Тёмный

ስዩም ተሾመ በእርግጥ የት ነበር ?//ለከንቲባ አዳነች የተሰጠ ማስጠንቀቂያ !// አዲስ አበባን ማፍረስ ወይስ ማደስ? 

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
Подписаться 250 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 150   
@Keryihun
@Keryihun 4 месяца назад
የተከበራችሁ ወድና ድንቅዬ የሆናችሁ በእዉቀትና በእዉነት የተሞላችሁና ፈጣሪ አስተዋይ ልቦናን የፈጠረላችሁ ክቡር ስዩሜ አባ እሼቴ እና ክቡር ዉብሸት ታዬ እንኳን ፈጣሪ ቸርነቱን ምህረቱን ጥበቃዉንም አብዝቶላችሁ በቸር ከርማችሁ በክብር ከች አላችሁልን !!! አሁንም ፈጣሪ ብርታትን ኃይሉንም ጽናቱንም አብዝቶ ይስጣችሁ !!! እላለሁኝ ። በርቱልን የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ !!!
@ShiferawSeifu-um7tz
@ShiferawSeifu-um7tz 4 месяца назад
በጣም ጨንቆኛል የምትገብተህ ነዉ? ስዩምዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወድሃለሁ ዉቤ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 4 месяца назад
❤❤ክብር ለኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤ ድል ለመከላካያ ❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ተሻንፋለች ❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 4 месяца назад
ስዬዬዬዬዬ እንኳን ደህና መጣህልን ዉቤ ሰላም ናችሁ ዉድ የኢትዮጵያ ጀግኖች የአብቹ ልጆች ጠላትህ ድብን ይበል ስዬ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Tegenu-rx2bn
@Tegenu-rx2bn 4 месяца назад
በርታ ጠን ክርስዩሜ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 4 месяца назад
ስዩም አይደክምህም እንቅልፍም ያለህ እይመስልም።ጉብዝናህን ያለህን እውቀት ማካፈልህን በጣም እናመሰግናለን።በተለይ ለናት ሀገር ያለህ ፍቅር ልብ ይነካል።እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤🙏🙏💚💛♥️
@MustaphaAli-it6qk
@MustaphaAli-it6qk 4 месяца назад
Seyom I love your analysis keep up the right work for Ethiopia!!! Well done
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 4 месяца назад
አባ ተንትን ለተሸጠ ባንዳና የባእዳን ቅጥረኛ መድሀኒት ስለሆንክ አትጥፋብን እናከብርሀለን ማርከሻ ያስፈልግ ❤❤
@ZewdneshKetema-qt2zc
@ZewdneshKetema-qt2zc 4 месяца назад
ስዮሜ ብረቱ በርታልን አቦ
@calebd9456
@calebd9456 4 месяца назад
ሱዩም የሰራሀው በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ስህተት ሰርተሀል በቀጥታ አማርኛ ህዋትን ትጥቅ አላስፈታነው እንደው አጠናከርነው ጨመር ጨመር አረግንለት ነው ያልከው ታድያ ይሄ ምን ማለት ነው ጭራሽ በእሳቱ ላይ ነዳጅ ከመጨመር አይተናነስም አንዳንዴ ለሰላም የምትሰሩ ፖለቲከኞች በማስተዋል ነው መስራት ያለባችሁ ስህተትን ማመን ታላቅነት ነው ሰላም ለኢትዮጵያ ጦርነት በቃን ሰላም ለሁሉ ብሄሮች ሰላም ኤርትራውያን በጥቂት ፓለቲከኞች የደሀው ልጅ የሚያልቀው በቃ ማለት ይኖርብናል የእናቶች እንባ በቃ ማለት ይኖርብናል 🔥👌🔥
@mimimulu2295
@mimimulu2295 4 месяца назад
በርቱ የእውነት አሰተማሪያችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AbdoHussien-v1d
@AbdoHussien-v1d 4 месяца назад
ውቤ...እስከ..ደም..ጠበታ...ከእናተ..ጋር..ነን..መላው.. ኢትዮጵያዊያን....ጀግኖች...ናቹ.....የባዳ..ባንዳዌች...ተንኮል..ሁሉ؟ገብቶናል❤❤❤❤
@hussienmohammed6768
@hussienmohammed6768 4 месяца назад
ወንድሜ እንኳን መጣህ!
@lemmakudama3270
@lemmakudama3270 4 месяца назад
ኢትዮጵያዊ ዊክሊክስ እና የፖለቲካ ተንታኝ ፡፡የሀገር ህልውና በጠበቀ መልክ መረጃ የሚያቀርብ ድንቅ የመረጃ ሰው፡፡
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 4 месяца назад
ወይ ሰዬ አብይ ሳይቀር የምታጥረገርግ ጀግና አደንቅሀለሁ እውነትና ተአማኝ ሰለሆነ የምትተነትነው በጣም እንወድሀለን እናመሰግንሀለን በርታ እንደምታሻግረንም ባለ ሙሉ ተሰፋ ነን ፣ የእሼቴ ፣ አባት የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ኑርልን
@BuzuneTeshome
@BuzuneTeshome 4 месяца назад
ስዩሜ ዘመነ ካሴና ጆል መሮ ሁለቱም የውሀት ዲቃሎች ናቸው አባዬ አማራው አልባንን አለ ፡፡
@NebiyuAfwork
@NebiyuAfwork 4 месяца назад
ስዩም ስዩም ስዩሜ አገሬ ኢትዮጵያ አተን ያጣችለታ!! ስዬ እየነገርከኝኮ ታስተምረኛለህ አገርመውደድ ባለኝላይ ትጨምርልኛለህ ወድሜ ክፉ አይካህ
@GetnetAlmawT
@GetnetAlmawT 4 месяца назад
ስዬ የኢትዮጵያ ዋልታና ጠበቃ 🎉
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 4 месяца назад
ጌትነት ያንተ ንግግሮች ትሕትናሕ ይገርመኛል ድንቅ ነው ።ብትቆጣ እንደአባቴ የመሰማሕ የምታዘዝሕ ሰው ነሕ፣በብሔር በሐይማኖት ምንም እንገናኝም እምውድሕ እውነተኛ ስለሆንክ ብቻ ነው
@freediscussion-24
@freediscussion-24 4 месяца назад
ይመችህ ጌታው
@tewodrosgebremariam1081
@tewodrosgebremariam1081 4 месяца назад
ጌትነት የእውነት ሰው
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 4 месяца назад
Ya abyie tebqa bel. Ye welga speech tells how ehiopianism is bloosm is!!!😅😅😅😅😅 idiots. A country leader give speech to fight each other. STILL ABYIE IS WORKING FOR ETHIOPIANS?
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 4 месяца назад
@@addisgessesse6203 why don't you express your idea without insulting the person ,we Ethiopian are አሳዛኝ🤣 creation
@Askumarym
@Askumarym 4 месяца назад
ደሰታችሁም ፍቅራችሁም ይፅና ውቤ ና ስዬ ቶክቻው አለ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 4 месяца назад
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ሁሌም ውዶቻችን ስዬዬዬዬዬ እና ውቤቤቤቤቤ የኢትዮጽያ ልጆች blessed 🙏🙏🙏🙏
@senait1912
@senait1912 4 месяца назад
ስዬና ውቤ ምርጦቹ🙏❤ስዬ እንኳን በሰላም መጣህ ተናፍቀሀል እሺ❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪በርቱ💪💪💪
@metasebiatesfaye7636
@metasebiatesfaye7636 4 месяца назад
ኑርልን ክፉ አይንካህ ስዬ
@leulasmamaw2759
@leulasmamaw2759 4 месяца назад
ኢትዮጵያዊነት በባንዳና በባዕዳን ተሸንፎ አያውቅም
@yosefahferom6893
@yosefahferom6893 4 месяца назад
Ethiopiawinet? ቀቀቀቀቀቀ የ ጋላ ኢትዩዽያ
@yosefahferom6893
@yosefahferom6893 4 месяца назад
Ethiopiawinet? ቀቀቀቀቀቀ የ ጋላ ኢትዩዽያ
@sofianshafi6997
@sofianshafi6997 4 месяца назад
BERT SEYEYUME !! ❤🎉🎉
@TsegayeGebresenbet-hc8sz
@TsegayeGebresenbet-hc8sz 4 месяца назад
ስዬ ምርጥ የናቱ ልጅ
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 4 месяца назад
❤GOD BLESS ETHIOPIA, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCES AND THE PEOPLE 🇪🇹 ❤
@haderahazkias5673
@haderahazkias5673 4 месяца назад
WOW! You are my Hero all of you beloved thank you.
@MetaniaShewangzaw
@MetaniaShewangzaw 4 месяца назад
Respect siyum
@samule-n1o
@samule-n1o 4 месяца назад
የትንተና አባት አንተን በቀን አለመስማት --- ዋው
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ 4 месяца назад
ሱዬሚ የፅንፈኞች ዱሮን ነህ ጭንጭቅላቸው ነው የምትላቸው ሰላምህ ብዝዝዝዝት ይበል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤
@ትግራይሃገረይእያዓለምይራ
ካብ ኹሉ ደቂ ዓባይ ትግራይ ከም ሱዩም ተሻመ ቃሊባዓባዓ ዘይኮነስ ኩሉ ግዜየ ከምት ዘኾረዐሉኩም ኩሪዕዲታት ኮይኑኩም ክታዚረቡ እና ክታኸዱ ኣለኩም ብፉላይ ብሄራዉያን ዉድባት❤🙏
@SolosoloDebisa
@SolosoloDebisa 4 месяца назад
ስዩሜ ለጠላት ውጋት ለባንዳ እራስምታት ለአገሩ ኩራት የሚዲያው መሪ ኑርልን ይመችህ …!!!
@Askwold2593
@Askwold2593 4 месяца назад
Thank you Wube you said it what I am thinking about Jalmaro . It is very true
@natnaelgirma50
@natnaelgirma50 4 месяца назад
ስዩሜ በባንዳና በባዳ መቼም እጅ አንሰጥም እነሱ ሴራ ይስሩ አንተ እየቀደምክ አክሽፍ ለማንም እንዳትሸማቀቅ አንተ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ ❤በርታ🎉
@DejeneGirma-d9d
@DejeneGirma-d9d 4 месяца назад
God blessing all of you.
@teshomegsenbet4156
@teshomegsenbet4156 4 месяца назад
Siyoume Our hero well come back once again
@getahunoke2971
@getahunoke2971 4 месяца назад
Selam Selam
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 4 месяца назад
ስዩሜ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ !
@tadtube8600
@tadtube8600 4 месяца назад
Nice to see you back ስዩሜ
@shenkorsoser
@shenkorsoser 4 месяца назад
ስዩሜ ትንሽማ ሸንቆጥ ሳትደረግ አልቀረህም!! የዛሬዋ አቀራረብህ ፀባይ ማረሚያ ወይም ተሀድሶ ገብተህ የተመለስክ ስለመሆኑ ታሳብቅብሃለች!! እርምጃው ወይም ተግሳጹ ተገቢ ነው ምክንያቱም አንዳንዴ መንግሥት ትመስላለህ ብቻ ሳይሆን ከመንግሥት በላይ ትሆናለህ ወይም መንግሥትን ታስጠቁራለህ፣ ለምሳሌም በራያ የህወሃት ወረራና በአማራ ክልል መግለጫ ዙሪያ የሰጠኸው ትንታኔ ወጥ የረገጥክበት ትንታኔ ነበር፣ እናም ስዩሜ ከመጠን አትለፍ።
@ma-ex9lf
@ma-ex9lf 4 месяца назад
አንጀት አርስ ስዪሜ የሰው ልጅ ነህ ሀቀኛ እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት!!!
@miliyon938
@miliyon938 4 месяца назад
ሰላም ሰላም ብያለው ወንድሞቼ፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@EyobedTera
@EyobedTera 4 месяца назад
ውቤና ስዩሜ ሠላም ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@solomonadmasu1467
@solomonadmasu1467 4 месяца назад
Wubshet Taye slayehuh des bilognal. Selamh yibza!!
@SenaitJira
@SenaitJira 4 месяца назад
ስዩሜ Well Come
@AbdulbariMohammed-ue2nq
@AbdulbariMohammed-ue2nq 4 месяца назад
Yea that's amazing news❤❤
@zelalemtolesa749
@zelalemtolesa749 4 месяца назад
Selam
@HundeGanze
@HundeGanze 4 месяца назад
Seyum ante setawera maseb akumehal....let me tell you ye sew mebt be makbir biltsegena semun mansat techilaleh ende awera mengist ayidel ende
@AbebawAnteneh-w2s
@AbebawAnteneh-w2s 4 месяца назад
ስዩም ዛሬ ስትዋሽ አየሁህ! መንግስት ለወያኔ ትጥቅ አስታጥቋል ምክንያቱ ደግሞ ወደብ እንዲያስልሱ በማሰብ ነው ይህ ደግሞ ስህተት ነው ስትል ነበር። ዛሬ ደግሞ ትጥቅ አለመስፈታት እንደ ማስታጠቅ ይቆጠራል ነው ያልኩት ስትል ትዝብት ውስጥ ያስገባል።
@gethab2306
@gethab2306 4 месяца назад
Thank you!
@samuelanjelo144
@samuelanjelo144 4 месяца назад
Good Job!
@lulsegedderbe2855
@lulsegedderbe2855 4 месяца назад
First timer. keep it up buddy. no need to be emotional/frustrated.
@bishoftuschoolict3993
@bishoftuschoolict3993 4 месяца назад
Dear our brother Seyoum,Why you train the fact finding for others TV like ETV.
@TESFAYEDe
@TESFAYEDe 4 месяца назад
ዉቤና ስዬ በርቱ።
@tamiratgeberemariam8371
@tamiratgeberemariam8371 4 месяца назад
እባ ተንትን ሌላ 4 እና 5 አንተን የ መስሉ ተንታኞች ጨምር ይህ ለ አንተ ለ ደህንነትህ ዋስትና ይሆናል አለበልዚያ 1 እሱን ይሆነ ብናረግ እረፍት እናገኛለን ብለው የ ሚያስቡ አደጋ ሊጥሉብህ ይችላሉ መስሎችህን ካበዛህ ሳይጀምሩት ተስፋ ይቆርጣሉ
@lulsegedderbe2855
@lulsegedderbe2855 4 месяца назад
Hey Mr. Siyoum
@hassenhussien3191
@hassenhussien3191 4 месяца назад
ደመቀ መኮንንስ እንዳልከው አዋሽ አርባ ላካችሁት ወይስ ? ይሄንንም ብለኽን ነበር
@birukhailemariam4051
@birukhailemariam4051 4 месяца назад
Seyum teshome , pls Teregaga, u seem disturbed
@guzaracollege7932
@guzaracollege7932 4 месяца назад
እናት ባርቲ በውስጥ ሽኩቻና በርስበርስ ሴራ እየፈራሰች ነው የሚባል ወሬ እውነት ነው? ባካቹ ዝርዝሩን ዘግቡልን ወይም አቅርቡልን
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 4 месяца назад
seye enkuan kenza chirakoch yeamiro dkumanoch sera ena tenkol medhanialem kenatu gar adnuh ke prof getahun gar
@alimustefa9554
@alimustefa9554 4 месяца назад
@zenagirma8230
@zenagirma8230 4 месяца назад
ስዩሜ ❤❤❤❤❤❤❤
@astesh1973
@astesh1973 4 месяца назад
የጦርነቱን መነሻ ምክንያት የሚሆነውን የፕሮትራያ ስምምነት በወር ውስጥ መፈጸም የነበረበት ለምን አልተፈፀመም ብለህ አጠይቅ
@selamgebremedihin2350
@selamgebremedihin2350 4 месяца назад
🙏🙏🙏🙏
@menutube7647
@menutube7647 4 месяца назад
ድል ለፋኖ ለህዝብ ልጅ ❤️💪
@alialax4188
@alialax4188 4 месяца назад
😂 ፋኖ ተዝካሩ እየተነፈለት ነው
@zerihungizaw6816
@zerihungizaw6816 4 месяца назад
በእውነት የስራህን ይስጥህ ላንተ¡
@giggiggig7791
@giggiggig7791 4 месяца назад
❤❤❤❤
@delledergu2304
@delledergu2304 4 месяца назад
ተሾመ በጣም የሚገርም ትንታኔ ነው ። ግን ደግሞ ህወሓት በጀመረው እድገትና ብልፅግና ከእነሱ በላይ ልታብራራ ትሞክራለህ ። እናንተም ብትሆኑ የኢትዮጵያ ህዝብ የጠበቀውን ሰላም አላገኘም ብቻ ሳይሆን ለ60 አመታት ያልታየው ጦርነት በፋኖ እገዛ ጀምራችሁ የትግራይን ወረራ ልታሳኩት አልቻላችሁም ። ህወሓት አሸነፋችሁ ። አትችሏቸውም የዛሬውን ያርገውና ፋኖም ፣ የኤርትራ መንግስትም ፊታችሁ አዞሩባችሁ ። ደግሞ ሰላም ፈላጊ ለመሆን የምትጥሩት ይገርመኛል ። ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ብቻ አይደለችም ። ህወሃት ያስጀመረውን ፕሮጀክት መርቁ ከቻላችሁ ። እናንተ ጠርታችሁት ነው የመጣው ሻቢያ ህወሃትን የእናንተ ሱፐር ማይንድ ነው ። ህወሃት ከብልፅግና እንጂ ከአማራው ፣ ኦሮሞ እና ከሌሎች አታወዳድረው ። ኢትዮጵያ ሁለት ትላልቅ ፓረቲዎች አሏት እነሱም የመጀመሪያው ህወሃት እና ብልፅግና ናቸው ።
@birhanjommy
@birhanjommy 4 месяца назад
,እንደመጣልህ ትቀባጥርና መጣፊያው ያጥርብሃል። መንግሥት እንደ ስዩም አልቃዠም ወያኔን አስታጥቆ ኤርትራን እንዲወጉ የሚገፋፋው? አሰብን ከወያኔ ጋር ለመያዝ መንግስት በቅዠት የማያስበውን ከየት አምጥተህ እንደ ቦተለከው ቂሊንጦ ወርደህ የሚያስጠይቅህ ነገር ነው።
@GezahegnBekele-fs7wy
@GezahegnBekele-fs7wy 4 месяца назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 4 месяца назад
በሰማም ልድገመዉ አሰተያየቱን የኢትዮጵያ ህዝብ ወያኔንና ሻቢያን ሁለት አገር አርጎ ያያል አይደሉም አንድናቸዉ ጦርየሚማዘዙት ፖለቲካነዉ እንፈራ የደሀልጅ ይለቅ ሰልጣን ለኛ ነዉ ነገሩ ኢሣያሰ የትግራሰዉ ነዉ ኤርትራ ከሁሉ የተወጣጣ ህዝብ ያለባት ናት የኛዉ ሰዉ ነዉ ህዝቡ እንዲራራቅ ያረጉት ዋናዉ ሰልጣን ላይ ያሉት አሳዛኙ መሪናቸዉ
@YonasWadajo
@YonasWadajo 4 месяца назад
Ethiopiawan Eritrean kalinakachu minor atichilom gud ekoniw
@emebetgramy7377
@emebetgramy7377 4 месяца назад
💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏
@ermiasfiseha7317
@ermiasfiseha7317 4 месяца назад
ከሞት ቆየሀ አፈሪ ውስጥ ካልገባው ነው እንዴ😅😅😅
@Yequaraw2024
@Yequaraw2024 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@abrehamabebe9049
@abrehamabebe9049 4 месяца назад
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@zikrutsad226
@zikrutsad226 4 месяца назад
ሴት የላከዉ ሞት አይፈራም ይባላል ! ሂድ እና ተቀደድ እያለ የሚልከዉ ግን ነብሱ አይማርም !
@kedirabafita6546
@kedirabafita6546 4 месяца назад
አንቴ ወናፍ የራስህን ቀዳዳ ያላየህ !
@zikrutsad226
@zikrutsad226 4 месяца назад
@@kedirabafita6546 አንቴቴቴቴቴቴቴቴቴ 😀!
@mardocainega8365
@mardocainega8365 4 месяца назад
ኣናሊስስ በል ኣንተ እንከፍ፡ ማስተርስ ኣለኝ ትልየለ
@Abaygebra
@Abaygebra 4 месяца назад
ስዬ
@solomonmebratu8986
@solomonmebratu8986 4 месяца назад
ወያኔ ተከፋፈለ በለህ አትዘናጋ 👌🏾ወያኔ ኤባብ ኔው ወሸታቸውን ኔው
@Bale-Suk
@Bale-Suk 4 месяца назад
ይሉኝታም የሌለሽ የማታውቂ ነውር ለካ እንዲህ ጨካኝ ነሽ አንቺ ምግባረ ስውር ህመሜ ህመ ምሽ ሞቴም ሞት ላይመስልሽ ለምን ደጅ ልጥና ለምን ልከተልሽ እያለ የሚቀጥል ዘፈን ነው ስዩሜ የዘፈነው
@samule-n1o
@samule-n1o 4 месяца назад
ትንሹ ጴጥሮስ የሰፈር መንደር ተራ ወሬ ከሚያወራ ጋር እራስን ዝቅ አታርግ አንተ ተንትን ጴጥሮስ ወይዘሮ ያውራ
@GezahegnBekele-fs7wy
@GezahegnBekele-fs7wy 4 месяца назад
😍😍😍😍
@yonasbokredingil5008
@yonasbokredingil5008 4 месяца назад
ሰካራም
@JidaKebede
@JidaKebede 4 месяца назад
Lsay🌹🌹🌹🌹🌹👍
@yonas9945
@yonas9945 4 месяца назад
በዚያኛው ስትባረር ደግሞ በዚህ መጣህ ስዩም ልክስክሱ ሞትህ የውሻ ሞት ነው የሚሆነው ከሞቱ አሟሟቱ የምትባል ነው የምትሆነው !!!!!!!
@fikreabadi8253
@fikreabadi8253 4 месяца назад
ትግርኛ ተናጋሪዎች ናቸው 😂😂😂😂😂😂
@meserttaddese5675
@meserttaddese5675 4 месяца назад
እብድ😊
@dawitgebre323
@dawitgebre323 4 месяца назад
Bla bla weshetam kitregna ye beltsegena tekefay. hode ader
@mitikufanta
@mitikufanta 4 месяца назад
አሁን የስዩም ፐለቲካ ለውጥ የመጣል ብላችሁ ስታስቡ ትገርማላችሁ ጫታም መርቅኖ የሚናገረውን ያውቃል ለመሆኑ በስራኤል ሞሳድ ነበር ድራሽ ማጥፉት በውነት ነው የምላችሁ
@amarehunde5990
@amarehunde5990 4 месяца назад
እረባክህ አስጨርሰው ጋዘጠኘኛዉነ ? እኔ ብቻ ላዉራ ዉበሸት የሚነናገረዉነ ይናገር
@hashtag4675
@hashtag4675 4 месяца назад
ኮተታም
@عجايبكامل
@عجايبكامل 4 месяца назад
😂😂😂😂
@Hana-cw6zg
@Hana-cw6zg 4 месяца назад
በርታ ስዪሜ እንዳንተ አይነት ሺ ይወለድ!!
@eliasbargicho1723
@eliasbargicho1723 4 месяца назад
❤❤❤❤
@fitsummulugeta5078
@fitsummulugeta5078 4 месяца назад
ስዩሜ፣ we are sorry the damage is already there. አትመልሰው ነገር በግልጥ ተናግረሀል እኛም ሰምተናል። በል ሳትባል አትልም። ግን ተጠንቀቅ ጌታ ይጠብቅህ፣ ሊበሉህ ይመስላል።
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 4 месяца назад
ምርጦች ስዩም ተሾመ ውብሼት ታዬ አበበ እንኳን ለትንሳኤ ብርሃን አደረሳችሁ በእውነት ሁለታችሁም የኢትዮጵያ የፖለቲካ ትንንተና ብቻ ሳትሆኑ ትንቢት ተናጋሪዎች ናችሁ የኢትዮጵያ ጠላቶችን እንደየእግር ጣት/ ሙያሌ /ሙጃሌ መንግላችሁ እያወጣችሁ ነው በርቱ ደም እስከሚያስነጥሳቸው እናንተም አስነጥሷቸው !!!❤❤❤❤🎉❤❤❤
@bogalechdabesa7132
@bogalechdabesa7132 4 месяца назад
😊siyumiye.yehagerachin.gudayi..mecheneuw.mabkawu.nafikoghan.lemanighnawum.bertulin.fetari.yihunen
@AjebnewYigermal
@AjebnewYigermal 4 месяца назад
ስዩም የጫት ተቋርጦበት ነበር የጠፋዉ አሁን ከሰሞኑ ጨረታ በተገኘዉ ተልኮለት ነዉ የመጣዉ የአማራ ሆዳሞች ሳይጨልምባችሁ ተመለሱ ኦሮሙማም ይፈነግላችኋል
@TeshaleAbebe
@TeshaleAbebe 4 месяца назад
Mehaym segete
@zewdubayou7245
@zewdubayou7245 4 месяца назад
ሥዩም ተሾመ የማይረባ ቀፎ ሰካራም የጫትና የአረቄ ሱሰኛ የውሸት ወረኛ ዕብድ ነው።
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 4 месяца назад
እግዛቤር ጠብቆት እንጂ ሊገሉት ያሰባሉ ፅንፈኞች እዉነትን ይዞ ሰለሚሟገት ፈጣሪ ይጠብቀዋል በተለይ እነተከሰተዎች አነፍንፈዉ ይከታተሉታል ሰዩሜ እራሰህን ጠብቅ መንግሰትም ባይነቁራኛ መከታተል አለበት
Далее
А Вы за пластику?
00:31
Просмотров 12 тыс.
Barno
00:22
Просмотров 341 тыс.