Тёмный
No video :(

ሶብር ማድረግ || አላህ ሶብር ይስጠን ||  

Elaf Tube
Подписаться 390 тыс.
Просмотров 71 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 241   
@semiraseid8879
@semiraseid8879 Год назад
ሙስሌም እህት ወድሞቸ ይችን ኮሜንት የምታነቡ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ጥሩ ስሜት ላይ አይደለሁም ዱአ አድርጉልኝ😘
@maha-pu8kd
@maha-pu8kd Год назад
አብሽር እህት አለህ የፂነነሺ የረብ🥰
@semiraseid8879
@semiraseid8879 Год назад
@@maha-pu8kd አሚን ማር
@IbrahHuss-xv1nf
@IbrahHuss-xv1nf 11 месяцев назад
Allah kaleshbet dbrt yawtash eneam endezawu negn duuuu adrgulgn
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 9 месяцев назад
አይዞሽ እህትነት መረጋጋትን ይሥጥሽ ይሥጠን ያረብ 🤲🤲
@user-tr4pz7gf3c
@user-tr4pz7gf3c 6 месяцев назад
እኔም ጡሩ ስሜትላይ አደሁም ዱአ እፈልጋለው
@user-sv1he2zi3c
@user-sv1he2zi3c Год назад
የስዴት መካሪየ አፅናኜ ኢሊፍ ካላህ በታች የናተን ሴራ ስሰማ እፅናናለሁ ያረብ በስደት ያለለን ሁሉ ኸይር ሻልን 😢😢😢😢😢😢😢
@user-cd1pj6ct3x
@user-cd1pj6ct3x Год назад
ጠቅላላ እውቀት ሰብ አርጊኘ
@user-eq5po8et7h
@user-eq5po8et7h Год назад
እኔራሡ
@abdihabesha12
@abdihabesha12 Год назад
ምንም ፈተና ብደርሳን አለህ ሶብርን ጨምሮ ይወፍቀን ወንድማችን አለህ ይጠብቅህ ❤☝🙏
@SihamAyele
@SihamAyele Год назад
@goodhurmahabasi559
@goodhurmahabasi559 Год назад
አተን ስሰማ ነብሴ ሰላም ታገኛለይ ያረብ ቀልባቺነን አድ አርግልን 😔😔😔
@jubeidah8643
@jubeidah8643 Год назад
እኔም ወላሂ
@goodhurmahabasi559
@goodhurmahabasi559 Год назад
@@jubeidah8643 ወላሂነው የምልሽ ልቤ በጪቀት ተሞልታ እስን ስሰማ ልቤ ሰላም ያገኛን አላህ ካጪቀት ያዉጣን ያረብ❤😔😔
@ያባቴ
@ያባቴ Год назад
ወላሂ እኔም
@user-rw1vq7st9y
@user-rw1vq7st9y Год назад
ሶብር በ ህይወታችን ወሳኝ ነው አልሃምዱሊላህ ❤️❤️ሹኩራን
@Ekr348
@Ekr348 Год назад
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ማሻአላህ አላህ ከሰብረኞቹ ያድርገን
@user-wt9xo9ol6p
@user-wt9xo9ol6p 10 месяцев назад
ኢክሩየ የኔማር ዉድ የሀገሬ ልጅ ማሻ አላህ እዚ ትምህርት ላይ ስላገኘሁሽ በጣም ደስብሌኛል የኔ ልእልት❤❤
@user-mh6ut5vk6q
@user-mh6ut5vk6q 3 месяца назад
ጎበዝ ይክሩ ይሄንን ከተማርሽ በቂ ነዉ ዋናዉ ሰብር
@AmmanAmman-yz6up
@AmmanAmman-yz6up 2 месяца назад
አሚን የረብ ለሁለችንሚ ዪዎፊቃን
@sayedahmada6859
@sayedahmada6859 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የስደት መካሪዬ ያንተን ትምህርት ሳዳምጥ ልቤ ይረጋጋል እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ያረብ
@user-cd1pj6ct3x
@user-cd1pj6ct3x Год назад
እሩሩ ሀበሻዊት ሰብ አርጊኘ
@ytt533
@ytt533 7 месяцев назад
ሲጨንቀኝ ሲከፍኝ ከአላህ በታች መፅናኛ ሁኖኛል ይህ ኢላፍ አላህ ይጨምርልህ መልካም ስራህን ይቀበልህ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ☝️😭😭😭😭😭😭😭😭
@ZemiMuhammed
@ZemiMuhammed 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@user-qj9dx2bt6m
@user-qj9dx2bt6m Год назад
ኢላፍዬ እዉነት ትምህርቶችህን ሳዳምጥ ብርታት ይሰማኛል ዉስጤ ይረጋጋል በርታልን
@user-cd1pj6ct3x
@user-cd1pj6ct3x Год назад
ሁቤ ስብስከራይት አርጊኘ በቅንነት
@user-lm7tc4it5c
@user-lm7tc4it5c 13 дней назад
ماشاءاللہ ماشاءاللہ جزاك اللهُ خیر ልብየሚያረጋጋ ምክርነው ወላሂ‎ ጀዛከሏህኸይር
@X697Infinix
@X697Infinix Месяц назад
አሏህ ይጠብቅህ የስዴት ወድማችን ወላሂ እኞ በስዴት ያለነው ሰወች ያተን ሲራ ስናዳምጥ ልባችኝ በሀሴት ትሞላለች አልሀም ዱሊላህ ያረብ ሶብር ስጠን 🤲🤲😥😥😥
@seadaseada9213
@seadaseada9213 20 дней назад
አሚንያረብ
@ayshamasafi1107
@ayshamasafi1107 Год назад
ያረብ አተው በሚደራሰብን ችግራ ሶብራ ሰጠን ያረብ
@fayezagemale812
@fayezagemale812 Год назад
mashiaalah mashallah tru mkr amin amin amin👂👂☝☝
@user-cx2vn4if3i
@user-cx2vn4if3i 2 месяца назад
ሱብሀን አላህ የረብ ፈተነ ሁሉ አንቴ አሳልፈን ሳብር ስጠኝ
@HussienYemataw
@HussienYemataw 3 месяца назад
አሚን ያረበል አለሚን
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 Год назад
አላህ በሁም ነገር ሶብሩ ይስጠን ያረብብብብ
@hayuyoutube2423
@hayuyoutube2423 Год назад
የዉስጡን መናገር አቅቶት ያረብ ብሎ እጁን በዘረጋዉላይሁሉ የአላህ እራህመት ይዉረዲ
@user-pp8pg6rt3c
@user-pp8pg6rt3c 10 месяцев назад
ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን❤❤❤❤
@user-ns3gc2bq7d
@user-ns3gc2bq7d Год назад
አሚንንንን
@shamilanesire7344
@shamilanesire7344 Год назад
የስደት ጓደኛዬ ኢሊፍ አለህ እራጄም እዴሞ ይስጠቹ አዉን ራሱ ኢሊፍን እየደማጥኩኝ ነበር 🥰🥰🥰🥰
@fafimidatube7750
@fafimidatube7750 Год назад
እኔማ ሱስ ሆኖብኝ ኢትዮጲያ ልገባ ስለሆነ እየቀዳሁ አስቀምጣለሁ!!
@Hananhanan-wh6je
@Hananhanan-wh6je Год назад
Lanem
@shamilanesire7344
@shamilanesire7344 Год назад
@@fafimidatube7750 ማሻአለህ አለህ በሰለም ከቤተሰቦችሽ የገኛኚሽ ዉዴ እስኪ ለኔም ዱወ አርጊልኝ
@user-tb8oj2ss1t
@user-tb8oj2ss1t Год назад
አሚን ትክክል የሰደት ወንድማችን አላህ ይጠብቀው
@user-tb8oj2ss1t
@user-tb8oj2ss1t Год назад
@@fafimidatube7750 በሰላም ግቢ አፕልኬሽን አለ አውረጂው
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 Год назад
ጀዛከለህ ኸይረን አዉ ሰብር መድረግ አለብን በሚማጠብን ፈተነ አለህ ከሰብረኞች ያደርገን
@MakiyaIshetu
@MakiyaIshetu Месяц назад
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላ ጀዛከላኸይር አሂ
@ssseee973
@ssseee973 Год назад
ሠላም አለይይኩም ውድ እህቶቸ ወንድሞቸ ማነው እንደኔ ሰደትፈላይ ሁኖ ኢላፍን ሲሰማ ልብ ደሰታ የሚሰማው ጀዛከላህ በጣም ነው የምወደው
@xhgggdh3683
@xhgggdh3683 2 месяца назад
ሠለላህ አለይ ወሠለም
@chhcvh3144
@chhcvh3144 Год назад
አላህየቀልብቁረአንይወፋቀንያረብ
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Год назад
ጀዛከላህ ኢላፍ ቲዩብ አላህ ይጠብቅህ ሶብሩን ይስጠን
@user-id1sk7gs2p
@user-id1sk7gs2p Год назад
አሚንንንንንን ያረብ 👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-cd1pj6ct3x
@user-cd1pj6ct3x Год назад
ኡሙ ሀፊዝ ሰብ አርጊኚ
@user-ww7vg7he8d
@user-ww7vg7he8d Год назад
Amiin yaa raabi
@FFatima-mc9eq
@FFatima-mc9eq 5 месяцев назад
ሱብሀናላህ😢😢😢
@hggh8610
@hggh8610 Год назад
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ እስኪ ዱአ አድረጉልኝ በጣም ጨቆኛን ውዶቸ
@htfhhgfhh5325
@htfhhgfhh5325 Год назад
አይዟችሁ አላህ ካላቺሁብት ጭንቅ. ይፍርጃቺሁ. ያስሚእ. ያጀባሩ. ያአዚዝ. )))))))))
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 Год назад
አላህ ካለሽበት ጭንቅ ያዉጣሽ አብሽሪ
@user-cm6pc3ye4g
@user-cm6pc3ye4g Год назад
አላህ ጭቀት አስወግዶ ደስተን ይስጥሽ /ህ
@hggh8610
@hggh8610 Год назад
@@user-cm6pc3ye4g አሚን ያረብ
@hggh8610
@hggh8610 Год назад
@@muslimamuslima7476 አሚን
@IbrahHuss-xv1nf
@IbrahHuss-xv1nf 11 месяцев назад
Zelakellah heyr betam tekami mkr new betam keftogn ner sle sebr yemiyawera byea sgeba yagegnehut❤❤
@user-bd2fm6sl4e
@user-bd2fm6sl4e Год назад
አሚንን❤❤❤❤👍👍👍
@user-rg2ob9kr4e
@user-rg2ob9kr4e 4 месяца назад
Elaf batmmm shukirann allah yehcmrlke ewkaten mendahnmm allah kafe yadrgelkiii batmmm la allah bey ewdhalwww allah bamulu tenana ewkatemm yarzemlke .....❤❤❤❤
@neimamusa557
@neimamusa557 4 месяца назад
አላህ ያበርታን
@mominamohamme7140
@mominamohamme7140 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ኢላሂ ተገድጅ ወደ አንተ ከመቅረቤ በፊት ወድጀ ወዳንተ እንድመለስ እርዳኝ ያረብ ሶብር ስጠኝ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Год назад
ኢናሊላህ ወኢና ኢላሂ ራጁኡን አላህ ይጠብቅህ ኢላፍ አላህ ትእግስት ይስጠን
@user-zw9xh5vw5t
@user-zw9xh5vw5t Год назад
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅህ አሏህ ከሶብሮኞቹ ያዲርገን ያረብ አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@X697Infinix
@X697Infinix 2 месяца назад
ያረብ ለፈተናወቼ ሶብርን ለስራየ ኢክላስን ለአላማየ ስኬትን ወፍቀኝ ላኢላሂ 😢😢😢 ጀዛከሏህ ኸይር ወድማችን እኞንም በሰማነው አሏህ ያስጠቅመን
@NuruMekonen-jg9cc
@NuruMekonen-jg9cc Год назад
አላህ ይጨምርልክ
@maha-pu8kd
@maha-pu8kd Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 የረብ ልቤን በአንተ መንገዲ አፂነነኝ የኢለህ🥺🥺🥺
@sojoogoj1479
@sojoogoj1479 Год назад
ጀዛክ አሎህ ኸይር የዛሬው ዳውአህ ለኔ የተሳራ ይመስላን ውሎሂ ስስማው ልቤ ረጋ አለች ከትግስቶኞች አሎህ ያድርገን በጣምም ነው እሚገረመው አልህምዱሊላህ አጅብ ነው
@hdhsbfdbdjshs6963
@hdhsbfdbdjshs6963 Год назад
አስልምሂ።አልኩምሂ።ዎራምቱልሃ።ዎባርክትህ።አልሃ።ዪኢሻብክሂ።
@FjejDujdi
@FjejDujdi 3 месяца назад
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ወይ ልባችንን. በኢማን. ሙላልኝ . ያረብ አላህ ሆይ አንተ ምን ይሳንሀል ያርብ. ሰላሙን አምጣልን. ያረብ አሚን አሚን
@user-nz9sv2ku6k
@user-nz9sv2ku6k Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@user-vp9nd6qx1l
@user-vp9nd6qx1l 9 месяцев назад
Sallallahu aleyhi wasalm❤❤❤ አላህ ትእግስቱን ይስጠን አላህ ሶብርን ይሸልመን ☝️☝️☝️☝️☝️
@Meryembetislam
@Meryembetislam Год назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔ ወንድም አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በርሪህመቱ ከሶብረኞቹ ያድርገን😭😭 ጀዛክ አላህ ኸይሩን
@muridakedir7364
@muridakedir7364 Год назад
وعليكم السلام ورحمت الله وبركاته
@user-fj4gf4he3x
@user-fj4gf4he3x Год назад
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ወድማችን
@hailmeahmd5336
@hailmeahmd5336 Год назад
ማሻ አላህ አላህ ያጨምርል ጀዛክ አላሁ ኸያርን ወንድሜ
@zahraabrar7679
@zahraabrar7679 6 месяцев назад
በትክክል ጀዛከሏሁ ኸይረን በጣም በከፋኝ ቀን አንተን ሳዳምጥያለኝ እርጋታ አልሀምዱሊሏህ ሱመ አልሀምስዱሊሏሆ
@MekiyaTube
@MekiyaTube Год назад
🍎ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ👍🏻አህለን ወስ አህለን ኢላፍ 🌹ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ መሀመድ 🌷اللهم صل وسلم على نبينا🌹 محمد وعلى آله ✍️👍🏻وصحبه أجمعين🌷 يارب العالمين
@ikramahamad8486
@ikramahamad8486 Год назад
Walekumassalam woramatulhii wobarakatu
@ghhcjcuufcufugvu8812
@ghhcjcuufcufugvu8812 Год назад
ጀዛክአላህኸይር👍👍👍👍
@jubeidah8643
@jubeidah8643 Год назад
አሚን
@NuorAhmd
@NuorAhmd Год назад
አሰላሙ አለይኩም ኢላፍ በጣምነው የምወዲህ ለአላህ ብዬ እናም እኔ ምክር ፈልጌ ነበረ ነገሩ እዲሆነው እኔ ገና በለጋ እዲሜዬነበር ትመርቴን ትቼ ስዴት ያቀናሁት እናም ቀናት ወራትን ወራት አመታትን አስቆጥረው 5 አመት ሆነኝ በስዴት ታዳ ይሄን 5አመት ሳሳልፍ በከባዲ የሂወት ውጣ ውረዲ በብቼኝነት በሀዘን በብዙነገር ብቻ ሁሉም አለፈ እናም እኔ በባህሪዬ ሲበዛ ግልፆ ሲለራሴ የምዴብቀው ነገር የለኝም መሣቅመጫወት ያስዴስተኛል የትዳር ሂወትን ሳስብ በጣም ያስፈራኛል ወንዶች የሚጎዱኝነው የሚመሥለኝ በሚዲያም አልፎ አልፎ የማየው ነገር ብቻ ውስጤን እረብሾት ለብዙ ጊዜ አላገባም ብዬ ቆየሁ እናም 5 አመት ሆነኝ አሁንግን ብቼኝነት አስፈራኝ ለማግባት ሳስብ በዙሪያዬ ያሉትን ወንዶች ማየት ጄመርኩ አጋጣሚ ሆኖ አብሬው የተማርኩት ልጂ ነበር ከአመታት በፌትለትዳር ጠይቆኝ ባለመግባባት ተለያይተን ነበር ያው ትዳርም መግባት እፈራስለነበር ወቅቱ እናም ይቅርታ ጠየኩት ከሌሎች ወንዶች እሱን አመንኩት አይጎዳኝም ብዬ አሰብኩ እና ይቅርታዬንም ተቀበለኝ ቤተሰብጋር እዲልክ ጠየኩት እሱም አስቼጋሪ ሁኔታለይነው ያለሁት ታገሽኝ አለኝ እሽብዬ አልፎ አልፎ እያወራን 1 አመት ተቆጠረ በዚህ አመት ውስጥ ብዙ ውጣ ውረዲ አለፈ ችግሩም አልተፈታ እኔም ትግስቴ አለቀ እናም ምናልባት ጓዴኛ እዳለው ብየ አሰብኩ ፈተንኩት ስዴርስበት ልክ እዴ ጠረጠርኩት አገኝሁ አዘንኩ ከፍኝ ልቤም ተሰበረ💔😭 ያምሆኖ ይቅርታ አዲርጌ አብረን እዲንሆን ፈለኩ ግን እሱ ፍቃዴኛ አይዴለም እናም በዚህ ተናዴዲኩና ሌላልጂ ቤተሰብጋር ላከ ግን ምንንም ልወዴው አልቻልኩም ልቤም ተሰብሯል በዛለይ እሱ ኢቶቢያ እኔ ስዴትነን እናም ልተወው አሰብኩ ምክነያቱም ምንም ፍላጎቱም አሳቡም የለኝ በንዴትነው ያዴረኩት እና ባለሁበት ሀገር የሚረዳኝና ከህመሜ 💔የማገግም በት መንገዲ ማለቴ ትዳር አጋር ታገኝሁ ኢቶቢያ ያለውን ኒካህ አላሰርንም ብተወው ለኔ የሚፈጥረው ነገር አለ ለቀናመልስህ አመሠግናለሁ 💔😭😭 ግን
@user-cv3oz4uk6d
@user-cv3oz4uk6d Год назад
አንሽሪ ሁቢ ዱኒያ ፈተናናት. ሁላችንም...በፈተና.. ላይ.. ነን
@NuorAhmd
@NuorAhmd Год назад
@@user-cv3oz4uk6d እሽ ውዴ💔🌹
@user-wu4kc9oq1p
@user-wu4kc9oq1p Год назад
የኔ ውድ አላህ ይፈርጅሽ እሚወዱትን እደማጣት ከባድ ነገር የለም😢😢😢😢
@ZemiMuhammed
@ZemiMuhammed 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-td2wp7bm7k
@user-td2wp7bm7k День назад
ጀዛከላህ ከይር ኢላፍ
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 Год назад
አሚን አሚን ኡስታዝ አተም ባለህበት አላህ ይጠብቅ ጀዛክ አላህ ኸይር 🌺🌺🌹🌹👍👍💜💜💛💛💜💚💚💙💙❤❤👍👍
@mohammedmuddassir1965
@mohammedmuddassir1965 5 месяцев назад
Subhan Allah ጭንቀት ሲሰማኝ ልክ እንደ እናቴ ጓዳ ይመስል ሮጬ የምመጣው ወደዚሕ ቻይናል ነው የውስጤን እሳት ይጠፋል አሏሕ አጅርሕን ከፍ ያድርግልሕ
@jubeidah8643
@jubeidah8643 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-bt1mi3wi8s
@user-bt1mi3wi8s Год назад
ጀዛከሏሁ ኸይር ኡፍ አሁን የሰደት ኖሮ ሰለ ሰለቸኝ ሶብርዬ በጣም ነው እምፈታተነኝ በጣም ታጋሽ ነበረኩኝ አሁን ግን 😢 ያረብ አገራችን ሰላም አድሪግልን ለኛም የሶብር ውሃ አጠጣን ያረብ
@hasanadem2848
@hasanadem2848 Год назад
ወአሌኩመሰላም ወረኸመቱላሂ ወበረካቱ
@user-sd3mx9uo5k
@user-sd3mx9uo5k Год назад
ኧሰላምአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የባሌ እናት ወደአኼራ ሂደዋል አላህ ጀነትንእድወፍቃቸው ዱአአድርጉልኝ ሀቂቃ እህህህህህ ይከብዳል ስደትላይሁኖመስማት አላህ እኔም ቤተሠቡንም ሶብርንእድሠጠን ዱአአርጉልኝ
@user-pp8pg6rt3c
@user-pp8pg6rt3c 10 месяцев назад
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ql1ng6to9t
@user-ql1ng6to9t 11 месяцев назад
አላሁመ ያረበል ዓለሚን ያራሂም ያራህማን ትዕግስት ስጠን😭😭ኡፉፉ
@SinduHusen
@SinduHusen 3 месяца назад
አላህይጠብቅህ❤ጀዛካላኽይር❤❤❤
@nakigandajoan2938
@nakigandajoan2938 9 месяцев назад
Allah Amen🙏🙏🙏🙏
@fatikamal2250
@fatikamal2250 Год назад
😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤
@fatumamohamed2321
@fatumamohamed2321 Год назад
🥰🥰
@ergomuhammed3110
@ergomuhammed3110 Год назад
እር አጀብ ያላህ ያርብ እውነት ነው ሲህ ያር ብ 🤲🤲🤲🤲
@ramsammy2235
@ramsammy2235 8 месяцев назад
አኔ ጠንካራ ሰዉ አይደለሁም አላህ ጠንካራ ያድርገን 🙏🤲 አሚን
@user-oq9ej2gf5m
@user-oq9ej2gf5m 5 месяцев назад
አላህ ከሶብሮኞቹ ያድርገን
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting Год назад
ሙሀመድ ሰይድ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ አንተን የተዋወኩህ በሰኪና መፀሐፍህ ነበር በመቀጠል በኡስታዝ ያሲን ኑሩ ነበር ጊዜው ረዝም ያለ ነው በርታልን ወንድማችን አቅራቢውም ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጅዛከል ኸይር
@zeynab8119
@zeynab8119 Год назад
አሚን ያረብ❤❤❤
@GhvFjc-px3uw
@GhvFjc-px3uw Год назад
ጀዛኩምአሁኸይረን።የኔየልቤመፅናኛ።የአላህስጦታኢላፍ❤❤❤❤
@jamilaadem9617
@jamilaadem9617 Год назад
አሚን🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭
@user-gt2jh2wn3f
@user-gt2jh2wn3f Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@seidhussein6218
@seidhussein6218 Год назад
ጀዛከሏሁ ከይረን ጀዛ
@fafiiqueen5859
@fafiiqueen5859 Год назад
Ewnet nw አልሃምዱሊላህ 😢❤
@mabubaabamca4392
@mabubaabamca4392 Год назад
Ameeen
@mariyaamumar2996
@mariyaamumar2996 Год назад
😭😭😭😭😭❤
@user-mo8kd3oj2p
@user-mo8kd3oj2p Год назад
አላህሶብሩንየስጠን
@medinaoumer2859
@medinaoumer2859 Год назад
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
@adminadmin4399
@adminadmin4399 Год назад
🤲🤲🤲🤲🤲🤲ያረብ
@munakamal5693
@munakamal5693 Год назад
Elaf tube መካሪያችን አላህ ይጠብቅህ
@user-wo4fe1nr1pu
@user-wo4fe1nr1pu Год назад
አለሀ ለዉለችንም ሶብር ይጣን
@MmM-ec2sm
@MmM-ec2sm Месяц назад
ያረቢ እኔስ ትንሽኳን ሶብርየለኝም😢😢
@user-sm7mf9in5j
@user-sm7mf9in5j Год назад
SOber.yarbi
@user-fo4zq1nd1f
@user-fo4zq1nd1f Год назад
አሏህ ሆይ መጪዎቹን ቀናት ሁሉ መልካም አድርግልን!😔🤲
@foursisters3582
@foursisters3582 Год назад
Brother my Allah bless you Tank You very much
@user-vs7nj7ks6m
@user-vs7nj7ks6m Год назад
ጀዛኩም አላህ ኸይርን
@adichasiraj7111
@adichasiraj7111 Год назад
Jazakallaahu keyran
@tofikashabir5018
@tofikashabir5018 Год назад
Inshallaah Allah Yiredanal🤲
@ghyt1077
@ghyt1077 Год назад
ጀዛሁም አላሀ ከይር
@sikosilo1295
@sikosilo1295 Год назад
ሱባሀን አሏህ ጀዛከሏህ ኸይር የኞ መካሪ አሏህ በዱኒያም በአኪራ ያስደስትህ ወላሂ ያንተን ትምህርት ሳዳምጥ ውስጤ ይረጋጋል አልሀም ዱሊላህ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ያረብ ላአለሚን ሶብር ማድረግ ባለብን ነገሮች ላይ ሶብር እንድናረግ እርዳን ላኢላሂ 🤲🤲
@user-eu8xq5ql2v
@user-eu8xq5ql2v Год назад
ሱበሀንአላ አላህከታጋሾቱያርገን
@fatima1865
@fatima1865 4 месяца назад
2:42
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Год назад
ያርብእኔስ ሶብርየሚባልየለኝም😢 ጭራሽ ሀገር ጦርነት ሲሆን
@aminatyosf2976
@aminatyosf2976 Год назад
ጀዛክላህይር አላህ ልባችንን ያስፍልን ያርብ
@user-id1sk7gs2p
@user-id1sk7gs2p Год назад
የአላህ የአላህያረብብብብብብ
@ayesah5778
@ayesah5778 Год назад
Walekum Asalam waramatullaahi wabarakatu Sallaallaahu Aleyhi Wassaallaam
@zamzam7770
@zamzam7770 Год назад
ጀዘከለህ ኸይር
@user-jg8xn4nl2i
@user-jg8xn4nl2i Год назад
አላህ ከሰብረኞች ያርገን ነአም አላህ ከተበዳዬችና ከሰብረኞች ጋር ነው ወንድሜ ለምትሰጠው ትምህርት አላህ አጅርህን ከፍ ያርግልህ አለሀምድሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም ።።።።።ኢስላም ሰላም
@user-cd1pj6ct3x
@user-cd1pj6ct3x Год назад
ሰብሪና ሙሀመድ ሰብ አሪጊኘ
Далее
ታጋሽ ሁን || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ
20:59
ПРОСТИ МЕНЯ, АСХАБ ТАМАЕВ
32:44
Просмотров 1,9 млн
Linkin Park: FROM ZERO (Livestream)
1:21:01
Просмотров 5 млн
እባክሽን ታጋሽ ሁኚ ||  @ElafTube
13:42
Просмотров 29 тыс.