Тёмный

ስድስት ክፍል የቡልኬት ቤት ለመስራት በ2016 ስንት ብር ይፈጃል \ከእንጨት ቤትና ከቡልኬት ቤት የትኛው ይሻላል 

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Подписаться 18 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

ስድስት ክፍል የቡልኬት ቤት ለመስራት በ2016 ስንት ብር ይፈጃል \ከእንጨት ቤትና ከቡልኬት ቤት የትኛው ይሻላል#የቡልኬትዋጋ#የእንጨትቤት#ኮርኒስ

Развлечения

Опубликовано:

 

9 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 228   
@sart820
@sart820 Месяц назад
ወዲም አለም ዱኔያ ወል አኼራ አላህ ያመቻቺልህ እደምፈልገዉ አርገህ ጥያቄየን ስለመለስክልኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤ የብሩነገር ያዉ ምንዛሬም ስለጨመረ ቆሚስራ ካለ ይሰራል ❤❤❤
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Месяц назад
😂😂😂😂😂2 ሚልየን፣ 6 ካላስ ፣ ብሎኬት ቤት ኧረ ተው የት ሀገር ነው ታዳ መቸም ኢትዮ ውስጥ አይሆንምበ 😅
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Месяц назад
እሽ እኔ 1 አትርፌ ልግዛው የት ነው 😅
@WaliyaAsfaw
@WaliyaAsfaw Месяц назад
Wanat naw balash naw
@Alexs-wq2pj
@Alexs-wq2pj Месяц назад
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡​@@user-ej3yq3eu8p
@AbderehmanJipsem
@AbderehmanJipsem Месяц назад
ወድማችን እጅነሮች እኳን እደዚህ አድርገው በዝርዝር አያሥቀመጡም በርታ በትክክልነው ያሥቀመጥክልን አላህ ይጨምርልህ
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn Месяц назад
እናመሰግናለን ወድማችን ጠቃሚ መረጃ ነው
@user-fv8je4zf4x
@user-fv8je4zf4x Месяц назад
ማሻ አላህ በጣም እናመሰግናል ወንድሜ 😊😊😊😊
@fatmamahamad527
@fatmamahamad527 Месяц назад
ጀዛኪላህ ኸይር ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ የኔ ወንድም ስፈልገው ነበር
@fafitube6702
@fafitube6702 Месяц назад
ወላሂ የጭቃ ቤት ከባድ ነው ከተት እኔ እድሜዬን ጨረስኩበት
@youtube4525
@youtube4525 Месяц назад
ማሻ አላህ በረታ ጀዛካላህ 👏👏
@user-cc9im9ob5k
@user-cc9im9ob5k Месяц назад
በርታልን ወድሜ እናመሠግናለን🥰🥰
@seadetube5367
@seadetube5367 Месяц назад
እኔ ለ87 ቅጠል የጨት ቆርቆሮ ቤት እስከ ሊሾ ስንት እዳወጣሁ እኔ ነኝ የማቀው ያውም የውስጥ ፊኒሽግ ገና ነው ቢያንስ ከ3 መቶ ሽ በላይ ይፈልጋል አላህ ይርዳን
@user-wh2bf2rf3k
@user-wh2bf2rf3k Месяц назад
በርታ እናመስገናለን
@user-zv2lb4qw6p
@user-zv2lb4qw6p Месяц назад
حزاك الله خيران
@user-zm3sp4fz8y
@user-zm3sp4fz8y Месяц назад
እናመሰግናለንወድማአችን🥰🙈
@FgGg-fv9bf
@FgGg-fv9bf Месяц назад
ጀዛከላህ ወድማችን በርታ
@user-fr3rm4sy8h
@user-fr3rm4sy8h Месяц назад
በርታልን ወንዲም
@sandflove
@sandflove Месяц назад
እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ማሻአላ ቄንጆ መረጃ ነው የሰጠኸን በጣም እናመሰግናለን ሽኩራን መታየት ካለበት እንደዚህ አይነትና ለኛ የሚጠቅሙ ና መሰል ቪደወች ነበሩ እኛ ግን ለምንም ለምንም ለምንም እማይጠቅመን ቦታ ላይ ግዚያቺንን እንጨርሳለን እንዳጠቃላይ በርቱ ቀጥሉበት ላይክ ብር በማረግ የበኩላችንን እናበራታለን
@jenetiyoutube771
@jenetiyoutube771 Месяц назад
ዋአለይኩም ሰላም ማሻአላህ ሲያምር👌👌
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Месяц назад
ጀዛከላህ ኸይር ወላሂ አሁን ልሰራ አስቤ ነበር በጣም ጥሩ ነገር ነው ያመጣሀው እናመሰግናለን
@OmuMrad245
@OmuMrad245 Месяц назад
አላህ ያግዝሽ ለኔም ዱአ አርጉልኝ ሀ ብሎ ተጀመረ የማለቁ ነገር መች ይሆን ይጨነቃል😢
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Месяц назад
@@OmuMrad245 ያልቃል አብሽሪ
@salehahabheshawitk98
@salehahabheshawitk98 19 дней назад
እኔጀምራለሁ አላህ መጨረሻውን ያሳምርልኝ
@user-we3ls6sb8u
@user-we3ls6sb8u Месяц назад
ማሻ አላህ
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Месяц назад
ማሻ አሏህ
@sarahabshwite5469
@sarahabshwite5469 Месяц назад
መሸአላ መሸአላ በጣም ቆጆቤት ነው
@omudaha
@omudaha Месяц назад
Maasha alaah lanem bet falagalin komblchaa lay yebulket
@aminatube3280
@aminatube3280 Месяц назад
ማሻአላህ ወድሜ ሁለት ክፍል ስትይጨርሳል ሽትቤት ለማሰራት ስትይፈጃል
@ymeralcd4850
@ymeralcd4850 Месяц назад
አሪፍነው
@user-cw2ui5zc4y
@user-cw2ui5zc4y Месяц назад
Masha allah
@nubekan.6628
@nubekan.6628 Месяц назад
Thank you brother
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 Месяц назад
ጀግናዉ ወንድማችን በርታ 👍 ሰንዳፋ 160 ካሬ ሜትር ቦታ አለኝ ግን ዋጋው አንዳይነት አይመስለኝም 🤔
@user-up8d
@user-up8d Месяц назад
የዉሀዉን ቱቦ ለምን ከክርግዳዉ ዉስጥ አታረጉትም ለምን በዉጭ ይሆናል ቱቦዉ ለምን አቀብሩትም
@SonySony-sd4ys
@SonySony-sd4ys 20 дней назад
ማሻአላህ። እናመሰግናልን
@hawa7349
@hawa7349 Месяц назад
ዋውውው ሀሪፍ ነዉ😊😊😊
@genetkebede9564
@genetkebede9564 Месяц назад
ከበቃ ጥሩ ነው
@Zahra-fi2hc
@Zahra-fi2hc 3 дня назад
ማሻ አላህ❤❤❤❤
@user-qg5ov4km8p
@user-qg5ov4km8p Месяц назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ እስኪ ለእኔ ኮንቦልቻ ቦታ ፈልግልኝ
@user-uy1pw9km5t
@user-uy1pw9km5t Месяц назад
ማሽአላህተባረክአላህነዉየተሠራዉስስንትነዉ
@seadetube5367
@seadetube5367 Месяц назад
እኔ የሚገርመኝ ዮቲብ ላይ የሰማችሁትን ሁሉ የምታምኑት ነገር 😂 እስኪ እሄን ይዛችሁ ቤተሰብ ዘንድ ደውሉ ከከከከከከከከ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Месяц назад
የተመቸኝ 😂😂😂ኮሜታት
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o Месяц назад
እንዴት
@user-bc5gs9bk8e
@user-bc5gs9bk8e Месяц назад
ቤተሰብ እኮ እየበሉ ነው ብር ብር የሚሉት ወላሂ
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o Месяц назад
@@user-bc5gs9bk8e ኣይበቃም ብለውኝ ተቀምጫለው 2 መቶ ሺብር ጅምሩ ብላቸው
@genat6896
@genat6896 Месяц назад
አውነትሽ ነው ውዴ ቤተሰብ ስጠይቂ እኮ መተስ ማሰራት ትችያለሽ ነው የሚሉት😅
@HhdHud-ut3zj
@HhdHud-ut3zj Месяц назад
Baxaam xuru nawu
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Месяц назад
በርታ
@user-jr1pv7cv7z
@user-jr1pv7cv7z Месяц назад
አመስግናለሁ
@user-we2kz8fx7h
@user-we2kz8fx7h Месяц назад
ማሻአላህ
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x Месяц назад
እሲ ደብር ብርሀን ብዛቱ እንደዚህ እድርገህ ስራልኝ ቦታ አለኝ 2:5 ከቤተሰብ ጋር ሆነህ ስሩልኝ ግማሽ ሰርተህ ሙሉ ውን ብር ላስርክብ እስከ አጥሩ እስከ ውጪ በሩ ፊኒሺንሽ ያለቀለት እድርገህ እስርክበኝ ከተስማማህ ስልክህን ❤
@SyeAhmed
@SyeAhmed Месяц назад
Bareta.la.batehi.adese.nage❤❤❤❤❤
@7yali514
@7yali514 Месяц назад
👍👍👍
@user-kj2zg9ee7o
@user-kj2zg9ee7o Месяц назад
ዋው እስከዛሬ የት ሄጀ ነበር ሳላይህ ምርጥ ወድም ሰብ አድርጌለው
@-ahadutube
@-ahadutube Месяц назад
አመሰግናለሁ
@Gggg-bo4gx
@Gggg-bo4gx Месяц назад
እኔ የጭቃ ቤት ነዉ ገና ተመረገ 650.000 ፈጀ ገና ሳይገረፍ
@mohammedseid3128
@mohammedseid3128 Месяц назад
አላህ ይገዝሽ
@RahmaMuhamed-hs1mm
@RahmaMuhamed-hs1mm Месяц назад
እኔም
@vsdghdryi9136
@vsdghdryi9136 Месяц назад
ስት ቆርቆሮ
@user-pd9sz7eg2l
@user-pd9sz7eg2l Месяц назад
ስንት ቆርቆሮ
@user-ci3xt7px4h
@user-ci3xt7px4h Месяц назад
እሥት ቆርቆሮ
@zeharatube2
@zeharatube2 Месяц назад
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን አሪፍ መረጃ ነው በርታ ድምሩኝ❤❤
@alemasefa1643
@alemasefa1643 Месяц назад
ባለዚህ ቤት አዉሮፓ መሆን አለበት እኛ አረብ ቤት ሠርተን እንደዚህ አይነት ገዘብ ከየት እናመጣል
@OmuMrad245
@OmuMrad245 Месяц назад
ውደ እኔስ ጀምሬዋለሁ ያውም በጠለብ ቤት ሆኘ እስኪ ሁላችሁም አላህ ያሳካልሽ በሉኝ😢
@SelamshYenza
@SelamshYenza Месяц назад
ሳውዲና ኮይት ያሉ ልጆች ይሰራሉ የነሱ ብር ይሰራል ክፍያቸው አሪፍ ነው ሌላው አረብ አገር ያለንው ልጆች እድሜ መጨረስ ነው እንኮን ቤት ልንሰራ 😢
@tigisit2534
@tigisit2534 Месяц назад
እኔም ልጀምር 😔😔😔​@@OmuMrad245
@hawaa4738
@hawaa4738 Месяц назад
ኧረ እኛም ካውቅንበት ይሰራን ነበር ግን ብሩ በረካ የለውም
@YonasYonas453
@YonasYonas453 Месяц назад
ቤት በመስራት ብቻ ዘመኔ አለቀ አይል ኃላ ደሞ ስራ ፣ምግብ ያስፈልጋል ከየት ሊመጣ ነዉ በቤት ብሬ ካለቀ ኪራይ ይሻለኛል የለት የለቱ ብኖር😂
@user-lu9lm3zd8z
@user-lu9lm3zd8z Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eexx2236
@eexx2236 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@user-bj2kk3dw9r
@user-bj2kk3dw9r Месяц назад
ይህዉ ሰብ እክራይብ አረኩህ በርታ
@-ahadutube
@-ahadutube Месяц назад
አመሰግናለሁ
@GhGhvvg-mh7xc
@GhGhvvg-mh7xc 11 дней назад
ቁጥርህን አስቀምጥልን
@siraj7213
@siraj7213 Месяц назад
ማሻአላህ ሰብ አረኩህ
@-ahadutube
@-ahadutube Месяц назад
አመሰግናለሁ
@MobilnaMobilna-bm5du
@MobilnaMobilna-bm5du 2 дня назад
እስኪ ወንድሜ ስልክህን አስቀምጥ የምትሰሩ ከሆነ እባክህ
@aster3798
@aster3798 18 дней назад
ሰለም ጤናስጥልኝ ወድሜ ሶስት ክፍል ከሽንት ቤት ጨምሮ ስንት ይጨርሳል ስለመሰጠን መረጃ ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤
@-ahadutube
@-ahadutube 18 дней назад
በቅርብ ጠብቁኝ
@sarasesaye
@sarasesaye Месяц назад
ወንድማችን በርታ እናመሰግናለን እኔስ ላስጀምር ነበር ፈራሁ🤕🤕
@-ahadutube
@-ahadutube Месяц назад
አትፍሪ ጀምሪው ያልቃል
@sarasesaye
@sarasesaye Месяц назад
@@-ahadutube እሽ🤒
@Biruk997
@Biruk997 Месяц назад
አገናኝኝ ባለሙያውን እሲ ወድሜ
@user-tv6xj9rl9y
@user-tv6xj9rl9y Месяц назад
ሰባ አምስት ቆርቆሮ የቡለኬት ቤት ሰርቻለሁ ግን ሂሳቡ ሁለት ሚሊየን ገብቷል ከቦታዉ ዉጭ የዛሬ ሁለት አመት ተጀምሮ እስካሁን አላለቀም ድካም ብቻ ግን ስራየ ብሎ የሚሰራላችሁ ሰዉ ካላችሁ ሊፈጥንላችሁ ይችላል ብቻ ግን አድካሚ ነዉ አላህ ይርዳን
@hayathayat2148
@hayathayat2148 Месяц назад
ያንቺ ይሻላል እኔ 4አመቴ ወላሂ ትንሽይቀረኛል
@user-tv6xj9rl9y
@user-tv6xj9rl9y Месяц назад
@@hayathayat2148 አይዞን ውዴ
@fozyaadem
@fozyaadem Месяц назад
አላህ ያግዝሽ ሁቢ ስት ክላስ ነው የጨቱ ይሻላል ወይስ ለመስራት አስቤ ግን ፈራሁ
@kiyaye050
@kiyaye050 Месяц назад
ስትጀምሪ ስንት ነበረሽ በስንት ነው የጀመርሽው😢
@user-sz1vv5rl3c
@user-sz1vv5rl3c 2 дня назад
ማንኛው ይሻላሎ
@kedijahussin
@kedijahussin Месяц назад
መሻላህ እስኪ ወድሜ ወልደያ መቻሬ አካባቢ የማህበር ቦታ ለገበያ እሚሆን ከቻልክ አሳየን አክሲዮን ማለቴ ነዉ
@fuffu1470
@fuffu1470 Месяц назад
በማርያም ለ3ክላስ ስንት ይፈጃል መልሥልኝ
@jamallandedi1529
@jamallandedi1529 Месяц назад
ቁጥር አስቀምጥልኝ እኔ ማሰራት እፈልጋለሁ ወንድም❤
@mjikn1172
@mjikn1172 Месяц назад
የኔጥያቂስ😏
@MojibMojib1
@MojibMojib1 Месяц назад
አሠላሙአለይኩምወራህመቱሏሂወበረካትሁ አብደሏህ እስኪ የኔንጥያቄ መልስልኝየኛሀገራችንማለቴምስጥአለውየሚፈርስምአለእናእኔእዛየእንጨትቤትልጠራነበርምስጥእንዳያገኘኘውመጀመሪያምንማድረግአለብኝበአሏህካየኸውእንዳታልፈኝ
@jemila602
@jemila602 Месяц назад
እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ እንዜዚህ ያለቤት ስንሰራ በጣም ትልቅ ቦታ ይይዛል በዛላይ ትልቅ ነው እናም በኤል ከሚሰራ ይልቅ G+1ቢሆን ወጩ ምን ያክል ነው ማለቴ 6ክላስ የእዚ አይነት ከሚሆን ሰባት ክላስ ፎቅ እምድር ቢሰራ ምን ያክል ልዩነት አለው ዋጋው በጣም ርካሺ ነው ፅድት አርገው ነው የሰሩት👍👍👍👍👍እኔም ቦታ ዴሴላይ ልገዛ ነው እነዚህ ባለሙያ ዎች አሰራለሁ ቁጥር እንድትሰጠኝ
@user-xs4kt5cd1i
@user-xs4kt5cd1i Месяц назад
ዉዴ G,1 ለማስራት ስንት ካሬ ያስፍልጋል አስርጅ እኔ 150 አለኝ ይሆናል
@jemila602
@jemila602 Месяц назад
መቶ ሀም አይወስድም 95 ካሬ በቂ ነው የተረፈው ጊቢ ይሆንሻል
@WaliyaAsfaw
@WaliyaAsfaw Месяц назад
Lamidainaaw yemtiwashuut wunatun nigaruun wunat yiqaxnaal ijii ayibaxasiim
@hawa7349
@hawa7349 Месяц назад
ቁጥር አሥቀምጥልንንን
@Yakob.Beyene
@Yakob.Beyene Месяц назад
ባለሙያዎቹ የት ይገኛሉ አድራሻቸዉ?
@ethioheran
@ethioheran Месяц назад
ቤት በቅናሽ ካለ ንገረኝ አዲሳባ ዙርያ : ደብረ ብርሃን
@user-zq5ko7oc7r
@user-zq5ko7oc7r Месяц назад
እሚሸጥ ቤት ፈልግልኝ የቡልኬት
@rahmakasye6934
@rahmakasye6934 Месяц назад
አብደላ ገርገቲ ልገዛነበር እሥኪ የሜሺጡትን ቁጥርሥጠኝ
@abcabc1705
@abcabc1705 Месяц назад
ወይት ሀገር ነህ አንበሳው የምትገኝበትንም እየተናገርክ
@ymeralcd4850
@ymeralcd4850 Месяц назад
ወሎ ባቲ አይሰራም
@user-ms5be8qf1b
@user-ms5be8qf1b Месяц назад
የት ሀገር ነህ
@user-me5kb3si8k
@user-me5kb3si8k Месяц назад
አሰላማለይኩም
@heyatfetaw6022
@heyatfetaw6022 Месяц назад
ሁለት ነጥብ እሰይ
@hawa7349
@hawa7349 Месяц назад
ወዲሜ እዲሠራልኝ ደሴ የፈቀዲና
@NawaMawa-sw1zu
@NawaMawa-sw1zu 20 дней назад
እደዚህ ሆኖ የተሰራ ቤት ፈልግ መርሳ የሚሸጥ የቡለኬት ፐሊስ ብር
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE Месяц назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ 🎉ብሎኬት ቤት ቆርቆሮ ለምን ያስፈልጋል ለመረጃህ ጀዛካ ኸይር ወንድም አብደላ እስኪ ደሴ የምታቀው ሰው ኪለ ቦታ ፈልግልኝ
@-ahadutube
@-ahadutube Месяц назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ቆርቆሮ ማድረግ ካልፈለጋችሁ በአርማታ ማድረግ ይቻላል
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Месяц назад
አርማታውን አትችይም
@kedijaketera-pz5ru
@kedijaketera-pz5ru Месяц назад
ክክክክክ የሰኩበት ኮሜንም ከላይ ሚማታው ቆርቆሮ እኮ ነው. ደስ ያለሽን ቆርቆሮ ያደማ ወይን ዝም ብሎ ቆርቆሮ
@user-ns1lm5wi7x
@user-ns1lm5wi7x 29 дней назад
አርማታ ከላይ ፌሮው ስት ይፈጃል ቆርቆሮ ከማረግ​@@-ahadutube
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x Месяц назад
እና ስንት ሆነ ወጪው ሁሉም
@user-be1yc2zu8c
@user-be1yc2zu8c Месяц назад
ውሸት ነው የሚማስለኝ ኢስኪ በለ ሙየ ዎች❤ቁጡረቸውን
@-ahadutube
@-ahadutube Месяц назад
0913996836
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l Месяц назад
ለባለ ሙያ 500መቶ ሺ ምን ጉድ ነው
@mekdimekdi-gs9je
@mekdimekdi-gs9je Месяц назад
ወድም ኪቺን ካብኔት እሥከ እቃ ማጠብያው ጠይቅልን በናትህ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Месяц назад
ግርግዳ ላይ የሚለጠፈው ኪቺን ካፕኔ ብዙም ውድ አይዴለም
@samiraseed1131
@samiraseed1131 Месяц назад
አይይ የመዳም ቅመሞች ድከሙ ብሏችሁ ነው እኔ የምለው ሰላም ላጣ ሀገር ይሄን ሁሉ ብር መጨረስ ደግሞ ለዱኒያ አትሻብኝ የጨት ቤት ስሩ ይገረፍ ቀለም ይቀባ በቃው ሆህሆሆ ሳንኖርበት ትተንው የምንሄደው ቤት መልፍት ዋናው ዝናብ ብርድ ፀሀይ እዳያገኘን ከለል ካለ ይበቃዋል እኔ አለፍ የሰው ሽት ቤት ሳጥብ እየዋልኩ ከዛ ላይ የሰው ፊት አረ ተው ልብ ግዙ ተው ተው
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Месяц назад
ከሰሩ አይቀርማ ዘነጥ ያለ ቤት መስራት ነው እንጂ የቡለኬት እኔ ይቆጨኛል አሁን 10 አመት ስደት ቆይቼ የቡለኬት ቤት ሳልሰራ
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i Месяц назад
ለዱንያ ቤት ትያለሽዴ ለዱንያ መስሎኝ ሽንት ቤት ማጠብ የያሽው 😮 ከለፉ አይቀር ቋሚ ነገር መስራት ጥሩ ነው ለልጅ ልጅ ይተርፋል
@user-bc5gs9bk8e
@user-bc5gs9bk8e Месяц назад
የተመቸኝ ኮሚንት አላህ ወይ ምድር ተቀጥቅጦ ያፈርሰው ይሆናል እኔም ቤቲ የጨት ነው
@user-ec7eu5di7w
@user-ec7eu5di7w Месяц назад
አሢር በሢሪ ከሬ ሢት ቢር ይፈጀል
@user-th7fz9nx4n
@user-th7fz9nx4n 19 дней назад
ወድም ቁጥር አስቀምጥ
@NawaMawa-sw1zu
@NawaMawa-sw1zu 20 дней назад
ከዚህ ስሰማ ባንድ ነጥብ እጨርሳለሁ ብየ ሁለትም አልበቃ😆😆😆
@MelkeUssen
@MelkeUssen Месяц назад
የትነው
@user-ud3zh4mv6k
@user-ud3zh4mv6k Месяц назад
አረበአላህ ዳታፈኝ ኮቦልሻ ቦታ ፈልግልኝ😢😢😢😢😢
@fatmamahamad527
@fatmamahamad527 Месяц назад
ወገቤ ቆረጠው
@user-mf4bj9xf1s
@user-mf4bj9xf1s Месяц назад
ኩቡልቻ ወይም ባቴ ቤት የሚሸጥ ካል እኔ እፈልጋለሁ
@kasu3477
@kasu3477 Месяц назад
ይሄው መሰረት አውጥቼ ነው የመጣውት ፈራውት መጀመር
@fozyaadem
@fozyaadem Месяц назад
ሁቢዬ ስት ፈጀ መሰረቱ ከጭቃው ቤት ይሻላል እንዴ እኔ ልቤ ዋለለ
@user-ui5yi6lx1r
@user-ui5yi6lx1r Месяц назад
ጎጃምቢቸና አሳየኝ❤❤❤❤❤
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 23 дня назад
😂😂😂እሱ ወሎነው ያለ የጎጃም ልጆዎች መች ይነግሩናል😒ተኝተዋል😂😂
@user-ms5be8qf1b
@user-ms5be8qf1b Месяц назад
ወዲሜ እባክህ የባለ ሙያውን ስልክ ተባበረኝ መርሳ ነው ?
@-ahadutube
@-ahadutube Месяц назад
0913996836
@hawakonjoo
@hawakonjoo Месяц назад
ግን እቦታው ላይ ሲሆን ከዚያ በላይ ነው የሚያወጣው ኔ ገና ሲፊቲ ለማሰራት 900መቶ ሺ ወጣ አሁን ላይ ተውኩት እየበሉኝ መሠለኝ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Месяц назад
እየበሉሽ ነው ውዴ ይሄን ያህል አይፈጅም
@hawakonjoo
@hawakonjoo Месяц назад
@@mosebtube1027 ብቻ ከባድ ነው ሰው የለለው ብሩ ግዜው ይወድማል
@selmejons5098
@selmejons5098 Месяц назад
ሁለት ሚሊዬን ከዚ በዋላ ሰንት አመት ብሰራ ነው እንደዚ የሚጠራቀመው
@Hiwot-jq2cc
@Hiwot-jq2cc Месяц назад
Edme lik🥺🤦
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Месяц назад
ጥሩ ክፍያ ካለሽ በሀዋላ የምልኪ ከሆነ ብዙም አመት አይወስድብሽም
@ktube8920
@ktube8920 Месяц назад
2 ሚሊየን አይበቃውም ውሸት ነው እህቴ የቡልኬት ቤት እየሰራይ ነው 6 ክላስ ባለ 2 ሀማምና ሻወር ግን ስትገዛው ተጀምሮ ነበር 1.5 ያወጣችው ወጪ ግን ከ2 ሚሊየን በላይ ነው ገና አላለቀም
@zmzamzmzam6070
@zmzamzmzam6070 Месяц назад
የት ናችሁ እኔም ኢንሻአላህ መስራት እያሰብኩ ነዉ
@user-we2kz8fx7h
@user-we2kz8fx7h Месяц назад
እኔምእያሰብኩነውእስኪዱአእንደራረግአላህእንዲያግዘንወጩከባድነው
@zmzamzmzam6070
@zmzamzmzam6070 Месяц назад
@@user-we2kz8fx7h በጣም ወጩ ገባድነዉ አላህ ያሳካልን እኛ ስበቡን እናደርሳለን ወደ ደግሞ ኢንሻአላህ ይሳካል አብሽሪ
@Hana-29
@Hana-29 Месяц назад
ቦታው ከተገኘመስራቱ ቀላልነው
@zuzanatube2002
@zuzanatube2002 Месяц назад
እስኪ እንዲህ እያልሽ አበርችኝ ያለችኝን ቦታ ገዛውባት
@samiraseed1131
@samiraseed1131 Месяц назад
​@@zuzanatube2002 እህት ያለሽን ቀለልል አድርገሽ ስሪ ብቻ ለዱኒያ ቤት ወሏህ ዋናው በፍቅር በኢማን በተውሂድ መኖር ነው ይሄ ሁሉ ምን ይሰራልናል እኛኮ ነገ ሀጅ ነን በስደት አትጨርሱ እድሜያችሁን ወሏህ
@zuzanatube2002
@zuzanatube2002 Месяц назад
@@samiraseed1131 // ወላሂ አለ ውነትሽን ነው እኔማ በጭንቀት ልፈነዳ ነው ዱአ አድርጊልኝ
@zuzanatube2002
@zuzanatube2002 Месяц назад
@@samiraseed1131 በጣም ወላሂ በጭንቀት ራሴ ሊፈነዳ ነው ሱበሀን አሏህ
@samiraseed1131
@samiraseed1131 Месяц назад
@@zuzanatube2002 አይዞሽ አትጨነቂ
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Месяц назад
በደንብ ያለቀለትን ከመግዛት እና ቦታ ገዝቶ ከመስራት የቱ ይሻላል በማርያም እንዳታልፉኝ ሁለት ልብ ሁኛ ነው
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Месяц назад
እኔም ይሄው ሁለት ልብ ሆኔ አለሁ እስካሁን 😢😢😢😢😢 ንገሪኝ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Месяц назад
መስራቱ ይሻላል ምክንያቱ የተገዙ ቤት ከባድ ነው በደንብ ላይሰሩት ይችላሉ አንዳንዱ ለመሸጥ ብቻ ቶሎ ቶሎ ሰርቶ ለመሸጥ ነው የሚሮጠው በኃላ ግን እድሜ የለውም
@heyatfetaw6022
@heyatfetaw6022 Месяц назад
እረ አይዘለቅም በዚህ ሰአትስ
@bubuyamaru4082
@bubuyamaru4082 Месяц назад
እረ ወንድሜ የ አሸዋ ዋጋ ተሳስተካል አንድ ሲኖ 75000 ሺ ነው የሚሉን እርግጠኛ ነክ 4ሲኖ አሸዋ 13550ብር ምትለን?
@-ahadutube
@-ahadutube Месяц назад
የአንድ ሲኖ ዋጋ ነው እህቴ
@bubuyamaru4082
@bubuyamaru4082 Месяц назад
እሽ ጅማ አንድ ሲኖ 75000 ሺ ሰለሚሉን ነው
@user-dg8ek7sb3x
@user-dg8ek7sb3x Месяц назад
ወይኔ ውሸት 😂
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 Месяц назад
6ክላስ 102 ቆርቆሮ ብሎኬት ብቻ ተደርድሮ ቆርቆሮ ብቻ ተመቶ ሳይለሰን ምን ሳይል 1.4ጨረስኩ ገና ግማሽ ላይ ነኝ😢
Далее
ትዝታ ያለባችሁ ቦቆሎዬ በቅሎዋል
3:14
ИНТЕРЕСНАЯ ПРИКОРМКА
0:19
Просмотров 12 млн
ЭКСПРЕСС разбор стиралки
0:39
ЭКСПРЕСС разбор стиралки
0:39
Было?😂
0:12
Просмотров 750 тыс.
Что произошло в ресторане!
0:16