Тёмный

ስትገፋህ እነዚህን አድርግ| | what to do when she pulling away| |for man| |relationship advice | |yod house| 

yod house
Подписаться 76 тыс.
Просмотров 47 тыс.
50% 1

#ethiopian #relationshipadvice #yodhouse
ድንገት ካንተ የመራቅ ፍላጓት ካሣየችህ ማድረግ ያሉብህ ነገሮች
What do i do if agirle is pulling away from you
Relationship
Relationship advice
For man
Yod house
Psychology
Psychological advice
Psychological therapy
Internet
Social media
Phone
Text
Love
marriage
Marriage therapy
Inspired Ethiopia

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 156   
@rogolove1408
@rogolove1408 Год назад
የልቤን ነገርሽኝ የምር ለሷ ያልከፈልኩት ዋጋ የለም የምር እራሴን ሑሉ ላጠፋ እሷንም ላጠፋ የወሰንኩበት ቀን ነበር ግን በጸሎት እስካሑን ነበርኩ ፈጣሪ ይመሥገን ይሄን ቪድዮ ካየሑ በኋላ ወሰንኩ ከሕይወቴ ነው የማስወጣት የምር ድጋሚ ግን ለሴት ልጅ አምኜ ልቤን አልሰጥም።
@warersawerartu
@warersawerartu Год назад
yess
@salamst8116
@salamst8116 Год назад
የዚን ያክል ሁሉም ሴቶች አደሉም😢
@rogolove1408
@rogolove1408 Год назад
@@salamst8116 ሑሉም ያው ናችሑ የሚወዷችሑን እና የሚያከብሯችሑን አቶዱም
@kedirseid-wo4ke
@kedirseid-wo4ke Год назад
እውነት ነው ወንድሜ እንደዚ ያሉ መጥፎ ድብቅ ሴቶች አሉ. ራስ ባለመጉዳት , ንቆ በመተው ማሸነፍ ይቻላል. አይዞከ ጠንከር ማለት ነው. እርኩሶች ናቸው.
@xfyfd8211
@xfyfd8211 11 месяцев назад
አይዞን 😢😢
@omr9597
@omr9597 Год назад
እድሜይስጥሽ በእውነት ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ😍
@abufewzan6264
@abufewzan6264 Год назад
የእውነት ቃላት ያጥረኛል በእውነቱ እኔና ባለቤቴን ከጎናችን ተደብቀሽ ስታጠኝ የኖር ነው የመሰለኝ እናመሠግናለን
@techawatch
@techawatch 2 года назад
ተባረኪ 100 ላይክ ቢኖር አደርግልሽ ነበረ በጣም ምትገርሚ ልጅ ነሽ በደንብ ነው ስነ ልቦናውን ያወቅሽው እውነት ቀጥታ እኔን ነው ምትናገሪኝ ሚመስለኝ።
@abrshsmegn2040
@abrshsmegn2040 2 года назад
እኔ እራሱ ብችል 10000000 ላይክ ነበር የምሰጣት
@melesseengida4281
@melesseengida4281 2 года назад
ጥሩ ማብራሪያ ነው
@techawatch
@techawatch 2 года назад
@@melesseengida4281 አወ መሌ
@yabsratesfaye8296
@yabsratesfaye8296 Год назад
ወቸው ጉድ እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበረ
@HenokredaAbraham
@HenokredaAbraham 3 месяца назад
ምንም አልልሽም እድሜና ጤና ይስጥሽ የሚደንቅ ምክር ነው በአጋጣሚ ከጋደኛየ ጋር ሰዎች እንዲህ ይሉኛል በማለት በተጋጨንበት እለት ማታ ነው የሰማሁ ሽ ጡሩ ብርታት ነው የሆ የሆንሽኝ አመሰግናለሁ
@getanehyosef
@getanehyosef Месяц назад
እዉነት እንደ መላእክት ነዉ የነገርሽኝ በተለይ ቀጥር 2ቁጭ ነዉ ያረግሽዉ እግዚአብሄር ያሰብሽዉን ያሳካልሽ እድሜ ይስጥሽ 🙏🙏🙏
@barich2296
@barich2296 Год назад
ሁሌም ያልተገባኋትን በማፍቀሬ እቆጭ ነበር እድሜ ይስጥልይ ዬዲ አሁን ላይ ሁሉን የመርሳት የመተውና እኔ ሳልሆን እሷ ያጣችው እኔነቴን ስላሳየሽኝ ዬዲ ሹክረን ልበልሽ።
@fikiryeamilak6515
@fikiryeamilak6515 Год назад
ለኔ ነው እናት አመሰግናለሁ እናም ትምህርትሽ ጥሩ ሲሆን ሁሌም እከታተልሻለሁ
@oneworld4108
@oneworld4108 2 года назад
Yodi betam motivated taregigaleshe thank you! ena lehulum memekrw videoshen degagemw yeyut. enem selemadereg nw
@fassikaabebe5902
@fassikaabebe5902 Месяц назад
Thank you for your advice
@ethiopiannewsofficial6432
@ethiopiannewsofficial6432 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ትልቅ ትምህርት ነው::
@dawitdawit9335
@dawitdawit9335 Год назад
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ እኔም የምወዳት ልጅ ሰሞኑ ባለ መግባባት ተጣልተን ነበር እና እኔ ለመታረቅ ይቅርታ ለመጠየቅ እየሞከርኩ ነበር እስዋ ግን ለመራቅ ፈለገች መሰለኝ ያላስፈላጊ ንግግሮች እና ችላ እያለችኝ ነው እየደወልኩ ስላም እያልኳት ነበር የንቀት ምልክት ስታሳየኝ እኔም መደወል ተውኩ ሶስተኛ ቀኔ ሆነ ከደልኩ እና እስኪ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ምከርኝ
@xfyfd8211
@xfyfd8211 11 месяцев назад
ድብቅ ሁንባት በቃ😢
@user-go3em6lt7u
@user-go3em6lt7u 3 месяца назад
iwunet new inenim yemifetneny yihe new. tebareki
@Sam-lw9kc
@Sam-lw9kc 2 года назад
I appreciate you. You’re my mentor!
@aberehamabereham3233
@aberehamabereham3233 2 года назад
እህቴ ብትሆኚ ደስ ይለኝ ነበር።በጣም አስተማሪ ነው።በርቺ
@seidzeynu8365
@seidzeynu8365 2 года назад
አመሰግናለሁ እራሴን ባንቺ ምክር ውስጥ አገኘሑት
@abrahamzekios2666
@abrahamzekios2666 2 года назад
Good thanks from tigrayns USA.
@abrhammu9820
@abrhammu9820 2 года назад
አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሄር ይባርክሽ
@fikirtube2027
@fikirtube2027 Год назад
Thank you
@natiabegaz7189
@natiabegaz7189 Год назад
በጣም ነው የማመሰግንሽ የምታቀርቢያቸው ዝግጂቶች ከእውነት መድለኒቶች ናቸው ተጠቅሜበት ሰረቶል አመሰግንሻለሁ። ይህን ቨዲዮ በተለይ ተጠቅሜበታለሁ። አመሰግናለሁ በርች ።
@KeyiruLiremo
@KeyiruLiremo 2 месяца назад
ይመችሽ
@biniyamadugna3909
@biniyamadugna3909 Год назад
thanks a lot this message will definitely change ma life !
@AmanAbcd88
@AmanAbcd88 3 месяца назад
በጣም እናመሰግናል በጣም ጓበዝ ልጂ ነሽ wow
@user-do7pd3rb5w
@user-do7pd3rb5w 6 месяцев назад
Thanks
@aberehamabereham3233
@aberehamabereham3233 2 года назад
አመሰግናለሁ ተማርኩኝ
@GulilateMersha
@GulilateMersha 3 месяца назад
እውነትሽን ነው
@fitsunmekonnen2880
@fitsunmekonnen2880 Год назад
የኔ ቆንጆ አንጀት አርሰ ምክር ነው Thanks
@birukdebebe3582
@birukdebebe3582 Год назад
yode 1gna nashi ስለ እኔ 100% እየወረሽኝ ነው thank you ❤
@bekelemoges7636
@bekelemoges7636 2 года назад
በጣም አስደሳችና አስተማሪ ቪዲዮ ነው በርቺ
@abyotdemile1444
@abyotdemile1444 2 месяца назад
እውነትም አንደኛ ነሽ!!!
@TrunehYirga
@TrunehYirga Год назад
ድንቅ ምክር ነው ተባረኪ
@aschalewmengistie1394
@aschalewmengistie1394 Год назад
በጣም፡ተባረኪ፡ልክ ነሽ
@gigigetahun9417
@gigigetahun9417 2 года назад
Great advice Thank you 🙏
@ashusahle5990
@ashusahle5990 2 года назад
Yodi is z legend. እኔኮ ንግግርሽ ነው ደስ የሚለኝ.
@fikiryeamilak6515
@fikiryeamilak6515 Год назад
ትክክል ነሽ ተረድቸሻለሁ
@bayuhmenberuantye5335
@bayuhmenberuantye5335 2 года назад
I am this state of mind; my friend block me. But she tells me to be patient . really thank you!
@gediyonAbera
@gediyonAbera 8 месяцев назад
Hay nw
@tsiondaniel1482
@tsiondaniel1482 Месяц назад
Amesegenalew yewnet melkam sew nesh kebrling sist
@temesgenregassa9577
@temesgenregassa9577 Год назад
በጣም ነዉ የማመሰግንሽ!
@AlazarWorkine-hd9jz
@AlazarWorkine-hd9jz 6 месяцев назад
ተመችኛለሽ በጣም
@user-nq1vl4mm3m
@user-nq1vl4mm3m 3 месяца назад
በኡወነት ልዩ ነሽ
@zewdumelak390
@zewdumelak390 2 года назад
በጣም ጥሩ ምክሮች ናቸው
@mginspire
@mginspire Год назад
Hats Off sister! You’re Genius
@meazakidane72
@meazakidane72 Год назад
በርቺ
@demissieali722
@demissieali722 Год назад
በጣም ገራሚ ልጅ ነሽ በርች።
@yeshiwaseayana2375
@yeshiwaseayana2375 Год назад
አንድ ጥያቄ አለኝ እስኪ ምከሪኝ በናትሽ ስስት አመት ሙሉ በፍቅር ቆየን ማንም ሳያውቅ ቤተሰብ ሳይሰማ አሁን ግን ቤተሰቦቿ በማወቃቹው ልንለያይ ነው ምክንያቱም እነሱ እኔጋ ምንም አይነት የፍቅር ግንኙነት እዲኖራት አይፈልጉም ይባስ ብሎ ሳትባልግብን በማለት ማግባት እዳልባት እና ሰውም እደጠየቃቸው አስረግጠው ነግረዋታል እሳም ምንም እንኳን እኔጋ ፍቅሯ ቢኖሩም ለቤተሰቦቿ ካላት ክብር አንፃር በሀሳባቸው ሳትወድም ቢሆን ልትስማማ ችላለች እና እኔ ማድርግ የምለው ምን ይሆን
@workukumlachew4932
@workukumlachew4932 Год назад
yene wud betam gobez nesh thanks
@ermiasgirma3769
@ermiasgirma3769 Год назад
I like the way how you are presenting different friendship and relationship issues, but my comment is your presentation source is not mentioned( life experience, from your reading, research...etc)
@gebrehiwotfekadu6793
@gebrehiwotfekadu6793 2 года назад
Woww great video and message so excellent 👌👌👌
@MrAbugida04
@MrAbugida04 Год назад
Wonderful idea abo yemecheshe👌
@user-ep4kt4yq1x
@user-ep4kt4yq1x 6 месяцев назад
በደብ ስገለፅሽው እድሜና ጤናይስጥሽ በዚሁ ቀጥይ
@mulunehtadesse4061
@mulunehtadesse4061 6 месяцев назад
amazing
@lankamolada6599
@lankamolada6599 Год назад
yodiye thanks ....xirsochish yamralu!!!
@abbieekemali9252
@abbieekemali9252 11 месяцев назад
God bless you 🙏
@ውንውንብ
@ውንውንብ Год назад
በጣም መሣጭ ምክር
@solomon6297
@solomon6297 2 года назад
Kalte yelgnem lanchi beka keteybet bezu sew yetadegal ke ena jemero thank you 😊 ewnate nw ulume
@solomontadele3537
@solomontadele3537 2 года назад
እራሴን አገኝሁት በንግግርሽ ውሰጥ አመሠግናለሁ
@alexnegnmentametalachu8489
@alexnegnmentametalachu8489 2 года назад
Anchi lij tebareki
@abrhammu9820
@abrhammu9820 2 года назад
ጠቃሚ ምክር
@solomonkebede9024
@solomonkebede9024 2 года назад
thanks ye wustien new yenegershign
@SuraMan-si9zh
@SuraMan-si9zh 4 месяца назад
የልብ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aminabssinya9800
@aminabssinya9800 2 года назад
Thank you sis👍
@kiyaclassic1171
@kiyaclassic1171 2 года назад
Oh betam yemgerm new Berchilign yene wd 😍😍😍😍
@shamilawle5250
@shamilawle5250 2 года назад
በጣም ይገርማል ስለ እኔ ነው እያነገርሽ የለሽው
@hassenumer6618
@hassenumer6618 Год назад
Hi thank you
@selamgeleyessus799
@selamgeleyessus799 2 года назад
አመስግናለው
@MichaelMazengia-k1b
@MichaelMazengia-k1b 12 дней назад
ዬዲፍቅር ምንም የቀረሽየለም በልተሻቸዋል በደንብ እወድሻለውየኔቆንጆ❤
@senbetsenbet3531
@senbetsenbet3531 2 года назад
Thanks sistu
@bidirtadesse540
@bidirtadesse540 11 месяцев назад
@ermaboy5547
@ermaboy5547 2 года назад
መቸም ምክርሽ ጥሩ ነው፡ ግን ለምን ሴቶች እንደዚ አጉል ነገር እንድናደርግ ትገፋፉን አላቹ? እውነቴን ነው ሴትነት ምን ያህል ውድ የተፈትሮ ስጦታ እንደሆነ ያወቀች ሴት እንደዚ አታደርግም፡ ስለዚ ለኛ ምክራችን እንደሰማነው፡ ለነሱ ደሞ ሴትነታቹን በ እግዚአብሔር ትእዛዛቶችና ፍቅር ተጠቀሙበት እባካቹ እላለው! አመሰግናለው።
@salamst8116
@salamst8116 Год назад
😢😢😊
@habtamushiferaw1984
@habtamushiferaw1984 Год назад
አድናቂሽ ነኝ ትክክለኛውን ነው የምታሥቀኘምጪው
@kibromkb8849
@kibromkb8849 24 дня назад
Thank u a lot የምር ከልብ ኣመሰግናለው
@eyobgegziabher
@eyobgegziabher 5 месяцев назад
yodyee emebetee ancheen tanurilinnn
@hasen846
@hasen846 Год назад
ይሄ ምክር ለኔ ነው ። አመሰግንሻለሁ
@getnetbeyene5015
@getnetbeyene5015 2 года назад
እናመሰግንለን 🙏🙏🙏❤❤❤
@marelignmisganaw6325
@marelignmisganaw6325 2 года назад
Good..
@YohanesMulugeta-zv9se
@YohanesMulugeta-zv9se Месяц назад
❤❤❤❤
@abelmathewos2239
@abelmathewos2239 Год назад
#PerfectView🙏
@antonioamanuel4909
@antonioamanuel4909 2 года назад
I appreciate
@abdulafata8235
@abdulafata8235 Год назад
ትክክል ተበልቸለው የደረሰበት ይረደል
@Abinet1177
@Abinet1177 Год назад
1gna nesh betam temachitognal
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 Год назад
Brovo
@SeidSiraj-nu3ld
@SeidSiraj-nu3ld 7 месяцев назад
hakim neshi ewunet akemeshignal
@YigremDegifie-dl2dt
@YigremDegifie-dl2dt 11 месяцев назад
Yod house ur messages are.very.important.but.u failed to adress us all these messages interms.of marrige. Tidar life plse esti talk about.married people what to do and not to do.bevause.all your messges are about girl freind and boy freind plse give attwntion for this comment.bcse it is very important thank u
@behakalgedilu5852
@behakalgedilu5852 Год назад
ምን ያህል የሰዎች ስነ ልቦና ቢገባሽ ነው እንደዚህ የልቤን የነገርሽኝ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@henokwalelgn1223
@henokwalelgn1223 Год назад
10000000 like ygebash neber
@alamdgaeg4045
@alamdgaeg4045 2 года назад
በትክክል
@hagoshabte8920
@hagoshabte8920 Год назад
Betam des yemil mkr new lik bleshal amesegnalehu
@zekiymussa6993
@zekiymussa6993 2 года назад
Betam yewadakut nu riling yene qojo
@seidasen-ox1vn
@seidasen-ox1vn 12 дней назад
ወለ
@efremkiros7118
@efremkiros7118 2 года назад
አሪፍ ነው በርችልን ጥያቄ ልጠይቅሽ ወንድ ልጅ በስንት አመቱ ነው ማግባት ያለበት ብለሽ ታምኛለሽ ? ከነ ምክንያትሽ
@yodhouse2713
@yodhouse2713 2 года назад
ማግባት አለብኝ ብሎ ሲያምን እና ትዳር ምን ማለት እንደሆነ ሲገባው ......ዋናው ሜስት ሲያገኝ....በ18 ሊሆን ይችላል
@boonaacarcar8312
@boonaacarcar8312 2 года назад
Exactly
@teklukaleb5612
@teklukaleb5612 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥሸ ለእኔ ይመስለኛል እምትናገሪው
@binyamsolomon2352
@binyamsolomon2352 2 года назад
አመሠግናለው ይሄ ታሬክ ከኔጋ ይያያዛል
@mikekidane5444
@mikekidane5444 6 месяцев назад
Betam gra..gebtong..neber..ahoun .gen..selmen..agechalew .
@kedirethioneaws1263
@kedirethioneaws1263 2 года назад
Waw like
@shiferawgetahun750
@shiferawgetahun750 6 месяцев назад
yod ene lijoch alugn yelijoche enat tewechign ene demo 34 amete new adis fkr lemjemer felige setochu lij endalegn sinegirachew yisheshugnal mn yshalegnal
@yabsratesfaye8296
@yabsratesfaye8296 Год назад
ኑሪልኝ
@vivttt3741
@vivttt3741 2 года назад
አንደኛ ነሺ ቀጥይበት
Далее
Vibes in Ney York🗽❤️! #shorts
00:26
Просмотров 6 млн