Тёмный

ስለ ሙዝ 🍌 ይህንን 100% አታውቁም| የሙዝ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች| Health benefits of eating banana 🍌 

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ
Подписаться 329 тыс.
Просмотров 250 тыс.
50% 1

#youtube #banana #የሙዝጥቅሞች @RU-vid ‪@healtheducation2‬ ‪@DoctorYohanes‬
በዚህ ቪድዮ ላይ ስለሙዝ የማታውቁትን ጥቅሞችን መጠቀም የሌለባቸውን ሰዎች እና በቀን ምን ያክል ሙዝ መጠቀም እንዳለባችሁ እነግራቹሀለው
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
youtube.com/@D...
° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ ማድረግ ...
° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
• ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
• የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
• የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
• የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
• ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
• ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
• የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
• የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
• ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
• የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
/ @doctoryohanes
Video Credit:
www.pexels.com
www.videvo.com
www.vidsplay.com
www.mixkit.com
www.pixabay.com
www.Allfreedown...
If I have used some Google data in this video (images,
music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
would like to thank the distinguished owner and thank
you very much for providing the data. If you feel
uncomfortable, please contact me first and before
take any action.
yohanesdoctor@gmail.com
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 176   
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 8 месяцев назад
በጣም እናመስግናለን ዶ/ር ዩናስ ❤
@cherinetgudiso698
@cherinetgudiso698 7 месяцев назад
Excellent advice, remain blessed
@chuchuchu2754
@chuchuchu2754 5 месяцев назад
4:49
@samuelzeleke8384
@samuelzeleke8384 5 месяцев назад
0d
@samuelzeleke8384
@samuelzeleke8384 5 месяцев назад
, Ok Aa😊❤Jnmmpolmm oa A😊Tlui ,8,8,,😊
@123abay
@123abay 9 месяцев назад
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን አውቀቱን ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤
@healtheducation2
@healtheducation2 9 месяцев назад
አሜን አመሠግናለሁ🙏
@አህመድአፕ
@አህመድአፕ 4 месяца назад
ዶክተር ጆሮየ ውስጥ ኢንፌክሽን ተፈጥሮብኛል ምን አይነት መዳኒት መጠቀም አለብኝ
@mimiworku4129
@mimiworku4129 9 месяцев назад
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ሁሌም ጠዋት ምግብ በፊት አንድ ሙዝ እመገባለሁ ግን ይሄ ሁሉ ጥቅም እንዳለሁ አላውቅም ነበር አመሰግናለሁ በድጋሚ ስለ ምትሰጠን የጤና መረጃዎች ይቀጥሉበት👍
@healtheducation2
@healtheducation2 9 месяцев назад
አመሠግናለሁ በጣም🙏
@GdfHbv
@GdfHbv 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hiwotgedena
@Hiwotgedena 9 месяцев назад
ዶክተር እናመስግናል እውቁቱን ይጨምርልህ
@happya-r4i
@happya-r4i 8 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህልን D/r እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክልኝ ❤መልካም መስራት ለነገ ስንቅ ነው ስለ መልካምነትህ በድጋሚ ላመሰግንህ እወዳለው ❤ ጠዋት ጠዋት አንድ ብርጭቆ ውሃ ከጠጣሁ ከ30 ደቂቃ በኋላ አንድ ሙዝ ተጠቃሚ ነኝ
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
በጣም አራፍ ነው! አመሠግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏
@catcup4947
@catcup4947 9 месяцев назад
እሺ ዶር እናመሰግናለን አላህ ይስጥልን በርታ ግን ከምግብ በፊት ብንመገብ ይህን ጥቅም መግኛት ይቻላል ውይ
@EjigayehuGirma
@EjigayehuGirma 8 месяцев назад
ዶክተር ተባረክ ትልቅ ግንዛቤ ነው ያገኘሁት
@hayumetku1853
@hayumetku1853 8 месяцев назад
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ❤ እገሬ በጣም ያብጣል ተርከዜ አካባቢ ሁለት ዓመት አልፎኛል ስድት ላይ ነኝ ደሞ አልታከም ኢቃማ የለኝም 😢 ትንፋሽ ማጠር የትከሻ ህመም ራስ ምታት አለብኝ ምን ላድርግ
@happya-r4i
@happya-r4i 8 месяцев назад
አይዞሽ ፕሮፋይሉን በመንካት የሰራቸውን ቪዲዮችን ተመልከቺ መልስ ታገኛለሽ ብዬ አስባለው ውዴ
@LeilaShamil
@LeilaShamil 3 месяца назад
ዶክተር እድሜና ጤና ይሥጥህ, ተከታታይህ ነኝ ኮመንት መጀመሪያዬ ነው..እውቀቱን ያብዛልህ.. ❤❤❤
@MathewosBogale-r1g
@MathewosBogale-r1g 7 месяцев назад
አነመሰገግነለን ዶ/ር ዮሐንስ ስለ ሙዝ አመጋጋብ ና ጥቅም ሰለ አስተመሩለን። ከዚህ በመቀጠል ጥያቄ አለኝ ያም ጨቅላ ህፃናት ከስንት አመታቸው ቀጥለው ነው ሙዝን መመገብ ያለባቸው?
@DanielHegena
@DanielHegena 8 месяцев назад
አመሰግናለሁ ዶ/ር ጥሩ እውቀት አግኝቸዋለሁ ።
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@mohamedjud6405
@mohamedjud6405 8 месяцев назад
ዶክተር እናመሠግናለን በርታ
@achamyalish9593
@achamyalish9593 8 месяцев назад
ዋውውው ሙዝን በጣም ነው የምወደው እናመሰግናለን
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 9 месяцев назад
ስላወኩህ ዶክተር ደስ ብሎኛል ግድ ነው ላይክ ሼር ማድረግ ይህንን የመሰለ መረጃ በነፃ አይከብድም ካለ ላይክና ሼር ሰብሰክራይብ እናበረታታው
@healtheducation2
@healtheducation2 9 месяцев назад
አመሠግናለሁ በጣም!
@ketemaasefa8336
@ketemaasefa8336 8 месяцев назад
በጣም እናመሰኛለን
@adanechdollane2780
@adanechdollane2780 8 месяцев назад
ዶ/ር እናመናሠግናለን በመቀጠል ጥያቄ ሙዝ ስመገብ በጣም ያቅረኛልና ምክንያቱ ምንንድር ነዉ መፍትሔዉስ እባክህ ዶ/ር ምላሽ ይሰጠኝ ።።
@AbelAdmase
@AbelAdmase 7 месяцев назад
ጨጓራ ነዋ
@RahmatRa-yy7sh
@RahmatRa-yy7sh 5 месяцев назад
ጨጓሬነውዊዴ
@usr66696
@usr66696 9 месяцев назад
ሰላም ለዚ ቤት .እናመሰግናለን ዶክተር በርታልን
@healtheducation2
@healtheducation2 9 месяцев назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ አመሠግናለሁ🙏
@Amha395
@Amha395 7 месяцев назад
Very interesting lesson ❤
@ZainbHassan-rn5nj
@ZainbHassan-rn5nj 3 месяца назад
Normal. Uterine. Cavity size. And shape with. Smooth. Outline is. Seen. There. Is no. Evidence of filling defect. Seen. The fallopian. Tubes are not. Visualized conclusion. Bilateral corneal? Spasm
@MohammedEbrahim-nq7tk
@MohammedEbrahim-nq7tk 5 месяцев назад
ሙዝ በቀን ሥንት ጊዜ ምገበ አለባት
@Cherucheru-j9j
@Cherucheru-j9j 7 месяцев назад
አመሰግናሁ አሁን ጀምሬዋለሁ❤
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 8 месяцев назад
ዶ/ር እናመሰግናለን ስለስጠህን መመሪያ
@mdadil459
@mdadil459 9 месяцев назад
እናመሠግናለን❤❤❤
@ZainbHassan-rn5nj
@ZainbHassan-rn5nj 3 месяца назад
Evenin yabiraruliyi dokiotoriye yetiyawu eliminate yasifaligali?
@Almaz-g5g
@Almaz-g5g 8 месяцев назад
የካንሰር ታካሚ ነኝ የሚያስከትለው ነገር የለም አመሰግናለው ለኛም የሚጠቅም የፍራፍሬ ብትጠቅስልን ደስ ይለናል
@sihameridwan8446
@sihameridwan8446 7 месяцев назад
Allah yashiresh
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 7 месяцев назад
Egiziabher Yemarisch🙏🙏🙏
@Saraha2459
@Saraha2459 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ከዚህ ህመም ይፈዉስሽ /ስህ
@እናትፍቅር
@እናትፍቅር 7 месяцев назад
ሕግዚሃብሄር ይማርሽ
@Yedesaleenat
@Yedesaleenat 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሽ
@TegestSurafel
@TegestSurafel 6 месяцев назад
በጣም፣ተባራክ፣የማናቀውን፣እውቀናል፣በዚህፊዴዬ❤❤❤
@fatiyaawoljamal8115
@fatiyaawoljamal8115 5 месяцев назад
ዶክተር እበክህን ሀፒተይት መክፈቸ መፍቴ ንገረኝ ምግብም ሆነ ፍረፍሬ መብለት አልቸልም ከዘ የተነሰ በረሮ ሆኛለሁ። መፍቴ ንገረኝ🙏😭😭
@HaniMehirt
@HaniMehirt 5 месяцев назад
ዶክተር ሙዝ ስጠቀም የማህፀን ኢፌክሽን ስላለብኝ ሙዝ ስጠቀም ያመኛል ምን ላድርግ😢😢😢😢
@aster7622
@aster7622 8 месяцев назад
😊❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 9 месяцев назад
እሺ ዶክተርዬ በጣም እናመሰግናለን 🙏
@healtheducation2
@healtheducation2 9 месяцев назад
አመሠግናለሁ Mekdi🙏
@abduhassen205
@abduhassen205 8 месяцев назад
በጣም እናመሰግናልን፣፣
@ashenafitilahun9737
@ashenafitilahun9737 7 месяцев назад
ጠቃሚ መረጃ ነው
@meryemabdulaziz971
@meryemabdulaziz971 8 месяцев назад
Docter muze senebela lemendenew cheguwara hememe yalew
@misganaalemu3422
@misganaalemu3422 8 месяцев назад
ሙዝ እንደበሉ ውሀ አለመጠጣት
@ErmanofeyisaChemo-cg6hy
@ErmanofeyisaChemo-cg6hy 8 месяцев назад
ብዙ ጊዜ ሙዝ እበላለሁ ግን ስኳር መጣን 1000mg ና Glybilclamaid 5mg ቀን ና ማታ ብወስድም አልቀነሰውም ምክንያት ምን እንደሆነ ይታወቃል ወይ?
@uffogidebo3573
@uffogidebo3573 5 месяцев назад
የፕሮስተት ችግር ያስከትለል ስለተባለ ሙዝ መብላተን ለረጅም ጊዜ ትቻለሁ፣ እውነት ነው ወይ?
@abiakalu3950
@abiakalu3950 6 месяцев назад
ዶ/ር ጥሩ ትገልፃለህ ግን የአመጋገብ ጊዜን ብገልፅ ሙዝ መመገብ ያለብን መሼ ነው ከምግብ በፊት ወይ በኌላ በባዶ ሆድ ወይ ጠዋት ወይ ማታ
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 7 месяцев назад
Betam ewdalhu muz gen efralhu betsebe sekor selale dem hegr alebj hegru le leb ledem wesdu keza demo sekoir enate sekoir neberbat muz betam tewd nebr doketru metfo new leskoir beloit neber moth keza behoila efralhu
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb 8 месяцев назад
ሰላም ሙዝ ስበላ ስኳሪን ከፍ ያደርገዋል ቆይቼ ቸክ ሳደርግ ውርድ ኖርማን ይህንን በጥቅሉ ያልበስለ ሙዝ ቢሆ ይመረጣል ምን ይመስላል ዶክተር
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ 9 месяцев назад
እናመሰግናል ዶ/ር
@healtheducation2
@healtheducation2 9 месяцев назад
አመሠግናለሁ
@FozeyaYoutube
@FozeyaYoutube 2 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ❤❤❤
@ghideymedhanie1706
@ghideymedhanie1706 7 месяцев назад
Thank you 🙏
@healtheducation2
@healtheducation2 7 месяцев назад
Welcome!
@GashawMelese-d6v
@GashawMelese-d6v 9 месяцев назад
ሙዝ እድሜ የሚያስረዝም ፍራፍሬ ነው
@MeskeremAdena-k4k
@MeskeremAdena-k4k 6 месяцев назад
በርታል ለህዝብህ አሳብ እ/ር እውቀቱን ያብዛልህ።ድንገት ዕጢ ያለበት ሰውስ ምን ማድረግ አለበት ብትነግረን?
@mimizeke2471
@mimizeke2471 7 месяцев назад
እናመሰግናለን ዕውቀትህን ይባርክልህ
@healtheducation2
@healtheducation2 7 месяцев назад
አሜን አመሠግናለሁ🙏
@ADEYETESFA
@ADEYETESFA 9 месяцев назад
አመሠግናለሁ ግን ሙዝና ወተት ያወፍራል ባንድ ላየ ጁስ ሲደረግ የሚባለውስ እዉነት ነው
@BurukBeruket
@BurukBeruket 8 месяцев назад
እናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤❤
@GiannaMaalouf-ip1uv
@GiannaMaalouf-ip1uv 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MengistuBukache
@MengistuBukache 8 месяцев назад
Thank you D/r
@fissehagammadaa5802
@fissehagammadaa5802 6 месяцев назад
Limehouse be amarinya menagerie new? Ke etyopiyawi yiliq ferenj ye belate lireduh yichilalu. Redat felig ke guadenyochih.... 12:04
@IsraelGoae
@IsraelGoae 8 месяцев назад
አመሰግናላዉዶክተ
@DasashAsefa
@DasashAsefa 9 месяцев назад
❤🎉👍💕🙏
@hailemichaelgebrekidan4934
@hailemichaelgebrekidan4934 8 месяцев назад
አመሰግናለሁ
@hawa7349
@hawa7349 9 месяцев назад
እናመሠግናለን ዶክተር❤❤❤
@healtheducation2
@healtheducation2 9 месяцев назад
አመሠግናለሁ
@buzumeshbeqele6779
@buzumeshbeqele6779 8 месяцев назад
እናመሰግናለን
@najat7211
@najat7211 8 месяцев назад
❤❤❤❤
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 8 месяцев назад
እኔ ገና ከመጀሬ ነው ላይክ የማደርግህ ጠንክር አላህ ይጨምርልህ
@healtheducation2
@healtheducation2 8 месяцев назад
አመሠግናለሁ ሰሚራ አሜን🙏
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 8 месяцев назад
🌷🌷🌷🌷🌷
@Sarina956
@Sarina956 9 месяцев назад
ሙዝ ብዙም አልጠቀምም ግን ከዛሬ ጀምሮ መጠቀም ጀምራለሁ ❤❤ እናመሰግናለን 🎉
@healtheducation2
@healtheducation2 9 месяцев назад
አመሠግናለሁ selu
@Sebletrekaso-f8j
@Sebletrekaso-f8j 7 месяцев назад
Thank you d/r 2
@healtheducation2
@healtheducation2 7 месяцев назад
You are very welcome
@dkanbaryay8818
@dkanbaryay8818 7 месяцев назад
Ameseginalehu
@muluembetrhinan7021
@muluembetrhinan7021 9 месяцев назад
❤🙏
@YismaLemma
@YismaLemma 4 месяца назад
በጣም አመሰግናለሁ ከአክብሮት ጭምር ተባረክ !!!
@AbelYonas-n7w
@AbelYonas-n7w 7 месяцев назад
❤🎉❤
@tirhasmebrahtu4891
@tirhasmebrahtu4891 9 месяцев назад
❤️❤️❤️
@BirtukanFasikaw
@BirtukanFasikaw 9 месяцев назад
ስለ ካዛባ ጥቅም አሳውቀን
@DbbrHed
@DbbrHed 7 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BerhanuGudeta-p1h
@BerhanuGudeta-p1h 8 месяцев назад
God blesd you.
@foziatilahun
@foziatilahun 4 месяца назад
"wfret ychmral
@marshetgatchewu2399
@marshetgatchewu2399 7 месяцев назад
🎉🎉❤❤❤
@nanitadesse3348
@nanitadesse3348 6 месяцев назад
እነማሰግነሌን ዎንድም ዶዴቶር🙏👉🍌🍌👍❤
@AlmeeFkr-vp3lc
@AlmeeFkr-vp3lc 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@MhretGebremariam
@MhretGebremariam Месяц назад
10q docter
@FresahlBeyene
@FresahlBeyene 3 месяца назад
thank you
@MdMustopa-in1pb
@MdMustopa-in1pb 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@hammoudcell4670
@hammoudcell4670 7 месяцев назад
ደክተሪ በሪታ❤❤❤ Txc🙏
@shewayedebele4325
@shewayedebele4325 6 месяцев назад
ከንሰር ተመም መብላት ያለበት ምግብ ምንድናቸው
@fekedetola9286
@fekedetola9286 5 месяцев назад
ጧት ከቁርስ በፊት ሙዝ ብበላ ችግር አለዉ?
@alemubelay-e4z
@alemubelay-e4z 7 месяцев назад
እናመሠግናለን🎉
@almazakalu
@almazakalu 9 месяцев назад
እናመሠግናለን
@FantahunOli
@FantahunOli 7 месяцев назад
thank you DR
@asratwondie2582
@asratwondie2582 7 месяцев назад
Thank you so much Dr
@ZenebeshAmare
@ZenebeshAmare 7 месяцев назад
thank u
@kidistsisay1426
@kidistsisay1426 8 месяцев назад
ሙዝ መብላትን ዶ/ር አብይ ነግሮናል። የኛ ጥያቄ ተወደደ ነው
@DTFNews
@DTFNews 5 месяцев назад
ምን እውቀት አለውና ነው አብይ ስለ ሙዝ የሚያወራው አገር ማስተዳደር የማያውቅ ስለ ሙዝ ያወራል ነገሩ ሁሉን አውቃለሁ ስለሚል ነው
@IsraelGoae
@IsraelGoae 8 месяцев назад
❤❤
@MeresaKiros-w4g
@MeresaKiros-w4g 9 месяцев назад
❤❤❤
@BekMan-bi7mg
@BekMan-bi7mg 4 месяца назад
Enameseginalen Doctor Yohanniss🙏🙏🙏
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
እናመሰግናለን ዶ/ር እኔ ብዙም አልጠቀምም ነበር ሰበላ ክብድ ይለኛል በቃ ከዚህ ቡሀላ እበላለሁ
@healtheducation2
@healtheducation2 9 месяцев назад
አመሠግናለሁ🙏
@AlimaKasem
@AlimaKasem 9 месяцев назад
👍👍👍👍
@solomonHailu-fw3dd
@solomonHailu-fw3dd 8 месяцев назад
tru
@MustafaBadru
@MustafaBadru 5 месяцев назад
እናመሰግናለን ዶክተር❤❤እናመሰግናለንዶክተር
@ahlamseid1671
@ahlamseid1671 9 месяцев назад
ዶክተር እባክህ መልስልኝ እኔ አሁን የ3አልሞላኝም ካረገዝኩኝ ክትትል አለኝና አሁን በጣም ጨምሮልአሉኝ ሱካሬ ምላድርግ በፌት የለብኝም ግን ጣፋጭ ነገር አሁን አቆማለለሁ ግን በጠማ ጨምራል አሉኝ እባካችሁ ምልጠቀም በጣም ጨቆኛል ደኮተር እባክህ
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 9 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ የስኳር ዶክተር ጋር ህጅ እሱ የሜልሽን ብቻ አርጊ ❤
@ahlamseid1671
@ahlamseid1671 9 месяцев назад
@@zebenaygruendling8224 እሽ እህቴ እኔማ ክትትል አለኝ ግን ያው ነው ብዙነገር ተከልክየ ነበርና ግን ለውጥ የለውም
@healtheducation2
@healtheducation2 9 месяцев назад
Diabetes during pregnancy/የእርግዝና የስኳር በሽታ የተለመደ ነው ይከሰታል! ቁጥጥር ካልተደረገበት በጣም ከባድ ችግር ያስከትላል! ስለዚህ ቁጥጥር ማድረግ በተለይ አመጋገብሽን ማስተካከል ጣፋጭ ምግቦችን ማስወገድ,ጨዋማ ምግቦችን ማስወገድ,ጭንቀትን መቆጣጠር ያስፈልጋል እሺ እህቴ! በቅርበት የሀኪምሽን ክትትል አይለይሽ ዶክተርሽ ስላንቺ ይበልጥ በቅርበት ስለሚያውቅ አስፈላጊውን እና ተገቢውን ምክር ይሰጥሻል በቅርበት ክትትል አርጊ እሺ እህት!
@Amal-or5us
@Amal-or5us 4 месяца назад
ke qusil mekelakeya enkifatin yifetral😇😇
@bizuyebelayneh59
@bizuyebelayneh59 3 месяца назад
እናመሰግናለን ዶክተር
@AbduSeid-hj6fx
@AbduSeid-hj6fx 5 месяцев назад
lawane Darashe .Takame
@FevenGetachew-p9i
@FevenGetachew-p9i 6 месяцев назад
Kmsabola
@አህመድአፕ
@አህመድአፕ 4 месяца назад
እናመሰግናለን
@BettyBirhanu-ul9rg
@BettyBirhanu-ul9rg 4 месяца назад
እናመሰግናለን ዶ ር
@simretlegesse8449
@simretlegesse8449 9 месяцев назад
ለደም ታይፕ ኤ ይመከራል ወይ?
@123abay
@123abay 9 месяцев назад
የደም አይነት አመጋገብ ውድቅ ሆኗል በተረፈ ዶክተር ይመልስልሻል ብየ ተስፋ አረጋለሁ
@healtheducation2
@healtheducation2 9 месяцев назад
አመሠግናለሁ በትክክል! በደም አይነትን አመጋገብ የሚደግፍ ሳይንሳዊ ጥናት የለም እሺ! ብዙ ሰው በደም አይነቴ ምን ልመገብ ይላል ማንኛውም አመጋገብ ለማንኛውም የደም አይነት ይሆናል። አመጋገብን ማስተካከል ወሳኝ ነው ጤናማ ሆኖ ለመኖር ጤናማ ምግቦችን መመገብ,ጣፋጭ ምግቦችን ማስወገድ,የጨው መጠንን መቀነስ,ስስ ፕሮቲኖችን እና ጤናማ ቅባቶችን መመገብ,አልኮልን መቀነስ,በቂ ውሀ መጠጣት እና እንቅስቃሴ ማድረግ ለጤናማ አኗኗር ሁሉም ሰው ማድረግ ያለበት ነገር ነው። በደም አይነቴ ምን ይስማማኛል ምን ልመገብ ምንስ ልተው የሚለው አይሰራም እሺ! ምግብ የሚሚረጠው ስር የሰደዱ የጤና ችግሮች ካሉ እና መድሀኒትም የምንወስድ ከሆነ ከአመጋገባችን ማስወገድ እና መመጠን ያለብን የምግብ አይነትች አሉ። ጤናማ ከሆንን ግን ማንኛውም አመጋገብ ለማንኛውም የደም አይነት ይሆናል እሺ እህት።
@Seni-xo3ln
@Seni-xo3ln 8 месяцев назад
​@@healtheducation2ወይ ዶክተር አመሰግናለሁ እኔ የደም አይነቴ b+ ነዉ እና ዶሮና ቲማቲም በቆሎ መመገብ የለብሽም ብለዉኝ ተጨናንቄ ነበር
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 5 месяцев назад
እናመሰግናለን!!
Далее
Вопрос Ребром - Серго
43:16
Просмотров 1 млн
КВН 2024 Встреча выпускников
2:00:41
Вопрос Ребром - Серго
43:16
Просмотров 1 млн