Тёмный

ስለሀገር - “አስር ጊዜ ለካ አንድ ጊዜ ቁረጥ…” 

Etv Current Affairs
Подписаться 28 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

ስለሀገር - “አስር ጊዜ ለካ አንድ ጊዜ ቁረጥ…”
#etv #currentaffairs

Опубликовано:

 

2 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 76   
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 6 месяцев назад
ዘፈኑን ስሰማው ገረመኝ:: የእኛ ችግር ስለኢትዮጽያ ትልቅነት የገባን አይመስለኝም:: ኢትዮጵያዊነት ማለት አልገባንም:: በውሸት ትርክት እርስ በእርስ አየተጠላላን እርስ በእርስ እየተረጋገምን አገራችንን ስላም አጣን:: ስለዚህ እንደገና የኢትዮጵያዊነት ከፍታ በአድዋ ታላቅነት ልክ እንድገና እንድንነሳ ያስፈልገናል::እኛ ስንነሳ አፍሪካ ሁሉ ይነሳሉ:: ከጥላቻ እንውጣ ጥላቻ የአይምሮ በሽታ ነው:: ውብ አገራችንን ከፍ እናድርጋት ዘረኝነትን ተጠይፈን ሌብነትን አስወግደን እግዚአብሔርን ፈርተን በተባረከችው አገራችን ላይ በስላም እንኑር:: ኢትዮጵያ ትልቅ ናት::
@redasirak5608
@redasirak5608 6 месяцев назад
ሄርሜላና ኪያ እኔ አላውቃችሁም ግን ዛሬ የኢትዮጵያ ወዳጆች ልጆች ሆናችሁ ስትቀርቡ በጣም ተደሰትኩ። ከንፁህ ኢትዮጵያዊ እናት ማህፀን የተገኛችሁ በመሆኑ ደስ አለኝ ተባረኩ ተባረኩ።
@user-od1ss9dq4j
@user-od1ss9dq4j 6 месяцев назад
ጀግኖቹ እህቶቼ በርቱ ባለ እቅማችሁ ኢትዮጵያ ሀገሬን እንታደጋት እኔ በግሌ እግዚአብሔር ፊት በመፀለይ እብራችሁ ነኝ ጅግኖቹ በርቱ ኢትዮጵያ እጆቻን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች
@zenagirma8230
@zenagirma8230 6 месяцев назад
ቴዲ❤❤❤ ኪያ❤❤❤ ሔርሜላ❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 6 месяцев назад
ሴቶች ጀግኖቻችን በርቱልን ኢትዮጵያዊነት ከምን በላይ ነው ኢትዮጵያ ሁሌም የድል ባለቤት ነች የጀግኖች እናት ናት 🇪🇹❤🇪🇹
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 6 месяцев назад
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!
@gumaawaaqoo327
@gumaawaaqoo327 6 месяцев назад
ድንቅ ዝግጅት ነዉ። እንዲህ አይነቶቹን ድንቅና ጀግና ኢትዮጵያዉያንን እያቀረቡ በባንዳነት ስራ ላይ የተሰማሩ ሀገር አጥፊዎችን እርቃናቸዉን ማስቀረት የሚማሩ ከሆነም ማስተማር እጅግ አስፈላጊ ነዉ። በርቱ! well done ! 👍Please keep it up.
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 6 месяцев назад
ኢትዮጵያ እንዲህም ዓይነት ጀግና ልጆች አሏት በጣም ደስ ይላል በርቱ ድል ለሀገሬ ወድቀት ለባንዳ💪💪💪
@markwoncheso7744
@markwoncheso7744 6 месяцев назад
We thank you 🙏 our sisters 🙏❤️ keep it up and tedo❤❤❤
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 6 месяцев назад
እንደ እናንተ አይነት ጀግኖች ያብዛልን ኤህቶቻችን እናመሰግናለን ለአገራችን ሰለቆማችሁልን በእሳት እየተፈተነ ካለው መንግሰታችን ጎን ሰለቆማችሁ ክብር ይገባችዄል በርቱልን
@Getahunmerga
@Getahunmerga 6 месяцев назад
ቴዲ እነ ኪያ እንኳን ደስ ያላችሁ 🎉 እንኳን ደስ ያለን 🎉🎉🎉 ውቧ አበበች እንኳን ደስ ያለሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Congratulations for all Somali Landers you're so beautiful !! I wish I would have been with you and celebrated the agreement and unity between our two beloved countries . Let God blesses the two peace loving people 🎉🎉
@wardewarde9415
@wardewarde9415 6 месяцев назад
ስለሃገር ቴዲዬ እንዳንተአይነት ስው ያብዛልን ወንድማችን በጉጉት ነው የምንጠብቅህ ሲሳይን አቅርብልን blessed 🙏🙏🙏🙏
@gelawdiwosteka9439
@gelawdiwosteka9439 6 месяцев назад
የሠጣችሁት ማብራሪያ ደስ የሚል ነው።ጋዜጠኛውም ጀግና ነው ።እናመሠግናለን።
@nurubiru6258
@nurubiru6258 6 месяцев назад
የሚገራርሙ ሃሳቦችን የሚያፈልቁ ልጆች ብቅ እያሉ ነው ። በዚሁ ቀጥሉ በርቱ ይመቻችሁ።
@kiflejote6128
@kiflejote6128 6 месяцев назад
45:37 What an enlightened sisters! Thank you for your courage and commitment.(Hermela & Kiya)
@redasirak5608
@redasirak5608 6 месяцев назад
እንዳትሸወዱ በዙሪያችን ብዙ ምቀኞች እንዳሉን እንዳንዘነጋ። ተጠንቅቀን መጓዝ አለብን እጅለእጅ ከበፊቱ የበለጠ መያያዝ አለብን። እግዚአብሔር ይረዳናል እኛም ተነስተን እንሰራለን። ተባረኩ።
@gwalbo7547
@gwalbo7547 6 месяцев назад
CONGRATULATIONS! My fellow brothers and sisters, this is the BEGINNING of our destiny - development through co-operation with ALL like-minded citizens of our continental citizens in Africa and all over the world! CHEER UP! 'Ethiopia will quickly stretch out her hands to God!' (Psalm 68:31). Praise The Lord!
@user-mi6rf5cm1x
@user-mi6rf5cm1x 6 месяцев назад
እጅግ በጣም የሚያረካ ትንታኔና ገለጻ ነው፤ የሁለቱ ጀግና እህቶቻችን ቀናና የበሰለ አሳብ እንዲሁም ባሉበት እየሰሩት ያለው ስራ የሚያኮራ ሆኖ አግቼዋለሁ። ተባረኩልኝ። በርቱ፣ ተበረታቱ ። ከጌታ ጋር ይከናወንልናል ።
@user-gu9ki2qn7c
@user-gu9ki2qn7c 6 месяцев назад
I am very much happy to see Hermela and kiya on your show with their amazing definition. I ❤ them. May God bless them and all their family. Let us stand with Dr Abiy Ahmed.
@danieltelahun377
@danieltelahun377 6 месяцев назад
Brilliant ladies ❤❤❤
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 6 месяцев назад
Glory to Jesus God Bless You all !!
@abdbula5288
@abdbula5288 6 месяцев назад
ስለ ሀገር ዝግጅት በጣም ገንቢ ሚና በመጫወት ስለምታደርጉት ትጋት በርቱ ልንላችሁ እንወዳለን። በርቱልን ውድ እህቶቻችን! ኮርተንባችኋል!
@rosariovettrano4995
@rosariovettrano4995 6 месяцев назад
Tedi አርፍጄ ነው የገባሁት ይቅርታ በጣም ግሩም ፕሮግራም ነው ሁልጊዜ አንደምከታተልህ አረጋግጨ ስነግርህ ድንቅ ዝግጅት ስለምታደርግ ነው በርታ ሁለቱንም አህቶቼ አያመሰገንኩ ምን ያሕል ኢትዮጵያውያን youtuber ወንዶች የዘቀጡ ሀገረ ፀረ ወሬ ከምአስተላልፉ የበለጡ ናቸው ብዙ ለ ሀገር አድገት አርዳታ ላይ ተሳትፍአለሁ አነሱ ጋርም ለመተባበር ሃሳብ ለመለዋወጥ ስለምፈልግ መልክቴን ከምስጋና ጋር ልኪአለሁ ኢትዮጵያ ትቅደም 🌹🌹TVM
@biskut6932
@biskut6932 6 месяцев назад
አንድ ኢትዮጵያ አንድ ህዝብ ዘረንነትን እንፅየፍ ኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች አሏት ትቀጥላለች
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 6 месяцев назад
I appreciate your guests. These ladies are smart In would like to thank them.
@user-ni5dc3ki6k
@user-ni5dc3ki6k 6 месяцев назад
እህቶቼ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤
@samvodsamvod1614
@samvodsamvod1614 6 месяцев назад
ስለሃገር ፕሮግራም እጅግ ትበረታታላችሁ
@tadesehordofa4596
@tadesehordofa4596 6 месяцев назад
የኢትዮጵያን ተስፋ ለማጨለም የሚጥሩ. ሆድ አደሮች እንዳሉ ሁሉ ሊያቆሟት የሚተጉ አሉና ተስፋችን በእግዚአብሄር የፀና ነው
@user-cv8gi3zn4c
@user-cv8gi3zn4c 6 месяцев назад
አቦ ታበረኩ በርቱ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@gethab2306
@gethab2306 6 месяцев назад
Thank you!
@kedirmohammadi8181
@kedirmohammadi8181 6 месяцев назад
Alhamdulillah ❤❤
@samiabera7894
@samiabera7894 6 месяцев назад
ሰላም
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Abiyy my king and my hero wodddddddd ❤️ ♥️ thank you so much
@redasirak5608
@redasirak5608 6 месяцев назад
ተባረኪ እንደኢትዮጵያ ሰላማዊ ሀገር የለም ስትይ ደስታ ሞላሽብኝ ኮራሁብሽ የኔ እህት። በስርአት እግዚአብሔርን በመፍራት አባቶቻችንና እናቶቻችን ያሳደጉን ነን።
@EtichaAbdisa-ns1gm
@EtichaAbdisa-ns1gm 6 месяцев назад
We are lacky for somany smart sisters in the world we have!!!!!!
@degitubakana1352
@degitubakana1352 6 месяцев назад
❤🇪🇹❤
@user-eh4lq9yt1o
@user-eh4lq9yt1o 6 месяцев назад
❤😂🎉
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 6 месяцев назад
Thank you so much teddy 🧸 ❤️
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 6 месяцев назад
Do you know many Somalilanders were given scholarships for Ethiopia and went to several universities. I had a friend who went to hawassa. They have a good feeling about Ethiopia and I think we did good hosting them during woyane time.
@zewdituyitref6774
@zewdituyitref6774 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getsmrj8378
@getsmrj8378 6 месяцев назад
Jordan is landlocked except at its southern extremity, where nearly 26 kilometres (16 mi) of shoreline along the Gulf of Aqaba provide access to the Red Sea.
@samueldemissi1
@samueldemissi1 6 месяцев назад
Good job
@nigusudebebe9606
@nigusudebebe9606 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@user-ov7yd3rl2f
@user-ov7yd3rl2f 6 месяцев назад
Great job. Who is singing this song?
@rosariovettrano4995
@rosariovettrano4995 6 месяцев назад
አኔም ፈልጌ አጣሁት ካወክ ልክልኝ 🙏👍
@aberadabi1617
@aberadabi1617 6 месяцев назад
ቴድ? ቢያውቁት የሆነውእኮ ድንበር አፍርሰን ሶማሌውን ከሶማሌው ጋር ያለ ገደብ አገናኘን፣ የሶማሌ ላንድ ኢኮኖሚ መሻሻል የመላው ሶማሌ ህይወት መሻሻል መሆኑን የማይቀበል የሰው ዘር ጤናማ እእምሮ ያለው ዓይደለም ። ቴዲ አነዚህን የመሰሉ ሴት እህቶኝ ሰለአሉኝ ኩራት ተሰምቶኛል።
@tasfunuru1588
@tasfunuru1588 6 месяцев назад
Geginoch
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 6 месяцев назад
Elllllllllllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllllllllllll ❤❤❤❤❤tebareku thank you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤
@didahuka7986
@didahuka7986 6 месяцев назад
Semonun destaye it if yehonebet 1) yelijoche timihirt 2) ye Etiyopiya wedeb magignet destayen itif adirgotal.
@alemneshabera4398
@alemneshabera4398 6 месяцев назад
😂😂😂😂
@mamemome8341
@mamemome8341 6 месяцев назад
የኢትዬጰያ ህዝብ ከአንዱ ሀገር ጫፍ እሰከ ሌላው ጫፍ ድረሰ ሀገራችን ሶማሌ ላንድ ላይ ወደብ የመገንባት ውል መፈራረሟ የተሳካ እንዲሆን ከመንግሰታችን ጎን መሰለፍ አለብን። ጥቅሙ የወጪ እና የገቢ ሸቀጦችና ምርቶች በተቀላጠፈ አሠራር እንዲተገበር ይረዳናል። ይህ አሠራር ንግዳችን የተቀላጠፈ እንዲሆን ያደርጋል። Globization should take place by changing (reforming) the iron country concept.
@habtamud737
@habtamud737 6 месяцев назад
ቴዎድሮስ እባክህ አበበች ለምን እንደጠፋች ንገረኝ። አቤ ምን ሆነች? Pls አዲስ እንግዳ ይዛ እንድትመጣ ንገራት።
@biskut6932
@biskut6932 6 месяцев назад
ኢትዮጵያዊ ማለት ቆፍጣና በሀገሩ የማይደራደር ህዝብ ነው ግን ግን የሀገሩን ልማት እድገድ የሚያጣጥል የሚያሾፍ ትውልድ ተፈጠረ በሚዲያ ሰዎች ሀገር መጥላት በዘረኝነት በመከፋፈል እድገቷን ወደኋላ ለመመለስ የሚታገሉ ቡድኖች ተመስርው እየፈተኗት ነው
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 6 месяцев назад
Are you To Let 😅
@user-oz5rv9kv8c
@user-oz5rv9kv8c 6 месяцев назад
ተይዉ ይህ ፖሎቲካ ነው ምጀመርያ ህግ ይሎውም
@boutiquedelorient1722
@boutiquedelorient1722 6 месяцев назад
👹👹👹👹👹
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 6 месяцев назад
ሁለቱም አይታወቁም ታዋቂ ልታደርጉዋቸው ከሆነ ምን ይደረጋል አዋቂ እንዳልሆኑ እኛም እናንተም እናውቃለን።
@Issa-pv9bg
@Issa-pv9bg 6 месяцев назад
ፈሳም ሰው ሲሰራ ማንቁአሸሽ የሆነ በሽታ የተጠናወተው አይነት ኮመንት
@ashagrieasmamaw9147
@ashagrieasmamaw9147 6 месяцев назад
አይስማም
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 6 месяцев назад
አንቺ ሴትዮ ያምሻል እንዴ ?ያንቺን ተረት ተረት ለቴዎድሮስ አድሐኑም ንገሪው I'm know you honey 🍯😅
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 6 месяцев назад
Hey our sister ሔርሜላ አንቺ ተራ ዳይስፖራ ነሽ ስለ ኢትዮጵያ አያገባሽም ቀልደኛ ትግሬ U Smart 😅 ዝም በይ እናቷ ያንቺን pur sichlogy ቀቅለሽ ብይው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ምን እንደሚያደርጉ ያውቃሉ አትንጫጩ ።
@Issa-pv9bg
@Issa-pv9bg 6 месяцев назад
እስቲ እንደእንስሳ ባናስብ ምንድን መጥበብ
@seifuasress4775
@seifuasress4775 6 месяцев назад
Are you really a journalist or cadre? You should report the truth and what is on the ground. You just care about your paycheck not the truth.
@bisratzewdie9081
@bisratzewdie9081 6 месяцев назад
አይ ሰይፉ ምቀኝነትህ እራሡ በሽታ ሆኖ ይገለሀል:: አሁን አንተህ ተቸህ ቀረህ ምን ሥትጨምር ምን ስትቀንስ? መጀመሪያ ኑሮህን አሸንፍ--ማፈሪያ
@kiflejote6128
@kiflejote6128 6 месяцев назад
What is truth for you? Nagging and insulting people? If so, that is rudeness.
@genetdagem2409
@genetdagem2409 6 месяцев назад
አንተስ ተከፍሎህ ነው አገርህን የተመቀ ኘ ህ ት ለምን ግብጽ አትገባም ማፈርያ
@gelawdiwosteka9439
@gelawdiwosteka9439 6 месяцев назад
2:18
@gelawdiwosteka9439
@gelawdiwosteka9439 6 месяцев назад
​@@bisratzewdie9081ቁርበት ነሽ።
@habtamud737
@habtamud737 6 месяцев назад
ቴዎድሮስ እባክህ አበበች ለምን እንደጠፋች ንገረኝ። አቤ ምን ሆነች? Pls አዲስ እንግዳ ይዛ እንድትመጣ ንገራት።
@tesfalidetkassa397
@tesfalidetkassa397 6 месяцев назад
😂😂😂😂
@habtamud737
@habtamud737 6 месяцев назад
ቴዎድሮስ እባክህ አበበች ለምን እንደጠፋች ንገረኝ። አቤ ምን ሆነች? Pls አዲስ እንግዳ ይዛ እንድትመጣ ንገራት።
Далее
МЕГА ФОКУС С КАЛЬКУЛЯТОРОМ
00:33