Тёмный

ዘመናዊ 60 ቆርቆሮ የቡልኬት ቤት ለመስራት ስንት ብር ይፈጃል 

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Подписаться 19 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

ዘመናዊ 60 ቆርቆሮ የቡልኬት ቤት ለመስራት ስንት ብር ይፈጃል#የቡልኬትቤት#የቆርቆሮዋጋ#Subscribe

Развлечения

Опубликовано:

 

30 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 115   
@-ahadutube
@-ahadutube 5 месяцев назад
ባለሙያ ለምትፈልጉ በዚህ አናግሩት 0923030425
@zuzu6181
@zuzu6181 5 месяцев назад
ከእንጨት ቤት እና ከቡለኬት ቤት ማንኛው ወጭ ይቀንሳል
@tayebmohammed6326
@tayebmohammed6326 5 месяцев назад
ወደሚ ስት ካሬ ያረፈ ነው 60 ቆረቆሮ
@balainesh8473
@balainesh8473 4 месяца назад
የት አገር ነው ኦሮሚያ ወይስ አማራ ክልል?
@BfsHxz
@BfsHxz 4 месяца назад
በጭቃ ተምርግ የተለሰነቤት መገረፍ የችላል ወይ ተለስኖ ቀለም ተቀብቷል ተፍቆ መገረፍ ይቻላል ብለውኝ ነበር ምርጉ ሳይላጥ እባክህ ካየኸው መልስልኝ ጭነቅ ብሎኝ ነው እደገና የቡለኬት ቤት ለምስራት ሳስበው ድክም ይለኛል
@naemahnemah
@naemahnemah 2 месяца назад
ቁጥረህን አስቀምጥ በአላህ
@Umufetitube
@Umufetitube 5 месяцев назад
ጀዛክ አላህ ኸይር አሪፍ መረጃ ነው ለቤት ሰሪዎች 👍👍👍ላይክ አድርጉት አያስከፍልም ያበናት
@ali..muhammed6099
@ali..muhammed6099 5 месяцев назад
እጥር ያለ መረጃ ጎበዝ በርታ ወንድም
@momiloveyou9881
@momiloveyou9881 5 месяцев назад
ዋው ከጭቃ ጋር ግልግል ይህ ይሻላን❤❤❤
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 5 месяцев назад
ማሻላህወዲምእናመሠግናለን፡ለመርጃህ
@user-kj9nx5vv1i
@user-kj9nx5vv1i 4 месяца назад
ዋው አሪፍነው
@JddJdd-vl7os
@JddJdd-vl7os 5 месяцев назад
ጀዛኪአላህ ኸይር ወድም
@athjaathja1785
@athjaathja1785 5 месяцев назад
ጀግና ነህ፣በርታ፣ወንድም
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 5 месяцев назад
ጀዛክ አላህ አበረታቱት ማሻአላህ አረፍ ነው ዋናው ሀገር ሠላም መሆኑ ነው ኮነቦልቻ ህገወጥ ቦታ ላይ ቤት መስራት የቻላል ወየ ነገርየ አጣርተህ
@FoziMohammed-wz4zx
@FoziMohammed-wz4zx 3 месяца назад
ማሻአሏህ ነዉ በዚህ አመት ከሆነ ወሏሂ በጣም ሀሪፍ ነዉ እስቲ ወንዲም ኮቦልቻ ህጋዊ ቦታ ስንት ነው በዚሁ አጋጣሚ
@rewdaabdela2530
@rewdaabdela2530 5 месяцев назад
جزاك الله كير ابد الله
@sszzss6606
@sszzss6606 5 месяцев назад
ዋው ሀሪፍነው ❤️
@efjkugoiyfse
@efjkugoiyfse 4 месяца назад
በርታ ጥሩ ሥራ ነው 1:16
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 5 месяцев назад
ጥሩ መልክት ነል እናመሰጎናሰኖ የኮሪኔስ እና የጅብሰን ሒሳብ አልተካተም እንዴት ነው
@halemhhalemh379
@halemhhalemh379 4 месяца назад
مشاءالله تبارك الله
@bayushtube7706
@bayushtube7706 3 месяца назад
ግን በጣም አሪፍ ነው በእውነት
@skettube4149
@skettube4149 4 месяца назад
በርታ ወንድማችን
@sarahabshwite5469
@sarahabshwite5469 5 месяцев назад
በጣም ሀሪፍነውውዎዎ
@SaraSaron-ps4vc
@SaraSaron-ps4vc Месяц назад
እረ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 5 месяцев назад
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላ ተባረካላ አብደላ አህለን ወሳህለን አሪፍ ነው አወ እንዴ አከባቢው ይለያያል አንድ ብሎኬት አምሳ ብር አረ ብሎኬት ይሻላል እናመሰግናለን
@user-qw4lf1ls9u
@user-qw4lf1ls9u 4 месяца назад
በጣም አረፍ መሪጃ ነው❤❤ግን ሀጌሬ ወላይታ ነው መሄድ ትችላለቹ?
@athjaathja1785
@athjaathja1785 5 месяцев назад
ሀገራችን፣ለት፣አስቸጋሪ፣ነው፣እንዲህ፣ስደክም፣አለማበረታታት፣ንፍግነት፣ነው፣ወገኖቸ
@maryetube8277
@maryetube8277 5 месяцев назад
እናመሰግናለን 200 ካሬሜትርላይ የቡለኬት አጥር ስት ብር ያስፈልጋል ካወክ በቴክስት መልስልኝ ጥሩመረጃነው በርታ❤
@user-cc9im9ob5k
@user-cc9im9ob5k 4 месяца назад
እጥር ያለ መርጃ በርታ ወድሜ አሁን ተሥፋ ይኖርኛል ማለትነዉ ለመሥራት እደዚህ ከሆነ
@user-xy9lg1bj6i
@user-xy9lg1bj6i 5 месяцев назад
ዋአለይኩም ሰላም አብደላህ ወንድማችን በአላህ የ150 ቆርቆሮ ከማስመረግ ጀምሮ እስከ መጨረሻው ስራልኝ
@OneDay-gw4yf
@OneDay-gw4yf 5 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ላይክ እናድርገው ❤❤
@fafiebrhime
@fafiebrhime 3 месяца назад
ማሻአላህ
@user-fb3ip7su8n
@user-fb3ip7su8n 5 месяцев назад
ዋአለይኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛካላሁኸይርን ወድሜ ያጀማአ ያልሰራችሁ የቢሎኬት ቤት ስሩ ወጩ ያውነው
@user-uy9sr4ji6i
@user-uy9sr4ji6i 4 месяца назад
thkyou
@user-qp3lm3xm7x
@user-qp3lm3xm7x 5 месяцев назад
ወለህ ምርጥነዉ
@mohammedseid3128
@mohammedseid3128 5 месяцев назад
እንኳን ደና መጣህ
@-ahadutube
@-ahadutube 5 месяцев назад
እንኳን ሰላም ቆያችሁኝ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 5 месяцев назад
🎉🎉🎉❤
@user-qr1vm8ds4u
@user-qr1vm8ds4u 4 месяца назад
ማሻ አሏህ በጣም አሪፍ ነው አንተ አትሰራልንም ወይ ቤቱን
@semiraebrahiml987
@semiraebrahiml987 5 месяцев назад
መሽ አላህ ሀሪፍ ነው ጭቃጋር ከመታገል ድሮ አውቀን በነበር
@hayatahmed3347
@hayatahmed3347 4 месяца назад
እኔ የጭቃ ቤት አለኝ ግን ቡለኬት ልስራ እያልኩነው
@user-yy6di5ig5d
@user-yy6di5ig5d 5 месяцев назад
የ50 ቀጠል ቡልኬት ስንት ይፈጃል ወንድም ባረከላሁ ፊክ ስራልኝ
@user-cz4vg3ii5f
@user-cz4vg3ii5f 5 месяцев назад
👍👍👍
@user-fv8je4zf4x
@user-fv8je4zf4x 4 месяца назад
እናመሰግናል
@fhzhfh5751
@fhzhfh5751 5 месяцев назад
👍👍👍👍
@aminattube5145
@aminattube5145 5 месяцев назад
@Azm622
@Azm622 4 месяца назад
እግዚኦ እንዴት ነዉ የተወደደ ብር ግን
@HdbBseb-wx6we
@HdbBseb-wx6we 4 месяца назад
የመስታወት ዋጋ ስራልን
@sarahtgist5401
@sarahtgist5401 4 месяца назад
እስኪ ወንድሜ ሁለት ሰርቢስ ስንት ብር ይፈጃል ቆቦ ላይ
@user-xm4oz2mm5e
@user-xm4oz2mm5e Месяц назад
❤❤
@user-fv8je4zf4x
@user-fv8je4zf4x 4 месяца назад
ብሎኬት መርሳ ስንት ነው
@mustunegast820
@mustunegast820 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@tube3507
@tube3507 4 месяца назад
😲😲200ሺ ባለሙያ???ኢላሂ በጣም ኮ ውድ ነው ግራ ገባኝ
@user-cu6fc1cx3g
@user-cu6fc1cx3g 5 месяцев назад
ሰላም ስላም አህለን ወስህለን ወመሀበን እንዴት ናችሁ ውዶቼ ያገሬ ልጆች ሠላም ብያለሁ
@sada-vs3wi
@sada-vs3wi 5 месяцев назад
አሁን ላይ የብላስቲክ ኮርኔስ ስንት ነው አንድ ካሬ ጎበዝ በርታ🎉
@-ahadutube
@-ahadutube 5 месяцев назад
450
@sdcc9298
@sdcc9298 3 месяца назад
እስኪ ኢንሻአሏህ ይሞከራል ይሄ ከበቃ
@adenategene101
@adenategene101 5 месяцев назад
Enmsegnalin wendima eski 80 korkro gedgda gebsme serlgne❤❤
@-ahadutube
@-ahadutube 5 месяцев назад
Enshalah
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 5 месяцев назад
ኢሻአሏህ ቦታዉን ልግዛና መርሳ ባዶ ቦታ ከሰማችሁ ንገሩኝ
@user-hv5zk9oz5f
@user-hv5zk9oz5f 5 месяцев назад
ሰላም ስላም እኔ የተስራ ቤት አጭር ስለሆነ ብቻ ወደላይ 4 ቦሎኬት ጨምሮ 2 ክፍል ለመስራት 800,000 አሉኝ 🙏
@hayuawolHayat
@hayuawolHayat Месяц назад
ግን ሁለት መቶሽ ብር ለባለ ሙያ በጣም ዉድነዉ
@hadyasebsbali
@hadyasebsbali 5 месяцев назад
መከነሰላም ትሄዳላችሁ መልስልኝ
@SafFxf
@SafFxf Месяц назад
የትነው
@user-iu7iq8hk1v
@user-iu7iq8hk1v 2 дня назад
ለ40 ቆርቆሮ ስንት ብር ይፈጃል
@zehara5680
@zehara5680 4 месяца назад
60 ቆርቆሮ እንደት ነው ይህን ያክል ክፍል የሚሆነው
@user-mn8xb1oi8c
@user-mn8xb1oi8c 2 месяца назад
አጠቃላይ ስት ነዉ ማለት ነዉ ?😢
@Kebir37
@Kebir37 4 месяца назад
ወይትነውቦታውውንድመልስልኝሀራነውወይስሌላቦታነው
@DarertuAbebe-gu9se
@DarertuAbebe-gu9se Месяц назад
Yeta kalala nawa wademe
@mohamedmohamed-xy2gv
@mohamedmohamed-xy2gv 2 месяца назад
ራያ አካባቢ ትሂዲለህ ወድሜ ላስጀምር አስቢ ነበር እና ደግሞ 5መቶ ሸአለኝ ላስጀመር ምትለኝ አለህ እዱታልፈኝ ወድሜ
@user-dc2uy4qv7e
@user-dc2uy4qv7e Месяц назад
እኔም ራያ ነኝ እፈልጋለሁ
@user-it1nu5hh9u
@user-it1nu5hh9u 5 месяцев назад
🙄🙄🙄 እድሜ ልካችንን ቀልጠን ቀረን በለኝ አሀ ጉድድ ነው ዘንድሮ
@-ahadutube
@-ahadutube 5 месяцев назад
አብሽር አሏህ ይገዛችሁ
@user-it1nu5hh9u
@user-it1nu5hh9u 5 месяцев назад
@@-ahadutube አሚን ብሮ ወላሂ ከባድ ነው እኔስ በጊዜ የገዛሁት አለኝ አላህ ህጋዉይ ያድርግልን እንጂ
@user-cc2oh8zd9z
@user-cc2oh8zd9z 4 месяца назад
ባጠቃላይስትይፈጃንሁሉሁሉነገረ።
@mohammedseid3128
@mohammedseid3128 5 месяцев назад
ተው ወንድሜ የባለ ሙያ 2 መቶሽ የቤትቃ አሟልተው ነው የሚያስረክቡት ሆ
@ali..muhammed6099
@ali..muhammed6099 5 месяцев назад
ወንድም ብዙ ነገር አለ የቀያሽ የግንበኛ የአናጢ የፌሮዬ የኤለቲሪከሻን የቀለም ቀቢ የለሣኝ እንደሀም የቀን ሰራተኛ እና ኩንትራት የሚሠጡ አሉ
@busyline6206
@busyline6206 4 месяца назад
ወረባቦ ሂደህ ማሰራት ትችላለህ ወድም?
@user-ds2ri9qd2h
@user-ds2ri9qd2h 21 день назад
እራያ ቆቦ ስት ይፈጃን ባሁኑ ስአቱ
@user-bq1in2et8l
@user-bq1in2et8l 4 месяца назад
ስደብረብርሐንንገረን ጣጣዉንያለቀለትምቢሖን
@BirukTube445
@BirukTube445 4 месяца назад
አብደላዬ እንዴት ነህ
@-ahadutube
@-ahadutube 4 месяца назад
አልሀምዱሊላህ ሰላም ነው
@hayuawolHayat
@hayuawolHayat Месяц назад
እኔ እፈልጋለሁ አሰሩልኝ ሀይቅ😅
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 5 месяцев назад
765 ሽከ በቃ አሪፍ ነዉ 1 ሚልዮንም ከበቃ ጡሩ ነዉ
@ssaa3540
@ssaa3540 5 месяцев назад
ምን አይነት አሠራረ ነው በሁን ሠአት ሁት ሚሌን ብር አይበቃም እየተባለ አቆፋፈሩ እንደት ነው
@bayushtube7706
@bayushtube7706 3 месяца назад
80ቆርቆሮ በቡልኬት ስንት ነው። ሁሉንም አጠቃሎ ለባለሞያ ኩንትራት እሚሰጥ
@HabibayeAbukimam
@HabibayeAbukimam 4 месяца назад
አጠቃላይ የደመራችሁ ኮምቱልኝ ፕሊስ😊
@HabibayeAbukimam
@HabibayeAbukimam 4 месяца назад
የቡለኬት የሚሻል መስሎኝነበር😢ከአባቴ መሬት እንጨት አስጨፍጭፌ ባሰራ ይሻለኛል☺️
@HayathHyath
@HayathHyath 2 месяца назад
ከጂብሶኑ ሌላ ነው700መቶ65 እሚፈጀው ንገረኝ
@-ahadutube
@-ahadutube 2 месяца назад
Awe
@gerardo_media
@gerardo_media 5 месяцев назад
እር ከባድ ነው አንችለውም የእጨት ቤቴ ይሻለኛል
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 5 месяцев назад
እረ የእጨት የዚህን እጥፍ ነው እኔን ያየ ይቀጣ እጥፍ ነው የእጨቱ
@user-xt8sq1wn7i
@user-xt8sq1wn7i 4 месяца назад
በጣም እኔም እደዛው ​@@eyarslaewarkneh4548
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 4 месяца назад
800መቶ እአላነሰም
@om_Ryane
@om_Ryane 5 месяцев назад
ሀገር ሰላም ነወይ
@-ahadutube
@-ahadutube 5 месяцев назад
ሰላም ነው
@om_Ryane
@om_Ryane 5 месяцев назад
@@-ahadutube መረሀባ ዋናው እሱነው ገብታችሁ መውጣቱ በሰላም
@chg7617
@chg7617 5 месяцев назад
ሠላምወዲሜእኳንሰላምመጣህበአላህቁጥርህንአሰቀምጥልንእኔእፈለጋለሁ
@RADUALI-oi9bd
@RADUALI-oi9bd 5 месяцев назад
የእንጨቱ ይሻላል ከባድነው
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 5 месяцев назад
እረ እህቴ እኔ የእጨት ጀምሬ እስካሁን የዚህን ያህል ነው ያወጣሁት ግና አላለቅም
@user-bh5ph1bd1
@user-bh5ph1bd1 5 месяцев назад
እዳቅማችሁ አድርጋችሁ ኑሩ የዱያ ምኞት አያበቃም እህቶሽምቸ በወቅቱ አግቡና ውለዱ
@user-ey7qc9ow5n
@user-ey7qc9ow5n 5 месяцев назад
ይሚሸጥቤትካለድሤወይምሀይቅ
@prettythayebabirehon2778
@prettythayebabirehon2778 4 месяца назад
እረ ውድሜ ኡተ እዳልከው አያልቅም
@MlashKashsay-om7dc
@MlashKashsay-om7dc 17 дней назад
አያልቅም ግድግዳው ለማቆም ብቻ ሊሆን ይችላል የሽንትቤቱ ሰራማክ የመሬቱአረ ስንት አለ ያላሰበው
@zenabsaid4564
@zenabsaid4564 4 месяца назад
የት ነው ቦታው
@-ahadutube
@-ahadutube 4 месяца назад
ሰሜን ወሎ
@zenabsaid4564
@zenabsaid4564 4 месяца назад
@@-ahadutube ናሲስ
@SaraSaron-ps4vc
@SaraSaron-ps4vc Месяц назад
እንደ አንተ አይነት ያብራራልኝ የለም
@asdasj1853
@asdasj1853 4 месяца назад
ወልደያ ባለሞያወቹ መጥተው መስራት ይችላሉ
@-ahadutube
@-ahadutube 4 месяца назад
ይችላሉ
@faxumamuhamad1424
@faxumamuhamad1424 4 месяца назад
Sitii killasii
@-ahadutube
@-ahadutube 4 месяца назад
Amst
@user-rg7oi4rd8o
@user-rg7oi4rd8o 22 дня назад
ኮንቦልቻ ስራልን
Далее
skibidi toilet multiverse 039 (part 1)
05:29
Просмотров 5 млн
치토스로 체감되는 요즘 물가
00:16
Просмотров 692 тыс.
В поисках семьи😢😱
0:56
Просмотров 5 млн