Тёмный
No video :(

ስላንተ ስታስብ ሴት ልጅ! | signs she thinks about you a lot| for man|relationship advice| yod house 

yod house
Подписаться 75 тыс.
Просмотров 56 тыс.
50% 1

#ethiopian #relationshipadvice #yodhouse
The big sigens she thinks about you a lot
#relationshipadvice
#love #marrige
how to know she thinking a bout u
#datingadviceforman
#datingexpert
#lifecoach
#yodhouse
#ethiopia
#habesha
#ebs

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 60   
@ShukurHayire
@ShukurHayire 11 месяцев назад
አላሁ አክበር በቃ ለፍቅር የማስባት ልጅ ንና የኔን ሚስጥር ነግረንሽ ያወራሽ እኮ ነው የሚመስለው አረ ፈጣሪ የበለጠ አቅም ይስጥሽ
@TsegayeBelete-ce9ul
@TsegayeBelete-ce9ul 2 месяца назад
እናት አንቺ እግዚአብሔር ይወድሻል እኔንም በፀሎትሽ አሴቢኝ ባገርምሽ አንች በምፀልይበት ሰዓት ነው ያዳመጥኩሽ ለሊት አንች ወይም 1ኛዋን ፣ 2ኛዋን ፣4ኛም ሊኖረው ይችላል ያታለለው ከፈጣሪን ነው የተዘባበተው የሚቀርቡት ከወደዱት ንሰሃ እንዲገባ ይምከሩት ይህ ወንድ አሰዳቢ ነው እኛ ወንዶች በርግጥ ልክስክስ ውሾች ነን አብዛኞቻችን እንዴ አይነት ታሪክ ብዙ ሰምቻለው በተግባርም አቃለው በአካባቢህ አለ ሆኖም ግን ስሠማ ያናደኛል ካንች ግን ሁለት ነገር ተመችኝ አንደኛው ሰዉን አመሽው አላመሽው ይከዳሻል እራሴን ባለማመን ለምን አሳምማለዉ ሁለተኛው ምድራዊ ክስ ምን ያረግልኛል ያልሽው አስምርበታለው ። በመጨረሻም ምመክርሽ ሁሉንም ነገር በሱባኤ ጠይቂ ----❤❤❤
@user-wu2rx8ku6r
@user-wu2rx8ku6r 6 месяцев назад
በጣም አመሠግናለው ስለ ምክርሽ ጥሩ አሳብ ነው የሰጠሽኝ
@fudemifta1787
@fudemifta1787 Год назад
ዮዲ በእናትሽ ብዬሻለው አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እናም ጥያቄዬን በvideo መልሺልኝ ምን አልባት ለቡዙ ሰው መማሪያ ይሆናል ብዬ አስባለው እናም ምጠይቅሽ ጥያቄ ከልጅነት ጀምሮ በስራ ነው ያደኩት እናም አሁ 21አመቴ ነው ፍቅር ይዞኝ አያውቅም እንዳይዘኝም ስጠነቀቅ ነበረ ነገር ግን አናግሪት ከማላቃት ልጅጋ ምን እደያዘኝ አላውቅም ስራዪን እየሠራሁ እያለ ድንገት ስለሷ እያሰብኩ ነው እራሴን አገኘዋለሁ። እንዳላናግራ ከፍቅር በፊት በዚሁ መድረግ የምፈልግቸው ነገሮች ስለሉ ወደኋላ ቢያስቀረኝስ ብዬ ፈርቻለው እሽ ደፍሬ ለውራት ብዬ ስነሳ ደግሞ እሺ ባትለኝስ ብዬ አየፈራው ነው ።ምን ይሻለኛል ?
@hshsiwhwy8064
@hshsiwhwy8064 Год назад
እሱማ እሽ ወይ እምቢ አንዳለ እወቅ ደፋር ወንድ ሁን ሴቶች ፈሪ ወንድ አይወዱም ከፈራክ መቼም አታገኛትም
@EyobBolt-em4ff
@EyobBolt-em4ff 11 месяцев назад
ሀሳብሽ ጥሩ ነዉ ግን አንድ ነገር ልንገርሽ ይህ የፍቅርጊዜ አውን ባለው ጊዜ አይመስለኝም ምክንያቱም የፓለቲካው ነገር የኑሮው ሁናቴ ብዙ ማለት ይቻላል --
@WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd
@WOREKNEHSHEBIRU-wk2cd 2 месяца назад
እውነት ነው
@bayusemokenne629
@bayusemokenne629 Год назад
በእውነት ትለያለሽ ዮዲት 👍👍 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@gashahunt
@gashahunt Год назад
በጣም ጥሩ ሀሳብና ግንዛቤ ነው ያቀረብሽው ወንዶችም ሆነ ሴቶች ይህ ያልሺው ችግር አለባቸውና መንገዱን ቀለል እያደረግሺው ነው ጎበዝ በርቺ
@erasagubatyoub3786
@erasagubatyoub3786 Год назад
ዮዲትዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@habibmohammed5762
@habibmohammed5762 Год назад
ዋው
@henokhenok7746
@henokhenok7746 Год назад
አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል ግን ተራርቆ ፍቅር ላይ ያለሽን ሀሳብ ብነግሪኝ 🙏🙏🙏
@user-vq5sd2cy4u
@user-vq5sd2cy4u 7 месяцев назад
አቦ ትመቼለሽ እድሜ ይስጥሽ
@saidmahamed6858
@saidmahamed6858 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጥሩ ሰዉ
@user-vq5sd2cy4u
@user-vq5sd2cy4u 7 месяцев назад
ተባረኪ
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u Год назад
በርችልን ዮዲየ
@jaklv7906
@jaklv7906 Год назад
Welcome yodi👍 😍
@user-dc9cq8sc6g
@user-dc9cq8sc6g Год назад
ተመችቶኛል
@bayusemokenne629
@bayusemokenne629 Год назад
በትክክል እህቴ ግን እነሱ አይ ገባቸውም
@getachewteklehaymanot5177
@getachewteklehaymanot5177 Год назад
please go on
@user-gu8vk8vf9f
@user-gu8vk8vf9f Год назад
Waw desiyemil mikir menager ferahu yodi
@gabeseifden6043
@gabeseifden6043 Год назад
Thank you Yod house please keep it going bless ya 🎬🎬🎤🎤🎤
@tadessedadhii4860
@tadessedadhii4860 Год назад
ዩድ አንደበትሽ ማር ይመችሽ
@mameadn7259
@mameadn7259 7 месяцев назад
bewunet gobez lj nesh
@gazeshtome1820
@gazeshtome1820 Год назад
Woo amazing your idey
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Год назад
ሴት በተፈጥሮዋ ፋንዲያ ናት ለፍቅርም ለፀብም አትመችም የሚጨበጥ ባህሪ የላትም አምሯዋ በሙሉ ከገንዘብና ከሆዷጋ ብቻ የተያያዘ ነው
@aeliasbehaylu8447
@aeliasbehaylu8447 Год назад
አንድ ሴትልጂአይባልም። አንዲት ሴትልጂ እንጅ
@watertreatment7539
@watertreatment7539 Год назад
Nice good to go
@kamalabdalla4769
@kamalabdalla4769 Год назад
ትክክል
@miloinesoloman
@miloinesoloman 5 месяцев назад
wow
@negbene-9012
@negbene-9012 Год назад
Yoda berchi🙏🙏🙏
@user-lf7qg4iz1w
@user-lf7qg4iz1w Месяц назад
የወደፊት ሚስቴ 3:27 ኣንደምትሆኝ🎉አረጋግጫለሁ
@ibrahmmohammd5042
@ibrahmmohammd5042 Год назад
ሳይኮሎጂ ከመማር የተሻለ እዉቀት አግኝቻለሁ።
@user-pt5iq7gj7j
@user-pt5iq7gj7j 10 месяцев назад
ሀይበጣምጥሩነዉ በጣም አነቃቃሽኝ ዉዴ ለመሆኑ የትነዉ የአለሽዉ ፍቅር
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 Год назад
Yodit kefe beleshale
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 Год назад
Anch erash feker nesh
@user-go9db9fk6i
@user-go9db9fk6i 8 месяцев назад
Yimechish temchitognal
@user-my2iw9dy9i
@user-my2iw9dy9i Год назад
አንደኛ ነሽ
@danielfeyisajiren4046
@danielfeyisajiren4046 Год назад
Wey enee,yihin mikir yezare 4amet semichee bihon!Zare dubay yalehiwu wedaje gar,qilit yalee fiqirenya emhon nber.
@bayusemokenne629
@bayusemokenne629 Год назад
ሰላም ዮዲትዬ 🖐🖐🖐
@nahomderibe
@nahomderibe Год назад
ተጣልተን ቢሆንስ
@user-xq4ec4pd4v
@user-xq4ec4pd4v Год назад
nice
@user-xc2uu3xf8d
@user-xc2uu3xf8d 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@Mihretu_MK
@Mihretu_MK Год назад
❤❤❤
@fyoutube9268
@fyoutube9268 5 месяцев назад
አይይ ያበሻ ወንድ ፍቅርያዉቃል እዴ
@user-zi5kp4kw2l
@user-zi5kp4kw2l 3 месяца назад
❤🎉
@EitoPia-y9u
@EitoPia-y9u Месяц назад
ኤኤወሬ
@user-zk1xx2wr1c
@user-zk1xx2wr1c 10 месяцев назад
10qs
@danieladbacho583
@danieladbacho583 Год назад
ዮድ የት ሀገር ነው የምትኖር?
@yaredhailemichael9092
@yaredhailemichael9092 Год назад
👏👏👏👏👏
@tamiraterstu469
@tamiraterstu469 Год назад
❤️🙏
@JaferJafer-hw5uc
@JaferJafer-hw5uc 10 месяцев назад
Ae
@ethiohealthjournal882
@ethiohealthjournal882 Год назад
👍👍👍👍
@user-nn1ue6ip4z
@user-nn1ue6ip4z Год назад
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 Год назад
😍😍👌🙏🙏
@Mesay_3
@Mesay_3 Год назад
❤❤❤🙏👌👏
@EitoPia-y9u
@EitoPia-y9u Месяц назад
ኤኤ ወሬ
@gechgech5682
@gechgech5682 Год назад
ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላቅም። እኔጃ ብቻ ነገሩ እንዲህ ነው እኔ የራሴ ህይወት አለኝ ከሌላ ሴት ጋር የተዋወቅነው በአጋጣሚ ነበር ። ያልሽው ነገር ሁሉ አጋጣሚ ከተዋወኳት ሴት ጋር አለ አሁን የኔ ነው ብላ 100%እርግጠኛ ናት እኔም በጣም ግራ ገብቶኛል በሃሳብ ጭንቅላቴ ሊፈነዳብኝ ነው። በአጋጣሚ የአወኳት ሴት የተማረችና የህዝብ ልጅ የሆነች ሴት ናት። እኔ ደግሞ ከሚያውቁኝና ከማውቃቸው ውጭ ከነመፈጠሬም የሚያቀኝ የለም ። በጣም ዘርዘር ተደርጎ መነገር የአለበት ነገር ነው። አጋጣሚ ስራ ቦታ ሆኜ ነበር የአዳመጥኩሽ ብቻ ግራ ከተጋባኝ የሄው አመት ሞላኝ ዮዳዬ ችግር ውስጥ ነኝ።
@asefakassaw5404
@asefakassaw5404 Год назад
Firstly,You do the wrong thing. Once You wake up. Decrease,Your Relation ship(greeting,sharing ideas,calling,texting...and so on) slowly it might be takes days,months,years. For instance,if you call 2 times a day, decrease to Once. Do each things step wise by taking caution . because it is a maters of life!!!. pray!!!!!!!.when you notice you are not her. tell the truth and ask excuse. then tell us the truth ,this is the end. Finally,do not try to get her again by any means(phone,fb,telegram,,,), delete her from not only from ur phone but also ur mind. it might be relapse. I remind ,you Got to Holey water,u need 3,7
@ephremzewudu
@ephremzewudu Год назад
Далее
НЕ ИГРАЙ В ЭТУ ИГРУ! 😂 #Shorts
00:28
Просмотров 194 тыс.
New Dyna Skin is OP🥵🔥 | Brawl Stars
00:16
Просмотров 487 тыс.
НЕ ИГРАЙ В ЭТУ ИГРУ! 😂 #Shorts
00:28
Просмотров 194 тыс.