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 года назад
አሜንአሜን አሜንአሜን አሜንአሜን
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 года назад
ሀይ እህት/ወንድም ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ/ለሁ፡፡ Subscribe አድርጊኝ/ገኝ፡፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xnYfUTq0neU.html
@user-uv1zg1yj8z
@user-uv1zg1yj8z 2 года назад
እናትን ኘሮግራሙንም በጉጉት ነው የምንጠብቀው መጋቢ አድስ ተባረኩ❤❤❤❤
@teshtilahuntube7042
@teshtilahuntube7042 3 года назад
እስኪ ሁሌ እንደዚህ አይነት አባቶችን አቅርቡልን! ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን! 👏👏👏
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 года назад
ሀይ እህት/ወንድም ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ/ለሁ፡፡ Subscribe አድርጊኝ/ገኝ፡፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xnYfUTq0neU.html
@banchiyekdusgebrillj4371
@banchiyekdusgebrillj4371 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠዎት መምህራችን
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 года назад
አሜንአሜን አሜንአሜን አሜንአሜን
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 года назад
ሀይ እህት/ወንድም ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ/ለሁ፡፡ Subscribe አድርጊኝ/ገኝ፡፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xnYfUTq0neU.html
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 года назад
እኛ አባት በጣም ነው የምውዳቸው እውነታውን በመንፈሳዋና በአለም ያለው ነገር ሁሉ ፈርጥ ነው የሚያደርጉት እግዜአብሔር ረጀም እድሜ ይስጣችው
@user-hf6ty5vy6m
@user-hf6ty5vy6m 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥኦ
@merryvlogs7963
@merryvlogs7963 3 года назад
አሜንንንን
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 года назад
አሜንአሜን አሜንአሜን አሜንአሜን
@user-sp3pc3iw1c
@user-sp3pc3iw1c 3 года назад
እንኳን አብሮ አደረሠን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ትእግስት የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር ይባርክሽ
@selamayele3224
@selamayele3224 3 года назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
@afratauae5886
@afratauae5886 3 года назад
በውነት እናመሰግናለን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አንቺንም እህታችን እናመሰግናለን
@FB-fi4xm
@FB-fi4xm 3 года назад
መልአከ መንክራ መምህር ግርማ ወንድሙን አቅርቡልን የብዙ ሰዉ ሃሳብ ነዉ አሁን ላለንበት ጊዜ እንደእሳቸዉ አይነት የሃይማኖት አባቶች ያስፈልጉናል ።
@tube4569
@tube4569 3 года назад
መምህር እናመሰግናለው
@tube4569
@tube4569 3 года назад
@@user-sd1wb3bk8k ነይ እንድመማመር
@user-we1mz5pb2w
@user-we1mz5pb2w 3 года назад
እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን አባታችን መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ።
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 года назад
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።I,..,l ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QLhyl2ObruY.html
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 3 года назад
መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ድንቅ አባት
@abebechdisasa7630
@abebechdisasa7630 3 года назад
መጋቢ ሐዲስ እሸቱ ብሰማዎት ብውል ባድር አልጠግቦትም ፀጋው ይብዛሎት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ
@teddyamhara
@teddyamhara 3 года назад
ጥሩ ትምህርት፤ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየኹ።
@dubaidubai2439
@dubaidubai2439 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እርሱም እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@kifleerossaethiopia5029
@kifleerossaethiopia5029 3 года назад
መጋቤ ሐዲስ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 года назад
የምወዶት አባታችን
@user-sf6ng9wt1i
@user-sf6ng9wt1i 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አንደበተ ርቱዕ መምህራችን መጋቢ ሐዲስ እሸቱ በእውነቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ኹሌም የማይጠገብ ትምህርትዎ ምክርዎ አይለዬን እግዚአብሔር ይስጥልን
@tig1760
@tig1760 3 года назад
ልክ ክልል ልብ ልብ ልብ ልብህ ክብ ልብ ክብ ልብሽብልብስ ብል ልብ ልብህ ክብ ብር ልብ ልብ ብቻ ልብብብክብ ክብ ልክልብልብ ልብ ፕሮፌሰር ልብ ልብህ ልብህ ብቻ ብቻ ብ
@tig1760
@tig1760 3 года назад
ሽልማት ቭብብብቭብብቭቭፕፕፕሽልልልቭፕቭልሽፕሽሽሽሽሽሽሽብ
@tig1760
@tig1760 3 года назад
ዴቭል ብብ
@tig1760
@tig1760 3 года назад
እሺ የኔ የኔ ሽልማት ሽልማት ሽልማት ሽልማት ሽሽልቭሽሽልሽብብልልብ
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 3 года назад
መጋቢ አዲስ እሸቱ አለማየው እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ። ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት። ልጅቷ ደሞ ስታምር እግዚያብሔር ይጠብቅሽ ።
@birukayele04
@birukayele04 3 года назад
መልሳቸው አጥጋቢ አይደለም ተሸፋፍኖ ታለፈ።መተት አለ በደንብ እኔ ምስክር ነኝ። በፀሎት በርቱ ወገኖቼ።
@samrawitbelay3226
@samrawitbelay3226 3 года назад
You are right
@salam1297
@salam1297 3 года назад
እናመሰግናለን መምህር
@adanodesalgn1687
@adanodesalgn1687 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ እደርሰን ለአባታችን ቃለህወትን ያስማልን
@user-fz8sf1mb6p
@user-fz8sf1mb6p 3 года назад
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@keiryhuncanal6227
@keiryhuncanal6227 2 года назад
በጣም ምወዶት መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ቲጅዬ በርቺ
@pawleeselecta3892
@pawleeselecta3892 3 года назад
በለው ምርጥ ምክር !!! በቃ ሶስት ልጆች አሉኝ ከሌላ የወለድኳቸው ለካ በምትሀት ነው የኔ አይደሉም !!! እንኳን ደስ አላቹ ወንዶች !!!
@user-uv4xm3ry8j
@user-uv4xm3ry8j 3 года назад
ዋዋዋዋዋ ትምህረት ብሎ ዝም እናመሠገናለን መጋቢ አዱስ
@towahdotube9866
@towahdotube9866 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን
@konjokonjo392
@konjokonjo392 3 года назад
የእውነት ተባርኬ ጥሩ አባታችን አቀርብሽልን
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Btkkel blsal
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 3 года назад
መምህሬ መጋቢ ሀድስ እስከመጨርሻው በቤቱ ያፀናወት
@livebklke9328
@livebklke9328 2 года назад
ከኢቢሲ የምወደው ኘርግራም ነው እንመካከር ለኔ አንደኛ ነው
@genetdesalegn6907
@genetdesalegn6907 3 года назад
እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ሰተውናል አባታችን
@awolnur182
@awolnur182 3 года назад
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እኖዳሀልን እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን
@tube-ku5sd
@tube-ku5sd 3 года назад
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልልን. ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን. መምህራችን መጋቤ ሀዲስ እሸቱ
@user-yq2ul5kd2p
@user-yq2ul5kd2p 3 года назад
ረጅም እድሜ ይስጥዎት አባታችን
@user-ml3yg3dc4y
@user-ml3yg3dc4y 3 года назад
አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ይኑሩልን
@user-bu7yx6ex1t
@user-bu7yx6ex1t 3 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር እናመሰግናለን ስወደወት እረጅም እደሜ ከጤናጋር ይስጥልን ጋዜጠኛዋ በጣም ደስ ትያለሽ አሪፍ ርዕስ ነው ያነሳችሁ ግን ደይቃው አጠረረ
@selamyohans4224
@selamyohans4224 3 года назад
ረጅም እዕሜ ይስጥልን መጋቢ ኣዲስ በጣም እማከብራት እህታችን በተለይ በትራስ ሽኩሽኩታ በምታቀርበው ኣርእስት ትህትናው ሁሉ ነገረችዋ እምወድላት
@user-kn7ek3bi6y
@user-kn7ek3bi6y 3 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 года назад
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።I,.,.,l ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QLhyl2ObruY.html
@hdhghvfgsh6342
@hdhghvfgsh6342 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ከልብ እናመሰግናለን
@hablederesse6387
@hablederesse6387 2 года назад
ምርጥ መምህር ነውት ክብርን
@SamsungJ-bl8fg
@SamsungJ-bl8fg 3 года назад
ጤናህን ጀባ መጋቢ አዲስ ኑርልኝ ከነ ቤተሰብህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@user-nb4es2zq2d
@user-nb4es2zq2d 3 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናውን ያድልወት
@Zaza-zc5ry
@Zaza-zc5ry 3 года назад
የምወድዎ መምህሬ ልበ ብርሀኑ መጋቢ ሀዲስ እሸቱ
@bezuyewondesen5643
@bezuyewondesen5643 3 года назад
ውድ እንቁ መምህራችን ፈጣሪ ረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኑሩልን ውድ አባታችን
@natydagher3422
@natydagher3422 3 года назад
መምር በዉነት ጤና ሰላም ያድርግልን ስለአቀረባቺሁልን እናመሰግናለን
@amlesetberhe3771
@amlesetberhe3771 3 года назад
Amen 🙏 and thank you
@user-bq6fz3iz4c
@user-bq6fz3iz4c 3 года назад
እናመሰግናለን!!
@getch1145
@getch1145 3 года назад
Megabe Haddis as always a brilliant and satisfying explanation.
@girmaworku5302
@girmaworku5302 2 года назад
መምህራችን እርሱም እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን!
@alemamha1666
@alemamha1666 3 года назад
ትግስት ዋልተንጉስ ከዚህ በፌት በድምፅ ብቻ ነበር የማውቅሽ አሁን በአካል ስላየሁሽ የበለጠ ወደድኩሽ። በጣም አከብርሻለሁ እወድሻለሁ። እድሜና ጤና ይስጥሽ።
@aebemeliktiru5576
@aebemeliktiru5576 2 года назад
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ክብረቱን ይስጥልን
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 года назад
በጣም አስተማሪ ነው።
@madotethiopia566
@madotethiopia566 3 года назад
መጋቢ አለማየሁን ጋብዛቹህ በ30 ደቂቃ እቁልልጭ አላችሁን ቲጂዬ!
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 года назад
ሀይ እህት/ወንድም ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ/ለሁ፡፡ Subscribe አድርጊኝ/ገኝ፡፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xnYfUTq0neU.html
@ChonsviewMedia
@ChonsviewMedia 3 года назад
Great Show! I’m first time viewer from Canada. ሀይማኖት መንግስተ ሰማያት እንድትገባ እንጂ ኮንዶ እንድትገባ አይደለም የሚሰራው 😂 👏🏿
@melakuworku3625
@melakuworku3625 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@birtukankidane5454
@birtukankidane5454 3 года назад
እጅግ በጣም እናመሰግናለን
Далее
Khabib came to check on Poirier 👀 #UFC302
00:25
Просмотров 377 тыс.
#saiho @EkaterinaKorea
0:13
Просмотров 1,5 млн
Сэр да сэр
0:10
Просмотров 11 млн
#saiho @EkaterinaKorea
0:13
Просмотров 1,5 млн