Тёмный

ስለ ፋኖ ምርጫ ያልተሰማው እውነታ ይሄ ነው ፤ ያልተግባቡበት ዋናው ጉድይ ይሄ ነው ፤ “የጀ/ል ተፈራ ማሞን ጥሪ አንቀበለውም” 

Addis Post
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 60 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 84   
@MesertWalo
@MesertWalo Месяц назад
ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ!!💚💛❤️💪💪💪
@user-lb2bp4ix3k
@user-lb2bp4ix3k Месяц назад
ገፊ መሆኑን ነው የምናውቀው። አርፎ በክልሉ ቢቀመጥ ይሻለዋል።
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 Месяц назад
ድል ለፋኖ ሰላም ለተገፋው የአማራ ህዝብ ሰላም ለኢትዮጲያ ውርደት ለከርሳም ብልፅግናዎች። አትላያዩ በጋራ እንችላለን
@TtffFccff-hb8ju
@TtffFccff-hb8ju Месяц назад
ሰላም ይሁን አገራቺን
@user-nz7lj7qs3q
@user-nz7lj7qs3q Месяц назад
አማራ የማንንም መሬት አወሠደም ወልቃይት የአማራ ነዉ ይህ ሀቅ ነዉ👌👌👌👌👌👌👌💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@SeudHussen-vr4vu
@SeudHussen-vr4vu Месяц назад
ድል ለፍኖ።ሁሉም አማራ ለሁሉም አማራ
@Alemey-w6x
@Alemey-w6x Месяц назад
ደል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ💚💛♥💪
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 Месяц назад
በመጀመሪያ የፕሪቶሪያ የስምምነት ውል በወያኔና በኦነግ መካከል የሆነ አማራ የተገለለበት ና የአማራን መሬት ኦነግ ለወያኔ እንዲያስረክብ ወያኔ ከርክክቡ በፊት ትጥቅ እንድትፈታ ነበር ።ስለሆነም የፕሪቶሪያ ውል እቃቃ ጨዋታ ነውና ሁለሜናው ብላሽ ስለሆነ የፕሪቶሪያ ውል ሊጠቀስ አይገባም ።
@asratbesfat1758
@asratbesfat1758 Месяц назад
እግዚኦ መሀረነ
@amandimisse2339
@amandimisse2339 Месяц назад
#ETHIOPIA AMAN PM #ALJAZEERA ENGLISH WORLD NEWS #DIRE TV NEWS
@hailulemma6714
@hailulemma6714 Месяц назад
አማራ በድርድር በውይይት እሚፈታ ችግር የለውም። ታሪኩንም ነፃነቱንም በክንዱ በነፍጡ ያስከብራል። የአማራ ብሔርተኝነት ይለምልም።
@user-xm9zw2bp3m
@user-xm9zw2bp3m Месяц назад
ለተጫወቻችን መታሰር የዘመድኩም እጅ አለበት ዘመድኩም እንኳን ደስ ያለክ
@KassayeGetahun
@KassayeGetahun Месяц назад
ኘሪቶርያ ስምምነት አማራን ተወካይ በለለበት ስለተደረገ ተቀባይነት የለውም
@solomonsrhu6187
@solomonsrhu6187 Месяц назад
የስ የልቤ ነው የተናገርከው
@user-hy5vc2sz5y
@user-hy5vc2sz5y Месяц назад
ዱሮም ከጁሐር ልጅ የሚጠበቀው ይኸው ነው ይሄ ከንቲባ ያንን ሁሉ ምስጉንና ዘለዓለማዊ መልካም ስሙን ልክ እንደ ብርጭቆ ወርውሮ መፈረካከሱ ወይም አውርዶ መፈጥፈጡ እጅግ ያሳዝናል። !!!!
@user-xh4dp6ij4r
@user-xh4dp6ij4r Месяц назад
አማራ ፡ በሁለት እውነታዎች ይታወቃል ፣ በጀግንነትና በሥልጣን ሽኩቻ !
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 Месяц назад
Hiwehat tinnsh akmhn tinfashihn atterakm enna kearegga kebbede eskebahrdar dires emeneng tirrekkeballeh engef angefnm kes bileh tashenfewalleh thinat
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 Месяц назад
ወይ አቶከድር እርሶም ተጋባቦት መነው ደናሰው ነዎት ተብሎ ይወራነበረ እኔም የዘሬን ያዘርዝረኝ አደለ የተዳፈነና የተቀበረ አድ አደለም እላለው ሁሌም ያው የተዳፈነው ጭሱ ታየ እኛላይ ደና የሆነ ሰው የለም ደናየሆነ አምላክ ፈራጅ አለ በጣም ያሳዝናል
@FikaduBayushi
@FikaduBayushi Месяц назад
በ ከንቲባው ትልቅ ጥረት ነው የተፈቱት እሳቸው እንደዚ አይነት ነገር ውስጥ አይገቡም ትክክለኛ ሚዲያ ገብታችሁ እዩ ስማቸውን ለማጥፋት እንዲሁ ይጋጋጣሉ ሰውየው መልካም ናቸው ለብዙ ምሳሌ ናቸው ወንድሜ 🙏🙏🙏
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 Месяц назад
የፋኖ መሪዎች የምትባሉ ልታፍሩ ይገባል በዝህ ሰአት ከእንደዝህ ያለ ጭቅጨቅ በመግባታችህ። ከአልሆነ ገዳዩ ሽመልስ ይምራችህ።
@onlymine4294
@onlymine4294 Месяц назад
ለአማራው እስክንድር ለትግራይ እነ ጌታቸው ደብረፅዩን ለኦሮሞ ጃል መሮ ለኦሮሞ ሙስሊም ጁአር ወጣቱን እንዳይማር አዛውንቶች እንዳይጦሩ ገበሬዎች እንዳያርሱ ዘር እንዳይቀጥል የሚያደርጉት እግዚአብሔር ይቅር በለን ማረን
@wait8618
@wait8618 Месяц назад
በፍጹም በምርጫው በኩል ያልደረስክባቸው ጎደሎ የሆነ መረጃ ይዘኸ ነው የቀረብከው ... ይሄንን አይነት ምርጫ ብሎ መጥራት ጠማማ ሆኖ የበቀለን ያለን ዛፍ ግንድ ሲሆን ቀጥ ይላል ይስተካከላል ብሎ ሆን ብሎ ጥፋት ነው .... ባጭሩ ጎደሎ ሳይሆን ውድቅ !!
@Td5dfgFdhcd
@Td5dfgFdhcd Месяц назад
ሁለቱም ለምን አይሆኑም ሰላም ካመጣ
@walelignsisay8286
@walelignsisay8286 Месяц назад
ዘረኛ አይደለሁም እያለ ሢቦጠረቅ ዬነበረው አቶከንቲባ በለቱ ዬቃመውጫትምንድነው??? ጭፈራእና ፋኖንምንአገናኘው???
@user-qh1xg8nl5w
@user-qh1xg8nl5w Месяц назад
የምርጫ ዉሳኔ ላይ ቀላል እና ፍትሀዌ ማድረግ ይቻላል ለምሳሌ _እንደ ሰዌዘርላንድ ከወሎ ከጎጃም ከሸዎ ከጎንደር አንድ አንድ ተወካይ እንዲኖራቸዉ በማድረግ 4ቱም እኩል መብት ሰልጣን እንዲኖራቸዉ አድርጎ 4ቱንም መምረጥ እና ዉሳኔም ካለ በህዝቡ ፍላጎት እና ጥያቄ መሰረት በ4ቱም ዉሳኔ እንዲወሰን ማድረግ ያልተሰማሙበት ነገር ቢኖር እንኮን አባላቶቻቸዉን ሰብሰበዉ በመወያየት ዉሳኔ እንዲያገኝ ማድረግ ይችላሉ ገሩ ምሳልም የሚሆናቸዉ ድንቅ አሰራር የሰዌዘርላንዱን አሰራር ምሳሌ ለማድረግ በቂ ጥናት ያድርጉ አለቀ
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 Месяц назад
ኮነሮኔሉ. የጀነራሉን. ጥሪ. አንቀበልም. አሉ. የትግራይ. ኮኔሬሎች. ብዙዎች. አደለሙን. ስምሳትጠቅስ. በኮኖሬል. ብቻ. ጨረስከዉ
@MesfinTesfaye-uo8df
@MesfinTesfaye-uo8df Месяц назад
የህን ከንቲባ ለሕዝባዊ ፍርድ ማቅረብ ያስፈልጋል
@user-bt4kf5xx5t
@user-bt4kf5xx5t Месяц назад
Yes one day he will answer against human right
@user-lb2bp4ix3k
@user-lb2bp4ix3k Месяц назад
ለፍርድ ቀርበው ወደ አዋሽ አርባ ተልከው ተኸድሶ ይውሰዱ።
@ayalewasfaw974
@ayalewasfaw974 Месяц назад
ከሆድ አደሮቹ ቢብሱ እንጂ የተሻለ አጀንዳ የላቸውም።
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 Месяц назад
ሥልጣን ለመፈለግ ጣሪያ እና ግድግዳ የሚቧጥጥ ካለ ከብልጽግና የተለየ አይደለም
@user-dz9qq5oh6v
@user-dz9qq5oh6v Месяц назад
ታይሞቅፈላዶሮድልድልሢሉአይአማራሆዳሞች
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v Месяц назад
ይቺ ወጠጤ ከንቲባ ተብዬ ትልቅ ስህተት እራሳ ላይ ጣደች!!አርፋ ጫቱን ከሺሻው ጋር እያፈነዳ ቢኖር ይሻለው ነበር!!!
@user-fq9yt1qq4v
@user-fq9yt1qq4v Месяц назад
ምን አይነት ዘገባ ነው የምትዘግበው ፤ዛሬ ነው እንዴደብረፅዮን አለ የምትለው ዜና የነበረ እኮ
@abebe7532
@abebe7532 Месяц назад
Tewachew yegentelu. ‼️‼️eskimder rasu Amara Aydel Ende⁉️⁉️⁉️⁉️
@sosinayoni
@sosinayoni Месяц назад
የምን ፐርቶሪያ በማን ንብረት ነው የተፈራረሙት አይሆንልሽም ጁንታ ዘመነ & ምሬ መሃይሙ ግንቦቴዋች ሰፈርተኞች አታስፈልጉም።
@mulugetahailu5930
@mulugetahailu5930 Месяц назад
ታዲያ እነ ዘሜ እና ካልተመረጥን ነው የሚሉት? ይህ ለወደፊቱም መልካም አካሄድ አይደለምና በአስቸኳይ ሊታረም ይገበዋል።
@hailulemma6714
@hailulemma6714 Месяц назад
የጀነራሉ ጥሪ ተቀባይነት የለውም ትክክል ነው።
@danielballe5021
@danielballe5021 Месяц назад
ሃይሉ ተጋሩ በአማራ ትግል አያገባህም
@GezemMelaku
@GezemMelaku Месяц назад
ሀይ
@amandimisse2339
@amandimisse2339 Месяц назад
#ABC WORLD NEWS #CNN WORLD NEWS AND #BBC WORLD NEWS NOW AMAN PM ETHIOPIA
@GjfFht-is4rl
@GjfFht-is4rl Месяц назад
ምን
@tourismdevelopment7257
@tourismdevelopment7257 Месяц назад
የእስክንድር አልገረመንም፡፡ የእነ ሰሊጥ ነገር ነው ያዝናናኝ …..ሰሊጦች አፈር፣ደም ብሉ፡፡ ድሮም እናውቃቸዋለን፡፡ በጉራ የታጨቀ ከባዶ ትዕቢት የዘለለ አቅም እንዳልነበራቸው ይታወቅ ነበር….ዛሬ ደግሞ ቶስቷሳነታቸውን በግላጭ ህዝብ አውቆላቸዋል፡፡ ማፈሪያዎች
@dinqtube3727
@dinqtube3727 Месяц назад
ምን ግራ የገባው ነገር ነው የፋኖ ምርጫ ሂደት?
@tiruworkbekele9852
@tiruworkbekele9852 Месяц назад
Le merchaw eko mejemeria meseferet beteleye wetaderawi bekat 90/100 neteben yeyaze wanaw kore neteb bihon kezia be zihe meseret beku be honut laye demeste mestet yishalal
@user-jv9qo5mt5c
@user-jv9qo5mt5c Месяц назад
Teftale
@holysaviour6613
@holysaviour6613 Месяц назад
ወሬ ብቻ ውይ አማራ ግን ባለህበት እርገጤ የሆነ አሰተሳሰብ ያለው
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Месяц назад
አርበኛ ዘመነ ነሸስልጣን ችግር የለበትም በእድሜም እስክንድር ስለሜበልጠዉ በዉቀት ሳይሆን በእድሜ ያከብረዋል ጋዜጠኛ እንደዉ ለብሩ ሲል ያከብረዋል
@Atifra1532
@Atifra1532 Месяц назад
ወያኔ ሻቢያ ያደረገችውን አደርጋለው ብለሽ ትግራይን ብቻሽን ታቅፈሽ እንዳትሞቺ የተ ትግራይ ህዝብ ከእናት አገሩ የሚለየው ካለ ስንሞት ብቻ ነው ሻብያን ያየ ይቀጣ 30 አመት የኤርትራ ህዝብ እንደታፈነ አለ መብቱን እንዳያስከብር ሌላ አጋር የላቸው ብቻ ለኤርትራም ለኢትዮጰያም ህዝብ ፈጣሪ የተሻለ መሪ ና ግዜ ያምጣ ኢስት አፉሪካ በሁሉ ነገር ተመታን በተለይ በገዛ መሪዎቻችን ተ ሰደድን፣ግዜያችንተበላ
@dagmawimussie8764
@dagmawimussie8764 Месяц назад
Mesfert ekko tekemitowal 14 mesfertoch ( 14 criteria s to be full filled that a candidate must meet) yegid memuwalat Alebachew. Biyans 30,000 SERAWIT yemimeraw yalew yemilewun ESKINDIR ayamuwalam.beskindir 150 SERAWIT bicha new yalew. So Eskindir must be rejected automatically Mesefert askemitek wode eji bilcha ayikedim Enezih amechach committee gin ye ewuket dirket alebachew Woy training mewused neberehachrw
@NegusaTase
@NegusaTase Месяц назад
ፋኖን በገንዘብ ለመሸጥ ማርሸት የሚያካሄደው የጨነቀረ አካሄድ መታረም አለበት በምርጫ የተሸነፈ እኔ ካልሆንሁ ሙቸ እገኛለሁ ማለት ከአብይ የተለየ አድለም።
@TfGr-ob2ui
@TfGr-ob2ui Месяц назад
አተጋላብልፅግናያሰማራህዬአህያያሰማራህዝፍዝፍሰርተህብላሚዲያላይአትዘፍዘፍአታቀርሽ?
@user-jv9qo5mt5c
@user-jv9qo5mt5c Месяц назад
Mbthwenwe
@user-nz7lj7qs3q
@user-nz7lj7qs3q Месяц назад
ቱቱቱቱቱቱ ደግሞ በመጨፈር አይ ብልፅግና😂😂😂😂😂😂😂😂👎👎👎👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@user-jv9qo5mt5c
@user-jv9qo5mt5c Месяц назад
Fanofanomalte
@user-lz4iw9oj4o
@user-lz4iw9oj4o Месяц назад
ከንቲባው ምን ነካቸው?ድሬ እንግዳ የመቀበል በሕሏን በቁልቢ እንግዶች ሢያሣዩን ከርመው ዛሬ ለሥፖርት የመጡ እንግዶችን በጅምላ ማሠር ከምን የመጣ ነው። እንግዶቹ የፈፀሙት ተግባር ያን ያህል ጥሩ ባይሆንም የኢትዮጵያ ሕዝብ ለእርሦ በሠጠው አድናቆት ግን የደብረታቦር የእግር ኳሥ ተጫዎቾች ላይ የፍቅር ከተማዋ ድሬ የፈፀመችው የጅምላ እሥር የከማዋን ፍቅር ጥላሸት ይቀባል ። ሥለዚህ ክቡር ከንቲባችን ተጫዋቾቹ ተመክረው ከእሥር እንዲፈቱ ቢያደርጉ?
@Lucy70968
@Lucy70968 Месяц назад
Yihenen kefafaye Satan asewogedu
@berhanuteshome930
@berhanuteshome930 Месяц назад
Eskinder minabatu agebaw sele amhara tegel dolarun aybelam arfo
@user-sd6wr9sc7c
@user-sd6wr9sc7c Месяц назад
Dil Le Amara hizb ina Le jegnaw fano yihonal
@user-xx9qm1qi3l
@user-xx9qm1qi3l Месяц назад
እናንተም እንደ ህወሐት በሰው ልጆች ደም ልትዝናኑ ይሆን?አቤቱ ተዘከረነ።
@dessiemamo2145
@dessiemamo2145 Месяц назад
Mere wodajo menabatu agebaw
@NegeseAbebeAmenu
@NegeseAbebeAmenu Месяц назад
n
@alexwoldetsadik8535
@alexwoldetsadik8535 Месяц назад
ወይ አቶ ከድር ስናምግስህ አንተም ዘረኛ ሆንክ ወዮ ለግጥሚያ የሄዱትን አማራ ስለሆኑ ሰብስበህ አሰርክ አይይይ
@kassayeamare7956
@kassayeamare7956 Месяц назад
Confused youtuber. You seem to secretely working with PP to dismantle the Fano struggle and create fissure among Fano leaders .
@SAEDAil-fy1wn
@SAEDAil-fy1wn Месяц назад
ከድር አተደደብ ጋላ
@user-sg9nb2sv8w
@user-sg9nb2sv8w Месяц назад
Skider Nega must stop to mess the people of amhara freedom and democracy in Ethiopia and associates with terrorists Abiy Ahmed's donkey prosperity government to destroy the people of amhara societies in Ethiopia.
@aberraalemu2866
@aberraalemu2866 Месяц назад
Don’t talk what you don’t know. Be happy you got a leader.
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 Месяц назад
ድል ለፋኖ ሰላም ለተገፋው የአማራ ህዝብ ሰላም ለኢትዮጲያ ውርደት ለከርሳም ብልፅግናዎች። አትላያዩ በጋራ እንችላለን
Далее