Тёмный

ስጋዬን ቢያስሩትም አዕምሮዬ ነፃ ነበር!@DawitDreams  

Dawit Dreams
Подписаться 519 тыс.
Просмотров 547 тыс.
50% 1

Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our RU-vid channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our RU-vid channel to get up to date videos!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#DawitDreamslifesuccusscoach
#motivation
#dawitdreams
#etiopianmotivetion
#personaldevelopment
#ethiopianmotivationalspeaker
#motivation
#success
#positivethinking
#abrshdreams
#newyear
#paradagmshift
#dawitdreams
#የማክሰኞ እንግዳ
contact: +251938252525

Опубликовано:

 

18 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Год назад
ለሙስሊም እህት ጋዶኞችዬ እንኩዋን ለታላቁ የረመዳን ጾመ ጸሎት በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
@baqr4383
@baqr4383 Год назад
ክክክ
@Nejat197
@Nejat197 Год назад
መቸ ነው ግን እናመሰግናለን
@aash5959
@aash5959 Год назад
❤❤❤
@forzasiraj9998
@forzasiraj9998 Год назад
Thanks a lot for your wishes , sister.
@ArayaTV
@ArayaTV Год назад
ሄሉዬ የኔ ትሁት፣ ሰላም ላንቺ ይሁን✋
@hayme4396
@hayme4396 Год назад
❤ እንደኔ ❤ የኡስታዝ አቡበከር ❤ ወዳጅ እና አድናቂ❤ የሆነ ላይክ ያድርግ❤
@kedirdelala
@kedirdelala Год назад
❤❤️🥰💝😭😍⭐🌜💫👍✍️🙏🌹🇪🇹🌸🥺🌼🌼💚💚😻🏦☝️💛💪🏘️🌿🥀 kedir Delala
@zizuhalitube.2228
@zizuhalitube.2228 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@hayatgeda2123
@hayatgeda2123 6 месяцев назад
🥰🥰🥰🥰
@Adh375
@Adh375 Год назад
ኡስታዝ በቀጣይ ለጠቅላይ ሚኒስተርነት ይገባዋል የምትሉ!
@AA-qj5cx
@AA-qj5cx Год назад
hagru yalqilatala ezane isis
@mediseid9734
@mediseid9734 Год назад
ምን በወጣው አይፈልግም
@muzemuza8843
@muzemuza8843 Год назад
@@AA-qj5cx እሱም እንደ አንተ አይነቱን ለመምራት ጊዜ የለውም አታስብ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Год назад
አንፈልግም አላህ ይጠብቀው ባለበት
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 Год назад
​@@muzemuza8843 😂❤❤tekkl
@emayehiwote5568
@emayehiwote5568 Год назад
አቡኬ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ የአቡኬ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ😍😍
@khalidahmed394
@khalidahmed394 Год назад
❤ ኡስታዝ አቡበከር የዓይን ብሌናችን ነው ለእኛ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች ❤❤ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች መፍት መከብር ሲል ህይወቱን አሳልፉ የሰጠ በወያኔ ዘመን ማንም ሳይፈራ ከፊት ሆኖ ታግሎ ያታገለ ጀግና ነው መሪያችን እሱ ነው አሚራችን❤
@ethiopias1724
@ethiopias1724 Год назад
ያለምንም መታወቂያና ፓስፖርት የሰውል ልብ ውስጥ ያለ ሰው ምርጥ አገላለፅ ♥️🥰
@user-fo2bh9xc1c
@user-fo2bh9xc1c 6 месяцев назад
❤❤
@binetmohammediloveethiopia1961
ዳዊት እናመሰግናለን ቀጣይ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ የየቲሞች አባት ይቅረብልን
@user-pq3mi5rh2q
@user-pq3mi5rh2q Месяц назад
አው አው ዳዊዬ
@yehyaomer3432
@yehyaomer3432 Год назад
ለኔ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግናዬ ነህ ሀብቢ አቡኪ ።አላህ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ
@cismaanxasan6555
@cismaanxasan6555 8 месяцев назад
aaameen
@mohamedmussa9993
@mohamedmussa9993 8 месяцев назад
Ameeen thumma Ameeen
@Hiraatube299
@Hiraatube299 7 месяцев назад
Awo lanem ammmiiiinnnn
@hnegnkeqatar3895
@hnegnkeqatar3895 7 месяцев назад
አቡኪ ኡስታዜ ኑርን እረጂም እድሜ ያረብ
@ggff7595
@ggff7595 Год назад
ማርያምን በ ጉጉት ስጠብቀው ነበር አባታችን እናመሰግናለን
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Год назад
የኔዉድ❤❤❤
@khalidahmed394
@khalidahmed394 Год назад
❤ ኡስታዝ አቡበከር የዓይን ብሌናችን ነው ለእኛ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች ❤❤ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች መፍት መከብር ሲል ህይወቱን አሳልፉ የሰጠ በወያኔ ዘመን ማንም ሳይፈራ ከፊት ሆኖ ታግሎ ያታገለ ጀግና ነው መሪያችን እሱ ነው አሚራችን❤
@HayatHayat-mq4if
@HayatHayat-mq4if Год назад
የኢስላም ፈርጥ አደበት እርቱ አደበቱ የማይጠገብ ኑርልን እረጅም እድሜከጤናጋር ይስጥል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@wodeineshjimma6661
@wodeineshjimma6661 Год назад
Exactly
@fethiyaibrahim1879
@fethiyaibrahim1879 Год назад
Ameen Ameen yarebel Alemin Allah edmena tena yesteh
@kedirdelala
@kedirdelala Год назад
❤️🏘️💪💛☝️🏦😻💚🌼🥺🌸🇪🇹🌹🌹🌹🙏✍️👍💫🌜⭐😍😭💝🥰 kedir Delala ❤️❤️❤️ Sendafa
@fityaabdlia3365
@fityaabdlia3365 Год назад
​@@fethiyaibrahim1879ج
@mahirmahir4152
@mahirmahir4152 Год назад
ወላሂ አቡኬ እድሜ ተቀንሶ የምሰጥ ብሆን ኑሬ ከራሴ ግማሽ እድሜ ቀንሼ እስጥህ ነበር ከአላህ በታች ከማንም ከምንም በላይ እወድሃለሁ ለአላህ ብዬ❤❤❤❤❤❤
@user-td1zr8bb2g
@user-td1zr8bb2g Год назад
ዳዊትየ ቃላት የማይገልጸው ምስጋናዬ ይድረስህ አቡኪ አላህ ያህፈዝክ መሠሎችህ ይብዙልን ኢስላም ዘላለማዊነው👍👍👍
@deehope9477
@deehope9477 Год назад
Wow! I didn't know, Dawit Dreams CEO is a christian till now!! Praise God for his faith!🙏
@argawshurala
@argawshurala Год назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጣቹ አንተና ዳዊት
@almazalmaz5315
@almazalmaz5315 Год назад
ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥ እዉቀትን 🙏🙏🙏
@chaltu8717
@chaltu8717 Год назад
,አላህ ይባርክህ እባካችሁ የአቦኬን ቋንቋ እንተግብረው እባካችሁ እንተግብረው
@johnramos7783
@johnramos7783 Год назад
አቡኪ ፈጣሪ ይጠብቅህ እምነት ሳይገድበኝ ልወድህና ላከብርህ ተገድጃለሁ ለሀገሬ ታስፈልጋታለህ ከራሴ እስርቤት ሰብሬ እንድወጣ ምክንያት ሆነኸኛል ::አምላክ ከፍ ያድርግህ የሰማአቱ አምላክ እድሜ ጤና ይስጥህ ወንድሜ ::
@khalidahmed394
@khalidahmed394 Год назад
❤ ኡስታዝ አቡበከር የዓይን ብሌናችን ነው ለእኛ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች ❤❤ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች መፍት መከብር ሲል ህይወቱን አሳልፉ የሰጠ በወያኔ ዘመን ማንም ሳይፈራ ከፊት ሆኖ ታግሎ ያታገለ ጀግና ነው መሪያችን እሱ ነው አሚራችን❤
@helenkeder7783
@helenkeder7783 Год назад
አሜን
@kedirdelala
@kedirdelala Год назад
❤️🥀🌿🏘️💪💛☝️🏦😻💚🌼🥺🌸🇪🇹🌹🌹🌹🙏✍️👍🌜🌜⭐😍😭💝🥰🥰🥰👉😘😘😘 kedir Delala ❤️❤️❤️🥰 Brocker
@kedirdelala
@kedirdelala Год назад
🥰❤️❤️😘👉💝😭😍⭐👍✍️🙏🌹🇪🇹🌸🥺😍😍😍😍😍🏘️🏘️🏘️🌿🥀👌👏👏🤩🤩♥️♥️♥️😄😚 kedir Delala ❤️❤️❤️ Sendafa
@user-su7yo8nw8s
@user-su7yo8nw8s Год назад
አቡኬን ባየሁ ጊዜ እንባየ ይቀድመኛል። አቡኬ የኛ ትውልድ ሳይሆን የሰሃባዎች ትውልድ ሁሉ ይመስለኛል። ባለፈው አሜሪካ በመጣ ጊዜ ሳላገኘው በመመለሱ በጣም ይቆጨኛል። ትንሽ አሞኝ ስለነበር ዳዕዋው ላይ መገኘት አልቻልኩም ነበር። አቡኪ ለአላህ ብየ አወድሃለሁ❤❤❤
@user-ov4cl2ji1q
@user-ov4cl2ji1q Год назад
ወየው የሳሃቦችማ ትውልዲ የሱና ኡስታዞች ናቸው እነዚህማ እዴስስት እየተቀያየሩ ቀየቦታው ይቀላውጡ ወየው ሰሃባወች ወይም ነብያቶች ለምን ዋጋ እዴት እዴከፈሉ ፈልፍላቹ ተማሩ እነማናቸው የሱና ኡስታዞች ብላቹሁ ተመራመሩ ዲቄም ኡስታዝ
@user-su7yo8nw8s
@user-su7yo8nw8s Год назад
​@@user-ov4cl2ji1q መጀመርያ አነጋገርሽን እንደ ሙስሊም ለማድረግ ሞክሪ ሙስሊም የሚናገረውን የሚያውቅ ቁጥብ መሆን አለበት። ሰው በስራው ብቻ ሳይሆን በንግግሩም ሂሳብ አለበት። ሌላ ሃሳብ ልሰጥሽ ነበር ተውኩት ለግዜው ይበቃሻል። አላህ ሁላችንንም ያስተካክለን። አንችንም ለአላህ ብየ እወድሻለሁ❤❤
@khalidahmed394
@khalidahmed394 Год назад
❤ ኡስታዝ አቡበከር የዓይን ብሌናችን ነው ለእኛ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች ❤❤ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች መፍት መከብር ሲል ህይወቱን አሳልፉ የሰጠ በወያኔ ዘመን ማንም ሳይፈራ ከፊት ሆኖ ታግሎ ያታገለ ጀግና ነው መሪያችን እሱ ነው አሚራችን❤
@shamesuabdoabdo
@shamesuabdoabdo Год назад
​@@user-ov4cl2ji1q እባካችሁ ሙስልሞች አንከፋፋል واعتصموا بحبل الله جميعا ولا تفرقواአላህ በቁርአኑ አትለያዩ ብሎና በመሀላችን ለይ ያለዉን ትንሽዬ ክፍተት እያፈለግን ፣አንጥፈ አላህ ሙስልሞች ብሎ ጠርቶናል፣ስህተት ካሌ فان تنازعتم في شيء فردوه الى الله والرسولወደ አላህ ቁርኣንና ወደ ነብዩ ሀድስ (pba)እንመለስ አፈዉና ልላህ።
@nanu144
@nanu144 Год назад
@@user-ov4cl2ji1q ስምሽ የሙስሊም ኮሜንትሽ ግን ደደብ ነሽ ከቱ ብዙ ዋጋ የከፈለ ነው በስር በስቃይ ይድፍሽ 😭😭😭
@hayme4396
@hayme4396 Год назад
❤ መልካም የረመዳን ❤ ፆም ለእስልምና ❤ እምነት ተከታዮች ይሁንላችሁ ❤ ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ አሜን🙏🙏🙏
@nimeteyayu4838
@nimeteyayu4838 Год назад
Amin
@binetmohammediloveethiopia1961
አሚን እናመሰግናለን🌺🌺🌺
@hayatseid4454
@hayatseid4454 Год назад
አሚን አሚን❤❤
@emusara2016
@emusara2016 Год назад
አሚን
@seadamohammed-tb1ie
@seadamohammed-tb1ie Год назад
አሚን እናመሰግናለን🌺🌺🌺
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 Год назад
ጀግናዉ ወንድማችን ኑረልን አቡኬ ከአእምሮ የማይጠፋ ብዙ ታሪክ አለህ
@monamohammed5046
@monamohammed5046 Год назад
😢gegnaw ustazachen allah edmehen ketena gar yarzemew kekefu nger allah yetebekeh
@mengistudenbi334
@mengistudenbi334 Год назад
አገርና ትዉልድን ሊቀይር የሚችል በእያንዳንዱ ማህበረሰብ ልብ ዉስጥ የሚቀመጥ ትምህርት ነዉ እንኳን በሀይማኖቱ ዉስጥ ያሉ ይቅርና ከሀይማኖቱ ዉጪ ያለን ሰዎች ቁጭ ብለን የሰማነዉ ድንቅ ት/ት ነዉ
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Год назад
እውነት ነው እናመሰግናለን
@husenibrahim9023
@husenibrahim9023 Год назад
Mirt Sw Abuki❤
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Год назад
​@@husenibrahim9023 አላህ ይዉደድህ bro
@lailaseid7874
@lailaseid7874 Год назад
ኡስታዙና አፍያህን ይስጥህ ከረዥም እድሜ ጋር ያረብ ። ዳዊት ድሪምስ እናመሰግናለን የፃም መግቢያ ላይ ምንወደውን ኡስታዝ አቅርበህ ለሁሉም ትምህርት ይሆን ዘንድ ስላስቻልክ 🙏
@mohamedmekonen96
@mohamedmekonen96 Год назад
አነቃቂና እራሴን እንድገመገም ያደረገኝ መሳጭ ንግግር፤አላህ ኧረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ኡስታዛችን።
@LubabaChane
@LubabaChane 13 дней назад
Enem
@woine123
@woine123 Год назад
ኡስታዝ አቡበከር ፈጣሪ ይባርክህ! ያለምንም ማሽሞንሞን እውነትን የምታስተምር መልካም ሰው:: እግዚአብሔር አምላክ ሃይል ክብር እና እውቀት ይሁንህ::
@sus2475
@sus2475 Год назад
አላህ ይራሀመውና አያቴ በጣም ይወዳችሁነበር የዛኔ እስርቤት ሲገቡ ሁሌም ይጠይቀኛል ከቶ ልጄ እነ ያሲን ኑሩ አልተፈቱም እንዴ እያለ ሁሌም ይጠይቀኝነበር ከተፈታችሁ በኃላ ብዙም አልቆየ ሞተ አላህ የጀነት ያድርገው ምርጥ አያት ምርጥ አባት ምርጥ ባል በህይወቴ ያየሁት አያቴን ነበር
@birhanuatsebha6726
@birhanuatsebha6726 Год назад
ወደዚህ ምድር የመጣበትን መንገድ ኖሮ መመለሻውን መንገድ እየተወጣ ያለ የኔ ትውልድ ሰው።🙏🙏ያቆይህ ወንድማችን❤🇪🇹✌️
@neju748
@neju748 Год назад
ኦ ተመሳሳይ ታሪክ አላሀ የጀነት ይበላቸዉ 93/94 አመቱ ነበር 1 አመት ከ7 ወር ሆነዉ
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Год назад
ስንት ወር ነበር የታሰሩት ግን
@duresashigid0944
@duresashigid0944 Год назад
@@user-op4mt4tm8f 4 amet
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Год назад
@@duresashigid0944 ሹክረን ሁቢ አራት አመት ያረቢ
@zeynebmohammed5431
@zeynebmohammed5431 Год назад
ኡስታዝ አቡበከር አህመድ የኢስላም እንቁ አላህ እረጅም እድሜእና ጤና ይስጥህ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤
@DHMW26
@DHMW26 Год назад
አቡበከር ትልቅ ሰው ትልቅ ጭንቅላት ለኢትዮጵያ ሚመጥን ረጅም አድሜ ከጤና ጋር
@umikelsumajib7858
@umikelsumajib7858 Год назад
አንተ ያለክበት ትውልድ ውስጥ ስላለሁ እራሱ ደስታ ይሰማኛል❤❤❤ሀቢቢ
@user-ew1qu9nj5n
@user-ew1qu9nj5n 7 дней назад
ማማ
@s0lomon150
@s0lomon150 Год назад
ድንቅ ትምህርት ነው አላህ እውቀትን ብርግድ አድርጎ ነው የከፈተልህ ኡ ስ ታ ዝ አንተ ትለያለህ የአንተ አይነት በእውቀት የበሠለና ቅን ሠው ያብዛልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ አገራችን ኢትዮጵያን ከዘረኞች ተላቃ ለሠው ልጆች ሁሉ በእኩልነት በሠላም ወደ ፈለግነው ቦታ ተንቀሣቅሠን የምንኖርባት ሠላሙዋ የበዛ ኢትዮጵያን አምላክ ይፍጠርልን
@asmahusein2904
@asmahusein2904 Год назад
Masealhe edma yesthe ostaze
@fatimah9610
@fatimah9610 Год назад
Aminnn yarab
@zemanayaynalem7035
@zemanayaynalem7035 Год назад
ኡዝታዝየ እረጅም እድሜ ይስጥህ ደስ የሚል ትምህርት❤
@user-ct4kr8mo4l
@user-ct4kr8mo4l Год назад
እረጅም እድሜ አቡኬ ምርጥ ሰው❤
@sinemariamashenafi3193
@sinemariamashenafi3193 Год назад
አንደበቱ በጣም ሚገርም ሰው ጥሩ አስተማሪ በቃ ቃል የለኝም አንዳንዴ ከመድረኩ በላይ ሚሆኑ ሰዎች አሉ በቃ የኡስታዝን : የበረከት ገበሬዋን :ዶ/ር ወዳጄነህን አፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኳቸው እግዛብሄር ያክብርልን አገራችንን ሰላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Год назад
አዎን አደበቱ ጣፍጭ ነው ❤❤❤
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t Год назад
ያሲን ኑሩን አቅርቡት ትደሰታላቺሁ በሚጣፍጥ አደበቱ ያስተምራቺሁ
@khalidahmed394
@khalidahmed394 Год назад
❤ኡስታዝ አቡበከር አህመድ እና ኡስታዝ ያሲን ኑሩ አንድ ናቸው አላማቸውም ስራቸውም ተመሳሳይ ነው ሁለቱም ምርጦች ናቸው
@cgf8399
@cgf8399 8 дней назад
አወይቅርብ ንግግሮቹ መሳጨናችዉ
@selamdesta8678
@selamdesta8678 Год назад
ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥወት From Atlanta, Georgia, USA
@HagDan-so5fs
@HagDan-so5fs Год назад
ችፍች ቭቭ😅 😅😊😊ቭቭችቭቭቭቭቭቭቭቭቭ ቭቭቭችግ
@HagDan-so5fs
@HagDan-so5fs Год назад
4ፍ. ች4 ፍ ፍ
@HagDan-so5fs
@HagDan-so5fs Год назад
ቭቭ ፍድድፍችፍ ት ው😮ውጭውኃ ይእና ው😮።ልትው 26:14
@ggggf3486
@ggggf3486 Год назад
አልሀምዱሊሏህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ አሏህ ኑሮችን በኢባዳ ሞታችንን በሸሀዳ ያርግልን።
@nimeteyayu4838
@nimeteyayu4838 Год назад
amin
@kedirdelala
@kedirdelala Год назад
❤🥰❤️😍👌♥️🏘️😚🤩🇪🇹⭐🤳🌹🥀💚💛👏✨🥺💓 kedir Delala
@kedirdelala
@kedirdelala Год назад
❤❤❤❤❤💓🥺✨👏💛💛💚🥀🌹🤳⭐🇪🇹🤩😚🏘️♥️👌😍❤️ kedir delala33
@sofihuss8124
@sofihuss8124 Год назад
የመጀመሪያዬ አይቼው የወደድኩት ፕሮግራም ነው Dawit dreams በርታልን!! አቡኪ እንዳንተ ያሉትን አላህ ያብዛልን እድሜና ጤናን ይስጥህ
@user-wq9fj7lg5u
@user-wq9fj7lg5u Год назад
በአማን በኢማን ነፍ አመት ኑርልን ☝️ 😍
@azfarabrha8735
@azfarabrha8735 Год назад
ዋውውውው እግዝአብሄርን እንደእናንተ ንቁዎች እድሜና ጤናይስጥልን
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 7 месяцев назад
በጠም የምኖዲህ የምንሰሰልህ ኡስተዘችን አለህ ከኩፉ ይጠብቅልን የኘ ልበ ቀነ አስተወይ 🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌🏆🏆🏆🏆✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Год назад
አቡኪዬ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ጤናህን እንጀራህን እግዚአብሔር ረብዝቶ ይስጥህ💚💛❤💕🌹🌷🙏ብዙ ተምሬብሃለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 💚💛❤💕🌺🌹🌷🙏"በምድር ላይ መተህ መልካም ነገር ካልሰራህ አንተ ተጨማሪ ሸክም ነህ"💚💛❤💕🌺
@khalidahmed394
@khalidahmed394 Год назад
❤ ኡስታዝ አቡበከር የዓይን ብሌናችን ነው ለእኛ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች ❤❤ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች መፍት መከብር ሲል ህይወቱን አሳልፉ የሰጠ በወያኔ ዘመን ማንም ሳይፈራ ከፊት ሆኖ ታግሎ ያታገለ ጀግና ነው መሪያችን እሱ ነው አሚራችን❤
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 День назад
You are right that me still my kids Kenya
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 День назад
You are great man you are a wonderful person
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 День назад
l m amazing about me l can't desied
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 День назад
Amein Amain
@aklilumengiste5076
@aklilumengiste5076 Год назад
ኡስታዝ አቡበከር አህመድ አንተን ለኢትዬጵያ የፈጠረ አምላክ ይክበር ይመስገን። ረጅም እድሜና ማር አንደበትህ ሳይዛነፍ ያኑርልን!!!!!
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Год назад
Thanks you guys እኔ በበኩሌ እንደ ኢትዮጽያዊነቴ እኮራባሐለሑ በሐይማኖት በዘር አይደለም በመታስረሕም አይደለም በአላማሕ ብቻ ነው ስለ ኢትዮያዊነትሕ እስር ቤትም እያላችሑ እናንተ እንድትፈቱ ከወያኔ ጋር ጉሮሮለጉሮሮ ተናንቀን ነበር ። አቡበክር Don't Give up About Ethiopia 😮.ስላም ለኢትዮጽያ ለእናት ሐገራችን ።
@NserssTyoub
@NserssTyoub Год назад
ኡስታዝን ወዳጅ ዬታላቹ ውውውውውውውውው ላይክላይክ
@ASR9475
@ASR9475 Год назад
ጊዜውን የሚመጥን ድንቅ ትምህርት
@kedirdelala
@kedirdelala Год назад
❤🥰🥀🌹💝❤️❤️💙💚💛🖕🤳💓✨✨🌿🌿👌👏♥️😚😚🏘️😍😍🥺🌸🇪🇹🤩✍️👍⭐ kedir Delala
@abebeche722negash
@abebeche722negash Год назад
ትክክል እነሱን መምሰል ካልቻልን ታሪክ እያስታወሱ መኖር ዶማ ልጅነት ጅልነት ብቻ ነው የሚሆነው ታንክስ ኡስታዝና 🙏💚💛❤️
@sefinaseid6552
@sefinaseid6552 Год назад
ዳዊት ድሪምስ እናመሰግናለን ኡስታዝ አቡበክር ትልቅ ት/ት አግኝተናል እናመሰግናለን ረጅም እድሜ እና ሀያት ይስጥክ
@kedirdelala
@kedirdelala Год назад
❤❤️💛💚🥀🌹🤳⭐🇪🇹🤩🥰😚🏘️♥️👌😍 kedir Delala ❤️❤️🥰 Brocker
@abdisashafi
@abdisashafi Год назад
@medi8038
@medi8038 Год назад
አቡኪ ጀግና ነህ 💚💛❤️አላህ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@meazawendafirash1151
@meazawendafirash1151 Год назад
የአገሬልጆችየሙስሊምህምነት።ተከታዮች።ህንክኻን።ለርመዳን።ከሪምበሰላምአደርሳቹ
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t Год назад
ውስታዙና አላህ ይጠብቅልን አተን ስለሰጠን እናመሰግነው አለን ክብር ምስጋና ይገባው ለሀያሉ አላህ አልሀምዱሊላህ ያረብ እኳን ለታላቁ እሮመዶን አደረሰህ ውስታዜ
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Год назад
አላህ እረጅም እድሜ ይሰጥል የኛ ዉድ ኡሰታዝ በቀጣይ ኡሰታዝ ያሲን ኑሩን እጠብቃለን ።❤😍
@user-ch6vl6gq5v
@user-ch6vl6gq5v 4 дня назад
ረጂም እድሜ ከጤነ ከጠቅላይ ሚንስቴር ጋር ታማኝሁሊህ ኡስታዜ ❤❤❤❤❤❤
@halimaandris-sq3ii
@halimaandris-sq3ii Год назад
ማነው እንደኔ ምስጥ ብሎ የሠማው በሰማነው እምንጠቀም ያርገን አብኪ❤❤❤❤❤❤❤
@kedirdelala
@kedirdelala Год назад
❤❤️💖💝🖕🤳✨⭐👍✍️🤩🇪🇹🌸🥺😍🏘️😚♥️👏👌💓💛💚🥀🥀🌹🥰🌿 kedir delala33
@khalidahmed394
@khalidahmed394 Год назад
❤ ኡስታዝ አቡበከር የዓይን ብሌናችን ነው ለእኛ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች 👉እሱን የወደደ ሁሉ ወዳጃችን ነው ጠላቱ ጠላታችን ነው❤❤ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች መፍት መከብር ሲል ህይወቱን አሳልፉ የሰጠ በወያኔ ዘመን ማንም ሳይፈራ ከፊት ሆኖ ታግሎ ያታገለ ጀግና ነው መሪያችን እሱ ነው አሚራችን❤
@atnafumola4073
@atnafumola4073 Год назад
ኡሥታዝ አቡበክር የዘመኔ ጀግና አላህ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሥጥህ ሙሥሊም እህት ወድሞቸ እኳን ለሮመዳን አደረሣችሁ አደረሠን መልካም የሮመዳን ወር ይሁንልን ሠላምለኢትዮጲያ ይሁንልን አሚን ወድማችን ዳዊት አተም የዘመኔ ጀግናነህ እድሜ እና ጤና ይሥጥህ እናመሠግናል ለመልካም ትምህርታችሁ
@hibutube_6530
@hibutube_6530 Год назад
ኡስታዜ አሚሬ የዘመኔ ጀግና.. ወላሂ እንዴት እንደምወድህ ንግግሮችህ ሁሌም አስደማሚና የማይጠገቡ ናቸው አላህ አፍያህን ሙሉ አድርጎ ረጂም እድሜን ይወፍቅህ ከዚህም በላይ እንቅልፍ ለምታጣለት ኡማ ምትጠቅም ያድርግህ
@kedirdelala
@kedirdelala Год назад
😍🏘️😚♥️👏👌💓💓💛💚💚🥀🌹🥰🌿🥺🌸🇪🇹🤩✍️👍⭐✨✨🤳🖕💝💝💖💙💙 kedir Delala ❤️❤️❤️ Sendafa
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z Год назад
ለዘመድከን መለስ ይሁነው ከ2 ቀን በፊት የሙስሊም ኡስታዞች አዳቸውም ስራ የላቸውም ግን ቢሊነር ናቸው ሲልነበር ግን ሁሉም ኡስታዞች የተማሩናቸው ሁሉም ባለስራናቸው ድሀ አደሉም
@kannsein5607
@kannsein5607 Год назад
ዘመድኩ በቀለ እኮ ዳስፎራ ገንዘብ አዋጡ እያለ በሰው ገንዘብ የሚኖር ሆዳም ነው ማሪያም ጀርመን አገር ሲኖር አንድም ቀን ስራ ሰርቶ አያውቅም እኛ በብርድ ስንጠበስ ቁጭ ብሎ የሚበላ ነው ደግሞ ሁሉም ሰው እንደ ራሱ አድርጎ ስለሚስብ ነው ።
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Год назад
​@@kannsein5607 አትማይ መንግስት ነው እሚያስተዳድርው
@kannsein5607
@kannsein5607 Год назад
@@selammesganaw3899 መንግሥት ቢስተዳድረው ያም ልመና ነው በልጅ እየተደገመ የሚኖር እሱም አይመቃው የተፈረደበት የአማራ ህዝብ አዋጡ ለአማራ ኦርቶዶክስ ድምጽ ነኝ እያለ ከአውሮፓ እስከ አሜሪካ የህዝብ ብር የሚግጥ የሚበላ ነው እኛ በየአስፖልቱ በብርድና በፀሐይ ሰላማዊ ሰልፍ ስንመጣ እሱ ቤቱ ተቀምጦ ነው የሚለፈልፈው እሱ ቁጭ ብሎ ጎፈዲሚውን ያጧጡፉ ይህ ጡረተኛ
@dfghfhh6436
@dfghfhh6436 Год назад
ዘመድኩን እኮ የአሚሮ በሽተኛነው በግልፅ ተናግሯል ለፍ ልፍ ይለኛል ወድቸአይደለም ብሏል ስተየነው ስለጠናው ያወራው ተከታዮቹ ናችሁ ደህናነህ እያሉ ወደመቅዶኒያ እዳይገባ የጠቀሙት መስለው በግዜ እዳይታከም ያሰቸገሩት ለነገሩ እነሱም ከሱ አይሻሉም
@sadamuhammed9524
@sadamuhammed9524 Год назад
አድረሱለት ለዛ ስካራም ዘመድኩን ተብየው
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 Год назад
አንዴበተ ጣፍጭ ኡስታዝ አቡበከር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያንተን አይነት ያብዛልን ሁሉም እንዳንተ ቢሆን ሀገራችን ትበለፅግ ነበር ❤
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Год назад
ያኔ በወያኔ ዘመን በውሀብይ ስያሜ ስንቱ ሙስሊም ታሰረ ተሰቃየ ያው እነሱ ያወጡት ስም ውሀብይ የሚሉም አልጠፉም ቢሉነም አይደንቀንም አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@semintube
@semintube Год назад
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ የኛመልካም ሠው ሁሉን አክባሪ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ዱኒንወልአሂራን አላህ ያሳምርልህ 😍😍ዳውይት thsnks brother
@shikuriyatawol7767
@shikuriyatawol7767 Год назад
ሰው በጠፋ ወቅት የሰው ሚዛን ኡስታዙና አላህ መልካም ስራህ ሁሉ ይቀበልህ
@kedirdelala
@kedirdelala Год назад
❤😂🎉🎉😢😮😅😊 kedir Delala ❤️❤️❤️ Sendafa
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ይህን ክቡር ሰው ስለ ተጋበዘ
@user-sh3fw3ig9v
@user-sh3fw3ig9v Год назад
ዋው አቡኪ ማሻ አላህ እደት የሚጣፍጥ ንግግር ነው ነፍ አመት ኑርልን
@kedirdelala
@kedirdelala Год назад
❤️😚😄♥️🤩👏👌🥀🥀🌿🎉✨💓💖🤳🖕🖕🖕🖕🖕💛💚💙 kedir Delala ❤️💝🌹🥰 Brocker
@yetenayetadmasu5357
@yetenayetadmasu5357 Год назад
Thank you Ustas , Ramadan Karim to all Muslims in the world ...
@fetihani8811
@fetihani8811 Год назад
አሚንንንንን እናመሰግናለን❤
@nadiaabdela
@nadiaabdela Год назад
Thank you
@emusara2016
@emusara2016 Год назад
Tankyou
@bekausman6981
@bekausman6981 Год назад
እናመሰግናለን Dawit Dreams እንኳን አብሮ አደረሰን ምርጥ ሰው
@abebeche722negash
@abebeche722negash Год назад
አንበሶቼ ዳዊት ድሪም አንበሳው እናመሰግናለን እየተነሳችሁ ነው bravo አንድ ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ እስላም ክርስትያን በ አንድ ላይ ኢትዮጵያ ወደፊት 🙏🙏🥰🥰🥰
@AhmedSaid-sp5to
@AhmedSaid-sp5to Год назад
እጅግ በጣም ጠለቅ ያለ እውቀት ትውልድ የሚገነባ እውነትነት ያለው እራስን የሚፈትን ከጠፋህበት አለም ወደ እውነታህ የሚያመጣ ትምህርት ሠጠኸናል አላህ ይጨምርልህ ለአቅራቢዎችህም ላቅ ያለ ምስጋና ይገባቸዋል
@ermiasassfa9516
@ermiasassfa9516 10 месяцев назад
ማሽ አላህ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ያድልህ::
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Год назад
በጣም ደስ የሚልና የሚጠቅም ትምህርት ነው ። ኡስታዝ አቡከር እጅግ የማከብርህ ወንድም ተባረክ። ወጣቶች ማጨብጨብ ብቻ ሳይሆን የተማራችሁትን ተግባራዊ ማድረግም አለባችሁ።ባሁን ሰአት ብዙ ነገሮችን ማስተካከል የሚችለው ወጣቱ ነውና ።ካባቶቹ መልካምን በመማር።
@abdulmejidyasin9014
@abdulmejidyasin9014 Год назад
አቡበከር በጣም የሚገርመኝ ያለህ ጊዜ ነው።አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ።
@ferhaabdu1155
@ferhaabdu1155 Год назад
ኡስታዜ❤ብዙ መስዋትነት የተከፈለበት ውጤት ነው ❤በጣም አከብርሀለው ኑርልን
@user-bg7hn7ws8n
@user-bg7hn7ws8n Год назад
የምንሳሳልህ አቡኪዋ ረበና ይህፍዝክ ያረብ ያረብ ኡስታዙና❤🎉🙏🙏
@Amina-bm8py
@Amina-bm8py Год назад
እድሜና ጤና ያድልልን በእውነት ❤❤❤❤❤
@muka1974
@muka1974 Год назад
ለአገር ሰላም ትግልህ ብዙዙዙዙ ነበር ግን አገራችን ሰላም ደስታ አንድነት ሁሉም ጠፍ. ያአላህ ለአገራችን ሰላምን አስፍንልስ ሰላም ካንተ ነውና ።።
@rahelasmerinabelalifestyle5566
ይህ ነው ጨዋነት እንዲሁም እግዚአብሔር ሚወደው እርስ በርስ መከባበር ዕድሜና ጤና ለመልካምና አስተዋይ ሰዎች ሮመዳን ከሪም ኢትዩጵያውያን ሰላማቹሁን ፈጣሪ ይመልስላቹሁ
@user-bu5ob4nj1v
@user-bu5ob4nj1v Год назад
እዚህ ቤት ያላችሁ ኮሜንቶች በያላችሁበት ፈጠሪ ይጠብቃችሁ እውነት ሁሌም ምርጥ ባህሪያችሁ ይኑር
@kedirdelala
@kedirdelala Год назад
❤🥰❤️🌹🌹🥀💙💙💚💚💛💓👌👏♥️😚🏘️😍🥺🌸🇪🇹🤩✍️👍⭐✨🤳🖕💝💖 kedir Delala ❤️❤️❤️ Sendafa
@sadeenameera9252
@sadeenameera9252 4 месяца назад
Amin
@rabiaseid9775
@rabiaseid9775 3 дня назад
አሚን ያረብ
@wasilkadir456
@wasilkadir456 Год назад
አቡኪ መምህሬ 🙏 እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤️
@emutube6233
@emutube6233 Год назад
ኡስታዝ አቡበክር እግዚአብሔር እርጂም እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይሥጥልን እሚገርም ትምህርት ነዉ ሽር ያደርጉልን 👏👏👏
@hayuti7852
@hayuti7852 8 месяцев назад
ኡስታዝ አሀላ"እድሜን ያርዝምል..ለልጆች ..ለቤተሰቦች..እዲሁም ...ለአገር ..የኑር...❤❤❤❤
@samirakader1084
@samirakader1084 Год назад
ማነው እዴኔ ኡስታዝ እዳይጨርስ እዳያልቅ የተመኘ ማሻአላህ አደበትክ አሰል ነው አላህ ይጠብቅህ❤
@kedirdelala
@kedirdelala Год назад
❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🇪🇹🏘️🏘️✍️🇪🇹👍⭐ kedir Delala ❤️❤️ Sendafa
@hira_media
@hira_media Год назад
አቡኪ የሀገር ኩራት አንተስ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
@kedirdelala
@kedirdelala Год назад
❤❤️😍👌🏘️😚🤩⭐🤳🌹💚💛👏✨💓🥰 kedir Delala ❤️❤️❤️ Sendafa
@hayatebrahim4289
@hayatebrahim4289 Год назад
ኢትዮጵያ ስገባ ስራ ከመጀመሬ በፊት ትምህርት አወስደዋለው መፃፉ መጠልኝ እያነበብኩት ነው ስሰማና ሳነብ ህልሜ ፍትው የሚለው ነገርስ🇪🇹ለዘላለም ከፍይ በይ🙏
@user-lm2zy3xz5w
@user-lm2zy3xz5w Год назад
ሳውዲ አለ እንዴ መፀሀፉ በአላህ ንገሪኝ ውዴ
@hayatebrahim4289
@hayatebrahim4289 Год назад
@@user-lm2zy3xz5w ኢትዮጵያ ነው ያሰመጣሁት ሳወዲ የዳዊት ዲራሚስ ያለ አይመስለኝም ሁላችን ጎዶኞቸ ሁሉ ኢትዮጵያ ያስመጣንው🥰
@abdihabesha4382
@abdihabesha4382 Год назад
ውድ ኡስታዛችን አለህ አፊያ ይስጥህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ❤🙏
@myoutube1806
@myoutube1806 7 месяцев назад
አቡኬ ኡስታዜ በሂወት እያለሁ ልጄ የሽሪአ መሪ ሆኖ እንዳየው ምኞት አለኝ ኢንሻ አላህ በቅርበ ደግሞ አንተ ጠቅላይ ሚንስተር ሁነህ ያሳየኝ ያረብ ምንም አይቸግረውም ትችላለህ ደግሞ አላህ ያሳካው የኛ ጃሂሎች እና የምላስ ላው ድነኞች እውነት መቀበል ካቃታችሁ ዝም በሉ ድፍን ጥላቻ ያለባችሁ ካሀድወች እና ጃሂሎቻችን ሂድያ ይስጣችሁ ይስጠን መልካሞች በመልካምነታችሁ ላይ መልካም ነገር ይጨምርላችሁ
@seblephilippi5475
@seblephilippi5475 Год назад
ወንድማችን ኡስታዝ አቡበከር እግዚአብሔር ይባርክህ ።እናመሰግንሀለን ጥሩ መምህር ነህ ።እንዳንተ አይነቱን ሰዎች እግዚአብሔር ያብዛልን ።
@kedirdelala
@kedirdelala Год назад
❤❤️💙💖💝🖕🤳✨⭐👍✍️🤩🇪🇹🌸🥺🌿🥰🌹🥀💚💛💓👌👏♥️♥️😚🏘️ kedir Delala ❤️❤️🥰 Brocker
@ictmedian
@ictmedian Год назад
ምርጥ እንግዳ ✅✅
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Год назад
አቡኬያችንንንን ጀግናችንንን ረጂም እድሜ ከጤና ጋ እንመኝልሀለን
@danilomoviescenter5787
@danilomoviescenter5787 Год назад
Thankyou abuki let's be positive for all Ethiopian 🙏
@mesifernandez6375
@mesifernandez6375 Год назад
በመጀመሪያ ለዚህ ፕሮግራም ፈጣሪ አዘጋጅ Dawit Dreams እንዲሁም ለመላው ግሩፑ የማያልቅ ክብር ምሰጋና የድረሳችሁ ሐገሬ እልል በይ ደሰ ይበልሸ እኛም ልጆችሸ ደሰ ብሎናል ምክንያቱምእንዲህ ያሉ ድንቅ ልጆችሸ በጥበብ የታነፁ ከየተደበቁበት እውቀት ሸምተው ለልጀችሸ ለማሰተላለፍ ብቅ ብቅ እያሉ ነው ይህ የሚሳየው የኢትዮጵያን ተሰፋ ብርሀን ነው ህልመኞችን ለመፍጠር እንዲህ ያሉ አርቀው የሚያሰቡ ትልቅ ህልም አላሚዎችን ወደ ፊት በማምጣት የተሻለ ሐገርና ሕዝብ መፍጠር መቻል አለብን ሐገር ለመገንባት የተሻለ ሕብረተሰብ ለመፍጠር መታገል የመንግሰት ግዴታ ብቻ አይደለም ዜጎችም እንዲህ በእውቀት የታነፁ የታጀቡ ፈጣሪ በከፍታ ቦታ ላይ ያሰቀመጣቸው ለሕዝቦች የእውቀት ብርሀን ተሰፋ አንዲሆኑ ነው እባካችሁ ፖለቲከኛ ነን እያላችሁ ለወንበር በቅናት የበታችነት ሰሜት ተዘፍቃችሁ ሕዝብን ለማቃቃር የምትቧርቁ ከእዚህ ድንቅ አሰደማሚ ወገናችን ተማሩ ሐገራችን ኢትዮጵያዊያኖች የተጠማነው እንዲህ ያሉ አላሚዎች ባለ ተሰፋዎች የእውቀት ብርሀኖች ናቸው የሰው ልጅ ድህነት ከለመደ ከድህነት መለየት አይፈልግም ምክነያቱም ህልም አልሞ ሰርቶ የመለወጥን የብልፅግናን ትርጉም ጣዕም አያቀውምና ሰለዚህ የሐገሬ ወጣት ሆይ የራሱን ቤተሰብ ታቅፎ አሜሪካና ኤውሮፓ ተቀምጦ ህልምህን እያጨናገፈ ወደ ጦር የሚማግድህን ወገንህን ግደል የሚልህን እምቢ በለው
@abdulqehartassew9824
@abdulqehartassew9824 8 месяцев назад
አይ አቡኪ እምትገርም ሰው ነህ, እየኖረ መኖሩ እማይታወቅ ሰው አለ, ሞቶ ስራው ዘመን ተሻጋሪ የሆነ አለ አልከን, እውነትክን ነው ሙታን በህይወት ካሉ ግለሰቦች በላይ ከፍ ብለው የሚታዩበት ሁኔታ አለ አዎ አቡኪ መባነን ያለበት ይህንን ሰምቶ ይባንን ይማር!
@tube3507
@tube3507 Год назад
ማሻ አላህ ኡስታዜ❤😘 ወንድማችን ዴቭ 🙏
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj Год назад
ኡስታዝ እኔ ሳላውቅህ አንተ ስላወከኝ እድናቂህ ነኝ 7 years ago የታሰሩ ሰዎችን ልትጠይቅ ሄደህ መንገድ ላይ ያገኘህኝ ነኝ ከ USA መጥቼ የነበረው wolloyew ነኝ
@user-bv9yy8xg3z
@user-bv9yy8xg3z 7 месяцев назад
አብኬዋ የእኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ዳዊት ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባረክህ
@user-gl9gk9pj4n
@user-gl9gk9pj4n Год назад
አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥህ ውዱ ኡስታዜ አቡኪየ
@alijibril8046
@alijibril8046 Год назад
S A W S A W S A W S A W YA HABIBALLAH
@mihretkorma3139
@mihretkorma3139 Год назад
የኔ ምን ልበለህ የሙስሊሙ እንቁ ውዱ ኡስታዝ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@senbetogebi836
@senbetogebi836 6 месяцев назад
Wow21th century legends ustaz mashallah❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 Год назад
ሁስታዝ በጣም ነው ምወዶት
@seida3443
@seida3443 Год назад
እደኡስታዝ አቡኬ አይነት ሰወችን ያብዛልን ያረብ
@firdoshafiz369
@firdoshafiz369 Год назад
Masha Allah, Allah yetebekeh,edme tena seto be tena yakoyeh wedu ustazachen❤
@Hasna-es7iu
@Hasna-es7iu 9 месяцев назад
አላህ የምኞታችሁን ያሳካላቹ ያረብ የሀገራችን ጀግኖች ኢንሻአላህ በርቱ
@mntewa
@mntewa Год назад
በስመአምዬ 😊 ደስ የሚል ትምህርት እናመሠግናለን dear ❤
@SiddikTurkiye7
@SiddikTurkiye7 Год назад
ኡስታዝ አቡኪ ማሻአላህ የዘመናችን ትልቅ ጀግና ሰዉ በርታ አላህ ይጠብቅልን
@senitube2306
@senitube2306 Год назад
አሚራችን ሙህራችን አላህ ረጅም እድሜ ይሰጥ የምሳሳልህ ኡሰታዙና ከፈተና በኋላ ደሰታ እንዳለ ከአተ ተማርን የኔ ሙህር ዶክተር ምከረው ኡሰታዜ ቤት ማፍረሰ መቆም አለበት
@sadamuhammed9524
@sadamuhammed9524 Год назад
ተወዳጅ ኡስታዝ አብበከረ አህመድ አላህ አፍያህን ሙሉ አድረጎ ያኑረልን ኡስታዜ❤❤
Далее