Тёмный

"ስልክ ወረወረብኝ!"ፓሪስን እንደረገጠ የተባረረው የፅጌ ዱጉማ አሰልጣኝ የደረሰበት ግፍ ተናገረ ! | Paris 2024 Olympics | Tsige Duguma 

Yegna Tv የኛ ቲቪ
Подписаться 748 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
#ethiopia

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 66   
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 27 дней назад
በጣም ስርዓት ያለዉ ልጅ ጥሩ ቤተሰብ ያሳደገዉ በርታ ወንድማችን
@user-sf4nk7zg9n
@user-sf4nk7zg9n 26 дней назад
እጅግ ጨዋ የተረጋጋ ትግስተኛ አሰልጣኝ በመሆንህ ላንተ ያለኝን ክብር እየገለዕኩ ሀገራችሁን የምትወዱ የህግ አካላት ዠዛቻው ላይ የተሳተፋ አካላት ለፍርድ እንድታቀበለትና ሙያዊ ብቃቱን ለወገኑ እንዲቀልብ ሃላፊነታችሁንና ድጋፋችሁ ባይለየው እላለሁ
@semirafarisidris
@semirafarisidris 29 дней назад
መንግሰት የሌለባት ሀገር , ኢትዩጵያ
@sabamekuria959
@sabamekuria959 27 дней назад
በ ተከከል
@DINEHELILAHMED
@DINEHELILAHMED 29 дней назад
ወንድሜ አይዞህ ጀግና ነህ !! እዉነቱን እንኳንም አወጣኸዉ መንግስት ችግሩን መፍታት አለበት ከልሆነ ግን አደጋዉ በጣም ከባድ ነዉ ፡፡
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 28 дней назад
ያትኛው መንግስት 😂😂😂😂
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 28 дней назад
Mengesete yetjawe yhie kitune yetebeda menegesete newe endie
@user-vd4fy2vk7h
@user-vd4fy2vk7h 25 дней назад
ሁሉን የሚአይ እግዚአብሔር አለ አይዞህ ወንድሜ!
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 27 дней назад
አይዞህ ወንድሜ እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ሆዳሞቹ ያለሰራቸው ገብተው አገር አያጠፉ ያሉትን ተዉ ማለት ሁሉንም ይመለከታል!!!!!
@junefirst500
@junefirst500 29 дней назад
መና፡ ፍስሃ፡ ድንቅ፡ ስራ፡ በርቺ፡ እህቴ!
@user-sf4nk7zg9n
@user-sf4nk7zg9n 26 дней назад
ወድ የሀገሬ አትሌቶች አሰልጣኞች ያሀገራችንን ክብር የህዝብን ክብር ያዋረዱ ያስለቀሱ አረመኔ ማፍያችን መንግስትና ዕውነተኛ የሀገር ፍቅር የህግ ባለሙያዋች እነዚህ የሀገርን ክብርና ባንዲራና ህዝብን የረገጡ አካላት ምን ዓይነት ፍርድ እንደሚገባቸው የህግ ባለሙያዎች እየተውኩ የተበደላች የተረገጣችሁ ያዘናችሁ ኘትሌቶች አሰልጣኞች በሃገርና በዕናት ቅያሜ የለምና በርቱ ወገኖቼ
@user-vd4fy2vk7h
@user-vd4fy2vk7h 25 дней назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አገር ከምንም ትበልጣለች ❤❤❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 28 дней назад
እውነት የተጠላበት ጊዜ እና ዘመን የሚዋሸው በጥሩ ሁኔታ ይኖራል ካለ እኛ አዋቂ የለም የሚሉ የስፖርት ፌዴሬሽን ደሞ በአበባ ጉንጉን አንገታቸው መደረጉ ለማንኛውም ክብር ለአትሌቶቻችን
@WedebZemuiy-dy9oc
@WedebZemuiy-dy9oc 28 дней назад
የምር ይሄ ልጅ ያሳዝናል ምን ያህል ኣሸማቀውታል
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 28 дней назад
አይን ሌቦች አገራችን አዋረድን ምድረ አሳማ አይዞህ ወንድሜ
@ZelHavt
@ZelHavt 29 дней назад
It’s very sad this is the first time I heard the federation has this kind of problem Need new structure only the best athletes the best coaches the best and the brightest leaders has to lead I love derartu as an athlete but I don’t think she is capable of being a commissioner Dr Asheber need to go he is very selfish and he doesn’t feel responsibility Need a new commissioner need a new Olympic committee one person I can suggest who can lead this organization is Haile gebreselassie He has the reputation as an athlete he has educated himself he has all around understanding and he is rich enough he doesn’t need a penny from this poor country by far he is the best candidate to be the federation president or the commissioner I do believe he is corruption free person
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 27 дней назад
አይዞህ ወንድሜ በርታ
@neguseberi3013
@neguseberi3013 29 дней назад
እንዴ በነፃነት አሳባቸውን መግለጽ የሚፈሩ ከሆነ ልክ እነደ (Gung member) ወይም ማፊያ ቡድን የሚፈራ አካል አለ ማለት ነው በጣም የሚያሳዝን ነው።ኸረ አዚች አገር የሚሰራው ግፍ ጥዋው ሞልቶ ፈሰሰ ማንም የሚናገራቸው የለም ሶስት ኦሎምፒክ የሚናገራቸው ከሌለ ችግር አለ ማለት ነው? መንግስትም ይፈራቸዋል ማለት ነው????
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 28 дней назад
Ewnethene eko newe kashenefu agere telemaleche keza bezuu sewe yeketeralu nurelene jegena nehe fetehe lewedemachene
@antish340
@antish340 25 дней назад
ጉዳዩ የሚመለከታቸውን አሰልጣኞች እንደዚህ እያስፈራሩና እያሰቃዩ ጉዳዩ የማይመለከታቸው ባለሥልጣኖች ግን በአገሪቱ ገንዘብ ሲንበሻበሹ ነበር። አይ ኢትዮጵያ አገሬ ።
@endashashdebella2441
@endashashdebella2441 27 дней назад
አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ ምን ያህል እንዳዘንክ ፊትህና አነጋገርህ ይናገራል ። በእናንተ ባጅ የዘመዶቻቸውን ከርስ እየሞሉበት ስለሆነ ነው ። አመራሩ ውስጥ ያሉት ነውረኞች ከሥራው መወገድ አለባቸው!!😘
@SenaitJira
@SenaitJira 27 дней назад
እንዳትፈራ አይዞህ
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 27 дней назад
ምን አይነት ግፈኞች ናቸዉ አይ ደራርቱ በዚህ ልክ ትወርዳለች በሠሩት ሥራ የኢትዮጰያ አምላክ ይፍረድባቸዉ
@atsede054
@atsede054 28 дней назад
ለምንድን ነዉ ኢትዮጵያ ሰዎች ስሜታቸዉን ወይም ሐሳባቸዉን ለመናገር የሚፈሩት. ኢትዮጵያ የዲሞክራሲ ሀገር አይደለችንም? እባካቹህ አብራሩልኝ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 28 дней назад
እስር ነዋ የሚጠብቃቸው
@lemlemmirach7838
@lemlemmirach7838 28 дней назад
😂😂😂😂
@genetbogale2544
@genetbogale2544 27 дней назад
ተፅእኖ ነዋ የበላይ ልሁን የሚሉ ክፉ ሰዎች እግዚአብሔር ሁላችንን ይፈውሰን ሰውን ማሸማቀቅ ማሳቀቅ በቁጣ በዛቻ በመራገም ከንቱ ቃል በሰው ላይ በመናገር ተክነንበታል ከላይ እስከታች የሰውን ነፃነት አስረን ሁላችንም ተሳስረን ለዘመናት አለን በልጆቻችን ግን ይሄ አይሁንብን ይሄን ርግማን እግዚአብሔር ይስበርልን መኖር የሚገባንን ኑሮ እንዳንኖር እርስበእርሳችን እንድንናናቅ የሚሰራብንን ክፉ የጨለማውን መርዝ እግዚአብሔር ይገልብጥልን
@Anumma572
@Anumma572 28 дней назад
ወይ ጥጋብ ፈጣሪ ማብረጃውን ይስጣቸው::
@user-xs7mj6ue6p
@user-xs7mj6ue6p 27 дней назад
መች ይሆን እውነትና ቅንነት ሁሉም ስው በአገሩ እኩል የሚታይበት አይ አፍሪካ😢😢😢
@birtukandesalegn2591
@birtukandesalegn2591 28 дней назад
dont worry brother you are young and talented and nobody can take that away and you should keep doing what you like only with other new profesonal people you can do that and everything will be fine for you i saw your interviw that hit me what happened to you really there is pain but everything will be fine and i hope these disgraceful people get reproached you are more intelligent at your ege than all the shameful people from Aschebr the way you talk one realizes you are more profesonal than them you have a lot of chances dont worry brother
@astuworku7780
@astuworku7780 29 дней назад
በማንጫጫት ጀምረው በማጫጫት የጨረሱ እነ ዶ/ር ተብዬዎች 🤔🤔🤔
@tadelemerga1040
@tadelemerga1040 28 дней назад
Ayizo,wondime,wajelenyoch yitefalu,Jabadhu Qeerroon dubbakee jira,
@ibxebc4901
@ibxebc4901 28 дней назад
ወንድም በጎ ያጋጥምሃል ተስፋ አትቁረጥ
@user-sf4nk7zg9n
@user-sf4nk7zg9n 26 дней назад
ምናልባት ከነ ኬንያና ከሌላ ሀገር የስፖርት ፌዴሬሽኖች ጋር በመደራደር ኢትዮጵያ ውጤት የማያመጡ አትሌቶችን አሰልፉልን ተብለው የተደራደሩ ይመስላል ከታምራት ጀምሮ ያለመሰለፍ የአሰልጣኞች አለመገኘት ምክር ማጣት የተያያዘ ነገር ነው ለምርመራ አካላትና ለደህንነት አካላት እተዋለሁ
@felekechbender8373
@felekechbender8373 29 дней назад
🎉🎉🎉Ene lAnt kibri alegn❤🎉🎉
@Nurobegeter
@Nurobegeter 28 дней назад
ከሚገርመኝ የሀገርን ንብረት የአባታቸው ቢሮ አድርገው ቆራጭፈላጭ የሚሆኑበት በማንኛውም ቦታ ተቀጦረው የሚሠሩ ‏‪።
@junefirst500
@junefirst500 29 дней назад
የዘር፥ የእውቀት፥ ወይም፡ አስልጣኞች፡ ብዙ፡ ናቸው፡ ውይ? ዘመድ፡ በዘመድ፡ መቀጣጠር?
@Menelik27
@Menelik27 28 дней назад
ትሁት አሰልጣኝ ውስጣችሁ እንዲህ ቆስሎ ዝም ማለት የለባችሁም።ይገባኛል ችግሩ ሰፊ ነው።እንኳን እናንተ እኛም ታመናል ያሳዝናል ሁሉም ነገር።እውነት ነው አገሪቷ ትልቅ ችግር ላይ ነች በሁሉም መስክ ይኸው ማሳያው አስልጣኝና ሯጮቹን እያስለቀሱ ምኑን አትሌት ሆነ??
@Anumma572
@Anumma572 28 дней назад
በሁለም ዘርፍ ያሉት አመራሮች ያው ናቸው ማለት ነወ መንግሥት የፈትሽ
@junefirst500
@junefirst500 29 дней назад
አመራሩ፡ ጡረታ፡ ይውጡልን!
@asgedomtesfay2290
@asgedomtesfay2290 29 дней назад
የፈረሰ አገርና የከሸፈ መንግሥት ባለበት ይህን ሁሉ ላይና ታች ማለቱ ምን ለማግኘት ነው !! ብልፅግና ኢትዮጵያ ጨረቃ ይዝዋት ሄደዋል ፣ ደ/ር አሸብር የብልፅግና ጌቶቹ ያሉት ነው ያደረገው !! ነገ የሚመጣው ያሰጋል ። ወጣት አሰልጣኙ ፈጣሪ ካንተ ጋር ነው ያለውና አይዞህ ።
@user-mq1cm2sk6f
@user-mq1cm2sk6f 21 день назад
amalakee kana qabadhuu jiraadhu eebbifami dhuugaan nama baay``ee duchiifti waan dhuugaa dubbatteef dutani
@junefirst500
@junefirst500 29 дней назад
አሰላለፉን፡ ፌዴሬሽኑም፡ ይሁን፡ ኦሎምፒኩ፡ ለምን፡ እንዳይሆን፡ አረጉ ? በዩሮ፡ በጓሮ፡ ለአውሮፓ፡ ሽጠውን፡ ይሆን?
@mekonnenworku6067
@mekonnenworku6067 28 дней назад
በስም የማይጠቀሱት ጋዜጠኛዋ እርግጠኛነቱን የመጠየቅ ግዴታዋን ያልተወጣችዉ ትክክል ነው ?
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 29 дней назад
እነ ውርደት ክብሩ አዋረዱን የታሪክ አተላ 😢😊
@mesfinbentiba5819
@mesfinbentiba5819 29 дней назад
እዚህ ላይ ባጠቃላይ እነዚህ ከሳሾች ስም እንኩዋን አይጠቅሱም ባጠቃላይ ማነው ኮሚቴ ይላሉ እንጂ ስሙን አይጠቅሱም ከኮሚቴው ውስጥ እንዲህ ካደረጉት ውስጥ ስሙ ማን ነው እናንተ ጠያቂዎቹ እንኩዋን ስሙ ማን ነው ብላችሁ እንዴት አትጠይቁም ?
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 28 дней назад
ፍራቻ ቢያሳግቷቸው ወይም ቢያሳስሯቸውስ ?
@cr-mr5th
@cr-mr5th 27 дней назад
Haile Gebresslase will be Commissioner Dr. Ashebr can’t not comnicat with athletes who be anderstand with everyone else please all Ethiopian people should respect our country.
@enactfaa
@enactfaa 29 дней назад
እነ ነውር ጌጡ ገና ብዙ እናያለን ።ሁሉን ኬኛ ማለት ይወዳሉ ግን በስራ ዜሮ
@kumsakanae8982
@kumsakanae8982 27 дней назад
Salami kadhattu. Keenya ማለት ምን ማለት? Godhami.
@MeryyTaga
@MeryyTaga 27 дней назад
Yena wedeme byezo e/r yeferdale laba becha
@yiheyes9757
@yiheyes9757 27 дней назад
አሸበር የሚባለው ሰወየ ከመንግስት አቅም በላይ ከሆነ ለምን ሕዝቡ ተባብሮ አያስናብተውም ምነው ወደላይ ካልሸናው አለ
@cr-mr5th
@cr-mr5th 27 дней назад
ተመልካች ያጣ ኮሚሽንነው እባካችሁን ፈተሽ አድርጉት ይሄ ሁሉ ጭና ምንድንነው በጣም የጠገቡትን ዙር አድርጉዋቼው ስልክ ስው ላይ እስከመወርወር ድረስ ይሄ ሁሉ ጥጋብ እሬ በዛ:
@meyesawdage1156
@meyesawdage1156 28 дней назад
የቀድሞ ሶብየት ህብረት የካዛክስታን ተማሪ ነኝ የሚል የኮንትሮባንድ ነጋዴ የነበረ ማፊያ የሆነ የውሸት ዶክተር በኢትዮጵያ እስፖርት ከማፊያ ባለስልጣኖች ጋራ ሆኑ ሲጫዎት በጣም ያሳዝናል።
@EmmanuelZemikel-yd9pp
@EmmanuelZemikel-yd9pp 27 дней назад
ምን ያህል ህዝብ ላይም እንዳላገጡ ይህ ልጅ ምስክር ነዉ መንግስት ከእንቅልፉ ነቅቶ በሁሉም መስክ መከታተል አለበት።
@bmnvbjg
@bmnvbjg 27 дней назад
አንተ ወጣት ነህ። በቃ ከዚህ ቡሃላ ዞር በል። ኢትዮጵያ ውስጥ የመቀየር እድልህ በጣም የወረደ እና ሰልጣኝም የማግኘት እድልህ--- ብቻ ከቻልክ ዞር ማለት ብቻ ነው መፍትሔው። አትሌቲክሱም ለመጠገን ብዙ ግዜ ይወስዳል። ስለዚህ እስኪስተካካል ተማር። ትምህርትህ ላይ አተኩር
@BirhanuBalcha-jy2fj
@BirhanuBalcha-jy2fj 25 дней назад
አጠቃላይ አገራዊ ለዉጥ ይመለከታል ።ወንበዴ ወረዳ ወንበዴ ወጣ ማለት ነው
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 28 дней назад
ENKABKABA ENDAENKULLE MAYAZ SEGAB BA GUBONA BA TALYYU CHGROCH. AYE ETHIOPIA YAMETABALLE HAGER.
@abrehambinyam3731
@abrehambinyam3731 28 дней назад
አንተ ደግሞ Yomif ena Solomon yegebubtm lay wetet alametum enkuan lela lay degmew legbeuu
@user-xd3jb5yb4k
@user-xd3jb5yb4k 28 дней назад
I hope this is time of Mafia goverment of Ethiopia The most important law , constitution and system of technology or standard
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 28 дней назад
ገና አሸብር ስሙን የጠሩትን በሙሉ ይበቀላል!!በተራ ቁጥር አንድ የሚቀመጠው መቼም ስዩም መስፍን እንደሚሆን እዩ ጩፋ እና ዳንሳ ተንብየዋል 😂
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 29 дней назад
አሽብር እንደስሙ አሽብር.... ደራርቱ የመምራት ችሎታዋ ዜሮ ነው በዛ ላይ ቅልጥ ያለች ዘረኛ! የስፖርት ሚኒስትሩ ቀጄላ መርዳሳ የኢትዮጵያ ባንዲራ የአማራና የኦርቶዶክስ ነው አልቀበለውም የሚል ስው ያለበት ሀገር..... የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኝ ማለት ምን ማለት ነው??? ህዝቡ እኮ ደንዝዟል ቢፈርድማ ኖሮ ሀገሪቱ ይህ ሁሉ መከራ ሲወርድባት አልባሌ እዚህ ግቡ በማይባሉ ዘረኞች ህዝቡ ሲቀጠቀጥ ህዝብ ይፍረደኝ ብሎ ማለት ምን ማለት ነው????
@frehiwotayenew3510
@frehiwotayenew3510 26 дней назад
በጣም ቆሻሾች
@NebiyuSeifu
@NebiyuSeifu 28 дней назад
ያሰለጠንካት ውድድር ሜዳ ውስጥ ገብተህ በሩጫ ለይ እያለች እንዲህ አድርጊ ካላልካት ወርቅ እንዳታመጣ አርገህ ነውንዴ? ሮቦት አደረካት?ነገርህ ሁሉ ልምጥምጥና አሳሳች ነው ሌሎቹ ጥፋት ሰርተዋል ማለት ህዝቡ አንተ የምትግተውን ይጋታል ማለት አይደለም
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 29 дней назад
200 USD per day on food??? What were you eating and where? No one spends that much, I live in western Europe
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 28 дней назад
የፋኖ እጅ አለበት በየቀኑ ግን ሁለት መቶ የምታወጣ ከሆነ ግን ሆዳም ነህ። ምግብ እኮ ርካሽ ነው Europe and USA
Далее
ከebs ለምን ወጣ?
31:25
Просмотров 123 тыс.