Тёмный

እራት እንብላ 

Brex Habeshawi
Подписаться 382 тыс.
Просмотров 71 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

6 июл 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 906   
@Hibafellahtube
@Hibafellahtube 5 лет назад
ወላሂ ጅዳም በጣም ሙቀት ነው ! እኔ ግን የሚያሳዝኑኝ በእዚህ ሙቀት ገጠር በግ የሚያግዱ ወንድሞች😭
@asiya.abedlaasia3645
@asiya.abedlaasia3645 5 лет назад
Hiba Tube awo.wulahi
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 5 лет назад
እኔም ያዝዙኑኘል እኔም ጠለብ እየለው ገጠር ቦታ ነበር ምስራው ኡፍ ሪያድም አነሰን እንላለን አንዴ ብርድ ሳይታይ ሁሉ ሚልበልብ ሙቀት አመቱ ሚቀየርበት ገጠር አለ
@maretumaretu2870
@maretumaretu2870 5 лет назад
እግዚአብሔር. ከጎናችው አይለያቸው ለሁላችንም አገር ውስጥ ውጭም ላላችሁ. እግዚአብሔር ከጎናችን አይለየን
@HaHa-ys9fc
@HaHa-ys9fc 5 лет назад
ወሏሂ በጣም አሏህ ያግዛቸዉ
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 5 лет назад
የኔማሮች ምርጥ ናችሁ
@meje4180
@meje4180 5 лет назад
መሲዬ አቤት ትግስትና መረጋጋትሽን ስወድልሽ እድለኛ ነህ ብሬክስ
@sofia-gn4ol
@sofia-gn4ol 4 года назад
ማሻአላህዋዉ
@ZainabZainab-lk4tl
@ZainabZainab-lk4tl 3 года назад
እንጀራ በጣም አምሮኛል
@yordilove3688
@yordilove3688 3 года назад
Betekeke betem new dese yemetelew
@user-bu3xn1sj6e
@user-bu3xn1sj6e 3 года назад
መሲ አረግዛለቺ ብሎ እደኔ የተጠራጠረ ካለ በላይክ አሳዩኝ
@aishaali720
@aishaali720 3 года назад
እኔ ብየለሁ
@wellcome6505
@wellcome6505 3 года назад
Kkkkkkkkkk
@hawa2995
@hawa2995 3 года назад
Amethumotal humotal erobel naber malit naw
@maithableay5385
@maithableay5385 5 лет назад
ውይባሌናፈቀኝ 5አመቴ እኔከምበላውየበለጥ።እሱየሚያጎርሰኝ ይበልጣል በጣምእወደውአለሁ ወደሀገርልሄድ 6ወርቀርኝ። ሂጄ መውለድእፈልጋልሁ እስኪይስጥሽ በሉኝ
@androaoun8482
@androaoun8482 5 лет назад
የልብሽ ሀሳብ ይፈፅምልሽ እህት በእግዛብሄር ኣይን የታየ ትዳር ይስጥሽ
@zahraabdulla784
@zahraabdulla784 5 лет назад
ያረብ ከምትወጂው ባልሽ አላህ ይደብልቅሽ ልጂም እደምትወልጂ ተስፋ አለኝ ኢሻአላህ
@antoinenehmeh7167
@antoinenehmeh7167 5 лет назад
Yene konjo EMEBETE teseteshalechi Atasebi
@Megenorthodox
@Megenorthodox 5 лет назад
እኔም፣እገባለሁ፣የትአገርልጅነሽ፣እኔም፣ሁለትአመቴነው፣ናፈቀኝ፣ልሄድ፣እኔም7,ወርቀረኝ፣ልጅም፣እፈልጋለሁ
@user-uj5rm6ke3x
@user-uj5rm6ke3x 5 лет назад
አይዞሽ እህት እኔም 11አመቴነው ግን ሂጄመጥቻለሁአሁን 3አመት ሁኖኛል በጣም እወደዋለሁ ብቻ አሁን 8ወር ቀርቶኛል ልሄዲ ልጂም እሱም ናፍቀውኛል
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 лет назад
አስቀናችሁኝ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ 😍😍😍❤❤ እንጀራ ባይኔ ላይ እንደሄደ ቀረ በቃ አይይ😢እስኪ #እንጀራ ያማረው ሰብስክራይብ አርጉኝ ትጠቀማላችሁ ደሞ ብዙ ነገር አለ😍😍😍😍😍
@user-yu6fx6cl7t
@user-yu6fx6cl7t 4 года назад
ብሉአፍያ. የኔቆንጆዎች ስውደችሁ.
@user-yu6fx6cl7t
@user-yu6fx6cl7t 4 года назад
መሲየኔቆንጆ. ስውድሺከልቤነው. ሁነገርሺይመቸኛል. የኔየዋህ
@fafitube5279
@fafitube5279 3 года назад
@@user-yu6fx6cl7t ደምሪኝ የኔዉድ
@heyu3943
@heyu3943 5 лет назад
ማሻ አላህ ደሥ ሥትሉ ግን ብሬ እድለኛ ነህ መሢን ስለሠጠህ ወላሒ በጣም ምርጥ ልጅ ነች ሀቂቃ
@masratmas1423
@masratmas1423 3 года назад
sitamiru egizabere yabizachu
@lidacall5379
@lidacall5379 3 года назад
መስዬ ስታምሪ ብሬክስ መሲ ደረቅ እንጀራ ያማራት አርግዛልክ ነው
@user-to3kz1lr5k
@user-to3kz1lr5k 5 лет назад
ስታምሩ መሲየ አረገሽደ
@user-pf7zu7vf7w
@user-pf7zu7vf7w 3 года назад
ሴትልይእረጋትትል ይምረባታል የኔቆጆ መሲየ ❤🌹
@labibam6080
@labibam6080 5 лет назад
ማረስ ላይ ጎበዝ ይሆናል አለ ብሬ😆😆😆😆😆
@sarajezwa9623
@sarajezwa9623 3 года назад
ለጤና ያርግልህ ወድም አንተ ጥሩ ሰዉ ነህ
@dgfgcgdggdgx3663
@dgfgcgdggdgx3663 3 года назад
Woooowwww
@fafitube3261
@fafitube3261 5 лет назад
ኧረ ብላ እኔም ባል ካገኘሁ እዲህ እዲበላ ነዉ ምፈልገዉ የኔ ልዩዎች ብላ ብላ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 3 года назад
መስየ አረገሽደ ደረቅ ደርቅ ያሰኘሽ እህት
@hawaanon6197
@hawaanon6197 3 года назад
ቆጁዉቼ ነቸሁ በረቱ ብሬኪሲ አላህ ያሺረህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-rm6qh6lt8l
@user-rm6qh6lt8l 5 лет назад
ትግሥትሽ አርጋታሽ በጣም ደሥ ይላል በጡሩ ቤተሠብ ነው ያደግሽው ተንከባከባት ፍቅር ሥጣት
@rhmhatubea5580
@rhmhatubea5580 4 года назад
ብሉአፎን
@user-pq7vn5ks9m
@user-pq7vn5ks9m 5 лет назад
መሲዬ የኔ ውድ እ_ እ ደረቅ እንጀራ ምናምን የሚያምርሽ ቤቢን ይዘሽ ይሆናል😋😏
@samirahussain4433
@samirahussain4433 5 лет назад
እማ ናፍቆቴ እወድሻለሁ
@hanafikr2576
@hanafikr2576 5 лет назад
Ahahahhaha wunet new
@jgjjjf8154
@jgjjjf8154 3 года назад
የኔቆጆ አደቦ እኮነሺ መሲየ ሁሌም እከታተላችኋአለሁ ግን ምንም አትሰለቹም ፍቅራችሁ ያስቀናል. ፀባይሺ ያስቀናል
@ethiopiamymotherlove7455
@ethiopiamymotherlove7455 3 года назад
ክክክ
@amytube1013
@amytube1013 5 лет назад
ብሬክስ ብዙዎቻችን እንዴት እንደተዎወቃቹህ ማወቅ እንፈልጋለን አና ንገሩን እኛም እንጠቀምበታልን መልካም የፍቅር ዘመን ተመኘሁላቹህ
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 4 года назад
ፊስቡክ ላይ ነው የተዋወቁት ፊደወ ሰርተው ቆይ አላያችሁትም ልበል
@halimamuseb5967
@halimamuseb5967 4 года назад
ከከሠከከከከከከከከ
@fafitube5279
@fafitube5279 3 года назад
ደምሪኝ የኔዉድ
@user-sf1gl5bd6r
@user-sf1gl5bd6r 5 лет назад
የኔ ማር መሲዬ እርጉዝ ትመስለኛለች ዛሬ እምር ብሎባችሄል ♥
@fsdf9299
@fsdf9299 5 лет назад
ስታምሩ ፍቅራችሁደስ ይላል
@maretumaretu2870
@maretumaretu2870 5 лет назад
ሰላም ለናተ. ብሬ እና መሲ ዋዋዋዋዋው እንጀራ ናፍቆኛል እውነት በጣም ደስ ትላላችሁ አቦ ይመቻችሁ
@bibibibi853
@bibibibi853 5 лет назад
Enjera nafeqayni
@smrahgazi2851
@smrahgazi2851 5 лет назад
ብልዓፍያ እንየም የመዳን ሩዝ እየበላሁ ነው እንጀራ እንደት እንደናፈቀኝ
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 5 лет назад
መዓደ ሓዋሪያትን የባረከ የናንተንም ይባርክላችሁ ፍቅራችህ ይባረክ በጣም ድስ ትላላችሁ ብሩክ ብለናል መሲ ቆንጆ በጣም ዉድድ ኣረኩሽ
@selamlove7d
@selamlove7d 3 года назад
ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሄር ያብዛላችሁ
@user-cx1hr2hp3k
@user-cx1hr2hp3k 5 лет назад
ቡሉልን።የተባረክ ይሁን ስውን ለመርዳት ስው መሆን በቂነው ፎቶየን በመጫን ስብስክራይብ አእጉኝ
@mustafadeldar7699
@mustafadeldar7699 5 лет назад
Ara tewuo gene ena sente amtea kebelawei lemnyawem mechyte yeblchuo betam new wedd yemregachuo yagera legouchy
@user-mc6db4ck6b
@user-mc6db4ck6b 5 лет назад
መሲ በጣጥስ የምበይው ላለመወፍር ነው?
@mememalase9018
@mememalase9018 3 года назад
Tebareku I love brother and sister 💕👈
@user-py3ns3hx9k
@user-py3ns3hx9k 5 лет назад
የወድልጅ አጎራረስ ወይኔ ሲያስቀና
@Nani-pz5uv
@Nani-pz5uv 3 года назад
11111111
@rahmafvhjj1878
@rahmafvhjj1878 5 лет назад
እዳው ሙሲየ ቆጆ ሳይሽ ልክ እደኔ ትመስሊኛለሽ ሀረካትሽ የዋህነትሽ እዳች ነበርኩ እትዩ መሽኮርመም. ታዳ ምን ያረጋል ድሮ ቀረ አሁንማ ፈጣጣ ሁኒያለሁ ስደቴን ስመጣ ከትንሽ አመት ወድህ እረ ቢስሚላህ ይገርመኛል እኔስ ይመቻችሁ
@werwer5451
@werwer5451 5 лет назад
ስታምሮ መሲበይ አትቆጥሪ
@emamaeyloe669
@emamaeyloe669 3 года назад
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መሲ ደረቅ እጀራ የሚያሰኝሽ አርግዘሽ ነው የሚሆነው እኔ ግን አላቀውም ገና አልወለድኩም
@ethiopiamymotherlove7455
@ethiopiamymotherlove7455 3 года назад
ልዩዎች ናቹ መሲ የኔ ልዩዩዩ ፀባይሽ ያአጅበኛል ሰናይ🌺🌺🌺💎💎
@makalshff3087
@makalshff3087 4 года назад
ቢል አፊያ ጠቅለል ጠቅለል አድርጎ የሚበላ ወንድ ወላሂ እወዳለሁ በተለይ የወዴፊት ባሌ ኡፍፍፍፍ!!
@fatmfatm9232
@fatmfatm9232 4 года назад
ብለ አፊየ አሌኩም
@meryemtube3653
@meryemtube3653 5 лет назад
አርገዝ ይሆናል መሲየ ደረቅ እንጀራ የሚያሰኝሽ ክክክክክል
@abdscenzhaf573
@abdscenzhaf573 4 года назад
ዋው
@TM-ud1nw
@TM-ud1nw 4 года назад
የተባረከ ይሁን የኔ ማሮች.....
@asmaaaaa23
@asmaaaaa23 5 лет назад
እረ ዘንድሮ ሙቀት ይለያል እኔ ያለሁት ዱባይ ነው ግን ልቤ ቀለጠ ከሙቀት የተነሳ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 лет назад
እኔ አሌኢን ነኝ ሙቀቱ በስመአብ ስንት አመት ኖርኩን ዘንድሮ ይለያል
@artisartis3410
@artisartis3410 5 лет назад
እረ እህት እኔም ላብድ ነው ወይኔ
@Kaka-xp9rh
@Kaka-xp9rh 5 лет назад
የተባረከ እራት ይሁን ወድም ደስ ትላለህ ግልፅ
@ameera7136
@ameera7136 5 лет назад
ትክክል
@tegetstigets8431
@tegetstigets8431 5 лет назад
አረእኔምላልቅነውላዲሥማመሞታችንነውእቻለውውዴ
@user-bp1ns5xp2e
@user-bp1ns5xp2e 5 лет назад
ቆዮ እደት እተገናኛቹህ እንደት እድሆን ከሀ እከ ፐ ንገሩን መኩሸ &ብሬክስ
@mazalove4973
@mazalove4973 5 лет назад
መኩሽ😃😃😃😃😃
@emandaalready3099
@emandaalready3099 5 лет назад
ግን እኔምለው እንደት ተገናኛችሁ የምትሉ ስወች ምን አገባችሁ እንዴ ይህ አሁን ይጠየቃን ምንድነው በስው ሂውት ያምትገቡት ይህ የራሳችሁ ህወት ነው እንደትም ይገናኙ እኛ አያገባነም እሺ
@user-bp1ns5xp2e
@user-bp1ns5xp2e 5 лет назад
@@mazalove4973 አወ መኩሸ መሲ አንድ አይነት ስለሆነ ነዉ ስሟ ከኔጋ
@user-bp1ns5xp2e
@user-bp1ns5xp2e 5 лет назад
@@emandaalready3099 haaahaahaa ወይዘንድሮ እናቱ በዉስጡ ትምርት ይኖረዋል ለሌሎችም ተምሳሌት ይሆናል ዝም ብለሽ ሳይገባሽ አትግቢ አሉ
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 4 года назад
ፊስቡክ ላይ ነው ፊደወ ሰርተዋልኮ ማለቴ እንደት እንደተዋወቁ መልሰውልናል
@selamsharewusharewu4944
@selamsharewusharewu4944 5 лет назад
ዋዉ
@Hoom-lj3du
@Hoom-lj3du 5 лет назад
Wow💝💝💝💖💖
@nardilovenardilove6673
@nardilovenardilove6673 5 лет назад
እንብላ ደረቅ ኩብዝ እየበላው ነው እኔና እጀራማ ከተለያየን ቆየን🙏
@user-ff8xm9xf2k
@user-ff8xm9xf2k 5 лет назад
እውነት ቀናሁ እዴት እደናፈቀኝ
@nardilovenardilove6673
@nardilovenardilove6673 5 лет назад
@@user-ff8xm9xf2k አይዞሽ ማር
@aemrolaketube1745
@aemrolaketube1745 5 лет назад
Atiterater argizalech
@Selamawit-fw5ns
@Selamawit-fw5ns 5 лет назад
Betam new mtamrut Mrti tinidoch Bertu Mesiye Big Respect to You my Queen !!
@user-tc5um4rj3h
@user-tc5um4rj3h 4 года назад
ውይ ሥወዳችሁ
@albadr666
@albadr666 3 года назад
ኑሪልን ብሬከስየ መሲየ አረገሽ እዴ
@tibatiba.704
@tibatiba.704 5 лет назад
የዋህ ልጅ ነሸ ፍቅራችሁን አላህ ያብዛላችሁ
@user-wv2en7gy4h
@user-wv2en7gy4h 5 лет назад
አንተብቻለምን ትበላለህለምን አታጎረዛትም
@user-wv2en7gy4h
@user-wv2en7gy4h 5 лет назад
ደረቅካሰኘት ኤብ ብላእንዳይሆን
@user-hx1xn4kh3w
@user-hx1xn4kh3w 5 лет назад
አላህ ሁለዬም ደስተኛ ያድርጋችሁ መሲ ባልሽን አጉርሽው
@salemalkaabi7290
@salemalkaabi7290 5 лет назад
Bashaye bashaye berekese ena masi shalaye
@user-sp2dx1pu7i
@user-sp2dx1pu7i 3 года назад
በጣም ነ
@user-uv2fy5sy6j
@user-uv2fy5sy6j 5 лет назад
ብርየዋ ያገሬ ልጅ ልዓመታ ቆልዓኹም የስዕመና ♥♥♥ መሲየ ሩጉዝ ነሽ ዴ በነገራችን ላይ እወዳቸዋለህ
@user-ye7yp3fi5u
@user-ye7yp3fi5u 3 года назад
እደትናችሁ መሢ ዱአ አረጉልኝ እኔም ከባሌ እዲገናኝ በሠላም እደናተ
@heyu3943
@heyu3943 5 лет назад
ብሬ ግን እንደት ተገናኛችሁ ለተመልካች አሣውቁ
@user-no7ip7nr8d
@user-no7ip7nr8d 5 лет назад
ክክክ ዬኔምጥያቄነው
@tegetstigets8431
@tegetstigets8431 5 лет назад
ሣላምሠላምብሬከነባለቤትክሠላማችሁብዝትይበልልኝእውዳችሗለሁትግሥትከዱባይግንከየትአምታችሁነውእጀራእኔበጣምናፍቆኛልየሥደትንታቁታላችግንታሥቀናላችውሠዱኝ
@fatumayimam5133
@fatumayimam5133 5 лет назад
እኔ ማወቅ እፈልጋለሁ
@yesa5230
@yesa5230 5 лет назад
ተናገሩ እኮ fd ላይ ነው የተዋወቁት 😂😊
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 5 лет назад
ፊቡ ነው የተዋውቁት
@zemzemyoutube389
@zemzemyoutube389 5 лет назад
ብላአፌያ ብሉልን ማሻላህ ደስ ትላላችሁ ደስታችሁ ደስታችንነው በነገራችን እኔም ባለቤቴ ሲያጉረሰኝ ያበዛብኛል እሸ አልለውም በትንሹ አጉረሳት እሸ በተረፍ ሰላማችሁ ይብዛ
@hawwahawwa9008
@hawwahawwa9008 5 лет назад
የኔ ልዩ ነሽ ፀባይ ሠና ማሬ እ ባልሽም ማሻአላህ ነው ፍቅራችሁን ለዘላለም ያርግላችሁ ሥወደሠችሁ ከልቤ ነው እናተን ሣይ የወደፊት ምኞቴ ደስ ይለኛል ጨምሮ ጨማምሮ ፍቅር ይጨምርላችሁ
@galazyj4115
@galazyj4115 5 лет назад
እረ መሲ ቢ እኔስ እጀራ ናፍቆኛል የተባረከ ይሁንላቹ
@user-tb2bg9ci1x
@user-tb2bg9ci1x 4 года назад
እእእአ ይህን ሳይ እንባየ መጣ አባ አላህ አይቸግረህም ይህን ካሮና ያሳና የተነፍፈቀን ያገናኝ
@lubabhseid7127
@lubabhseid7127 5 лет назад
ብል አፍያ ነብሶች መልካም ምሳ 🌷😘
@user-xi2hm3vn6n
@user-xi2hm3vn6n 3 года назад
ደስስስስ ስትሉ ምርጦች መስዬ አረገሽ እዴ ይመስላል 😂😂😂💐💐💐💐💐😂❤❤❤🇪🇹
@semuwollo3190
@semuwollo3190 3 года назад
ከከከከከከከከ ምርመራ በሩቅ ተጄመረ እዴ😁😁😁😁😁
@saedkhan4948
@saedkhan4948 5 лет назад
ዛሬ ገና ኮመትትሠጣቹህ አያቹሀለሁ ሁለይም እዴትእደተገናኘቹህ ንገሩን
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 5 лет назад
ሀሀሀ እጃዛ ቤት
@saedkhan4948
@saedkhan4948 5 лет назад
Kkkkk
@saedkhan4948
@saedkhan4948 5 лет назад
ሣሥበው አይመሥለኝም ከነሁብንሠማደሥይላል
@user-pq1jy4tt1h
@user-pq1jy4tt1h 5 лет назад
ካሜራው ይቆራረጣል ምነው መሲ አረገሽ እንዴ? አልበላ ያለሽ መቸም ሴቶች ስንቋጥር ነው እኔ አድናቂያችሁ ነኝ።
@anamusilimitube3763
@anamusilimitube3763 4 года назад
ማሻ አላህ
@haymih7751
@haymih7751 5 лет назад
Wow berx sitbela hapy tayt tikeftalek uufff enjera amaregn agigniche endesu bibela!
@user-xz5ii7wk6r
@user-xz5ii7wk6r 5 лет назад
ለምንድ ነው ደረቅ የምበይው መሲ ብሬክስ ከፍቶልሀል ብላ ክክክክ
@user-yj9eq7og8b
@user-yj9eq7og8b 4 года назад
መሲ ደረቅ የምትበላው ነፍሰጡርናት በሰላም ይገላግላት ለዛነው
@user-ow5gs4bx6p
@user-ow5gs4bx6p 5 лет назад
የኔምርጦች እንዴት እደተገናኛችሁ ንገሩኝ
@user-iz9ss2sl3y
@user-iz9ss2sl3y 5 лет назад
እኔያእሱነውያጥያቄየ ሰወች
@muridanegnyenatelij9705
@muridanegnyenatelij9705 5 лет назад
Awo yingerun
@hanafikr2576
@hanafikr2576 5 лет назад
Awo yngerun
@miserutube7681
@miserutube7681 5 лет назад
@@user-iz9ss2sl3y men yargelachuhal baka basedat taganagu
@user-iz9ss2sl3y
@user-iz9ss2sl3y 5 лет назад
@@miserutube7681 ok ማማየ መብሩክ
@zuzutube5497
@zuzutube5497 3 года назад
መሢየ ሠሞኑን አምሮብሻል
@user-mq6xy8ik3l
@user-mq6xy8ik3l 3 года назад
ማሻ አላህ ብል አፊያ ወድም
@user-ud4qm3gy5g
@user-ud4qm3gy5g 5 лет назад
መሲ ደረቅ እንጀራ የምትበይበት ምክንያት አለው ቤቢ ልትታቀፊ እንደሆነ
@zeharetube4995
@zeharetube4995 5 лет назад
ከከከከከ
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i 5 лет назад
መሥዬ Misu የኔ ውድ ሥወድሽ የተረጋጋሽ ነሽ በነገራችለይ ከሌሎች ጥዶች ሣይ በጣም ነው የሚደብሩት አችን ሣይ ግን ፍሪ ሆነሽ ሥሪ እዳትፈሪ ብዙ ግዜ ሣይሽ ትሸማቀቂያለሽ
@user-fp3in7mm2y
@user-fp3in7mm2y 5 лет назад
ብሬና መሢ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ መሢ ደረቅ እንጀራ ታጎርሽናለሽ እንደ? ሲቀጥል አስተያየት ሥጡን እንቀበላለን ብላችሗል መሢ ፁጉርሽን እንደዚህ አታሲዢ ከፊትሽጋር አይሄድም አንቺ ፊትእረጂም ጠባብ ነው እንደዚህ የሚያሲዙት ፊታቼው ሰፊ የሆነነው የሚያምርባቼው ፀጉርሽ ውበትሽ ነው ተጠቀሚበት
@mamrahed5587
@mamrahed5587 4 года назад
ብላፊያ ምርጦችየ
@hayat8126
@hayat8126 5 лет назад
ግን በጣም ትፈርዋለች እር ዘነ በይ አትፍሬው
@user-dz8zz1ni3p
@user-dz8zz1ni3p 3 года назад
መሆን አለበት ባል አይደል መከበር አለበት
@taduchannel5238
@taduchannel5238 5 лет назад
ተረገዘ
@vggggg6265
@vggggg6265 4 года назад
አስቀናቺሁኝ
@munamuhammad1975
@munamuhammad1975 3 года назад
ማሻአላህ ጥዶች አላህ ይጠብቃችሁ
@munahussin6793
@munahussin6793 5 лет назад
ማሻላ
@user-rf7kp4jo4s
@user-rf7kp4jo4s 5 лет назад
እቺን ግዜ ተመልሳ አትመጣም መሲ ተጠቀሚባት አለም ላይ ምንገኝ ህዝቦች ናቸው ሚያዩሽ ፈታ ዝንጥ በይ ሊቭ ስትገቢ እንደሰው ከማን ታንሻለሽ ሴት ልጅ ውበትዋን ስትጠብቅ ጨመር ስታረግበት ትደምቃለች ድመቂ ፍጥጥ ብለሽ ካሜራ ላይ ቅረቢ አትፈሪ ኮንፊደንስ ይኑርሽ
@user-sf1gl5bd6r
@user-sf1gl5bd6r 5 лет назад
ትክክል
@abayeantekemothbehalamenor1552
Tikkl new yenegershat mar
@halemabata7497
@halemabata7497 5 лет назад
ብርየ እና መሥየ እወዳችኋለሁ ባላችሁበት ጌታ ይጠብቃችሁ የኔማሮች ሁለነገራችሁ ይመቸኛል ሰላማችሁ ይብዛልኝ በተረፈ ዉድድድድድ
@ffdffr6615
@ffdffr6615 4 года назад
እንጀራ አምሮኛል ግን ሀገር ልገባነው ዱአ አርጉልኝ እህት ወንድሞቸ
@jamilammjamila3723
@jamilammjamila3723 4 года назад
አላህ በሰላም ለሀገርሽ የብቃሽ ያኔ ማር
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 года назад
በሰላም ግቢ አላህ ይከተልሺ
@zm7627
@zm7627 4 года назад
ዋው ደስ ይላል እኔ ባሌ ባድ አድ ግዜ ታጎርሰኝ በጣም ሆደ የሞላል ብልአፌያ
@user-ut9ey9it4r
@user-ut9ey9it4r 5 лет назад
እሷ ግን እየበላች ነው ወይስ አይ ሴቶች ሰው እያያቸው ሲበሉ ከልቤ ነው የሚያስቁኝ
@Mohammed-ot9ks
@Mohammed-ot9ks 5 лет назад
1
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 4 года назад
ክክክክክ ለምን
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 4 года назад
kkkkkkkkkkk
@netsenetgetchasaw8907
@netsenetgetchasaw8907 5 лет назад
እእእእእእእጀርናፉቀኘ
@fatmfatm9232
@fatmfatm9232 4 года назад
ፍቅረቹ ለዘለልም የረቢ
@dana.icfff.i.ohassouneh2629
@dana.icfff.i.ohassouneh2629 5 лет назад
ዋውደሰተልለቸሀ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 5 лет назад
የኔ ቆንጆ ዎች መጣችሁ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 лет назад
አንተ ደግም በፍቅር አባብለህ ነውጂ ማጉርስ ምነው እንደሌላ ስው አልበላም አለች ምንላዲርግ ይባላል እንደ እር ደግም ለኛ ብለህ ስው ስላለህ አይደለም 🙄🙄😀😀😀😀😀
@Salem-di8pp
@Salem-di8pp 4 года назад
ወይኔ ስታስጠሉ ኮመቶች ምን አገባችሁ ምን ጥልቅ አርገችሁ ኢጭ
@user-mz4dh3vz2g
@user-mz4dh3vz2g 5 лет назад
እረ ብሬክስ መዳም የገዛችውን ብርጭቆ የመሰለ ነው። ሰረቃችሁን እንዴ ? ቆይ ለመዳም ባልናገር
@yemariyamlg4011
@yemariyamlg4011 5 лет назад
ሀሀሀሀሀሀሀ
@tamemasayd89
@tamemasayd89 5 лет назад
ከከከከየኔማር
@zeharetube4995
@zeharetube4995 5 лет назад
ከከከከከከከ
@hayutihayuti5106
@hayutihayuti5106 5 лет назад
Kkkkkkklkkk
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 4 года назад
Kkkkkkkkkይመልስልሻል
@dohadoha6735
@dohadoha6735 5 лет назад
መሴ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ እርጋታሽ ደስስትይ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
@raniasaedseid8824
@raniasaedseid8824 5 лет назад
መሲ አናፋር ነሽ አትፈሪ አብሽሪ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ አይለያችሁ ግን ትንሽ ሲሬስ ሁና መሲ ይኔ የዋህ አላህ ይጨብቃችሁ
@alemalem2803
@alemalem2803 5 лет назад
ብሬክስ ግን እንዲህ አድርገህ እየበላህ ለምን ኣትወፍርም !
@user-mc2gd3ih3d
@user-mc2gd3ih3d 5 лет назад
ስማ ማር ከራያ እንደ አንተው ያለ ባል ፈልግልኝ እኔ ወሎየዋ ደሴ ነኝ እሽ ጥርስ ፍፎ ቆሎ ነው የሚመስለው ፈገግታየ ሰው ማራኪ ነው
@user-rd1ik4hy2y
@user-rd1ik4hy2y 5 лет назад
Kkkkk
@Kwt-jt8hf
@Kwt-jt8hf 5 лет назад
11111
@Kwt-jt8hf
@Kwt-jt8hf 5 лет назад
አንሰው.
@youtube270
@youtube270 5 лет назад
😂😂😂
@zainabzai1495
@zainabzai1495 5 лет назад
ክክክክክ
@brehanehabetamu1306
@brehanehabetamu1306 5 лет назад
Yetbarke yewnlachu
@yemariyamlg4011
@yemariyamlg4011 5 лет назад
መሲ ስወድሽ ❤❤😍😍ብሬ ደሞ ሳቅስ ያስቀኛል 😂😂😂 ሰላምችሁ በክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ በእዉነት። በጣም ደስ ትሉኛላችሁ 😍❤😍😍 እነ ጂጂ ኪያ ሲያቅለሸልሹን ነበር የኛ ዉዶች ብቅ አላችሁልን ❤❤😍😍
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 5 лет назад
ጂጂጋ ለምን ትሄጃለሽ ካላየሻት ካልሰማሻት አያቅለሸልሽሽም እኔም እንዳች አጋጣሚ አይቻት ከሰማሀት እራሴን ያመኝ ነበር። ግን አሁን አላያትም። ሰብስክራይቭ አላደረኳትም ግን ላይቭ ስትገባ ይመጣልኝ ነበር። አጠፋሀት ሴጣንን ሰምቶ ከመጨናነቅ አርፎ መቀመጥ ይሻላል።
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 лет назад
አንደኛ ነኝ እንኳን ደና መጣችሁ ውዶች ዛሬ በጣም ተናድጃለሁ መዳም ማንም ሊሰራው የማይችለውን ነገር አዘዘችኝ ምናባቴ ላርጋት 😢😢😢እስኪ መላ በሉኝ
@hayathabeshawit2050
@hayathabeshawit2050 5 лет назад
አይዞሸ ውዴ የቻልሸውን ሥሪ
@Ghada_48
@Ghada_48 5 лет назад
በጣምሙቀትአለእራያዲ
@zainafantw1102
@zainafantw1102 5 лет назад
@@hayathabeshawit2050 💋💔💔💔💋
@hayathabeshawit2050
@hayathabeshawit2050 5 лет назад
@@zainafantw1102 ውዶች ሠብሥክራይብ አርጉኝ በፍቃደኝነት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-lVyoeEviZC0.html👍
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 лет назад
የመሲና አሌክስ አድናቂ👍ተጫኑ ዛሬ እንኳን ልለምን😜ደብሮኝ ነው አርጉኝ
@admasie930
@admasie930 4 года назад
ወይኔስታምሩእግዚሀቤርከናተጋይሁን
@dawdali9745
@dawdali9745 3 года назад
መሸአላ
@negigaltigrayhalal158
@negigaltigrayhalal158 5 лет назад
ብጣዕሚ ደስትብሉ መስየ እንታይ ካይንኪ ዘይትበልዒ ድቂ ሒዝኪኣለኪ ይመስለኒ
@user-dx1xf8jl8o
@user-dx1xf8jl8o 5 лет назад
ይተባረከ ይሁን ወይኔ እንጀራ እንዴት እንደ ነፈቀኝ ኡፍፍፍ
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 лет назад
አይመሲየ እዴናችሁ ስትይ ደስ ትይኛለሽ
@user-os7yu2we2t
@user-os7yu2we2t 5 лет назад
ደስትላላችሁ መሻአላህ ውይ ስደት አስቀናችሁኚ እደናተ ጥድ የምሆንበትቀን ናፈቀኚ
@user-pi7eu8fp2c
@user-pi7eu8fp2c 5 лет назад
የተባረከ ይሁን ብሉ ሁሌም ምግብ ስትበሉ ቅድሚያ ለእስዋ ማጉረስ አለብህ። ደረቅ እንጀራ ደግሞ የሚያሰኘው ነገር ሲኖር ነው የሚያሰኛት ሁሉ አቅርብ ብሬ
@sabontuoromiyawollokammise715
@sabontuoromiyawollokammise715 3 года назад
Wwwwwe bexam besilechu yene wudochii geta teberik iyunilinyi
@user-eq6it7qk6g
@user-eq6it7qk6g 3 года назад
ብልአፌ አላህ ይጠብቃችሁ ደስ ስትሉ ወላሂ ማሻአላህ
@samrawitgalfreweyni5802
@samrawitgalfreweyni5802 5 лет назад
Bre & mesi keslelu hubiyat
@user-cz1dl1fr2y
@user-cz1dl1fr2y 5 лет назад
ብርየ ስወዳችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ መሥየ ግን እደት እደተገናኛችሁ ከብሮጋ በቪዶ ስሩልን ❤❤በጊታ
Далее
ХЕРЕЙД БОИТСЯ МОЕЙ СОБАКИ!
37:08
ቤቴን ላሳያችሁ የስደት ውጤቴ🏠
13:27
ከቤተሰቧ ጋር አስተዋወቀች
25:59
Просмотров 303 тыс.
ХЕРЕЙД БОИТСЯ МОЕЙ СОБАКИ!
37:08