Тёмный

ሶስት ሴቴች በማያቁት ነገር ጉድ ተሰሩ ጉድ ተመል ከቱ 

SUMAYA Tube
Подписаться 173 тыс.
Просмотров 136 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 443   
@zuzutubezuzutube647
@zuzutubezuzutube647 4 года назад
እርጉዝ ነኝ በናታቹ ላይክ ሰብስክራይብ እንዲሁም በኮሜንት አበረታቱኝ ውድ የሀገሬ ልጆች
@zuzutubezuzutube647
@zuzutubezuzutube647 4 года назад
@@rahmahsaeed7453 የኔ ውድ ኢንሻአላህ አላህ ይወፍቅሽ
@stmalebelay4703
@stmalebelay4703 4 года назад
@@rahmahsaeed7453 አላህ ያሰብሽውን ይስጥሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@silita3132
@silita3132 4 года назад
ኑ እስኪ ራስ ባራሰችን እንደማመር
@aminatmheamedaminat6634
@aminatmheamedaminat6634 4 года назад
ሰይድ ማሻአላህ በጣም አሰተማረ ነው
@rasahedadischannel87
@rasahedadischannel87 4 года назад
theis is video good
@user-ql4pf1kp4m
@user-ql4pf1kp4m 4 года назад
ጥሎብኝ የኔ ማር የኔ ፍቅር የኔ ውድ እሚሉ ወንዶችና ሴቶች አልወድም😉😉😉😉😉😉
@user-br7vw7mi6u
@user-br7vw7mi6u 4 года назад
😅
@user-hq7iz9yx5h
@user-hq7iz9yx5h 4 года назад
ክክክክክክክክ እኔም አሎድም የምር እንደውም የስጠሉኘል ክክክክ
@user-ns3ji8ub3g
@user-ns3ji8ub3g 4 года назад
ወላሂ እኔም አይመችኝም
@እሙዩስራአቡዩስራውስጤነህ
እኔም አይመቸኝ ሀቢበቶቸ
@እሙዩስራአቡዩስራውስጤነህ
በተለይ የኔ ቆጆ የሚል ቃል
@user-vw3nf2hn3l
@user-vw3nf2hn3l 4 года назад
ዋው በጣም አስታማሪ ነገር ነው እጅግ በጣም እናማሳግናለን ሱማያ ግን አስቅሽኝ ፍቅሬንስ ትያልሽ አታላይ ወንድ ከምታፋቅሪው ብርሽን አፍቅሪ እሽ
@tyutyiu6625
@tyutyiu6625 4 года назад
ከተረገሙት 10 ሴት አንዳ ሴት ቅድባን ቅርፅ የምታወጣ ነች ብለዋ ሀቢቢ ሙሀመድ ሰለላህ አለይሂም ወሰለም።
@mariamnori5747
@mariamnori5747 4 года назад
ሰላህሊ ወሰለም
@mariamnori5747
@mariamnori5747 4 года назад
ሀቢበና ሙሀመድ
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 4 года назад
ስለላህወአለይሂወስለም
@toybayasossalij7507
@toybayasossalij7507 3 года назад
ስሏለህ አለሂወሰለም
@rahmatali5262
@rahmatali5262 4 года назад
ውይ ወንዶች አፈ ቅቤወች ልበ ጩቤወች አኡዚቢላሂ እባካችሁ እህቶቸ ይኸንን እያየን እንማር ተኔ ጀምሮ ወላሂ
@user-gs2yw9zu7m
@user-gs2yw9zu7m 4 года назад
ሰኢድ ወላሂ በጣም ጎበዝነህ ይህ ቪዲዮ ለተማረበት በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው እስከዛሬም የምትሰሩት ጡሩነበር ግን ማን እንደዛሬው በጣም የሚያስተምር ነው።
@user-fx9ff3hk4z
@user-fx9ff3hk4z 4 года назад
ሠይድ ወላሂ በጥፊ ሥመታት ደነገጥሁ ይገባሻል እሠይ ወድም ለመቼነው አኔሥ አልሀም ዱሊላህ ሀገርነው ይተዳርኩት አሡመጣ ከዛ አኔን አመጣኝ አሥካሁን አይኖረነው ለአላህ መሥጋና ይገባው ትዳር ለሌላሁ አላህ ይወፈቃችሁ ትዳር መታደለነው አላህ ይሥጣችሁ
@mimimimi6031
@mimimimi6031 4 года назад
Maaee
@hananmohammed193
@hananmohammed193 4 года назад
አረ በቅርቡ ለገበ ነበር እንዴት ነው
@aminatmheamedaminat6634
@aminatmheamedaminat6634 4 года назад
ማሻአላህ ወንድም ሰይድ በጣም ጥሩ አሰተማሪ ነገር ነው ለአረብ አገር ሴቶች በሙሉ
@jakeworld6925
@jakeworld6925 4 года назад
😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜
@toybabentseid3400
@toybabentseid3400 4 года назад
ሱመያ እህቴ የኔ ልዩ መሸአላህ አምሮብሻል አላህ ይጠብቅሽ ጥሎብኝ ስወድሽ በርቱ 😘😘😘😘👈
@gfggfdhff1307
@gfggfdhff1307 4 года назад
ከከከከከከ በጣም አሪፍ ነዉ ፣እንዴ እንዴ አየ የሴት ነገር ጡሩ አስተማሪ ነዉ በርቱ ፣ልክነህ ሠይድ ወላሂ
@dreamviewer2135
@dreamviewer2135 4 года назад
ኢነሊላሂ በጣም ይገርማል እኔ ለወንድ አንደም ቀን ተፎግሬ አላዉቅም አልህምዱሊላሂ ቀጥሉበት
@user-sc9wy1rx1g
@user-sc9wy1rx1g 4 года назад
በማር ተጀምሮ በማር ያለቀ ምርጥ ድራማ
@saraburka21tggg73
@saraburka21tggg73 4 года назад
Mashaallaah sumye barche my sweet sisters ❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍✅
@sameerasameera1809
@sameerasameera1809 4 года назад
አይ ያረባገር ሴት ስማችን ታፔላ ሁኖ ቀረ
@user-ks5ie2vi8r
@user-ks5ie2vi8r 4 года назад
ጥሩ ነው ያስተምራል በርቱ
@mesi3803
@mesi3803 4 года назад
ድራማው ያስተምራል ግኔ አይደለም ብር ልልክለት ስልክ አልደውልለትም እኔግን ግርም እሜለኝ በኤፍቢ የሚመጡ ወንዶች ኢትዮጵያ ሤት የለም እንዴ
@hayattube6243
@hayattube6243 4 года назад
እኛን ካላጃጃሉ የኢትዮ ሴት ምንአላት የዋህ መስለናቸው
@zabeba5936
@zabeba5936 4 года назад
ዋይኔ በአለህ እችን ያኔ ማር ያኔ ፍቅር ያምለው ቀሊ ስጠለው አፍፍፍ ኤጭ ሱማያ አርፍ ትምህረት ያዘለ ድርመ ነው በርቱ አር በሰቅ ገደለቹን እኮ ሙጅርም ክክክክክክክክክክክ
@hgjhgfhhh7715
@hgjhgfhhh7715 4 года назад
ጥሩ ትምርትነው ጉበዞች አታስረዝሙ ልብ ያለው ልብ ይበል ክክክክክክክ
@faizasultan5111
@faizasultan5111 4 года назад
ወይኔ ጡሩ ትምህርት ናው ሰይድ አለህ ይጠብቃቹ
@sameeraokbai2896
@sameeraokbai2896 4 года назад
fkkL
@fetihatube1918
@fetihatube1918 4 года назад
ውድ የኢሥላም ልጆች በቅንነት ሰብሥክራይብ አርጉኝ ለአላህ ብዬ ውድድ ነው ማረጋቹ
@mekimaraki209
@mekimaraki209 4 года назад
እሺ አንቺም አድርጊኝ ዉዴ አድስ ነኝ
@aminataminat8429
@aminataminat8429 4 года назад
የኔ ማር
@fetihatube1918
@fetihatube1918 4 года назад
@@mekimaraki209 እሺ ውዴ አድረጌሻለው
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 4 года назад
ኢንሻአላህ
@ashrekabintahmedjallatuabb2890
@ashrekabintahmedjallatuabb2890 4 года назад
Kkkkkk WoW daseyelale ane eska zare wellah la wende 5sentem sateche Alwekem Alhamdulela 3 amate honogale sedate kee wetawu teru temert newu ketlubet
@user-vl1hf7jz5y
@user-vl1hf7jz5y 4 года назад
ክክክክክክክክ ኧረ ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ ሱመያ የኔ ቅመም ሰያው በጣም አስተማሪ ነው ይመቻችሁ በሳቅ የፊት ጥርሴ ወልቋል አቢዲ ብኖር ኖሮ ምንም አይተርፍም ነበር ክክክክክክክክ
@msrts7930
@msrts7930 4 года назад
ጎበዞች በርቱ በአርብ አገር ላይ ሆናችው በቀልድ እያዋዛሽው አስተማሪ ምታቅርቡልን እናመስግናለን በርቱ
@ኩንፈየኩንአላህያለውይሆና
👎👎👎👎👎👎👎👎👎አሥጠላችሁኚ
@susutube8039
@susutube8039 4 года назад
ዋውውው በጣም ደስ እሚል ነው ያስተምራል ቀጥሉበት
@fkke8853
@fkke8853 4 года назад
በጣም ጥሩ ትምርት በርቱ አላህ ያገዛቹ
@aminataminat8429
@aminataminat8429 4 года назад
በየት አምልጦያኚ ነዉ ሳላየዉ ሁላቺሁንም እንዴት ናቺሁ
@naimatube6216
@naimatube6216 4 года назад
ትክክል
@eimanwello1434
@eimanwello1434 4 года назад
ወላሂ ብዙ ጊዜ አስተማሪ ድራማ እከታተላለሁ የዛሬው ግን የተለየ ነው በዚሁ ቀጥሉበት የሴት ልብ ትንሽ ይበቃዋል በተለይ ስደት ላይ ያለነው አላህ ይዘንልን
@zuzutubezuzutube647
@zuzutubezuzutube647 4 года назад
ማሬ በቅንነት ላይክ ሰብስክራይብ አርጊኝ እርጉዝ ነኝ አምሮኛል እናተንም ሳሊህ ዘውጅ ይስጣቹና ለማርገዝ ለመውለድ ያብቃቹ ያብቃኝ
@user-bg7yy4li1l
@user-bg7yy4li1l 4 года назад
በጠም 👍👍👍👍😘😘😘
@eimanwello1434
@eimanwello1434 4 года назад
@@zuzutubezuzutube647 እሽ ዉደ ዱአ እንደራረግ እኔም እርጉዝ ነኝ በሰላም ሁለት ያድርገን
@zuzutubezuzutube647
@zuzutubezuzutube647 4 года назад
ኢንሻአላህ ውድ
@user-zt1ur4mq3s
@user-zt1ur4mq3s 4 года назад
በጣም
@love-uu1rw
@love-uu1rw 4 года назад
በሳቅ ፍርስ ሀሀሀሀሀሀ ውነትህን ነው ጥሩ ትምርት ነው
@queensemira4571
@queensemira4571 4 года назад
እኔ ግን በወንዶች አልናደድም የምር ብዙ ትምህርት አለዉ በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ የኔ ነብስ
@user-gn7lf6op1g
@user-gn7lf6op1g 4 года назад
እረእባካችሑእሕቶቸአፈቀረነብላችሑብራችሑንአትከሥክሡደሕናእሚያሥተምረነውበርቱ
@sa3adaabdo65
@sa3adaabdo65 4 года назад
Hahah
@user-wq1jn8fy3f
@user-wq1jn8fy3f 4 года назад
ከከከከ ወይ ጉዲ ማፉጠጥ ለማንኛውም በርቱ አሳቃችሁኝ
@sofibnetmohammed50
@sofibnetmohammed50 4 года назад
ሥንት አሥተማሪ ድራማዎች አያለሁ ግን እንዳሁን አላየሁም አረብሀገር የምትኖሩ ብዙ እንደተማራችሁበት ተሥፋ አደርጋለሁ ለአላህ ብላችሁ ሰብሥክራይብ አድርጉ እወዳችኋለሁ ወድ የሀገሬ ልጆች በሥደት ያላችሁ ከጥዋት እሥከ ማታ ይብዛ ሠላማችሁ
@user-ji9qx8tt1x
@user-ji9qx8tt1x 4 года назад
ሰኢድ አበሳ ሴቶች እስኪ ልብ ግዙ ደህናወችንም የስውዲ ሴት እየተባለ አታሰድቡን አይጥ በበላ ዳዋ ተመታ
@thoibadubai7194
@thoibadubai7194 4 года назад
Masha allah turu temrt newbertu
@ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ
@ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ 4 года назад
ጥሎብኝ የኸን ቤት ስወደው በጣም ጥሩ አስተማሬ ነው በርቱ
@abitube3078
@abitube3078 4 года назад
አሪፍ አስተማሪነው
@nagiba4432
@nagiba4432 4 года назад
እኔ የኔማር የኔ ቆጆ ሚል ሰው አልወድም የመዳሜ ልጆች ብታምኑም ባታምኑም አድቀን ሀቢቢ ሀቢቢቲ ቢያቸው አላቅም በጣም ነው ምጠላው ሰው እራሱ ሲል ደሜ ነው ሚፈላው
@user-qu6yh8yi2g
@user-qu6yh8yi2g 4 года назад
ለምን
@user-qu6yh8yi2g
@user-qu6yh8yi2g 4 года назад
ለምን ጠላሽው የኔ ቆጆ የኔ ማረን
@user-fs1nd4dv8x
@user-fs1nd4dv8x 4 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀአር አታስቂኝ
@HayatHayat-bv5co
@HayatHayat-bv5co 4 года назад
በጠም አሪፍ ነዉ ቃጥሉበት ይማቸቹሁ ዉዶች
@user-cu2rf3pu7z
@user-cu2rf3pu7z 4 года назад
ወላሂየብሩመስጠትሳይሆንየገረመኝ ድብቅጉዋደኛመብዛቱንያስተምራል አስመሳይሁላነዉሰዉ
@jdjddfg2679
@jdjddfg2679 4 года назад
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው የእውነት
@hshssyyssh8333
@hshssyyssh8333 4 года назад
ሠኢዲ ደግ አደረካቸው ቅጣት ይሆናቸዋል
@user-gr1oy2zv3n
@user-gr1oy2zv3n 4 года назад
ክክክክክክክክክክክክክ፣.ኧረ ጉድ ፈገግ አደረጋችሁኝ ሡምያ የኔ ቆንጆ ሠወዳችሁ
@ob4578
@ob4578 4 года назад
ክክክክ አረወይኔ እደት እደሳኩኝ ፈጣሪይ ይመስገን ለወዲ እኳን ብርልሰጥ አይደለም ጥሩቃል እኳን መልሸ አላውቅም
@kunjuk1242
@kunjuk1242 4 года назад
ክክክክክአረባክሽ
@mnhv1839
@mnhv1839 4 года назад
ወረኛ ተለጥፈሽ እያደርሽ ይሆናል ይከኔ
@user-xd7op9oc7j
@user-xd7op9oc7j 4 года назад
ሱመያ ቆጆ ውድድድድድድድድድ
@user-mm6my4vi8x
@user-mm6my4vi8x 4 года назад
ወላሂ በጣም ትልቅ ትምረት ነው ያስተላለፍችሁት
@fatumafatuma2761
@fatumafatuma2761 4 года назад
ጥሩትምህርት ነው ማሻአላህ ሤቶች ልብ እንግዛ እረ ተው ልብ ይኑረን በአላህ
@bsgg7979
@bsgg7979 4 года назад
ክክክክክክክክክ. ይመችህ ሠይድ ንገራቸውማ
@abo3371
@abo3371 4 года назад
ውይ ሱመያ ስወድሺ ውስጤነሺ
@mitiketakele8174
@mitiketakele8174 4 года назад
እውነትክ ነው ስንት ደነዝ ሴቶች አሉ በብር ሁሉንም ማግኘት ሚችሉ ሚመስላቸው
@hirutmega1022
@hirutmega1022 4 года назад
mg
@hawwiidarajee2303
@hawwiidarajee2303 4 года назад
Woww betam dasii ilali bairtuu 💪💪💪😘😘😘😍😍
@fati2135
@fati2135 4 года назад
ወለሂ በጠሙ አስተማሪነዉ ሰየ አ ለሀይጨሚሪሊክ
@rabilove4008
@rabilove4008 4 года назад
ፎዚ የት ገባች?
@meshaljafin9983
@meshaljafin9983 4 года назад
በጣም አሥተማሪ ነው
@user-ls2pl9gj3h
@user-ls2pl9gj3h 4 года назад
ወላህ.ትክክል.ነህ.እሳት.ይሁንባቸው
@toybabentseid3400
@toybabentseid3400 4 года назад
ወላሂ ትልቅ ትምርት ነው እናመሠግናለን እኔ ባሌ ነው የበላኝ አሁን ግን አልታለልም
@yeshimare2702
@yeshimare2702 4 года назад
አስተማሪ ነው ሱምያ ብርቱ
@vinishiaathiopia6215
@vinishiaathiopia6215 4 года назад
ሱመያ ዛሬ አምሮብሻል
@lolman8495
@lolman8495 3 года назад
ባርቱ ትምርኖ
@hayathussin5207
@hayathussin5207 4 года назад
ዉድ ያገሬልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሰብስክራይብ ላይክ እያርጋችሁ አበራቱኝ
@selamlehuluchanall3829
@selamlehuluchanall3829 4 года назад
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እኔ አድርኩሽ
@mohammad5957
@mohammad5957 4 года назад
የኔ ማር የሚለውን ቃል የማልሰማበት የት ልሂድ ሁፍፍ
@selamselam4748
@selamselam4748 4 года назад
Kkkkkkkk
@user-ne1mz3to6b
@user-ne1mz3to6b 4 года назад
በጣም
@user-dl8fr2km4h
@user-dl8fr2km4h 4 года назад
አይ እኛ የዋሆች 😂😂😂😂😂የሴቶቹ ነገር
@selamselam5551
@selamselam5551 3 года назад
😃😃😃😃😃
@user-eo5sp7ec1u
@user-eo5sp7ec1u 4 года назад
ሀሪፍነው
@ftghgg5858
@ftghgg5858 4 года назад
ጡሩ ትምህት ነው
@user-qh3rk2xq5z
@user-qh3rk2xq5z 4 года назад
ዋዉልክነህወድሚ ረህቶቹ የመጣንበትን አንርሳ ነቃንበል የማንም ወድ የማያቀንfበዝህ የመጣ ያዉራን ለቢተሰብ ብንሰጣ ቸዉ ምርቃት ነገኛለን በርቱ ቀጥሉበት እኒም አዲስ ገቢነኝ አስደሰታቹሁኝ እኒም መጣሁ ከናተጋር ለመስራት
@fatumamuhammed1526
@fatumamuhammed1526 4 года назад
ፍቅሬስ!! አይ ሱመያ ክክክክክክክ በሳቅ ገደልሽኝ በመጨረሻው ሀሀሀሀሀ
@fatemhtggjfrs3387
@fatemhtggjfrs3387 4 года назад
እናምሠግናለነበረቱ
@Nነኚያባቴልጂልኑርለሚወደ
ሰሙየ የኔቆጆ አሳቅሺኚ መጨረሻላይ ፍቅሪስ ክክክክክ ይቅረታና ቅዲብሺን አትቀደቢ ቆጆነሺ አያስፈልግሺም
@maduTube
@maduTube 4 года назад
በቅንናት ሰብእስክራይብ አርጉኝ፡ ሱማያ ቤተሰቦች
@banoshamlak1527
@banoshamlak1527 4 года назад
እዉነት ነዉ ስንቶቻችን ነዉ እንዲህ እምንከስረዉ ምርጥ ትምህርት ነዉ
@zahratube3986
@zahratube3986 4 года назад
አቦይመቻችሁ
@246safa
@246safa 4 года назад
mashaalh
@liylabanitislamliyla4143
@liylabanitislamliyla4143 4 года назад
ክክክክ ወይጉድ የዛሬ ድራማ በጣም ያዝናናል
@welotube8029
@welotube8029 4 года назад
ዋው ምርጥ ስራ
@kadiiyoutube1312
@kadiiyoutube1312 4 года назад
Arif naw sayido barta
@asiyhwarkh5402
@asiyhwarkh5402 Год назад
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
@aseyatube
@aseyatube 4 года назад
ወንድ ማማን ገደል መግበት ነው ዊ 🤔😄😄😄😄😂
@kokab5725
@kokab5725 4 года назад
ኦ ማይጋት ደስ የሜል ትምህርት ነው
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 4 года назад
ስኢድ ሀሪፍ ትምህርት 👏👏👍👍👍👍👍👍👍
@user-gh6um4ve8y
@user-gh6um4ve8y 4 года назад
ክክክክክክክክክክክ ድቡሎ ዝሮ ሳቲም ለወንድ አልሰጥም ስትልነየበርችው ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@waanofiioromo9927
@waanofiioromo9927 4 года назад
ክክክክክክክ አሪፍነው ግን አሁን ሁሉም ባኗል ለማታቀው ውንድ ብር የምትልክ ሴት ካለች ጤነኛ አደለችም
@user-qz6kl4uo1b
@user-qz6kl4uo1b 2 месяца назад
waw astemari film newu😢😢😢
@user-hq7iz9yx5h
@user-hq7iz9yx5h 4 года назад
አረ ፎዚየ ጠፈች ስወደት ዬት ሂደነው
@user-ot1co1ts5z
@user-ot1co1ts5z 4 года назад
የራሧ ቻናል አላት እዛ ሂዲ በኦሮመኛ ነው የሰ እኛ አና ቀንም
@user-hq7iz9yx5h
@user-hq7iz9yx5h 4 года назад
@@user-ot1co1ts5z ነው እንዴ አራ እኔ ኦሮምኘ አለቅም እእእእ
@user-fx9ff3hk4z
@user-fx9ff3hk4z 4 года назад
አቦ ሠይድዬ ይመችህህ ወላሂ በተለይ ሣወዲውሥጥ በጣም ይሚሠራ ስራነው ወላሄ ትክክልነህ ልብያለው ልብ ይበል
@aminataminat8429
@aminataminat8429 4 года назад
ያስተምራል ልብ እንበል
@user-wy7mb5ph9z
@user-wy7mb5ph9z 4 года назад
ክክክክክ አይ ሱመያ በመጨረሻ አሳቅሽኝ ይገባሻል ሀሀሀሀሀ ፍቅርሽንኳን ሳገልጭ ጥፊ ቀመሽ
@alhemdulilah2672
@alhemdulilah2672 4 года назад
ሱመያዬየኔውድድ
@fhfhufuf7766
@fhfhufuf7766 4 года назад
ግን ፍቅሬስ አለችሱመያ አሳቅሽኝ መጨረሻላይ
@hayatemohammed1158
@hayatemohammed1158 4 года назад
ሰየውሰራህላቸው።አይሴተዋችሰርተህላቸዋለ
@memedebebe8194
@memedebebe8194 4 года назад
ወይ ፍቅር ክክክክክክክክክ አይ ሱመያ
@user-on4fd6df2k
@user-on4fd6df2k 4 года назад
ትክክል በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሰይዲ
@user-gr1oy2zv3n
@user-gr1oy2zv3n 4 года назад
ትክክል ሠይድ አይ ስታሳዝኑ ሚስኪን ክክክክክክክክክክ
@user-tp1ge8iw5p
@user-tp1ge8iw5p 4 года назад
ወይ ወዶች ከደዚ አይነት ወዶች አላህ ይጠብቀን ስቶቹ ተ ታለዋል
@umuhawletumuhawlet6735
@umuhawletumuhawlet6735 4 года назад
Wey enante beha youtubun betyzut sumi Kongo betam new mewdese
@user-kn7el6oc6w
@user-kn7el6oc6w 4 года назад
ሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እኔ ስደት ከመጣሁ ስድስት አመቴን ይዣለሁ ግን ለትዳር ይሆናል በሚለው ወንዶቺ አወራለሁ ግን ወላሂ ነው የምላቺሁ ስለብር ሲያነሱብኝ ብሎክ ነው የማረጋቸው ይሄን ያክል ስኖር ሠርቸ ለፍዘር ለማዘር ለብላዘር ብቻ ለወንድ አምስቴም ሠጥቸ አላቅም ብር ፈልጎ የመጣ ወንድ ወንድ አይደለም ሴቶቺየ ተጠንቀቁ ኩንፊየኩን አላህ ሁን ያለው ይሆናል ትዳርም ሆነ ፍቅር ከአላህ ነው የሚመጣው እና በዱአ እንበርታ ሀባይቦቺ
@user-ns3ji8ub3g
@user-ns3ji8ub3g 4 года назад
እኔ ግን እንኳን ብር ልስጥ ስለብር ሲያወሩኝ መዳም ጥራችኝ ብዬ ነው እምዘጋባችው
@abdulshemsu3989
@abdulshemsu3989 4 года назад
Kkkkk
@user-lg3sd2or3c
@user-lg3sd2or3c 4 года назад
እረ በሳቅ ክክክክክክክክክክክ
@vdjdhlshd1916
@vdjdhlshd1916 Год назад
እርፍ ፍቅሬስ አላላችም ምን አነቷ ናት
@vivawit4382
@vivawit4382 4 года назад
Balwe Sayd Walhi 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👌👌👌👌👌
@user-sp7mp8zi7y
@user-sp7mp8zi7y 4 года назад
አስተኛሪ ነው በርቱ ግን አልተቻላችሁም
@user-zt1ur4mq3s
@user-zt1ur4mq3s 4 года назад
ይገርማል ትክክል ትምህርት
@line4371
@line4371 4 года назад
ማዳምን አትቦጭቁ የሥራዋን ይሥጣቸው እናንተ ጠክሩ
@mmophjkot8993
@mmophjkot8993 4 года назад
በውነት እደት ተማርኩበት
@GGg-it2bn
@GGg-it2bn 4 года назад
Kkkkkkkkkkkkkkk
@salasala5700
@salasala5700 4 года назад
ወላሂይህበጣምበብዙሰወችላይያለችግርነው እውነትምነውየተናገርከውሰኢድ
@user-bc4dh2ho7z
@user-bc4dh2ho7z 3 месяца назад
ያረቢ
@zeyetutaju1705
@zeyetutaju1705 4 года назад
ክክክክክ የትአባታቹ አቤት ሀሜት ይገርማል
@user-ql4pf1kp4m
@user-ql4pf1kp4m 4 года назад
😁😁😁😁😁ብር ነዋ እማይሰራው የለው
Далее
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
To mahh too🫰🍅 #abirzkitchen #tomato
01:00
Просмотров 1,5 млн
ማዳሜን  ሰራሁለት
15:10
Просмотров 2,2 тыс.