Тёмный

ስለ አማቶች ጣልቃ ገብነት እና ስለ እኔ ባል ያልነገርኳችሁ ነገር ልንገራችሁ ትዳር ማለት ይህ ነው  

Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 3,4 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 18   
@hiwel9209
@hiwel9209 7 месяцев назад
መቅዲ በተለይ ስለ አረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችን የተናገርሽው100% ትክክል ነው የሚያገቡት ባል ሁሉን ያሟላ ካልሆነ ሲጀመር ለምን ያገባል ??? እሷስ ገንዘቧን ነው ወይስ እሷን እንዲያገባ የምትፈልገው ??? ሴት ልጅ እየሰራች ወንድ ልጅን ማስተዳደር ስትጀምር ነው ሁሉ ነገር የተበላሸው ምክንያቱም ከእግዚአብሔር ፈቃድ ውጭም ስለሆነ ወንድ ልጅ በላቡና በወዙ እንዲበላ ነው እኮ የእግዚአብሔር ህግ እራሱ የሚለው ግን የተገላቢጦሽ እሱ አልጋው ላይ ተኝቶ እሷ ጭራሽ ስደት ሳይቀር ተሰዳ ለፍታ ትመግበዋለች የወጣትም ጡረተኛ ታደርገዋለች ይህ እራሱ እርግማን እኮ ነው እንዴት ይባረካል??? ግዴላችሁም እህቶቻችን ይቺን ጀግና እህታችሁን ከልብ ስሟት ያኔ እናንተ ቆራጥ ስትሆኑ ወንድሞቻችንም ይስተካከላሉ
@user-vd7cp4io3m
@user-vd7cp4io3m 7 месяцев назад
" ይገርማል " የዛሬው ደግሞ ሃቅ ፣ማርና ወትት።አሳዘንሽኝ ድካምሽ፣ ጥረትሽ ፣ያለረፍት የምታደርጊው ሁሉ እንግዲህ ምን ልበል ቃል አጣሁ ፈጣሪ ይርዳሽ ፣ይጠብቅሽ ፣ልጆችሽን ይባርክልሽ ፣ትዳርሽ የእብርሃም የሳራ ይሁንልሽ ተባረኩ ፤በጣም እምትገርሚ ሰው ነሽ ።እውድሽአለሁ ። ❤ ።
@akberetteare5094
@akberetteare5094 6 месяцев назад
Thanks for sharing i am watching your videos from USA
@elsabeautynt
@elsabeautynt 7 месяцев назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🎉
@adanechtena6049
@adanechtena6049 7 месяцев назад
እግዚአብሄር ይስጥሽ ንገሪልን።
@ethiolal2148
@ethiolal2148 7 месяцев назад
መቅዲዬ አንድም እሚወድቅ ሀሳብ የለውም በትክክል ገልፀሽዋል ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 7 месяцев назад
በደንብ ይታያል ይሰማል❤❤❤
@adanechtena6049
@adanechtena6049 7 месяцев назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 7 месяцев назад
ትክክል ውድ😍😍😍
@elsabeautynt
@elsabeautynt 7 месяцев назад
ይሔ መልክ ለዚህ ሰውዬ ባይሆን ትክክለኛ አባባል የሚገርም ነው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 7 месяцев назад
የኮኮብ መገጣጠም ይባላል❤
@مريمعبدالله-ز2و
@مريمعبدالله-ز2و 7 месяцев назад
@selamgobena3932
@selamgobena3932 7 месяцев назад
❤❤❤❤Ambesa ekonesh ❤❤❤❤
@sirgutreta
@sirgutreta 7 месяцев назад
መቅድዬ ሰላም ነሽልኝ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 7 месяцев назад
ቆንጅዬ ስለሆንሽ ብትቋጥሪውም ብታንጨባርሪውም ያምርብሻል በእውነት! እኔ የመጨረሻው ልጄ ስልክክ ያለ በጣም ቆንጆ፣ የማእረግ ተመራቂና ቆንጆ ሥራ የሚሠራ ነው፣ ታዲያ አንዳንዴ የመ/ቤቱ ስብሰባ ላይ እነሱ ሴቱም ወንዱም ቶፕ ረግጠው እሱ ሸሚዝና ክራቫት አድርጎ ከምድረ ነጫጭባ መሀል ጎልቶ የሚታየው እሱ ነው፣ ልጄ ስለሆነ አይደለም። ያው የነጩ አለም መልአክ መስለሽ ብትመጪም በጥቁርነትሽ ብቻ ምንም አትመስያቸውም። ግን አንቺ ሁሌ እንደምትይው በጭንቅላትና በገንዘብ በልጦ መገኘት እኩል ያደርጋል።
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 7 месяцев назад
Welidashali belijsh tegagnalesh
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 7 месяцев назад
ኢትዩጵያ ውስጥ በተለይ አማራ ክልል ወሎ ያሉ ወንዶች ሚስት ያገባሉ ይልካሉ ከዛ እነሱ ጫት ይቅማሉ ስራም ያቆማሉ 😅😅😅
Далее
Как вам наши образы?🥰🥰🤍🤍
00:10
hello
1:03:04
Просмотров 1,7 тыс.