Тёмный
Ethioemma Tube
Ethioemma Tube
Ethioemma Tube
Подписаться
Ethioemma Tube ኢትዮ እማ ቲዩብ is an Entertainment Channel showcasing Ethiopian Amharic Movies, Future, Documentary, Shorts, Amharic Audiobooks and Narrations, Movie Star, Musicians, Well Known Individuals Interviews. DO SUBSRIBE and ENJOY!
November 25, 2023
1:07
7 месяцев назад
no cristmas gift for me
3:52
2 года назад
Комментарии
@GirumGirma-
@GirumGirma- 14 дней назад
ብሌንሻ
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 14 дней назад
ኧረ ጠፋችሁ ኡኡኡኡኡ ምነው???
@wintanakibrom192
@wintanakibrom192 Месяц назад
Betam arif new ketlubet
@zeharamohammed6979
@zeharamohammed6979 Месяц назад
❤❤
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Месяц назад
ጥሩ ነዉ 👌
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 Месяц назад
ጉደኛ ነው በትረካ ፊልም አሳያችሁን ድንቅ ችሎታችሁን አለማድነቅ ድድብና ነው።
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 2 месяца назад
Wawwww❤❤❤
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 2 месяца назад
እንዲህ አይነት አተራረክ የትም ሰምቼ አላውቅም ድንቅ ነው!!! እስከ ዛሬ እናንተን አለማወቄ ቆጨኝ። በርቱ አቦ!
@Derese-sh7dk
@Derese-sh7dk 29 дней назад
ደራሲውንም ስሙት ምርጥ ነው
@hayat905m
@hayat905m 2 месяца назад
ምርጥ ደራሲ እና ምርጦች ናችሁ እናተ በትረካችሁ
@getacherderebe
@getacherderebe 2 месяца назад
እግዚአብሔር የድካምህን ፍሬ ይስጥህ ፣ ተባረክ፣ በጣም የሚገርም ትረካ
@etshuncho2673
@etshuncho2673 2 месяца назад
እባካችሁ እየዘገያችሁብን ነው እንደ ደራሲው አይነት ትረካ አብዙልን
@ethioemmatube
@ethioemmatube 2 месяца назад
እንሞክራለን
@user-cb4qc7zc8c
@user-cb4qc7zc8c 2 месяца назад
JUST WOW ANDE JEMIRE CHERISHE NW YETENSAWUT.
@solomonwondafrash6733
@solomonwondafrash6733 2 месяца назад
በጣም ነው ማመሰግነው ተባረክ
@BirukNigatu-hu5qu
@BirukNigatu-hu5qu 3 месяца назад
tnks
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 3 месяца назад
ግሩም ነዉ ደራሲዉ ተሰጥቶታል በጣም ቀልብ እሚወስድ ድርሰት 3 ድርሰቶቹን አዳምጫለሁ በጣም የወደድኩትና ያከበርኩት ደራሲ ነዉ አቅራቢወቹም ሁላችሁንም አመሰግናለሁ እንዲህ ባማረና ለጆሮ ተስማሚ በሆነ ትረካ ስላስደመማችሁኝ ሁሉንም በተግባራ ነዉ ያስደመጣችሁን ዋዉ ነዉ ይልመድባችሁ ።
@ethioemmatube
@ethioemmatube 3 месяца назад
ክብረት ይስጥልን
@emu3288
@emu3288 3 месяца назад
I am listening may be for 3rd or 4th time...while waiting for your next best one
@AzaAbdosh-wo6yz
@AzaAbdosh-wo6yz 4 месяца назад
እልል
@shibeshiyimam708
@shibeshiyimam708 4 месяца назад
በጣም ጥሩ አተራረክ ነው። ልትመሠገኑ ይገባል
@Yosi-xv7sv
@Yosi-xv7sv 4 месяца назад
የአውኑ አሪፍ ነው አጀማመሩ
@Yosi-xv7sv
@Yosi-xv7sv 4 месяца назад
አጫሉ አለ አልሞተም አለ ውሽት ነው አይቸዋ ለው ውጭ ሀገር
@Yosi-xv7sv
@Yosi-xv7sv 4 месяца назад
አጫሉ የሚ ለውን መግቢያቹ ላይ ያለዉን አውጡ ቆርጣቹህ በአጫሉ ምክን ያት ብዙ ሰው ትግሉአል ከቤት ንብረቱ ተፈናቅሉ አል
@aziye
@aziye 4 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን !ግን ምዕራፍ 32ሁለት ጊዜ የተደመነው😢
@aziye
@aziye 5 месяцев назад
እናመሰግናለን !💚
@fedilaebrahim742
@fedilaebrahim742 5 месяцев назад
😢😢😢😢😢
@selam801
@selam801 5 месяцев назад
በአሉ ግርማ በጣም እምወደው ደራሲ ይሄ መጽሐፉ ደሞ በይበልጥ በጣም ወደድኩለት❤😊
@user-ts5jp9cx1r
@user-ts5jp9cx1r 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cf6zx2sq5n
@user-cf6zx2sq5n 5 месяцев назад
ይህን ድንቅ መፅሐፍ እንዲህ ባመረ ጥምረትና የድምፅ ጥራት ስለተረካችሁልን ክብረት ይስጥልኝ እያልኩ በድምፅና በምስል የተሳተፋችሁ ሁሉ ክበሩለን በዚሁ ጥምረት ሌላ ስራ እንጠብቃለን ከትረካነቱ ባሻገር ትወናም ነበረውና እናመሰግናለን በርቱ ❤️🙏❤️
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 5 месяцев назад
አይስብም ለዛም የሌው ከተራኪውም ጭምር
@Yosi-xv7sv
@Yosi-xv7sv 5 месяцев назад
በርቱ
@hayidermusa1287
@hayidermusa1287 5 месяцев назад
ምስጋና አታብዙ ሰው ይሰለቸዋል በሁሉም ክፍል ምስጋና ይሰለቻል
@YeTarikMasero
@YeTarikMasero 7 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉❤❤
@bekaluwachiso1840
@bekaluwachiso1840 7 месяцев назад
16:40 "ሴክሬት ሪቪው" ሳይሆን "ሴክተር ሪቪው" ተብሎ ቢነበብ ጥሩ ነበር። Thanks To The Narrator Anteneh.
@ethioemmatube
@ethioemmatube 7 месяцев назад
thankyou
@Yabu-1234
@Yabu-1234 7 месяцев назад
Yen konjo
@zewidekebede7449
@zewidekebede7449 7 месяцев назад
በጣም ወደድኩት ቀጥልበት ደሞ 4:08 ሌላ
@muleftamule3661
@muleftamule3661 7 месяцев назад
§ ✓Best ever ✓§
@TyobistaTyobista
@TyobistaTyobista 7 месяцев назад
My best actor oll of time
@ambaw1004
@ambaw1004 7 месяцев назад
Wow አንትሽዬ beautiful City
@user-ln3nb4gs6h
@user-ln3nb4gs6h 7 месяцев назад
😣😥😥😥😥😥
@asasasas2169
@asasasas2169 7 месяцев назад
❤❤
@mavoplaygg
@mavoplaygg 7 месяцев назад
በጣም የሚገራም ትረካ ነዉ .በረታ ወንድሜ ና እህቴ.Thanks .
@EsmaelM-ze8nk
@EsmaelM-ze8nk 7 месяцев назад
በአሉ አልሞተም በአሉ መቼም አይሞትም። ትውልድ እስከ አለ በአሉ አለ። ጋሽ ስብሀት ለኛ ሼክስፒር አችን ነው። ሁለቱንም በጣም እወዳቸዋለሁ።
@Abiselom8
@Abiselom8 8 месяцев назад
መሳጭ አተራረክ ነው።ትችላላችሁ ይኸው መፅሐፉን ከራስጌ አስቀምጬ በተመስጦ ትረካችሁን እያጣጣምኩት ነው
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 8 месяцев назад
በጣም በጥራትና መሳጭ በሆነ በከፍተኛ የሞያ ክህሎት ያረፈበት ትረካ !! ደጋግሜ እየሰማሁት ነው። ልዩ ይሆነ የአስተሳሰብ አድማስ የሚያሰፋ ዓውድ ነው !!
@ethioemmatube
@ethioemmatube 8 месяцев назад
ክብረት ይስጥልን
@billaancha8394
@billaancha8394 8 месяцев назад
Very good❤ narration but don’t allow voice to show what’s happening bc we want to draw it ❤ please 🙏 otherwise very good 😊
@ethioemmatube
@ethioemmatube 8 месяцев назад
thankyou
@vio6431
@vio6431 8 месяцев назад
this audio is completeley amazing , i really appreciate the people involved here its completely amazing, i have listen it many times, i salute you, an eritrean from uganda , please give us your full details to contribute for your extraordinary work.
@ethioemmatube
@ethioemmatube 8 месяцев назад
thankyou and keep in touch
@temesamuel227
@temesamuel227 8 месяцев назад
Very Impressive story….with a very nice narrator! Thank you - Anteneh Asres !
@user-sv6xs6zz6j
@user-sv6xs6zz6j 8 месяцев назад
👍
@user-sv6xs6zz6j
@user-sv6xs6zz6j 8 месяцев назад
💚💛❤❤💋
@sarakasim6912
@sarakasim6912 9 месяцев назад
❤❤❤❤👏👏👏👏 ቃላት የለኝም!!!
@user-zk4cy6nv6m
@user-zk4cy6nv6m 9 месяцев назад
የቴዲ መጨረሻ ምን ሆኖ ይሆን