Тёмный

#ኑሮ 

Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 4,3 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 50   
@hagereselamkiremi9916
@hagereselamkiremi9916 Год назад
አንቺ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነሽ ወገኖችሽን በቅንነት ስለምትመክሪ እግዚአብሔር ይባርክሽ በልጅሽ ተደሰቺ እህቴ
@MrDesuHN
@MrDesuHN 3 года назад
እንኳን አደረሰን ባህር ማዶ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ!
@asalifDemlew-12
@asalifDemlew-12 Месяц назад
Betame deiss teyalshe berchiy ehita ena gena bekirebe nw German yemtahute ena language mekirayen eyayehu nw lemlemade
@sabrinalli1431
@sabrinalli1431 3 года назад
Atetaym
@nefisaseid9749
@nefisaseid9749 3 года назад
Mekedey tekekel nese,allah ytemerlese
@DennbiSeniy
@DennbiSeniy 8 месяцев назад
በብዛት የአመቱመጨረሻ።ነው።ሰራይሚገንዉ ።
@rejebmedia7078
@rejebmedia7078 3 года назад
ውዶች ራሳችንን እንድንፈትሽ የሚያደርጉ ምርጥ ቪዲዮዎችን ቻናሌ ላይ ገብታቹ ተመልከቱ፣ኢንሻአላህ ትጠቀማላቹ።
@user-lc2dv1fh6s
@user-lc2dv1fh6s 3 года назад
ሰላም እህት
@user-lc2dv1fh6s
@user-lc2dv1fh6s 3 года назад
በቅንነት ሼር ላይክ አድርጉልኝ የቱቤን አሳድጉልኝ
@DennbiSeniy
@DennbiSeniy 8 месяцев назад
ውይ መቅዲ።እኔ ይ ድረስብኝነው።ይደርቡሽ።እኔማ በባክስልጨርርሳችውነዉ።አንቺያለሽበትሀገር።ነው ።የምኖረው።
@KidistEthiopiankitchen
@KidistEthiopiankitchen 3 года назад
መቅዲዬ እንኩአን ሳይሰሩ ተሰርቶም ኑሮ መች ተቻለ
@Lovetinalove
@Lovetinalove 3 года назад
Gobiz eko nish 🥰👍 wow you nailed it today,
@banchidagnew4271
@banchidagnew4271 3 года назад
መቅድየ የኔ ኩሩ ስወድሽ እውነት ነው የሰው ልጅ መስራት እየቻለ ካልሰራ እውነትም ለማኝ ነው ስራ አለኝ ብለሽ መውጣት እንኳን ለአእምሮሽ ክብር ነው
@ዘቢባሰይድ
@ዘቢባሰይድ 3 года назад
መቅዲየ የኔ የሤት ጀግና 😍😍😍
@DennbiSeniy
@DennbiSeniy 8 месяцев назад
ሰራይማይስራ ብዙ ችግር አለው ውድፌት።በስፋው።እናወሪለን።ለማይስሮት እኔ መልስአለኝ።
@belaynesh5851
@belaynesh5851 3 года назад
ትክክል መቅዲ
@user-sr5bc5ph9q
@user-sr5bc5ph9q 3 года назад
Today your speech is very initiative. please do not frown while you are talking . ginbarsh lay 11 yewtabshal.
@user-ee7dv8og5f
@user-ee7dv8og5f 3 месяца назад
ግን እንዴት እንምጣ ደላሎች ብዙ ብር እየጠየቁ ነው እርዱን
@NahusenaySenay-wt4nj
@NahusenaySenay-wt4nj 4 месяца назад
B2 endet blsea nwe verkafer ymtsrwea dket
@duressotesso3082
@duressotesso3082 3 года назад
ቡና እኮ ግን በቱዋት አይመጀርም ጡዋት የተፈጥሮ መነቃቃት ስለሚኖር ረፈድ ማለት ጥሩ ነው ይላሉ 2ኛ በባዶ ሆድሽ መጠጣ ትሽ ቆይቶ ቸጉዋራሽን እንዳይጎዳሽ ሰዓቱን አቀያይረሽ በቡናው ፋንታ ቁርስ ሞክረ በአይምሮሽ ስላለ ነው እንጅ በጡዋት ያለ ቡና መነቃቃት ትችያለሽ
@NahusenaySenay-wt4nj
@NahusenaySenay-wt4nj 4 месяца назад
Jobe centrea ymsgbsea mengste nwe srhea ymsrhea mengstnwea dket nse frankfurt dket dket Germany lymywkwea
@zekiyoutub2537
@zekiyoutub2537 2 года назад
Yeni konj o
@duressotesso3082
@duressotesso3082 3 года назад
አባቱዋንማ መፎካከር አትችልም እሱ ሮል ሞደሉዋ እንደሆነ ነው ማስተማር ነው ያለብሽ ለልጅሽ
@sarategenaw8947
@sarategenaw8947 3 года назад
ሰላም ሰላም እኔ የምኖረው ኢትዮጵያ ነው።።ግን ኢሮፕ ተቀምጠው እንዲህ አዝግ ሰዎች አሉ።በስምአም ።። መስራት እየተቻለ ለምን ? ስለዚህ ቢመራችሁም ምክሯን ዋጧት።። አንቺ ግን ጎበዝ ነሽ።።ምክርሽ በጣም ተመችቶኛል።።
@destamekonnen7020
@destamekonnen7020 3 года назад
መቅድዬ ፍቅር።
@edom1170
@edom1170 3 года назад
ማሪ ትሩ ትምህርት ነው የምእትሰው እኔም እስማማበታለሁ ሞራል ያልሽው እረሞራል ብቻም አይደለም ለጤናም ቢሆን መጥፎነው አለመስራት በእግዚሀቤር ዘንድም ቢሆን በላብህ ሰርተህ ብላ ነው። እህቴ እኔ በስራዬ ጠንካራ ሰራተኛነኝ አላላግጥም ግን በጣም ጤናዬንበሚጐዳ እስትረስ እያረጉ ወገቤን ሊሰብሩኝ ነው አቅመ ደካማወች መርዳት ነው ስራዬ እኔንም እደነሱ ሊያረጉኝ ነው ምን ምክር ትሰጪኛለሽ?? ??
@sabamekonnen6068
@sabamekonnen6068 3 года назад
Dekemi silese new anci tewat tenesetese dekemese eja tejeten ekule new yemenagejewe yelusal ene ema betefi bemolabacewe endet dese yelejal
@ammylife9831
@ammylife9831 3 года назад
መቅድዬ አደንቅሻለዉ ወላሂ የአቺ አይነት ሰዉ በማወቄ አላህን አመሰግናለዉ
@hawasinghsinghal4933
@hawasinghsinghal4933 3 года назад
ሀይ ያገሬ ልጅ
@gloriap7621
@gloriap7621 3 года назад
Lachen. Ist.gesund. mesake.tena.new
@gloriap7621
@gloriap7621 3 года назад
Hulum yerazu.nuro.alle.anchi.kaffee.enzu.Rauchen.
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 3 года назад
መቅድ እደትነሽ ቅመም
@Sndarelaw
@Sndarelaw 3 года назад
Mekidy
@duressotesso3082
@duressotesso3082 3 года назад
ሥራ ለገንዘብ ብቻ ተብሎ አይሰራም ለራስ ጤንነትም ነው አለመስራት መደንዘዝ ነው
@gloriap7621
@gloriap7621 3 года назад
Hallo.germe..dockter yemisef.alle.yellem.alle.wie.l
@NahusenaySenay-wt4nj
@NahusenaySenay-wt4nj 4 месяца назад
Zme blsea atlfelfea dkteam
@ዘቢባሰይድ
@ዘቢባሰይድ 3 года назад
እህቶቸ አደት ናቺሁልኝ
@nigatketematube
@nigatketematube 3 года назад
መቅድዬ ስለም
@ዘቢባሰይድ
@ዘቢባሰይድ 3 года назад
እህቶቸ ላክ ተባበሩኝ ሥወዳቺሁ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 года назад
ሰላም መቅዲ ደምሩኝ ልደምራቹ ያገሬ ልጆች
@MrDesuHN
@MrDesuHN 3 года назад
esh እኔ በታማኝነት ደምሬሻለሁ አትጥፊ!
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 года назад
@@MrDesuHN አመሰግናለሁ እኔም ደምሬካለሁ
@hulegebmedia4915
@hulegebmedia4915 3 года назад
ጀግና የምር መቅድየ ለማኞች ሲስጠሉ እደት አይስሩም እደት ልምጣ ጀርመን እስኪ ደምሪኝ መቅድየ 😀😍
@hulegebmedia4915
@hulegebmedia4915 3 года назад
@@Tg-oh5nx ብንስራም ባንስራም ያው ነው ጀረመን መንግስት ይከፍለናል ስላሏት አይደል እደ መቅድ ማብራሪያ የስጠችው ነው ያወራችው አልተስማሽም 😕
@NahusenaySenay-wt4nj
@NahusenaySenay-wt4nj 4 месяца назад
Koomt Germany egal
@alemgashaw9643
@alemgashaw9643 3 года назад
መቅዲ ቪዲዮ በምን ልላክልሺ
@ethiojago7171
@ethiojago7171 3 года назад
በ 00495213132569
@alemgashaw9643
@alemgashaw9643 3 года назад
@@ethiojago7171 እሺ የኔ ዉድ
@barasawleasagira2022
@barasawleasagira2022 3 года назад
የ ውሸት ደስታሽን እና ሳቅሽን ደሞ
@NahusenaySenay-wt4nj
@NahusenaySenay-wt4nj 4 месяца назад
anxe Germany tsfelsea ynsea gmsea alsea absea entwewklen afsea zgea wstmea
Далее