Тёмный

ዛድግ አብርሃና የወልድያው ቦንብ ፍንዳታ፣ ጄኔራሎቹ ስለጦርነቱና ሽምቅ ጥቃት፣ ህወሓትና ወደቡ በፓርላማ፣ የቀድሞ ፀጥታ ሹም ታሰሩ፣ አዋሽ አርባ| EF 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 881 тыс.
Просмотров 165 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 366   
@user-ss7wl5vp1f
@user-ss7wl5vp1f 3 месяца назад
በቃሉ አላምረው ባለህበት እግዚአብሄር ይጠብቅህ የኔ ውድ ወንድም በጨለማ ግዜ ድምፅ ትሆነን ነበር መቸም አረሳህም ሁሌም አስታውስሀለሁ😢😢😢😢😢
@solomongselassie5435
@solomongselassie5435 3 месяца назад
በቃሉ፣ ከቃል በላይ የሆነ የተግባር ሰው ነው፣ ድምፁ በታፈነበት ጊዜ፣ ቢያንስ ቃሉን እናሰማ፤ ድምፅም እንሁነው። ፍትህ ለበቃሉ፣ በቃሉን ፍቱት።
@mebrhit-vz5mr
@mebrhit-vz5mr 3 месяца назад
እሰይ ሊለይ ሃይለማርያም የእጅህን ኣገኝህ
@abushhaftu1638
@abushhaftu1638 3 месяца назад
ፍትህ ለ በቃሉ በጃኩም ድምፅ እንሁንለት
@gloriazion9184
@gloriazion9184 3 месяца назад
😂😂aytasehukena ezi anjal Tay yibel kemzenebere ayeresaen befelay sele Raya nay eduuu eyu rekibu zello
@NahomHadera-cx4dk
@NahomHadera-cx4dk 3 месяца назад
ተመስገን ነዉ እንጂ ሊላይ ሃይለማሪያም መታሰር
@moe3000
@moe3000 3 месяца назад
Zagid Abreha is banda of the century
@edilawitfuji5098
@edilawitfuji5098 3 месяца назад
ፍትህ ለጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው
@SalamHamad-xj3lt
@SalamHamad-xj3lt 3 месяца назад
ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው በቃል አሏህ ካንተ ጋ ይሁን ወንድሜ 😍😍
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 3 месяца назад
ሰላም ያዋለን ሰላም ያሳድረን በአገርም ከአ ገርም ውጭም ያላችው ከክፉ ይጠብቃችሁ
@NejuAUk
@NejuAUk 3 месяца назад
Amiiiin 🤲🤲🤲🤲
@freedomismypriority.
@freedomismypriority. 3 месяца назад
ሰው ክፉ እንዲደረሰው ተመኝቼ አላውቅም ሊላይ ላይ የተወሰደው እርምጃ ግን ደስተኛ ነኝ። ዛዲግ እና ዳንኤል ክብረት ላይ ቀጣይነት ቢኖረው ደስ ይለኝ ነበር።
@sabatedla1733
@sabatedla1733 3 месяца назад
ለበቃሉ ፍትህ ፍትህ !! አምላከ ሚካኤል ይድረስል ወንድሜ 😭
@peaceforall7959
@peaceforall7959 3 месяца назад
በቃሉን ፍቱት😢😢😢ፍትህ ለበቃሉ😢😢😢
@t.g4082
@t.g4082 3 месяца назад
😢😢😢
@YehansuTesfamariam
@YehansuTesfamariam 3 месяца назад
ያ ጥሩ ልጅ ነው በቃሉ ፍትህ ይገበዋል
@customerc8442
@customerc8442 3 месяца назад
ድል ድልድል ለአማራ ፋኖ እግዚአብሔር ከተጎጄው ህዝብ ጋር ነው ✝✝✝
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 3 месяца назад
ገዳይ፣ዘራፊና ሴት ደፋሪና የአንድ ሰው ወንበር ጠባቂ ሰራዊት ነው።#የጦር ወንጀለኛ ሰራዊት ነው ።#መጥፊያቸውን ያቅርብ ፈጣሪ 🙏🙏🙏🇪🇹
@milkakahssay1705
@milkakahssay1705 3 месяца назад
​@@wegf6808 ትርጉም አልባ የሆነው የህወሓት ጥላቻችሁ ዘመናችሁን ሁሉ የማትወጡት መቀመቅ ውስጥ እየከተታችሁ ነው 😂
@cathyjohnson4792
@cathyjohnson4792 3 месяца назад
እነዚህ የህፃናትን ሥጋ በላዎች ሰካራሞች የአብይ ሙጃዎች አወሬዎች። መብረቅ ይጨርሳቸዋል። የዳቢሎስ ፅንሶች!!!!
@milkakahssay1705
@milkakahssay1705 3 месяца назад
@@wegf6808 ህወሓት የትግራይ ህዝብ ድርጅት ነው። የተቋቋመውም ለትግራይ ብቻ ነው። ስለዚህ እናንተን ምን ይመለከታችኋል? ትግራይ በህወሓት እየተዳደረች ፍፁም ሰላም ወደመሆን እየተመለሠች ነው። ስለራሣችሁ አስቡ እኛ ህወሓት ይመቸናል
@mosesadulis1443
@mosesadulis1443 3 месяца назад
ባንዳው ሊላይ ሀይለማርያም ታሰረ ተደበደበ የሚል ልብ አርስ ዜና መስማት እጅግ ደስስስ ይላል!
@yonatanlakew3435
@yonatanlakew3435 3 месяца назад
No bezhe menged melse mestete Lek aydelem esu gen yejun ageghe beserahew Lek yekefelehal berseh Sera
@henyteka9008
@henyteka9008 3 месяца назад
Aram
@smd7650
@smd7650 3 месяца назад
ሊላይ ባንዳ ነዉ ግን የበደለዉ የትግራይን ህዝብ ነዉ በወንጀለኞች እንዲቀጣ አንፈልግም ለምን? ስለማይችሉ።
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 3 месяца назад
Exactly
@mosesadulis1443
@mosesadulis1443 3 месяца назад
@@smd7650 ልክ ነህ/ሽ/ ነገር ግን ባንዳ በጌታው ሲቀጣም ደስ ይላል! መጀመሪያ ወንጀል አስሩት ከዛም ደብድበው አሰሩት! ይህም ባንዳ ለመሆን እያሰበ ያለ ሰው ካለ ት/ት ይሆናል!
@asfawesenmekonnen6762
@asfawesenmekonnen6762 3 месяца назад
ሊላይ የባንዳ መጨረሻው ይኼው ነው።
@user-cd8yd8lh3w
@user-cd8yd8lh3w 3 месяца назад
የባንዳ መጨረሻ እንደ ሊላይ ነው የሚሆነው ብልጽግና ሊላይን ግደልልን እና ለአንድ ቀን እናመስግንህ
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q 3 месяца назад
መግደል አይደለም በቁሙ እንዲሰቃይና የሌሎችም ህመም ምን እንደሆነ እንዲያውቅ ማድረግ ነው ።
@Adolla10
@Adolla10 3 месяца назад
Wey Gize
@almazadamu9175
@almazadamu9175 3 месяца назад
የትግራይ እናት ለቅሱ ደርሳል እግዚአብሔር ይመስግን በስፍሮት ቆና መስፍሩ እይቀርም እቶ ሌላይ ባንዳ የእጁንነው ያገኘው
@lucibrhane8037
@lucibrhane8037 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን የትግራይ ምድር የትግራይ አባት የትግራይ እናት የትግራይ እህት ወንድማችን የቤተክርስቲያናችን የመስኪዳችን የትግራይ አደይ ግፍ ገና ገናይፈርዳል ሁሉም ዋጋቸውን ያገኛሉ ከእግዚአብሔር🙏
@adnatbeteklabebe1648
@adnatbeteklabebe1648 3 месяца назад
ትግራይን የነኮ ይለውም በራኮ ፈጣሪ ብዙ እናያልን ገና
@abbaysolomon3726
@abbaysolomon3726 3 месяца назад
ፍትህ ለጋዜጤኛው ለበቃሉ አላምረው።
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q 3 месяца назад
ሊላይ ይሄ ባንዳ ለእራሱ ወገን ያልሆነ ለሌላው ይሆናል ብሎ የሚያስብ ካለ እሱ እራሱ ባንዳ ነው ። ሊላይ የጀኖሴይድና የዘራፊዎች የደፋሪዎች ዋና መሪ ነው ።ፈጣሪ አምላክ እሱንና መሰሎቹን እንዲህ ጉዳቸውን ያሰማን።
@Titiytwa
@Titiytwa 3 месяца назад
ፍትሒ ንህዝቢ😢
@የዝምታአቀንቃኝ
@የዝምታአቀንቃኝ 3 месяца назад
ፍትህ ለበቃሉ አላምረው!
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q 3 месяца назад
በቃሉ አላምረውን ፍቱት። በብዕር የሚታገል ለተገፋው ድምፅ የሚሆን ጋዜጠኛ እንጂ አሸባሪ አይደለም ።
@Aipowered2927
@Aipowered2927 3 месяца назад
ፋኖ ፋኖ ፋኖ💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ሉሲአፋር
@ሉሲአፋር 3 месяца назад
Thanks Ethform the whole crew.
@naajanojaa7
@naajanojaa7 3 месяца назад
የአማራ ብልፅግና መገደል አለባቸው አማራን ለማስጨረስ ኩተት ሁሉ የናሁየን ደም እነበልሳልን
@sisaynesh1816
@sisaynesh1816 3 месяца назад
የሀገሬ ወጣት አለቀ 😢ወደይት እንጩህ😢 እረ ወገኔ አለቀ እግዞኦ
@SesenHadish
@SesenHadish 3 месяца назад
ለዚህ ምን ይባላል ?! ሰዉ ዝም ብሎ የእግዚአብርን ማዳን ቢጠብቅ መልካም ነዉ ከማለት!!
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይድረሰልህ ጋዜጠኛ በቃሉ
@fisehahabtu2918
@fisehahabtu2918 3 месяца назад
❤ውድ ወንድማችን❤ በቃሉ የዳንኒኤልን ሰንሰለት የበጣጠሰ እግዚአብሔር አምላክ ያንተንም እንዲሁ ያድርግልህ
@እግዚአብሔርእረኛዬነውእና
ዋይይይይ ሊላይ ፅቡቕ ገይሮም ዶ ገሪፈሞ😂😂😂
@gebmeb1193
@gebmeb1193 3 месяца назад
ህወሓት ።ህወሓት🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@KinfGebrekidan
@KinfGebrekidan 3 месяца назад
ኣረ ተመስገን ፈጣሪ የሊላይ ሃይለማራም ስቃይ እንኳን ኣሳየሀኝ ኣንተ ባንዳ ካሃዲ ፈጣሪ በዛ እሱርቤት ይድፋህ
@sabagebru6850
@sabagebru6850 3 месяца назад
የትግራይ ህዝብ ጨፍጫፊና አስጨፍጫፊ የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሁሉም የዘራውን ያጭዳ አግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ይፍርዳል አሜን 🙏🙏🙏
@africainfotec6061
@africainfotec6061 3 месяца назад
​@@sabagebru6850😂😂😂😂 ማነው የዘራውን ያጨደው መጀመሪያ
@sabagebru6850
@sabagebru6850 3 месяца назад
@@africainfotec6061ፍስ ያለበት ዝላ አይቻልም 🤑ምነው አመመሽ አመመህ ሁለም የዘራውን ያጭዳ አግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ይፍርዳል አሜን 🙏🙏🙏
@betelhammeselu7613
@betelhammeselu7613 3 месяца назад
የትግራይ ህዝብ የእግዚአብሔር ትዛዝ ይበልጥ ለህወሀት ትዛዝ ይገዛል እና ምን ልላቹነው ህዝቡና ወያኔ አንድ ነው።
@محمدعلي-ش7ب5ث
@محمدعلي-ش7ب5ث 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልል ሊላይ ታሰረ የትግራይ እናቶች ደም ያስለቀስ ገና ቡዙ ንጠብቃለን አንተ አርዮስ
@amanuelteklehaymanot7723
@amanuelteklehaymanot7723 3 месяца назад
መታሰር ብቻ ተንበርክኮም ተገርፏል እስልምና ናይ እዱ ረኽቡ
@Berheize
@Berheize 3 месяца назад
Thank you EF for the outstanding service.
@netsanettdf9263
@netsanettdf9263 3 месяца назад
ሊላይ እንኳን ደስ አለህ ባንዳው 😂😂
@DannyTekaBeyene
@DannyTekaBeyene 3 месяца назад
ዕልልልልልልል ኣነስ ተሓጐሸ ክህነቅ ዶ 😂😂😂😂😂😂
@tghagos7483
@tghagos7483 3 месяца назад
​@@DannyTekaBeyenekab tehenki kebro hizki zeyetnkenki😂😂
@DannyTekaBeyene
@DannyTekaBeyene 3 месяца назад
@@tghagos7483 ክክክክክክክክ
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 3 месяца назад
Selam selam selam ethio fourm melkam meshit ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulukenmeseret-os1bd
@mulukenmeseret-os1bd 3 месяца назад
በጣም እማደንቀው ሚዲያ ነወ በርቱ
@betelhammeselu7613
@betelhammeselu7613 3 месяца назад
አባትና ልጅ - ህወሃት እና ብልፅግና
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 3 месяца назад
Thanks for your efforts, victory to the oppressed mistreated imprisoned Ethiopian citizens!?
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 3 месяца назад
❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤
@AaAa-os4bj
@AaAa-os4bj 3 месяца назад
አቶ ሊላይ ታሰሩ?ዕልልልልል እምበይ ባንዳ መጨረሻዉ በቀጣሪዉ መጥፋቱን እዉን ነዉ።
@atsion7214
@atsion7214 3 месяца назад
Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@miraftesma0012
@miraftesma0012 3 месяца назад
"የአብይ አህመድ አሊ ጠንካራ ጎኑ በክፋቱ ልክ እውቀት አጠር መሆኑ ነው።"😂
@TedrosTafese
@TedrosTafese 3 месяца назад
ሊላይ መታሰር ያንሰዋል ይሕ ከአሜሪካ ሲመጣ ለስርቆትና በማጭበርበር ሀብት ለማካበት ነው ለዚህም ነው የማያቀው ፖለቲካ ገብቶ ሕዝብን ሲያስጨበረብር የነበረው
@YohanaDessie
@YohanaDessie 3 месяца назад
በቃሉዬ የኔ አባት እንዴት እንደናፈከኝ😢
@kemal4775
@kemal4775 3 месяца назад
ሊላይ ሀ/ማርያም እየከፈሉት ያሉት የትግራይ እናቶች ፀሎትና እርግማን ደርሶ ይሆን?
@user-il9ev7il7l
@user-il9ev7il7l 3 месяца назад
#ትግራይ 💛❤️27⛪️✝️🙏🙏🙏
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 3 месяца назад
TDF and tplf congratulations ❤❤❤❤
@janyraga5203
@janyraga5203 3 месяца назад
“Traitors are the worse enemy “ all will get their consequences
@Hayat-y6o
@Hayat-y6o 3 месяца назад
ፋትህ ለቃሉ😢
@ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ
መከላከያ ፍለፊትም ሆነ ሽምቅ የመሸነፍ እንጂ የማሸነፍ እድል የለውም የገጠመውኮ ከአማራ ጋር ነው እንኮን ወንዱ ሴቱ ጥይት ፈልቅቆ በሚተኩስበት የአማራ መሬት ላይ መግባት እንጂ መውጣት እርም ነው በሉ ኑ እኛ አማራዎች እንግዳ በፍቅር ጠላትን....እናቅበታለን መልካም የሞት አመት የአብይ ወንበር መከላከያ መቼም ኢትዮ መከላከያ የላትም።
@messiessi3635
@messiessi3635 3 месяца назад
ህውሀት በአዲርቃ አማራን ስትጨፈጭፍ ድምፅ. አትሆኑም አንድ ትግሬ አማራ ክልል ሲሞት ትጮሀላቹ
@assdadfg2916
@assdadfg2916 3 месяца назад
ምን ትሰራለህ ዓዲ ኣርቃይ🙄 ህዉሓት መሬቱ ነዉ አንደፈለገ ያሪግ
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 3 месяца назад
False narration
@1114HTU
@1114HTU 3 месяца назад
ባንዳ እንኳን ደግ አደረገ
@YehansuTesfamariam
@YehansuTesfamariam 3 месяца назад
ፍትህ ለበቃሉ በመጥፍኦ ግዜ ጥሩ ሰው ነበር ውለታ ኣለብን
@waliatube9583
@waliatube9583 3 месяца назад
ድል ለፋኖ ሞት ለብልፅግና
@SebleAsrat593
@SebleAsrat593 3 месяца назад
ፋኖ ጀግናዬ 💪💪 ወደፊት ብቻ 💪💪
@yemaneberhe2508
@yemaneberhe2508 3 месяца назад
ፍትህ ለበቃሉ ❤❤❤❤
@makiabebe4211
@makiabebe4211 3 месяца назад
ፍትህ በግፍ ለታሰሩ ወገኖቻችን
@MihiretabBogale
@MihiretabBogale 3 месяца назад
እንኳን ደህና መጣችሁ !!
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 3 месяца назад
የአብይ ጀኔራሎች የሚመስለው ከውጭ አገር ጋር የሚፋለሙ ነው የሚመስለው
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 3 месяца назад
ፍትህ ለበቃሉ ኣላምረው
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 3 месяца назад
ደግ አደረጉ ድል ለ ጀግኖቻችን ለ ፋኖ ሆደም ሁላ እናንተን እግዚአብሔር ንቅል ያርጋችሁ ጠባብ ዘረኛ ሁላ 💔💔
@rutahaile2171
@rutahaile2171 3 месяца назад
ሊላይ ባንዳ እሰይ ደግ አደረጉት ምነው ዛዲግን ፋኖ በደገመው። ፍትህ ለበቃሉ።
@ረኪ
@ረኪ 3 месяца назад
ሊላይ እማ ቢሰቀል
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 3 месяца назад
🙏💛❤️
@geremewbayenew3038
@geremewbayenew3038 3 месяца назад
ጉራቸውመከራነውድልለፋኖ❤
@KahsayLuel
@KahsayLuel 3 месяца назад
ፍትህ ለጋዜጠኛ በቃሉ
@SamsungAs-tm7wf
@SamsungAs-tm7wf 3 месяца назад
ወለደ ያበርታ👍
@rahwanebu1359
@rahwanebu1359 3 месяца назад
Tekekel. Na. Undeme. Selhm. Tigray. ☝️🙏❤️💛🌿🕊️
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 3 месяца назад
ESEYE! ESEYE!❤ZAGIDE ABRAHA ENA NEBEU TENGARA YEKERALU.😢😢😢
@Kirosmesfin
@Kirosmesfin 3 месяца назад
ፍትሕ ለበቃሉ
@AlemEwnet
@AlemEwnet 3 месяца назад
ፍትህ ለ በቃሉ አላምረው።
@DanielDani-xc5el
@DanielDani-xc5el 3 месяца назад
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ይህ ጦርነት መከላከያ በሽንፈት ትሰናበታለች😂😂😂
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 3 месяца назад
ሊላይ ኣውቃቹ ዶ ተጋሩ ማን እንደ ሆና ያ ባንዳው 😂😂😂😂
@YehansuTesfamariam
@YehansuTesfamariam 3 месяца назад
ኣዎ ኣወቅን ማዓረይ ኣብዪ ፍትሓዊ ነው ለኣገለገሉትም ኣይምርም😂😂
@abrhamferwyni5226
@abrhamferwyni5226 3 месяца назад
ፍትህ ለ በቃሉ አላምረው
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 3 месяца назад
ብልፅግና 2024ን አይሻገርም።
@HaniBirhanuBirhanu
@HaniBirhanuBirhanu 3 месяца назад
የአብይ ጥንቆላም ሰልችቶናል ተውን እስኪ
@HaniBirhanuBirhanu
@HaniBirhanuBirhanu 3 месяца назад
የአብይ ጥንቁልናም ሰልችቶናል ተውን እስኪ
@moe3000
@moe3000 3 месяца назад
Banda biher yelewum
@MebrahtuWuneh
@MebrahtuWuneh 3 месяца назад
ሊላይ ሃይለማርያም ይመች ኣንተም ቅምሻው እንኳን ደረሰህዠ
@martadamena2506
@martadamena2506 3 месяца назад
Lilay , You can't hide from judgment of God. God bless you brother!
@mulualem5719
@mulualem5719 3 месяца назад
ቼቤ ጥሩአዝናናህን በርታ
@seifumeles3503
@seifumeles3503 3 месяца назад
🙏🙏🙏❤
@genetgebre480
@genetgebre480 3 месяца назад
❤❤❤
@solomonyilma4759
@solomonyilma4759 3 месяца назад
የብልጽግናን ጠላት በጠቅላላ ወዳጅ ማድረግ አለብን ። ጦርነቱን በፍጥነት ለመጨረስ ። ፋኖ ሆይ ይህንን ተጠቀም ። የብልጽግናን ጠላት በጠቅላላ ወዳጅህ አድርግ።
@tesfaderar1743
@tesfaderar1743 3 месяца назад
ሊላይሀይለማርያምየባንዳመጨረሻይሄነው
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 3 месяца назад
ምስኪኑ ጀነራል የኢትዮጵያ መሬት በሱዳን፤በደበብ ሱዳንና ኤርትራ አልተወረረም እያሉን ነው? ይገርማል !ጀኔራሎች ሲያብዱ ቅራሪ የላቸውም ያለው ማን ነበር?
@KahsuTesfay-tj5rm
@KahsuTesfay-tj5rm 3 месяца назад
እሰይ !! ሊላይ ባንዳ ታሰረ ደስ ሲል !!
@rahilehailu8309
@rahilehailu8309 3 месяца назад
ተመሰገን ነው እንጂ ሊላይ ሃይለማሪም መታሰር🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልል
@biniyamwassie
@biniyamwassie 3 месяца назад
የልጅ አዋቂ ጋዜጠኛ አበበ❤
@user-ed5tz7lq9d
@user-ed5tz7lq9d 3 месяца назад
ፋኖ ደፈጣን high level ላይ አድርሷት መከላክያ ይሄው አዲስ ስልጠና ጀመረ😂😅
@HaniBirhanuBirhanu
@HaniBirhanuBirhanu 3 месяца назад
እና ጭራሽ ሲንቁት የነበረ ፋኖ የሱን እስትራቴጅ እየተከተሉ ነው ጦርነት ይበቃል ማለት የአባት ነው
@Gebby85
@Gebby85 3 месяца назад
አይ መርዳሣ! አይደለም ሠማዩን ዘመዶችህን አስጨርሠሃቸው የለ እንዴ!🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@tesfaymawechamawecha973
@tesfaymawechamawecha973 3 месяца назад
ሰላም
@user-fj8tu3bw5e
@user-fj8tu3bw5e 3 месяца назад
Goood
@tasfaye9682
@tasfaye9682 3 месяца назад
በጣ የማደቃችሁ ጋዜጠኛ አንድቀን ኢትዮጲያ ትሸለማችሆለች አድናቂ ከሳውድ አረቢያ
@kdusmabi6627
@kdusmabi6627 3 месяца назад
በቃሉ ፍቱት ሊላይን ግደሉት ፍትሕ ለበቃሉ ሞት ለሊላይ
@woldekidanitbarek9514
@woldekidanitbarek9514 3 месяца назад
አቶ ሊላይ ሃይለማርያም የእጃቸው ነው መልስ ነው የገጠማቸው :: What goes around comes around.
@TsegayDesta-z3e
@TsegayDesta-z3e 3 месяца назад
ፍትህ ለጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው ።
@BBTB-dj7tc
@BBTB-dj7tc 3 месяца назад
በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ሊላይ ቅመሰው!
@samiqtr5384
@samiqtr5384 3 месяца назад
Gena bezu enayalen temsegen......lelayi
@abrahateklu7226
@abrahateklu7226 3 месяца назад
Ethio form , please start Champaign for bekalu Alamrew.
@MelesElhuar
@MelesElhuar 2 месяца назад
ልላይ ይገባዋል
@gebruhintsay-dn2ds
@gebruhintsay-dn2ds 3 месяца назад
እንደ ሊላይ ኃይለማርያም 3ት ጊዜ ከመታየት (ወያኔ-- አሽቃባጭ ብልፅግና -- አጭበርባሪ ሌባ) ከመሆን ይሰውረን። ሊላይ የእጁ አገኘ ደስ ይላል።
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 3 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍
@WELAYA9
@WELAYA9 3 месяца назад
በትክክል ወንድከሆነ በትግራይ በአማራ ክልል በጋምቤላ በውጭ ሐይሎች የተያዘውን መሬት ሳያስከብር በሰማይም በምድርም አለን ሲል አያፍርም
Далее
ЗАБЛУДИЛИСЬ В ТРАВЕ #shorts
00:25
Просмотров 861 тыс.
ХИТРАЯ БАБУЛЯ #shorts
00:20
Просмотров 662 тыс.
Школьник угомонил бандита!
01:00
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና
59:26
ЗАБЛУДИЛИСЬ В ТРАВЕ #shorts
00:25
Просмотров 861 тыс.