Тёмный

ስተርሊንግ ወደ ዩናይትድ?... እንዴት? ለምን? | Bisrat sport | ብስራት ስፖርት | 

Mensur Abdulkeni Official
Подписаться 264 тыс.
Просмотров 60 тыс.
50% 1

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 57   
@yisfalgnfikaduofficial
@yisfalgnfikaduofficial 17 дней назад
ሰላም መንሱሬ ማንቼ ቤት ጥሩ ነገር ይሸተኛል እንዴት ብትለኝ የማኔጅመንት ስታፍ አወቃቀር እና አሁን ለመጫወት ያቀዱት ስታይል ዘንድሮ የተሸለ ቅርፅ ያለዉ ይመስላል እንዲሁም የመጡት ተጫዋቾች በቡድኑ ላይ ቫልዩ አድ የሚያረጉ ናቸዉ፡፡ጥሩ ድርድር ከተደረገ ስተርሊንግም ቢሆን ዉዝግብ ካለቀቀዉ ሳንቾ ይሻላል ነገር ግን ዘንድሮም ከወዲሁ ነጥብ መጣል መጀመራቸዉ ግን ያሳስበኛል ፡፡
@semharabraham9817
@semharabraham9817 17 дней назад
እስተርሊግ ለ ማንቼ ይሻላል የነ ራሽፎርር ጋርናቾ ቦታ በጣም ተዳክማል ለ ስካድ ማስፊያ አሪፍ ነበር እስተርሊንግ በጣም አሪፍ ተጫዋች ነው
@EmanueletedeseTedese
@EmanueletedeseTedese 13 дней назад
Good news glory glory united❤
@AilMhoh
@AilMhoh 17 дней назад
መንሱሬ ጠብቁ ያልከን ደርሶ አዬነው የሳንቾ እና ቴንሃግ ነገር ❤😂😂
@foziyafozi6017
@foziyafozi6017 17 дней назад
ማሻአላህ መንሱሬ አንጀት አርስ ትንተና ነው ይመችክ ሰላምክ ብዝት ይበልልኝ። መንሱሬ እኔ ግን ሳንቾ የትም ባይሔድና እዚው ቢታይ ባይ ነው መልካም ቀን።
@liyumaid4768
@liyumaid4768 17 дней назад
የሚያስጠላኝ ተጫዋች! ራህም ስተርሊንግ። ዩናይትድ ውራጅ መሰብሰቡን ተያይዞታል። በጣም ያሳዝናል።
@gebrenigusmelaku4032
@gebrenigusmelaku4032 17 дней назад
ቼልሲ እንደ እስተሪንግ ያለውን ተጨዋች የሚለቀበት ዋና ምክንያት ሳምንታዊ ደሞዙ 300ሚ ፖ በላይ መሆኑ ነው በዛላይ ዕድሜው 30 ሊገባ ነው ይህን ነው ዋናው ምክንየቱ።።።።
@yaredmussie4086
@yaredmussie4086 17 дней назад
300 million?! lol
@victorious.5394
@victorious.5394 14 дней назад
300,000 per week not 300,000 Million . There is no player who is earning the above figure..
@RomanHasen-j4r
@RomanHasen-j4r 16 дней назад
ሰላም የብስራት አድማጮች መሱሬ ሰላምክ ብዝት ይበልልኝ ሮማን ሀሰን ነኝ አስኮ
@etopeyamycn4228
@etopeyamycn4228 17 дней назад
Good news ❤ glory Glory united
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 15 дней назад
ወጪው ብቻ ሳይሆን የቡድኑን የፍላጎትና እልህ ስሜት የሚገድለው አንቶኒ ማርሻል መሰናበት ጠቀሜታው ብዙ ነው ።
@NEGESSE-x3d
@NEGESSE-x3d 17 дней назад
ራሂም ስተርሊንግ ወደ ማንችስተር መምጣት የሌለበት ሰው ነው ሲቀጥል ማክቶሚናይን ሸጦ ያረጀ ያፈጀውን ካስሜሮን ማቆየት አሁን መላጣው አሰልጣኝ ስህተት በስህተት ላይ አሁንም እየደረበ ነው
@dawitababe3314
@dawitababe3314 15 дней назад
ስተርሊንግ ለአንተ ከማንም በላይ ይጠቅማል ሳንቾ ጎበዝ ተጨዋች ቢሆንም ከአሰልጣኙ ካለተሰማማ ጥቅም የለውም
@josijosi1648
@josijosi1648 17 дней назад
yehe befixim mehen yelelebet new mesuryie sancho setite chirash sterling chelsea betam defar nachew
@HashemReal
@HashemReal 17 дней назад
Le Ene Gn Sanchon Meshet Unitedn Yakesral Mnkniyatum Ten Hag Mesenabetu Slemayeker Sanchon Meshet Kisara New Chelsea gn Kagegnew Mert Zewwer New
@alelignbekele231
@alelignbekele231 17 дней назад
yemanchester wedketen eskezare amegne altekbelkutem neber ahun gen ameneku sterling malet huletgna rasheford malet nw......mn aynet jezeba aseltagne nw gen?
@AkliluBelete-ch5bs
@AkliluBelete-ch5bs 17 дней назад
መንሱሬ እኔ የምልህ : ቴንሀግ የሚወስደውን ኪኒን እረስቶ ይሁን : እንደዚህ ጨጓራችንን የሚልጠው ። መንሱሬ የኦናና ስተት ለምንድነው የማይወራው የብራይተኑ ጨዋታላይ የሁለተኛው ጉል ሲቆጠር : ማሸፈን አይችልም ነበረ : ቡሩኖስ የዘጠኝ ቁጥር ቦታ እንዴት ይጫወታል : ምን አይነት ነገር ነው ተቃጠልን ወይ ጨዋታው አያምር : አክሊሉ ነኝ ከወንጂ ገፈርሳ
@dentallab8002
@dentallab8002 16 дней назад
arkulh💙
@GjbnnncngXjkggvcbj-g9h
@GjbnnncngXjkggvcbj-g9h 13 дней назад
Anderson Larry Allen Robert Young Donald
@AkliluTadesse-z5d
@AkliluTadesse-z5d 15 дней назад
❤️❤️❤️
@mebratuamarenega
@mebratuamarenega 16 дней назад
it is good for United
@dawitababe3314
@dawitababe3314 15 дней назад
ሳንቾ ያለ ፍላጎት ከሚቆይ ሰተርሊንግ መጥቶ ክለቡን ያግዝ
@nobelmelese7423
@nobelmelese7423 17 дней назад
Ere Sancho yesalal
@Athklte
@Athklte 16 дней назад
መንሱሬ እኔ ምንም ያልገባኝ ነገር አለ በኮቹና ፡ሳንቾ ማኻል ያለውን መቀቃር የሀበሻ ቂም አይነት አይመስልም የምር ሳንቾን በነፃ ቢወጣ እመርጣለሁ ስለ ራሒም እግን የምለው የለኝም እድመውን ሙሉ በማንቼ ተቃናቃዮች ተሰልፎ የተዋደቀ እና አንድም ጎል በዩናይትድ ላይ ያላስቆጠረ እንከፍ መጣም ቀረምአይመለከተኝም የአሰልጣኙ ክፉት እግን ልክ የኛው ሀገር የፖሎቲካ ትርክት አይነት ሁኖቡኛል ብቻ አንተ ይመችህ የምታቀርበውን ሁሉ ይመቸኛል።
@Abdidejene-gw9vs
@Abdidejene-gw9vs 16 дней назад
የቴን ሀግ እና የሰንች እኔ የውራቱ ጉደይ ነው
@user-os7ct8bm8y
@user-os7ct8bm8y 17 дней назад
መንሡሬ የቺልሲ ጉዳይ አልጠግብ ባይነትና ስግብግብነት ይመስለኛል ።
@AkliluTadesse-z5d
@AkliluTadesse-z5d 15 дней назад
👍😘👍🙏
@Teshale-h6x
@Teshale-h6x 17 дней назад
መንሱሬ የትንታኔዎችህ አድናቂ ነኝ ነገር ግን ዩቱብ ገጽህ ላይ ፎቶ ከመለጠፍ ይልቅ የተለያዩ ቪዲዎችን ብታረግ የበለጠ ሳቢ ይሆናል አመሰግናለሁ።
@AbrihamAyza
@AbrihamAyza 16 дней назад
መንሱረ ማንቸ ሳንቾን በሰተርልንግ መቀየር በ ማንቸ ቤት ለውጥ ያመጣ ይሆን ምትላል።
@SewasewSewasee
@SewasewSewasee 17 дней назад
Sterling lisakalet yechelale sancom betemsasaye
@RomanHasen-j4r
@RomanHasen-j4r 16 дней назад
2:12
@mekuanetgetahun8504
@mekuanetgetahun8504 17 дней назад
እኔ መሴ ተነሀግ ማቸስተር አይሳካለትም ታክቲክ መቀየር ብቻ ውጤቱ ውትፍትፍ ነው አይምሮው ጀዝባል
@akmelahmedin5659
@akmelahmedin5659 16 дней назад
እንግሊዛዊ ተጫዋች አያስፈልግም ጉራ ብቻ አይረቡም
@HailegebrielSebsibe
@HailegebrielSebsibe 17 дней назад
Mensure man UTD Addis yemtute management laye yemiseru sewch eko policeyachew laye ke 25 amet belaye yewnachew techewache ayaseferemem selzi endet sterling endet yemetale
@tarikuylkal8481
@tarikuylkal8481 17 дней назад
ሁሉም ሰው Sterlingን የሚጠላው በቂጡ ምክንያት ነው
@MntesnotMnte11
@MntesnotMnte11 17 дней назад
Msure selam lant yhun koy ynen txet mche nw mtanbw eee
@user-ii9yf7ko3v
@user-ii9yf7ko3v 17 дней назад
ይሻላል ይህደደብ ሳንቾ ለኛ አይሆንም
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 17 дней назад
sven goran erikson nebsachewn yemarew legire kuas badergut astewso !!
@YidnekachewAssefa
@YidnekachewAssefa 17 дней назад
Ere behg yemn ayasfelgm chrash bekan lela rashford anfelgm
@nuradenahmed
@nuradenahmed 17 дней назад
Sterling ⛔
@desalengeabayneh9726
@desalengeabayneh9726 17 дней назад
Imposibile for straing in to man utd
@Johnjesus830
@Johnjesus830 16 дней назад
Sterling በታም ያለቀለት ኳስ ይስታል
@zetseatgirma9068
@zetseatgirma9068 17 дней назад
🔥🔥🔥 ቀጣይ አመት 💡 ቡሩኖ በ ዊርዝ/ፓልመር 💡 ራሽፎርድ በሚቶማ 💡 ኦናና ደግሞ በኮስታ/ኮቫር ተተክተው ባይ ደስ ይለኛል
@henokmalik3741
@henokmalik3741 17 дней назад
Min Bruno ????
@Amanule
@Amanule 16 дней назад
ቡሩኖ 😂😂😂😂
@desalengeabayneh9726
@desalengeabayneh9726 17 дней назад
RIP
@desalengeabayneh9726
@desalengeabayneh9726 17 дней назад
hi
@teoted7378
@teoted7378 16 дней назад
መቼም ኳስ አላየም ከዚ በኃላ
@mintesenotteshome7656
@mintesenotteshome7656 17 дней назад
ዩናትድ ለዚህ አሰልጣኝ ለማይመስል ሰውዬ ክለቡን እየገደለ ነው እንዴት ነው 24 ዓመት ሻምፒዎንስ ሊግ ላይ አራት ወር ሳይጮች ቆይቶ ገብቶ ምርጥ ብቃቱን ባሳየ ተጨዋች 29 ዓመት almost ብቃቱን የጨረሰተ ተጫዋች ማስፈረም ዩናትድ የፖግባን ነገር ድጋሚ እየፈፀመ ነው ... ቴናሃግ የሚባል ሰውዬ ጨጓራዬን ልጦት ጨረሰው እኮ
@temamjemal6648
@temamjemal6648 17 дней назад
This type of click baiting is way below you Just because people listen to what u say That doesn't mean you have to make content about it when there is no strong link or based on just rumors especially about united
@FuadTemam-s5t
@FuadTemam-s5t 17 дней назад
r
@AbdiHeganAbdi
@AbdiHeganAbdi 17 дней назад
አራ በለ ሹሩበዎች አየሥፈልጉንም
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 17 дней назад
sanchon bezihem beza belo meshgnet sterling enkuan teru gizewn becity yabeka yemslal keminem menalbat tetki eskigne ders kebado yeshalal enji enja gin united kesancho keber kelelew erasun keklbu kaseltagni belay lemyaye ena yekrat endzih lemitnankew unprofessional tecahawch melayetu lakbabiwem lelochum techawach gid new
@AkliluTadesse-z5d
@AkliluTadesse-z5d 15 дней назад
👍😘👍🙏
Далее