Тёмный

ፅጌ ዱጉማ ድርብ ድል ይዛ መጣች....|| Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE  

PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE
Подписаться 395 тыс.
Просмотров 116 тыс.
50% 1

አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ፕረዘንስ ቲቪ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ goo.gl/QgrPN4 https || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE TV #GospelMission CHSNNELእግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉ዘወትር ሐሙስ፤ ቅዳሜ እና እሁድ ከማለዳው 1፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ዘ ፕረዘንስ ኦፍ ጋድ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን ፤ አድራሻ፡- ከመገናኛ ወደ ላምበረት መነኻሪያ በሚወስደው መንገድ ከቀበሌ 16 መዝናኛ ጀርባ
ዘወትር እሁድ እና ሰኞ ከማለዳው 1፡00 ሰዓት ጀምሮ በሀዋሳ ዘ ፕረዘንስ ኦፍ ጋድ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን፤ አድራሻ፡- ከደቡብ ክልል መስተዳደር ፊት ለፊት፡ ከሮሪ ሆቴል ጀርባ || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE TV #GospelMission CHANNEL
Now you are watching PRESENCE GOSPEL MISSION CHANNEL. PRESENCE GOSPEL MISSION CHANNEL is worldwide Christian Television Network. Our mission is outreaching good news of Jesus Christ to all people of the World. Our Channel presents Powerful Prophecies and Confirmation, Deliverance, Healing Prayer and Testimonies, Word of God and Live Worship.
Thank you for watching PRESENCE GOSPEL MISSION CHANNEL and becoming partner as we continue to go into all the world to share the good news of Jesus.
We pray for the Lord to be glorified in and through your life!
For daily update, please don’t forget to subscribe now.
Our Services in Ethiopia:
 Every Thursday & Sunday in Addis Ababa (@Megenagna - Lamberet) starting from 8:00am ( morning)
 Every Sunday & Monday in Hawassa starting from 8:00am ( morning)
We invite everyone to come and be part of this great ministry to feel the presence of God in our life!
For more information and prayer inquire, please contact us
Email: suraphelabe@gmail.com
Mobile: +251961010101/0961020202
You are loved
THE PRESENCE OF GOD INTERNATIONAL CHURCH ETHIOPIA
#PresenceTv #Prophet #SuraphelDemissie#GospelMission CHANNEL
|| Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE TV #GospelMission CHANNEL

Развлечения

Опубликовано:

 

18 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 337   
@user-zl3oe7uw2b
@user-zl3oe7uw2b 3 месяца назад
ስለእግሯ አሰልጣኟ ስያወራ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ተናግሮ የማይዋሽ አምላክ ክብር ይሁንለት
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 3 месяца назад
ድንቅ ነው ምናመልከው ጌታ ውይ ፅግዬ ርጋታዋ የኔ ጨዋ እህት❤❤❤❤እንኳን ደስ አለን ቅዱሳን❤❤❤
@endalechmamo2769
@endalechmamo2769 3 месяца назад
የድፍረትን እንጅ የፍርሀትን መንፈስ አልተቀበላችሁም ተብሎ ተፅፏል እንኳን ጌታ እረዳሽ
@ASTERyoutube3945
@ASTERyoutube3945 3 месяца назад
❤❤❤
@mekdi7550
@mekdi7550 3 месяца назад
ልክ ማሸነፏን በሚዲያ ሳይ ነበር እዚህ የተፀለየላት ፀሎት ትዝ ያለኝ ምስክርነቷንም እየጠበኩ ነበር እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ❤❤
@prophetdanielhailu9671
@prophetdanielhailu9671 3 месяца назад
Zemenish yibarek Mekdiye!
@AsterShambo
@AsterShambo 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@ah6121
@ah6121 3 месяца назад
Waw!! God is great!
@ah6121
@ah6121 3 месяца назад
Why do I cry? God is great! I may at any time in the future be back searching for Him. I know and believe He will recieve me back in His arms again. I am lost but I will search for Him and be back to His home again.😢
@mekdi7550
@mekdi7550 3 месяца назад
@@ah6121 Psalms 145:8 The LORD is gracious, and full of compassion; slow to anger, and of great mercy. Psalms 145:9 The LORD is good to all: and his tender mercies are over all his works.
@tenagnemekonnen6687
@tenagnemekonnen6687 3 месяца назад
በእውነት የሚገርም ትህትናና እምነት ያላት ድንቅ ያገሬ ቆንጆ በርቺ እግዛቤርን በተመነው ልክ ዋጋችንን ይከፊለናል
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 3 месяца назад
እዚያ በሰረገላ ሲታመኑ እነዚህ በፈረሳቸው ሲታመኑ እኔ ግን አይኖቼን ወደላይ ሳነሳ አየሁት እግዚአብሄር ሊረዳኝ ሲነሳ... እልልልልልልልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@berhanufantu843
@berhanufantu843 3 месяца назад
ክብር ለየሱስ ይሁን ! የተናገረውን ቃል የማያጥፍጌታ ስላለን ከጀግናም ጀግና ነሽ እንወድሻለን!! ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ ነሽ !!!ሁላችን ደስ ብሎናል !! እንኳን ደስ ያለሽ !!!❤❤❤
@lomitazelalem9782
@lomitazelalem9782 3 месяца назад
የልጅቷ ትእትና ልብ ያቀልጣል ! ፈጥሪ ኣንቺን ሲያይ ደስ ይለዋል .. ልብሽን ኣብዝቶ ይጠብቅልሽ እህት ኣለም 🙏
@temewolde365
@temewolde365 3 месяца назад
እነዝያ በሰረገላ ስታመኑ እነዝህ በፈረሳቸው ስታመኑ እኔ ግን አይኖቸን ወደ ላይ ስያነሳ አየሁት እግዝአብሔርን ልረዳኝ ስነሳ ልረዳኝ ስነሳ።ሀለ ሉያ ሀለ ሉያ ሀለ ሉያ ሀለ ሉያ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ ለዘላለም።❤❤❤❤❤ የእግዝአብሔር ባርያ ሱራፌል አንተንም እግዝአብሔር ለዘላለም ይባርክ። እወድሃለሁ❤❤❤❤❤
@chalaneme1980
@chalaneme1980 3 месяца назад
Yaman mezmur nw? Betam lib mineka mezmur nw
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 3 месяца назад
የዋህነት የተሞላች መስካሪ ፅጌ ጌታ ይባርካት። እግዚአብሔር አደረገው። ጌታን አመስግኑ።
@kiflomhaileselase7616
@kiflomhaileselase7616 3 месяца назад
ቀኑን ባውቀው ኖሮ እስኮትላንድ ግላስኮ ሄጄ ባየኋት ነበረ ቅርቤ ነበር እንኳን ጌታ አስጣሰሽ በዚህ ቀዝቃዛ ብርዳም አገር ጌታ የረዳው ነው የሚጥሰው፣ ጥሼ ወጣሁ አለች ፣ ተባረኪ ጌታዬኢየሱስ ብቻውን ክብሩን ይወስዳል።
@Kia-xp2qr
@Kia-xp2qr 3 месяца назад
ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ረዳሽ ጀግና ሴት
@TiggerMen
@TiggerMen 3 месяца назад
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ተብሏልና❤❤❤❤❤❤❤
@mimiagggoprty6369
@mimiagggoprty6369 3 месяца назад
ክብር ሁሉ ለናዝሬቱ እየሱስ ይሁን በእንባ ነው የሰማውት በስኬት ሁሉ ለይ እግዚአብሔርን መስቃደም እንደዚህ ነው የስቀደምሹ እግዚአብሔር ሁሌም የስቃድምሽ ተባረክ ቡሩክ ነሺ❤❤❤❤❤❤
@zennagirmauy895
@zennagirmauy895 3 месяца назад
❤❤ጌታ እኮ በቃ ሁሉን ይችላል. ክብሩ ለጌታ.
@yishakdeledetsa1101
@yishakdeledetsa1101 3 месяца назад
እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ እንደዝህ ስሜን በአደባባይ ላይ አዉጣኝ
@user-zv6my2cc4d
@user-zv6my2cc4d 3 месяца назад
''በለሲቷን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል'' ይላል የእግዚአብሔር ቃል። እንኳንም ጌታ ረዳሸ
@user-ey5co5cx5h
@user-ey5co5cx5h 3 месяца назад
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እንኳን ጌታ ራደሽእንኳን ደስ አለሽ ቀሪ ዘመንሺ ሁሉ የድል ይሁንልሺ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-hr4yi4ey8k
@user-hr4yi4ey8k 3 месяца назад
እየሱሰ የኔ ታማኝ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 3 месяца назад
Wow glory to God🙏🏾. እኔም ጌታ በዚህ ነብይ ተናግሮኛል ስለ ልጄ ፈውስ ልጄ ብዙ ለውጥ አለው እስካሁን እናም ወደፊትም ጨርሶ እንደሚፈውሰው አምናለሁ🙏🏾
@user-ju8kh6ec2l
@user-ju8kh6ec2l 3 месяца назад
ውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውዋ አሜን አሜን ክብር ምስጋና ውዳሴ አምልኮ ለወደደን ለመረጠን ልጆች ላደረገን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁን ይችላል ጌታ መፈወስ ይቻላል መዳሰ ይችላል እንደገና ማቆም እችላለሁ ለሶ ምን ይከብዳል ምን የማይከብድም የለም ነቢይ ሱራፌል የሰማይ ወራሽ የምድር ጨው ለጠላት መርዝ የምድር እንግዳ የብዙዎች አባት ዘሪሁን ዘመድን አገልግሎትን መውጣትም መግባትን ልጆችን ባለቤትን ሁላቸውም እግዚአብሔር ይባርካቸው ይጠብቃችሁ እስከ ዘመን ፊጻሜ ድረስ ጌታ ከፊቴ አይለይም ለጠየከኝ ነገር ሁሉ ፈጥኖ ይደረስልን።እንወዳለን ኑሪልኝ ለዘላለም❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ኤርትራን ይጠብቃት በኢየሱስ ስም ተባረኩ ዘመናችሁ ይላልም ህይወታችሁ ለዘላለም ይባርካችሁ የወንጌል አርበኞች ክብር ለኢየሱስ ይሁን ጽጌ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ጌታ ረዳሽ አሁንም ለዓለም ሁሉ እግዚአብሔር ብራን ያደርግብሽ
@zelekekache9756
@zelekekache9756 3 месяца назад
አሜን ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@MitaMita-mt9ft
@MitaMita-mt9ft 3 месяца назад
አሜንንን ኢየሱስ ኪብር ዩሕንለ 🥰🥰🙏🙏🙏🙏የኔ ኢትዮጵያ ጀግናችህ ❤️❤️💚💚💚💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 3 месяца назад
ተናግሮ ይማወሽ እየሱስ ክበር ላንት ይሁን ❤❤❤
@HaregHabteYenka
@HaregHabteYenka 3 месяца назад
ሀይል የሚለውን ምንኛ ረዳሔው የረዳሽ እግዚአብሔር ይባረክ አሁንም ጌታ ከአንተ ጋር ነው
@SingerMebratuMerkin
@SingerMebratuMerkin 3 месяца назад
ዴስ የሚለኝ በአማልእክቶች መካከል የአምላካችን ስም መጠራቱ 🙏🙏🙏እንኩአን ጌታ ረዳሽ ❤
@hannabiru8367
@hannabiru8367 3 месяца назад
እሰይ ጌታ ይባረክ
@user-rx9rh7sg1e
@user-rx9rh7sg1e 3 месяца назад
ዋው ጌታ መልካም ነው እንኮን ደስ አለሽ🎉🎉🎉🎉 ነብይ ሱራፌል ጌታ ዘመንህን ይባርክ እወድሀለው❤️❤️❤️❤️❤️
@redahegnkassaye5947
@redahegnkassaye5947 3 месяца назад
Prophet Suraphel Demissie Almighty God Bless you again and again.
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 3 месяца назад
ኢየሱስዬዬዬ ጀግናዬዬዬ የደሰታችን ምንጭ ጀግናው ሰምህ ይባረክ❤ አባብዬዬ አንተን ጠርቶ ማን አፈረ እንወድሀለን ኢየሱሴ❤ ሀሌሉያ እእእእእእእእእእእ እእእእልልልልልልልልልል አሜንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን ❤❤ሱራፌል❤ዘመንህ❤የለመለመ❤❤ይሁን❤በልዩ ፀጋ❤❤❤ የኛ ጀግና እንደዚህ ነው ከፍ ከፍ ይበል
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ጌታ የሚያከብሩትን ያከብራል ተባረኪ ያከበርሽው ጌታ ገና ያከብርሻል
@AlemTolesa
@AlemTolesa 3 месяца назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebarekii
@hiwidz6877
@hiwidz6877 3 месяца назад
እንኳን ጌታ ረዳሽ የኔውድ🙏🙏🙏🏃
@FygGuv
@FygGuv 3 месяца назад
እሳዪዪ ጌታ ታማኝ ነዉ እንኳን ጠላት አፈረ ክበር ለእ ር ይሁንንን
@MULE_AZD
@MULE_AZD 3 месяца назад
እ/ር ይክበር
@official_2943
@official_2943 3 месяца назад
I was there, it was 2021 . WOW Jesus Christ , Man of God Jesus is working with you . Glory to God.
@emmy1365
@emmy1365 3 месяца назад
እግዚአብሔርን የተደገፈ አያፍርም!! አሁንም እህቴ በድል ከፍ በይ በየሱስ ስም!!!!❤
@user-mn2ul2ko1n
@user-mn2ul2ko1n 3 месяца назад
Congratulations to tsige and prophet Suraphel @all
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 3 месяца назад
POWERFUL.
@hannahanita1575
@hannahanita1575 3 месяца назад
ይችላል የኔ ጌታ ተባረክ ነብይ ሱሬ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 3 месяца назад
WOW.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 3 месяца назад
AMAZING.
@elfenesheticha5230
@elfenesheticha5230 3 месяца назад
ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 3 месяца назад
POWERFUL
@aynalemwaza1982
@aynalemwaza1982 3 месяца назад
እሳይይይይይይይ ክብር ይሁን ለጌታ❤❤❤
@user-eh8gd3jf1d
@user-eh8gd3jf1d 3 месяца назад
God bless you man of god
@user-ow5sn8kw4o
@user-ow5sn8kw4o 3 месяца назад
አትሌቶችም ሆናችሁ ሌሎች ሰዎች ወደ እግዚአብሔር ኑ እሱ የአማልክቶች አማልክት የጌቶች ጌታ ነውና
@user-ob6pi4qy6o
@user-ob6pi4qy6o 3 месяца назад
Wow Eyesusi Simi yibareki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-kf5dw4gc9m
@user-kf5dw4gc9m 2 месяца назад
ክብር ለእግዚሐብሄር ይሁን❤❤❤❤
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 3 месяца назад
ክብር ለኢየሱስ ይሁን💔💔💔💔💔❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tamiratanase
@Tamiratanase Месяц назад
እባነዉ የተናነቀኝ እንኳን ጌታ ረዳሽ ❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 3 месяца назад
WOW PRAISE GOD HALLELUJAH.
@salamasalama3342
@salamasalama3342 3 месяца назад
አሜንንን አሜንንን ጌታ ይባረክ እንኳ ጌታ ራደልሽ ❤️
@mimigadiseyohanis6556
@mimigadiseyohanis6556 3 месяца назад
እንኳን እግዚአብሄር ረዳሽ❤❤
@martasila5996
@martasila5996 3 месяца назад
Praise God! We rejoice with you our sister. You are blessed. Ethiopia is blessed. Thank God for Prophet Suraphel and all those who supported our sister.
@godisthekey7326
@godisthekey7326 3 месяца назад
Wawww wonderful Glory to the King of Kings Lord of Lords there is no like our God glory to be heavenly father praise the lord Ameeen Ameeen selkulu 🤲🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-bq5hp6xc9y
@user-bq5hp6xc9y 3 месяца назад
ጌታ ተናግሮ የማይዋሽ ስሙ ክፉ ይላል❤❤❤❤
@tilahuntabor
@tilahuntabor 3 месяца назад
የተወደደሽ ጽጌ ድጉማ በጣም ደስ ብሎናል፡፡ በጣም እንወድሻለን ፡፡ ፐሮፌት ሱራፌት ተባረክ ፡፡ ከጸለየልሽ በሁዋላ መልዕክት ካስተላለፈልሽ በሁዋላ ፡ በታማኝነት ተግተሸ ሠርተሽ ፡ የአምላክሽን ፤ የሃገርሽን ፣ የክልልሽን ስም ስላስጠራሽ ልትመሰገኚ ይገባል ፡፡ ክብርን ሁሉ ሃይልን ለሰጠሸ ለእግዚአብሄር ስለሰጠሸ ተባረኪ ፡፡እግዚአብሄር ይመስገን ፡፡ ፐሮፌት ሱራፌል ጌታ አብዝቶ ይባርከው ፡፡ የእየሱስን ስም ከፍ ስላደረጋችሁ ተባረኩ ፡፡ ሐገራችን ኢትዮጵያ ልዩና ጠንካራ ወኔ ያላቸው የተለያዩ ህዝብ እንዳሉዋት ከቤንሻንጉል የመጣችው ጀግና ጽጌ ድጉማ አስመስክራለች ፡፡ ታምሪያለሽ እንወድሻለን ፡፡
@tinsaetegegn2951
@tinsaetegegn2951 3 месяца назад
ክብር ለእየሱስ ይሁን
@user-bk6ek6ns6p
@user-bk6ek6ns6p 2 месяца назад
የእግዚአብሔር ስም ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@diramudub6413
@diramudub6413 3 месяца назад
ተባረኪ ውዷ እህታችን!
@user-qh3gf9ek3d
@user-qh3gf9ek3d 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@mskeke8518
@mskeke8518 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይዞ መን አፈረ ሰሙ ይባረክ 🙏🙏
@selamase782
@selamase782 3 месяца назад
Manu gin inde ine sure&meki yemiwode Abate nurulighen inem misk irnet aleghen wode ager sigeb kibiru legeta yuhun❤❤❤
@mouawecell3097
@mouawecell3097 3 месяца назад
ውውው እይስሱ ጌታ ነው ስምህ ይባረክ እይስሱ❤❤❤
@user-qr9uw6pz7n
@user-qr9uw6pz7n 3 месяца назад
Wow ኢየሱስ ጌታ ነው
@RAe-uy4io
@RAe-uy4io 3 месяца назад
ሰወደቹሁ እዩሲሱ ጌታ ነው.🔥💖💖
@reflection9636
@reflection9636 3 месяца назад
Bless her she is beautiful in body and soul.❤
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 3 месяца назад
ይችላል እግዛብኤር ይመስጌን
@abdilemu2018
@abdilemu2018 3 месяца назад
Humbled lady, may God again bless you abundantly.
@dagimdagi5054
@dagimdagi5054 3 месяца назад
እንኩዋን ጌታ ኤርዳሽ አሜን ነብይ ትብርክ ❤❤❤❤
@dansamkid01
@dansamkid01 3 месяца назад
ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን !!!
@crossmedia8061
@crossmedia8061 3 месяца назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 2 месяца назад
የኔ ቆንጆ ልጅ ልብሽ የዋህ ነው ልበ ቅኖች እግዚአብሔን ያዮታል
@abanugusaabanugusa1475
@abanugusaabanugusa1475 3 месяца назад
አሜን አሜን ❤❤❤❤
@user-di7gf6xq3u
@user-di7gf6xq3u 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልልልል❤❤
@user-iq7pe9yv9g
@user-iq7pe9yv9g 3 месяца назад
እጥፍ ድረብየሆና ፃጋ ከጌታ ዛንድ ይጫማር ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-pl3lj5uc5y
@user-pl3lj5uc5y 3 месяца назад
Yiseral geta ketamenut gar ykeber eyesus.wendeme kezh belay tsgawun ychemrlek
@samitube7948
@samitube7948 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይችላል።
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 3 месяца назад
እግዚአብሔር ድል ነው ❗️💪🏽
@messyhale9040
@messyhale9040 3 месяца назад
ኢየሱስ ጌታ ነው 🎉🎉🎉🎉 ሃሌሌሌሉሉሉያያ እልልልልልል እይይይይይስ❤❤❤❤❤
@asteraster7489
@asteraster7489 3 месяца назад
uichilal yene yesus ❤❤❤❤❤
@godisthekey7326
@godisthekey7326 3 месяца назад
Wawww wonderful thanks Gad may God bless you abundantly you are so blessed be blessed mor with your beautiful family and also your ministry's Nbeysurafial🤲🌹💕🌹💕🌹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@yishakdeledetsa1101
@yishakdeledetsa1101 3 месяца назад
አሜን ክብር ሁሉ የናዘርት እየሱስ ይሁን
@SarahZinash-to6bp
@SarahZinash-to6bp 3 месяца назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰Ameeee Ameeee Ameeee Ameeee Ameeee Ameeee Ameeee Ameeee Ameeee Ameeee 🤲🏻 Ameeee
@user-or5jm2zi8i
@user-or5jm2zi8i 3 месяца назад
ክብር ለጌታ ይሁን❤❤❤ተባራኩ
@weynits571
@weynits571 2 месяца назад
GETA YBARKSH EHITE YEMSKRIKLT GETA GENA YAKBRISHA CHER NEWNA❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 3 месяца назад
Wowowo kibir legata yehun AMEEEEEEEN AMEEEEEEEN AMEEEEEEEN AMEEEEEEEN ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-pf6qe1tz2k
@user-pf6qe1tz2k 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን👏👏👏
@workhuagold8146
@workhuagold8146 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እንኳን ደስ አለሽ 🙏😍😍😍😍
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 3 месяца назад
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH.
@wesma-ki
@wesma-ki 3 месяца назад
My Jesus is real.
@SelamuYihun
@SelamuYihun 3 месяца назад
glory to Jesus
@GebruUttura-ng7gv
@GebruUttura-ng7gv 2 месяца назад
God, the Almighty be with u always Tsige. We r proud of you !!!
@GetanheMelat
@GetanheMelat 3 месяца назад
Bless you more and more
@messyhale9040
@messyhale9040 3 месяца назад
Amen ተባረክ ተባረኪኪኪኪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c 3 месяца назад
Hallelujah 🙌 Glory to God 🙌🙌🙌
@user-iq7pe9yv9g
@user-iq7pe9yv9g 3 месяца назад
Uuuuuuuuu👏y👏👏👏💞💞💞💞geta yebarekishe
@martayouhanes1331
@martayouhanes1331 3 месяца назад
Amen Amen thanks you❤❤❤❤
@Fatima-ti9km
@Fatima-ti9km 3 месяца назад
Tbareki abat Tbareki abat Tbareki abat Tbareki abat 😍😍😍🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n 3 месяца назад
ameeeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeeeeeen ❤❤❤❤❤👏🙏🙏🙏🙏🙏👏👋👏👋❤❤❤
Далее