Тёмный
No video :(

ስለ ጋብቻ ማወቅ ያለባችሁ / የትዳር ምሳሌዎች/በመምህር እዮብ በአለላ ሾው ክፍል 1 

Alela Media
Подписаться 52 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

ልብ የሚነካ ትምህርት በመምህር እዮብ ይመኑ
እጠብቅሀለሁ || በመምህር እዮብ ይመኑ Memihir Eyob Yimenu ምኩራብ @21media27
ተስፋ አትቁረጡ | መምህር እዮብ ህዝቡን አስለቀሱ memher eyob yimenu
መምህር ኢዮብ ይመኑ አትጨነቁ ማቴ 6 ፥ 26
በኃላ ከምትፀፀቱ ይሄን አድርጉ ...... መምህር እዮብ ይመኑ....Memihir Eyob Yimenu
ልብ የሚነካ ትምህርት በመምህር እዮብ ይመኑ m.r eyob yemenu
|| ይህንን ህፃን የተቀበለ እኔን ተቀበለ || ለዚህ ዓለም አትጨነቁ || በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket
• ፈራሁ | Ferahu | ዘማሪት...

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 103   
@messymessy5966
@messymessy5966 Год назад
አለላ ሾዉ በጣም ነዉ እማደንቅሺ አለባበስሺ የኔ ዉድ እህት ስነስራአትሺ ማሪያምን በጣም ነዉ እምወድሺ ሁሌ ነዉ እኔ ሱሪ እምለብሰዉ እናም ባንተ ቀናዉ በቀሚስሺ
@AlelaMedia
@AlelaMedia Год назад
🙏🙏🙏
@felekushumi3473
@felekushumi3473 Год назад
የኛ እንቁ መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም የምንወደው መምህራችን እንኳን ደህና መጡ
@bizutibeb
@bizutibeb Год назад
መምህር ኢዮብ ቅዱስ እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክልህ።
@zeritugabera9264
@zeritugabera9264 Год назад
Mehemer kalewt ysamalen
@kidestbest207
@kidestbest207 2 месяца назад
አሜን
@eyobmergia169
@eyobmergia169 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@messymessy5966
@messymessy5966 Год назад
ቃለህወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን በቤቱ ያፅናህ ኑርልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ እምታስተምረዉ በተለየ ስደት ላይ ያለነዉ ልጆች በስልክ እናፈቅራለን በስልክ እንፋታለን እናም ባንተ ትምህርት ተለዉጠናል በርታልን
@saasaamm1343
@saasaamm1343 3 месяца назад
በትክክል እኔ እኳን አልታረምም ልቦናዉን ይስጠኝ እጅ በፆሎታቹሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን 😢
@ensratube
@ensratube Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን
@DfUf-ut9fi
@DfUf-ut9fi 2 месяца назад
ተመሰገሰን አምላክ መምህር አየባ ዐደመና ጥና ይሰጥህ❤❤❤
@MariCutetube
@MariCutetube 3 месяца назад
መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው!!!!
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 4 месяца назад
የኛ እንቁ መምህር ባሉበት እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@danielkebede9174
@danielkebede9174 3 месяца назад
መምህር እዮብ ቀሪ ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Год назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ መምህር
@SlamSlam-pt3dc
@SlamSlam-pt3dc 4 месяца назад
መምህራችን ቃለሃውት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛል የተቀደሰውን ጋብቻ እዲሰጠን ፅሎታችሁ ያግዙን❤❤
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
አሜን ቃል ሕይወት🙏
@ggtt5112
@ggtt5112 Год назад
መምህርዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ከአገልግሎት ጋር ያድልልን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን ቅዱስ የሆነውን ጋብቻ ያድለን አሜን፫❤❤❤❤
@user-xt2kz3il5c
@user-xt2kz3il5c 8 месяцев назад
ለመምህራችንም ቃል ህይውት ያሰማልን ያግልጉሎት ዝመናቹ ያረዝመልን አህታችንም ፀጋውን ያበዛልሸ❤
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 7 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤
@mikdimymena301
@mikdimymena301 4 месяца назад
መምህራችን የቅዱሳን አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 Год назад
መምህሬ ❤
@addaff7692
@addaff7692 Год назад
መምህሬ በጣም ደስየሚል አገላለፅ ቃለህወትን ያሣማልን እድሜ ከጤናጋር ያድለወት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@InnocentBabyKittens-wb7rb
@InnocentBabyKittens-wb7rb 4 месяца назад
መምህራችን ቃለሂውት ያሰማልን
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Год назад
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን 😍😍😍
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Год назад
በጣም የምወዳቸው ውድ እና ቱሁት መምህራችን ዕድሜ እና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር
@user-yu6lz3qm1c
@user-yu6lz3qm1c 4 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@saasaamm1343
@saasaamm1343 3 месяца назад
መምህራችን እየ በዉነት እድሜና ጤና ይስጥልን ጋባዥም ተጋባዥም ቃለሂወትን ያሰማልን በዉነት የልቤን እሳቦት ነዉ የጠየቅሽልኝ የተመለሰዉም የለባችን ነዉ እግዚአብሔር ያክብርልን ❤❤❤❤
@AlelaMedia
@AlelaMedia 3 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን 🙏
@teshomealem4784
@teshomealem4784 4 месяца назад
በርቺልን !
@user-fg2bx7ql4o
@user-fg2bx7ql4o 4 месяца назад
ለጠያቂም ለተጠይቂም አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ይሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@AlelaMedia
@AlelaMedia 4 месяца назад
አሜን ❤❤
@saasaamm1343
@saasaamm1343 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@alemsere5864
@alemsere5864 Год назад
ምህርዬ የኛ እቁ
@eneyehaile
@eneyehaile Год назад
እንዴት እንደምወዳቸው❤❤❤
@abay5630
@abay5630 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለሂዎትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን አሜን፫❤❤❤🙏
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q Год назад
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜ ይስጥልን
@user-ui4mu7uz3j
@user-ui4mu7uz3j 4 месяца назад
AmenAm3nAmen❤❤❤❤❤❤
@kidstyicheneckulema
@kidstyicheneckulema 4 месяца назад
መምህር እግዝያአብሔር ራጅም እድሜ ከጤና ጋር ከሙሉ ቤተሰቦች ይሁን እንደአንተ አይነትን ያብዛልን❤❤❤
@AlelaMedia
@AlelaMedia 4 месяца назад
አሜን ❤❤
@saasaamm1343
@saasaamm1343 3 месяца назад
አሜን ❤❤❤
@solomongashu-ll6iv
@solomongashu-ll6iv 4 месяца назад
ፈጣሪ ይጠብቅልን
@AlelaMedia
@AlelaMedia 4 месяца назад
አሜን 🥰🥰
@AlelaMedia
@AlelaMedia 4 месяца назад
አሜን 🥰🙏
@workesewhaile
@workesewhaile 3 месяца назад
ወይ መምህር የሚያስተምሩት ትምህርት እከታተላቸዋለው በጣም ዉብና እራስን እምናይበት ነው አረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር
@user-vc1gg9ht3p
@user-vc1gg9ht3p Год назад
መምህራችን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቅይለን ድንቅ ትምህርት ክፍል ሁለት በቶሎ ይለቀቅልን ሐና ማርያም የኔ ልባም ሴት❤ስወድሺ እህቴ የኔ አስተዋይ ♥️
@user-vd5ef9ne6k
@user-vd5ef9ne6k Год назад
መምህሬ 🥰ሀንየ ግን ድምፅሽ የናፍቆትን የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው 🥰
@zainab-sg8rv
@zainab-sg8rv Год назад
Ewnte nw endate endemimesasel
@farymitu
@farymitu Год назад
Ewunet new betam yimesaselal
@yeab9421
@yeab9421 Год назад
ድንቅ መምህር የ እግዚአብሔር በረከት የበዛለት
@Selam46445
@Selam46445 Год назад
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ያድልልን 🙏🙏🙏
@mili1621
@mili1621 4 месяца назад
አላገባሁም❤❤❤
@user-nc1nm5bp9x
@user-nc1nm5bp9x 2 месяца назад
May God bless your life and family keeping you in health with long live.
@sablacell1012
@sablacell1012 Год назад
መምራችን እድሜ ከጤና ይስጦት
@hanilove2730
@hanilove2730 Год назад
አንደበተ እርቱ እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን
@TeketeleLerago
@TeketeleLerago 4 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 Год назад
እሪጂም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን ውድ መምህራችን❤❤❤
@senaitchane6321
@senaitchane6321 Год назад
አለላ ሾዎ ተባረኪ ግሩም መምሕራችንን ስለጋበሽልን ቃለሕይወት ያሠማልን ለእቁ መምሕራችን❤
@emebetasena6578
@emebetasena6578 Год назад
Memehir yagelegelot zemenot yebarek
@aynimoke9859
@aynimoke9859 Год назад
ጥዑም አንደበት በእውነት ቃለይዎትን ያሰማል ን መምህራችን ትምህርትህ በጣም ይገዛኛል አጥንትን ሰርስሮ የመግባት ሀይ አለው በእውነት እኛም የሰማነውን በተግባር እንድንኖረው እግዚአብሔር ይርዳን
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 Год назад
ተወዳጁ መምህርዬ❤❤❤
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Год назад
መምህር ቃለህወይት ያሰማልን!!!
@yafet2121
@yafet2121 Год назад
እንቁ መምህራችን! የአገልግሎት ዘመንዎ የተባረከ ይሁን !
@Nahom-ig1ou
@Nahom-ig1ou 4 месяца назад
መምህርራችን እድሜናጤናይስጥልን እህታችንበርቺአድናቂሽነኝ
@ANEZEKIRSTOS
@ANEZEKIRSTOS Год назад
Memhrye swedh kale hiwet yasemaln amen
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf Год назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን
@magidiijmmaliijmmalii7532
@magidiijmmaliijmmalii7532 4 месяца назад
klhyte ysmlen memhrchn 🤲🏿🙏🏿
@tarikutuji6219
@tarikutuji6219 Год назад
kale hiyot yasemalenmemeher.Lmiedawem Akeberot allegn.
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 Год назад
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሬ❤❤
@dwal6969
@dwal6969 3 месяца назад
Ketechale Aba Gebrekidanin Akirbilin
@selamagegnehu6754
@selamagegnehu6754 3 месяца назад
Qalehiwet yasemalen lehiwet lemaninet meseret yehone hulunem yehiwet kifel mimeseret miyanetse teleqe temeheret egezabiher yemesgenn menefes kidus yeredan
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf Год назад
በጣም ነው የምወድሽ
@Geo-politic
@Geo-politic 4 месяца назад
I learned a lot and I learned not only about marriage but also way of speaking.❤❤❤❤
@AlelaMedia
@AlelaMedia 4 месяца назад
Thanks 🙏
@yaredtesfaye8902
@yaredtesfaye8902 Год назад
Enamesgnaln
@user-tz9rc3ol9m
@user-tz9rc3ol9m Год назад
በጣም አሪፍ ነው በርቺ ምርጧ ሴት❤
@kenandinku439
@kenandinku439 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-wp2ln7eq7g
@user-wp2ln7eq7g 5 месяцев назад
Qalehiwet yesmalna egziabiher xegueu yebzhalkum ❤❤❤❤❤❤❤
@enatehode5065
@enatehode5065 Год назад
Endanche wib yehone program new yakerbishln amseginalew alebabsishe kunjinashe👌👌👌👌minm enken ymaywetalet ketiybet
@user-vf6fn6ep3l
@user-vf6fn6ep3l 4 месяца назад
መምህር ኢዮብ እኔ የማውቃቸው ኮተቤ ኢያቄም ወሐና ነው ጎላ ሚካኤል የሚል ኮሜንት ስላየው ነው ምንም ይሁን ምን ዕንቁ ብርቅየ የቤተክርስቲያን ልጅ ናቸው ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝለዎታለሁ
@mekdesdagnachew853
@mekdesdagnachew853 3 месяца назад
ከልጅነት ያደጉበት ጎላ ሚካኤል ነው
@user-gq8hz8jn6s
@user-gq8hz8jn6s 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-by2ek4he7q
@user-by2ek4he7q Год назад
መምህሬ❤❤❤❤
@thoibayoosuf7454
@thoibayoosuf7454 Год назад
በጣም የምወደው መምህር እሽ እንጠብቃለን
@Hhh-mh2er
@Hhh-mh2er Год назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋያቆይልን አችልጅ ግን የበሰልሽ ሰውስለሆንሽ የበሰሉትን ነውእምታቀርቢው በርችእህታለም
@_tuafproject2455
@_tuafproject2455 5 дней назад
ትህትና
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Год назад
እናትና አባት ያሳድጋሉ ልጅ ሆነዉ የወላጅፍቅር ነበራቸዉ በልጅነታቸዉየቤተስብ ፍቅር አላቸዉ አድገዉ ለትዳር ሲደርሱ ያዉ ሲያገቡ ሌላ ሕይወትባልናሚስት ሲሆኑ አንድ ይሆናሉ ፍቅራቸዉ እንዳለሆኖ የራሳቸዉን ሕይወት ይቀጥላሉ❤
@fritaeth8620
@fritaeth8620 Год назад
Enku Memherachin Tebareklen Tetrefreflen❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
መምህረ ❤❤❤ እጠብቀለን ❤
@banchikasaeh6624
@banchikasaeh6624 Год назад
እረጅምእድሜይስህ
@itsokitsok5210
@itsokitsok5210 Год назад
መ ምህሬ
@almas-ql2yn
@almas-ql2yn Год назад
❤❤
@smrethabteyes
@smrethabteyes Год назад
❤❤❤
@hiwi1077
@hiwi1077 Год назад
Erjm edme ketena gar memhire
@addisababalij
@addisababalij Год назад
Egzabher yimesgen. Hulum Christian yimarbet lelochem neku.
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Год назад
መምህሬ እንጠብቃለን
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 Год назад
Malmerachue betame amesgenalhue selhuli geze emngelhue amsegenalhue
@saradav2853
@saradav2853 Год назад
enamsgnaln
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 4 месяца назад
የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኑን ይባርክልህ❤🥰ቃለ ሂወት ያሠማልን❤️የሠማሁትን የተግባር ሰዉ ያርገኝ🤲
@AlelaMedia
@AlelaMedia 4 месяца назад
🙏🙏
@birukaraya6933
@birukaraya6933 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@masarathdxb6105
@masarathdxb6105 Год назад
❤❤❤❤❤❤
Далее
OBLADAET - BARMAN
03:06
Просмотров 140 тыс.
OBLADAET - BARMAN
03:06
Просмотров 140 тыс.