Тёмный

ስለ ሴጋ 10 ትክክል ያልሆኑ ወሬዎች  

Ashruka አሽሩካ
Подписаться 524 тыс.
Просмотров 338 тыс.
50% 1

ashruka channel enjoy best Ethiopian entertainment videos. Thanks for subscribing.
#Ethiopia #ashruka #ashrukachannel
Subscribe for more ashruka videos
ashruka channel : / @ashruka
ashruka Media : / @ashrukamedia
ashruka, ashruka channel, ashruka media, ashruka channel today, ashruka amharic, ashruka ethiopian, ethiopia, ashruka amharic, ashruka ethiopian, ashruka channel today, ashruka channel new, ashruka youtube channel, ethiopian music, ethiopian movie, ethiopian, አሽሩካ ቻናል, ashruka አሽሩካ, አሽሩካ, ኑ እንሳቅ
ምርጥ ፍቅር ምክሮች ለሴቶች
ወንድ ልጅ በፍቅርሽ እንዲያዝ 10 ምሰጢሮች • ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ ምታውቂበ...
ወንዶች እንዲፈልጉሽ • ፡ ፍቅር እንዲይዘው ወንዶች እንዲፈ...
ወሲብ ሳታደርጊ የምታረግዥባቸው አስገራሚ 5 መንገዶች • ወሲብ ሳታደርጊ የምታረግዥባቸው አስ...
የሴት ልጅ ድንግልና መመለሻ 4 መንገዶች • የሴት ልጅ ድንግልና መመለሻ 4 መንገዶች
ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ የምታውቂበት 6 መንገዶች • ለትዳር የሚፈልግሽን ወንድ ምታውቂበ...
ወንዶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦታዎች • ወንዶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ...
ምርጥ ፍቅር ምክሮች ለወንዶች
ሴቶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦታዎች • ሴቶች ሲነኩ እብድ የሚሉባቸው 7 ቦ...
ፍቅር ለመጨመር መደረግ ያለባቸው 5 ነገሮች • ፍቅር ለመጨመር መደረግ ያለባቸው 5...

Опубликовано:

 

11 ноя 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 435   
@ashruka
@ashruka 5 лет назад
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ያልተረጋገጠ ወሬና ትክክለኛ መረጃን በሁሉም ስፍራ እንለይ አፍረው አያወሩም ብለው ሲያወሩት ነበር አጋልጫቸዋለው ። በሴጋ ሱስ የተያዛችሁ ወገኖቼ መፍትሄ ነገ በምለቀው ቪድዮ ይጠብቁኝ። እናንተን እያስተማሩ የሚያዝናኑ መልክቶች የምለቅላችሁ አሽሩካ ነኝ።
@user-de3eu5ve2q
@user-de3eu5ve2q 5 лет назад
Ashruka እናመስግናለን
@user-uf9wj1mc7g
@user-uf9wj1mc7g 5 лет назад
አሹካ ማታ በህልሜ አየሁክ በሰለም ነው
@user-gx7ql2le7f
@user-gx7ql2le7f 5 лет назад
አንተማ ስለሴክስ እያወራክ ጨርሰህ ተበላሸህ ወይጉድ
@user-gx7ql2le7f
@user-gx7ql2le7f 5 лет назад
@@user-uf9wj1mc7g ሀሀሀሀ ክክክክ
@user-uf9wj1mc7g
@user-uf9wj1mc7g 5 лет назад
@@user-gx7ql2le7f እውነቴን አኮ ነው ማማዬ ግን ምንም አላደረኩም ስልኩን ብቻ ነው የተቀበልኩትን
@marylove8763
@marylove8763 5 лет назад
ይህ የሠይጣን ዘመን ሣይመጣ የሞቱት ታድለዉ
@user-gx7ql2le7f
@user-gx7ql2le7f 5 лет назад
በጣም
@user-lt4fi1bj8c
@user-lt4fi1bj8c 5 лет назад
ክክክክክክክክ
@marylove8763
@marylove8763 5 лет назад
@@user-lt4fi1bj8c አያሥቅም
@egzaberfikirnewbuzeneny4213
@egzaberfikirnewbuzeneny4213 5 лет назад
Ewunetish new ihite
@sarahmekonen2620
@sarahmekonen2620 5 лет назад
ውሸት
@josismart1491
@josismart1491 5 лет назад
ወዳጄ አንድ እና አንድ መፍትሄው ፀበል ነው ግፋ ቢል 3 ስባት ብትጠመቅ ለዘላለሙ ከችግሩ ትወጣለች እኔም እንደስዋ ነበርኩ እሁን ኪዳነምህረትን አመሰግናለው ነፃ ሁኛለው መፍትሄው በእግዚአብሔር ✋ ነው
@tinsayetesfaye8267
@tinsayetesfaye8267 5 лет назад
ወይ አምላኬ ኧረ አሹርካ ምንድነው የምታሰማን ብቻ ከንዲ አይነት ፈታኝ ዳቢሎስ አምላክ ይጠብቀን
@user-rm7os3qg4p
@user-rm7os3qg4p 5 лет назад
ጥሩ ት/ት ነው እግዚአብሔር ከእንደዚ አይነት ይሰውረን በርታልን ሠላምክ ይብዛልን
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 5 лет назад
አሹካየ ድምጽህ እና እምታቀርባቸው ነገሮች በተለይ ስለ ምንዛሬ ሹክ ስትለን በጣም ደስስስ ይላል ይቺ ሰይጣን ተጠግቷት ነው ጾም፣ጾለት ያስፈልጋታል ጸበልም ትግባ ይሄ ያጋንት አስራር ነው ልጂቷን የሚጫወትባት እኔ እኳንስ እራሴን በራሴ ላደርግ ይቅርና ወሬውን መስማት አልፈልግም ያስጠላል ይሄ ትልቅ ሀጺያት ነው::
@haq-rv3pn
@haq-rv3pn Месяц назад
ተደብቀሽ አብርደሻል
@user-fv7gn4in4l
@user-fv7gn4in4l 5 лет назад
ያረብ አንተው ጠብቀን ከዚህ መጥፎ ነገር የሞቱትሰዎቺ እድለኛ ናቼው
@user-gx7ql2le7f
@user-gx7ql2le7f 5 лет назад
ሰላምህ ይብዛ አሹካ ይልቅ ስለሪያሏ ሹክ በለኝ ጨመረች ወይስ ቀነሰች ሌላዉ ስጋምናምን የምትለዉ የሰይጣን ስራነዉ መፀለይ መስገድ መፆም መፅሀፍቅዱስ ማንበብ የሰዉልጂ ፈጣሪዉን ሲዘነጋ ለስጋዉብቻ ሲሮጥነዉ በብዛት ወዳል ሆነነገር የሚገባዉ እኛ ያለንበት ሰአት በጣም ፈተና የሚበዛበትነዉ ፈጣሪ ይጠብቀንንጂ በጣም ከባድነዉ
@melakuyo2555
@melakuyo2555 5 лет назад
thank s for your good advice ashuka!!!
@user-vm2hm7eo8i
@user-vm2hm7eo8i 5 лет назад
አላሀምድሊላ አለናማት እስላም ያርቢ የኔጌታ ይማን ስጠኝ አላህን አመሰግነወለሁ እራሴን ሳላበላሺ አገቴን ይይዝ በመዳሬ ግን እንደው አላህ አደራውን ስት ወልጀለሁ አላህ ይጠብቀን አሹካ መራ አስጨነቀኝ
@kasuethiolove260
@kasuethiolove260 5 лет назад
እናመሰግናልን ስለ ትምህርትህ እግዚአብሔር ይሰውረን ከንደዚህ አይነት
@emuyelove1119
@emuyelove1119 5 лет назад
ጥሩ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ከዚህ ሁሉ ይሰውረን
@samhassen6940
@samhassen6940 5 лет назад
Anchim mokerew, memoker hatiyat aydelem
@samhassen6940
@samhassen6940 5 лет назад
Teru timihirt kehone memoker naw
@emuyelove1119
@emuyelove1119 5 лет назад
@@samhassen6940 ማለት ለምን አንተ አትሞክርም
@samhassen6940
@samhassen6940 5 лет назад
Emu konjo enema mokerew naw. Sex felagot seyaschenek mercha kalele rasen markat newer naw beye alasebem,
@ynamarymiciktemcihgchaaban7076
@እናመሰግናለን ወድም ተባረክ $እግዚአብሔር ዘመንክ ይባረክ 😘😘
@user-ml6fz6jr1b
@user-ml6fz6jr1b 5 лет назад
ከዚህ ይሰውረን
@Sa-nq1bv
@Sa-nq1bv 5 лет назад
አሹዬ ስለ ምክርህ እጅግ ከልብ እናመሰግናለን የመጬ አምሮብሀል ግን ከባድ ነው ጉዳ በጆሮዬ ሰምቻለሁ በአይኔ አታሰየኝ 🙏😢😢😢😢
@samhassen6940
@samhassen6940 5 лет назад
Ayzosh ande ken aynesh eskemiyamesh tayewalesh,😁
@user-xo7vd5fo5j
@user-xo7vd5fo5j 5 лет назад
እናመሰግናለን ሀሪፍ ትምርት ነዉ
@iloveyoumomo1287
@iloveyoumomo1287 5 лет назад
አሹካየ ምን አለ ጥሩ ትምህርት ይዘህ ብትመጣ አለበለዚያ ክላስህን ዘግተህ ለሽ በል ሱበሀን አላህ እድሜ ይስጠንጅ ስንት እናያለን እንሰማለን ክክክ መስሚያየ ጥጥ ነው ሀሀሀ
@Tube-dr6ym
@Tube-dr6ym 5 лет назад
ያአላህ የምሰማውን በአይኔ አታሳየኝ ከእንዲህ አይነቱ ነገር ይሰውረን
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 лет назад
አሜን
@nesimdire3109
@nesimdire3109 5 лет назад
Ameen Yelebachew Allah Yansalachew
@abaooi7344
@abaooi7344 5 лет назад
Nasra abdalla የአላህ
@samhassen6940
@samhassen6940 5 лет назад
Hulunem mawek teru naw
@ahmedseid3647
@ahmedseid3647 5 лет назад
ምልን ስሜ አለሽ
@user-uf9wj1mc7g
@user-uf9wj1mc7g 5 лет назад
አሹካ እናመሰግናለን ምረጥ ትምህርት ነው
@madeena9689
@madeena9689 5 лет назад
እናመሰግናለን አሹካየ
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 5 лет назад
እናመሰግናለን አሹ ማኛ
@masiyagahe4129
@masiyagahe4129 5 лет назад
ያወይሌ ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ አለ ያገሬ ሰው ምኑ ላይ ደረስን መፈጠሬን ጠላሁት አሁንስ
@YasinYa-rt4sl
@YasinYa-rt4sl 5 лет назад
አስተማሪ እና ጠቃሚ ቪድዬ ነው thanks
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 5 лет назад
እናመስግናለን አሹካ።
@MasaratbaxmytalrMasarat
@MasaratbaxmytalrMasarat 5 лет назад
ltemiritu thank you ashka
@zahleethopia7522
@zahleethopia7522 5 лет назад
እናመሰግናለን አሹካ
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 5 лет назад
እናመሰግናለን
@gjhggfikirtemaryamalehegn3315
@gjhggfikirtemaryamalehegn3315 5 лет назад
እናመሠግናለን ማር ነገር ሠላምህ ይብዛ 😘😘
@takkoushcell7007
@takkoushcell7007 5 лет назад
Thanks ashruka
@myallahblessallmyfamilly4829
@myallahblessallmyfamilly4829 5 лет назад
አኡዙቢላህ የዛሬውንስ መስማት አስጠላኝ ውይ ሴቶች እስኪ ገመናችሁን ደብቁ ኤጭ አሽሩካ ይሄን ይሄን እለፈው ስለሌላው ትምህርትህ ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ ጉበዝ ነህ ቀጥልበት
@user-im9no1xm8z
@user-im9no1xm8z 5 лет назад
አሹኳ ግን ዘሬ የቀረበው አሹኳ ነው ወይስ አይደለም ግራ ገባኝ አረ ረጋ ሆሆሆ ለትምህርቱ እናመሰግናለን
@user-nz7xz1fw1b
@user-nz7xz1fw1b 5 лет назад
@Henoka369
@Henoka369 5 лет назад
እግዞ ማህረን ፈጣሪ በቸርነትህ ጠብቀን እባክህ
@HayatHayat-pq9cc
@HayatHayat-pq9cc 5 лет назад
Thanks ashu
@kebretkebret5128
@kebretkebret5128 5 лет назад
ወየ ጉድ ይገርማል ኣሹየ ሰላምክ ብዝት ይበል ጠፍተሃል
@h.j8360
@h.j8360 5 лет назад
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ እረ ዛሬ ምኑን አወራህ ፈጣሪዬ ሆይ እዲህ አይነቱ አርቀኝ
@AliAli-zr2fb
@AliAli-zr2fb 5 лет назад
አሰቱፍሪላህአሊህ ላዚም። ምንን አይንት ጉድ ነው። ለሸይጣን ብረ ተክፍተችልት እንኳንሰ ይህን እራሷን እንድታጥፍም ነው የሚረጋት ምንም አአላት ወድፍጣሪዋፁለት ታድረግ እንጂ ሌላ የለም .. ሰለዚህ። ሸይጣንንን ነፍሰየዋን ለማሸንፍ። ተሙከረ .በጣምያሰጠላል !!
@asresmekonnen7667
@asresmekonnen7667 5 лет назад
ፀበል ገቡ በላቸዉ አይነጣላነዉ
@sopiarwan8632
@sopiarwan8632 5 лет назад
ወይ ጉድ ከሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይሠውረን
@sweetgeresu2854
@sweetgeresu2854 5 лет назад
አሾሩካ 😍😀 piccccthanks
@user-dm9ou2gs9d
@user-dm9ou2gs9d 5 лет назад
አሹዬ እንኳን ሰላም መጣህ አባቴ
@user-yq3xs8bf3k
@user-yq3xs8bf3k 5 лет назад
እኳን ደህና መጣህ
@beteiot722
@beteiot722 5 лет назад
አሹ ይን የሳት ዳር ጨዋታ ወደ ውሀዳር ቀይራት
@betelhimbzuwerq3443
@betelhimbzuwerq3443 5 лет назад
Kkkkkk
@user-kj7jr8rm4y
@user-kj7jr8rm4y 5 лет назад
አቤቱ ማህረን ክርስቶስ ምነው ባልነበርኩ አሁን በዚህ ዘመን ስንቱን ያስማናል ይሄን ጉዲ ሳያዩ ሳይሰሙ የሞቱት ታድለው እረ የዛሬው ምናለበት ቢያልፈን አሹሩካ ከዚህ ሰውረን በሉ
@user-gc1qj9zn8d
@user-gc1qj9zn8d 5 лет назад
ዋው አንደኛ ነኝ
@user-gc1qj9zn8d
@user-gc1qj9zn8d 5 лет назад
አሹ ምርጥ ሰው ይመች
@yeatiahmeed974
@yeatiahmeed974 5 лет назад
እናመሰግናለን አሹዬ ቆጃ በርታ.
@hadismuleta6783
@hadismuleta6783 4 года назад
ስለ ትምህርቱ እናመሰግናለን ግን( እግዝአብሔር)ቶሎ ብሎ ግጣማችን ይስጠን (ሴጋ)ሳናስብ❤❤❤
@talajombaro675
@talajombaro675 5 лет назад
እግዚአብሔር። ከስህተት ሁሉ የጠብቀነ 😊
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 лет назад
የሞታችሁት ስዎች ታድላችሁ እህነን ሳት ስሙ አምላኬ ሆይ ድጉን ዘመን አምጣ አሜን
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 5 лет назад
በሞቱትም ዘመን ነበር ምንም አዲስ ነገር የለም
@Eri-Freedom
@Eri-Freedom 5 лет назад
Ya hunu zemen ke semiwoch alfen mesatefin jemirenal, min neberebet batochachin zemen betefetern
@russomgezae2902
@russomgezae2902 5 лет назад
አይዲየ የመእቤቴ ልጅ ግን በሌላው ቪድዮ ተደስተሽ ስታወሪ ነበርሽ ኣሁን ግን ሌላ፡የሄ ግን ምንድነው ኣላቅም።ወይ መስማት ነው ወይ መራቅ ነው ሆሆ
@user-jw5vj2ye9q
@user-jw5vj2ye9q 5 лет назад
ወይ በጣም ያሳዝናል ግን እኔ 6አመት ሆነኝ 17 አመቴ ነበር ስመጣ በተጠቀላላይ 23 አመት ሁኖኛል አልሀምድሊላህ ፍቅር ሞክሬ አላቅም እራሴን በራሴም ሞክሬ አላቅም በእዉነት አሁን ግን በቅርብ አገባለሁ አላህ ከፈቀደዉ አላል በሰላም አገሬ ያብቃኝ ያብቃችሁ ያገሬ ልጆች
@user-me3kh7rq1u
@user-me3kh7rq1u 5 лет назад
አሚን እኔ መጰጰ
@haimanotachamyeleh9797
@haimanotachamyeleh9797 5 лет назад
amen amen amen melkam ken
@KL-hc9oj
@KL-hc9oj 5 лет назад
Ere zare man limot new #1 like, Comment and #1 view
@Burakburabruri
@Burakburabruri 6 дней назад
ሰምተሽ አታቂም
@Burakburabruri
@Burakburabruri 6 дней назад
ሰምተሽ አታቂም
@user-oi8tz4bc3j
@user-oi8tz4bc3j 5 лет назад
ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ፀበል ተጠመቂ
@temesgenmehari1392
@temesgenmehari1392 5 лет назад
ባክሽ ራስሽ ቀን በቀን እያረግሽው ኣትቀባጥሪ
@user-em6hs1lk6b
@user-em6hs1lk6b 5 лет назад
Kkkkkkkkkkkk
@user-yt2tv4sd6j
@user-yt2tv4sd6j 5 лет назад
የፈጣሪ ያለህ ምን ጉድ ነዉ
@christiantube2195
@christiantube2195 5 лет назад
Ay ashruka habesha eko bedibik enji begilits siwera des ayilachewum ahun eko mot yishalal minamin yemilu hulu yihene bedibik susegna nachew 😄😄😄gin letimihirtu enameseginalen
@haregmare3223
@haregmare3223 5 лет назад
አሹካ ሥቴ ጠቀሥከን 😂😂😂😂😂ይመችህ
@user-ms5hm6dk1n
@user-ms5hm6dk1n 5 лет назад
ጌታሆይ ይህን የመሰማውን በህልምሽ ነው በለኚ ወይዘድሮ
@rahelfelek3022
@rahelfelek3022 5 лет назад
ይገርማል አሹዪ ድምፅህና መልክህ ይለያያል
@user-qp7ps2bb8k
@user-qp7ps2bb8k 5 лет назад
ክክክክክ አተነህ አሹካ ድምፅህ ሌላ መልክህ ሌላ እደዚህ አልጠበኩህም ነበር
@user-ex1sz4qy7w
@user-ex1sz4qy7w 5 лет назад
Kkkk lkedeni
@YasinYa-rt4sl
@YasinYa-rt4sl 5 лет назад
አስተማሪ እና ጠቃሚ ቪድዬ ነው ....♥
@user-wx7kg7od2e
@user-wx7kg7od2e 5 лет назад
አሹየ 😍
@medhanieweldemariam3579
@medhanieweldemariam3579 5 лет назад
ያንተም ፀጉር እየሳሳች ነው እግዚሄር ይሁንልህ:: lol
@user-bt8lv3is1v
@user-bt8lv3is1v 5 лет назад
አይዘመን ይሔንን ሳይሠሙ እናትናአባቴ እኳን ሞቱ አሜን
@yedigillijimekid1340
@yedigillijimekid1340 5 лет назад
yimechi abo
@miftahseid9377
@miftahseid9377 5 лет назад
yedigil Liji mekid ذیتاسب
@gmal9818
@gmal9818 5 лет назад
አሹ ንገራቸዉ እስቲ ክክክ
@user-cs9zl8js6z
@user-cs9zl8js6z 5 лет назад
ba iyesusi simi ine indezi ayanati negari alawiqim:: Ashuka Gina tamachegnl laza new yesamahuti
@mohaambesa3078
@mohaambesa3078 5 лет назад
Masterbestion is normal ke 20 amet belay arigalehu gin nothing happen to me endawim kalaregku yodebregnal lol
@sentayapubliccell413
@sentayapubliccell413 5 лет назад
አሹካ እንኳን ደህና መጣህ
@carolbeydoun1099
@carolbeydoun1099 5 лет назад
ashuka mertu salmkn yabethlk enmsagnln
@mohammad5957
@mohammad5957 5 лет назад
men aynat zemen meta ballah allah ytbeken engi
@karensalam9340
@karensalam9340 5 лет назад
እናመሠግናለን ወድሜ
@gshshdvshshsg923
@gshshdvshshsg923 5 лет назад
እረ ምንም አልገባኝ ራስ በራስ ማለት በሀሳብነው በተግባር ፈጣሪየ ግልፁ አድርገው
@danielcraigdavid2090
@danielcraigdavid2090 5 лет назад
90% ወንዶች ሴጋ ያረጋሉ ካላመናቹ ጎግል አርጉት አይን ያደክማል የሚለው የራስክ ኮንስትሬሽን እሩቅ ስለሚሄድ አጠገብክ ሴት ልጅ ስለሌለች ብሐሳብክ የምትጎዘው እርቀት ሊሆን ይችላል አይንክን የሚያደክመው የሚል ግምት አለኝ አዋንታዊ ጥቅሙ ከማያስፍልግ ወሲባዊ በሽታ መሽመት በቀላሉ የሚረብሽህን ስሜት እራስክ ትገላግላለክ አይደል እንዴ አበሻ ተደብቆ ሴጋ እያደረገ ውይይት ላይ ሲሆን አጉል ይዋሻል ነውር ነው እያለ😂😂
@eyesusyeselamamenech9339
@eyesusyeselamamenech9339 5 лет назад
.
@marsilas256
@marsilas256 5 лет назад
Eko
@user-uq3pw6lu4z
@user-uq3pw6lu4z 5 лет назад
Ashrukaye👌❤
@joshuaeyu851
@joshuaeyu851 5 лет назад
ashu Enmesgenalin Batam Kefagn Endet Hogne Mawata Endemichel gera gebign Ashu Menim medarge Alchelim Eskamemote Medrge gedetaye New
@fafinegn3473
@fafinegn3473 5 лет назад
Metew ychalal
@user-ue7go6rd6r
@user-ue7go6rd6r 5 лет назад
ስወድህ አሽሩካ
@amethiopianandiloveethiopi6459
እግዞኦ ማራን ክርሰቶሰ ይህ የሰጣን ሥራ ነው እግዚአቢሕር ያውጣሸ
@hewanbeselot6417
@hewanbeselot6417 5 лет назад
የጅማ ልጅ ነኝ ትግ ጌታ ባክሽ ዝጊ እራስሽ ቀን በቀን ነው ምታረጊው
@chahasemiramagna4400
@chahasemiramagna4400 5 лет назад
Er ashuya betammmm techegiralehu
@user-eq2li8su3z
@user-eq2li8su3z 4 года назад
ይህእኮ በጣም ከበድ ነው እራስሽን አታሳምኒው ስለዛ ታሰብሽ ሁልቀን ያስፈግሻል ስለዚህ አንች ያለብሽ ወደ ፀሎት ማድረግ፡ መፀለይ ፡፡መፀም ዘጠኝ አመት በጣም ከባድ እኮ ነው በስመአብ ከንደዚህ አይነት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውድ የተዋህዳ ልጅች
@fametmlove4074
@fametmlove4074 5 лет назад
ሰላምነው አሹክ. እኔ አንድ ልጅ አፈቅሪ ነበር ግን ፈራሁ ለመናገር. በምን አይነት መናገር እችላለሁ. ፈራቴ. እድለቀኝ. እሱ ሴጠይቀኝ. አልውድህም እልዋለሁ ግን ስለምፈራ. ስሜ ሰአዳ ተገኘ
@ayarush8724
@ayarush8724 4 года назад
ሲጀመር ሲጋ ምንድነው ወይ ግራ መጋባት ቀማወቅ ያለማወቅ ይሻላል
@oumardemir2406
@oumardemir2406 5 лет назад
አላህ ይጠብቀን
@fantafanta4262
@fantafanta4262 5 лет назад
አሽሩካ የለበስካት ቲሸርት ታምራለች ክክክክ
@user-hq1zd9ew9d
@user-hq1zd9ew9d 5 лет назад
Kkkkkk
@hayathayaty5951
@hayathayaty5951 5 лет назад
ምነው መጣቀስ አበዛህ አሽሩካ ክክክክክ
@jibrilabdullah290
@jibrilabdullah290 5 лет назад
ሄይ
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 лет назад
Hayat HAYATY kkkkkk
@addisomar2585
@addisomar2585 5 лет назад
Kkkkkkkkkk
@user-gn2ju4xc4b
@user-gn2ju4xc4b 5 лет назад
ሰላም አሹና የዚህ ቻናል ቤተሰቦች አቤቱ ከዚህ መሃትና ቁጣ ሰውረን
@teddyasaye8347
@teddyasaye8347 5 лет назад
Ye sat dar chewata copy nat ashruka
@user-eq2li8su3z
@user-eq2li8su3z 4 года назад
ይመች አቦ
@abebeabebe5488
@abebeabebe5488 5 лет назад
መፍትሄው ንስሀ ገብቶ ጠበል መጠመቅ 100% እርግጠኛ ሁኑ
@fikibest5719
@fikibest5719 4 года назад
Besmab demo zareyy min yzehe metahe asheueyyyyy😂
@weseb1466
@weseb1466 5 лет назад
ጥሩ ነው ራስን ማርካት
@sarasara-du3ny
@sarasara-du3ny 5 лет назад
መዳም ትሙት አሾካ የዛርው መርጃህ (ወርህ) አይነፍም
@fanoslakew54
@fanoslakew54 5 лет назад
asherkaya letmertek amesegenalew gen e/r endezey aynetun ayametaben
@mohara4489
@mohara4489 5 лет назад
ክክክክክክክክክክክ እረ
@user-cc4vw6hn3v
@user-cc4vw6hn3v 5 лет назад
የመጀመርያው ኮሜት ፈጣሪ የረገማት ናት
@seidseid2135
@seidseid2135 5 лет назад
ስማ ጥያቄ አለኚ
@user-gk9nq5lm7x
@user-gk9nq5lm7x 5 лет назад
አርኡኡኡኡኡኡኡኡ ጌታሆይከምሰማውናከማየውነገርሰውረይ እጪጪጪጪጪ አሁንስበገዛስልኬ በምሰማውነገርተከኩ
@wolloentertainment7676
@wolloentertainment7676 5 лет назад
የሆነውምበእግዚአብሔርነው የሚሆነበሱፍቃዲነው አረ
@tesman5836
@tesman5836 5 лет назад
መጀመርያ ሰላማችሁ ይብዛ ጋዶች እኔ ማለት የፈለግኩት የተሳሳተ አይደለም ብርግጠኝነት ጸጉር ያበራል. ዳካማ ያደርጋል. ሰውንትሕን ይቀንሳል. Consentration ደካማ ያደርጋል
@user-rq4vr2si8s
@user-rq4vr2si8s 4 года назад
አኮንደህናመጣህአሹካ
@habash2588
@habash2588 5 лет назад
😳🤷🙉🙊🙈እግዚዎ የመጨረሻው ዘመን ሆ
@fentaneshebabu4975
@fentaneshebabu4975 5 лет назад
አምላክ ከዝህ ይሰውረን
@fetanmedia-6807
@fetanmedia-6807 5 лет назад
Enamsgenalen
@tigistferewageze705
@tigistferewageze705 5 лет назад
እናመሰግናለን እሹካ ግን ለምድነው ቪዲዮ ስትስራ መወራጨት እና ጠቀሳ የምታበዛው ግለ ምን እሚባለውን ለመጀመርያ ጊዜ ስሰማ ግለ ምን ማለት ምን ማለት ነው ካንድ ወንድ ብቻ ጋር ማለት ነው ምንድነው ብየ እራሴን ስጠይቅ ነበር አየ አለማወቅ እቴ
@emuyelove1119
@emuyelove1119 5 лет назад
ክክክክ
@hddh2608
@hddh2608 5 лет назад
የመኖሬ ጉጉት ትንሾ እህቴ ምንማለትነዉ ግን እህት ከቻልሽ ቁጥርሽን ፃፊልኝና ደዉየልሽ አስረጅኝ
@tigistferewageze705
@tigistferewageze705 5 лет назад
@@hddh2608 ትርጉም አለው የእርስዎስ HD Dh ማለት ምን ማለት ነው
Далее
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Просмотров 130 тыс.
Brawl Stars Animation: PAINT BRAWL STARTS NOW!
00:52
And what is your height? 😁 @karina-kola
00:10
Просмотров 1,5 млн
የከበሩ ድንጋዮችን ላኪዋ ወጣት
9:32