Тёмный
No video :(

ስላም ነው ቤተሰቦች እንዴት ናቹ ዛሬ ይዤላቹ የመጣውት ምርጥ በጣም ቆንጆ ብሉኝ ብሉኝ የሚል የፈላፍል አሰራር ነው ትወዱታላቹ ሰሩት 

Atsede Zerfu አፅደ ዘርፉ  ዩቱብ
Просмотров 335
50% 1

Selam Endat Nachu Betsb Zara Yezalachu Yemtut Arif Ye Felafl Asrar New Tewdutalachu

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 118   
@AminaTube-dx3jy
@AminaTube-dx3jy Месяц назад
ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ ወድ እህታችን እንኳን ደህናመጣሽ ዋው በጣም አሪፍ የፈላፈል አሰራር ነው እኔግን የማውቀው በፓወድ አሰራር ነው በጣም ኤሄ የተሻለ አሰራር ነው የፈላፈል አሰራር ጥሩትምር ነው የሰጠሺን በርቺልን ገናካንቺ ብዙእንጠብቃለን ጎበዝ
@user-rf6ex4ve4b
@user-rf6ex4ve4b Месяц назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ዋውው ማሻአላህ የሚምር እና በጣምሀሪፍ የሆነ የምግብአሰራርነው ያሳየሽን እጂሽ ይባረክ እናመሰግናለን ሙያሽን ስላካፈልሽን
@zskitchenethio7784
@zskitchenethio7784 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ የፈላፍል አሰራር ነው ተወዳጅ Wowwww ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@user-pm6lv1uo9p
@user-pm6lv1uo9p Месяц назад
ሠላም ሰላም እህት እንኳን ደህና መጣሻ ሀራፍ አሰራርነው በርች ያወቁትን ማሳወቅ መልካምናትነው ወድአላህሀገራችንን ሰላም ያደረግልን በሰደትያላችሁ እህቶች በሰላምለሀገራችሁ ያበቃችሁ ወቶከመቅርት አላህይጥበቅንንን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹☕☕☕☕☕☕
@biranshetirkasoyube6007
@biranshetirkasoyube6007 Месяц назад
በጣም አሪፍ የሆነ ቆንጆ የሆነ አሰራር ነው ስለ አሳየሽ እናመሰግናለን በጣም ያሳየሽ እናመሰግንዋለን የሀገሬ ልጆች የኢትዮጵያ ልጆች በጣም ደስ ትላላችሁ
@jameelatube782
@jameelatube782 Месяц назад
ሠላምሠላምሠላምእህታችንእንእኳንበሠላምመጣሽዉድአሪፋአሠራሩነዉያመጣሽልንቆንጁቆንጁየምግብአሠራሩነዉማሻላህ ያምራልዉድቆንጁአሠራሩነዉአገራችንሠላምያምጣልንበርችልኝ
@user-ji6ss1cz9m
@user-ji6ss1cz9m Месяц назад
ሰለም ሰለም ሰለም አህለን እንኳን በደነ መጠሽ ዋውውው በጠም አሪፍ አሰራር ነበር በርቺልን ሰለም ፍቅር አንድነት መተሰሰብ ለሀገረችንን ይሁንን🎉🎉🎉🌹🌹🌹👍👍👍
@salamahkarkaba3475
@salamahkarkaba3475 Месяц назад
ሠላም ሠላም የኔ ዉድ እህት እንኳን ደና መጣሽልኝ ዋው በጣም ምርጥ አሰራር በርችልኝ የኔ ዉድ ትልቅ ደርጃ ደርሰሽ ልይሽ የልፋትሽን ዋጋ ይቁጠርልሽ በጣም ምርጥ አሠራር ነው❤❤❤🎉🎉🎉
@user-nm9oe2ld3c
@user-nm9oe2ld3c Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ ውድ እህታችን እኳን ሰላም መጣሽ የኔ መልካም ዋውውው በጣም አሪፍ የፍላፍል አሰራርነው ያሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን የኔ ውድ እህታችን ልዪነው የሰራሺው በላን ጠጣን በርቺልኝ ውድ
@susu-y7k
@susu-y7k Месяц назад
እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ ምግብ አሰራር ነው ዋው ቆጅየ ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው
@kalkldanmekuanint8015
@kalkldanmekuanint8015 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ዋው በጣም ቆንጆ የፈላፍል አስራር ነው ውዴ የስራሺው አው በየቤቱ የተለያየ ነው አስራሩ❤
@fatiyatube2106
@fatiyatube2106 Месяц назад
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ሰለም ሰለም ጤነ ይሰጥሊኚ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ ውውውውውውውውው አሪፊ ደሰ የምሊ አሰራሪ ነው የኘ በለሙየ በሪቺ አለህ የጊዘሺ
@Minitewabeፍቅር
@Minitewabeፍቅር Месяц назад
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ዋጋ በጣም ቆንጆ ነው ጊዜ ቤተሰጋቸው ነገሮች በሙሉ በጣም አሪፍ ናቸው ብዬ ነው ማስበው በተለይ
@alialemi3587
@alialemi3587 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዋውው ምግቡን አላዎኩም ግን አሰራርሽ በጣም ያምራል ጎበዝ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ 👌👌❤
@user-nu2uu4mk9t
@user-nu2uu4mk9t Месяц назад
ዋውውውውውው መሸአላህመሸአላህ ደስስእሚልልል ሪፍ ምግብ አሠራር ነው የሠራሸው ማማማየ ጎበዝ ነሸ ባለሙያ ነሸ በርችልንበቀጣይቪድውእስተምንገናኝኝኝ ሀሪፍቆይታነበር
@ethio140
@ethio140 Месяц назад
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ዋውውውውው በጣም ቆንጆ የፈላፍል አሰራር ነው ያሳየሽን የሰሩ እጆችሽ ይባረኩ በርቺ ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@mulat7
@mulat7 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመሰገን የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ እንዴት ነሽ ዋውውውውውው እቤተ አሰራርም በጣም አሪፍ ኢትዮጵያ እኔ ኢትዮጵያ ሲዪደ እሰራርለሁ እናመሰግናለን ተባረኪ እግዚአብሔር ለሰ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገነ
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt Месяц назад
ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልኝ የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ በርቺ አሪፍ ቆንጆ አሰራር አቀራረብ ነው ዋውውውውው እጅሽ ይባረክ በቀጣይ በአዳዲስ ነገር እንጠብቃለን 😘😘😘😘😘😘😘😘
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን ስላሳየሽን
@kabeerayoutube
@kabeerayoutube Месяц назад
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ውሃው በጣም አሪፍ ነው ቆንጆ በጣም በሰራነው ቁጥር ቆንጆ ነው ራሳችንም የመለወጥ እድሎች የሰፋ ይሆናል ብዬ አስባለሁ ባልቼ
@ደሴ
@ደሴ Месяц назад
wow Lije Good Vodes ዬኔ በለሙያ እንኳን ደህና መጠሽልኝ ዋዉ በእዉነት በጠም አርፍ አሰራር ነዉ እጂሽ ይበረክህ
@Susuahmed1986
@Susuahmed1986 Месяц назад
Wolahi yemejemereya gezi saye aserarun masha allah betm yameral berechi wudi teru koyeta nber❤❤❤
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v Месяц назад
ሰላም ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ እማ ዋውው ልዩ አሰራር ነው ግን ግብአቶቹ ብዙ ናቸው ስራውም በጣም አድካሚ ነው በርችልኝ ጎበዝ ነሽ የምር እናመሠግናለን ስላአካፈልሽን
@seadifamily
@seadifamily Месяц назад
selam selam እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያድረግልን እኛንም አንዳችን ለአንዳችን የምንተዛዘን ያድረግን ዘረኝነትንና ችግርን ያጥፍልን ከጥላት ከሸረኛ የፀዳች ያድረግልን ፍቅር ሰላሙን ያብዛልን እርስ በርሳችን የምንዋደድ ያድረገን ያረብ
@dammeetube1
@dammeetube1 Месяц назад
Norii baga nagaan dhuftee bareduukoo woow bayyee namati tolaa ogeeti nama jabadhuu itti fufii hojedhuu
@bogalachyoutube
@bogalachyoutube Месяц назад
ሰለም ለአንች ይሁንንንንን ውድ እህታችን በጣም አርፍ ቆንጆ ምግብ አሰራራ ናው ዋውውውውውውውውውውውውው በጣም ጎቦዝ ናሻ ማማ በራችችችችችችች 🎉🎉🎉🎉
@HAWAYIMAMABEGAZ
@HAWAYIMAMABEGAZ Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ እንካን ሰላም መጣሺ ዋውውውው በጣም የሚያምር የፍላፍል አሰራር ነው ያሳየሺን እጅሺ ይባረክ ባለሞያ በርች🎉🎉🎉🎉🎉
@almaz1207
@almaz1207 Месяц назад
እንኳንም ደህና መጣሽ እህቴ በጣም አሪፍ ነው በርችይልኝ ውድ ❤❤❤
@alemyetube-
@alemyetube- Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ዋው በጣም ምርጥ አሪፍ አሰራር ነው እናመሰግናለን ሀገራችን ሰላም ያደርጋል
@kidist_tub
@kidist_tub Месяц назад
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በጣም አፍሪና ምርጥ የሆነ የምግብ አሰራር ነው የስራሽው በርች ባለሙያ ነሽ ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤🎉🎉
@kemir264
@kemir264 Месяц назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ምርጥ የሆነ ምርጥ የሆነ የምግብ አሰራር ነው በርች ወደፊት አዳድስ አሰራሮችን እንጠብቃለን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን የሀገር ሰላም ነው የናፈቀን
@HabtamHata
@HabtamHata Месяц назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ አፀደ እኳን ደህና መጣሽልኝ ዋውውው በጣም ደስ የሚል የምግብ አይነቶች ነው እየሰራሽ የምታሳይን በእውነት ክብር በይልኝ በርች🎉🎉
@rahmatube5596
@rahmatube5596 Месяц назад
ዋውውውውው ምርጥ አሰራር ነው ያሳይሽን እጅሽን ይባረክ በጣም ደስ ይላል አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤❤❤
@faiza5
@faiza5 Месяц назад
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ሰለም ሰለም ጤነ ይሰጥሊኛ ውድ እህቴ በሪቺ አሪፊ ደሰ የምሊ ቆይተ ነበረን ሰለም ለሀገረችን ኢትዮጵያ ይሁን መሸ አለህ መሸ አለህ
@abay833
@abay833 Месяц назад
Egzabeher yemesigen selamish yibiza eniokn be selam metashi selamish bizit yibelolign wowwwwwwww betam new yemiyamirew ejish yibareki yen bale moya ❤
@obseegorba
@obseegorba Месяц назад
Naganii waqayoo manaa kanafii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee jabadhuu waaa yeroo baredaa turee ebifamii 🎉🎉🎉🎉
@ensratube
@ensratube Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እኳን ደህና መጣሽ ታይትል ስትጽፊ የምትሰሪው ነገር ብቻ አስቀድመሽ ፃፊው ሰላምታው በድምጽሽ ይበቃል በደብ እንዲታይልሽ አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሺን እጅሽ ይባረክ በርቺ❤❤
@FrehywetAlemu
@FrehywetAlemu Месяц назад
Selam ehte enquan dhna metash wow betam des yemil koyta neber betam belmuya nesh be kety video entebkshalen
@ABGe-sr8yk
@ABGe-sr8yk Месяц назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ውደ በክርስቶስ ፈቅረሰለም ብዘይበል ዋዋዋዋዋዋዋ በጣምምረጥአሰረረነው ውደቆንጆነውበረች ለሀገራችን ለህብረተሰቡ ፈቅረየሰማን❤
@mekdiesalemayehu1219
@mekdiesalemayehu1219 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውውው በጣም ደስ የሚል አሰራርነው በርቺ ውዴ ሀገራችንን ሰላም 😘😘 ያድርግልን😘😘😘
@Samrawit6
@Samrawit6 Месяц назад
Selam ehte enquan dehna metash wow betam des yemil asrar newu belmuya nesh kety bet be lela video entebkshalen❤
@Tube-cq6ow
@Tube-cq6ow Месяц назад
Selamesh yebza wude ihete unkuan dena metash wooooow betam arif yehone ye megeb Aserar nw eshe betam yemitem mehonun ke aseraru yastawukal
@umu5
@umu5 Месяц назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሳህም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ለዚህ ቤት እንኳን ሰላም መጣሽ እህቴ በርችልኝ በጣም አሪፍ አሪፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን እህቴ ለመኖር ብዙ ነገር ያስፈልጋል በመጀመሪያ ጤና ካለሽ ሁሉም ነገር የኖራል
@cookingcorner8348
@cookingcorner8348 Месяц назад
Selam selam weda selameshe yebeza ekwane dena mexashe endat neshi hulu selam new berche ena siri weda ❤❤❤❤❤❤
@qorontosmedia
@qorontosmedia Месяц назад
ሠላም እህታችን በጣም አሪፍ እና ጣፋጭ የሆነ የምግብ ዓይነት እንዴት አዝጋጅተን መመገብ እንዳለብን የምንጠቀመውን ግብአት ስለአሳየሽን እና ስለነበረን ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። ባለሙያ ነሽ በርቺ
@zemzemali6970
@zemzemali6970 Месяц назад
ሰላም። ሰላምሽ። ይብዛልኚ። እንኳን ሰላም መጣሽልኚ ጥሩ። ቆይታ። ነረር የነበረው። እናም። በርልኚ ዋውውውውው የኔባለምያ መሸአላህ ብየአለሁ ውደ🌹🌹
@birhanwoloyetube1002
@birhanwoloyetube1002 Месяц назад
ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው በጣም አሪፍ ነው የምሰሪው እህታችን አሪፍ ቆይታ ነው በርች እህታችን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን አሪፍ ቆይታ ነው🎉🎉
@ZiyadaMahmud
@ZiyadaMahmud Месяц назад
ሰለም ለንች ይሁን በጠም ጠፋጭ እነ ቀለል ያፍሌፍል አሰራር ስለካፋልሽን እነመሰግነለን በጠም ነዉ ያሚጥመዉ በተለይ በቱኩሱ በቅጠ እነ በታህንያ ወዉ
@AtsedeZerfu-ei3fq
@AtsedeZerfu-ei3fq Месяц назад
ስላም ነው እንኳን ደና መጣቹ ቤተሰቦቼ ጒደኞቼ ኑሩልኝ ❤
@user-mg2cm6zq2b
@user-mg2cm6zq2b Месяц назад
እናመሰግናለን እህታችን በጣም አሪፍ ነው ግን እኔ በጣም እወደዋለሁ መስራትም እሰራዋለሁ ግን ከኔጋ ይለያያል አሰራሩ በርች ዱቄት ያረግሽበት መሰለኝ ዱቄት አያስፈልገውም እኔ ስሰራ እና ያምራል በርችልን የኔ ውድ ባለሙያ❤🎉
@aduyoutv8249
@aduyoutv8249 Месяц назад
Wawawww betame gobeze balemoya berchilgn arifena dese yemile moyanw byalchubet egzaber yetbekachu melkam geze le hulachume 🎉
@-tgtube3273
@-tgtube3273 Месяц назад
እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ባለሞያ ዋዉዉዉ እውነትም ብሉኝ ብሉኝ የሚያስብል ምግብ ነው የሰራሽው እጂሽ ይባረክ ለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርችልን
@rawdatube8972
@rawdatube8972 Месяц назад
አሠላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወቀረካተሁ ሠላም ጤና ፍቅር አንድነት መተሣሠብ ይሁንልን እህት ሠለነበረን ቆይታ ከልብ አመሠግናለሁ🎉
@Amiinakitchen
@Amiinakitchen Месяц назад
ashem ashem herkk fuunee baga nagan dhuftee nagam siif haaytuu qaliijajabdhuux herkikee hagalltomuu❤❤
@Radiahmed
@Radiahmed Месяц назад
ዋው ዋው የኔ አንደኛ እውነት በጣም ጎበዝ ምርጥጥ ባለ ሞያ ነሸ ማሬ በርቺልኝኝ ካንቻ ብዙዙ ሞያዎችንን እንማራለንን እናመሰግናለን ❤❤ በርቺችኝኝ❤❤
@fayizamohammed
@fayizamohammed Месяц назад
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮንንደህናመጣሺ ሰላምናፍቅርንን ያብዛልንወ በጣም አሪፍነዉ አሰራሩ በሬችዉደ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@weyni2816
@weyni2816 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለሀገራችን ይሁን በጣም ጥሩ ነው ዋውውውው ምርጥ ነው❤
@user-xh2jx2ci5j
@user-xh2jx2ci5j Месяц назад
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጂወች እንዴት ናችሁ እህታችን ጥሩ ነው በርችልን እግዚአብሔር ሀገራችን እና ህዝቦችዋን ይጠብቅልን ሰላም ፍቅሩን ያድለን በያላችሁብት ሰላማችሁ ይብዛልን ጥሩ ቆይታ ነበረን❤
@-fikr
@-fikr Месяц назад
እግዛአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው አሰራርሽ በጣም ነው ደስ የሚለው በእውነት በጣም ባለሙያ ዋው በጣም ቆይታ ነበርን
@user-us3sw9oj1o
@user-us3sw9oj1o Месяц назад
እኳአን ደናአመጣአሽ አገራአችንም አላህ ሰላሟአን ያሠማአን ከምን በላአይ ሰላአም ነውና ማአሻአላህ በጣአም የሚያምር አሰራአር ነውናአ በርቺይ የኔ ባአለምያ
@selamethiopiantube4662
@selamethiopiantube4662 Месяц назад
Selam lehulachin yihune amenn amenn amennn wowo wowo baxam arif newu Selamishi yibiz Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki
@EshetTube
@EshetTube Месяц назад
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እንዴት ያምራል ባለሙያ እጆችሺ ይባረኩ የመዳም ቅመም ድሮም በሙያ አንደኛ እና የተጨበጨበላት ቅመም ነቺኮ በርቺ ከልብ አድርገን እናመሰግናለን
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 Месяц назад
ዋውውውው አከተታፍሽ ደስ ስሉ ሰላም ሽ በክርስቶስ ያብዘልን የኔ መልካም በርችልን እግዚአብሔር በአሌንባት ይጠብቅን ሰላም ለሀገራችን ለህዝብችን ያብዘልን አሜንንን ❤❤❤
@metefeleke9600
@metefeleke9600 Месяц назад
Waw❤Beayinetu leyou yehoni ye migibe aserare new yayehut betame gobeza leberetata yigebale kanchi bezu ye migebe ayinetochi temriyalew melke sitegne enje moya ke gorebeat new gobeze berchi❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
@Elfenesh
@Elfenesh Месяц назад
Selam Selam new weda wowwww wowwww betam betam koonjonew beresh betam deselal ymel Serawew beresh betam betam koonjonew ❤❤❤
@ኒናስ.ኑኑሻ
@ኒናስ.ኑኑሻ Месяц назад
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እንኮን ደህነ መጣሽ በጣም ቆጆና ደሰ የሚል ቆይታ ነበር ይሂ መግብ መሰራት ትንስ አድካሚ ነው በጣም ቆጆ ቆይታ አድረገናል በርችልን
@Eyerus5
@Eyerus5 Месяц назад
ውውውውው ውውውውው ውዴ ሰላም በእጥፍ ደበዛ ወድ እንኳን ደህኔና መጣሸል እና አሰተማሬ እርእወ በእወነት እረሰን የመግዛት መንፍዜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@agertube7102
@agertube7102 Месяц назад
Eigiziabihari yetemesegen yihun einikan selam metashe woooow harif koyita now waawwwwwwwharifi aserari now betam gobezi neshe berichi
@tube-ek5nw
@tube-ek5nw Месяц назад
Wowowowoowowoww ❤ desi yilali baxam selam xahawun ❤ selam yibizalishi tebarekiwowoowoowoowo baxam desi yilali ❤
@SelinaTube-go2vv
@SelinaTube-go2vv Месяц назад
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ደስ ይላል በጣም ጎበዝ ነሽ ዋውውውውውውውውውውበጣምም በለሙያ
@Kokobe2139
@Kokobe2139 Месяц назад
Salam Salam yen wedi edtnsh hum selmnu bexam arif nw balemoya asrarshi leyti yelali eshi mari wawaw meshala meshala meshala 🎉
@sifaantube1230
@sifaantube1230 Месяц назад
Nagaa waqayyoo sif bayyatu bakka jiru kallatti jiru baga nagaa dhufte jabbadhu gorsa baredaa yadaa baredaa qabate dhufte jabbadhu itti fufu❤❤❤❤
@habeshawittube
@habeshawittube Месяц назад
Egizabher yimesgn enkuan metashlgn berch bezhu ketyibet wowww betam mirt yemgibi aserare new ejish yibark hagerachnm ethiopia fatre yutebklgn❤❤❤❤
@zinashzbyoutube5327
@zinashzbyoutube5327 Месяц назад
እንኳን ደና መጣሽ ወዴ ሰለ ነበርን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላም ፍቀር አድነቱን ያበዛለን ሀገራችንን ከክፉ ሁሉ ይጠበቀለን በርቱልን እናመሰግናለን አሪፍ ቆይታ ነበር
@emuferahtube
@emuferahtube Месяц назад
ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ እናም ሀገራችን ሰላምን ፍቅርን አንድነት ራህመትን ለሀገራችን ያምጣል
@WubeSisay-kb7gc
@WubeSisay-kb7gc Месяц назад
ሰላም አፀዱ እንኳን ደናመጣሽ ጥሩ ቆይታነበረኝ አመሰግናለሁ በሌላ ጊዜ እስክንገናኝ መልካም ጊዝ❤
@user-iq1pt4we1m
@user-iq1pt4we1m Месяц назад
ዋውው መሠሻ አላህ ምርጥ ቆይታ ነበር እጅይባር ክ ቀጥይበት ቀጣዩን እጠብቃለን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@Jalaneshow10
@Jalaneshow10 Месяц назад
Nagaan waaqayyoo isin yaa baayyaattuu obbollootaa koo afuuraa akkam jirtu ebbifaami oggeetti Kanuma Caalati itti fufi hojedhu hadhoo koo nagaan waan bareeda woooooóowwwww
@TadeluTube27
@TadeluTube27 Месяц назад
Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu akkami wow wow bayye namati tolaa jabadhu ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu ❤🎉
@Azeb1
@Azeb1 Месяц назад
selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen berichi mlekam sera
@yeshigetu6769
@yeshigetu6769 Месяц назад
Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi wooow wooow batem balmoya nashi aseratashi erasu endet endamimire yaserute ejochesh yabarku barchi bakitye baselm yaganagni
@fasiga
@fasiga Месяц назад
Nagaan mana kana kana t ha u baga nagaan dhuftee sanyii ofii wow wow bayyee namati tolaa garidha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busuu❤❤ ❤
@zeydeytube6915
@zeydeytube6915 Месяц назад
Enken beslam metsh selamtsh des yembla neber berta eht wowwww betam des yelala edsh yebrksh wed berta eht selam hezbeta hegerta yen wed berta eht
@comingsune
@comingsune Месяц назад
አሰላሙ አለይኩም ሰላምሽ ይብዛ የኔውድ ዋው በጣም ሀሪፍ አስራር ነው ተበልቱ የማይጠገብ እናመስግናለን በርችልን የኔውድ ክበሪልን ፍቅር አንድነት ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@AniBekeleYoutube
@AniBekeleYoutube Месяц назад
Akkam jirtuu Maatii keenyaa hundinuu keessan Nagaa keessan Hayyee Baayee bareeda Jabbaadhuu itti fufii Hojii garii Galatomaa Hayyee
@tsehaysahyoutube1878
@tsehaysahyoutube1878 Месяц назад
Selame selame xena yesxelan wuankni dena mexashe selameshe be kerstose yebzalny wude ye ager lije berchelny bale mow ijeshe yebareku ehetee❤❤
@elsaayoutube
@elsaayoutube Месяц назад
Agziabher yemsgen selamsh ybzaa ahtachn wwwwwww betam arif asrar new ajsh ybark balmoyaa brechi kazii yeblt antbqaln kanchi selasyshin anamsgnalan yawqutn masawq melkamnt new barchi
@leyanetube8569
@leyanetube8569 Месяц назад
Anaa dhufuu norii qashiti koo baagaa naagaan dhufaat wowow 🎉🎉❤❤ nyaat bayee namati toluu jaabadhuu Haraka keti faya hakenu
@FanoKebrraw
@FanoKebrraw Месяц назад
waww yen balmoya konjo yehune yeflafen aserare new yasayeshen egeshen yebarkew yen balmoya Andegna eco neshe samer leyu new
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Месяц назад
እንኳን ደና መጣሽ አፀድየ በጣም ደስስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላም ለሐገራችን ይሁን የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባርክ ምርጥ ስራ ነዉ🎉❤
@bontushawaa515
@bontushawaa515 Месяц назад
nagaan waqayyoo isiiniif haata'u obbolotakoo akkami jirtuu baga jiratan baga nagaan dhufte hadhookoo welcom wowowow bayyee namati tolaa jabesi itti fufi 🥰 ♥
@tadeluyoutube8486
@tadeluyoutube8486 Месяц назад
Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu
@ellahamshow
@ellahamshow Месяц назад
Selamish yebzaa enkuwan selam metash konjo migib new yemachish barchi tankr sirii hulum siraa mawok melkam new melkam mead
@christinedegala5431
@christinedegala5431 Месяц назад
❤❤❤❤wow so nice habibti❤❤❤
@ZemenayWerke
@ZemenayWerke Месяц назад
Berchi yene wude bwxam gobez hagerschin selam feker yagergelen berchilen❤😂
@mesikebe5692
@mesikebe5692 Месяц назад
Selam lench yihun wude Enkuan beselam metadh fetari Agerachen selam yadergilen legnam fekir yisten Arif Aserarbnew berchlegn yene ehit🎉🎉🎉🎉🎉
@mesimaed3403
@mesimaed3403 Месяц назад
Konjo aregese new yeserasew ejohes yebareku balemya enamsgnaln egzyabhre amlake hagrhenn yetbkelene
@Fikiryemereyamliji2007
@Fikiryemereyamliji2007 Месяц назад
Wowow Selama egizabeher yebizalesh enkowan be dehina matesh weda ejesh yebarek ❤kateyebet fater hagerachin yetabekelen adenat selam yedelen selaneberan koyeta kelebi enamseginalen kiberelenn
@እመቤት
@እመቤት Месяц назад
በርችልኝ እህቴ ❤❤❤
@እመቤት
@እመቤት Месяц назад
አልማዝ ነኝ እህቴ
@susu21
@susu21 Месяц назад
Selam selaminkan selam metashe mamaye berchilgn btenkrilgn berchilgn wow👌👌👌👌👌👌👌👌 betam dessss ylal berchilgn lenkrilgn lehager lewegen selamn yamtaln
Далее
ЛИЗА - СПАСАТЕЛЬ😍😍😍
00:25
Просмотров 2,3 млн
МАМА И ВАЛДБЕРИС
00:48
Просмотров 667 тыс.
እራት እንብላ
40:00
Просмотров 71 тыс.
ЛИЗА - СПАСАТЕЛЬ😍😍😍
00:25
Просмотров 2,3 млн