Тёмный

ቶፊቅ አለቀሰ 😭 ከማሪና ጋር አልሰራም… 

Lij Tofik
Подписаться 219 тыс.
Просмотров 146 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,9 тыс.   
@user-xy8by8qf3i
@user-xy8by8qf3i 23 дня назад
ሶፊ አንድ እድል ትስጠዉ የምትሉ👍😥ሠዉ ሁኖ የማይሳሳት የለም ና የሠዉ ፍፁም የለም 😥
@eexx5392
@eexx5392 23 дня назад
በእውነት ትየው ላንደዬ
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 23 дня назад
አው😢😢
@Rabia-iq3ol
@Rabia-iq3ol 23 дня назад
ድራማኮነው ሁቢ
@tayba1611
@tayba1611 23 дня назад
ታቶው ከጠፋ ትበለው ካልጠፋ ግን ላ
@beretukanMeles
@beretukanMeles 23 дня назад
እውነት ነው አንድ እድል
@ToybaTube5335
@ToybaTube5335 23 дня назад
ይቅርታ ተጠያየቁ እና ታረቁ የምትሉ እስኪ 👍 ደምሩኘ
@Siffaan6136
@Siffaan6136 23 дня назад
😢😢😢
@UaeAlain-dp6be
@UaeAlain-dp6be 23 дня назад
💔💔💔💔💔💔💔በትክክክል የኔ ወንድም
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 23 дня назад
አውው😢😢❤❤
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 23 дня назад
👍👍👍💞
@FeetFee-ho8uu
@FeetFee-ho8uu 23 дня назад
😢😢😢
@sherefaseman3972
@sherefaseman3972 23 дня назад
አንተ ሙሲሊም ነህ፣ኬተኛዋም አጅነብይ ሴት ጋር አትጃጃል ምትሉ በላይክ አሳዩ።
@heymidssye8127
@heymidssye8127 22 дня назад
😂😂😂ሀጅ ነብይ ማለት ምን እደሆነ አውቀሽዋን አች ደደም😅😅😅
@MmN-fu5fi
@MmN-fu5fi 22 дня назад
ሳህህህ
@MulukenAlebachew-mp2vb
@MulukenAlebachew-mp2vb 14 дней назад
😂😂😂
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 23 дня назад
ይህን የምታንቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፈ ነገረ ይጠብቃችሁ💙🎉
@user-ex1fn8vd5m
@user-ex1fn8vd5m 23 дня назад
አሚን
@user-yc7yh6gl2x
@user-yc7yh6gl2x 22 дня назад
አሚን
@fatumemohmmedaa3902
@fatumemohmmedaa3902 22 дня назад
አሚንንንንን ይረብ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zaynabzaynab190
@zaynabzaynab190 22 дня назад
ሚንንንን
@ethiotg8213
@ethiotg8213 23 дня назад
አዎ አቁም በቃ ከማሪና ጋር ብቻ ሳይሆን ከሌሎች ሴቶችም ጋርም አትስራ።የምትሉ👍👈
@jebdb
@jebdb 23 дня назад
ሳህ
@jebdb
@jebdb 23 дня назад
ሌላም ሴት ጋር አይሰራ
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 23 дня назад
ሳህ😢❤
@sitrazee13
@sitrazee13 23 дня назад
አዎ አሁንም አቁም ካለችኝ ሳይሆን አስፈላጊ አይደለም ብሎ ቀድሞ አዎቆ ነው መተው ያለበት
@OsmanAssen
@OsmanAssen 23 дня назад
ቲጅየ የኔ ቆንጆ እደት ነሽ
@user-go6zx2rk6d
@user-go6zx2rk6d 23 дня назад
ቶፊቅ ንቅሳቱን ያጥፍና አብረው ይሁኑ ይቅርታውን ትቀበለው የምትሉ
@tayba1611
@tayba1611 23 дня назад
የኔምአሳብ
@samerakaled8896
@samerakaled8896 23 дня назад
👍
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m 23 дня назад
👍
@user-mr3lb7xl7g
@user-mr3lb7xl7g 23 дня назад
እሶን ብቻ ሳይሆን ፈጣሪን ጭምርነዉ ያስከፍዉ ያጥፍዉና ይታረቁ😊😊😊
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 23 дня назад
የውሸት ንቅሳትነው😂
@user-nf8ro7tj9d
@user-nf8ro7tj9d 22 дня назад
ሲጀመር ለምን ታቱ ተስራ ይሄ ትዳር ላይ መጨማለቅነው ያስጠፍ እና ይታረቁ የምትሉ ላይክ❤❤❤
@ilove251
@ilove251 22 дня назад
demo mn atefaw yilal end menager aychilm ende siyasxela
@ekremasefa3403
@ekremasefa3403 22 дня назад
ሶፊ እባክሽ አንድ እዲል ስጭዉ ከማሪናም ጋ እንዳይሰራ የምትሉ በላይክ👍👍👍👍
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 22 дня назад
አዎበእውነት❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@MeriyeDemisse
@MeriyeDemisse 23 дня назад
ይቅርታ ይጠየቅና ንቅሳት ያጥፋና አብሮ ይሁኑ የምትሉ በላክ👍
@zematube8985
@zematube8985 23 дня назад
ጭራሽ ተነቅሷታል ሆ
@Mubetube2
@Mubetube2 23 дня назад
ትክክል👍
@user-gr2qw4tt8z
@user-gr2qw4tt8z 23 дня назад
ለምን ያጠፋል ጓደኛው እኮ ናት እንኳን መነቀስ ነፍሳቸው ይሰጡ የለ እንዴ የምን መበጣረቅ ነው
@user-gr2qw4tt8z
@user-gr2qw4tt8z 23 дня назад
ሀበሻ ጓደኛ ስትሎ በቃ እስዋ ሚስቱ ናት ባልዋ ነው ትልታላችሁ አጭበርባሪ ሁሉ አንተ ጆን እራሱ አቃጣሪ ነህ ያኔ ለምን እንደዛ አደረገ ለምን ተነቀሰ ምን በማስመልከት ነው ብለህ ስታራስናር ነበር የሰው ወሬ ሁላ ጓደኛ ማለት ምን እንደሆና አታውቁትም ሀብሻ እጭ
@user-mh4vp5jw2w
@user-mh4vp5jw2w 22 дня назад
ለምን እህት የትኛዉ እምነት በራሳቸው ላይ ቁስል​ ፍጠሩ ይላል ሌላዉ ባንቺ ቦታ ባልሽ ቢሆንስ እሱም ይቅር በቃ ትዳር መስርቶ የሌላ ሴት ስም የተነቀሰ ሰዉ አንድ ጥቀሺ ከትዳር በፊት ግን ሊፈጠር ይችላል @@user-gr2qw4tt8z
@user-vp9nd6qx1l
@user-vp9nd6qx1l 23 дня назад
ማሪና ብቻ አይደለም ከሌላ ሴትም ጋር እንደማይሰራ መጀመራ ቃል ይግባ አላህንም ፍሩ
@kannoth0559
@kannoth0559 23 дня назад
yesss
@user-ei2gc3yu6j
@user-ei2gc3yu6j 23 дня назад
ሳህ
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 23 дня назад
ሳኸ😢😢
@AnshaAdem-oe4es
@AnshaAdem-oe4es 23 дня назад
ሳህ
@Jfjrjhydif-xy2jy
@Jfjrjhydif-xy2jy 23 дня назад
ሳህ በትክክል
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 22 дня назад
ልጅ ቶፊቅ ለመሸነፈ ሞክር ጥፋትህንም ማመን ግድ ይላል ሄደህ ይቅርታ ጠይቃት ትቀበልሃለች❤
@Muslim_blogs
@Muslim_blogs 22 дня назад
ደምሪኝ ዉዴ 🌹
@EmebetDemse-pr8iz
@EmebetDemse-pr8iz 22 дня назад
ማርያምን ቶፊክ እድህ ሲለቅስ በጣም ነው ያሳዝነኝ ሶፊዬ በአላህ😢😢😢
@user-vu1yr6ts7g
@user-vu1yr6ts7g 23 дня назад
አንደኛ ነኝ ሶፊ እና ቶፌቅ ይታረቁ እምትሉ❤❤❤😢
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 23 дня назад
ዉድ ደሚሪኝ 0:24
@user-yi6jw6ei6t
@user-yi6jw6ei6t 23 дня назад
ወላሂ ይታረቁ ❤❤
@zainabyzz
@zainabyzz 23 дня назад
ነገም ከጥፉቱ አይመለስም እጂ ትዳር እያለው ምን የሰው ሚስት አነቃቀሰው
@user-iy7me8zf8h
@user-iy7me8zf8h 23 дня назад
አወ ይታረቁ ❤❤❤❤❤ፍቅርርር ፍቅርር🥀🥀🥀🥀🥀🤙
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 23 дня назад
👍👍👍
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 23 дня назад
በአረብ ሀገር ተስዳ የምትስራ እህት ጅግና ናት ክብር ይገባትል ይሚል እኔ ትልቅ ክብር አለኝ ❤❤❤❤❤❤👍👍🙏🙏
@afiraa8241
@afiraa8241 23 дня назад
❤❤❤❤❤❤
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 23 дня назад
@UaeAlain-dp6be
@UaeAlain-dp6be 23 дня назад
በጣም💞🙏🙏🙏🙏
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n 23 дня назад
አና መሰግናለን ወድማችን ለሚያከብረን እናከብራለን
@user-xk2ce4lk5b
@user-xk2ce4lk5b 23 дня назад
👍👍👍
@siwnegn1978
@siwnegn1978 23 дня назад
ይሄ ጓደኛው ግን አስተሳሰቡን ስወድለት በሳል ነው ማሻ አላህ❤😊
@KamerAa-hv9wd
@KamerAa-hv9wd 23 дня назад
ሶፍየ የመጨረሻ እድል ሰጭዉ ይቅር በይዉ ሰዉ ሆኖ የማይሳሳት የለምና ማንም ፍፁም አይደለም
@EkuLove-ne3ft
@EkuLove-ne3ft 23 дня назад
ባይዘዌ እደሷ ትግስተኛ የለም በዚህ አጋጣሚ ጎበዝ ናት እና ሶፊዬ አንድ እድል ስጪው የምትሉ
@naeemaali9791
@naeemaali9791 23 дня назад
ምርጥ ጓደኛ ነዉ ጆ የምትሉ ላይክ አድርጉኝ የማዳም ቅመሞች አላህ የማታ እንጀራ ይሰጠን ጉሉ አሚንን 💞💞🥰🥰❤❤
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd 23 дня назад
አምን የረበልአለምን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 23 дня назад
አሚን❤❤❤❤❤
@SeadaMolla-oi6kn
@SeadaMolla-oi6kn 23 дня назад
አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DfFghu-zi2cw
@DfFghu-zi2cw 23 дня назад
አሚን❤❤
@kemilaadem6935
@kemilaadem6935 23 дня назад
ጥሩ ልጅ ነው ግን ዬሰው ልጅ ያዳራገው ነገር ማልሶ ማላልሶ ስናጋር በጣም ነው ነው እኔ ላአንተ ስል ብዙ ሆኩ ለአንተ ስል ብዙ ነገር አዳራኩ ስል በጣም ያናደኛል አይባልም ናውር ነው
@user-qx3zm4yp8e
@user-qx3zm4yp8e 23 дня назад
እቤተሰቦቻ ጋር ሽማግሌ ልከህ እንዲያስታርቁህ አድርግ ኒካም እሰሩ ከማሪያናም ጋር ሆነ ከሌላ ሴት ጋር ሁለተኛ አትስራ ንቅሳቱም የእውነት ከሆነ አስጠፋው ላለፈው ጌታህንም ማኸርታ ጠይቅ ሶፊንም ይቅርታጠይቅ ሶፊየም የመጨረሻ እድል ስጭው
@gjyvng738
@gjyvng738 18 дней назад
ምንአለኒካነውየሚጨማለቁትጉድ
@kamilasherif-eg8nz
@kamilasherif-eg8nz 23 дня назад
ይቅርታ መጠየቅ ሣትፈልግ በጓደኛው ግደታ ሁኖበት ይቅርታን በግድ ነው ከአፍህ የምታወጣው ቶፊቅ በጣም ታሣዝናለህ ጆሲ ደሞ ያን ያክል አትጫነው ዱሮውንም ለሷ ክብር ቢኖረው ይሄን አይሠራም ነበር ኮሜንተሮች እዳትሠዱቡኝ ግን የተሠማኝን እደሴት ነው የተናገርኩት በእውነት አላህን ይፍራ በቃ😢😢😢
@user-ox2be9mx9u
@user-ox2be9mx9u 23 дня назад
እውነትሽንነው ውደ
@user-yx3gg7el5o
@user-yx3gg7el5o 23 дня назад
ወላ ልክነሽ ልጁ ቶዉፊክ😏😏
@user-nn7jc6tq1q
@user-nn7jc6tq1q 22 дня назад
ልክነሺ ልፅፈው ነበር ለሚያፈቅሩት ሰው ዝቅ ብሎ በይቅርታ መሰልቸት የለበትም ነበር
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 22 дня назад
ትክክል ጭራሽ ከውስጡ የጥፋተኝነት ስሜት አልተሰማውም የሰው ሆዱ የዝንብ ወንዱ አይታወቅምና ንግግሩ አልተመቸኝም ነገ ላይ ገና ብዙ ፈተና ሊኖር ይችላል በዚህ ሁኔታው አብራ መመለሷ ከባድ ነው ሶፊ ስዴት ልሄድ ነው ስላለች እሱን ብላ ከስደት መጥታ ድጋሚ መሰደዷ ለእሱ መስዋእት መክፈሏ ሸም ይዞትጂ ለሷ ያለው ፍቅር አሳስቦት አይመስልም
@user-ln4wg3pc2o
@user-ln4wg3pc2o 22 дня назад
ደምሪኝ
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i 23 дня назад
ሲጀመር ከማንም ሴትጋ አትስራ ከሶፊ ዉጭ ፈጣሪንም ፍሩ😢😢
@applekalba8454
@applekalba8454 23 дня назад
Amshirii😂😂😂😂😂
@DohaCity-tl1by
@DohaCity-tl1by 23 дня назад
ደምሪኝ
@yamdam8049
@yamdam8049 23 дня назад
አይሰማም ደነዝ ነው
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 23 дня назад
ተዉፊቅ ለፍቅር ዝቅ ማለት መዋረድ አይደለም አይዞህ ተረጋጋ አብሽር ትመጣለች ሶብር ወንድሜየ ይሄ ከሷም ብቻ ሣይሆን ከአላህ ጋርም ተጣልተሀል ሀቂቃ ከደዚህ አይነት ስራ እራቅ ወደ ፈጣሪህ ተመልሠህ ቶበት አድርግ
@user-so2jh5sl3f
@user-so2jh5sl3f 22 дня назад
👍👍👍ሳህ
@ErwDdd
@ErwDdd 22 дня назад
ትክክክል
@zinetouemr6354
@zinetouemr6354 22 дня назад
ጀግና ትክክል
@samiraabdohoussein6953
@samiraabdohoussein6953 22 дня назад
ትክክል
@Halmh-po5cr
@Halmh-po5cr 22 дня назад
ሳህ❤❤ ትክክል
@aschenakiabate8226
@aschenakiabate8226 21 день назад
እባክሽ ሁሉም ያጠፋል ይቅር ለግዛብሄር በይው ሳፊ
@user-sc6rj7bc7u
@user-sc6rj7bc7u 22 дня назад
አስታራቂው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሶፊን በጣም ተረተሀታል የሴትልጂ ስሜት በደብ ታውቃለህ 😢😢 ምረጥ ሰው ነህ ያልከው ሁሉ ትክክል
@HeluTube940
@HeluTube940 23 дня назад
ይታረቁ የምትሉ እስኪ😢😢👍👍
@fadila-6261
@fadila-6261 23 дня назад
ሰሪስዎድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n 23 дня назад
ሳሪዬ ንግስት ነሽ ❤️❤️❤️❤️
@MubashirAhmed-gz9yr
@MubashirAhmed-gz9yr 23 дня назад
Woda
@MuSu-cb4jf
@MuSu-cb4jf 22 дня назад
ሰርዬ አንችም አንደድ የማዳም ቅሞች እንደታሸዎዱ አንችም ድራማው ቁም ነገር አርጋሽው ነው
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 22 дня назад
😢😢😢😢😢
@user-zl1nd1ym2c
@user-zl1nd1ym2c 23 дня назад
ሶፊና ቶፊክ ይታረቁ አንድ እድል ስጭው የሚል በላይክ ያሳየኝ
@UaeAlain-dp6be
@UaeAlain-dp6be 23 дня назад
ታቶዉ ያጥፋ ማርያም የኔ አስተዋይ🙏🙏🙏🙏🙏
@rehematmuhammed8167
@rehematmuhammed8167 23 дня назад
ሶፈናቶፈክይታረቁአንድእድልሰጭውየሚልበላይክያሳየኝ
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 21 день назад
​@@UaeAlain-dp6beለሷ ብሎ ሳይሆን ለፈጣሪው ሲል ያጥፋ 😊
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m 22 дня назад
በዚህ ጨለማ ከመዳም ጋ ተጣልቼ አልተኛሁም ዱአ አድርጉልኝ
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h 22 дня назад
ሶፊዬ ይቅር በይዉ!የአለማት ጌታ የሖነዉ አላሕ እኳን እኛን ምን ከባድ ወጀል ሰርተን ቢሖንኮን ከተቦትን ይምረን የለ! ሶፊዬ በቃ 1 እድል ለቶፊቅ!!!
@WiaTube770
@WiaTube770 23 дня назад
የስደት እህቶቼ ከስደት መልስ የሚወዳችሁን የሚንከባከባችሁን የሚያዝንላችሁን መልካም የሆነ የትዳር አጋር ይስጣችሁ 🙏 ደምሩኝ
@LUBABAAbi
@LUBABAAbi 23 дня назад
Amin
@abcabc1705
@abcabc1705 23 дня назад
አሚን ዊናዋ
@GggRtt-zn7fj
@GggRtt-zn7fj 23 дня назад
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን
@BurtalBurtal-ed7qp
@BurtalBurtal-ed7qp 23 дня назад
Ameen Ameen ❤❤❤
@user-cx2ly8lw5f
@user-cx2ly8lw5f 23 дня назад
አሜንንንንን ያረብ
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 23 дня назад
አስታራቂዉ ጀግና ነህ እንጀራ ይዉጣልህ መንገድህ ሁሉ ቀሀና ይሁን
@zd4371
@zd4371 22 дня назад
ወላሂ ምርጥ ጎደኛ ነህ የኔ የባሌ ጎደኞች እኳን ሊያሥታርቁን አራርቀውን ቀሩ❤❤
@gjyvng738
@gjyvng738 18 дней назад
አይዞሽሁሉምያገኛዋልተራውን
@user-xi5ul9yd9z
@user-xi5ul9yd9z 22 дня назад
ሶፈ እዳይቆጭሽ ውድልጂ ቢበድልሽም ይቅር በይው እና ጥፍቱን ካመና ይቅር በይውና ተመለሽ
@user-uo2zj3ui3p
@user-uo2zj3ui3p 23 дня назад
ሶፍዬ በቃ አንድ እድል ስጪው ቶፊቅ አንተም በስርዓት ትደርህ ምራ አትጨመለቁ ትደር ክብር ነው ❤😢😢
@user-yi6jw6ei6t
@user-yi6jw6ei6t 23 дня назад
በአላህ ይታረቁ ዋናው ጥፋቱን ማመኑ ነው 😢
@Hdeh-mc9xw
@Hdeh-mc9xw 23 дня назад
ሳህ
@user-gc4sj2qx3t
@user-gc4sj2qx3t 23 дня назад
ሳህ
@zainasied615
@zainasied615 22 дня назад
ሳህ
@user-qd9hd7wm4n
@user-qd9hd7wm4n 22 дня назад
አውቀውኮ እየፈመሡብነው ያጀመአ 😅😅
@hayutiagaro7490
@hayutiagaro7490 23 дня назад
አላህ ይቅር ባይ ነው ይቅርታ አርጊለት ሶፊዬ በአላህ😢😢😢😢😢
@opop9349
@opop9349 22 дня назад
የኔአባት አይዞህ አታልቅስሶፊ ይቅር በይውወንድ ልጅ ሢያለቅሥ ጥሩአደለም
@user-hr7fu7pi2q
@user-hr7fu7pi2q 22 дня назад
ጆ ልጁ ተደናግሮል አላህ ያግራልህ አብሺረ ቶፊቅ ይቅረታህን በተግባረ ማሳየት አለብህ
@fgfhjkhtrm4814
@fgfhjkhtrm4814 23 дня назад
ጆሲ እንዳንተ አይነት ጓደኛ ከወደየት ይገኛል!!!! ምርጥ ጓደኛነህ !!!! Wow!!
@yesuf_tube0024
@yesuf_tube0024 23 дня назад
ቶፊቅ በጣም ነው ያሳዘነኝ ሶፊ ይቅርታ አድርጊለት የምትሉ👍
@abybitch8991
@abybitch8991 23 дня назад
ለሷ እሪስ ፔክት የለዉም
@DohaCity-tl1by
@DohaCity-tl1by 23 дня назад
ያገሬልጂደምሪኝ
@yesuf_tube0024
@yesuf_tube0024 23 дня назад
@@DohaCity-tl1by እሺ
@user-tt2vm3bc4r
@user-tt2vm3bc4r 23 дня назад
ሀርኪሶንአሳየኝወድም
@user-gr6qt8no9n
@user-gr6qt8no9n 23 дня назад
ኸር ኮሜተሮች ምን ነካችሁ ቶፍየን አመናችሁት እንደ 😂 እኔ አላምንም ድብን ያለ ድራማ ነዉ ቶፍየ ምርጥ አክተር ነሕ ትወናሕ ዋዉ😂😂😂😂
@eeeeeee2429
@eeeeeee2429 23 дня назад
እኮ በርበሬው አቃጥሎት አይኑ ጭፍንጭፍን ይላል😅😅😅😅
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p 22 дня назад
እኔም አላምንም
@MukammalMukammal-km2fp
@MukammalMukammal-km2fp 22 дня назад
😂😂😂
@user-ox1ow6wi7b
@user-ox1ow6wi7b 21 день назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ayi ye madam qimam mogn iko nachu ehe hulu yenante comnt nawu 😂😂😂😂😂😂ara bak 😂😂😂dibin yale darama
@user-rh5lu9mz2y
@user-rh5lu9mz2y 22 дня назад
አረ ሶፈዬ ለዚህ ልጅ አንድ እድል ስጭና እቅር ለእግዚአብሔር በይ የኔ ዉድ ማር ነገር ነሽ ሁለቱንም በእዉነት በጣም ነው ምወዳችሁ ሶፈዬ እሄ ልጅ አንድ ነገር ከሆነ ቦሃላ በጣም ይፀፅትሻል ማማዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-wi9yv9zy5h
@user-wi9yv9zy5h 23 дня назад
ፍቅር ያሸንፍል ንቅሳቱን አጥፍቶ ይታረቁ👍👍👍 እምትሉ
@user-pl6gb1yy1k
@user-pl6gb1yy1k 23 дня назад
እድት ነው የሚጠፍው ንገሩኝ በአላህ እኔም ማጥፍት ፈልጋ ነው
@Nejat-xi3ob
@Nejat-xi3ob 22 дня назад
ኧረ አትፎገሩ ንቅሣት አደለሞ እደ. ዳኒ. ሚጠፋ ነገር. ነው. የለጠፈው😂😂😂
@user-wi9yv9zy5h
@user-wi9yv9zy5h 22 дня назад
@@Nejat-xi3ob 😂😂😂😂😂
@FhDyu
@FhDyu 22 дня назад
የእውነት ንቅሳት አይነቀስም እስኪ እዩት ከንቅሳቱ ጀምሮ እረጅም ሸሚዚ ነው የሚለብሰው መጥፋቱን እዳናይበት 😂
@user-wi9yv9zy5h
@user-wi9yv9zy5h 22 дня назад
@@FhDyu እሱ ልክ ነሽ👍🙉እኔምአስተውየውአለሁ
@nomo6793
@nomo6793 23 дня назад
ሦፊ አንድ እድል ስጭው😢😢😢የምር ወድ ልጅ ሢያለቅስ አልወድም😢😢😢ምንም ሥራው ቢሆንም ቶፊቅ አድ እድል ስጭውየምትሉ 👍
@seadi143
@seadi143 23 дня назад
አስመሳይ ናቸው ባክሽ
@yamdam8049
@yamdam8049 23 дня назад
ደግ አረገችው ሁል ጌዜ ነው እሚጨማለቅባት
@user-mn7zb1bw7v
@user-mn7zb1bw7v 22 дня назад
ሶፌ ይቅርታዉን ተቀበይ ይፀፅትሻል ❤❤❤❤
@tenadessale8304
@tenadessale8304 23 дня назад
sefi yeqratah taqabaye .xifatuni aminhali❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-zl4ek3yv5q
@user-zl4ek3yv5q 23 дня назад
ቶፊቅ ንቅሳትህን አጥፋ ሶፊም ይቅርታ ዉን ተቀበሊዉና አብራችሁ ኑሩ😢😢😢
@momd8392
@momd8392 23 дня назад
ሶፊ ንቅሳቱን ያንሳ እና ለአላህ ብለሽ ታረቂው ❤❤❤❤
@SumeyNur
@SumeyNur 23 дня назад
አልተነወሰም አውቆ ነው
@user-ps8bt7hm6w
@user-ps8bt7hm6w 23 дня назад
እ ተነቅሶል​@@SumeyNur
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 22 дня назад
ወድማችን ምርጥ ጓደኛ ነህ አብሽሪ ያችን ልጅ አባራት እዳታቀርባት
@fanushalomicom1137
@fanushalomicom1137 22 дня назад
Uffffffff uffffffff ❤❤❤😢😢ilmi dhiraa gaaf bo'uu garaa na nyata
@AmerAmer-fv4jr
@AmerAmer-fv4jr 23 дня назад
ንቅሳቱን አጥፈፈ ካላጠፈህ መቸምቢሆን ስላም አይስጣችሁም ግድታ ማጥፈት አለብህ የምትስምልሙ ላይክ
@WinaToub2
@WinaToub2 23 дня назад
❤❤ፈጣሪ ለሁላችንም የተሻለውን ይምረጥልን። ቀላል ነው የተባለው ሁሉ ሂወት ያመሰቃቅላል እደቀልድ። አይዞህ ያልፋል
@user-lx3bg7dh4u
@user-lx3bg7dh4u 23 дня назад
🎉
@Hayat-fc5pf
@Hayat-fc5pf 23 дня назад
ዊናየወንድሜምነውሚድያውሁሉለቅሶሖነ
@Hayat-fc5pf
@Hayat-fc5pf 23 дня назад
ደሥታችሑ,ሣቃችሑተመልሦማየትምኞቴነው
@user-xv7jg5rb5u
@user-xv7jg5rb5u 23 дня назад
ዊናዬ ሰላማቹ ይቡዛልን
@RahmetAli-xp4oj
@RahmetAli-xp4oj 22 дня назад
በቃ አውፍ በይው ሶፊ አንተም ጥፋት እዳይዴገምክ😢😢
@user-ln7kg9vz9d
@user-ln7kg9vz9d 23 дня назад
አይዞህ የጊራናዉ ጎረምሳ ትታረቅሀለይ ኢንሻአላህ
@zematube8985
@zematube8985 23 дня назад
ሶፊ በጣም ትዕግስተኛ ጨዋ ምርጥ ልጅ ናት በጣም ታግሳህ ነበር ከማሪና ጋር ያለህ ግንኙነት ደስ አይልም ሚስት ያለህም አትመስልም እኮ
@birtukuanhusen830
@birtukuanhusen830 22 дня назад
Betam b ewunet ene betam nw yemetasazinegni Sofi yene enati beza layi demo yalati Tigist wowww betam mirti lij nati ❤❤❤❤❤❤
@Geni810
@Geni810 23 дня назад
ቶፊቅ አይዞህ ወንድማችን ስህተት ያለነዉ😢ንቅሳቱ እኮ ይጠፋለ ማስጠፋት ይቻላል💔 እባክሽ ሶፊ ይቅር በይዉ😢😢ሰዉ ህይወት አጥፍቶ እንኳን ይቅር ይባል የል😢😢
@user-hr1eu4el7m
@user-hr1eu4el7m 22 дня назад
ንቃሳት ይጠፍል እንዴ እንዳታልፊኝ
@saudksa2478
@saudksa2478 22 дня назад
ሶፊ ይቅርታውን ተቀበይ ሰውሆኖ እማይሳሳት የለም
@user-we6ys8yi5i
@user-we6ys8yi5i 22 дня назад
ሶፊዬ ሰው ያጠፋል ዋናው ነገር ከስህተት መማር ነው አላህ ይቅር እንዲልሽ ይቅር ማለት አለብሽ የኔ ውድ እባክሽ ጠላት አይደሰት እናንተም አትለያዮ እባክሽ ይቅር በይው ውዴ ብልህ ሴት ለባሉዋ ዘውድ ናት ይባላል እና ብልህ ሁኚ እጅ አትስጪ ውዴ❤❤❤❤
@rabea4th
@rabea4th 23 дня назад
እቤትዋን ሄደህ ይቅርታ ጠይቃት በአክስትዋ ፊት እንጂ አደባባይ መውጣቱ ምንም አይደለም ግን አንድ ምክር አለኝ ፎዚ እና ቶፊቅ አላህን ፍሩ አጅነብ ሤት አታውራ አትንካ አንቺም አለባበስሽን አሳምሪ ታረቁና በነብዩ ሰ ወ ሰ ሱና ኑሩ አላህን ፍሩ እቺ ጠፊ ዱኒያ አታታላቹ አላህን ተገዙ ኩሉ ነፍሲ ዛዒቀቱል መውት ሁሉም ነፍስ ሞትን ትቀምሳለች አላህ መጨረሻችን ያሣምርልን
@user-jf7om3sd2j
@user-jf7om3sd2j 23 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahmarahma-kp2ck
@rahmarahma-kp2ck 22 дня назад
❤❤❤❤😢
@MediomerMediomer-uk4tk
@MediomerMediomer-uk4tk 23 дня назад
እጅ ላይ የተነቀሰው ያጥፍና ይታረቁ የምል በላይክ❤ ሶፍ ይቅር በይው ውዴ ለአላህ ብለሽ ይቅራ በይው😢❤
@leylaendris3525
@leylaendris3525 20 дней назад
ሶፊዬ ታረቂዉ ሰዉ ሆኖ የሚሳሳት ነገር የለም ዉዴ😢😢❤❤❤
@user-es7ti5fw4u
@user-es7ti5fw4u 22 дня назад
አይከፈለበትም ይቅርታ ጠይቅ እባክህን ሶፊ ይቅርታ ጠይቂዉ እህቴ ተይ ወላሂ
@ahmadahmad-te4uv
@ahmadahmad-te4uv 23 дня назад
❤❤❤❤❤ሶፊ በቃ ይቅር በይው ውዴ አንድ እድል ስጭ ለተመልካች ክብር ስጭ ለጠላቶችሽ ደስ አይበላቸው በናትሽ
@fahedali632
@fahedali632 23 дня назад
ሲጀመር አትወዳትም ምክኒያቱም ለምአላስገድዳትም ትላለክ እራስክ አጥፈተህ ልጂቷ ስለምትወድህ ተጫወትክባት ከአብርሽተማር ሁልግዜም የማንም ጋጠወጥሴትጋር እየሰራክ አቃጠልካት
@samrukadire1005
@samrukadire1005 23 дня назад
እኮ
@user-sv1md7fb6y
@user-sv1md7fb6y 23 дня назад
ትክክልወላሂ,በጣምታግሰዋለች,ሶፊ
@user-vc9sh8my3u
@user-vc9sh8my3u 23 дня назад
እኮ
@user-yx3gg7el5o
@user-yx3gg7el5o 23 дня назад
አብርሽኮ ምርጥ የፍቅር ጀግና ነዉ እዚህ ጅልጥጋ አይወዳደርም😏
@assistanthome578
@assistanthome578 22 дня назад
በጣም ታጋሽ ልጅነች እሱግን ፍቅር ያለበት አይመስልም
@user-mw5cw4ub3q
@user-mw5cw4ub3q 21 день назад
ጆሲየ ምርጥ ሰዉ እንዳተ አዪነት ጎደኛ ማግኘት መታደል ነዉ ቢያንስ ለሡ ስትሉ ታረቁ በአላህ አያሣዝናቺሁም
@user-ne5xw5mi4h
@user-ne5xw5mi4h 20 дней назад
መሽአላህ ምረጥጓደኛ አለህ ተውፈቅ ከመሪናምሆነ ከሌላሴ የትነጋረ አትዘላዘልል ወድውድ ሁን ከሚስትህበላይ ማንኛውም አጂነቢ ለአተአይጠቅሙህም🎉🎉🎉🎉🎉
@RijsiejHdjejjdj-by4ki
@RijsiejHdjejjdj-by4ki 23 дня назад
ወላሂ ሶፊ አስተዋይ ሴትናት ማሻአላህ❤❤❤❤
@yirgalme7190
@yirgalme7190 23 дня назад
ሶፊዬ እባክሽ አድ እድል ስጭው በማርያም የኔ ቅመም እህት ቡሀላ አንድ ነገር ቢሆን ትፀፀቻለሽ ለጠላቶችሽም ደስ አታሰኛቸው❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ew2gk7ug8t
@user-ew2gk7ug8t 20 дней назад
አላህ ያስታርቃችሁ
@Hawii1657
@Hawii1657 22 дня назад
😢😢😢😢😢sorry uuuuuufffff bro
@user-gv3ph1qx7v
@user-gv3ph1qx7v 23 дня назад
ሶፊ ጠላታችሁን አታስደስቱ አንድ እድል ስጭዉ አቺ ደሞ ከማሪና ጋር ጓደኛ እደሆነ እያወቅሽ አትቀልጂ ትዳርኮ ቀልድ አይደለም አርቀሽ አታስቢ ቶፊክ አይዞህ😢
@zburamohmmde9421
@zburamohmmde9421 23 дня назад
ጓደኛ ቢሆንም መነቀሱ ምን አመጣው
@user-dh6ur7rd2r
@user-dh6ur7rd2r 23 дня назад
ሶፊ የህፃን ልጅ ልብ ነው ያላት ንፁህ ሴት ናት እግዚአብሔር ይርዳህ።
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 21 день назад
ማሪያምን ጆን የመሰለ ጓደኛ ስላላችሁ ፈጣሪ ይመስገን ጆን የማስታረቅ ያለው ነገር በጣም ደስ ይላል
@obala6180
@obala6180 22 дня назад
Are sofi tareqii yiqri lee igziyabeheri new setii ❤❤
@AskAsk-iy4ql
@AskAsk-iy4ql 23 дня назад
ሶፊ የምር ጠንካራ ሴት ሁኝ የሚጠቅምሽን አንቺ ታዉቂያለሽ እኔ በበኩሌ ለሀይማኖቱ ክብር የሌለዉ ሰዉ መቼም ቢሆን አይመለስም አላህን የሚፈራ እና ወደ አላህ የተጠጋ በድኑ ጠንካራ የሆነ አንቺን ከልቡ የሚወድሽን አላህ ይሰጥሻል በዱአ በርቺ ❤🎉🎉
@GuGg-mf2ni
@GuGg-mf2ni 23 дня назад
ሶፊ ለመጨረሻ ግዜ ይቅርታ አርጊለት እህት የማይሳሳት የለም😢😢😢😢😢😢
@user-io4vb2vg6m
@user-io4vb2vg6m 23 дня назад
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@yfhh7776
@yfhh7776 23 дня назад
የምረይታረቁ
@fatumaendris3492
@fatumaendris3492 22 дня назад
ፍቅር ያሸንፋል ውዶቸ ታረቁ ግን ንቅሳቱን አስጠፍ የምትሉ በላይክ አሳዩን
@PopPop-wf6qw
@PopPop-wf6qw 22 дня назад
ይቅር በይው ሶፊዬ አላህ ይቅር ይልሻል
@TegestTegest-wg2sz
@TegestTegest-wg2sz 23 дня назад
ኮሜት መሥጠት ብዙም አልወድም ላይክ እጅ እማደረገው ዛሬ ግን ሶፈየ የኔ ውድ አድ እድል ሥጨው ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም
@user-hs4kz9hh2l
@user-hs4kz9hh2l 23 дня назад
ይቅርታውን ተቀበይ ተይቅርታ በለይ ምንምዬለም ሲጅመር እንደዚክ ሲያለቅስ ብትሔጅም አይቀናሽ ቶፊ አንድ እድል ትስጠው ዬምትሉ👍
@Emann-ud3lv
@Emann-ud3lv 22 дня назад
ቶፊዬ አብሽሪ ትታረቅሀለች ሁሉም ያልፋም
@user-gy4vq8vr1p
@user-gy4vq8vr1p 22 дня назад
ወላሂ ቶፊቅ ምርጥ ጓደኝ አለህ ማሻአላህ ጆ አላህ ያጨምርልህ
@Hhlfiya
@Hhlfiya 23 дня назад
ጆ አንተ ትልቅ ሰው ነህ የስብከውን አላህ ያሳክልህ❤❤❤
@user-ge1qx8wm3d
@user-ge1qx8wm3d 23 дня назад
በርግጥ ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ግን ንቅሳቱን ባየች ቁጥር ትዳራችሁ አዳጋ ነው የምትሉ
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z 22 дня назад
ሶፊበጣምታጋሽናትአፍቃሪምናት የምር በጣምታገሰችውእኮ 😢ሴትእኮሁሉነገርናትለምንትከፉማሪያምንብዙነገርአሳለፈችበፕራኩምበምኑምእያለ ሶፊየ ይቅርታአድርጊለት
@MadinhRr
@MadinhRr 22 дня назад
ማስጠፋት አለበት 😢😢😢
@mesitube-8489
@mesitube-8489 22 дня назад
ሶፊ እህቴ ተቀርታ በላይ ምንም ነገር የለም አንድ እድል ሲጮህ እባክሽ😢
@user-rz7to5rs7u
@user-rz7to5rs7u 22 дня назад
አወ አጥፍቷል ግን አንድ እድልሥጭዉ ሦፊየ የኔ ንግሥት 👍👍👍👍
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 23 дня назад
ሶፊ ታረቁ ቶፊቅ እጅህላይ ያለውን አጥፋ አደራ ጆ ያቺን ልጅ ዳግም እዳታመጣብን እዛው ባለችበት ባአንተም ዩቱዩብ እዳታመጣብን
@oneallahbcha
@oneallahbcha 23 дня назад
በቃ ኮመታተሮች ሶፊ ይቅርታ እድታደርግለት ብቻ እንለምናት በኮመት ሌላ ጋጋታ አትኮምቱ አላህ ይከሊኩም 🤲🤲🤲👈👈👈
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 23 дня назад
ዉድ ደሚሪኝ 6:43
@DohaCity-tl1by
@DohaCity-tl1by 23 дня назад
ደምሪኝዉዴ
@marymahod
@marymahod 23 дня назад
🤲🤲🤲🤲
@rehematmuhammed8167
@rehematmuhammed8167 23 дня назад
አብሸረውንድማአብሸረ አብሸረውንድማአብሸረ
@Zinat.Ahmed.
@Zinat.Ahmed. 22 дня назад
አላህ ያስታርቃችሁ😢
@hhhh3772
@hhhh3772 23 дня назад
ሶፊ ለመጨረሻ ግዜ ይቅርታ አርጊለት የማይ ሳሳት የለም ጆ አት ትልቅ ስው ነህ እግዚአብሔር የስብከውን ያሳክልህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nsruSeid
@nsruSeid 23 дня назад
ይገባዋል በጣም ስለታገሰችው ንቋት ነበር ታጋሽ ሰው መጨረሻው ከባድ ነው የትም መሄጃ የላትም ብሎ ነበር... አሁን ይቅር ተባባሉ ሶፊ
@user-xi5ul9yd9z
@user-xi5ul9yd9z 22 дня назад
ሶፈ አላህም አይውዱም እህት ይቅር እኮ ፍጣርም ይላል አላህ ያጠፍናውን ጥፍት ይቅር እድለን እየለመን እደል እና ይቅር በይው በንደት እትውስኑ በሆላ ፅፅቱ አይቻልም
@lalinegaso5849
@lalinegaso5849 22 дня назад
😢😢sofi banatishi liju banite mikinati abade. hiqirita adirigi. Ba ala❤ simi😢
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p 23 дня назад
ቅሞሞችየ አላህ ባላቹሁበት ይጠብቃቹሁ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 23 дня назад
አሚንንን ዉድ ደሚሪኝ
@GGu-st5vc
@GGu-st5vc 23 дня назад
አሚንንን ኦክታየ❤❤
@fatumaachmad5638
@fatumaachmad5638 23 дня назад
አሚንንውዴ
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 23 дня назад
አሚን
@madenam830
@madenam830 23 дня назад
አሚንን
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 23 дня назад
እውነት ግን አሳዘነኝ ተፅፅትዋል ሶፊ ይቅር በይው የሆነ ሰአት ይቆጭሻል ጥፍቱን አምንዋል ከዚህ በላይ ምንም ሊሆንልሽ አይችልም ያቺ ግን ኅደኛሽም እርር ትበል❤❤
@user-gh8wl6jt1s
@user-gh8wl6jt1s 20 дней назад
ጆሲየይ ስው ኣክባሪ የኔ ኣስተዋይ ❤❤❤❤❤
@user-ni5il7kp7o
@user-ni5il7kp7o 22 дня назад
ወይኔ ቶፊቅ አሳዘነኝ አሁንስ😢 ሶፊዬ እቅርታዉን ተቀበይ😢😢😢
@fiyzatube2410
@fiyzatube2410 23 дня назад
ቶፊቅ ንቅሳቱን አጥፈላት ሶፊ ለመጨረሻ ግዜ እድል ስጪው❤❤❤❤❤
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 23 дня назад
ማነው እንደኔ የሶፊ ትዕግስት የሚወድላት😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rl6mq2he9u
@user-rl6mq2he9u 23 дня назад
የተሰጣት ገፀባህርይ ስለሆነ ነዋ😂😂😂😂
@marymahod
@marymahod 23 дня назад
እኔ❤❤❤❤❤
@fettiahalbreadi5575
@fettiahalbreadi5575 23 дня назад
ክክክክክክ እኮ ​@@user-rl6mq2he9u
@ZedoAba41Tube
@ZedoAba41Tube 23 дня назад
ትግስት ሰይሆን ደዩስነት ነዉ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 23 дня назад
@@user-rl6mq2he9u 😁😁😁😁ያስብላል ከምረ እኔኮ በውሸት መሀላ የሚጠቀሙት ነገረ 😥😥
@user-iq3xh7hu8v
@user-iq3xh7hu8v 21 день назад
አብሽሩ ቶፊቅ😢😢😢
@semirakemal3483
@semirakemal3483 22 дня назад
ሶፊየኔየዋህ ኡፍደስስስትልኮ አይዞሽ
@mekids7842
@mekids7842 23 дня назад
ጆየ የኔ ትልቅ ሰው ፈጣሪ ያሠብከውን ነገር ያሳካልህ የኔ እንቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
СЫВОРОТКА С ВБ
00:39
Просмотров 542 тыс.