Тёмный

ስለ ጤናዎ የአፍ እና የጥርስ ጤና አጠባበቅ በእሁድን በኢቢኤስ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 21 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 59   
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
በትክክል እኔ ጣፍጫ ነገር በጣም እወዳለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሞኝ ነበር አሁን ግን አስወጣው #Ebs እናመሰግናለን
@samrawit5314
@samrawit5314 5 лет назад
ስለጤናዎ ምርጥ የፕሮግራም። ነው ከምንም በላይ የጥርስ እና ያፍ አጠባበቅ ግድ ነው
@betelhemlema4218
@betelhemlema4218 5 лет назад
እድሜ ለማዳሜ የጠቀመችኝ መስሎት ቸኮሌት እየሰጠችኝ እና ጣፋጭ በአራት ወር ውስጥ አራት ጥርስ አስወጣሁ
@imubilal6947
@imubilal6947 4 года назад
ከከከከከከከ
@zemezememohamede6965
@zemezememohamede6965 Год назад
ከባዲነውየደረሠበትያቀዋል
@እግዚአቤሔርፍቅርነዉእግዚ
እናመሰግናል ማወቅ መልካም ነዉ ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነዉ
@neimayousfsulaman5017
@neimayousfsulaman5017 5 лет назад
ዶክተር ናቲ ስላየንህ ደስ ብሎናል ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@user-yq3xs8bf3k
@user-yq3xs8bf3k 5 лет назад
በጣም እናመስግንልለን ውዶች በትክክል እኔ ይህው በጣፋጭ ምክንያት አሶጥቸ ክፍታም ሆኛለሁ ንፋስ አስቸገረኝ
@ruhamatariku2329
@ruhamatariku2329 5 лет назад
melasim leka yitsedal ende zare jemralew enem thanks so much doctor
@user-me9xl8ll1p
@user-me9xl8ll1p 5 лет назад
እናመሰግናለን
@halaweyajamal250
@halaweyajamal250 5 лет назад
Areb Hager meto tirsun yalnekele yale aymeslenyim
@ያስሚንአህመድ
@ያስሚንአህመድ 5 лет назад
ትክክል
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
ane 4tiresi new yenkalkute konjoo
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
ye keratu ersu teborborale meni enda medargi alwukime biche Egzaberi yekali
@እሙአማር-ነ6ሰ
@እሙአማር-ነ6ሰ 5 лет назад
ሳውዲ ጥርሴን ጨረሰው አሁንስ ተሰቀኩኝ ወላሂ ማስወለቅም ሰለቸኝ
@jamelasade5099
@jamelasade5099 5 лет назад
እሙ አማር እፉ..እኔ..ሰላጥ..መብላት..አልቻልኩ..ቀጣጤ..እሚባለውድረስ..መጋጋየን..አስወጣሁ..ተምርና..ኽለዋ..አትብሉ..እኔእሱንትበላ..የውጣውን..ድዱን..ያመኛል..እና..ትክክልነውጣፍጭ..አድገኛ..የጥርስ..የደምግፊት..እና..ለውፈረትም..መጨመር..አድገኛነው..ጨውና..ቁርፈድ..ሎሚ..እየተጉመጠመጡ..ማጠብነውትንሽ..ያዝእያረግሽ..ሁላችንምነን።
@እሙአማር-ነ6ሰ
@እሙአማር-ነ6ሰ 5 лет назад
@@jamelasade5099 ኢንሻ አላህ እስኪ እሞክራከሁ ወላሂ በሰቀቀን ሰውነቴንም ጨረስኩት 4 አውጥቻለሁ አሁን በቃ የጥርስ ሀኪም ቤት ባላይ ነፍሴ
@ራህማወሎየ
@ራህማወሎየ 4 года назад
@@jamelasade5099 ልክ እንዴኔ ያየ ያቀዋል እኔም ጨረስኩ እድሚ ልስደት ልጂ አይውጣለት በየአመቱ የመሬት ግብር ይመስል ጥይ እመጣለሁ
@selamydengellegi2586
@selamydengellegi2586 5 лет назад
እር እኔስ አልበላም ጣፋጭ ብበሌ እና በወፍርኩኝ ግን አይበላልኝ ምን ላደርግ
@genettefesa376
@genettefesa376 5 лет назад
አረ እኔማ ተቸገርኩ አኪም ቤት እየተመላለስኩ
@ማንእደናት-ፈ2ለ
@ማንእደናት-ፈ2ለ 4 года назад
እረ ምንጥርስ አለኝና የሳዉዲ ተምርና ገሀዋ ጨርሶት
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 5 лет назад
በጣምጣፍጫየምወደውጀላክሲነውትቻለው
@ያራዳልጅፍቅር
@ያራዳልጅፍቅር 5 лет назад
የሜገርም ነው እኔ ምፍቀው ምንድን በጀርባው አልፍቅም በዛው ነበረ የምፍቀው
@user-jl1kf5jr6l
@user-jl1kf5jr6l 5 лет назад
እኔማ ምግብም መብላት አልቻልኩም በሁለቱም በኩል ቀዝቃዛም ስጠጣ ምግብም ስበላ እንጨት ይዤ እየጎረጎርኩ ነው ምግብ ስበላ አሁንስ ልሞት ነው ደሞ ማስቲካ ውስጤ ነው ሃያ አራት ሰአት ነው የማላምጠው ስተኛ እራሱ ከግርግዳው እለጥፈውና ስነሳ አኝከዋለሁ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋቄአባ
ረዶክተር እኔም እያመመኝ ነው ባገኘሁህ
@verizonnjat5592
@verizonnjat5592 5 лет назад
Arbagerr chersaw tersacchn err waganochaaa guddd
@josephdere3654
@josephdere3654 5 лет назад
does it matter if its 45 degree or 60
@user-dx8hm2ch1u
@user-dx8hm2ch1u 5 лет назад
ኧረ ተባበሩኝ የተጣመመ ጥርስ በስንት ነው የሚታሰረው ሳውድ አረቢያ
@hayaksa6748
@hayaksa6748 5 лет назад
ለመጀመሪያ ጊዜ 4000 ሪያል ከዛ በየ ወር ወይም በየሁለት ወሩ ብሁለት መቶ ማስቀየር እዛው እመጀመሪያ ቦታ
@user-dx8hm2ch1u
@user-dx8hm2ch1u 5 лет назад
@@hayaksa6748 ኧረ ለምን እደተወላገደ አይቀር በጣም ዉድ ነው
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 5 лет назад
ወላሂ እኔ አሁን ላይ እንዳለሁ አለሁ ሁለት ጥርሴ ተበላሽቶል ማስወጣትም ያማል ብየ ፈራሁ ሴትዮየ መስተሽፍ ሂጂ ስትለኝ አይ ይሻለኛል በማለት አመት ሆነኝ በብርድ ወቅት ይብሳል ያስወጣው አያምም እንዳስቁ
@hanatgt1325
@hanatgt1325 5 лет назад
ማደንዘዣ ስለሚወጉሽ አያምም እኔ 3 አስነቅያለሁ ከህመም ተገላገልኩኝ
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 5 лет назад
@@hanatgt1325 እንዱሱ ከሆ ጥሩ አስወጣዋለሁ አመሰግናለሁ
@huluberisuhoneghbh1775
@huluberisuhoneghbh1775 5 лет назад
እ ማሚ ቢታሶጪዉ ነው ሚሻለዉ ካላሶጣሺዉ ከጎኑ ያለዉን የበላሺብሻል
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 5 лет назад
@@huluberisuhoneghbh1775 እሺ እሙ
@user-jl1kf5jr6l
@user-jl1kf5jr6l 5 лет назад
እኔ ሳቡና አልወድም ነበር ያስታውከኝ ነበር አሁን ሲጨንቀኝ እየተጠቀምኩኝ ነው
@mahletmahlet6648
@mahletmahlet6648 5 лет назад
እንዴ ምላስ የእራስ ማጭዳ አለው
@dubaidubai4630
@dubaidubai4630 5 лет назад
እኔ ጥሪሴ ቀጣም ያሳስበኛል
@ስጠብቅህልኑርበፍቅርህታስ
እፍፍፍ እረ ተሰቃየሁ በጥርስ እመም
@زينبمحمد-ت1ش8م
@زينبمحمد-ت1ش8م 5 лет назад
የኔገማሽብገማሽየልምሁልትአስውጣሁሁሁልቱትብልቶአልቅየሳኡድውሀውነውምስልኝ
@tube2609
@tube2609 5 лет назад
እኔ ጥርሴ ይጠዘጥዘኛል ጣፋጭና ቀዝቃዛ ነገር መብላት ኣልችልም ያመኛል ከላይ በሁለት ጥርዝስ መካከል እንደመበስበስ እየሆነ ነው ምን ላድርግ
@tube2609
@tube2609 5 лет назад
@Ethiopian Beauties ቲንሽ ነው የበሰበሰ መስሎ የጠቆረው ባሳጥበብአው ሊለቅ ይችላል ብዬ ዝም ኣልኩት ማስወጣት ፈራው
@hayaksa6748
@hayaksa6748 5 лет назад
እኔም ነኝ እህት ምን ይሻላል
@ኡማርዩቱብ
@ኡማርዩቱብ 3 года назад
ተምር አትብይ ለጥርስ ጥሩ አይደለም
@user-jy7mn9gx5w
@user-jy7mn9gx5w 5 лет назад
አረ እኔ ምለሴ ነጭ ሆኖ አሰቸገረኝ
@hmccelltube758
@hmccelltube758 5 лет назад
Kkkk eny demo tikur😂
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 лет назад
@@hmccelltube758 ጥቁር ከሆነማ ስትረግሚ ይደርሳል kkkkkkkk
@so4914
@so4914 5 лет назад
Dusta 123 kkkkk
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 лет назад
@@so4914 እውነቴን ነው ሲባል ሰምቻለው
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 5 лет назад
@@adenhabeshawit7767 ሀሀሀሀ😁
Далее
How to Build a Homemade Bike Using a Barrel
00:21
Просмотров 1,2 млн
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"
26:10