Тёмный

ሶሻል ሚዲያን እንደእድል ነው የማየው | የበዓል ዝግጅቶች | ሀገሬ ቴቪ 

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Подписаться 162 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

ድምፃዊት ሃሊማ እና ከኮሜዲያን ያሲኖ ጋር የተደረገ የበአል ቆይታ

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 115   
@ማማhus
@ማማhus 5 месяцев назад
ሀሊማየ ሙዚቃ አቁመሽ ኒቃብሽን ለብስሽ ትዳር የኢማን ክፍል ነውና በትዳርና በልጅ ተውበሽ የምናይሽ ያድርገን ኢንሻአላህ
@Fateya-e5k
@Fateya-e5k 5 месяцев назад
ኢንሻአላህ
@MeeMl-o4k
@MeeMl-o4k 5 месяцев назад
ወይ እነዚህ ጥዶች እደት ደረሰ እደሚሉኝ እናተሰ
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 5 месяцев назад
እኔም በጣም ነው የምወዳቸው
@ZabibaMohammad-u7v
@ZabibaMohammad-u7v 5 месяцев назад
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤አለባበስ ማሻአላህ በዚሁ ቢቀጥል
@samiyaibrahim-c4w
@samiyaibrahim-c4w 5 месяцев назад
ዱአነው የሚደረገው የውላችንንም ከቲማ ያሳምርልን ምናልባት ከምንወቅሰው በላይ ሐሊማ አላህ መጨረሻዋን ያሳምርላት ይሆናል
@zainabyzz
@zainabyzz 5 месяцев назад
ታምራላቹህ ሁላቹህም
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 5 месяцев назад
እነቃል ታምራላሁ በጣም ነው ምወዳቹ ሀሊማ ከሞተሰው ፀጉር ይልቅ ሂጃብሽ በደብ ብትለብሽ አይሻልሽም ለዚህ ነው ቁመሽ የቀረሽ
@ametulaomer8763
@ametulaomer8763 5 месяцев назад
እናንተ ግን የምታምሩ ጥንዶች ናችው
@sdemssi1962
@sdemssi1962 5 месяцев назад
አላህየ መጨርሻየን አሳምርልኝ 😢😢እንደዛ ሁነሽ ዲነሽ መልስሽ እዛው ትመለሻለሽ ብለን ነበር ያሳዝናል
@MdEt-f4i
@MdEt-f4i 5 месяцев назад
ከምገርመዉ ነገር ቃልዬ ከሙስሊም ተብዬዋ ሀሊማ በበለጠ መልኩ ሂጃቡዋን አስተካክላ ለብሳለች ሀሊማ እስካሁን የላጋባችበት ምክንያት ወይ ሙስሊም ወይ ክርስቲያን ያልሆነችበት ምክንያት የ 666 አባል ሳትሆን አትቀርም ባይነኝ
@ዴቫየናቴልጅ
@ዴቫየናቴልጅ 5 месяцев назад
አቤት ጭንቅላት😂😂
@መኪነኚየእናቴናፋቂ
@መኪነኚየእናቴናፋቂ 5 месяцев назад
ባይ ነኚ አላለችም ይቅር ይበልሹ😂😂😂
@sameerakwt1811
@sameerakwt1811 5 месяцев назад
ሙስሊም ተብዬ ማለት ወንጀል ነው ሙስሊም ናት በግድ ከአይማኖቷ ልታወጣት ነው ካቲማ የሚሳምር አላህ ነው ዝም ብላቹ ብታልፍ ይዛላ አዋቂ ነን አትበሉ
@ማማhus
@ማማhus 5 месяцев назад
አዑዙቢላህ አላህ ይቅር ይበልሽ አንድ ሙስሊም ነኝ ያለን ሰው ሰይጣን ያመልካል ብሎ እንደመወንጀል ትልቅ ሀጢአት የለምምን አገባሽ ሂሳቧ ካላህጋነው የአላህን ፊትፈልጎ ላኢላሀኢለላህ ያለሰው በሱላይ እሳት እርምናት የሚል ሀዲስ አለ ሌላውን ወንጀል አላህ የፈለገውን ይምራል የፈለገውን ይቀጣል አንቺ ግን አክፍረሻት ቁጭ😢
@samira7639
@samira7639 5 месяцев назад
ቃልዬ እንዴት እንደ ምታምሪ👍💞💞💞💞💞💞👍👍👍👍💞💞💞💞💞
@SaidHayat-y7l
@SaidHayat-y7l 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretww
@meseretww 5 месяцев назад
ያለችሁት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው?
@Fatima12-u6v
@Fatima12-u6v 5 месяцев назад
❤❤🎉🎉
@AminatUmor
@AminatUmor 5 месяцев назад
አይሀሊማ የፅጉርሺነገር😢😢
@vipvv8988
@vipvv8988 5 месяцев назад
ሀሊማ ግን በምኗ ነው ምታሥብ
@trufatargaw593
@trufatargaw593 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂weyen yasieny sewede eko❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂yaletengerl comedy eko nhe😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ametulaomer8763
@ametulaomer8763 5 месяцев назад
ሃሊማን ለኢድ ከማቅረብ ስንት ሙስሊሞች አሉ ፕሮግራሙን እወደው ነበእር ግን
@rsrs8270
@rsrs8270 5 месяцев назад
😂😂😂😂❤❤❤❤
@AhlamKemal
@AhlamKemal 5 месяцев назад
This is business
@ethi9683
@ethi9683 5 месяцев назад
ይሄ ልጅ የተኛውም ሚዲየ ላይ ሲቀርብ ለማስወራተ ለሰዎቸ እድለ አይሰጥመ የሰው ምላስ ላይ መቆም ይወዳል ባለፈውም ዋሸሁ እንደ ላየ አላስወራ ብሏቸወ ሲያስቸግረ ነበር የኮመንትም ውርጅብኝ ወርዶበተ ነበር አማን እና ያሲኖ ከምር ሚድያ ላይ ባይቀርቡ ይሻላል አማንም እንደዚሁ ነው ጀማሪ ዲያቆን ከቄስ ልብለጥ ይላል አሉ እማማ ዝናሽ
@zainabyzz
@zainabyzz 5 месяцев назад
እረ አይባልም
@Muna336
@Muna336 5 месяцев назад
አወ ወሬ ያበዛል
@Hasentube19
@Hasentube19 5 месяцев назад
ደግ አደረገ😅
@ethi9683
@ethi9683 5 месяцев назад
@@Hasentube19 እያረገረገ.............መረገ
@kidisttesaye4822
@kidisttesaye4822 5 месяцев назад
ሁሌም ክርስቶስ ለሙስሊም እዳሽቋለጠ ነዉ እነሱ ቢሆኑ የኛን ልብስ አይለብሱም
@Muna336
@Muna336 5 месяцев назад
ምናለ ጥሩ ብናስብ ጥሩ ብንመኝ ምነው የጥምቀት እና የፋሲካ በአል ሲከበር ያሲን የለበሰው አልታየሽም አይ ሰው
@zehara5680
@zehara5680 5 месяцев назад
ማለት እናተ እርቃታችሁን ሂዱ አልተባላችሁም ብትለብሱ እንደት እደምታምር እዋት እስኪ
@nebathassenkedir5076
@nebathassenkedir5076 5 месяцев назад
Qen hugi Lebesu lay tekurateshen tetesh, aberonetachen yasdasetesh
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw 5 месяцев назад
ምኑነው ማሽቃበጥ ዛሬ አልተጀመረም እንደዚህ ያለ አለባበስ ሰው አለባበስህ ሳሆን የኢትዮጵያን አኗኗራችን አብሮ መኖር አብሮ በአላትን የማክበር ድሮም የኖረ ነው ለወደፊት የሚኖር ነው እዬ ማሽቃበጥ አይደለም እህት አስተዊ ለአነጋገርሽ ሰው ለአለባበስ አይገመት አብሮ የመኖሩ ነው
@zinetawoel4242
@zinetawoel4242 5 месяцев назад
ማንአሥገደደታዳ እራሥን መሸፈን ምድነዉ ጥፊቱ ከንቱ ሥንትሥረአትያለቸዉሠዉአለመሠለሺ
@meseretww
@meseretww 5 месяцев назад
ጠቅላላ አረብ ነው የምትመስሉት ምንም ኢትዮጵያዊነት አይታይባችሁም
@Fateya-e5k
@Fateya-e5k 5 месяцев назад
ህንድ ነው የሚመስሉት
@meseretww
@meseretww 5 месяцев назад
የኢትዮጵያ ሙስሊም መከናነብ አይጠበቅበትም ምድረ ደንቆሮ ሀሊሞን እዯት እሷ እንኳን አልተከናነበች አዘጋጇ አታሽቃብጪ
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 5 месяцев назад
ምነው በቅናት ፈነዳሽ
@RahmaRahma-r4v
@RahmaRahma-r4v 5 месяцев назад
Eko
@Alhamdullah8830
@Alhamdullah8830 5 месяцев назад
ሲጀመር ሀሊማ ስሟእንጂ እሷ ሙስሊም ትሁን የሌላሀይማኖት ተከታይትሁን አልተናገረችም የእስልምናን ህግ ጣሱ ማለት ደግሞ ሙሉበሙሉ የሚያከፍር ስራ እስከሰሩ ደረስ አሏህ ያስተካክላቸው ብለን እንጂ ዱአማድረግ ሌላ አያስፈልግም
@tigestbihonegn4919
@tigestbihonegn4919 5 месяцев назад
ቃል የምን ማቃጠር ነው። አንቺ ኦርቶዶክስ ክርስትያን ነሽ።
@hermanos7255
@hermanos7255 4 месяца назад
ኦርቶዶክስ ትገላለጥ ነው የሚለው ሀይማኖታዊ ህጉ?
@hermanos7255
@hermanos7255 4 месяца назад
የጨዋነት አለባበስ መልበስ ነውር ሆኖ ነው የምትወቀሰው? ኦርቶዶክስ ሱሪ ትልበስ ይላል ፀጉሯን ትግለጥስ ይላል?
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 5 месяцев назад
ሀሊማ እኮ በጣም የዋህ ናት ምስኪን መሀይም ናት አሪፍ ደደብ ናት::
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 5 месяцев назад
ምን ማለት ነው ታውቃታለህ ልቦና ይስጥህ ይስጠን😢
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 5 месяцев назад
@@merrylissanework5226 የእግዚአብሔር ሰው ናት
@ZulfaTemam-v6n
@ZulfaTemam-v6n 5 месяцев назад
አይባልም
@Shushubabu
@Shushubabu 5 месяцев назад
የምር ሰዳብው አንተ|አንች ነህ|ነሽ ደደብ መሀይም
@cggfttyy9026Halima
@cggfttyy9026Halima 5 месяцев назад
የዋህናት ብሎ እደዚህ ማጠብ😂😂😂😂
@legambotube9740
@legambotube9740 5 месяцев назад
አንቺ ሙስሊም ነኝ ስትይ ልታፍሪ ይገባሻል ራቁታም ዘፋኛ ስታሳዝኚ ወደ ቀልብሽ አላህ ይመልስሽ
@HalimaAli-g4w
@HalimaAli-g4w 5 месяцев назад
Aybalm
@zetunakader4692
@zetunakader4692 5 месяцев назад
ግን ፆመሽ ነበር ወይ😂ክክ
@mubetube2
@mubetube2 4 месяца назад
እናመሰግናለን በርቱ👍
@emann7734
@emann7734 5 месяцев назад
ያአላህ ኢድ መስላችኋል አለባበሳችሁ እስቱድዩአችሁ ልዩ ነው ታምራላችሁ ዘመናችሁ ኢድ ይሁን ኢድ ሙባርክ 🎉
@samiyaibrahim-c4w
@samiyaibrahim-c4w 5 месяцев назад
አላወቅሽም እንጂ ክርስትናም እኮ ፀጉር ሸፍኑ ይላል መሸፈኗ ምን ክፍት አለው
@meseretww
@meseretww 5 месяцев назад
ሌላ አፍሪካ አገር እዯቸው ሙስሊም ሆነው ያገራቸውን አለባበስ ነው የሚለብስ ኢትዮጵያውያኖቹ ምድረ ደንቆሮ
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 5 месяцев назад
ማሻ አላህ አለባባሳችሁ ስታምሩ በባልሽ አወኩሽ
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 5 месяцев назад
በጣም የምወዳት ድምፃዊት❤❤❤❤
@tetetety3946
@tetetety3946 5 месяцев назад
Enkwan adreseshi hlimaya ❤❤❤❤❤❤
@AbuAtika-fs3kl
@AbuAtika-fs3kl 5 месяцев назад
Alima keslmu selemelem new
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 5 месяцев назад
በጣም የሚገርመኝ ሁልጊዜ ክርስቲያኖች ማሺቃበጥ አሌማ እራሶ ሞስሌም ሁና እራስን አልሸፈነችም
@AlTamkeen-p4t
@AlTamkeen-p4t 5 месяцев назад
የፈረሰ.ጨረ.ተሸክመሸ.አለሀን.ረሰሸ.ትጠየቀበተለሸ.በእድሜሸ.ተተጠቀሚበት
@httm3608
@httm3608 5 месяцев назад
Konto zigizit beber❤
Далее
Я ИДЕАЛЬНО ПОЮ
00:31
Просмотров 531 тыс.
Avaz Oxun - Yangisidan bor
14:29
Просмотров 361 тыс.
እኛ ድራማ | Igna Ethiopian Sitcom Drama EP 1
23:19
Я ИДЕАЛЬНО ПОЮ
00:31
Просмотров 531 тыс.