Тёмный
No video :(

ስለ ጀርመኖች ልንገራችሁ ወደስራ ለመሄድ እየተዘጋጀሁ ኑሮ በጀርመን Life in Germany 🇩🇪 

Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 1,6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 6   
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 5 месяцев назад
መቅደስ እዷኗኗርሽ ነው አሜሪካን እኛ ቤት ገዝተን ነው የምንኖረው በፈለግነው ጊዚ ብድግ ብለን ነው የምንሄደው ምነው ቤት መግዛት ቢግ ዲል አረግሽው ሁለት ወር ነው ተቀምጠን የምንመጣው ከነ ልጃችን ባኬሽናችንን ሞልተን ልስራ ካልሽ አሜሪካን ስራ በሽ ነው እምየ አሜሪካን የናተ አገር ውድ ነው እዳልኩሽ ከኢትዮጵያ መሄድ በተጨማሪ ሌላ እስቴት ባኬሽን እንወጣለን ቤት መግዛት ጋሀነም አረግሽው
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 5 месяцев назад
የ 30 ዓመት የሞርጌጅ እዳ ውስጥ ተገብቶ ነው ቤት ገዛን የሚባለው!?
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 5 месяцев назад
እስካለሽበት ድረስ በነፃነት ትኖሪያለሽ የፈለገውን ቤተሠብ ብታበዥ የሚጨምርብሽ የለም በቤት ክራይ ስትሆኝ ቤተሠብ ከጨመርሽ ቤት ክራይ ይጨምራል አደገና አነሱ ራሳቸው በያመቱ ቤት ክራይ ይጨምራሉ እደፈለግሽ የወደድሽውን ቀለም መቀባት አትችይም ብትቀቢ እኳን ስትወጭ እደነበረ መመለስ አለብሽ በዛላይ ልጅ ከወለድሽ መጫወት አይችልም ቤት ውስጥ ጎረቤቱ ተረበሽን ብሎ ፓሊስ ይልክብሻል ልጆች ደሞ ታቂያለሽ አርፈው አይቀመጡም መሯሯጥ ይወዳሉ ስለዚህ ያለሽ አማራጭ ቤትሽን ገዝተሽ ልጆችሽን በነፃነት ማሳደግ ነው ሌላው ጥቅሙ ስትሸጭ ከገዛሽው በላይ ከሸጥሽው ትርፉ ወደ ባክሽ ነው በፈለገሽ ቀን መሸጥ መብትሽ ነው መቅዲ እዴት እዳየሽው አላቅም እኛ በሁለት ክፍል ምኝታቤት እኩል ነው አሁን የምንከፍለዉ ያውም ቤቱ አዲስ ነው የሁለት ሽህ ሰባት ነው አንድ ኦነር ነው የነበረበት ለኛ አትርፎ ሸጦ ሌላ ገዝቶ ሄደ ዝብሎ ሰው ሞርጌጅ ይላል ቤት ክራይ የምትከፊውን ነው የምትከፊ ሌላው ወጭ እደአጠቃቀምሽ ነው እኔና ባለቤቴ በስታ ነው የምንኖረው ሶስት ቤድሩም ሶስት ባዝ ሩም ነው ያለን ልጃችነም እየተቀባበልን ነው የምናሳድገው ሁለታችንም ፉል ታይም ነው የምሠራ ቤተሠቦቻችንን እየረዳን እደ አኗኗርሽ ነው
@User-lu8gn
@User-lu8gn 5 месяцев назад
ወሬ አበዛሽ 😂🤦ጋዜጣ ነው አንዴ ​@@mekelesalemayehu6279
@tiruwerkmisiker6323
@tiruwerkmisiker6323 5 месяцев назад
Hej
@tarikemekete8801
@tarikemekete8801 5 месяцев назад
ድምጽሽ አይሰማም
Далее
ТАЙНЫ И ЗАГАДКИ ИНТЕРНЕТА 2
41:37
Будзек и рецепт🐝
00:25
Просмотров 130 тыс.
Qora Gelik
00:26
Просмотров 543 тыс.