Тёмный
No video :(

ስሌት/አማርኛ ትረካ/audiobook/ደራሲ ብሌን ሣሙኤል/ethioemma april 2023 

Ethioemma Tube
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 1,6 тыс.
50% 1

ተራኪዎች
ብሌን ሳሙኤል..
.አንተነህ አስረስ የዉብዳር
ኤርሚያስ ገ ሚካኤል
ምስልና ድምፅ ዉህደት አምባዉ ደሳለኝ
" ስሌት " የተሰኘዉን አጭር ልብወለድ ደራሲ ብሌን ሳሙኤል ። በማህበራዊ ትስስር ገጿ ላይም በርካታ የእንግሊዘኛ እናም የአማርኛ ግጥሞችን ለግጥም አፍቃሪያን በመከተብ ትታወቃለች ። አሁን ደግሞ በ አጭር ልብወለድ ዘዉግ ስሌት የሚለዉን ስራ ይዛልን መጥታለች ። ከዚህም ቀደም " አንዳንድ ሌሊቶች " የሚል የ አጭር ልብወለድ የውርስ ትርጉም ስራ እንደሰራች መዘንጋት አንችልም ። ከዚህም በተጨማሪ ከተለያዩ የጥበብ ሰዎች ጋር በመዋሀድ ፈታኝ የሚባሉ ጠንካራ የገጸ ባሕሪያት ዘዉግ ያላቸዉን መጽሐፎች በተስገምጋሚ ድምጽ ተርካልናለች ። ለአበይትነት ከተረከቻቸዉ በርካታ መጽሐፎች ውስጥ ለመጥቀስ ያህል ፤ የደራሲ ደረጄ በቀለ ህያው ፍቅር ፥ የበዓሉ ግርማ ደራሲው የተሰኘውን ፤ እንዲሁም የደራሲ እንዳለ ጌታ ከበደን እና የ አዳም ረታ በርካታ አጫጭር ልብ ወለዶች በወርቃማ ትንፋሸ ወ ድምጿ በመተረክ ትታወቃለች ። ብሌን ሳሙኤል ደራሲ ፥ ገጣሚ ፥ ተራኪ ፥ እንዲሁም ዳይሬክተር በመሆን የተለያዩ ስራዎች ላይ ተሳትፋለች ።
Ethioemma april 2023

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2   
@Neba-b
@Neba-b Год назад
You guys did it again !!! Well done🙏🏻
@ambaw1004
@ambaw1004 Год назад
መዉደድ አሞራ ነዉ ፤ ያርፋል የትም ቦታ እንዲሉ እንዲህ ያለዉን የሚገርም የድርሰት ብቃት አለማድነቅ እንዴትስ አለማወደስ ይቻላል ። ብሌን ሳሙኤል ( ብሌንሻዬ ) እዉነተኛ ስለድርሰቱ የተሰማኝን ስሜት ልነግርሽ እወዳለሁ ። መጀመሪያ ያነበብኩት ግዜ እዉነቱን ለመናገር ከብዶኝ የአማርኛ መዝገበ ቃላትን ሥፈልግ ነበር ። ድርሰትሽ በሳል(ብስል ያለ) ነዉ የምትመለከቺበት መነጽር ይገርማል ይደንቃል ። አንዳንዴ ሳስበዉ እንዲህ ያለዉን ድርሰት ለመከተብ ምነኛ ድንቅ የአዕምሮ ስጦታ ነዉ ያላት ብዕሮችዋስ እንዴትስ ያህል የሾሉ የተሞረዱ ድንቅ ብዕሮች ይሆን ፤ ብዬ ሳስብ የእዉነት አጃዒብ ነዉ ። ከዚህ በተጨማሪም በጣም የሚገርመኝ የ ትረካ ክህሎትሽ ነዉ ፤ የባለብዙ ሙያ ባለቤት ስንል እጃችንን የምንጠቁመዉ ወደአንቺ ዘንዳ መሆኑ መረሳት የለበትም እዉነት አጃዒብ እኮ ነሽ ። በዚህ ስራ ላይ ተሳትፌ ሳቀናብር በድርሰትሽ በብዕርሽ እመሰጥና ከዚያም አስቀጥዬ ደግሞ በትረካሽ እጄን በአፌ እጭናለሁ ። አንትሽ እንደሁልግዜዉም ማንኛዉንም ጽሁፍ ነፍስ በመዝራት የሚያክለዉ እንደሌለ እሙን ነዉ ። ኤርሚም የሚገርም ብቃቱን በተረጋጋ አንደበቱ ገጸ ባሕሪዉን ተላብሦ አሳይቶናል ። ብሌንሻዬ ብዕርሽ መቼም አይዶልዱሙ ።
Далее
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Просмотров 43 млн
Ajdarlar...😅 QVZ 2024
00:39
Просмотров 534 тыс.
娜美这是在浪费食物 #路飞#海贼王
00:20
Просмотров 4,8 млн
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Просмотров 43 млн