Тёмный

#ስለ 

Ethio Tg ኢትዮ ቲጂ
Подписаться 62 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

Авто/Мото

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 221   
@HabasiKaiytra
@HabasiKaiytra 4 месяца назад
የ1አመት ጎደኛየጋ ስለያይ የዚህን ያከል አልዘኩም ወላሂ በጣማ ልቤ ተሰብሮል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔
@reyuyenu340
@reyuyenu340 4 месяца назад
የሀራም ሪሌሸንሺፕ ከሆነ እንኳን ቀረብሸ ኸይርሸን ሳይንዘላዘል ኒካህ ሚያደርግልሸ ሷሊህ ባል ልክ እንደኔ ይወፍቅሸ❤❤❤Halal Marriage is a blessing from Almighty Allah❤❤❤
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 4 месяца назад
እልህ ሂድያ ይስጥሽ ጭራሽ ወጀልሽኝ ግልፅ ማርግሽ
@hadiethio-
@hadiethio- 4 месяца назад
ነፈር ምስኪን ቻይው 😂
@ራህማወሎ
@ራህማወሎ 4 месяца назад
እኔ ግርም ያለኝ ነገር ወይ ግልፁን አትናገሩም ምንድ ነው ከላይ . ከላይ እምታወሩት ነገር
@rasras6247
@rasras6247 4 месяца назад
ክክክክክ ስንት ጂሎችኮ አሉ ተቃጠልን😅😅😅😅😅😅
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 4 месяца назад
😂😂😂😂እነሱ እየሸቀሉብን
@ሙሀባወሴን
@ሙሀባወሴን 4 месяца назад
ክክክክክክክ😂😂😂😂😂ጂላጂላ ሙልቷል😜😜😜😜😜😜😜😜
@ራያራዩማ-ቨ8የ
@ራያራዩማ-ቨ8የ 4 месяца назад
ከአንድ አልፎ 20 ይታነቁ ስራ ፈች ሁላ በሀገራችን ለአንድ ቀን ሞቶ ወጣቶች እያጠን ለምን አይጨነቁም
@ህይወትበፈተናህይወትበፈና
💵👈እነሱ ጨዋታቸዉ ዶላር ጋ ነዉ በዉሸት ይሰክሱናል መቸም መሄጃ የላቸወም ብለዉ ለሚወዷቸዉ አድናቂወች ክብር የሌላቸዉ😔
@እማበዱአሽዙዙየወረኢሉዋ
እውነት ነው
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 4 месяца назад
ትክክል
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 4 месяца назад
እና😂😂😂😂😂ስራነዉ
@Fufu-vt9pt
@Fufu-vt9pt 4 месяца назад
በጣም የመዳም ቅመም ለቅሶ ላይ ነቸው
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 4 месяца назад
@@Fufu-vt9pt ክክክክክክክክመችገባቸዉ ጨዋታዉ
@fatumasheferawufatuma2377
@fatumasheferawufatuma2377 4 месяца назад
ለምንአታጠፋም ጨምላቆች😂😂😂
@አልሀምዱሊላህ.F.ነኝ
@አልሀምዱሊላህ.F.ነኝ 4 месяца назад
እኔ የማስበው. እህት እና. ወንድምናቸው
@sara48308
@sara48308 4 месяца назад
ይታርቃሉ ዬምትሉ ብቻ 💔💔💔💔
@mubetube2
@mubetube2 4 месяца назад
ቲጅየ የኔ ዉድ በርች ኡነት ማርክ አሳዘነኝ😢
@meritube-du5pn
@meritube-du5pn 4 месяца назад
እኔ ወላሂ በጣም ትገርማላችሁ የማዳም ቅመሞች እነሱ ጨዎታቸው ከዶላር ጋር ነው አትጃጃሉ አታሠድቡን የራሳችሁን ህይወት ሳትኖሩ ለሠው ታጨበጭባላችሁ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ 4 месяца назад
😂😂😂መቸ አሳሰበን እና
@yonatank2354
@yonatank2354 4 месяца назад
ቲጂዬ ስታወራ ትንፋሹዋ ድክም ያለው ቁርጥ ቁርጥ ያለነው አትነፋፈሱዋ ያስጨንቃል ምነው እህቴ ልክ እንደነብሰጡረ ወይም ልቡን እንደሚያመው ሰው😢
@EmuAmar3522
@EmuAmar3522 4 месяца назад
በዝህ ምድር ላይ ለሰው ልጅ ከባዱ የሚወዱትን ማጣት ነው😢😢😢
@Ziyadamukerem-em2zc
@Ziyadamukerem-em2zc 4 месяца назад
ኧረ ቲጂ በአላህ አታስጠዪኝ በጣም የምወድሽ ልጅ ነበርሽ ምንድነው ምትጃጃዪው ሌላ አይዲያ ፍጠሪ
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 4 месяца назад
እሞታለሁ ያለችው የጤና ምርመራ ታድርግ😂😂😂😂 ጉድ እኮ ነው ሌላ ሃሳብ እና ጭንቀት የላትም እንዴ? እነሱ ፈጣሪ አንድ አርጎ ከፃፋቼው ተመልሰው ይገናኛሉ❤ እሞታለሁ ባዯ ግን ተረጋጊ😂😂
@አልሀምድሊላ-የ4ከ
@አልሀምድሊላ-የ4ከ 4 месяца назад
😂😂
@RADUALI-oi9bd
@RADUALI-oi9bd 4 месяца назад
😂😂😂😂😂ወይ እሞታለሁ አእምሮዋ ለቋል ልጅቷ ከራሷ ጋር አይደለችም እኔ እናቴ ለራሴ ነብሴ በማዳም ስራ ልትወጣ ትንሽ ቀርቷታል ሀገር ናፍቋታል እነሱ በሀገራቸው እየዘሉ እንኳን መለያየት ሞትስ አለ አደል በነሱ አለ ተጀመረ መለያየት
@tubeysikit
@tubeysikit 4 месяца назад
የማያልፍ ነገር የለም ራሳችሁን ስታጠፍ በጣም በቁማቸው የሚሞቱትን ቤተሰቦቻችሁ አስቡ ወድ ቢሄድ ወድ ይመጣል ገዘብ ቢጠፋ ገዘብ ይተካል ደምሩኝ
@HayatOmer
@HayatOmer 4 месяца назад
ትክክልነሽ ቲጅዬ ሁሉም ነገር ሰውባሰበው ሳይሆን ፈጣሪ በወሰነው ነው ለሁለቱም የተሻለውን ይምረጥላቸው❤❤❤🎉
@aishanassirtube6554
@aishanassirtube6554 4 месяца назад
ሰላም ሰላም ቲጅዬ እንኳን ደና መጣሽ ኑ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ዩቱቤ አሳድጉት ከስደት ልላቀቅ
@Fatheya-b8n
@Fatheya-b8n 4 месяца назад
የኔ ፍልቅልቅ ጂጃ እኔ ለመጀምራዬ ነዉ ኮሜት ምፂፈወ ግን ሁሌም አይሻለሁ አልፂፍም እንጂ ስወድሽ እነሱን ተያቸዉ ሲያሻቃብጡ ነዉ ❤❤
@Zabida-g1q
@Zabida-g1q 4 месяца назад
ወላሂ ለምለም ላይ ደውያለሑ ዝምድና አላቸው ግን ዛሬ ሁሉም ያልቃል ብላለይ ኢንሻአላ ይታርቃሉ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 4 месяца назад
ሳናቀው ልባችን ውስጥ ገብተዋል ቲጂ አትፍረጅ ዘመድ ይሆናሉ ያልነው ደሞ ካነጋገራቸው አንፃር ነው😢😢😢😢
@zuzutube6444
@zuzutube6444 4 месяца назад
😂😂😂😂የነሱ ቤት እራስ ማጥፋት ደግሞ ቅጥ አጣ እየሞቱ ይሞክሩት
@konjetkonjet7731
@konjetkonjet7731 4 месяца назад
ምድረ አሽቃባጭ እነሱ ለገንዘባቸው ስንት ሚያስጨንቀን ነገር አለ የቤተስው ናፍቆት የልጄ ናፍቆት የአገሬ ስላም ስንት ንፁሀን እናቶቻችን በየቦታው እየሞቱ የመዳም ጭቅጭቅ የመዳም ስራ እድሜዬ እየሄደ አይሞላ ወይ አይጎድል እስኪ ተውን እኔ ማርኩስ እና ሄለን የስፈሬ ልጆች ናቸው ግን ቢገናኙም ቢለያዩም ምንም አያስጨንቀኝም ስው እንኳን በእሳት እየተቃጠል አይደል😢😢😢😢😢ሀገሬ ውስጥ ቲሽ
@WorkeneshAbebe
@WorkeneshAbebe 4 месяца назад
እኝ ቤተሠቦቻችን በጦርነት እየታመሱ ነው መተኝት እንኳን አይችሉም የጥይት ጩኸት ከፈለጉ ገደል ይግቡ ለጠገበ ጎረምሳ ማሽቃበጥ ምን ይሉታል
@ሁለገብሀያቴ
@ሁለገብሀያቴ 4 месяца назад
እኔመቼም እህትናወዲም ሁነውነው ለምን የነዊናአባት እናታቼውን አለቺበትአልናገርም ብሎነበር በቃ አሁን ወዴቁምነገሩሊገባሲልአወቁ አለቀይህ ካልሆነ በብዙ ፈተና የተፈተኑበት ፉቅርሺጉጥ የተመዘዘበት ፉቅር በቀላል አይፈርስም በቃ
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 4 месяца назад
አትዋሹ ፈጣሪያችሁን ፍሩ
@rahmath-jd3fz
@rahmath-jd3fz 4 месяца назад
ለምን እሞታለሁ ላለችው ልጅ የምንተባበራት ነገር ካለ ቴክስት ታድርግልን ማለቴ ክሎሮክስ ወይም ሲባጎ መግዧ ከሌላት ብዬ ነእዳትጨነቅ እኔ አላልኩም😅😅😅😅😅
@jebdb
@jebdb 4 месяца назад
ቲጂማር ትክክል ነሽ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 4 месяца назад
አንፈልግም መለያየት የለባቸዉም😢😢
@የነገንማንያውቃል-ፈ5ሸ
@የነገንማንያውቃል-ፈ5ሸ 4 месяца назад
ተይጅ እባክሽ የአንችን ፍቃድ ማን ጠየቀ ጅል ድራማ የማይገባችሁ ሁላ
@ሀስናሙሀመድ
@ሀስናሙሀመድ 4 месяца назад
​@@የነገንማንያውቃል-ፈ5ሸክክክክክክ አይ ሸቃሊት ሳልፈልግ የምታስቁኝስ ከፈለጉ ገደል ይግቡ😂😂😂😂
@2-nl9dw
@2-nl9dw 4 месяца назад
ቲጂዬ ውዷዷዷዷዷዷዷ😢😢😢ከባድ ነውውው
@فاطمهحبش-ق7غ
@فاطمهحبش-ق7غ 4 месяца назад
አረገዝሽዴ በጣም አማርሽ ማሻ አሏህ
@fatiwaliso-n1i
@fatiwaliso-n1i 4 месяца назад
ሳስበዉ እህትና ወንድምና ናቸዉ ይመሳሰላሉ ለመስማት ያብቃቹ ቅመሞች❤ የሄለን ኣባት የማርቆስ ኣባት ሳይሆን ኣይቀርም ማርቆስ ኣባቱን ኣላስተዋወቀንም እናቱን ብቻ ነዉ
@UMAbdelah
@UMAbdelah 4 месяца назад
ጅል ናቸው ለሰው ብየ እራሴን ላጠፋ 😂😂😂😂😂😂 ስንት የሚያስጨንቀኝ አለ ለዶራል ብለው የነሱ ድራማ አያልቅም
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 месяца назад
እግዚብሔር እንድ ያርጋቹው
@ላያስችምአይሰጥም
@ላያስችምአይሰጥም 4 месяца назад
ወንድማ ሆነእዴ ጠረጠርኩ😂የኔሀሳብነው
@ጠአምዩቱብ
@ጠአምዩቱብ 4 месяца назад
አሳዳጊ የበደላቸወ ሰለሆኑ ነወ እንሱ ያወቆቸወ አሁን ነወ ሰለዚ አላማቢስ ሰለሆኑ ነው አይ አበዙት ሲበዛም ማራ ይመራል😅
@ter2065
@ter2065 4 месяца назад
አይይይይ ለመፍረድ ከባድ ነዉ ዘኖድሮ ስንቱን አሳየን ወላሂ
@Makdes-i7g
@Makdes-i7g 4 месяца назад
እና ምን አድርጉ ነው የምትይን እህታችን አይምጡአ ምን ይፈጠር
@ሀስናሙሀመድ
@ሀስናሙሀመድ 4 месяца назад
ሸቃሊት ዝብለሽ ስራሽን እየሰራሽ ብርሽን አጥብቀሽ ያዥ እነሱኮ ከነመፈጠርሽም አያውቁሽም ክክክክክ ቲጅየ የኔ ፍልቅልቅ🎉🎉🎉🎉
@ከሚላተስፋኛዋ
@ከሚላተስፋኛዋ 4 месяца назад
እህትና ወድም ይመስላሉመልካቸው አባቱን አላስተዋወቀም ግራ የሚገባ ነገርነው
@selmejons5098
@selmejons5098 4 месяца назад
ማርቆሰ ራሰክን አረጋጋ አብርሸ ጥሩ ምሳሌ ሊሆን ይችላል ህይወት ይቀጥላል አለቀ የማዳም ቅመሞች አርፋችው ሰሩ ለራሳችው አሰቡ ጭራሸ ራሰ ማጥፋት ተይ ባክሸ ምን ቦጣኝ የዘጠኝ አመት ባሌም እኔ ሰደት ሰመጣ ሌላ አግብቶ ራሴን ላጥፋ አላልኩም
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 4 месяца назад
ትክክል እስክ እራሳቸውን አጥፍቶ ያሳዩን ውሸታቸውን ነው
@ayelechteklu5302
@ayelechteklu5302 4 месяца назад
ዘመድ ሆነውከሆነ በቃ ትክክል ይለያል እንደውም በግዜ መሆኑ ጥሩነው ሳይዋለዱ
@Fatheya-b8n
@Fatheya-b8n 4 месяца назад
ቲጂዬ እሄ ሁሉ ክቤሽ ኮሜት አትሰጪኝም ዘሩ ቀለጠ
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 4 месяца назад
😂😂😂 እሮዙ ቀጨላታቸዉን ዘግቱቸዋል የራሱ እያርር የሰዉ ታማሰላለች እርሜቸዉን እየጨርሱዉ
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 4 месяца назад
ድምድና ካልሆነ ወይ ባይርስ ነው ወይም ሌላህ የበሽታ ምክንያት ነው ግን ተመካች ተብየወች ስርአት ይኖራችሁ
@DhhgDhhhu
@DhhgDhhhu 4 месяца назад
ግን የማችሆል ልበል እርእሱን አይተሽዋል ይቅርታ አድርጉልኝና ስለሰው የምታወሩ ይቱበሮች በጣም ነው የምጠላችሁ እስኪ በራሳችሁ አይዲያ ኑ ወሬሬሬሬ እህ ይደብራል
@aliakmel9336
@aliakmel9336 4 месяца назад
ማርክና ሄሉ የማይቀጥሉበት ምክኒያት እህቱ ሁና ስለተገኘች ነው ምንም አይነት ጥርጥር የለውም ።
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 4 месяца назад
Awekaawu nawu bakesh maanem laa Sawuu beloo Erasuun Ayaatafame
@genettecere8937
@genettecere8937 4 месяца назад
ክክክክክክ እራሴን ላጠፍ ያለችው ግን የግል ችግር ይኖርባታል
@vvvffff1290
@vvvffff1290 4 месяца назад
ሳህ
@dubaisha234
@dubaisha234 4 месяца назад
😂😂😂😂😂
@RAHEMETKUMELIloveyoumama
@RAHEMETKUMELIloveyoumama 4 месяца назад
❤❤❤❤❤ልክነሽ
@GalaxyM13-f9f
@GalaxyM13-f9f 4 месяца назад
Uffffffff tijiyeeee afiqero maxate kebade new gen faxari yalew new yemihonuu😢😢😢😢😢
@hhdre5924
@hhdre5924 4 месяца назад
ሲጀመር ማርቆስ አባቱን አስተዋውቆን አያቅም ምንአልባት ጉድና ጅራት ከወደሓላ ነው
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 4 месяца назад
Banasu altejemeram eko yemin mashkebet new sira fati hula
@ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ
አታሽቃብጡ ወረኛ ስንት የአገራች ጉዳይ በወጣበት ሚገደል ገበሬ ስን ቱ አለ እዚ ሚድያላይ ድራማ ወይም ሚላላጡ ሰውች አሁማ በዛ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 4 месяца назад
ምናገባቸው ተመካችህ
@Zehara244
@Zehara244 4 месяца назад
ከባድ ነዉ አለ ተሸካሚ እረ ቀላል ነዉ አለ አሸካሚ እሚባል አባባል አለ ከበዴም መጣ አለሙ ወጣም ወረዴ ከሚወዱት ጋ መለያያት ከባድ ነዉ 😥😥😥😥
@sartt3754
@sartt3754 4 месяца назад
እራሳቸዉ. ወተዉ ተናግረዋል. ሲቀጥል ማርቆስ ተናገረ የማይሆን ነገር. ነዉ አለ በሀይማኖታቺንም. አይፈቅድም አለ. እነብራ አገኝተዉት. ጫካዉስጥ አገኝተዉት. ተናግሮል. እነቡራ አሉ. ግን ሰወአራገበዉ ወተዉ. መለፍለፍ. ዝበለዉ መጣጣጣጣት ዘበሉ።እስኪ. በፈጣሪ.
@Nurayanf4m
@Nurayanf4m 4 месяца назад
Tegeya❤❤❤❤❤❤dameruny❤❤❤❤❤
@bilalsmam1698
@bilalsmam1698 4 месяца назад
ቆይ ኣንቺ በሰዉ ሂወት ምን ኣገባሸ ስለ ራስሸ ሂወት ኣታይም ጉረኛ
@አልማዝአባዲ-ጐ3ጨ
@አልማዝአባዲ-ጐ3ጨ 4 месяца назад
እውነት ነው😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 4 месяца назад
ቴጅዬ❤❤❤❤❤❤
@A03Core-uq8tb
@A03Core-uq8tb 4 месяца назад
እኔ የገረመኝ የሸቃሎች ጭንቀት ምነዉ ፈላጭ ቆራጭ ነነ አላቹ😮😮😮😮
@benteslam7679
@benteslam7679 4 месяца назад
Ok😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የነገንማንያውቃል-ፈ5ሸ
@የነገንማንያውቃል-ፈ5ሸ 4 месяца назад
ክክክክክ ምድረ ዱቄት እነሱ እየሸቀሉ ነው አድባችሁ ስራችሁን አሰሩም እረ እንደው ምን ይሻላችሗል አበዳችሁደ ምን አገባችሁ ሲጀመር እነሱኮ ድራማ እየሰሩ ነው ሆ ምን አይነት ናችሁ አሁነ ከናተጋ አብረን ነው የምንጠራው ቱቱ አለይኩም
@ربيعهإبراهيم-د7خ
@ربيعهإبراهيم-د7خ 4 месяца назад
መገንስራመፍትት
@naiemaNaamema1223
@naiemaNaamema1223 4 месяца назад
❤️👍👍🙏
@mariammuhamed8561
@mariammuhamed8561 4 месяца назад
🎉🎉🎉ማርርር
@ClickCell-l4y
@ClickCell-l4y 4 месяца назад
አሁንም ስራ ፈት ለብራቹ ነው
@elsaa1582
@elsaa1582 4 месяца назад
Tekekele tg tanke you teregagu!!!!!!!!!!!!!!
@tigistamaru4037
@tigistamaru4037 4 месяца назад
❤❤❤❤😢😢
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂እኔ ገመዲእሠጣታለሁ ይቺእንኩሮ አሠዳቢጂል
@gjyvng738
@gjyvng738 4 месяца назад
😂😂😂😂
@ngsti4018
@ngsti4018 4 месяца назад
አይባልም እህቴ😢
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 4 месяца назад
@@ngsti4018 ለሀብታምይቱበር ወዳከሞተች ምንእንበል ዉዴእነሱእኮ ስራላይናቸዉ ያዲንቁ ግንልክአለዉ
@vvvffff1290
@vvvffff1290 4 месяца назад
ስራፈትናችውአነዝክክክክክክ
@Zx-qq5bb
@Zx-qq5bb 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂🤐👎
@የልጓማልጂነኝዩቱብ
@የልጓማልጂነኝዩቱብ 4 месяца назад
ክክክክክክ ይሄ ተሞትም ሞት ነው እራሴን ላጠፋ ነው ያለችው ልጅ 😂
@SanteFakadu
@SanteFakadu 4 месяца назад
ወረኛ
@FikirteEshete
@FikirteEshete 4 месяца назад
እኔ የሚገርመኝ የአረብ ሀገር ሸቃላ አርፋችሁ። ስራዠችሁን ብሰሩ ደሞ ህይወቴን አጠፋለሁ ያለችው ገለሞታ ታዲያ ደፍት በያ ማናባሽን ትጎጃለሽ ደሞ የራሳቸው ህይወት ዜሮ ሆኖ ስለ ዩቱብ ዶላር ላቃሚ የመደትግማሙ አሮጊቶሽ መጀመሪያ ሰግቢ ወከዱ
@የማይፋቅስህተት
@የማይፋቅስህተት 4 месяца назад
እራሴን ላጥፋ ያለችውን በገራ ስልኳን ስጡኝ እኔ ፋላሽ እና ክሎረክስ አቀላቅየ በጁስ መልክ እግታታለሁ ከቱ የሰው ከቱ እደው እነዚህ ምሀይም ሰገጤጋርነው የምንቆጠረው ጂል አፎ ድራማ እና ሂወት እንኳን የማትለዩ የኡነት ቢሆን የምን ለያይበት ምክንያት ይሄነው ብለው ተናግረው ይለያዩ ነበር ግን እነሱ ቢዝነስ ላይ ስለሆኑ እያዘላዘሉ ዩቱባቸውን ማሳደግ ነው የሚፈልጉት እናተ ከብቶች መቸነው ሰው የምትሆኑት ገና እነዛኖቹም ድራማቸው ይመጣል ጠብቁ የዛኔ እራሳቹሁን ከኢማራ ወርውሩ ግን የማንኛቹሁም እናት የልጀ እሬሳ ላገሯ አብቁልኝ እያለች ሚዲያ እዳትወጣ ስጋቹሁ አሞራ ይብላው በክቶች
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂 ብዙናቸዉ በዛአርገሽስሪ ምድረከብት አሠደብንእኮ
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 4 месяца назад
እንደኔ በሽቀሻል ዉዴ 😂😂😂😂😂እነሱእኮ ስራናቸዉ
@የማይፋቅስህተት
@የማይፋቅስህተት 4 месяца назад
@@Rተስፈኛዋ ወላሂ አቃጥለው ጨረሱን ምድረ ምሀይም እናተን ለማብሰል እኛ አረርን አለ አብርሽ የቄራው ኡነቱነው እነዚህ የሀገርቤት ደን ተጨፍጭፎ ቢቃጠሉም አይበስሉም የተመቱ
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 4 месяца назад
@@የማይፋቅስህተት ነቅለዋልእኮ ወላቲክቶክላይ በቢዲወእየወጡእየየእያሉ እኔማባገኛቸዉ ብነጫቸዉደስባለኝ ወላ ልጆቹእኮ ስራላይናቸዉ አዉቀዉነዉ እነሱ በትርፋጊዜያቸዉ ያበደዶራል ማግኘት ይፈልጋሉ ሁለየ መላላጥየለም አይዲያማምጣት አለባቸዉ በየትኛዉ ዉጤታማነገር ለመስራት ይመካከራሉ ያዉሀበሻ ወሬስለሚወዲ ይሸቅሉበታል ሸቃሊት ንክሮዉነትይመስላታል ዋይዋይ ትላለች ክክክክክክክክክ
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 4 месяца назад
እራሴን አጠፋለሁ ጉድ ጅላጅል በያት ምን አገባኝ ቢለያዩ ቢታረቁ ሆሆ😂😂😂😂😂
@የነገንማንያውቃል-ፈ5ሸ
@የነገንማንያውቃል-ፈ5ሸ 4 месяца назад
የእውነት ግን ማሰብ ይችላሉ ለምን አይሞክሩትም ጅሎች
@selamselam745
@selamselam745 4 месяца назад
"የጎባጣ አሽከር አጎንብሶ ይሄዳል" ለምን "ጌታውን ለመምሰል" ይባላል ያንቺ ቢጤ አስመሳይ ውሸት መሆኑን እያወቅሽ አሰክሽን
@የፆምውሃነኝ
@የፆምውሃነኝ 4 месяца назад
_ልትሞት ያለችዋን እህት እተባበርሻለሁ ገመድ ይሻላል በረኪና ወይ ጉድ😂😂😂😂 ይቱበሮችም ብትሆኑ ለራሳችሁ ነው ሀሪፍ ቢዝነስ መሸቀያ አገኛችሁ ቶሎ ቶሎ ሸቅሉ😊 የማዳም ሸቃሎችም ማጨብጨቡን ቀጥሉ✊ ልጆቹ የእውነትም ከሆነ የተለያዩት ሁሉም መልካም ይግጠማቸው አለቀ_
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂ቻዉ
@rimeber669
@rimeber669 4 месяца назад
😂😂😂😂😂
@Rahma-tube-t5u
@Rahma-tube-t5u 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 4 месяца назад
ሥራ መሥራት ያቃታቸው አሉ አላለችም ሥንት የሚያሥጨንቀኝ የሚያሥጠብበኝ መፍትሄ ዬጣሁለትነገር አለኝ ለራሤ ቪዷቸውን እኳን ከፈት አድርጌነው የምዘጋው እነሡ ዶራል አጨልሏቸዋል እና እኔ ከነሡጋር አብሬ ልጨልል በባዶ 😂😂😂ሆ
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 4 месяца назад
አዳድ ጀሎች አሎዉ እሮዝ የዘጋቸዉ😂😂😂😂
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂 እሩዙ ፈላባቸዉእኮ
@jebdb
@jebdb 4 месяца назад
ቲጃ ማርነሽ
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 4 месяца назад
እኮ😅😅😂😂
@gjyvng738
@gjyvng738 4 месяца назад
ኡኡኡኡኡ ኡኡኡስራተንሺቺነውየምሰራው ግንከሚደብቁትይገሩንነውያልነው ዝምድናከሆነ ዘመድንን አለያ ሌላምንምአይለያያቸውፍቅርካላቸው
@qawwaswq9648
@qawwaswq9648 4 месяца назад
ኤጭ ስንት የሚያሳስብሞልቶ ለነሱ ላስብ ስራ ፍት
@ራህማወሎ
@ራህማወሎ 4 месяца назад
እኮ ሰራ ፈት ሁላ
@qawwaswq9648
@qawwaswq9648 4 месяца назад
@@ራህማወሎ እነ😥
@qawwaswq9648
@qawwaswq9648 4 месяца назад
@@ራህማወሎ በሀገሬ እናቶች ደካሞች ከቤታቸው መኖሪ አተው ሰላምጠፍቶ በየቀኑ እየሞቱ ለማንም አለሌ ልጨነቅ ስራ አጥቼ
@AsdeKroe
@AsdeKroe 4 месяца назад
Eko
@Tybatube
@Tybatube 4 месяца назад
ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመደም ቤት እድሜዬን ጨረሰኩ ያአገሬ ልጀች አይዞሽ በሉኝ ውዴች ደሚረኒ እቦኮች አንድሺ አሰገቡኒ አገረ ልገቦ ከፈአይከች ያርብ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@merrimaebrahim
@merrimaebrahim 4 месяца назад
ደመርኩሽ ደምሪኝ እማ
@eshamohammed5785
@eshamohammed5785 4 месяца назад
እስኪ ልጠይቅሽ የነሱ ሽዲዮ ለወጣቱ ምን ያስትምራል ሽርመጥና ያልሆነ በስቀር ነፍዘቱ ናቸው ቢማሩ ይሻላቸው ነበር ያስዘናል የኢትዮጽያ ህዝብ ማንን ወጣቱ ተምሮ ጥሩ ደረጃ ላይ እንዳይደርሽ በማይረባ ነገር ተጠምደው የሚያስዘነው ሄንን ለሚያበረታቱ ያሳዘናል የኢትዮጲያ ወጣቱ እንዲህ መሆናቸው ያይዞናል😂😂😂
@ጤና-ጀ1ሸ
@ጤና-ጀ1ሸ 4 месяца назад
እረ አታካጅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ለምን አታጣፋም 😂😂😂 ስራ ፍተ ነሽ አቼ እራሱ 😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ 4 месяца назад
ክክክክክክክክ ሞታለው ያለችውን ልጅ ሞተሽ እሬሳሽ አገር ይግባ በያት ምናይነት አሽቃባጭ ናት ግን ምናይነት ኮተት ናት
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 4 месяца назад
ምድረ ስራ ፈት ኧረ ተወ አታሰድቡን በስመ የማዳም ቅመሞች አትሻብኝ እነሱኮ ስራቸው ነው ድራማ አታቁምደ
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube 4 месяца назад
ዝምድና እንዳይሆን ፈራሁ ይህ ካልሆነ ሌላ ምንም ከባድ አይሆንም!
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂፣እረ፣አታስቂኝ፣ድራማነው፣፣
@elsaa1582
@elsaa1582 4 месяца назад
Mane agabe affache adderegchew yee ensu life new kehone yehonale kalehoneme meleyayete new Habeta tewaldome meleyayete alley tewoachew please 🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️
@marthakidan4836
@marthakidan4836 4 месяца назад
ታድኛ እኛ በራሳችን መልስ እንስጥ ??? እኔ አሁን ብዙ ነገር አሰብኩ አብረው እንዳይሆኑ የተፈጠረባቸው ነገሮች
@suu-db3eg
@suu-db3eg 4 месяца назад
😂😂 ተየቸው ሰራ ፈት ነቸው አሽቀበጭ ነው የኛሰው 😂
@فاطمهحبش-ق7غ
@فاطمهحبش-ق7غ 4 месяца назад
እናተ ሀይማኖታችሁ እደዚ የሩቅ ዘመድ ምናምን የሚል ከሆነ ገና ልተፋቀሩ ስትሉ አጣሩ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 4 месяца назад
እኔ የሚገርመኝ እንዳይቀጥል የሚያደርጋቸዉ ከማለት ምክንያቱን ለምን አትናገሩም ?እነሱም እንደዛ ይላሉ በቃ ቅርብ ዘመዲ ነን አይሉምደ ወይም አትሉም?
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 4 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤😢😢😢😢❤❤❤የውነት በጣም ነው የተጨነቅነውውውውው እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢እህትና ወድም ሆነው መሆን አለበት ሌላ ምንም ሊለያቸው የውነትበጣምነውየተጨነቅነውውውውውእፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍእህትናወድምሆነውመሆንአለበትሌላምንምሊለያቸውአይችልምምምም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 4 месяца назад
ዝምድና ከለለ ይታረቃሉ ሲቀጥል በየግዜው እየመጣቹህ አትብጥረቁ
@user-ro6fh9cb7d
@user-ro6fh9cb7d 4 месяца назад
አረ ባክሸ አትበጥረቂ እች እራሰሺ ለመሸቀል ነው በነሱ ጉዳይ ቢድዯ መትሰሪው😂😂
@FunLandFlix
@FunLandFlix 4 месяца назад
ወይ መታደል ነው ሰው የራሱ ጭንቅ ሳይኖርበት ቀርቶ ለሰው መጨነቅ ማለት የሚገርም ነው ዩቱበር አምናችሁ እራሳችሁንም ለማጥፋት ታስባላችሁ አጅብ ነው ብቻ እረ ዱኒያ ላይ ሀሳብ ከሌለባችሁ እስኪ ለአኼራችሁ ተጨነቁ ሰአት እና ጊዜ ወስዳችሁ የሲራጥ እና የቀብር ጥያቄ ያሳስባችሁ. አንድ ዩቱበር ተጋባ አልተጋ ተፋታ አልተፋታ እኛ ምን አገባን እኛን እኮ ብር እየቆጠሩብን ነው እነሱ በጀርባ አንድ ላይ ናቸው በኮሚቶቻችን እየሳቁ እረ ተው ልብ ግዙ ተው ብርም አስቆጥረንላቸው ሂወታችሁንም ልትሰጡ ነው ጉድ ነው ብቻ
@Tazatitube5322
@Tazatitube5322 4 месяца назад
በነሱጭንቀት ስራ መስራት ካልቻሉ ከነሱ በፊት ታንቀው ይሙቱ ሲቀጥል ለተመልካች ክብርየላቸውም ለዶላራቸው እንጅ ስራፈት ህዝብ
@sojoogin8117
@sojoogin8117 4 месяца назад
አታስጠይ ውጭ
@bdnoorbdnoor4566
@bdnoorbdnoor4566 4 месяца назад
ዲብንትበልሆሆሆሆ
Далее
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 319 тыс.
Меня Забанили в Steam CS2 / PUBG
19:19
Просмотров 194 тыс.
OMN   ODUU  FULBAANA 28, 2024
17:24
Просмотров 10 тыс.
M50 800HP. Часть 5
0:40
Просмотров 978 тыс.
Самый ликвидный SUBARU
0:58
Просмотров 393 тыс.
What do you think of Audi?...#shorts
0:11
Просмотров 6 млн